የፆም ቸኮሌት አሰራር እና የፆም ቸኮሌት ኬክ እዛው የምንጋግርበት ባትራላይ ቀላቅለን ኦቭን ውስጥ መክተት ብቻ🤗 yesom cake aserar/vegan cake

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
    welcome to my youtube channel🙌
    Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
    ======================================
    Subscribe: / @hidaya-kitchen-
    ======================================
    ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
    ======================================
    ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
    ==============================
    ለኬኩ የሚያስፈልጉን ግብአቶች ዱቄት
    የካካዎ ዱቄት 3 የሾርባ ማንኪያ
    ስዃር 1 ኩባያ
    ጨው ግማሽ የሻይ ማንኪያ
    ቫኒላ ለጣእም
    ዘይት 5 የሾርባ ማንኪያ
    ውሀ 1 ኩባያ
    አቼቶ 1 የሻይ ማንኪያ
    ቤኪንግ ሶዳ 1 የሻይ ማንኪያ
    ለቸኮሌቱ....
    የበቆሎ ዱቄት 6 የሾርባ ማንኪያ
    ስዃር 1 ኩባያ
    ካካዎ 4 የሾርባ ማንኪያ
    ዘይት 2 የሾርባ ማንኪያ
    ቫኔላ ለጣእም
    ጨው ግማሽ የሻይ ማንኪያ
    ውሀ 1 ኩባያ
    Track title bon fire by An jone
    The audio is from an artist called Chris Haugen and track title 'Snowy Peaks 1'.

КОМЕНТАРІ • 30

  • @nardosmekonnen9033
    @nardosmekonnen9033 10 місяців тому +1

    እጅሽ ይባረከ በተለይ በሙቅ ውሀ ጨመረሽ የሰራሽው የጾም ኬክ እዴት አዴት እደሚጣፍጥ ጎበዝ ❤

  • @rahelabebe529
    @rahelabebe529 2 роки тому +1

    ተባረኪልኝ እህቴ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሠግናለን🙏❤❤❤

  • @sinesinemaryam788
    @sinesinemaryam788 Рік тому +1

    Wow

  • @astertube5406
    @astertube5406 6 місяців тому

    ውዴ መልሽልኝ ክካው ፓውደሩ የፆም ነው ወይስ ያገድፋል ከፍርኖ ዱቄት ጋር ቀላቅየ እንጀራ ልላግር ነበር

  • @manet2119
    @manet2119 2 роки тому +2

    Be bekolo duqet fanta furno duqet mechemer ayechalem?

  • @FeisalBiruk-t7m
    @FeisalBiruk-t7m Рік тому

    Masha allah moyash ayetegebem

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 Рік тому

    እጅሽ ይባረክ የኔ እህት

  • @Ti-nr1ig
    @Ti-nr1ig 2 роки тому

    Gobez nesh betam enamesegnalen

  • @abdulkerimayder4698
    @abdulkerimayder4698 2 роки тому

    አሪፍነው

  • @abebahiluf6856
    @abebahiluf6856 2 роки тому +2

    ቸኮሌት ፀሞ አያፈርስም እንዴ

  • @hageregmariam3451
    @hageregmariam3451 2 роки тому

    እጅሽ ይባርክ

  • @ابيبشابيبش
    @ابيبشابيبش Рік тому

    WOWI DASRLALI

  • @weynibelew1765
    @weynibelew1765 Рік тому +1

    ሰላም እህቴ ካካዋ ፓውድውር ፆም የለውም እንዴ?

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 місяців тому

      የፆም ነው አሉ ግን እርገጠኛ አልሆኩም

  • @sosiabraham420
    @sosiabraham420 2 роки тому +1

    ተባረኪ፣ አሁንም ፈጣሪ ዕውቀቱን አብዝቶ ይስጥሽ፡፡ ባለፈው ሠርተሽ ያሳየሽንን ኬክ ሞክሬው ጥሩ ሆኖልኛል፡፡ ምስጋናዬ የላቀ ነው፡፡ ጤንነቱን ከመላ ቤተሰብሽ ጋር እመኝልሻለሁ፡፡

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  2 роки тому

      የኔ ውድ በጣም አመሰግናለው ስለአስተያየትሽ❤😘

  • @yabusyaeleroy8708
    @yabusyaeleroy8708 2 роки тому

    wow amazing i like it☺☺

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 2 роки тому

    ቆንጆ ነው በርቺ

  • @martabiru444
    @martabiru444 2 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ 🌺🌺🌺🌺👌👌👌👌

  • @emebetkebede621
    @emebetkebede621 Рік тому

    coco powder wagaw sent new

  • @sumeya6451
    @sumeya6451 Рік тому

    ምትጨምሪውና ምትፅፊው መጠን እኩል አይመስለኝም

  • @rubadaoud5650
    @rubadaoud5650 2 роки тому

    😋😋😋😋😋

  • @amaniyousef6108
    @amaniyousef6108 2 роки тому

    ካካው ፓውደር ከጨመርሽ ምኑን የጾም ኬክ ሆነ

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  2 роки тому +1

      ካካዎ እንደ ጥራጥሬ የሚበቅል ነገር ነው😍

    • @astertube5406
      @astertube5406 6 місяців тому

      እሽ ውዴ አመሰግናሉው❤