Betoch Comedy Drama “ጥያቄና መልስ“ - Part 172

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @ፀጊየእናቷልጅ
    @ፀጊየእናቷልጅ 7 років тому +215

    ቤቶችዬ እና የቤቶች ተከታታዎች ሁሉ እንኳን "ለሆሣዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ ፤ሆሣዕና በአርያም ቤቶች ቤታችሁ ድምቅ ይበል ሁሌም

  • @ናፍቆትነኝተመስገኝ
    @ናፍቆትነኝተመስገኝ 7 років тому +4

    ዋዉ የኔ ማሮች መጣቹ እንደጠበቋቹ በጣም ነው የምወዳቹ በርቶ እናንተ ሳይ ሁሉ ነገር እረሳዋለው ዘና የሚያደርግና የሚያዝናኛ ነገር ነው እንዲሁም አስተማሪ ተባረኩ

  • @ዋናውትግስትነውለሁሉምግዜ

    kkkkkk ወይኔ ይበቃል በሳቅ ገደልከኚ ለማንኛውም ቤቶች ሠላማችሁ ይብዛ

  • @uae5163
    @uae5163 4 роки тому +4

    ዉይ ቤቶች ስወዳቹ ታዝናኑኛላቹ ከሁሉም አላቹበት እኔ ደሞ መሳቅ ዉስጤ ነዉ

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg3316 7 років тому +6

    የኔ ማሮች አይ እናት አባት ደስታችሁ ደስታችን ነው ውድድድ ቤቶችየ

  • @እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ

    አይ ይበቃል እና በዛብህ እረ በሳቅ
    እናመሰግናለን ቤቶች
    መልካም የሆሳና ሳምንት ይሁልን
    እንኳን አደረሳችሁ

  • @atoneguseworku7511
    @atoneguseworku7511 6 місяців тому +3

    በጣም ያስቃል❤❤❤❤

  • @yohannesalemayehu9917
    @yohannesalemayehu9917 2 місяці тому +1

    ደስየሚል ነው በጣምሁል ጊዜ የድሮው ይበቃል ይስራ

  • @እናቲየሁሌምእወድሻለሁእና

    ወይኔ ቤቶች እንደት እንደምወዳችሁ የእናተ አይነት ቤተሰብ እንደሚሰጠኝ ተስፍ አለኝ እናተ ማለት ለሀገራችን ፍቅር አስተማሪዎች ናችሁ ውድድድድድድ ነው እማረጋችሁ

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 7 років тому +5

    ..ለሆሳህና በአርያም እንኳን አደረሳችሁ ላላችሁ በሙሉ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ...♥♥♥ቤቶች ድራማ ሁሌም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት እላለው....!!!

  • @mazagella766
    @mazagella766 7 років тому +8

    ቤቶች በጣም እንወዳችኳለን እንኳን ለሆሳና በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @sentayhukube9632
    @sentayhukube9632 7 років тому +15

    ይቤ ያራዳ ልጅ አቦ ይመችሽ ገና ሳይሽ ነው ፈታ የምለው👍👌 አዛሉ ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር ደስ ይላል😍 በዛብህ አገር ወዳዱ በጣም ታስቀኛለህ😂

  • @mnesahsalehmnesah4750
    @mnesahsalehmnesah4750 7 років тому +5

    ይመቻቹህ ደስ ስትሉ ፈታ አደረጋቹህኝ

  • @remla3335
    @remla3335 3 роки тому +4

    ደስ የሚል ድራማ ነው ቀጥሉበት

  • @ፍቅርየአማኑኤልልጂነኝ

    ቤቶች በጣም ታዝናናላችሁ በተለይ ለተከፋአ እወዳችኃለሁ

  • @zinachzozo884
    @zinachzozo884 7 років тому +8

    ለመላው የክርስትያን እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለ8 አቢ ፆም አደረሳችሁ ።እግዚአብሔር የሳምንት ሰው ይበለን

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 7 років тому +78

    ወይ ቤቶችዬ ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ አከብራችሁ አለሁ
    ክርስቲያኖች እህቶቸ
    እንኳን አደረሣችሁ

  • @አኢሸትቢትሙሀመድ556
    @አኢሸትቢትሙሀመድ556 7 років тому +15

    ውይ ቤቶች በሳቅ ፍርፍር አደረጋችሁኚ ደብሮኚ ነበር ክክክክክክክክ እናተ ባትኖሩ ማን ያስቀኚ ነበር

  • @milanbai2728
    @milanbai2728 7 років тому +6

    የእውነት የዛሪው በጣምምም አሪፍ ነው ለየት ያለ ነው

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 7 років тому +1

    በመጀመሪያ እንኳን አደረሳቹ ስትሉ ላላቹ በሙሉ እንኳን አብሮ አደረሰን በመቀጠል ቤቶች እንኳን በሰላም መጣቹ ሳምንት ስጠብቅ አድሬ አጣኃቹ አመሰግናለሁ በርቱ የሳምንት ሰው ይበለን ለትንሳዬ ዘና እንደምታረጉ ተስፍ አለኝ

  • @alraeecell9906
    @alraeecell9906 7 років тому +8

    አቦ ይመቻችሁ ዘና አርጋቹን በርቱ እንኮን ለሆሳህና በአል በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 7 років тому +5

    ቤቶች እኳበሰላም መጣቹ። ለክርስቲያን እምነት ትከታዮች እኳን ለሆሳህና በሰላም አደረሳቹ

  • @abelove
    @abelove 7 років тому +3

    ክክክክክ ይችን የትራስ ማመሳሰል እኔም አለፌባታለሁ. አሰታወስከኝ ይመችህ አቦ ዘሩ ቀለጠ

  • @user-tj6ys7ft4r
    @user-tj6ys7ft4r 7 років тому +3

    አቦ ይመቻችሁ እመጨረሻዉ ላይ በጣም አስቃችሁኛል በዛብህ እና ዘሩ አይ ኑሩበት አቦ ሁላችሁንም ጤና ይስጥልኝ

  • @moriammoriam5661
    @moriammoriam5661 7 років тому +4

    በጣም ደስ እሚል ድራማ ቀጥሉበት

  • @masrtmasrt4168
    @masrtmasrt4168 7 років тому +2

    ዋው ቤቶች ውስጤ ናችሁ ይመቻችሁ በተረፈ ቀጥሉበት

  • @negestiberhan5435
    @negestiberhan5435 7 років тому +4

    ዋውውውውውውው ውድየሃገሬ ልጆች
    ኣድናቅዋቹ ነኝ በጣምደስይላል ድራማዊ

  • @rehimaahmed1397
    @rehimaahmed1397 7 років тому +8

    ቤቶችየ የኔ ምርጦች እንኳን በሰላም መጣችሁልን #እከየ እንኳን አላህ ያተረፈህ#
    ማለፍ የለም ዛሬ የደስደስ ነው #like and comment ያስፈልገኛል

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 років тому +6

    ለመላው ለክርስትና። እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሣችሁ ለአብይ ፆም ለመጨረሻው ሣምንት የሆሣዕና መልካም በአል ይሁንላችሁ ቤቶች ሥወዳችሁ

  • @መብሪመብሪ
    @መብሪመብሪ 7 років тому +9

    ሃገሬ ናዝሬትዬን ስላሳያችሁን
    ከልብ እናመሰግናለን i miss u አዳማ

  • @aysahysa2308
    @aysahysa2308 6 років тому +3

    ስወዳችሁ በጣም አዝናኝ ፊልም ነው ሁሌም ደስ ይለኛል

  • @alemtayetata1338
    @alemtayetata1338 7 років тому +2

    ዋውውውውው በጣም ያዝናናል፡ክፋ፡አይካችሁ፡ቤቶች፡ማሮች

  • @aryam_58sadaa63
    @aryam_58sadaa63 7 років тому +62

    ለመላው የክርስትና እምነት እንኳን ለሆሳኣና ብአል በሰላም አደረስቹ

    • @naymaadam329
      @naymaadam329 7 років тому

      ዋዉ

    • @naymaadam329
      @naymaadam329 7 років тому

      እር በዛብህ በሳቅ ፈርፈር ሊውዳደር ተነሳ ሀሀሀሀ ሰወድህ

    • @mihiretfikru234
      @mihiretfikru234 7 років тому +1

      aryam_58 sadaa enkuan abro aderesen

    • @artrequest9315
      @artrequest9315 7 років тому +1

      Mihiret Fikru እንኩን አብሮ አደረሰን

    • @fikriteberhun3174
      @fikriteberhun3174 7 років тому +1

      aryam_58 sadaa አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @adanutaye8210
    @adanutaye8210 7 років тому +2

    ዋው ቡጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጥሉበት

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    በእውነ ናዝሬት ናፍቀኝ ከተማው በትዝታ ለሞት ነው ኢትዮጵያ ናፍቀችኝ ምን እቃ ክክክክክክ እረ በስቅ እናመሰግናለን ዋው

  • @luciyehit2212
    @luciyehit2212 7 років тому +3

    ቤቶች የኔ ምርጦች እንኳዋን በሰላም መጣቹልን

  • @rihanarihana4535
    @rihanarihana4535 7 років тому +4

    በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @ethio5614
    @ethio5614 7 років тому +7

    ዋው ቤቶችዬ የዛሬው ልዩ ነው ይብየ ያራዳ ልጅ ይመችክ♥♥♥

  • @መአዚናየራያዋቆምጆ
    @መአዚናየራያዋቆምጆ 7 років тому +15

    እንዴት እንደምወዳችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ

  • @saedsaeiseid6687
    @saedsaeiseid6687 5 років тому +5

    ይመችህ ይቤ በዛብህም ወሬወቹ በጣም ይመቹኛል!!!!

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke9676 7 років тому +4

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን አቦ ይመቻቹ ቤቶች ክክክክክ

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 7 років тому +2

    ቤቶች እናመሰግናለን እያሳሳቀ እና እያስተማረ ጥሩ መልህክት ያለው ነገር ምታቀርቡልን በርቱ

  • @fkereshetu6392
    @fkereshetu6392 7 років тому +3

    ምርጣች እናንተን ሳይኮ ሀሳቤሁሉ ይጠፍል እፍፍፍኑረልኝ ቤቶች። ውድድድድ

  • @hhabtamgetachewbv8724
    @hhabtamgetachewbv8724 7 років тому +7

    እንኳንም ለሆሳእና ባዓል በሰላም አደርሳቹህ ለቤቶች ድራማ

  • @firahiwotterefe3608
    @firahiwotterefe3608 7 років тому +6

    እንኩአን አደረሳችሁ ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ ቤቶችዬ እወዳችሁዋለው ውስጤ ናችሁ ይመቻችሁ

  • @እግዚብሄርምስክሬነው
    @እግዚብሄርምስክሬነው 7 років тому +7

    ውይይ ቤቶች የኛምርጡች እንካን በሠላም መጣችሁ

  • @Zz-wq5xg
    @Zz-wq5xg 7 років тому +6

    በጣም ደብሮኝ ነበር ግምፈታ አረጋችሁኝ ይመቻችሁ

  • @ቤቴልእናኒ
    @ቤቴልእናኒ 7 років тому +5

    ምችት ድልት ያለ አዝናኝ አስተማሪ ድራማ ይመቻችሁ በዛብክ መጨረሻ ላይ ያደረካት ኪኪኪኪ

  • @abdalazizehassen9287
    @abdalazizehassen9287 7 років тому +6

    በጣም አሪፍ ነው ሀገራችንን ስለምታስተዋውቁን ሌላለው ፊልም ቢሆን ወጭ ይሉሀል

  • @እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ

    ቤቶቸ ዬዛሬዉ ልዩ ነው በጣም አመሰግናለሁ ማሮቸ በሪቱልን

  • @masaretsantayehu5597
    @masaretsantayehu5597 7 років тому +3

    በጣም የመቻል እንካን አድርስን። ሁልችንም አብሮ

  • @haletaberhe7775
    @haletaberhe7775 7 років тому +2

    በጣም አመሰግናለው ለአመታት የተለየሗትን አገሬን አሳያቹኝ በተረፈ በርቱ

  • @SarahSarah-ft2zg
    @SarahSarah-ft2zg 7 років тому +4

    ቤቶች ስወዳችሁ በርቱ በጣም ያስተምራል

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ 7 років тому +2

    wawwwwwww ይቤ ኣንተጋ ነበር ፈታ ዘና ማለት💃💃💃💃💃💃💃💃💃ይመችክ ኣቦ😍😍😍❤❤

  • @SamiraSamira-ge8ir
    @SamiraSamira-ge8ir 7 років тому +4

    ቤቶች ውስጤ ናቹው
    ውድድድድድድድድድ

  • @ሀበሻነኝእኔ
    @ሀበሻነኝእኔ 7 років тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂💚💛❤አሪፍ ነው በጣም 👌👌👌

  • @እሺእሺ-ዠ6ኈ
    @እሺእሺ-ዠ6ኈ 7 років тому +5

    አይ ቤቶች ውበት እኮ ናቹ ደስ ስትሉኝ

  • @አስቴርነኝየፂኦንማርያምል

    ኮሜንታተሮች ውስጤ ናችሁ
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በሰላም አደረሳቹሁ
    ማቴ 21 ÷9### ሆሳዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው ። ##ሆሳዕና በአርያም እያሉ ይጮሁ ነበር#### ማቴ 21÷9 wowww ዛሬ ተሳክቶልኝ 69 ስሆን ለማንኛውም ቤቶች በጣም ደስ ሚል ድራማ ነው ይቤ ቆንጆ ስወድክ በርቱ ቤቶች አስተማሪ እና አዝናኝ ነው ።

  • @konjkkakao2926
    @konjkkakao2926 7 років тому +8

    ውድ እህት ወንድሞቸ እንኩአን ለሆሳና በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @makidessewnet9816
    @makidessewnet9816 7 років тому +4

    ዋው ስወዳችሁ ምርጦች

  • @emanyimerjdjs3375
    @emanyimerjdjs3375 7 років тому +7

    አያልቅባችሁ ደግሞ ዛሬ ምን ይዛችሁልን ብቅ ብላችሁ ይሆን ስወዳችሁ። አድስ ነገር የዋጋ ጭማሬና የእናንተ ድራማ ብቻ ነው።

  • @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን

    ቤቶች ይመቻችሁ ደስ ስትሉ

  • @KK-jp3gm
    @KK-jp3gm 7 років тому +9

    ቤቶች ውሥጤ ናችሁ

  • @glorygod74
    @glorygod74 7 років тому +5

    በጣም ነው የወደድኩት

  • @zainathussain9865
    @zainathussain9865 7 років тому +4

    ሁላችሁንም በጣም እወዳችሁ አለሁ ላዛልየ እና ለዘሮ እዲሚ እና ጤና ይስጥልኛ

  • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ

    ዋውውውው ቤቶችየ ሰውዳችሁ ምችት ድልት ይበላችሁ በርቱ

  • @yordizgondar6524
    @yordizgondar6524 7 років тому +3

    አይ ቤቶች እውነተ ቤቶች ደስ ስትሉ እኮ

  • @helinyemuyelijyeneliyuuune2195
    @helinyemuyelijyeneliyuuune2195 7 років тому +5

    ዋውው እውነት ነው ደሀ ሲሰራ እንጂ ሲያፈቅር አያምርበትም በትክክል ነው ፍቅር ምንም

  • @ጎንደሬነኝ-ፐ4በ
    @ጎንደሬነኝ-ፐ4በ 7 років тому +4

    ቤቶችየ ኑሩልን እንወዳችሁ አለን

  • @ايهسرور-ف6س
    @ايهسرور-ف6س 7 років тому +1

    ተመቻቹኝ.በጣም.ያስቃል.
    በዛብህ.በሳቅ.አደከመኝ.
    ይከፍላል.የሳኩበት.ክክክክክ

  • @ሄዊኢትዮጲያዊነትደሜኦርቶ

    wow today very funby I can't Stop laugh😂😂😂 rip Yebe

  • @melshewbazezew249
    @melshewbazezew249 7 років тому +1

    ክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩ በዛብህ አተ ምን ልትመልስ ንሮ ነው።ደስታና መከራ ቀኝና ግራ ነው አይዞችሁ

  • @alemhailay2423
    @alemhailay2423 7 років тому +8

    ቤቶችዬ እንዴት ናችሁ? እንኳን ለሆሳእና በአል አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተካታዮዎች በሙሉ !!! መልካም በአል ይሁንልን ሃገራችንም ስላም ያድርግልን እናመስግናለን ቤቶች! ጥሩ ትምህርቲ ነው ለተረዳው ስው ከጭፈራ ቤት ጥሩ ነገር አይገኘም!!!

  • @ድግልእናቴ-ጐ5ሰ
    @ድግልእናቴ-ጐ5ሰ 7 років тому +1

    ቤቶች ደብሮኝ ነበር ዘና አርጋችሁኝ ይመቻችሁ

  • @gelilataye5351
    @gelilataye5351 7 років тому +3

    ድራማው አዝናኝ ነው። ነገር ግን ድርሰቱ ብስለት ያንሰዋል።
    ሲጀመር አባትና እናት የልጃቸውን የይቤን ደህንነት ሳያጣሩ እንዴት ወደ አዳራሽ ይሄዳሉ? እውነትነት ይጉድለዋል።

  • @hhave3971
    @hhave3971 7 років тому +1

    ወይ ይቤ
    አበሳ ውድድድድድድድቤቶች
    ለዘላለምኑሩ

  • @ገነትየእየሱሲልጅ
    @ገነትየእየሱሲልጅ 7 років тому +3

    ወይ ዳንስ ዘፍን ምናምን ከጨማርችውማ አሁን ተጠለንን በጉጉት ነበር ምጠብቀችሁ ለማንኛውም ተበርኩ

  • @naninani-hh5js
    @naninani-hh5js 7 років тому

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ደከምኩ ክክክክክክክክክክክ በዛብህ ነው ያሳቀኝ! አቦ ቤቶች ምችት ይበላቹ!

  • @0939-b4e
    @0939-b4e 7 років тому +9

    አይ ይቤ ደሀ ሲማር እና ሢሠራ ነው የሚያምርበተ ብለን ይኸው ወይ አላለፈልኝ ወይ አላለፈብኝ ወገቤ ተቆረጠ እዚህ የሠው ሀገር ላይ

    • @jurebahiru4924
      @jurebahiru4924 5 років тому

      0939957001 0939957001 ኢምንንን ፕሽሽፅ

  • @fafimafif6667
    @fafimafif6667 7 років тому +2

    በጣም ደስ ትላላቹ

  • @tigyedengellej2318
    @tigyedengellej2318 7 років тому +10

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአለ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
    #ሰላምሽ ዛሬ ነው እየሩሳሌም ወዳ አንቺ መጥቷልና አምላክ ዘላለም (2
    ሆሳዕና በአርያም
    እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም
    አንቺ ቤቴሌሔም የዳዊት ከተማ
    የሕዝቦችሽ ብርሃን መጣለሽ በግርማ
    ሆሳዕና በአርያም
    እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም
    ሆሳዕና እያሉ አመሰገኑት
    በኢየሩሳሌም አእሩግ ሕጻናት
    ሆሳዕና በአርያም
    እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም
    ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙት
    መስቀል ተሸከመ ሊሆነን መድኃኒት
    ሆሳዕና በአርያም
    እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም
    የኢየሱስን ህማም ደናግላን አየተው
    እያለቀሱለት ሄዱ ተከትለው
    ሆሳዕና በአርያም
    እያሉ ዘመሩ ሕጻናት በኢየሩሳሌም

  • @yirgalemyirgalem3007
    @yirgalemyirgalem3007 7 років тому +2

    ቤቶችዬ ስውዳቹ ነብስ ነገር ናቹ በዜ በሳቅቅ ክክክክክክክ

  • @hayatmohmmed2009
    @hayatmohmmed2009 7 років тому +3

    ወደ ሀገር የምትገቡ
    በሰላም ለቤተሰቦቻቹ ለመድረስ ያብቃቹ እኛም ትንሽ ቆይተን እንመጣለን እሽ አብሽሩ
    አሁን ትንሽ በዋይፍ ልዝናና

  • @ziinbzozo43
    @ziinbzozo43 7 років тому +1

    አሪፍ ነው ቤቶች እከየንና ሻሻን አምጥልን የበለጠ ይሸበርቅ ነበር አምጡልን አለበተዛ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ነው የምለው ለሠምት እንዳይቀሩ አለበተዛ ዋ

  • @zahraahmad9511
    @zahraahmad9511 7 років тому +288

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋረ ይሁን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንደምን ዋላችሁ እንኳን የአብይ ፆም ስምንተኛ ሳምንት ሆሳእና በአል በሰላም አደርሰን አደርሳችሁ የአመት ሰው ይበለን

  • @kdejadawud686
    @kdejadawud686 7 років тому +1

    ዋው እካን በሰላም መጡ ቤቶች

  • @fetihussen6988
    @fetihussen6988 7 років тому +3

    በጣም ነው ዘና እሚያረገው አቦ ምችት ይበላቹ በርቱ ተበራቱ

  • @ManafsKban
    @ManafsKban 7 років тому +2

    በርቱ በጣምአሪፍነው ይቤ ቀውረው kkkkkk

  • @monam540
    @monam540 7 років тому +3

    ቤቶችዬ የኔ ምርጦች ሰላማቹ ብዝት ይልላቹ

  • @mesikonjo5965
    @mesikonjo5965 7 років тому +2

    ምርጥ ነው በርቱ ዋው

  • @ፋፊየወሎልጂአላህወኪል
    @ፋፊየወሎልጂአላህወኪል 7 років тому +49

    ዉይይይ አገሬ ወጣወጣብየ መዝናናት ናፈቀኝ እዚህ ዉጩም ናፍቆኛል ኡፍፍፍ😂😭😭😭

    • @munamunit4582
      @munamunit4582 7 років тому

      አደምፋቅር አላህወኪል እኔም😢😢

    • @ፋፊየወሎልጂአላህወኪል
      @ፋፊየወሎልጂአላህወኪል 7 років тому +1

      Muna Munit ለሁሉም ነገር አልሀምደለላ አይዞን ያልፍይሆናል ኢንሻ አላህ

    • @mariyatube1661
      @mariyatube1661 7 років тому

      አደምፋቅር አላህወኪል እኔም

    • @munamunit4582
      @munamunit4582 7 років тому

      አደምፋቅር አላህወኪል insha'Allah😔

    • @wibibakala680
      @wibibakala680 7 років тому +5

      አሜን እንካን አብሮ አደርስን ለመላው የክርድትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @abebawodajo7007
    @abebawodajo7007 7 років тому +2

    ዋው አሪፊ ነው

  • @zየደብረብርሃኗ
    @zየደብረብርሃኗ 7 років тому +16

    እኔ አንድ የሜገርመኝ ነገር ቢሆን ኮሜንት ሠጭውች ሁሉመ ነገር ቦታ አለው እዚህጋ መናገር የሚቻለው ስለድራማው አስተያዬት እጂ ግማሹቀረሠኝ ፈለጠኝ ግማሹ እንኳን አደረሳችሁ ምናምነ እረ ቦታ ምረጡ እጂ

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg 7 років тому +1

    ክክክክክክ ወይ ይቤ መቼም ጣጣህ ማለቂያ የለውም

  • @ብቻአተንይመችህለሁሉምጊዜ

    ቤቶችየ ውስጤ ናችሁ በአላህ ፍቃድ አደእናተ አይነት ቤተሰብ እዲኖረኝ ምኞቴ ነው ኢሻአላህ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ነ6ፐ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ነ6ፐ 7 років тому +1

      ሞሚና ውዱ ኧሯ እስተግፊሪ ክፍረት ትመኛለሽ???ይሄኮ አዱንያዊ ማታለያ ነው የአሄራ ጀሀነም አላህ ይጠብቀንና።

    • @6eeeznegeta322
      @6eeeznegeta322 7 років тому +1

      ኢስላም ነው ህይወቴ ይሄ እኮ ጨዋታ ነው ልጅቱ እንዳለችው እንደዚ አይነት ቤተሰብ እንጂ ኩፍርና አይደለም አቦ አውቃለው አትበሉ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ነ6ፐ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ነ6ፐ 7 років тому +1

      6eeez Negeta እና ቢሆንስ አላህንሲኒማ ቤት ገብቶ የሚጨፍር ቤተሰብ ልለምነው???መስጂድ ቲላዋ የሚያደርግ ሷሊህ ቤተሰብ ነው የምማፀነው ያረብ
      ደግሞ ሰውን ከጂህልና እንዲወጣ ማመላከት አጂር እንጂ ወንጀል የለውም ።አትዘባርቂ።

    • @6eeeznegeta322
      @6eeeznegeta322 7 років тому +2

      ኢስላም ነው ህይወቴ ሲጀመር እንደነሱ ፍቅር ያለው ቤተሰብ እንዲሰጣት ነው የተመኘችው እኔ አዋቂ ነኝ አትበይ በጥራቃ

    • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
      @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 років тому

      ሞሚና ውዱ
      ሞሚና እህቴ እግዚአብሔር የሀሳብሽን ያሳካልሽ ሰላም ፍቅር እና አንድነት የሞላበት ቤተሰብ ያስደስታል .አላህ ያሳካልሽ ውዴ

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 7 років тому

    ቤቶችዬ የሳምንት ሰው ይበለን ይቤ አበሳው ክክክ.እከን ድብደባው ጎዳው ይሆን አላየሁትም በርቱ እናመሰግናለን

  • @tasfaneshhailu1290
    @tasfaneshhailu1290 7 років тому +5

    እሰይ በዜ እውነት አገር ወዳድ ልጅ ነክ

  • @imissmama6361
    @imissmama6361 7 років тому +2

    በጣም ደብሮኝ ነበረ እናመሰግናለን

  • @rosikiyaa1167
    @rosikiyaa1167 7 років тому +5

    Wowww. Betocheye. Betam. Des. Yelal.

  • @jamilasarahjamila5380
    @jamilasarahjamila5380 7 років тому +2

    ዋው ቤቶችየ ደስ የሚልና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ይቤ ስትመች ሁላላችሁንም ውድድድድ የሳምንት ሰው ይበለን