Betoch -"የምሳ እቃ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 301

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +254

    እንደ ነጋ የቀረ ቀን የለምና አትመካ እንደ መሸ የቀረ ሌሊት የለምና አትሸማቀቅ ዘወትር ግን ከፈጣሪህ ጋር ኑር መልካም ምሸት ይሆን እግዚአብሔር መልካም መልካም ነገር የሰማን

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 4 роки тому +384

    ሙስሊሞች እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹሁ ኮሮናን ከምድረ ገፅ እሚጠፍበትን ቀን ፈጣሪ እሩቅ አያርግብን😓😢

    • @zufiwollotube786
      @zufiwollotube786 4 роки тому +1

      አሚን እብዴ እዚህ ምን ትሰሪያለሽ በይ ሰብ አድርጊኝ ሀኒቾ 😂

    • @seadabintwello6732
      @seadabintwello6732 4 роки тому +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህት እኔ ስራ ጠፍቶ በጭቀት ላዬ ነኝ ኡኡኡፍፍፍ 😭😭😭😭

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 4 роки тому +1

      @@seadabintwello6732 አብሽር የኔ እህት ዋናው ጠናነው

    • @seadabintwello6732
      @seadabintwello6732 4 роки тому

      @@እናትያላህስጣታናት ኢንሻአላህ

    • @samerytube9478
      @samerytube9478 4 роки тому +1

      Hana Subscribe Enderarge Konjo

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 роки тому +96

    ምርጥ የቤቶች ድራማ ነው ስወዳችሁ
    በቤሩት ለምንሰቃየው ድምጻችሁን አሰሙልን እባካችሁ ፍትህ በስደት ላለነው

    • @ሰይድዪቱብ
      @ሰይድዪቱብ 4 роки тому +2

      ምን ሁናችሁ ነው ወገኖቸ

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 роки тому +3

      አላህ ይድረስላችሁ ውዶችየ

    • @edlalasultan1526
      @edlalasultan1526 4 роки тому

      አብሽር

    • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልት
      @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልት 4 роки тому

      ምነው እህት

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 роки тому

      @@አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልት በጣም ችግር ውስጥ ነው ያሉት ኢጃዛቤት ያሉት በራብ እየተሰቃዪ ነው ድምፅ እንሁናቸው በዱአም በፃለት አንርሳቸው በስደት ያላችሁ ሁሉ ከክፋ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 роки тому +129

    ኮሮና ጠፋ የሚል ዜና ይጠፋ ዘንድሮ 😭
    እኛም በሰደት ያለነዉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ፈጣሪ

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 роки тому +586

    መዳም ቤት የምትሰሩ እህቶቸ አላህ የሮመዳን ስራ ያቅልላችሁ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 роки тому +43

    ለመላው ክርስቲያን እንኳን ለዳግማ ትንሳኤው አደረሳችሁ ::
    ለመላው ሙስሊሞች እንኳን ለረመዳን ፆም አደረሳችሁ ::
    አንድ ሆነን እጅ ለእጅ ተያይዘን ይሄን ክፉ ቀን እናልፋለን አይዞን::
    እንዴው ቤቶችዬ የወቅቱን ሁኔታ ለማስትላለፍ ፍጠነታችሁ አቤት ስንወዳችሁ :: ሻሼና እውቅት ናና አትሌት ማፊና ትወና መቼ ይሆን ተሳክቶላቸው የምናየው? መቼም እኮ ቤቶች ከማንኛውም ድራማ አንደኛ ናችሁ ብል አልተሳሳትኩም :: ሌላዋ እማንጠግባት አሜንዬ እድግ በይልን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ሁላችሁንም በጣም እንወዳችሁዋለን አቢም ሻሩክን በአካል ለማግኘት ያብቃሽ::

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 4 роки тому +4

    ሰላም ለቤቶች ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለተከበረዉ ለታላቁ ወር የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ አሏህ ፆማችሁን ይቀበላችሁ ቤሩች የሚገኙ እህቶቻችንን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቸዉ በጣም በስቃይ ዉስጥ ነዉ የሚገኙት በአካባቢዉ የምትኖሩ ልጆች ባካችሁ ተረዳዱ ይሄንን ጊዜ በመረዳዳት ነዉ ማለፍ ያለብን

  • @ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ
    @ፍቅርቲዩብ-ገ9ደ 4 роки тому +2

    በመላው አለም የምትገኑ ሰደተኞች በሙሉ
    እግዚአብሔር ከኮረና ቫይረሰ ጠብቆ በሰላም ወደ ናት ሀገራችሁ ያሰገባችሁ
    የአለም መዳኒት የሆንህ ክርሰቶስ ሆይ
    ማረን ይቅረበለን ሰላማችን መልሰልን።

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому +29

    በረመዳን ወር ኮረና እልም ከምድረ ገፅ
    ሁላችንም በየሀይማኖታችን እነፀልይ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      አሜን ውዴ በቅንነት ቻናሌን ሰብ ስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
    @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 4 роки тому +2

    ሰላም ለሀግራችን ይሁን ህዝባችን አላህ ይጠብቅልን
    ያ ኡመተል መሀመድ ረመዳን ሙባረክ

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 роки тому +105

    ሙስሊም ወገኖቸ ኩሉ ሳና እቱም ጦይቤን ሀባየብ ይህን በሺታ ፈጣሪ ያሳልን

    • @qweqqweq6137
      @qweqqweq6137 4 роки тому +1

      Aminnnnnn

    • @haeeymhufu2924
      @haeeymhufu2924 4 роки тому +1

      አሚን

    • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
      @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 роки тому +1

      አላሁም አሚን ውዶች ግን ቤቶች ምን ሁነው ለው ስለራሳቸው ሀይማኖት እኳን አደረሳችሁ ብለው ሙስሊሞቹን ዝም ያሉት አይከፈልበት??

    • @name-ud6ct
      @name-ud6ct 4 роки тому

      አሚንንንን

    • @እሙሳራYoutube
      @እሙሳራYoutube 4 роки тому +1

      ኢንቲ በከይር መሚ እስቲ ቤታሰብ እንሁን ደምሩኝ መሚua-cam.com/video/cuDqiV_MvoU/v-deo.html

  • @ettoppiyaetto2191
    @ettoppiyaetto2191 4 роки тому +132

    ሙስሊሞች እኳን አደረሳችሁ ሙስሊሞች
    እህቶች እኔ የኦርቶ ደክስ እምነት ተከታይ ነኝ

  • @ከይሪያየሀባቀባጥየሀባቀባ

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ የእስልምና እምነት ተከተዮች እንኳን ለተከበራው ሸሀሩረመዳን በሰላም አደራሳችሁ አላህ ከዚህ ኮሮና ነጃ ይበላን

  • @ብዙወርቅነኝየተዋሕዶልጅ

    ኦርቶዶክስ ብሆንም ለመላው ሙስሊም ወገኔ እኳን ለረመዳን ፆም አደረሣችሁ ልል እወዳለሁ

    • @lubabalubaba2544
      @lubabalubaba2544 4 роки тому +3

      አሚን።እህት።።እናመሰግናለን።።ሀይማኖትየግልነውሀገርየጋራነው።።አብሽሪ።አላህወደቀጥተኛውመንገድይምራሽ

    • @hbetamendalw9023
      @hbetamendalw9023 4 роки тому +12

      እኳን አደረሳችሁ ብትልሽ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ ትያለሽ ሲቀጥል ተዋህዶ ቀጥተኛ ሀይማኖት ነች !!!!

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 4 роки тому +1

      Enameseginalen Wogenacin

    • @amentadme449
      @amentadme449 4 роки тому +1

      እናመሰግናለን እህት

    • @konjokonjo392
      @konjokonjo392 4 роки тому

      @@lubabalubaba2544 ሃሃ ላች ማስተዋሉን ይስጥሽ

  • @እናቴአንቺንያኑርልኝሚስጥ

    ቤቶችዬ ዌልካም ስንወዳቹ እኮ እባካቹ ቤሩት ያሉ ወገኖቻችንን በረሀብ ሊያልቁብን ነዉ😭 ወደ አገር እንዲገቡ✈👈 እናም እንኳን ለ ዳግማ ትንሳኤ አደረሳቹ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለመላዉ እስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም መልካም ፆም ይሁንላቹ

  • @ዜድየተዋህዶልጅ
    @ዜድየተዋህዶልጅ 4 роки тому +32

    ቤቶችየ እንኳዋን ደህና መጣቹህልን😍
    የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳዋን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹህ🙏🙏🙏

  • @Al-hx7yf
    @Al-hx7yf 4 роки тому +39

    ለሙስሊሞች♥♥♥መልካንእርመዷ

  • @Ethiopia_
    @Ethiopia_ 4 роки тому +31

    ይህ የተከበረ የረመዳን ወር የታመመ የሚድንበት ያጣ የሚያገኝበት ያለቀሰ የሚስቅበት የተጨነቀ የሚፈረጅበት ዘረኝነት ጠፍቶ ፍቅር የሚሰፍንበት ኮሮና የሚጠፋበት እራሳችንን ወደ መልካምነት የምንለዉጥበት ወር አላህ ያድርግልን አሚን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 4 роки тому +46

    እሮመዳን ሙባርክ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ሀገራችንን ፍጣሪ ይጠብቅልን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ማማዬ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ

    • @zintmhmd7484
      @zintmhmd7484 4 роки тому

      አሚን

  • @jemalehtio6751
    @jemalehtio6751 4 роки тому +6

    ሙስሊም የሖነቹ እሕት ወንድሞቼ እንኳን ለተለቁ የሯመደን ወር በሰለም አደረሰቹ

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 4 роки тому +38

    ለመላው የኦርቶዶስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 роки тому +1

      Enkone abero adersenn

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ

    • @MA3_2012
      @MA3_2012 4 роки тому

      Etm Tube

  • @mekdiethiopiawit9864
    @mekdiethiopiawit9864 4 роки тому +2

    ክርስትያኖች እንኳን ለዳግማ ትንሳእ በሰላም አደረሰን ሙስሊሞች ደግሞ መልካም ፆም ይሁንላቹሁ 😷ኮሮናን ያጥፋልን ይማሬን❤😘😍

  • @zuzuhabshawit828
    @zuzuhabshawit828 4 роки тому +13

    የእስልምና እምነት ተከታዮች እኳን ለተከበረው ለሸህ እሮመዷን በሰላም አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር የኢባዳ ወር ይሁንልን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 роки тому +41

    የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለታላቁ ሮመዳን ወር በሰላም አደረሰን
    ↪️ሮመዳን የጀነት በሮች ይከፈታሉ
    ✍️የጀሀነብ በሮች ይዘጋሉ
    ✍️ሸይጧን ይታሰራል
    ያረብ ከተጠቃሚዎች ያድርገን አሚን🤲🤲🤲

  • @HagaraEthio
    @HagaraEthio 4 роки тому +18

    ጠፈጩንና ዉዱን ራመዳን አልሃምዱሊላህ አለህ በሰላም እንደስጀመረን አለህ በሰላም የስጨርን በእዝነቱም ይቀበለን

  • @መቅደላውትማራም
    @መቅደላውትማራም 4 роки тому +44

    በዜና ሻሼ የምትወድ like,ግጭልኝ

    • @እሙሳራYoutube
      @እሙሳራYoutube 4 роки тому

      እኔም መሚ እስቲ ቤታስብ እንሁን ደምሪኝ ua-cam.com/video/cuDqiV_MvoU/v-deo.html

  • @emebetbzualem9006
    @emebetbzualem9006 4 роки тому +6

    ለቤሩት እህቶቻችን ድምጣችን እናሰማ ችግር ላይ ናቸው

  • @FatmaFatma-ll5ts
    @FatmaFatma-ll5ts 4 роки тому +2

    ፈጣሪ ከሁላችንም ይሁን ይጠብቀን

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 роки тому +97

    ሰላም ቤቶች ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ከሪም

    • @foziyatube3930
      @foziyatube3930 4 роки тому

      እናመሰግናለን♥

    • @lalilali3938
      @lalilali3938 4 роки тому

      እንካን አብሮ አደረሰን ማርርር

  • @ZerihunM
    @ZerihunM 4 роки тому +13

    ቤሩት ያሉ እህቶቻችን ችግር ውስጥ ናቸው

  • @frdos2495
    @frdos2495 4 роки тому +4

    እኳን በሰላም. መጣችሁ. ቤቶች. ይህንንም. በሽታ. አላህ. ያጠፋልን. ያረብ

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 4 роки тому +58

    የዘንድሮው ሮመዳን የተመቸው እጁን ያውጣ እድሜ ለኮሮና ከአዙማ ነጻ

    • @meramfentw3871
      @meramfentw3871 4 роки тому

      እኔም በጣምነው የተመቸኝ

    • @tgtube9609
      @tgtube9609 4 роки тому

      @@meramfentw3871 ግልግል ጉራቸው ማለቂያ የለው የማይወጣ እቃ የለም ነበር ዘንድሮ ግርግር የለም ። ሰብስክራይብ አድሪጊኝ

    • @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ
      @ትግስቱንስጠኝ-ጐ5ጘ 4 роки тому +1

      ክክክክክክ

    • @Megenorthodox
      @Megenorthodox 4 роки тому +1

      ክክክክክክክ።እኔም

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 4 роки тому

      Alehamdulilah Muslim Laderegegi 1Allah Sikur Yegebawu

  • @yenetatube1291
    @yenetatube1291 4 роки тому +25

    ረመዳን ከሪም ለ መላው የ እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +11

    የሰደት እህቶቼ ወንድሞቼ ወቶ ከመቅረትና የቤተቤተሰብ ክፈ አያስማን👏

  • @نسره-ش4خ
    @نسره-ش4خ 4 роки тому +30

    ሙስሊም እህት ውንድምቼ ረመዳን ሙባረክ ቤቶች እንኳን መጣችሁ

  • @ሶሊያናድንግል
    @ሶሊያናድንግል 4 роки тому +87

    ፍትህ ቤሩት ላሉ ወገኖቻችን እራብ አየሞቱነዉ እንድረሥላቸዉ

  • @zdhabeshawit9047
    @zdhabeshawit9047 4 роки тому +27

    ቤቶች እየ እንኳን ደና መጣችሁ😘😘😘😘 የሙስላም እምነት ተከታዬች መልካም ፆም ብየ አለሁ ሁላችሁም ከኮሮና ባይረስ እራሳችሁን ጠበቁ በተረፈ እወዳችሁ አለሁ እርስቴን የሚወድ ላይክ

  • @hhbeba247
    @hhbeba247 4 роки тому +1

    ውድ እና የተከበራችሁ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተከበረው ለረመዷን ወር አደረሳችሁ አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን ይሄንም የመጣውን በላዕ ከምድረገፅ ያጥፋልን ያረብ

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ2ቈ
    @ተመስገንአምላኬ-ቨ2ቈ 4 роки тому +85

    ፍትህ ለቪሩት ሰደተኞች እደኔ ልባችሁ የተነካ እሰኪ ላይክ 😭😭😭😭😭😭ምናለ ሰዴት ላያሳልፍ ባያለፋን

    • @hanyaggaro4886
      @hanyaggaro4886 4 роки тому

      Muluye salmnwu

    • @milon166
      @milon166 4 роки тому +1

      አይዞን እንበርታ

    • @elsabethbeth8287
      @elsabethbeth8287 4 роки тому +1

      Ayezoeng eta

    • @hafesuayoutub9468
      @hafesuayoutub9468 4 роки тому +1

      ኢጃዛ ቤት ያሉ ናቼው በአላህ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ውዴ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክሰበማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @senifkl3954
    @senifkl3954 4 роки тому +1

    😃😃😃😃ኑሮ በዘዴ 😀😀😀

  • @mazaratwonidmu1115
    @mazaratwonidmu1115 4 роки тому +3

    ቤቶች እንኮን በሰላም መጣቹ ለወጋን ደረሽ ወገን ነው እበከቹ ቤሩት የሉ እህቶቻችን በእረብ እየሞቱ ነው እበከቹ ሀገር የምገቡባትን መፍቴ ፈልጉ የሀገሩ መንግስት ዜጎቹን እያስገባ ሌላ ዘጋ እንደይወጣ መንገድ ዘግቶል እባከቹ እባከቹ

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ሙስሊም እህት ወንድሞቼ መልካም የሮመዳን ፆም ተመኘሁላችሁ በስራም በፆሙም በርቱ 💚💛❤💒🤲🕌

  • @salasala2353
    @salasala2353 4 роки тому +8

    በጉጉት እየጠበቅን ነበር ዋውውው ዛሬ ብቅ ብላችሁልናል

  • @ሪችየሂዊ
    @ሪችየሂዊ 4 роки тому +4

    እንኳን ለረመዳን ፃም አደረሳቹ ሀገራችንን አምላክ ይጠብቅልን ቤቶችዬ እንወዳችዋለን

  • @tube-mp9yc
    @tube-mp9yc 4 роки тому +13

    ሰላም ቤቶችዬ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ረመዳን ሙባረክ ሸይጣን እንደታሠረ ኮሮናንም ከምደረገፅ ያጥፋልን አለማችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hadratube4986
      @hadratube4986 4 роки тому

      አሚንንን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      አሜን ማማዬ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
    @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 4 роки тому +29

    ውድ የኢስላም ልጆች እኳን ለተከበረው ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ

    • @kamilatube865
      @kamilatube865 4 роки тому +1

      እኮን አብሮ አደረሰን

    • @asjshddhhd8480
      @asjshddhhd8480 4 роки тому +1

      እኳንአብሮያደረሰንኮሮናንምያጥፍልንዱአእንደራረግ

    • @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
      @ያረብያከሪም-ፐ8ሰ 4 роки тому

      @@asjshddhhd8480ኢሸአላህ አላህ ያጠፋዋል

    • @emuahlmetube4149
      @emuahlmetube4149 4 роки тому +1

      እንኲን አብሮ አዴረሰን ዴምሩኝ

  • @ruhamakebede1288
    @ruhamakebede1288 4 роки тому +26

    አይይይይይ ትምህርት ሚንስቴሮች
    ትምህርት በቲቪ ይጀምራል አላችሁ ገጠር ያሉ መብራት የሌላቸው ወገኖቻችን ምን ሊሆኑ ነው

    • @ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ
      @ፍሬየማርያምልጅፍሬየማርያ 4 роки тому +1

      ቅዠት ነው

    • @hayatmohmmed2009
      @hayatmohmmed2009 4 роки тому +2

      ወጉ. አይቀርም ሲዳሩ. ማልቀስ.
      ዝበለው ያውሩጅ. ሲባል. ሰምተው. ነውጅ. አደለም. ገፀር. ገተማስ. ኮፒተር. ተሌቭጅን. ያለው. አልፎ አልፎ. ነው. ያሉ. አላህ. ይሁነን. በስ።

    • @ደስታሽደስታየነው
      @ደስታሽደስታየነው 4 роки тому +4

      እንኳን ገጠር ያሉት ከተማ ያሉት ስንቱ ቲቪና ሬድዮ የሌለው የማይሆን ነገር ወጉ እንዳይቀር ነው

    • @amnakhatem3332
      @amnakhatem3332 4 роки тому

      A

  • @tigestbakele2716
    @tigestbakele2716 4 роки тому +3

    ፈጣር ሆይ ሠላምህን ጤናሀን ለአላም እማኛላዉ ቤቶች እንኮን ደናመጠችዉ ፍትህ ቤሩት ለላነዉ እህት ዎድሞቸችን አገረችንን እድንገበ እርዱን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 4 роки тому +5

    ምርጥ የቤቶች ድራማ ሻሻ😂😂😂😆🙏

  • @astedeastede8124
    @astedeastede8124 4 роки тому +6

    ስበር ዜና በአለም ላይ የመጣዉ ወረሽኝ ወደ መጣበት ተመልሷል በነፃነት ወጡ ገብ የሚል ዜና ነፈቀኝ

  • @elsaderese2464
    @elsaderese2464 4 роки тому +32

    ፍትህ እኛ ቤሩት ላለነው

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ገኒየክርስቶስባሪያዩቱፕ

    መዳም ቤት የምሰሩ እህቶቼ ፈጣሪ የረመዳንን ስራ ያቅልላቹ እሱ ጉልበት ይሁናቹ

  • @alimaothman9700
    @alimaothman9700 4 роки тому +1

    አሚን በላችሁ እለፉ ውድ የኡመተል መሀመድ ሥለላህ አለይሂ ወሠለም ተከታዮች እንኳን ለተከበረዉ የሮመዳን ጾም በሠላም አደረሠን የዘድሮዉ እሮመዳን ችግራችን የሚፈታበት ያጣ የሚያገኝቀት የታመመ የሚሽርበት ያላጠባ የሚያገባበት ያልወለደ የሚወልድበት የመጣዉ ወረርሽኝ የሚጠፉበት የረህመት ወር ያርግልን

  • @tube5313
    @tube5313 4 роки тому +5

    ኮረና እና ዘረኝነት ይውደም ኢትዮጵያውይነት ይለምልም አሜን በሉ

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 4 роки тому +2

    ውይይይ ዛሬ ዘሩ እና በዛብህ እገደሉኙ እኮ እናንተ ባትኖሩ በማንን ፈታ እንላለንን አድናቂችው ነኛ 1ኛ ናቸው።

  • @ሠሚራየናቷልጅ
    @ሠሚራየናቷልጅ 4 роки тому +5

    ሙሥሊም እህቶቸ ኩሉ ሠና አቱም ብኸይር እሮመዳን ከሪም ጹመው አጅር ከሚያገኘት ያረገን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ማማዬ በቅንነት ቻናሌን ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚ

  • @maskermm1571
    @maskermm1571 4 роки тому +1

    ለመላው የእስልምና. እምነት ተከታዮች እንኳን ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የጤና እንዲሁም የመጣብንን መቅሰፍት ያንሳልን ።

  • @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ
    @ብንቲነኚየኡሚነፋቅ 4 роки тому +6

    የኢስላም እምነት ተከተይ በሙሉ እንኳን ለራመደን ወር አደራሰቹ የኢበደ የዝክር ወር የድሪግልን

  • @fatumagelato
    @fatumagelato 4 роки тому +1

    Kkkkkk ay sheashe yaa rabbi mirtun yewrdln le Ethiopia hager le almchen hulu yaa rabbi 🤲🤲🤲🤲

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 роки тому +8

    ኮረና ይጥፋልን አሜን

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 4 роки тому +6

    ቤቶችዬ መጣችሁ የትጨነቀ አምራችን ትንሽ ፍታ እናርገው ውድ የስደት ጋደኛቼ ፈጣሪ ከኮሮና ይጠብቃቹ ይጠብቀን አሜንንንን

  • @hayutube898
    @hayutube898 4 роки тому +32

    ሙሥሊም እህት ወድሞቸ ረመዳን ከሪም

    • @sadaasadaa6185
      @sadaasadaa6185 4 роки тому

      enamesegnalegn

    • @shamesukingeofkinge
      @shamesukingeofkinge 4 роки тому

      አላህ ይክራም ኣልይናኣ አላይክ. ስብስክራይብ አዲሪጉኝ

  • @ዜድነኝሀላሌንናፋቂ-ጐ7ጘ

    ሙስሊሞች እካን ለታላቁ እሮመዳን አደረሳችሁ ፆሙ ፁመነው የምነቀበለው አላህ ያደርጋል

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 4 роки тому +5

    ሁላችሁም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ሰላሙን ያበዛልን አምላክ ስሙ ከፍ ይበል

  • @ትግስትየፃድቃኔልጅ
    @ትግስትየፃድቃኔልጅ 4 роки тому +1

    ቤቶች እኳን ደና መጣችሁ ሙስሊም እህት ወድሞቸ እኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም አደረሣችሁ በሃገር ውስጥም ከሃገር ውጭም ያላችሁ ትውልደ ኢትዮጲያንና ኤርትራዊያን ፈጣሪ ከዚህ ክፉ በሽታ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @amiraejigu6960
    @amiraejigu6960 4 роки тому +13

    Welcome ቤቶች ❤️
    የረመዳን ስራ እንደኔ ያደከመው እስኪ ልያችሁ እና ልፅናና

    • @abdurazak7862
      @abdurazak7862 4 роки тому

      ሀይ አምረ ሰለምነው

    • @zintmhmd7484
      @zintmhmd7484 4 роки тому

      እኔ

    • @abdurazak7862
      @abdurazak7862 4 роки тому

      @@zintmhmd7484አረ አንችን አለወኩሽም

    • @zintmhmd7484
      @zintmhmd7484 4 роки тому

      ካሁን ቡሀላ እንተዋወቃል ኢሻአላህ

    • @abdurazak7862
      @abdurazak7862 4 роки тому

      @@zintmhmd7484 እሽ እንተዋወቅ ግን አንች መነሽ

  • @lidetgate4963
    @lidetgate4963 4 роки тому +2

    እንኳን በደና መጣቹ ቤቶችዬ የናተን ድራማ ሳይ ነው ፈታ ምለው ኑሩልኝ ❤️🌺

  • @naimahimah6747
    @naimahimah6747 4 роки тому +35

    Wowowi baga nagan dhuftan bayen sin jalaadha Nama Akka koo jalatan like godha ani amrifa nan dhagaha siriti nan dubadhasi Garu baresu hin danada.u Nama Akka koo jalatan like godha 💋💋💋💖👏 yaa rabbii korona Kan nura kasii 😭😭😭
    Amen sweet siwdeh💗💗💋

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 роки тому

    የቤቶች ድራማ አባሎች #ቤይሩትሊባኖስ ሀገር ብዙ ኢትዮጵያ ዉያን ስደተኞች አሉ ብዙ እጅግ በጣም ብዙ እህቶች በችግር ውስጥ ናቸው ሀገሪቱ በኢኮኖሚ ወድቃለች ያማል እባካችሁን ድምፅ ሁኗቸው የባሠ ነገር ሳይፈጠር ለሚመለከተው አድርሱልን ረሀብ ጥም ህመም እና ሞትም ቢሆን በሀገር ያምራል እና ድምፅ በመሆን ተባበሩዋቸው👏

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057
    @anunegniyebetasabochetenaf1057 4 роки тому +17

    Akkam nagaaa jirtuu baga nagaan dhuftan betochiyee❤hordooftoota amanata muslima hundaf Ramadan kareem rabbiin koronaa kana nurraa haa fudhu amen 😢🙏🏼

  • @leuismesfin3443
    @leuismesfin3443 2 місяці тому

    ኮሮናን ሳስታውስ የቤቶች ድራማ.
    ማስታወቂያ እና የነሱ እየፈሩ መሳቅ 🤣😂ሁሌም ትዝ ሲለኝ ከሀገረ አሜሪካ 😂😂የዘላለም 😂ትዝታዬ ነው 😂😂አይ ስው አልች ቀብሮ መልሱን ለ አሹ ብልሹ እና ለ ሻሼ 😂😂

  • @ሄሪያናስር
    @ሄሪያናስር 4 роки тому +6

    ውዴቼ የረመዳን ስራ እንዴት ይዛቹሃል
    አብሽሩልኝ አላህ ቅዋውንንና ብርታቱ ይስጠን

    • @Al-hx7yf
      @Al-hx7yf 4 роки тому

      ደግአርጎይዞናልከናተስእደትነበር

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ማማዬ በቅንነት ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይ ጋሽ ዘሩና ሻሼ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍

  • @ሠላምሠላም-ረ8አ
    @ሠላምሠላም-ረ8አ 4 роки тому +4

    ሠላም ቤቶችየ እንደት ናችሁ
    ሀገርችን እንደት ናት
    ከዝ አስከፍ ዘመን ፈጣሪ ይጠበቀን ሰላሙን ያወርድል

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 4 роки тому

    አረ እከደከን አምጡልን ያለ እርሱ ብዙም ደስ አይልም አምጡት የምትሉ አሳዩ በእጃችሁ👍👍👍👍👍✋✋

  • @ማህተሜነሽማርያም
    @ማህተሜነሽማርያም 4 роки тому +22

    #አረ አሁንስ ሰላም አጣሁ😒 #የናፈቀኝ የኮሮናን
    ቫይረስ #ፈጣሪ ከአለም ገፅ #አጥፍቶልንስ
    #እንደ ልባችን #በተነፈስን #በሐገር ቤቱና
    #በስደቱ በአረቦች #በሁሉም ነገራቸው እንዲሁ
    #ከበደኝ አወዛጋቢ #ሆነብኝ በጣም🤦‍♀️🤦‍♀️😒😒
    #በእየ እምነታችን #እንፀልይ ወደ ፈጣሪያችን🤲
    #ፈጣሪ ሐጢአት #በደላችንን ይቅር ይበለን በድለን
    #ፈጣሪን አሳዝነን ነውና #የሐጢአታችን ውጤት😭😭
    #የስደት ወገኖቼ #ፈጣሪ ከምንፈራው ሁሉ ይጠብቀን🤲
    #በያላችሁበት ይጠቅቃችሁ #ይጠብቀን ቸር ዜና ያሠማን🤲

  • @mulu2978
    @mulu2978 4 роки тому +2

    የሙስሊም እምነት ተከታዩች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሮመዳን ከሪም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም ይሁንላችሁ እኔ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ሙስሊም እህቶቼ ሲደሰቱ እኔም በጣም እደሰታለሁ ሻቃሊትም መልካም ጥግረራ ይሁንልን😘😘

    • @ፋፊነኝየሀራዋ
      @ፋፊነኝየሀራዋ 4 роки тому

      የሮመዳንሥራሊገለነው

    • @mulu2978
      @mulu2978 4 роки тому

      @@ፋፊነኝየሀራዋ አይዞሽ ማማየ በርቺ ሁላችንም ነን

    • @ፋፊነኝየሀራዋ
      @ፋፊነኝየሀራዋ 4 роки тому

      አንችየትነውያለሽውሣኡድየኔእሕትውነትሽነው

    • @mulu2978
      @mulu2978 4 роки тому

      @@ፋፊነኝየሀራዋ አዎ ሳኡዲ ነው ያለሁት እግዚአብሔር ይጠብቀን

    • @ፋፊነኝየሀራዋ
      @ፋፊነኝየሀራዋ 4 роки тому

      ዋውደሥይላን

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 4 роки тому +13

    ሁሉም ነገር በከፋ ጊዜ መሸሸጊያው እግዚአብሔር ነው!!!

  • @Aነኝየወሎልጅለዛውምወልደ

    እንኳን በሰላም መጣቺሁ ቤቶችየ

  • @bireeyoutubebireyoutube1705
    @bireeyoutubebireyoutube1705 4 роки тому +5

    Wel come Baga nagaan dhufte Diramaa Betoch bayyee namati toltu Ebbifama ❤❤💙💙💙❤

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 4 роки тому +2

    I love you guys all of you ❤️💕❤️👌💯. stay safe all of you guys 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሩቃያከወሎኡሚጀነቲ
    @ሩቃያከወሎኡሚጀነቲ 4 роки тому +6

    ሮመዳንሙባረክ

  • @milon166
    @milon166 4 роки тому +2

    እህቶቸ ከዚህ አስከፊበሽታ ጊታ ይጠብቀን

  • @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
    @መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 4 роки тому +7

    ብቶች እንካዑን ሰላም መጣችሁ እስኪ ዛሬ የ ቢቶች ተከታዩች ሁሉ ደብሮኛል በ ማርያም ስም አይዞሽ በሉኝ

  • @ፍጤየራሄልጓደኛ
    @ፍጤየራሄልጓደኛ 4 роки тому +1

    ቤቶችየ እኳን ደና መጣቹሁ የእስልምና እምነት ተከታይዮች በሙሉ እኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹሁ በሰላም ፁመን የምጨርስ አላህ ያርገን ሁዶችየ ኮሮና ካገራችን አላህ ያጥፍልን አሚን

  • @assi2514
    @assi2514 4 роки тому +28

    ሠላም ሠላምዉዶች አሞኛል ይማርሽ በሉኝ 😥😥

    • @ethiopianlove6784
      @ethiopianlove6784 4 роки тому +1

      ጨርሶ ይማርሽ

    • @sportbufee
      @sportbufee 4 роки тому

      ዳናይት አልተቻለችም Tik Tok habesha 2020 Funny video ua-cam.com/video/Pg1x9hNx_O8/v-deo.html

    • @ethiopialovelove6090
      @ethiopialovelove6090 4 роки тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ ማማዬ ምን ሆንሽብኝ 😌

    • @assi2514
      @assi2514 4 роки тому

      @@ethiopianlove6784 አሜን የኔዉድ

    • @assi2514
      @assi2514 4 роки тому

      @@ethiopialovelove6090 ሆድቁርጠት

  • @dagnachewoda5794
    @dagnachewoda5794 4 роки тому

    ቤቶች አስተማሪ ነው ፕሮግራማችሁ ከሁሉም አሜን ከማስተማር በላይ እርሷ ደግሞ ትልቅ ውበት አለው መልካም በአል ስትሉ እሷን እና እከን ምነው ረሳችሁ

  • @ሰላምሐበሻ
    @ሰላምሐበሻ 4 роки тому +7

    ኮርና ጠፍ የምባል ዘና ናፈቀኝ😣

  • @zelaikanazzir7138
    @zelaikanazzir7138 4 роки тому +2

    አይ ቤቶች አሚን በጣም ነው ምወዳት ታዝናናኛልች በርግጥ

  • @jeidi3937
    @jeidi3937 4 роки тому +6

    ውይ መጣችሁልን እረ ሸቃላሁላ የትናችሁ የረመዳን ስራ እደት ይዟቸዋል ኑ የስሁር መስራው ሳይደርስ እን ዝናና አሁንስ ስራው ሁላ እጂጂ ከማለት አልፎ እግር እግር አለ ኡፍፍፍ

    • @LinaLina-xf8uj
      @LinaLina-xf8uj 4 роки тому

      በጣም.እጂ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 роки тому

      ማማዬ በቅንነት ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚ

  • @ታጊየኢየሱስልጅ
    @ታጊየኢየሱስልጅ 4 роки тому +2

    ፍትህ ለቤሩት ያለው ወጌኖች ፍትህ ፍትህ

  • @ቃልኪዳንቃልኪዳን-ቘ9መ

    ምነው ዘጠነኛውሺ ስስለት ምነው ቀረ 😭😭😭

  • @ዚዙኡምመስዑድ
    @ዚዙኡምመስዑድ 4 роки тому

    ውድ የረሱል ተከታዮች እረመዳን ከሪም ☪️ መልካም የኢባዳወር አገራችንንም ሸላምያድርግልን እኛንም አላህይጠብቀንበያለንበት ከዚህአስከፊበሽታ ወገኖቸ

  • @lloveyou1210
    @lloveyou1210 4 роки тому +8

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ቤሩት ያለን😭😭😭😭👈

    • @milon166
      @milon166 4 роки тому

      ውይ ወገኖቸ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

    • @milon166
      @milon166 4 роки тому

      አልቻልኩም አጀቴን በሉት

    • @lloveyou1210
      @lloveyou1210 4 роки тому

      @@milon166 አሜን😢

  • @መሰረትስንታው
    @መሰረትስንታው 4 роки тому

    ሙሲልምና ሀይማኖቶች እንኳን አደረሣችሁ ሮመዳን ቤቶች ሠላም ብያለሑ ሁላችሁንም

  • @ኩንፈያኩን-ለ8ቸ
    @ኩንፈያኩን-ለ8ቸ 4 роки тому +4

    ውድ ያእስለም ልጆች ራማደን ካርም ማለት አይፋቀድም. ራማደን ሙበርክ ነው ሚባለው

  • @senifeker5482
    @senifeker5482 4 роки тому +1

    Sent aynet fara alee sel deramaw yhun comantatoch

  • @satube6217
    @satube6217 4 роки тому +7

    ሙስሊም ወንድሞችና እህቶቼ ረመዷን ሙበሪክ

  • @siswodajo9377
    @siswodajo9377 4 роки тому +1

    Betam kelbe ewedacualehu