КОМЕНТАРІ •

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Рік тому +109

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ የረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @haylu8198
    @haylu8198 Рік тому +12

    ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሜን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +14

    አይ ጥበቃው😂😂😂 ሚስቱማ😂😂ጥሩ ስርተውታል የዛሬው ልዩ ነው ቤቶችዬ በርቱልን❤

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes Рік тому +8

    የእውነት እነኚ አድስ ተከራዮች በጣም ደስ ይላሉ 😍😍

  • @temuamare8436
    @temuamare8436 Рік тому +9

    በዝየ የኔ አሰቂኝ እንኳን በሰላም መጣህ
    በመምጣትህ ደስ ብሎኛል

  • @user-yv1zp1cx8t
    @user-yv1zp1cx8t Рік тому +13

    3 ሽ ጥይት ይብላሽ አላለም ወይኔ ዘሩ 😂😂 ሯ መቶ ብር ጭማሪ ምናለ የኔ ማዳም መቶ ብር ብጨምርልኝ

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Рік тому +24

    የዛሬው ምርጥ ነው አዎ እርሰ በእርሳችን ችግሮቻችንን ካልፈታን የሚያጣላን የሚያለያየን በዝቷል👍❤❤🙏♥

    • @metiyegazu800
      @metiyegazu800 Рік тому

      yene iht ke hikirta ga You tub Subscribe argilign

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Рік тому +2

      ​@@metiyegazu800እሺ አድርጌአለሁ ሰብስክራይብ🙏❤♥

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Рік тому +1

      @@metiyegazu800 ውዴ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Рік тому

      @@aregashgabre824 ውዴ ደምሪኝ

    • @metiyegazu800
      @metiyegazu800 Рік тому

      @@aregashgabre824 Egzabiher Yakibrilgn Yene wud

  • @bafkaduethio7269
    @bafkaduethio7269 Рік тому +14

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቤቶች 😘

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 Рік тому +30

    የዛሬው ደግሞ ይለያል፤ እናመሰግናለን ቤቶች፡፡ በርቱ!❤

  • @ema1409
    @ema1409 Рік тому +11

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤️🙏 ግን አሜንን አምጡልን የምትሉ😥❤️🥰

  • @seidali5521
    @seidali5521 Рік тому +4

    አዳነች አበበን ወደ አበበ ልክእንዴ አቢ😀😀😀😀😀

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Рік тому +4

    የዛሬው ከመጀመሪያ እስከ መጭረሻ ያለው አሪፍ ነበር በዛብህ። አልባሌ ቦታ ምውልበት አላለም

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Рік тому +12

    አደው ቤቶችየ የሳቄ ምጮች ተባረኩልን
    ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን የሳምት ሠው ይበለን

  • @ok2800
    @ok2800 Рік тому +6

    የኔ ድምቀቶች ሺ አመት ኑሩልን❤❤👈

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f Рік тому +5

    አይ ዘሩ ሞላ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤ልዩ ናቸው

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Рік тому +6

    ዘሩ የቤቶች ድምቀት

  • @axdz5280
    @axdz5280 Рік тому +1

    ቤቶች ኑሩልን በጣም አስተማሪ ቪዶነው በርቱልን

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 Рік тому +3

    ቤቶችዬ አዝናኝ ና አሰተማሪ እናመሰግናለን

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Рік тому +7

    ጥሩ መልክት አለው ክበሩልን🙏🙏🙏

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 Рік тому +4

    I would have been happier had Zeru been taken to the Court; but it was unfortunate the drama was over at this point. Though, I loved it!! GOOD JOB!!

  • @user-jp2wh1lv4t
    @user-jp2wh1lv4t Рік тому +3

    አላህይጠብቃችሁቤቱች

  • @user-lo5kk2ri7e
    @user-lo5kk2ri7e Рік тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤ቤቶቹይ🇪🇹🙏

  • @babarhussain8416
    @babarhussain8416 Рік тому +2

    Abet"ሸሽዬነ
    አቤ
    😂😂😂😂
    የኮሽነ ቅመሞች

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 Рік тому +3

    ሠላም ሠላም ላገራችን ለህዝባችን ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹ

  • @babarhussain8416
    @babarhussain8416 Рік тому +2

    አቤ ጉድሽ ፈለ ይህን ዕቀ ሁሉ አስከስረሸል?😂😂😀

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 Рік тому +3

    ዋው በርቱ ዘና እያረጋችሁን ነው

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Рік тому +3

    ቤቶች ውዶቸ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤🤗😘😘

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Рік тому +2

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ እኮ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Рік тому +7

    ተከራይዋ ልጅ ግን ደስ ስትል 💕
    የወሬ ቋጥ ናት 😍😂😂

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 Рік тому +2

    እካን በሰለም መጠቹሁ በስደት የለቹሁ እህት ወዲሜቹ አለህ ከክፉ ዪጠብቀቹሁ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Рік тому +2

    ክክክክክ ቤቶች እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Рік тому +1

    Wawwww xiru timirt nw thankyou inamasaginalan betoch 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bibibibi4369
    @bibibibi4369 Рік тому +22

    የመዳም ቅመም ነኝ ጓደኞቸ የት ናችሁ እጃችሁን አሳዩኝ 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚🤚

  • @user-fi1xb1bj9q
    @user-fi1xb1bj9q Рік тому +3

    ሠላም ፍቅር ለኢትዮጵያውያን በሙሉ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    ዘሩ ቀለጠ እስከ አንቀፅ ፕ ይቀራል Ha ha 😄😄😄 እንኳን በደህና መጣችሑ ቤቶች

  • @babarhussain8416
    @babarhussain8416 Рік тому +2

    ቅመሞችዬ ይህ የኛ ነው ፈጠረ ይጠብቀን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому +1

    ክክክክክ በዜ እንኩዋን በሰላም መጣህ ጠፍተህ ነበር አልባሌ ቦታ እንዲህውል ገንዘብ ታበድሪኝ 😀😀

  • @temuamare8436
    @temuamare8436 Рік тому +2

    ሳምንት እስኪደርስ ነው የምጓጓው በእውነት

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Рік тому +1

    ሁላችሁም ወዳጆቼ በሰላም እደዋላችሁ በሰላም እደሩልኝ

  • @tube-sc6ns
    @tube-sc6ns Рік тому +2

    ዛሬ በዜ መጣ እንኳን በሰላም መጣሁ

  • @misrakshasho7261
    @misrakshasho7261 Рік тому +4

    የእውነት ግን ደሞዝ አልጨምርም አሉ ተብሎ መክሰስ ይቻላል እንዴ

  • @user-zr9uh1bs3w
    @user-zr9uh1bs3w Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-ll6pn4gm5d
    @user-ll6pn4gm5d Рік тому +1

    14ብርጭ እንደሠበርሽ አላለም🤔 መገን መዳሜ 104 ይበልጣል እኔ የሰበርኩት

  • @user-cd7qt6jc1k
    @user-cd7qt6jc1k Рік тому +1

    Well come ቤቶች ሻሎም ይብዛላችሁ 😍😍😍😍😍

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 Рік тому +2

    Betochaye enkon be dena maxu 🥰🥰🥰🥰

  • @shwayalahli829
    @shwayalahli829 Рік тому +2

    Wel come betoch

  • @yeshiworkalemu3860
    @yeshiworkalemu3860 Рік тому +2

    100ብር ገምቸ ነበር ክክክ

  • @tube-sc6ns
    @tube-sc6ns Рік тому +2

    ዊልካም ውዶቸ የዛሬ ሳምንት አስጠልቶኝ ነበር

  • @toybayoutube5808
    @toybayoutube5808 Рік тому +1

    ኢትዮጵያ ላይ በዴመዝ ጭማሬ ክስ ቀርቶ ሰርተውም የማይከፈላቸው የላባቸውን የማያገኙት ቤት ይቁጠራቸው።

  • @saydgafary8415
    @saydgafary8415 Рік тому +2

    ሻሽየየ😍😍

  • @mundenomochone8752
    @mundenomochone8752 Рік тому +3

    አራ እና ይቤ ነፋቁኝ አሹዬ የት ነህ ብቅ በል እንጅ ከኤዱ ጋር

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Рік тому

    Bertu betam melkam astemari program new selam lehagerachn 👍👍👍❣️❣️👏👏

  • @ayelechdbayu3461
    @ayelechdbayu3461 Рік тому +1

    አይ የዛሬስ አይጣል ነው እናመሰግናለን

  • @sahiyasherif5230
    @sahiyasherif5230 Рік тому +1

    ዋውውውው

  • @zufanbeshir3769
    @zufanbeshir3769 Рік тому

    woyna besaq kkkk ewodachulahu betochye

  • @user-sv1xx2qo2e
    @user-sv1xx2qo2e Рік тому

    ቤቶቺበርቱልንበጣምነውየምከታተላቺሁ,ኑሮልን

  • @zaharhali4476
    @zaharhali4476 Рік тому +3

    አረ ይበቃልን እና ማፊን አምጡልን

  • @seidali5521
    @seidali5521 Рік тому

    አበበች አበበ ያማልቅኔዉ አዳነች አበበን ሸንቆጥ😀😀😀😀😀

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Рік тому +1

    ቤቶችዬ 💞

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +1

    ቤቶች!!😍😍😍

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Рік тому

    ስወዳችሁ ቤቶችየ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jv1ml6mh7d
    @user-jv1ml6mh7d Рік тому +1

    እህህህህ 😂😂😂😂😂 ኧረ ሞትኩት በሳቅ ወየው 100 ብር በወር ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @enattube8939
    @enattube8939 Рік тому +1

    ሠላም ቤቶች ድራማችሁ በፍጹምለዛ የለውሞ ይቤንና ማፊን እንደሞንሞ ካልተመለሡ አይሆንም ማለትሞ አዳዲሶቼ በተአምር ከላሳመሩትሞ አስቡበት

  • @jeuru6920
    @jeuru6920 Рік тому

    ጡሩ ነው

  • @samid7363
    @samid7363 Рік тому +1

    በርቱልን

  • @user-bp6tz9zc1y
    @user-bp6tz9zc1y Рік тому +1

    በቃ ቤቶች ሲበዛ ማርም ይመራል በሌላ እርስ ኑ

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx 11 місяців тому

    100 /100nice

  • @hanahanbbiso4417
    @hanahanbbiso4417 Рік тому +2

    Welcome 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Рік тому +1

    Welcome selam 🤣🤣🤣.👍👍

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Рік тому

    ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ

  • @gshzgsg6220
    @gshzgsg6220 Рік тому

    ደስ ስትሉው

  • @mariouset142
    @mariouset142 Рік тому

    የቤቶች አባላት ስወዳችሁ

  • @kennawarqina6771
    @kennawarqina6771 Рік тому

    Wwwwwwwwooo ❤ ❤

  • @ibsaoromia4152
    @ibsaoromia4152 Рік тому

    አቶ ጋሼ ዘሩ ኡነት ክፉ አሰር ነው እጅ ፍረን 🙆😂😂😂😂

  • @saddamalotaibi7992
    @saddamalotaibi7992 Рік тому

    Betoch😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @jemilaatube1904
    @jemilaatube1904 Рік тому

    እኮን ደህና መጣቹህ

  • @muluneshishi
    @muluneshishi Рік тому

    Amen amennnnn

  • @badrudin7674
    @badrudin7674 Рік тому +1

    ቤቶች

  • @tigestwoldetsadik4316
    @tigestwoldetsadik4316 Рік тому

    Very funny

  • @shukriya7295
    @shukriya7295 Рік тому

    fine

  • @mekdesgirma1714
    @mekdesgirma1714 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @kidusmichael4759
    @kidusmichael4759 Рік тому

    የ9ኛ ክፍል ክክክክ አድዬን አስታወሱኝ ክክክክክ

  • @raaqa2973
    @raaqa2973 Рік тому

    አረ,,እውነት,,ጠበቀ,በረተ

  • @FunnyTube-gf9wx
    @FunnyTube-gf9wx Рік тому

    Yetegnaw hege😅😅😅😅

  • @user-ls8ql1nb9u
    @user-ls8ql1nb9u Рік тому

    ሀላባ በትክክል🌹🌹

  • @ahmederina
    @ahmederina Рік тому +5

    🌹በጣም ምርጥ አቀራረብ ነበር በርቱ🙏

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Рік тому

    Abu yetale zare, betoch asekeyami ye ametu debari drama new, lezam new esekezare teshelemew yemayawekut

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 Рік тому

    ሸሼ 😂👏

  • @SamiraaJimmaa-jh4vx
    @SamiraaJimmaa-jh4vx 11 місяців тому

    Kkkkkkk gadalikanyii basaqiikkkkk wayii bafirdu ayiii xabaqa

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 Рік тому

    Betoch yamiweda ba like

  • @bayushbayush320
    @bayushbayush320 Рік тому

    ወይ ዬ ትፊያት 😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    መቶብር ሻሼ ጭማሪ ስድብ እኮ ነው hA 😄😄😄

  • @utube2121
    @utube2121 Рік тому

    betoch my house brabo

  • @gghj8866
    @gghj8866 Рік тому +3

    😍😘😍

  • @ubaxmaxamed8186
    @ubaxmaxamed8186 Рік тому +1

    Wow

  • @hawaemar
    @hawaemar Рік тому

    አሚን

  • @ajamanduahi5530
    @ajamanduahi5530 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @najato8808
    @najato8808 Рік тому

    ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ።የደመወዝ ነገር እኔም ከመዳሜ ጋር ተጨቃጭቄ ልሞት ነዉ

  • @sunnyhidoto8584
    @sunnyhidoto8584 Рік тому +3

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @khadejaahmed4291
    @khadejaahmed4291 Рік тому

    ሠላም✋✋✋💯💯💯💯💯