ፍቅርሽ ኢየሱስ ነው ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024
  • The purpose of This channel is to share spiritual and biblical messages, songs, poems, questions & answers, and short lessons from spiritual books. please like, share, subscribe. GOD bless you.

КОМЕНТАРІ • 168

  • @yodiHailu
    @yodiHailu 6 днів тому +17

    ተመልሷል ክብር ለድግል ልጅ❤❤❤❤

  • @MMistauel
    @MMistauel 3 дні тому +2

    ሀዋዝዬ እንኳን ም ያመሰገንካት ድንግል ማርያም ወደቤቷ መለሰችህ እገሌ ዚቢሔር ይመሰገን በቤቱ የጥናህ ወንድሜ

  • @waine6059
    @waine6059 2 роки тому +58

    ሐዋዝ ተገኝ እማምላክ ወዳዲተ ቃል የጌታ እናት ልብህን ወደ ቤትህ ትመልሰው በእውነት ስለት ገብቻለው በጌታ ስም እግዚአብሔር መልሶህ ለስለቴ ያብቃኝ የተዋህዶ ልጆች እንፈልግሀለን የእኔ ውድ ልጁ እንደጠፋበት ሀዋርያ ቤተክርስቲያን ትጠብቅሀለች ውዴ ና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 2 роки тому

      Amen amen amen dngl maryam lbonawn abrta temeleln. Ahunm dres orthodox ymeslegn neber

    • @rahemayimer9546
      @rahemayimer9546 Рік тому +1

      😆

    • @rahemayimer9546
      @rahemayimer9546 Рік тому

      አሪፍ መዝሙርነው

    • @addisehud5398
      @addisehud5398 8 днів тому +3

      እንኳን ደስ አለን ወደ ቤቱ ተመልሷል

    • @ElaineTne-kj9uk
      @ElaineTne-kj9uk 8 днів тому +2

      እግዚአብሔር ይመስገን ስለትሽ ሰምራል ተመልሳል 🎉🎉🎉🎉

  • @habtam135
    @habtam135 4 дні тому +4

    አይ ሃዋዝዬ ከሚቆጩኝ ዘማርያን መሃል አንተና እዝራዬ ነበራችሁ ልጆች ስለሆኑ እና ምእመናን ስለሚወዷቸው ነው እነሱን መጠቀሚያ አድርገው የወሰዱብን ብዬ ቁጭትትትትት ብላችሁኝ ነበር ሁለታችሁም ተመለሳችሁልን እንኳንም ጠፍታችሁ አልቀራችሁብን ወንድሞቻችን እንኳንም ወደ እናታችሁ ቤት መጣችሁልን ❤❤❤

  • @HelneEnye
    @HelneEnye 4 дні тому +3

    እኔ እሂን መዝሙር ስወደዉ ግን ዘማሪ ሀዋዝ አይመስለኝም ነበር 😮እግዚአብሔር ይመስገን ተመልሷል ❤❤❤

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 4 дні тому +1

    የኛ እንቁ እንኳንም ተመለስክልን ❤❤❤❤❤❤

  • @MedhanitBerhe-ri8vl
    @MedhanitBerhe-ri8vl 5 днів тому +3

    እውነት በጣም ደስ ይለኛል ተመስግ አምልኬ ውንድማችን ወደ እምዬ ተዋህዶ ተምልስ ድንግል ማርያም በቤተው ታፅንህ

  • @yeshiwalelign
    @yeshiwalelign 3 дні тому +2

    እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን የጠፉ በጎችንም ይመልስልን በደስታ በሯን ከፍታ ቅድስት ቤተክርስቲያን ትቀበላቸዋለች 🎉🎉🎉ተመስገን❤

  • @kalkidanbahrdar5111
    @kalkidanbahrdar5111 5 років тому +71

    ወንድማችን ፈጣሪ ደወ ቀድሞው ቦታህ ይመልክ ወደ ብርሀኗ እምዬ ተዋህዶ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ 3 роки тому +2

      እመቤቴ ወደ አቅፏ ትመልስልን ዘድ አፀልይ👏👏👏

    • @ezekielgordon8852
      @ezekielgordon8852 3 роки тому

      i know it's kinda off topic but does anybody know a good place to stream newly released movies online ?

    • @heathluca5236
      @heathluca5236 3 роки тому

      @Ezekiel Gordon try flixzone. You can find it on google :)

    • @carloakley6100
      @carloakley6100 3 роки тому

      @Heath Luca yea, been using FlixZone for years myself :D

    • @ezekielgordon8852
      @ezekielgordon8852 3 роки тому

      @Heath Luca thanks, signed up and it seems to work :) Appreciate it !

  • @ስንቴየገብርኤልባርያ
    @ስንቴየገብርኤልባርያ 3 роки тому +24

    እኔስ እምለውም እግራ ይገባኛል እንደተወገዘ አቃለሁ ግን የሱን መዝሙር ካልሰማሁ መዝሙር የሰማሁ አይመስለኝም አሉ ብዙ ወንድሞች እህቶች ዘማርያን የሀዋዝን መስማት ማቆም ግን አልቻልኩም ብቻ የእመብርሀን ፍቃድ ሁኖ መልካሙን መንገድ ትምራህ ወንድሜ እባክህ አስተውል ችግር ሊኖር ይችላል ግን ምንም ችግር ቢበዛ ቤተክርስቲያንን መተው እንዴት ይቻላል እመ ብዙሀን አይነ ልቮናህን ታብራልህ እንወድህ አለን😍😍😍

    • @እናቴአለሽበልቤ
      @እናቴአለሽበልቤ 3 роки тому +1

      አወ በጣም እመብርሀን ትመልስልን

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 2 роки тому +1

      ቤተክርስቲያን እኮ እውነተኛ አማኞች ናቸው እህቴ ።

    • @fifiworku1756
      @fifiworku1756 2 роки тому +3

      አኔም የእውነት በጣም መዝሙሩን እወደዋለሁ እንባዬ ነው የሚመጣው የሱን የቀድሞ መዝሙሮችን ስሰማ እመብርሀን ትመልስልን🙏🙏🙏

    • @ኢትዮማእድሚዲያ
      @ኢትዮማእድሚዲያ 2 роки тому

      *semeteshi ke dimtsu mehonun ewoqi.semeteshi gen ke semayu ga neber mehone yeneberbet.le demetsema tedy afros ale idel.leyuntachew menu ga new ye huletochi

    • @messayyekiya8727
      @messayyekiya8727 2 роки тому

      Tadiya mezmurun mesmat mn cheger alew? Mezmuru ye orthodox eskehone dres mn cheger alew.sew siwedek kene aweteto metal adelem edewm edezi mezmurochu silekeku sisemachew menalbatm lbu litsetset yechelale egziabher wede betu ymelseln

  • @tsionwesen-od5kp
    @tsionwesen-od5kp Рік тому +12

    ፍቅሯን የቀመሰ ሸሽቶ አይሸሽም አንተም እንደወንድምህ እዝራ ልቦናህን አምላክ ይዳብስልህ

  • @zebiderweldie
    @zebiderweldie 6 місяців тому +13

    ሰወድው የነበሩ ያሳዝናል ግን ወደተሳሳተ መንገድ ሄደ ፈጣሪ ማስተዋሉን ሰቶ ይመልስህ❤

    • @lidamiliy
      @lidamiliy 7 днів тому +1

      ተመለሰ🥰🥰🥰

  • @zemikaelgetu1860
    @zemikaelgetu1860 4 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልል 🎉

  • @addisufekede5868
    @addisufekede5868 7 днів тому +3

    ወደ ቅድስቲቷ ቀጥተኛዋ ወደ ዘላለማዊ ህይወት ወደምታሰጠዋ እምነት እንኳን በደና መጣህ ወንድሜ❤😘🥰🥰

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 5 днів тому

      አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 4 дні тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንግድህ ያለ ሰቀቀን አዳምጠዋሎሁ እንኳን በሰላም ተመለስክልን❤

  • @penael821
    @penael821 Місяць тому +4

    በስደት በግብፅም ሆነሾ
    በደስታ ቃና ታድመሽ
    ለልጅሽ ፍቅርሽ አንድ ነው
    የአንቺ ቃል እርሱን ስሙት ነው
    ጎልጎታ ከመስቀሉ ስር
    ሰጥተሻል የእንባ ምስክ
    አምላክሽ ሞቶ መች ቀረ
    ድል ነስቶ አሜን ከበረ
    ፍቅርሽ እየሱስ ነው ውድሽ(2*)
    ታላቅ አድርጋዋለች ነብስሽ
    ዜማዬ ነው ድንግል ዜማሽ

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 2 дні тому +1

    AMENA AMENAAMENA ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistabebe-vt5hw
    @kidistabebe-vt5hw 4 дні тому +1

    Fetari yimesigen❤❤❤❤❤❤❤mariyam❤❤mariyam❤❤mariyam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @matiwosbatena967
    @matiwosbatena967 2 роки тому +10

    ማርያም ብቻናት ጌታን ያዘዘችው ልቦናክን ያብራልክ

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest 5 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤ተመሠገን ተመለሰልን ወድማችን ሐዋዝ

  • @SerkieSefiw
    @SerkieSefiw 7 днів тому +2

    Enkwwan wedebeth yemelesk enwedhalen❤❤❤❤❤❤

  • @አልቀረብንም
    @አልቀረብንም 5 днів тому +1

    እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️ እልልልልል ❤️

  • @SebleBelay-b1d
    @SebleBelay-b1d 5 днів тому +2

    Amennnn🎉🎉🎉🎉 temesgen ydengele lege🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉lanet men yesanehale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yena wendem mezmurhe hula new emadametew enekane temelseke enwdehalene❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamZeleke-z8m
    @SelamZeleke-z8m 6 днів тому +2

    ❤እንኳን ተመለስክ

  • @medhanitlemecha8472
    @medhanitlemecha8472 2 роки тому +6

    አጅግ የምወደው መዝሙር ነው በእውነት ዝማሬ መላክትን ያሰሜልን አሜን መድሀኒያለም ቤቱ ያኑርህ።

  • @SurprisedNoodles-jw4yo
    @SurprisedNoodles-jw4yo 3 місяці тому +3

    ሀዊ ወድሜ ወደቀድሞው ሀይማኖትህ ተመለሥልን😢😢😢❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጀ9ቸ

    በተኩላወች ተነጠቅን ወድማችንንን😭😭😭

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 роки тому

      እዉነት ነዉ። አዉሬዉ የተመረጡትን ያስታል ይለናል ወንጌላችን።

    • @mastewalandualem6338
      @mastewalandualem6338 7 днів тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቤቱ ተመለሰ​@@zeritualemu8784

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 6 днів тому +3

      እኳን ደስ አላችሁ እመብርሀን ጠላት አዋርደዋለች

    • @Betti-zd9ie
      @Betti-zd9ie 6 днів тому +1

      ተመለስ❤❤❤እኮ😊

    • @HagosAklom
      @HagosAklom 5 днів тому +1

      ተመልሷል ምስጋና ለ ድንግል ልጅ ይሁን

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ዘመንህን ያለምልመው ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @Mekd3124
    @Mekd3124 Рік тому +2

    እየሱስ, ክርስቶስ, ይባረክ, ዎንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +4

    Amen dingil MN metadel new mariyam hoy tegash beza wolidesh tuti yatebashiw exub yealemun beza amen

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 2 дні тому

    AMENA AMENA AMENA AMENA ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SefenechSahele
    @SefenechSahele 7 днів тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @ushuxdugdutdydhdh2933
    @ushuxdugdutdydhdh2933 2 місяці тому +1

    Amen amen amen zemare melekti yesmalna nay agelglot zebenkum ybarek ezgabher amlak🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @northcell6085
    @northcell6085 5 років тому +8

    አሜንንንንንንንንንንንንን
    ልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልዕክት ይስማ ልብ ወንድማችን
    ድንግል አትለይህ።

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ ወንድሜ መምህር እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህር

  • @Fkr-wg6cq
    @Fkr-wg6cq 7 днів тому +1

    እኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @memelove7962
    @memelove7962 5 років тому +7

    የጌታ ስም የተባረከ ይሁን

  • @edushae6382
    @edushae6382 5 годин тому

    ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemu 6 днів тому

    Ewunetna woy❤❤❤❤❤

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏾🙌

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    አሜን አሜን አሜን

  • @yabesira9550
    @yabesira9550 5 років тому +4

    Ameeeeeeeeeeeeeeen
    እልልልልልልልልልልልልልል
    💗💗💗💗💗💗💗💗💗
    ተባረክልን ውድ ወንድማችን

  • @mezeretmulu4793
    @mezeretmulu4793 5 років тому +3

    ዝማሪመላእክት ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ደግል ማርያም ትባርክህ ደስየሜል ዝማሪ ነዉ

  • @martaregassa2781
    @martaregassa2781 3 роки тому +3

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን!

  • @mhirethayle6173
    @mhirethayle6173 5 років тому +3

    Amen amen amen

  • @MastewalMastewal-b7e
    @MastewalMastewal-b7e 28 днів тому

    Betam
    Tamra. Mariyam. Kegagrthun

  • @እግዚአብሔርያስታውሳ-ሠ2ጀ

    ስላምክን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ

  • @abebechdinku1669
    @abebechdinku1669 17 годин тому

    temesgen yedingel liji temeleseln wondemachin

  • @abebeadugna3282
    @abebeadugna3282 4 роки тому +2

    እልልልልል ቃለ መዘምራን ያሰማልን አሜን

  • @dadadadadada9100
    @dadadadadada9100 3 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መልእክት የሰማልን

  • @tamirattamirat-g5q
    @tamirattamirat-g5q Місяць тому

    Embete wede betuwaa timelisk abaatee betam nw mniwedik❤🎉😢

    • @lidamiliy
      @lidamiliy 7 днів тому

      ተመልሷል🥰

  • @KukuKuku-q8s
    @KukuKuku-q8s 27 днів тому

    ያመሠገንካት እመቤተማሪያም ልቦናህንትመልስል ህ በጣም እንወዳሀለን

  • @tufg556
    @tufg556 Рік тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😢😢😢😢😇✝️😇✝️🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 4 місяці тому

    yaa waaqaayyoo jaalalaa nuttii hadhaa teenyaaf qabnuu nu jalaa hin hirisiin.akkasumas atii gooftaa gooftaatii mirgaa abbumaa ilmii yooseef dawwiittii oolee sanaa nu oolchii.karaa tooraa sagaalee barruu keefi koon(kiroolee,kilooleetiin.)

  • @z_amen87
    @z_amen87 Рік тому

    እልልልልልልል ፈጣሪ ይመልስህ በእውት ፀሎቴ ነው

  • @sanaa4054
    @sanaa4054 3 роки тому +1

    ጸጋውን ያብዛልሕ ወንድማችን

  • @BirtuYemaryam
    @BirtuYemaryam 6 днів тому +1

    ፍጣሪ ምን ይሳነዋል ተመለሰ ወደ ቤቱ😢😢😢😢😢

  • @ggh4115
    @ggh4115 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን

  • @SamsungGalaxy-yz2pn
    @SamsungGalaxy-yz2pn 5 років тому +2

    Amen amen amen 💒💒💒💒💒🙏🙏🙏

  • @እመቤቴማሪያምአማላጄነች

    እሜን አሜን አሜን

  • @marthayohannes645
    @marthayohannes645 5 років тому +3

    Amen!!

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemu 7 місяців тому

    ፀጋውንይብዛልህ❤❤❤❤

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemu 7 місяців тому

    አሜንንንንንኝ❤

  • @AsterBelachew-v2r
    @AsterBelachew-v2r 3 місяці тому

    Amen amen amen ellllllllllllllllllllll ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Semreman-h8x
    @Semreman-h8x 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤wow I proud

  • @HiwotAndualem-nv2tg
    @HiwotAndualem-nv2tg 9 місяців тому

    አሜን

  • @surafelashenafi508
    @surafelashenafi508 3 роки тому

    Kalehewot yasemaln deacon!!!

  • @MMistauel
    @MMistauel 3 дні тому

    ❤❤❤❤

  • @selammelese6512
    @selammelese6512 4 роки тому

    "ewnet" endet des yelal
    selhulum Geta yebarek

  • @EtsubdinkGaines-wu5lr
    @EtsubdinkGaines-wu5lr 5 місяців тому

    በርቺ: አትድንም::

  • @MaleseGodebo
    @MaleseGodebo 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @اتلمزاناوذذ
    @اتلمزاناوذذ 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 Рік тому

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @makarembaqale3706
    @makarembaqale3706 Місяць тому

    AmeenAmeen AmeenAmeen 💗⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen

  • @schneider4886
    @schneider4886 Рік тому

    Ammmmmm

  • @webalemweba9983
    @webalemweba9983 3 дні тому

    እልልልልልልልልልል

  • @Betelemferansa
    @Betelemferansa Рік тому

    እልልልልልልልልል አጅግ የምወደው መዝሙር እልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 Рік тому

    Ewnate nawe weladete amelke befeqra wedea betal temalse

  • @HaymanotAman
    @HaymanotAman 5 місяців тому

    ወደ ልቦናህ ይመልሰህ

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 5 років тому

    unt.Amen.Amen.Amen
    💖💖💖💒💒💒🌷🌷🌷jobz.temls.Hawazy.OK.
    ☝☝☝.

  • @yoniela2815
    @yoniela2815 3 місяці тому +1

    አደበታቹን ከፍቶላቸዋል ዘምሩ ዘምሩ ዘምሩ የእውነት ቃል

  • @MastewalMastewal-b7e
    @MastewalMastewal-b7e 28 днів тому

    Hawazenwedhalnberta

  • @deffed2390
    @deffed2390 Рік тому

    😢❤😢

  • @kalkidanmelash1434
    @kalkidanmelash1434 2 роки тому

    ወንድሜ ላገኝህ እፈልጋለሁ ነገር ግን እንዴት እንደምንገናኝ ይክብዳል

  • @YiftuSira-y6r
    @YiftuSira-y6r 5 днів тому

    Ghigawen.yabzalc.chamiro.iwnat.ighiber.taleq.
    .hulun.yadargall.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትኤልዳግማዊ
    @ኢትኤልዳግማዊ 3 роки тому +2

    እቺ ጠጋ ጠጋ😂🙌

  • @madina2468
    @madina2468 5 днів тому

    Ellllellllllelllllllllelllllllllllllelllllllllelllllllllllllelllllllllllllllelllllllellllllllellllllllllelllllllllllllllwaaqayyoof galani haa
    Ta'u baga mana isaatti
    Nagaan nuuf debbitee

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 2 роки тому

    1

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 2 роки тому

    እረ ባለ ኮመንቶች እውነት ነው ግን የምር ግልጥ አልሆነልኝም የምር

  • @ወሎየዋ-ጰ6ኘ
    @ወሎየዋ-ጰ6ኘ 3 роки тому

    ኮሜቶች የምታወሩት እዉነት ነዉ??

  • @LM10-goat-l3j
    @LM10-goat-l3j 3 дні тому

    እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @megntelonte1879
    @megntelonte1879 2 роки тому

    0

  • @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ
    @ብሌንካሳ-ፈ5ቐ 5 років тому +11

    ኦርቶዶክስ ካለሆነ መዝሙሩ የተወገዘ ነው መስማት የለብንም ወይም የራሱ ፔጅ ካለው ምክራችሁን ማሰማት ትችላላችሁ እናስተውል ኦርቶዶክሳያን ወገኖቸ

    • @ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ
      @ፌቪንነኝየጳውሎስፍሬ 4 роки тому +1

      ትክክክክል እኔ አሁን ስስማውላይፌስቡክላይ ማነው ብዬ ለማውቅ ስገባ ለላስ ትርውገዛል እሜ ገናዛሬ ስማሁት

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 роки тому +1

      ራሔል የመሴሁ ልጅ , abet getaye ykr belen sew lay eyeferedachu keza mezmur ltadamtu malehone ere bemtwedut eyesus tewe ankases

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 роки тому

      ብሌን ካሳ ተዋህዶ ,ke betekristiyan biweta be sewu hamet ena dngay werwaeinet ere be eyesus tewu gn atkasesu atferaredu, mejemerya hulum sew mewded temaru eyemetut marachew kalu temaru ena keza mezmur smu uffff,

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 роки тому

      ብሌን ካሳ ተዋህዶ ,selam felgen mezmur bnkeft ezi kesasoch ena nekadiwoch ene kuncha tetabkewal, getaye astemrachew betekrstiyan tezegtom aygechewm

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 роки тому

      ብሌን ካሳ ተዋህዶ , demo profilehn ntsuh lb ylal gud eko nw be maryam

  • @addisufekede5868
    @addisufekede5868 7 днів тому

    ወደ ቅድስቲቷ ቀጥተኛዋ ወደ ዘላለማዊ ህይወት ወደምታሰጠዋ እምነት እንኳን በደና መጣህ ወንድሜ❤😘🥰🥰

  • @tamirattamirat-g5q
    @tamirattamirat-g5q Місяць тому

    Embete wede betuwaa timelisk abaatee betam nw mniwedik❤🎉😢

  • @penael821
    @penael821 Місяць тому

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 15 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @makarembaqale3706
    @makarembaqale3706 Місяць тому

    AmeenAmeen AmeenAmeen 💗⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen AmeenAmeen

  • @JulyannM
    @JulyannM 3 дні тому

    ❤❤❤❤