🎈የጠፋው ልጅ መጥቷል 📍ያያ ዘልደታ ከእዝራ ኃይለ ሚካኤል ጋር 📍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,5 тис.

  • @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ
    @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ Рік тому +532

    ማነው እንደኔ የደስታ እንባ ያለቀሰው የቀሩትንም እማምላክ ወደቅፍ ወደቤቷ ትመልስልን እንኳን መጣህልን ወንድማችን ኡፍ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @astertube5406
      @astertube5406 Рік тому +9

      እኔ አለው ደምሬኝ ውዴ

    • @SunShine-dc7yr
      @SunShine-dc7yr Рік тому +6

      😢😢😢 ene alehu ehte

    • @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ
      @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ Рік тому +2

      ❤❤❤

    • @sosinatade9795
      @sosinatade9795 Рік тому +6

      እዝራዬ የምወድህ ትንሹ ዲያቆን እኔ 2002"ግሸን እናቴ መርየምን በማስታውስበት እምሮዬ ነው የማስታውስህ እንኳን ወደ እናትህ ቤት በሠላም መጣህ ልጅ ያጠፋል እናት ትምራለች እንኳን መጣህ ዉድ የምወድህእልልልልልልልልልልልእንኳንመጣህልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ
      @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ Рік тому

      @@sosinatade9795 ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Selina6648
    @Selina6648 11 місяців тому +27

    እኔ ሃላባ ነው የማውቅክ ኤለመንተሪ አብርን ተምረናል 5, ክፍል በአንድ ወንበር ቁጪብለን በጣም እንበሻሸቅ ነበር እዝራዬ ወደ ቤትክ ሰለተመለሰክ በጣም ደሰ ብሎኛል እዝራ ማለት ቱሁት ቅን ታዛዢ በጣም ሰውን አክባሪ ነው በጣም ሰበዛ ታጋሺ ታዛዢ ልጁ ነው 😍 ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን 😍🙏😊

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    እዝራየ ❤ እዝራ በልጅነቴ እየሰማሁ ያደኩበት መዝሙሮቹ አይረሱኝም 😢
    ደስስስስስ ብሎኛል ❤ አየኋት በአይኔ አሻግሬ እመቤታችን ❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 Рік тому +2

      ውዴ ደምሬኝ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Рік тому

      @@astertube5406 እሽ ውዴ ❤

    • @MrSasi-t2w
      @MrSasi-t2w Рік тому +1

      😢የሱ መዝሙር መሆኑን አሁን ገና አወኩኝ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Рік тому

      ​@@astertube5406ስደት መጥቸ የሱ ነበር ማዳምጥ ተመልሸ ሀገር ስገባ ሚሞርየ ሙሉ ነበረኝ የሱ መዝሙር ሳዳምጥ የተወገዘ ነው እያሉኝ ግን አዳምጠዋለሁ 😢 ኪዳነምህረት እሄ ልጅ መልሽ ወደ ቤቱ ሁሌም እላታለሁ መለሰችው በጣም ደስ ብሎኝ ❤❤❤❤

    • @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ
      @ፍቅርፍቅር-ጨ5ጐ Рік тому +2

      ትክክል እኔም ነኝ የእውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @ethiorei
    @ethiorei Рік тому +65

    የእዝራን ጩሃት የሰማሽ ኪዳነምህረት የኔንም ችላ አትበይኝ ካለሁበት ሀጢያት አድኝኝ ቤተሰቤ የሚኮራብኝ ልጅ አርጊኝ ደሞ እማ አንቺ ብቻ ይሄን ጩሃቴን ስሙ ባለጋራዬ በመሃል እንዳይገባና እንዳይሰማ እንዳይፈትረኝ ይሁንልኝ ስለ ልጅሽ ስለፈጣሪሽ ብለኝ እሺ እማ እስቲ ንገሪኝ ከልጅሽ የበለጣ በማን ልለምንሽ እማ እባክሽ ተስፋ እየቆረጥኩ ነው የህይወት ድግግሞሽ እየሰለቸኝ ነው ከዚህ ሁሉ አውጪኝ ከምሰራቸው ሀጢያቶች እና ሱሶች አንቺ እንደ ቀላል አስወጪኝ ሁሉ ሰው ሚኮራብኝ ልጅሽም የሚኮራብኝ አድርጊኝ አንቺን ስለሚያፈቅሩ ኢትዮጵያዊያን ሰወሸች ብለሽ እማ ደሞ በልቤ ላንቺ ያለኝን ፍቅር መልሽልኝ ስለ ኪዳነምህረት ስለሚለው ስምሽ ብለሽ

    • @Tigist-zy5wx
      @Tigist-zy5wx 11 місяців тому +3

      ይህን ያህል ከሱስ መውጣት ከፈለክ በተጨማሪ የአንተ ውሳኔ ይፈልጋል ኪዳንብረት ትርዳክ እራስህን በስራ ቢዚ አድርግ

    • @MBelay-j2u
      @MBelay-j2u 11 місяців тому +2

      Amen, እመቤት ትርዳሽ

    • @Ekif-t9l
      @Ekif-t9l 11 місяців тому +1

      ኪዳነምህረት እናቴ ድረሽለት❤

    • @ethiorei
      @ethiorei 11 місяців тому

      @@Ekif-t9l አሜን

    • @tsedybirhan2499
      @tsedybirhan2499 11 місяців тому

      የመብርሃን ምልጃና ረዳትነት ይርዳሽ/ይርዳህ

  • @doracell2474
    @doracell2474 Рік тому +192

    እግዚአብሔር ይመስገን በወድማችን መመለስ እንደኔ ደስስስ ያለው ላይክ ❤❤❤❤❤

  • @MamoshMamosh-se7jh
    @MamoshMamosh-se7jh Рік тому +16

    ዛሬ በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ የጠፋው በግ ተገኝቷልና 99 በጎች ትቶ አንዱን ፍለጋ የወጣው አምላክ መልሶታልና በሰማይ ደስታ ሆነ

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Рік тому +86

    እዝራ ልጅነቴን ሰንበት ትምህርት ቤቴን የሚያስታውሱኝ ናቸው ያንተ መዝሙሮች ይገርማል ብቻ አሁንም በቤቱ ያፅና በመመለስህ ከመላእክት ቀጥሎ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ደስስስ ብሎናል ❤

  • @አሰናቀችየድንግልልጅ
    @አሰናቀችየድንግልልጅ 10 місяців тому +2

    እንካን ደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመሰገን ማርያምን በጣም ነው የምወድህ ማከበር ዝማረዎችህንም በጣም አደምጣል እጽናናለሁ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰገን🎉🙏🙏🙏

  • @helin6219
    @helin6219 Рік тому +136

    ሁለቱን እዝራን ሳይ ሆሌም ፀሎት ቦታዬ ላይ አለቅስ ነበር ድንግል ማርያን ከዛሬ አመት በፊት ስቅስቅ ብዬ ለምኛት ነበር ልጆሽን መልሺ ወደ ልጅ በረት ወደ ቤትሽ ብዬ ዛሬ ላይ ደስታዬ ወደር የለውም ድንግል ማርዬም እናቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን፫

    • @yekidanemehretlegamen860
      @yekidanemehretlegamen860 11 місяців тому +5

      እመቤታችን ፀሎትሽን ሰምታሻለሽ እኔንም በፀሎት አስቢኝ ወለተብርሃን ብለሽ

    • @Meklyt777
      @Meklyt777 11 місяців тому +3

      You’re blessed 😇

    • @Tmg-d4p
      @Tmg-d4p 11 місяців тому

      Egzabhier yebarkish

  • @ሰናይትተስፋዬ
    @ሰናይትተስፋዬ Рік тому +10

    😢😢😢 እዝራዬ አንድ ቀን እንደምትመለስ ተስፋ ነበረኝ እንኳን ወደ እናትክ እቅፍ በሰላም ተመለስክ

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox Рік тому +119

    የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለከተራ ባአል በሰላም አደረሳችሁ እዝራ እንኳንም ደህና መጣህ መዝሙርህ ከሰወ ልብ ገብቶ የማወጣነወ እግዚአብሔር የድንግል ልጀ

    • @astertube5406
      @astertube5406 Рік тому

      ደምሬኝ ውዴ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Рік тому

      አስቱዬ በርቺ እኔ አድርጌሻለሁ❤❤❤❤❤​@@astertube5406

    • @yeshewalulsisay4790
      @yeshewalulsisay4790 Рік тому

      Egezeabeher yemesegen! Enquan wode wudewa Emye Orthodox temelesukilen! Azagntewa Emberehan Enquan Eredachhe :: Mezemurehe nafekonale beadise mezmur entebekehalen

  • @gfgghh3486
    @gfgghh3486 11 місяців тому +57

    የኔንም ዲያቆን ወልደ አማኑኤልን እመብርሃን ወደ ቤቷ የጠፋውን ወንድሜን 😢😢😢ትመልስልኝ በፀሎት አስቡት ወንድሜን ወደ ቤቱ እንድትመልሰው

    • @Fikureegzi7862
      @Fikureegzi7862 5 місяців тому +4

      አሜን፫ እማ አይዞሽ እሷን የለመነ አያፍርም በቃልኪዳኗ የጠፉ ወገኖቻችንን ሁሉ ትመልስልን እኛንም በሀይማኖታችን ታፅናን አሜን፫

    • @AlmazMsganew
      @AlmazMsganew Місяць тому

      እግዚያብሄር ወደቤቱ ይመልስልን

    • @MahletDgg
      @MahletDgg Місяць тому

      እማምላክ ታስብዉ እህቴ😢😢😢😢

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Рік тому +81

    _በልጅነት ጆሮዬ ድምጻቸውን ስለማውቀው ነው መሰለኝ የወንድማችን እዝራ ዘርፌና በጋሻው መጥፋት ማርያምን ከቤተሰቤ በህይወት የሌሉ ያህል ይሰማኝ ነበር። የመጀመሪያ በቲክተክ መመለሱን በወንድሞቻችን ቤት ቀርቦ ሲያወራ ያለቀስኩትን የደስታ እምባ የቀራኒዮው ንጉስ እና እኔ ነን የምናውቀው። እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰 እዝራዬ ማርያምን በጣም ነው የምወድህ ስለ አንተ መመለስ ደስስስ ብሎኛል ሁላችንንም በቤቱ ያኑረን🙏🙏🙏_

  • @meleselegese1467
    @meleselegese1467 11 місяців тому +8

    በውነት እኔ የእዝራን መዝሙሮች በጣም ነው የምወዳቸው ትላንት ባንተው ተከፍቼ ዛሬ ደሞ ባንተው በጣም ደስ አለኝ..... ፈጣሪ በቤቱ ያኑርህ

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 Рік тому +60

    ከተመለሱት ወጣቶች የ እዉነት በልብ መሰበር ብትህትህትና ራሱን ዝቅ በማረግ አሁን በዝማሬ እያገለገለ ያለ አንዱ ዘማሪ አዱኛ ነዉ አዶናይ ቱብ እየገባችው አበረታቱት ሁላችንንም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን

  • @bezicho
    @bezicho Рік тому +52

    ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይውሰድ አሜን🙏🏾❣️💒🥰💜🙏🏼

    • @Miheret-bh5cu
      @Miheret-bh5cu 6 місяців тому +1

      AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

    • @FntaneshBayu
      @FntaneshBayu Місяць тому +1

      ❤❤❤

  • @Biruk5824
    @Biruk5824 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ሆይ!, ክብርህ ይስፋ ለዘላለም አሜን 🙏🙏🎉🎉🎉❤አቤት ደስታ እዝራ አቤት መዝሙሮቹን እዴት እደምወዳቸው በቤቱ ያፅናህ የቀሩትንም ወድም እህቶቻችንን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝልንንንን ይመልስልን 🙏🙏🙏🙏👌💒ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘለአለም ትኑር።❤🎉🎉🎉🎉ተሸንፊያለሁ!ተረትቻለሁ , በፍቅርህ! ተገዝቻለሁ ተዋዥቻለሁ በደምህ ስልጣን የለኝም!ከንግዲህማ በራሴላይ የነፍሴ ንጉስ, መድሐኔአለም,ነው የበላይ አሜንን ፫❤❤🎉🎉🎉

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +63

    እዝራዬ የኔ ወንድም ማርያምን የአንተ መጥፋት በጣም ነበር የሚያመኝ ልጅ ተመስገን እጅጉን ደሞ ተደስቻለሁ😢😢የደስታ እንባ አንብተናል እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናን ❤የጠፉትንም ይመልስልን አሜን❤ እንኳን ለብረሃነ ጥምቀቱ ዋዜማ ለከተራውም አደረሳቹ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን መልካም በዓል ይሁንልን አሜን❤

    • @astertube5406
      @astertube5406 Рік тому +1

      ❤ውዴ ደምሬኝ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 Рік тому +1

      Ketefut Hulu.yesu yeteleye honobgn neber..Mariamin betam new des yalegn..

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 Рік тому +7

    ያያዬ እውነት ተባረክ እንደ እናንተ አይነት ወጣት ቢኖር መልካም ነበር አሁንም በርቱ ያሉትንም ጠብቁ የወጡትንም አምጡ ሰለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን እጅግ ደስ ይላል 🥰😍❤️💒⛪️🙏

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Рік тому +16

    በጣም ያስገረምከኝ እዝራዬ ከዘመኑ ዘማሪያን የራሳቸውን መዝሙር እንኳን ከስልካቸው ነው ግጥሙን እያነበብ የሚዘምሩት አተግን የድሮ መዝምሮችህ እንኳን አዱም ግጥም ሳይጠፍብህ የተጠየካቸውን መዝሙሮች ሁላ ትዘምራቸዋለህ አስገርምህኛል 💔

    • @KndyeTsega
      @KndyeTsega Рік тому

      መንግስተሰማያት ያዋርስልን

    • @RaniaYuhans-ls9ov
      @RaniaYuhans-ls9ov 11 місяців тому

      Anem badan b tazbe walw garam naw

  • @ilikelife-1888
    @ilikelife-1888 11 місяців тому +5

    እዝራ ማለት በ90ወች የምንወደዉ ምርጥ ዘማሪ ነው ከልቤ ከፍቶኝ ነበር አሁን ግን ደሰ ብሎኛል ክብር ለኪዳነ ምህረት ታትመሻል በሰዉ ህሌና የደካሞች ምርኩዝ ነሽና የሚለዉ መዝሙር አገልግሎት ላይ የዘመረዉ ከልቤ አይጠፋም ከ15 አመት በፊት በምሰራቅ ጎጃም ጊወርጊሰ ቤተክርሰቲያን ብዙ ሰዉ ምስጋና ሲፅፍ ነበር እኔ ግን እግዚአብሔር እረኛቹህ ይሁን ብየ ነበር የፃፍኩት ብቻ ደሰ ብሎናል

  • @BanoBeyene
    @BanoBeyene Рік тому +23

    አኔ አርትራዊ ነኝ አና ብታናሽነቴ ኮሌጅ አያለን የ አዝራ መዝሙሮች አንዘምር ነበርን አና በልቤ ሁሌ ኣስታውስ ነበር ቢመልስ አል ነበር፡ አግዚኣብሄር ይመስገን በኡነት በታም ነው ደስ ያለኝ።ወላዲተኣምላክ በድጅዋ ታንርህ።Elllllllllllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta Рік тому +6

      የኔ ውድ የተዋህዶ ልጆች በአለም ያለን አንድ ነን እውዳቹዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LilitnamuluGibireselasie
      @LilitnamuluGibireselasie 11 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 Рік тому +2

    Egziabher yimesgen, Ezra wendimachin betam new minwedh, Medhanialem fitsamehn yasamrilh 🙏🤍

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዘማሪ እዝራ እንኳን በሰላም መጣህልን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በሯን ከፍታ ኑ ልጆች ብላ ነው እጆቾን ዘርግታ የምትቀበለው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ የጠፉትንም በጎች መድሐኒ አለም ይመልስልን🤲

  • @Snit-Intertaiment
    @Snit-Intertaiment Рік тому +7

    እግዚኣብሔር ጥዑም'ዩ እንኳዕ ብሰላም ተመለስካ ደስ ኢሉና ደጊምካ ካብ ምውዳቕ ይሓልካ ኪዳነ ምሕረት ትደግፍካ ⛪👈❤🌹

  • @gafat
    @gafat Рік тому +36

    እዝራ ወንድማችን እንኳን ወደ ቤትህ እና እናትህ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም ተመለስክ ስለአንተ መዳን እኛ የተዋህዶ ልጆች እጅግ ደስ ብሎናል በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ❤❤❤

  • @اوديباي
    @اوديباي Місяць тому +5

    እዴት ነው ግን ከማርያም እርቀው እሚኖሩት እደው ሲያስችላችሁ ከናታችሁ እርቆ መኖር ማርያምኮ ከናትም በላይ ናት እንኳን ወደ እናትህ ተመለስክ ደስ ብሎናል

    • @SelamG-v3m
      @SelamG-v3m 28 днів тому

      ❤❤❤ betam betam ke enat belay min yigeltsatal minim !.

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Рік тому +20

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰቹ አደረሰን የከርሞ ሰው ይበለን የጣፋው ልጅ እንኳን መጣልን በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AbigailGetachew-rj4ns
    @AbigailGetachew-rj4ns Місяць тому +1

    እልልል የየሱስ እናት ማሪያምዬ የጌታዬ እናት እንኴንም ወደ ቤትህ መለሰችህ ተመስገን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 Рік тому +92

    ገና ይመጣሉ እመቤቴ ክብሩን ውሰጅ የእኔ እናት የጭንቄ ቀን ደራሼ❤

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው Рік тому +3

      እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገን አውን የሱን መዝሙር ማዳመጥ እንችላለን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልል

    • @astertube5406
      @astertube5406 Рік тому +1

      ❤እማ ደምሬኝ

    • @BekiTade-d6n
      @BekiTade-d6n 10 місяців тому

      አሜንንን❤❤ጌታ ኢየሱስ ይባረክ❤❤❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ

    ይቅር ብለናል ወንድማለም ዋናው በሰላም መምጣትህ ነው፣ እንኩዋን በሰላም መጣህ❤❤❤❤

  • @user-to9eb6pp3f
    @user-to9eb6pp3f Рік тому +15

    አለቀስኩ😭😭😭😭😭በደስታ ተመስገን ጌታዬ 🙏❤️❤️

  • @deerbuckhub
    @deerbuckhub Рік тому +2

    Betam des yelal Egziabher yemesgen kidanemehret enkuan wede betua melesecheh🎉❤

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Рік тому +8

    እዝራ የልጅነታችን እኮ ነህ በእውነት በጣም ደስስስ ነው ያለኝ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ይሸፍንህ ድንግል እናታችን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ❤😊

  • @kalkidanashagre-x4e
    @kalkidanashagre-x4e 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር በዚችው በእናትህ ቤት እቅፍ ድግፍ ያድርግህ እስከመጨረሻው አሁንም ከነሱ ከአውሬ ነጣቂዎች ይጠብቅህ ይጠብቀን

  • @smegniyaze
    @smegniyaze Рік тому +7

    ማነው እደኔ ዝማሪዎቹን ቢሰማ ቢሰማ እማይጠግበ ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ ወላዲት አምላክ ትጠብቅህ በቤቷ በደጃ ታጽናህ ወድሜ የሰው መጨረሻው ነው ፍጻሜህን ታሳምርልህ

  • @rahwaberhe7474
    @rahwaberhe7474 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እርጋታህ:አገላለፅህ: እንዴት በእውቀትህ እንደሞላህ ያሳውቃል: ለዚህም ነው ህሊናህ ከጥፋት መንገድ ይጠበቀልህ!!!

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Рік тому +20

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን እንኳን እማፍቅር ኪዳነ ቃሏ እደታክ ወዘለዓለዓለም መሸጋገረያችን መለሰችህ

  • @BehiwotNegussie
    @BehiwotNegussie 11 місяців тому +2

    እግዚያብሄር ይመስገን አንድ የጠፋዉ በግ ተመለሰ እግዚያብሄር ይመስገን እንካን ደና መጣህ ወደቤትህ ከዉስጣችን አልወጣህም አብሶ አባቶይ የሰማቱ በግ ወዴት ነዉ የሚለዉ ከጆራችን አይጠፋም አየኃት ባይኔ አሻግሬ የሚለዉ ተመስገን አስለቀስከኝ እኮ ኪዳነምህረትን ስትጠራ እንካን ጤና ሰጠህ ተጠንቀቅ እዳያጠፋህ ሴጣን የበግ ልብስ ለብሰዉ የሚጎራደድ ስለዚህ ተጠንቀቅ

  • @PlayMaster-m1k
    @PlayMaster-m1k 5 місяців тому +3

    ሁሌም የአንተ እና የበጋሻው ከቤተክርስቲያን ህብረት መለየት ውስጤን ነበር የሚያቃጥለኝ እንኳን ለቤትህ አበቃህ ሌሎቹንም ባለቤታቸው ያብቃችሁ አዲስ የምስጋና መዝሙር እንጠብቃለን

  • @AmarechAdane-lg4km
    @AmarechAdane-lg4km 5 місяців тому +2

    እንኳን በደና መጣህ እግዝያብሄር ሁሌ መመለሳችን ነው የሚፈልገው ሌሎቹንም ማረያም ትመልሳቸው ፍቅርዋ ይደርባቸው❤❤❤❤❤

  • @MyPs4-h7t
    @MyPs4-h7t Рік тому +10

    ዘማሪ እዝራ ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ❤ በቤቱ ያፅናን እውነት ከተኩላወች እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢 የኦርቶዶክስ ልልጆች እግዚአብሔር በቤቱ ያፁናንንንንን❤️🙏🏻

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia Рік тому +1

    እዝራ ተባረክ ልዩ ነህ ወደ ቤትህ መመለስህ የሚደንቅ ነዉ

  • @beletuyesuf7055
    @beletuyesuf7055 Рік тому +7

    ወላዲተ አምላክ ከእነ ልጅሽ ምስጋና ይገባሻል

  • @mahitube2320
    @mahitube2320 22 дні тому

    እግዚአብሔር እንኳን ወደ ቤቱ መለሰህ ወንድማችን። ከዳግም መጥፋት ኪዳነምህረት ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ።

  • @Marcile-b1l
    @Marcile-b1l Рік тому +2

    ጊዜው ግን እንዲህ ረጅም አይመስለኝም ነበር (8 አመት!!) ለእኔ በደ/ና/ቅ/ዮሴፍ ጉባኤ ላይ ሲያገለግል ነው ማቀው። ያ ግዜ እጆግ እጅግ ውብ ነበር በእውነት ይህን ያህል እሩቅ አይመስለም። ዕዝራ አሁንም እላለሁ ወደ ቤተክርስቲያን ስለተመለስክ ደስስስስስ ብሎኛል። ሌሎችንም ወደ ቤቱ ያምጣልን። ተባረክ!!!

  • @yordanosgebisa3341
    @yordanosgebisa3341 11 місяців тому +1

    ወይይይይይ ህፃን እዝራ በጣም እወድሃለሁ ትላንትም ዛሬም

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +7

    እዝራችን የደስታ እንባ ነው ያነባሁት በመመለስህ ፈጣሪ ሆይ ክብር ላተ ይሁን ያያየ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልነሰ እልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ምእመናን እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ ከተራ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 11 місяців тому +2

    ከሁሉም ከሁሉም መጥፋት ሚቆጨኝ የነበረው የእዝራ ነበር ግን አሁን ተመስገን እመቤቴ የልቤን ፀሎት ሰምታኝ ወደ ቤትዋ ስለተመለሰ እናትና ልጁ የተመሰገኑ ይሁን እልልልልልል ወንድሜ እንኳን ደህና መጣክ

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    ዘማሪ ዕዝራ ተባረክ ቀሪው ዘመንህን ውብ ያድርግልህ
    ""ተናገር ባሪያህ ይሰማል
    ""ሳሙዬል በለኝ ድምፅህ ይገርማል
    ""ታናሽ ነኘ የማልበረታ
    ""እስኪ ተናገር ላድምጥህ ጌታ

  • @eteneshezk9098
    @eteneshezk9098 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ለስምህ ለአገዛዝህ ለአነዋወርህ ምስጋና ይገባል እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት በስምሽ ለተማፀነ በምልጃሽ ለታመነ ደራሽ ነሽና ምስጋና ይገባሻል ደስስስስ ብሎኛል

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 Рік тому +6

    እዝራዬ ያንተን መዝሙር ስሰማ ነው ያደኩት በመመለስህ የደስታ እንባ አነባሁ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ከፈተና ሁሉ ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 9 місяців тому +2

    ማርያምን ለመውሰድ አንፈራም ድንግልን ለመውሰድ አንፈራም
    የጠላትን ሐሳብ አንሰማም

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j Рік тому +33

    በመላዉአለም ለምትኖሩ ኦርቶዶክሳዌያን እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀትበአል እዝራ ወደእዉነተኘዋ ሀይማኖት መጣህ በቤቱ ያፅናህ የጠፉትም ይመጣሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AryamMolla
    @AryamMolla 11 місяців тому +1

    Wendemachin betam destegnoch nen enkanem temeleskilen 🙏🙏🙏😊😊

  • @yodibayu933
    @yodibayu933 Рік тому +3

    ልቤ ❤ እያለቀሰች ነው በደስታ ፕሮግራሙን የጨረስኩት እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ቅድስት ኪዳነምህረት እንኳን እረዳችህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የጠፉትን ይመልስልን ይቅር ለእግዚአብሔር እንኳን መጣህልን ወንድምዬ❤

  • @mandefrozegeye2081
    @mandefrozegeye2081 11 місяців тому +1

    እዝራዬ የኔ የዋህ በእውነት ደስ ብሎኛል እኔ አንድ ተራ ምዕመን ነኝ የዛሬ 18 አመት ወደ ወለጋ መስመር ፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ለምንገኝ ምዕመን ለማገልገል መጥተህ ነበር ልጅ ነበርክና ታሪክህንም ስሰማ በጣም ነበር የምታሳዝነኝና የህዝብንም የውስጥ ሀዘን ጌታ ቆጠረልህ በርታ ወንድሜ

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ Рік тому +9

    እመብርሃን አሁንም አትለይህ ዝማሬዎችህ ለኔ ጸሎትና ምስጋናዎቼ ነበሩ አንተ ስትመለስ እኔም ማዳመጥ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም

  • @tadelechabate1730
    @tadelechabate1730 11 місяців тому +1

    የምስጋና መዝሙሮችህን ሰምቼ አልጠግባቸውም እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናህ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Рік тому +12

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብርና ምስጋና ላአንቺና ለልጅሽ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን፫🤲🤲🤲♥️♥️♥️እዝራዬ የኔ ወንድም እንኳን ወደ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያንህ በሰላም መጣህልን🤲 በእዉነት ዝማሬዎችህ ከእንባ ጋር ነዉ እምሰማቸዉ😥😥😥 ቸሩ ፈጣሪያችን እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያጽናልን🤲🤲🤲♥️♥️♥️

  • @seblet148
    @seblet148 Рік тому +1

    ዘማሪት ዬርዲዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በቤቱ ያፅናቹህ🙏❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ

    እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋው ልጅ ተገኝቷና ድስ ይበላችሁ🙏🙏🙏 ተመስገን ተመስገን ተመስገን።

  • @alemalem4620
    @alemalem4620 11 місяців тому +1

    እግዚያብሄር ይመስገን እዝራን በአካል ባላውቀውም እንደቤተሰቤ ነው የማየው ምክንያቱም ያሳደጉት አባት አባ ሐ/ሚካኤል አንድ ሰፈር ነው የኖርነው ማለትም የአለም ስማቸው ስጦታው ይባላሉ ወንጂ ገፈርሳ እና ፀበል ላይ ሆኜ በጣ እያለቀስኩ ነበር የማዳምጠው እና መጽናኛዪም ነበረ ተሃድሶ ሆነ ሲባል ልቤ በጣም ተሰበረ አሁን ደግሞ ትልቅ የምስራች ሰማሁኝ ልብን የሚያሞቅ አባ እንኳን ደስ አሎት ደስ ብሎኛል ተመስገን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Рік тому +4

    እዝራየ እንዴት እንዳማረብህ ፀጋህ እየተመለሰ ነዉ ከዚህ ስትርቁ ትገረጡብናላችሁ አሁን ግን እራስህን እይ በመስታወት ዉበትህ ተመለሰ

  • @felegeamin
    @felegeamin 11 місяців тому +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን። እውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ። መዝሙሮችህን በጣም እኮ ነው የምወዳቸው። የልጅነት የየዋህነትህ አምላክ አልተወህም እንኳንም እንቅፋቱ ጥሎ ሳያስቀርህ በሰላም ወደአባትህ ቤት መጣህ። እስኪ ሀዋዝንም አንተ የገባህን እውነት አስረድተህ አምጣልን።

  • @emebetmeharuemu7491
    @emebetmeharuemu7491 Рік тому +4

    እዝራዬ እንኳንም እመቤቴ ወደ ቤትህ መለሰችህ ልባችን ደምቶ ነበር የቀሩትንም እንዲመለሱ በፀሎትህ አስባቸው እኛም እንፀልያለን እንወድሀለን ወንድማችን

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 Рік тому +1

    እዝራዬ ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ መልሰህ ወንድማችን በጣም ደስ ብሉናል

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 11 місяців тому +5

    ወንድማችን እንኳን ወደቤቷ መለሰችህ። እባክሽን ድንግል እመቤቴ፤ እመ አምላክ ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ወደእቅፍሽ፤ ወደቤትሽ መልሽልን።

  • @kalu252
    @kalu252 11 місяців тому

    በመመለስ. Am so happy ደሞ. የምወድህ ዘማሪ.

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Рік тому +7

    ያያ እንኳን አደረሳቹ ወይኔ ድምጵ በጣም ነው የሚያምረው አሞህ ተስለህ ድነህ በጣም ደስ የሚል ድንቅ ታሪክ እሰይ እንኳን ተመለስክ ከጶም መውጣት እራሱ ሌላ እስተረስ ያመጣል ሆሆ መድሀኒአለም ክብር ላንተ ይሁን ማረወያም ማርያም ሲላት ስሟ አወንኳ ሟሟሩ ታማልደዋለች ለፍጥረት አለሙ አሜን

  • @amsalebekele8141
    @amsalebekele8141 Рік тому +1

    ወንድም እዝራ እንኳን በስላም ውድ እናት ቤቱክርስቲያንህ በጊዜ ተመለስክ:: ለገባው ስው ተዋህዶ እርቶዶስ ቤተክርቲያንን የመስል የለም :: ይህንን እግዚአብሔር ያደለህን ቆንጆ ድምፅ ይዘህ ክማይመችህ ቦታ ከመኖር አወጣህ:: ቀሪው ዘመንህ ይባረክ::

  • @Kidanemihret1922
    @Kidanemihret1922 Рік тому +4

    እልልልልልል
    የደሰታ እንባዬን አንብቼ
    ቀጥታ ሻማ አብርቼ አመሰገንኩኝ
    ይመስገን❤❤🙏🙏
    ያንተ መዝሙሮች በጣም እምነቴን ያጠናከረው ሰለሆነ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ

    በጣም ነው የተደሰትኩት ወንድሜ በጣም እንኩዋን እግዚአብሔር ለእውነት መንገድ አበቃህ❤❤❤❤፣ እናት ሁልጊዜም በልጅዋ አትጨቅንም ወንድምዬ እማምላክኮ ልጆችዋን ትወዳለች ❤❤❤❤❤፣ ተመስገን ብዬልሐለሁ ወንድም፣

  • @roserose5889
    @roserose5889 Рік тому +7

    በጣም የምወዳችሁ እዝራ እና ዮርዲየ ከልጅነታችሁ ጀምሮ ያሣደገቻችሁ እናት ቤተክርስትያን ስለመጣችሁ እመብርሃን እናቴን እጅግ የተደሰኩት እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ❤❤❤❤

  • @tezuymaryamleje375
    @tezuymaryamleje375 11 місяців тому

    ኡፍ ደስታዬ ከልብ ነው እንኳን ወደ እውነተኛው ቤት ተመለስክ ወንድሜ ኪዳነምህረት ኪዳን እኮ ነሽ ምህረት አግኝቷል ባንቺ የታመነ /2/ አምላኬ ሆይ ቀሪዎቹም እንዲመለሱ ልቦና ስጣቸው

  • @አናፍሲዩቱብ
    @አናፍሲዩቱብ Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መጣህል የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና መጨረሻችንን ያሳምርልን በጣም ደስ ይላል የጠፉትን ወደ አሜነ ሥላሴ ይመልስልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ዝማሬውም አትንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @sitotabesatu7659
    @sitotabesatu7659 11 місяців тому +1

    እዝራ ወንድሜ የእውነት ከሆነ በጣም ድስ ብሎኛልና እልልልልልልልልልልል ዘጠና ዘጠኙን ትቶ የጠፋችውን አድቷ በግ ፍለጋ ወደዝች አለም ለመጣ መድኃነአለም አንተንም ወደ እቅፉ የመለሰህ ይክበር ይመስገን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Рік тому +7

    እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የተዋሕዶ ልጆች ለብርሃነ ጥምቀቱ ወንድማችን እዝራ እንኳን ወደ ቤትህ በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ የቀሩትንም በጎቹን እግዚአብሔር ሰብስቦ ወደ ቤታቸዉ ያምጣቸዉ🤲🤲🤲🤲

  • @getahungizate6093
    @getahungizate6093 11 місяців тому +1

    እንኳን ተመለስክልን ዕዝራ ደሞ የተመለስክበት መንገድ ትህትናህ ልብ ያሳርፋል ተንኮል የሌለበት ነው ይሄን ያልኩት እነ ሰሎሞን አቡበከር እነ አሸናፊ ገ/ማርያም በስሱ ደግሞ የፅጌሬዳ ጥላሁን ደስ አላለኝም ተንኮል ያለበት ይመስላል ። በተለይ ሰሎሞን ጤነኛ አይመስለኝም ብዙ ስህተቶች እየሰራ ነው ዮርዲም እንኳን ተመለሸልን

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 Рік тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን

  • @addismana5153
    @addismana5153 11 місяців тому +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እንኳን መጣህልን ወንድማችን በርቱ

  • @addisbezu8945
    @addisbezu8945 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሚክን ያሳምርልክ በቤቱ ያጽናክ::

  • @adamuwelde6536
    @adamuwelde6536 Рік тому +1

    ጸጉር አቆራረጡም ለጅ ስለነበረ ችግር ነበረበት አሁን ደግሞ ጸጉሩም የለም። የጌታችን ሥራ ነው ወንድሜ ወድሃለው ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ተባረክ። ከሀላባ ማርያም ናና አገልግለን። እመቤታችን ትቀድስህ።

  • @TarikuaKebede-r7q
    @TarikuaKebede-r7q Рік тому +3

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን

  • @ageraasmer1921
    @ageraasmer1921 11 місяців тому +2

    አቤት ድምጽ ተሰጥቶኃል
    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ

    እዝራዬ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው❤ ወደ ቤትህ ስለተመልስክ ደስታዬ ወደር የለውም አሁንም በቤቱ ያፅናህ መድኃኒዓለም💒❤🙏

  • @KIdistmitku-m1z
    @KIdistmitku-m1z Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም እዲመለሱ እመብርሃን ትርዳን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 Рік тому +7

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላክ ትዝታውን ይመልሰው እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 11 місяців тому +1

    ተናገር ባሪያህ ይሰማል ❤❤❤❤
    ሳሙኤል በለኝ ድምፅህ ይገርማል!!!! የማረሳው መዝሙር!!!!

  • @fikremariyamyohannes8472
    @fikremariyamyohannes8472 11 місяців тому +3

    እንኳን ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተመለስክ ገነት ተክሉ የቀሩትንም ትሰብስብልን አሜን አሜን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 11 місяців тому

    ❤❤❤❤በጣም ደስስስ ይላል ስለሷ እኮ ተናግሬ ኣልጠግብም ኪዳናምሕረት የምሕረት እናት የእንባችን ኣባሽ እንኳን በሰላም ተመለስክ ከጠላት ጨለማ እመብርሀን ምልጃዋ ያመነ ማርያምን ከስጋ ሞትም ይነሳል❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወንድማችን እንኳን በደህና በሰላም ወደ እናት ቤተ ክርስታን መጣህልን ተመስገን እመ አምላክ ታፅናክ ፍፃሜክን ታሳምርልን አሜን ለመላዉ የኦርቶዶክ ተዋሕዶ እምነት ተከታዎች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን በአገር ቤት በስደት ቤት ላላቹ ላለነዉ መልካም በዓል ኢትዮ ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aberachadmassu9822
    @aberachadmassu9822 11 місяців тому

    ውይ በጣም የእዝራን መዝሙሮች ና አገልግሎቱን ከነ ተረፈ ጋር ሲመጣ አለም ባንክ ገብርኤል በጣም የምንወደው ልጅ ስለነበረ. አሁንም በ ቤቱ ያፅናልን ወንድማችን ን እልልልልልል

  • @manalo1965
    @manalo1965 Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በመመለስህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ወንድማምን እኔስ በፊትም መዝሙርህን በጣም ነው ምወደው ሁሌም ነው ማዳምጠው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድማችን ያያ ዘልደታ በጣም ነው ሚያስደስት ምታቀርበው ነገር በተለይ እኛ በሀይማኖት ደካማ ለሆንነው እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq Рік тому +1

    ይህ እዲሆን የፈቀደ እግዚአብሔር ይመሥገን እዝራ ወንድሜ እንወድሀለን መዝሙሮችህን እወዳቸዋለሁ እንኳንም ተመለስክ እናቴ ቅድስት ኪዳነምሕረት ታበርታህ በጉዞህ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልህ

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi Рік тому +5

    እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን እንኳን ደናመጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እናቴ እመቤቴ በምልጃዋ ትጠብቅህ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @Adanachifikire
    @Adanachifikire Місяць тому

    ተመሰገን አምላክ በእንባ ጀምሬ እንባ ጨርሱኩት ዘመንህ ይባርክ❤❤❤

  • @taralema6070
    @taralema6070 Рік тому +4

    እሰይ እልልልልልልልልል ተመስገን ጌታዬ ደስታዬ ወደር የለውም ወድሜ እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏☝️🤲🤲⛪️⛪️✝️✝️✝️😭☝️ መዝሙርህን እያለቀስኩ ነው የምሰማው ❤❤🎉🎉🎉

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 11 місяців тому +2

    እዝራ ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር ይቅር አለህ እንኳን ድንግል ማሪያም በምልጃዋ ተራዳች በእውነት Luke 15 አማ - ሉቃስ
    10: እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።” ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እዝራዬ በጣም ደስ ብሎናል አሁንም በቅድስት ቤተክርስቲያን ያፅናን የወጡትን ይመልስልን