ስለሀዋዝ ህልም አየሁ ወደ ጨለማ | በር በሩን እያየሁ እጠብቅሃለሁ መምህር አሰግድ ሳህሉ Hawaz Tegegn back to Orthodox church

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 917

  • @StorytellersBible
    @StorytellersBible 6 днів тому +27

    በመምህር አሰግድ ላይ የእውነተኛ አባትነት ልብ ነው ያየሁት! እውነተኛ አባት ነው😍😍😍

    • @የተክልዬ24-sx2cv
      @የተክልዬ24-sx2cv 6 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

    • @selamdinku9618
      @selamdinku9618 6 днів тому

      መሸነፍ ስላልፈለገ ነዉ

    • @selamdinku9618
      @selamdinku9618 6 днів тому +1

      ሌሎቹም በዚህ መልኩ ይወጣሉ ፍረሃት ነዉ የወረረዉ

    • @amazingmarvelphenomenalfac3658
      @amazingmarvelphenomenalfac3658 6 днів тому +1

      ትክክል።አሰግድን መሳደብ አሳዛኝ ድርጊት ነው።አሰግድ የክርስቶስ እውነተኛ ደቀ መዝሙር እና የአብን ቃል የሚያስተምር የእግዚአብሔር ሰው ነው።ክርስቶስ ይርዳው።ሁላችንም ንስሀ እንግባ።

  • @nanihaile
    @nanihaile 8 днів тому +77

    በጣም ነው የተናደድከው ብርታቱን ይስጥህ ሀዋዝ ሙሉ ሰው ነው የፈለገውን መምረጥ ይችላል። በተጨማሪ 70 ነፍሳት ናቸው አብረውት የመጡት ለመረጃ ያህል

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 8 днів тому +2

      ማለት አምነውበት ነው እሱን ተከቸትለው?

    • @nanihaile
      @nanihaile 8 днів тому +7

      @@marthabirhanu696 አንብበው ጠይቀው አመዛዝነው ነው የተመለሱት ቃለመጠይቁን አዳምጪው

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 7 днів тому +1

      አባሰክበት እንዳይተኛ ዘንዶ ያጎራል ዛሬ ይሰውረን

    • @ebenezer8508
      @ebenezer8508 7 днів тому +3

      በአውነት ግን መፅሐፍ ቅዱስን አንብበህ/ሽ ታውቃለህ/ሽ

    • @Mamaye1983
      @Mamaye1983 4 дні тому

      ​@@ክእሎትክህነትzendooo..is that ur dad...zendooo...yemtawkiwen new yetnagersheww ..

  • @user-lq5kd2ee8n
    @user-lq5kd2ee8n 8 днів тому +68

    አይዞሽ ገለቴ! ኑሁ በብርአኑ ተመላለሱ እግዚአብሔርከናተጋር ይሁን!

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 8 днів тому

      Wey sdbun wey tiriwn andun mrchi

    • @seblet148
      @seblet148 8 днів тому

      Kelal gelete😂

    • @nebiyatn8739
      @nebiyatn8739 7 днів тому

      @@user-lq5kd2ee8n ጣኦት የግብፅ መጫዎች

  • @LijAbel-j6u
    @LijAbel-j6u 5 днів тому +4

    ወንድማችን ሀዋዝ ነፍሱን አስመልጧል ተመስገን

  • @نورهالشهراني-ج2ذ
    @نورهالشهراني-ج2ذ 8 днів тому +50

    ሀዋዝ ወድማችን እኳን መጣልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mercy9108
    @mercy9108 8 днів тому +36

    አቤት እልህ እግዚአብሔር ወንድማችንን ከክፉ ይጠብቅልን አንተንም እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን አሰግድ ልብህን ከእልህ መልስ ፍቅር ሰውን አያሳጣምም አያስጭንቅም :: እግዚአብሔር ነው የፈቀደውን ያደረገው ፈጣሪ ያስብህ !!!!እናንተም እዛ የተሰበሰባችሁ ከሰው ቤት ውጡ እና በጊዜ በቤቱ ተሰብሰቡ ❤❤

  • @lometube-i2g
    @lometube-i2g 8 днів тому +110

    ሓዋዝ ወንጌል ክርስቶስ ገብቶት ተመለሰ በቤተክርስቲያን ደስታም ሆነ🙏

    • @HenokGelaye
      @HenokGelaye 8 днів тому +2

      ሙታን ውደ ማምለክ በደህና መጣህ

    • @mekgeb9018
      @mekgeb9018 8 днів тому +2

      ​@@HenokGelayeዱቄት እስካሁን ይሄ አተላ የመሰለ ሀሳብ አለ እኛ እኮ ነገርናችሁ እምናመልከው አምላክ አንድ ነው እሱም ስሉስ ቅዱስ ነው።

    • @MahletMulat-h6h
      @MahletMulat-h6h 8 днів тому

      ጅል​@@HenokGelaye

    • @be-liever
      @be-liever 8 днів тому

      ​@@HenokGelaye በጨለማ ስላላቹ ሃሰት ወሬ ታወራላቹ እውነትንም ከመስማተ ይልቅ በውሸት ትመላለሳላቹ

    • @tigisttigist695
      @tigisttigist695 8 днів тому +1

      ሀዋዝ ከ እረኛዉ ስር የጠፋ ምስኪን በግ

  • @yohansyigermal78
    @yohansyigermal78 8 днів тому +48

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።

    • @bettymamo909
      @bettymamo909 7 днів тому +1

      እንድንመለስ ጣአታችሁን አጥፉ ኢየሱስን ብቻ ካመለካችሁ እንመጣለን።

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 8 днів тому +173

    የጠፋው ልጁ ተመልሶ መጥቶ ጌታ ኢየሱስ እጅግ ደስ ብሎታል ❤ ክብር ለመድሀኒአለም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ይልቁንም እግዚአብሔር ይርዳችሁና እናንተም ተመለሱ ህልሙን ተወው

    • @tizuEthio
      @tizuEthio 8 днів тому +4

      የለም በንዴት ማዲያት ሊያወጣ ነዉ አሰግድ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 8 днів тому +13

      ወዴት ይመለሱ ወደብርሀን መጥተዋል እናንተም ወደብርሀን ኑ ጌታ ይርዳችው

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp 8 днів тому +2

      በትክክል❤❤❤❤❤

    • @Eagle1503
      @Eagle1503 8 днів тому +12

      የተመለሰው ወደትውልዶች ተረት ተረት ነው 😢 ሰው ወደ ኢየሱስ ብቻ ነው መመለስና መቅረብ ያለበት ።

    • @livebytrue7322
      @livebytrue7322 8 днів тому +8

      ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው ያለ ኢየሱስ መንግስተ ሰማይ የለም የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ብቻ ስሙት የተባለለት ኢየሱስ ብቻ ነው ወደ ኢየሱስ ኑ እረፍትን ታገኛላችሁ

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 7 днів тому +9

    ዉድ ወድማችን ዘማሪ ሐዋዝ እንኳን ወደ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣ የልቡን መሻት እስከፍፃመው ድረስ እግዚአብሔር ያሳምርለት 🤲

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 8 днів тому +29

    ሃዊ ጌታ ገላገለህ አሰግድ ግን እንደ ቤት ሰራተኛህ ነፃ ፍቃዱን ረግጠህ ስታበቃ እዬዬ በቃ ሄደ ሌላ ነገር አስመሰለብህ
    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 8 днів тому +25

    💕💕''አሁን የምወደዉን የጌታዬን ሰጋዉን እና ደሙ ልቀበል ልገባ ነዉ !❤❤❤❤ ደህናሁን ወንድሜ አሰግድ አለኝ ''! 👋👋 አንድ ሙሉ መፃሃፍ ይወጣዋል፣ ❤💕💕💕💕
    ዬሐ 6፣ 55
    ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና።
    56 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም በእርሱ እኖራለሁ።
    ዩሐ 6፣54

  • @lidyakesete
    @lidyakesete 8 днів тому +37

    ምን እንደሆነ ይህ መምህር ያሳዝነኛል።ምናለ ወደ ቤቱ ቢመጣልን።

    • @anteaddisu9202
      @anteaddisu9202 8 днів тому +1

      Koy gin yehe hulu helm bamet new bwerr new yayew woy kejet degmo ahun afu tetamual lebl menfsu metaw mesel

    • @tizuEthio
      @tizuEthio 8 днів тому

      እረ አይመለስ ይቀመጥ በዳቢሎስ ቤት

    • @lidyakesete
      @lidyakesete 8 днів тому +3

      @@tizuEthio እህቴ ኣይባልም።ፈጣሪ ወደ ቀልቡ መልሶት ቢመጣልን ነበር ደስታችንስ።

    • @ethiopiahagere1984
      @ethiopiahagere1984 7 днів тому +1

      @@lidyakesete 😇😇ቀልዳችሁ አይጠገብም እኮ ኦርቶዊያን

    • @lidyakesete
      @lidyakesete 7 днів тому

      @@ethiopiahagere1984 ምን ይደረግ ስለ ምንወዳችሁ በሰማያዊ ቤት ስለ ምንናፍቃችሁ ነው።እኔ ድኜ ወንድሜ ሲሞት ይከፋኛል።ተዋህዶ ኣይደለሁ።

  • @MMistauel
    @MMistauel 8 днів тому +13

    ይልቅ እናተንም የድንግልማርያም ልጅ እርደቷችሁ ወደቤቱ ይመልሳቸሁ ዝምብለህ የቅጀት ህልምህን አየቀባጠርክ ሰዉን አትበርዝ ሀዋዝዬ እንዱህ ከልብያገለግለዉ የነበርዉ የድንግልጅ ምድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ የልቡን መሻት አይቶ መልሱታል ይክበርይመሰገን ክብር ለንጽት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድርሳት እናተምንም ብትሉምን አንሰማቸሁም አትቀባጥሮ እሱን ለማሸማቅቅ የፈጠርከዉ ስልፍናነዉ ሀዉይ ከዚህ በዋላ ወደኋላ አያይም እሽ እግዚቢሔር ይገስጻችሁ ልቦና ይስጣቸሁ ተዋህዶ ሀይማኖቴ ድንግል ማርያም እናቴ ክርስተስ ቤዛዬ አምላኬ መዳኒቴ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JabethDegefu
    @JabethDegefu 8 днів тому +26

    እየሱስ ህይወት ነው ❤

    • @siymergn
      @siymergn 8 днів тому +1

      የሚለን ስንኖር ነው በከንቱ እዳይሆን

  • @AsnakeBalcha-eo2xj
    @AsnakeBalcha-eo2xj 7 днів тому +19

    መምህር አሰግድ በጣም የሚገርም ነገር ልንገርህ
    እኔ በጌታ ፊት ሆኜ ሕልም አየሁኝ አንተ በእንብርክክ በእንፉቅቅ ወደ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስትመለስ ያንተ ድንኳን ሲፈርስ አየሁኝ
    እሄ እውነት ነው

    • @YeshiMekonen-o1v
      @YeshiMekonen-o1v 7 днів тому +1

      😂😂😂Amen Amen Amen EgeziAbeher yeredaw

    • @Alazar_q12dt3ht8u
      @Alazar_q12dt3ht8u 7 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቤቢ

    • @FevenTamrat
      @FevenTamrat 7 днів тому +2

      የማይሆን ነው! ትክክለኛው ክርስቶስን ያወቀ የገባው በፍፁም ወደ እናንተ አይመጣም😊። ማንም በጤነኛ አእምሮ ጨለማን አይመርጥም! መምህር አሰግድ እግ/ር ይባርክህ።

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 7 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሳቄ ና እባክህ ሳልል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 7 днів тому

      ​@@FevenTamratለማየት ያብቃን ግን ለመመለስ እኮ መመረጥ ይሻል

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv 8 днів тому +69

    አዋዝ አምልጦአል ከጨለማ ወደ ብርሃን ተሸጋግሮአል እግዚአብሔር በልጅነቱ በመንፅህና የተመላለሰበትን ጊዜ ቆጥሮለት በፍቅሩ ወደ ቤቱ ጠራው

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 8 днів тому

      ❤❤

    • @Mehaly-m8l
      @Mehaly-m8l 7 днів тому +2

      😂

    • @kaleab5618
      @kaleab5618 7 днів тому

      አንተም አብረኸው ወደ ኢየሱስ ብትመጣ ይሻልሃል

    • @hanagetachew2866
      @hanagetachew2866 6 днів тому

      ወይኔ ጌታ ሆይ ሞህረት ለሚገባቸው ወንጌል ለተከደነባት ነፍስ ፈጥነህ ድረስ ጨለማና ብርሀን ያልገባው ትውልድ አይናቸው ን አብራ እማፀንሀለሁ ጌታ ክርስቶስ ሆይ ክርስቶስን ማመን ጨለማ ነው እያሉ ነው

    • @bethelderibie
      @bethelderibie 6 днів тому

      ብርሃን እኮ ኢየሱስ ነው ኢየሱስን ትቶ ለፍጡራን ሊገዛ የሄደው ማነው ከፍጡር እኩል ለአምላክ ቀን ሰይማቹ ከምታመልኩ እራሳቹ ብርሃን ህይወት መንገድ የሁሉም ፈጣሪ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ ከተኛችሁበት ነቁ

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu 6 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ መምህር አሰግድ ኑርልን ክፉ አይንካህ ለምልም

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 7 днів тому +25

    ወጥመድ ተሰበረች እኛም አመለጥን እንዲል ልጁን ፈጣሪ ወጥመዱን ሰብሮለት እንዲያመልጥ አድርጎታል መዝ 123፡7 ኤፌ 4፡8

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 8 днів тому +8

    ክርስቶስን መከተል የማይገኝ እድል ነው እግዚአብሄር የሰጠን ምህረት በክርስቶስየዘላለም ህይወት ነው ጨለማ በርሱዘንድ የለም

  • @BezaHone
    @BezaHone 8 днів тому +15

    ቅዱስ ዮሴፍ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትን ያስተማረኝ ይህ መምህር ነበር እስክል ነው ልቤ ያዘነብህ መምህር አሰግድ። ከቤተክርስቲያን ከወጣ ይህ የመጀመሪያዬ ስሰማህ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ። ልክ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ለመሆን እንደምትሻ ድሮም እረዳለሁ፥ ሀጢያትም አይደለም። ጳውሎስ ግን ቁጣውም ተግጹም በክርስቶስ ፍቅር ነው (እውነት ነው። ሽንገላና ማስመሰል ፈጽሞ የለውም) ምን እላለሁ ለቤተክርስቲያን በወጣትነትህም ፈተና እንደነበርክ በአንደበትህ መስክረህ ነበር ይህ ሁለተኛ ሙከራህም ወደ መፍረስ እየሄደ ይመስላል። ወደ ራስህ ተመልሰህ መንገድህን እንድጠይቅ ይሆን? አላቅም ጸልይ፤ ለሁሉም መልስ አለው።
    ስለ ሐዋዝ ግን ያሳለፈውንና የሚያሳልፈውን ስለነገርከን እናመሰግናለን በጸሎታችን እናስበዋለን። የወደደውና የመረጠው ጌታ እስከመጨረሻው በቤቱ ያጸናው ዘንድ።

    • @anteaddisu9202
      @anteaddisu9202 8 днів тому

      Yjosphe ema temren neber byeadarashum zorenal endzih alnberm ewntem yehenew end yastemaren beza lay menkejkeju ameltachu chalut

    • @የተክልዬ24-sx2cv
      @የተክልዬ24-sx2cv 6 днів тому +1

      በትክክል ግን መምህር አሰግድንም በጹሎታችን እናስበው 😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @amanawityedengellij3060
    @amanawityedengellij3060 8 днів тому +17

    ቆይ እኔ ያልገባኝ እሄ እኮ እምነት ነው እንጂ ሌላ ነገር አይደለም 😳አንተ ሰዉዬ ያመሃል እንዴ 😂ወይ ጉድ 🙄ሲጀመር እምነቱ እዉነት ቢሆን ቢሞትስ ሁሉም ነገር ቢቀርስ ከ ነብሱ እሚበልጥ ነገር አለ 😳አንተማ ጤነኛ አይደለህም 🤣😢
    ቆይ ግን አርቶዶክስ ምንድነው ያደርገቺህ 🥹
    ብቻ እሱን የርዳን አምላክ አንተንም የርዳህ 🥹🥹❤❤ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤

  • @YeshiMekonen-o1v
    @YeshiMekonen-o1v 7 днів тому +35

    ሀዋዝ እግዚአብሔር እረዳው አመለጠ ምስጋና ለስሙ ይሁን እናንተንም ይርዳቹህ

    • @danielmuluneh3100
      @danielmuluneh3100 7 днів тому +1

      Ewenetem Mutan Mender.Tahot Amelaki Mender Enkwan Be Selam Metak

    • @Mehaly-m8l
      @Mehaly-m8l 7 днів тому

      😂

    • @demistwewe6799
      @demistwewe6799 7 днів тому

      ​@@danielmuluneh3100tew enji kehadiw 😂

    • @danielmuluneh3100
      @danielmuluneh3100 6 днів тому

      @@demistwewe6799 Awo Seyetane ena Serawen Amelekowen Kejalew

    • @demistwewe6799
      @demistwewe6799 6 днів тому

      @@danielmuluneh3100 gen men honachu new endi yabedachut ? Wey protestant beka hulubneger chwata new aydel. Seytan yeseferebachu selehonachu hulu neger seytan yemeslachwal.

  • @habtamushshiferaw
    @habtamushshiferaw 8 днів тому +76

    አሠግድ እባክህን ለሀዋዝ አታልቅስ እኛላተነው የምናለቅሰው እባክህነ ወደቀድሞ ቤት ኦርቶዶክስ እምነት ተመለስ አዋዝ ድኟል እግዚአብሔር አንተንም ያድነህ እንወድሃለን
    27:41

    • @shalomseyoum4347
      @shalomseyoum4347 7 днів тому +2

      እባክህ የሚለው ተማጽኖ ገርሞኝ ነው ለመጻፍ የተነሳሁኝ ለመሆኑ ያላችሁበትን አታውቁምን? መጠየቅ አያሻኝም ምክንያቱም አታውቁምና አይናችሁ ተጨፍኖአልና ሐዋዝ ወደ ሲኦል መመለሱ ስቶአልና ያሳዝናል ::መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ሐዋ ሥራ 1÷15 በእነዚያም ቀናት ጴጥሮስ መቶ ሃያ በሚሆኑ ወንድሞች መካከል ቆሞ እንዲህ አለ ወንድሞች ሆይ ኢየሱስን ለያዙት ሰዎች መሪ ስለሆናቸው ስለ ይሁዳ መንፈስ ቅዱስ አስቀድሞ በዳዊት አፍ የተናገረው የመጽሐፉ ቃል መፈጸም ስላለበት እርሱ ከእኛ እንደ አንዱ ተቆጥሮ ነበር በዚህ አገልግሎት የመሳተፍ ዕድል አግኝቶ ነበር ይላል ከቁ18_25 አንብቡ ቁ 25 ይሁዳ ወደ ገዛ ራሱ ስፍራ ትቶት በሄደው በዚህ አገልግሎት ና ሐዋርያነት ቦታ ላይ ሹመው ::

    • @nebiyatn8739
      @nebiyatn8739 7 днів тому +1

      እሚያድነውና የአለም ብርሀን እየሡሥ እንጂ ኦርቶዶክስ አይደለችም ጨለማ ነው እዛ አንድ ሀይማኖት ፍቅርን ቸርነት በጎነትን ማሥተማር ወንጌል ማሥተማር መፅሀፍቅዱሥ የሚናገረው ስለኢየሡሥ እንጂ ስለኦርቶዶክስ አይደለም ከአሰግድ ተማሩ ወንጌልን ሀዋዝም ይመጣል የሄደው በዘዴተደርጎ ነው ገናብዙዎች ወደጌታ ይመጣሉ

    • @gondorawitegondore
      @gondorawitegondore 7 днів тому

      ቀዳማዊ ሳሙኤል:16:1

    • @AzeYode
      @AzeYode 7 днів тому

      Mine malate nawe hawazemea yetmlsawe weadea chalema nawe ahonime yasuse yewodehale wondemachene.

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 7 днів тому

      ​@@nebiyatn8739መናፍቃን ሉተር ሸዉዶአችኋል።የሀዋርያዉ የጳዉሎስ መልእክት ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፬(4) ቁጥር ፭(5) እንዲህ ይላል፣ ጌታ አንድ ነዉ፣ ሀይማኖትም አንዲት ናት፣ ጥምቀትም አንዲት ናት ።ስለዚህ ከጌታ ቃል ይልቅ ግብረ ሰዶማዊዉን ሉተርን ካመለካችሁ ምርጫዉ የራሳችሁ ነዉ። ሀዋዝ በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ አገልጋይ ነበር። ይህ አዲስ ጌታ ማነዉ?ለሚለዉ ጥያቄ በራእይ የተነገረዉ የአዉሬ መንፈስ ነዉ።ኢየሱስን ተቀበሉ ቢልዋችሁ እነሱ ነጣቂ ተኩላዎች ስለሆኑ ከነሱ ጋር አትዉጡ ብሎ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አ ስ ጠ ን ቅ ቆ ና ል። ስለዚህ በከንቱ አትድከሙ።በርግጥ ይህ ንዴትና ቁጭት በዉስጣችሁ የነገሰዉ የጠላት ስራ መሆኑን እኛ ኦርቶዶክሳዉያን ጠንቅቀን እንረዳለን። ደግሜ እላለሁ የሰይጣኑ የሉተርን የሀሰት ትርክት ትታችሁ ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ። ቤተ ክርስቲያን በርዋ ሁሌም ክፍት ስለሆነች።

  • @zerogaming1554
    @zerogaming1554 7 днів тому +3

    የክርስቶስ እውነተኛ ፍቅርን ነው የሁብህ ወንድሜ ተባረክ

  • @FLm-v8d
    @FLm-v8d 8 днів тому +6

    ሀዋዝ እግዛቤር አምላክ ይጠብቅ የምትወድህ ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቅህ በክፉ ከሚያዩህ አይኖች ትጋርድህ እነዚህን ሰዎች እየፈራኋቸው ነው

    • @mintihuntsigeweledekidan2718
      @mintihuntsigeweledekidan2718 6 днів тому

      ቲሽ ደሞ ማናት የጠራሻት ሲጀመር ክርስቶስ ነው የሰውን ልጅ የሚጠብቀው 😢😢

    • @FLm-v8d
      @FLm-v8d 6 днів тому

      ሰይጣን ስሟን ሊጠራ አይቻለውም ይቃጠላል ይሄን ደግሞ በእንዳንች አይነቶች አረጋግጠዋል ተቃጠሉ

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 8 днів тому +65

    ከ ኢየሱስ ውጪ ሂወትና እውነት የለም ❤

    • @siymergn
      @siymergn 8 днів тому +3

      ጥቅስ ብቻ እዳይሆን አውቀነው ቢሆን መልካም ነው ጌታ ያዘዘን ያከበረውን አውቀን መኖር ያስፈልጋል፡፡

    • @leultabor8214
      @leultabor8214 8 днів тому +3

      እውነት ነው ለዛም ነው ኦርቶዶክስ የሆነው

    • @selamawitfasil6719
      @selamawitfasil6719 7 днів тому +2

      የትኛው እየሱስ ?

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 7 днів тому +2

      በጌታ ስም የመጣዉ መጤዉ ሀሰተኛዉ ኢየሱስ ከኛ ይራቅ የሳቱትንም በንስሀ ወደ ቅድስት ቤቱ ይመልስልን።🙏🙏🙏

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 7 днів тому

      ከየትኛው የሱስ አማላጅ ከምትሉት ወይስ ፈራጁ እየሱስ ከየትኛው የመናፍቁ ከሆነ አሰተኛውነው

  • @TigistTigist-r8c
    @TigistTigist-r8c 7 днів тому +2

    ወንድማችንን ሀዋዝን የረዳ አምላክ አንተንና ተከታዮችህን ይርዳ

  • @lidyakesete
    @lidyakesete 8 днів тому +27

    ወንድማችን ኣንተም ናልን።እንናፍቅሃለን እናትህ በር በር ትመለከታለች ልጆችዋን ናፍቃለች።ኑላት።

    • @mulukentilahun5610
      @mulukentilahun5610 8 днів тому +2

      ውሻ ብቻ ነው ወደ ትፋቱ ሚመለሰው ሴትዮ😂😂😂

    • @Israelbelegn
      @Israelbelegn 8 днів тому +1

      ሰዶም ማሳደድ ማለት እንደዚህ አይደል ... ሁሉን አባራችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ኑልን በጣም ነው የምታስቁት 😂😂

    • @tizuEthio
      @tizuEthio 8 днів тому

      ታያለሽ አሰተኞች ጌታ አምላኪ​@@mulukentilahun5610

    • @siymergn
      @siymergn 8 днів тому

      ​የአሰግድ አሽክር ይጋልብሃል ገና

    • @lidyakesete
      @lidyakesete 8 днів тому +1

      @@Israelbelegn ወንድሜ ብዝዎቹ ሰምተሃቸዋል መጀመርያ ከቤተክርስትያን ስህተት መስሎኣቸው ነበር።በኋላ ግን ሌላ ዓላማ ነበር።ማንም ማንምን ኣላሳደደም።ቢሆንም እንኳ እንፈልጋቸዋለን።ብዙዎች እየመጡ ናቸው። እእስከ መጨረሻም እንጠብቃቸዋለን።

  • @amazingmarvelphenomenalfac3658
    @amazingmarvelphenomenalfac3658 6 днів тому +2

    አሰግድን መሳደብ አሳዛኝ ድርጊት ነው።አሰግድ የክርስቶስ እውነተኛ ደቀ መዝሙር እና የአብን ቃል የሚያስተምር የእግዚአብሔር ሰው ነው።ክርስቶስ ይርዳው።ሁላችንም ንስሀ እንግባ።

  • @አማራፋኖወሎራያ
    @አማራፋኖወሎራያ 8 днів тому +3

    ፈርተሀል ወንድሜ ሁሉም ጥለውኝ ይሄዳሉ ብለሕ እና እያስፈራራሀቸው ነዉ ሰብስበሕ እግዚአብሔር ይርዳሕ አንተንም
    ኑ❤በብርሀኑ❤ተመላለሱ❤

  • @meseretmulatlema4116
    @meseretmulatlema4116 7 днів тому +2

    አሰግድ አሁን ከዚህ ሁሉ ዝባዝኬ ንግግርህ የተረዳሁት ሓዋዝ በጣም ሰው አክባሪ እና ትሁት ልጅ መሆኑን ነው። ስለዚህም ቸሩ መድሀኒተአለም ረዳው❤ እናንተንም ይርዳ!

  • @selamlibanos4420
    @selamlibanos4420 7 днів тому +12

    እውነት ነው አሰግድ እኔም በጣም የምወደው መምህር ነው፡፡ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛዋ ኦርቶዶክ ይመለስ ዘንድ አምላክከ ቅዱሳን ይርዳው ይርዳን አሜን፡፡

  • @hiwotwondifraw7069
    @hiwotwondifraw7069 6 днів тому +1

    ቤቢ በጣም ደህና ነው ወደ እናቱ ቤት ከገባ በኋላ

  • @DagimawitKelab
    @DagimawitKelab 8 днів тому +6

    በዘመኔ ላትሆን ተራ መሀላ አለኝ ከነፍሴ ጋር አይቀልብኝም ምህረትህ እየሱስ ከርስቶስ ለኔ ግን የዘላለም እረፍትኤ ነህ ካንተ ውጭ ሌላ እረፍት የለም

  • @BirtukanBekle
    @BirtukanBekle 8 днів тому +56

    መምህር አሰግድ አንተ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ አሁንም እግዚአብሔር በማያልቀው የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ይብዛልህ።

    • @MahletMulat-h6h
      @MahletMulat-h6h 8 днів тому +1

      ኧረ በጣም ሰ

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 8 днів тому +5

      ለሌሎቹ ቀልድና ተራ ነገር ይመስላቸዋል ከጌታ እቅፍ ሰው ሲወጣ የሚሰማው የሚያዝነው የዳነ ሰው ብቻ ነው ነገውን ስናስብ ከእግዚአብሔር መንግስት ሲጎድል ያሳዝናል

    • @sebleabebe7186
      @sebleabebe7186 8 днів тому +5

      ከዘንዶ አመለጠባችሁ ምነው ተጨነቃችሁ

    • @AbebaTessema-m9j
      @AbebaTessema-m9j 8 днів тому +2

      Nebse yemar

    • @BezaHone
      @BezaHone 8 днів тому +1

      አይ እህቴ ግዴለሽም የቅዱስ ጳውሎስን ወንጌላትም የሐዋርያት ስራንም መልሰሽ አንብቢ። ከፍ ብሎ ቁጣ በሚመስል መናገር አይደለም ጳውሎስ የሚመሰለው ጳውሎስ
      'በከንቱ ደክመን እንዳይሆን ዋና የተባሉትን ጠየኩ' የሚል የእውነት ትህትናና ፍቅር ያለበት ቅዱስ ሃዋርያ ነው።

  • @KechoKecho16
    @KechoKecho16 8 днів тому +6

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤️❤️
    አንዲት እምናት
    አንዲት ሃይማኖት
    አንዲት ጥምቀት 👌

    • @Zion603
      @Zion603 6 днів тому

      ይህቺም ሀይማኖት ሐዋርያት የሞቱለት እኛም አንድንኖረው እና እንድንሞትለት የተገባን ክርስትና ብቻ ነው።እርሱም ኢየሱስን መከተል ብቻ ነው

  • @ሠላምለአገራችን
    @ሠላምለአገራችን 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር የመረጠው ሀዎዝ ወደ ድንቅ እና የእዉነት የሆነችው ቤቱ ተመልሦል። ወንድሜ አንተም ናና ተረጋጋ። ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ፤ መረጋጋት፤ አሥተዎይ እና መልካም አሣቢ መሆን ማለት ነው። ና ወደ ተባረከችው መቅደሥ ቤት ተመለሥ ና ተረጋጋ።

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv 8 днів тому +13

    ደግመህ ተኛ ወድማችን ሀዋዝ ከጫማ ጥፌ ሳይቀር ነው ያመለጠው😂😂😂

  • @Tsgi-j9c
    @Tsgi-j9c 7 днів тому +1

    ይህን ልጅ እግዚአብሔር ከዲያቢሎስ እጅ ፈልቅቆ አውጥቶ በእቅፉ አስገብቶታል ክብር ለመድሃኒአለም ክብር ይግባዉ ፡፡ አታገኙትም ደም አልቅሱ ዲያቢሎስ አፈረ ፡፡

  • @SelamTafese-h3p
    @SelamTafese-h3p 8 днів тому +10

    ሀዋዝ ሳይደርስ ወረደ እስክመጨረሻ የሚጸና ይድናል

    • @frehiwotasmelash4858
      @frehiwotasmelash4858 7 днів тому +1

      ድህነት ቅፅበታዊ ነው ትሉ የለም እንዴ?🤔🤔🤔

  • @Demekech21
    @Demekech21 8 днів тому +10

    ወይይይይ እነአሰግድ ኡኡኡኡኡ አሉ, አትነፋረቅ, አይዞን የድንግል ማርያም ልጅ ልብ ይስጣችሁ ወደ ቤታችሁ ይመልሳችሁ

  • @BisiedigitalSerjew
    @BisiedigitalSerjew 7 днів тому +15

    መምህር አሰግድ የእውነት ቀና ልብ ያለህ ሰው ነህ። ግን ይሉኝታ ነው ከእመቤታችን ፍቅር አርቆ እንዲ የሚያረግህ። እባክህ ለጊዜው የተሸነፍህ መስለህ ወደ ድሮ ቤትህ ተመለስና በዚ ምድር ሳለህ ሰላምህንም የዘላለም ቤትህንም አትርፍ። የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማሪያም እመቤቴ ትርዳህ!🙏

    • @enatAsefa-o8e
      @enatAsefa-o8e 7 днів тому +2

      በጣም ያሳዝነኛል ለምን እደሆነ አላቅም አሜን ወደቤትክ ይመልስክ

    • @gondorawitegondore
      @gondorawitegondore 7 днів тому +1

      @@BisiedigitalSerjew ሰላም ጌታችንመድኽኒታችን መድኽኒየዓለምብቻነው።ኤፌሶን:2:14_15

    • @ethbis4087
      @ethbis4087 6 днів тому

      @@BisiedigitalSerjew እንደሚመስለኝ የክርስቶስ ፍቅር በልጦበት ነው

  • @GeremaSani
    @GeremaSani 8 днів тому +19

    አሰገደ እንደገና ተኛና እለም ተመልከት ልጁ ከአነተ ጎን የለም።

  • @AregaAweke-sh6ot
    @AregaAweke-sh6ot 8 днів тому +14

    አይዞሽ ገለቴ...ሁሉም ጥለውህ ይመጣሉ!!!

  • @GenetWubetu-x6z
    @GenetWubetu-x6z 7 днів тому +2

    አቤትየህልሙመብዛትመልካም መቃጠል😢ለንሳሃ ያብቃህ ስታሣዝን😢😢😢

  • @GenetMoges-z5w
    @GenetMoges-z5w 8 днів тому +17

    መምህር አሰግድ ምን አይነት የአባትነት ፀጋ ነው ያለህ? ይህንን ልብህን አይቶ ጌታ ምርኮ አድርጎ አሳልፎ እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው

  • @tizitatizita7367
    @tizitatizita7367 7 днів тому +1

    አንተ እኮ ህይወት አትሆነዉም ... እግዚአብሔር የልቡን ቅንነት አይቶ አዳነዉ ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🥰🥰

  • @Senaitshimelis-vm1fy
    @Senaitshimelis-vm1fy 8 днів тому +13

    ከልጅነቱ ጀምሮ ኦርቶዶክስ ነዉ ሲጣን አስቶት ካደገበት ቤት ቢወጣም ዛሬ ግን እግዚያቤር ወደቤቶ መልሶታል አተም ናሀ በብሬሀኑ ተመላለስ

  • @MeazaBezaMeazaBeza
    @MeazaBezaMeazaBeza 7 днів тому +11

    የልጅነቱ አምላክ ነው የረዳው❤ እናተም ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤❤

  • @BezaHone
    @BezaHone 8 днів тому +4

    ከዚህ የተረዳሁት ለሀዋዝ መጸለይ እንዳለብን ነው።

  • @FireselamFeleke
    @FireselamFeleke 7 днів тому +1

    Eleheh Gen yeselam aymeslem.
    Ende weto neber temelese lemendenew endi yekenekenachu, lemen tenadedachu yerasehen menged ketel alekaw endeneberk eko endet chemdedehew endekeremk eko tenagerk yehe lek aydelem endeeee lekso. Egziabher yerdah.

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 8 днів тому +9

    መምህር አሰግድ ከሁሉ የሚበልጥ ጌታ አለክ አይዞክ ወይኔ እየሱስዬ እባክህ አፀናናው

    • @siymergn
      @siymergn 8 днів тому +3

      የጨነቀለት

    • @Nsartube-2246
      @Nsartube-2246 7 днів тому +3

      ወዮዮዮ ፈጣሪን ጓደኛህ አረከው እኮ

    • @ክእሎትክህነት
      @ክእሎትክህነት 7 днів тому +2

      ቀልዳቹ አይጠገብም እኮ

    • @ንፁህልብደስይለኛል
      @ንፁህልብደስይለኛል 7 днів тому +2

      ጭስስ ብሏል

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 7 днів тому +1

      ኢየሱስዬ???ኢየሱስ ክርስቶስ ሙሉ አምላክ ነው!!!ክብር ይሁንለት ❤️ ዬ ለጎዶለው የሰው ልጅ ተጠቀመው።አይ ጴንጤ😂😂😂😂

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 7 днів тому +1

    ትዝታው በተመለሰ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
    @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 8 днів тому +6

    ሓዋዝ ልጃችን እንኳን መጣልን😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @Genis-mh6hs
    @Genis-mh6hs 8 днів тому +16

    😂😂😂 ቀዝቃዛ ውሀ ውስጥ ትንሽ ቁጭበል በረድ እድትል ወዳጄ በቃ ሄዷል ሀዋዝ ወደ ትክክለኛው ቤተ መቅደስ እናንተም ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 8 днів тому

      አይ ትክክለኛ አባቴ ትክክለኛ ቢሆንማስ ማንም አይወጣም ይሄ ሁሉ ህዝብ ከእጃችሁ ሲወጣ ትሰድቡታላችሁ ታዋርዱታላችሁ ትክክለኛ ወንጌል ቢሰበክማ ዛሬም ህዝቡ ይመለሳል ችግሩ እየሱስንም አስወጥታችሁታል

  • @MeazaAbet
    @MeazaAbet 6 днів тому

    መምህር አሰግድ እዉነተኛ የአባትነት ልብ አይቼበታለሁ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 8 днів тому +11

    የአደራሹን ኪራይ እሱ ነው መሰለኝ ሚከፍለው 🤔

  • @MasterKeykey
    @MasterKeykey 6 днів тому +1

    መምህር አሰግድ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ሩሁሩህ ልብና የአባትነት ፍቅር ነው ያለህ ነገር ግን ከአንተ ንግግር እንደሰማነው ይህ ልጅ ለመመለስ ያሰበው ዛሬ ሳይሆን ከ3 ዓመት በፊት ነው አንተም በተለያየ ጊዜ እየመከርክ እየተቆጣህና እያስተማርክ እስከ መጨረሻዋ ቀን ድረስ በዕንባ ለመመለስ ሞክረሀል ሆኖም አልሆነም ደግሞ የጌታ ተከታይ የነበረ ደቀመዝሙር ይሁዳ አብሮ ሲወጣ ሲገባና ጌታ የሚሠራውን ተአምራት ሲያየ የኖረ በስተመጨረሻ ክዶታል ወንድማችንም በራሱም ሆነ በተፅእኖ ወደ ነበረበት ወደ ጨለማው ተመልሷል የሄ የነበረ ያለ ነገር ነው እሱ ታዋቂ አገልጋይ ስለሆነ ወሬው ተናፈሰለት እንጂ በዚህ ዘመን በየቀኑ ጌታን ከሚቀበለው እኩል ወይም በበለጠ የሚመለሱ ብዙዎች ይኖራሉ ይሁንና አሁን ብዙዎች ያልገባቸው ዋነኛው ተጎጂ ጌታ ሳይሆን ራሱ ሀዋዝ ነው በዚህ በመጨረሻ ዘመን የማይጠፋ መብራቱን አብርቶ ሙሽራውን በዝማሬ ለመቀበል በመዘጋጃው ሰዓት ወደ ኋላ ማፈግፈጉ እጅግ ያሳዝናል ሌላው ሁሉም ክርስቲያን ሊጸልይለት ይገባል ምክንያቱም የጠፋውን የሚመልስ አምላክ ስላለ ይመልሰዋል ብለን እናምናለን ያገለገለው ጌታም ይረዳዋል ሌላው አባካችሁ በዚህ ጉዳይ ውስጥ አገብታችሁ የምትሳደቡና የምትቀልዱ ግለሰቦች ብትታቀቡ ጥሩ ነው ይሄ የነፍስ እንጂ የስጋ ጉዳይ አይደለም ነገ በፍርድ ወንበር ፊት ስንቀርብ የምንመልሰው እንዳናጣ ብንጠነቀቅ ጥሩ ነው

    • @የተክልዬ24-sx2cv
      @የተክልዬ24-sx2cv 6 днів тому +1

      እኔ ደግሞ ደና ነገር መስሎኝ አንቢቤ መጨረሰስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @BelachewAbdu
    @BelachewAbdu 8 днів тому +6

    ግለሰብ በመሄዱ አማኙ ናእምነቱ ላይ የሚያመጣ ችግር የለም ።በማይነቃነቅ አለት ሞቶ ባደነን ሞትን ድል ነስተዉ በአባቱ ቀኝ በተቀመጠው ሊቀ ካህን ተደግፈናል።

    • @Yoye156
      @Yoye156 8 днів тому

      Tadeya lemen tenchachachu medere menafek

    • @HiwoteDesu
      @HiwoteDesu 8 днів тому

      እና አታልቅሱብና አትነግድ በየሱስ ውሸት ሁላ

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 8 днів тому

      የተመሰርታችሁት በአሰግድ ነው😅😅😅

    • @nanihaile
      @nanihaile 8 днів тому +1

      መስራቹ አሰግድ ክንፋ ተመቷል

  • @martaaddisu8105
    @martaaddisu8105 8 днів тому +2

    አሰግድ ተባረክ በቃሉ የተደገፈ አስተዋይ ንግግር

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እኛ ክስና ቡና ቀረሽ ወሬ ሀጢያት የመስማት ፍላጎትም አቅምም የለንም እግዚአብሔር ልጁን ሰብስቧል በጉ ተገኝቷል እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ክብርሽ ከፍ ይበል

  • @blenamare7475
    @blenamare7475 6 днів тому

    What ever happened our brother he came back the truth was ሀዋዝ እንወድሃለን🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 8 днів тому +22

    አገልጋይ አሰግድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እውነትን የገለፀለት ወደ ብርሀን የመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ባሪያ ነው እናንተንም ወንድሞቼ ኑ ወደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ

  • @Selam28
    @Selam28 6 днів тому +2

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✅🙏

    • @የተክልዬ24-sx2cv
      @የተክልዬ24-sx2cv 6 днів тому +1

      ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤🙈🙈🙈🥰🥰🥰🥰

  • @FevenTamrat
    @FevenTamrat 7 днів тому +5

    ኦርቶዶክሳዊያን እግ/ር ይርዳችሁ። ትክክለኛ ክርስቶስን አማኝ ስለሆነ ይህን መልካም ፍቅር አሳየው። እናንተ ብትሆኑ ሐዋዝን እንደ እባብ ጭንቅላቱን ቀጥቅጣችሁ ትገድሉት ነበር! መምህር አሰግድ እግ/ር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ!

    • @Fitsum-j5o
      @Fitsum-j5o 7 днів тому +2

      አሰግድ ራሱ እኮ ኦርቶዶክስ ነበር ወደ ጴንጤ በመኮብለሉ መች ቀጥቅጠን ገደልነው😅😅😅 ጨለማ ውስጥ ያለ የሚታየው የጨለማ ስራ ነው

    • @fiyametakassahun361
      @fiyametakassahun361 7 днів тому +1

      ወደ ጨለማ ያላቹ ኑ ወደ ብርሃን

    • @Endabuz
      @Endabuz 7 днів тому +1

      😂😂 ምነው ልጁ ወጥቶ መመለሱን ዘነጋሽው🤔

    • @አልቀረብንም
      @አልቀረብንም 7 днів тому +1

      ​@@Fitsum-j5oአረ መልስ ጀግና ነህ 💪

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 7 днів тому +1

      አንቺመናፍቅአርፈሽቁጭበይ

  • @jerrytese451
    @jerrytese451 6 днів тому

    ባንተውሰጥ የ እግዚአብሔር ፍቅር አየውት እኛን እንደት ወድው አንድ ልጆን እንደት አሳልፎ እንደሰጠን አየው 😢😢😢 ጌታ ፍቅር ነው

  • @MeronElsa
    @MeronElsa 8 днів тому +11

    ሚንድነው የባልቴት ወሬ ከ አንድ ሰባኪ ነኝ ባይ አይጠበቅም እሱ ባመነበት መንገድ ሄዷል ያልገባኝ የናንተ መንጫጫት ነው እግዝያብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳቹ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው 😭😭

  • @የተክልዬ24-sx2cv
    @የተክልዬ24-sx2cv 6 днів тому +2

    መምህር አሰግድ ሣህሉን beeeeeeeeeeeetam ነበር ምወደው ለካ እሱ የኛ አልነበረም😢😢😢😢ግን አሁንም ቢሆን ይቆይ ይሆናል እንጂ እሱም ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን መመለሱ አይቀርም ይሄንን የመሰለ መምህር የቤተክርስቲያናችን ተቃዋሚ ሊሆን አይችልም እሱም በቅድስት ድንግል ማርያም ቤት ውስጥ አድጎ አሁን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ጠላቷ የሆነው ዲያቢሎስ ነው የነጠቀን መምህር አሰግድ ሣህሉን በጸሎታችን እናስበው እንደሚመለስ ተስፋ እናድርግ😢😢😢❤❤❤❤❤ ወንድማችን ሀዋዝ እንኳን በደህና መጣህ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን በቸርነቱ ያንቃን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 7 днів тому +7

    መምህር አሰግድ ጌታ እግዚአብሄር ይባርኮት አንድ መንፈሳዊ መሪ ማድረግ ያለበትን ነው ያደረጉት ጌታ አብዝቶ ይባርኮት

    • @meseretmulatlema4116
      @meseretmulatlema4116 7 днів тому

      ሐዋዝማ የሆነች ቁልፍ ሚስጥር ከእናንተ ቤት ይዞ ወጥቷል፣ በጤና እንዲህ አልተንጫጫችሁም? ለምን ዳነ? ይቅር ይበላችሁ።

  • @negedegirma699
    @negedegirma699 6 днів тому

    ጠንቋይ የራሱን አያውቅም የሌላ ያወራል አሉ ምርጥ ድርሰት ለተከታዮችህ...... እርር ድብን

  • @elsatube808
    @elsatube808 7 днів тому +4

    በጣም የሚገርም ነው በሐዋዝ ላይ ያደረገበትን ተፅኖ እና የቱ ያክል ነፃነቱን እንደ ነፈገው በሱ ትእዛዝ ብቻ መመራት እንዳለበት ነው ያስረዳን ወንድማችን እንኳን እግዚአብሔር እረዳው በእውነት ያሳለፈውን ስቃይ እና መከራ እንዳበዛህበት በራስህ አንደበት አስረድተህናል ለምን እንተርቪ አደረክ ለምን አልመጣህም ለምን ለኔ አልተናገርህም ይህን ሁሉ እያልክ እንደምታሰቃየው በራስህ አንደበት ነገርከን በጣም ያሳዝናል ሀዋዝ ወንድማችን እንኳን ከጨለማው ቦታ በደ ብረሀኖ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም አመጣህ በል አቶ አሰግድ ህልምህን ስታልም ኑር ደግሞ ላንዱ ለጠፋው በጋችን እልም እይለት የጌ ታሰው 😂😂😂ከንቱ እግዚአብሔር ላንተም ማስተዋሉን ሰቶህ ብርሃን ወደ ሆነችው ወደ ቅድስት ኦርቶዶክስ ይመልስህ

    • @TigistandNani
      @TigistandNani 7 днів тому +1

      ይሄ ሰውዪ ከማስገደልም አይመለስም ነበር።

  • @yoab893
    @yoab893 7 днів тому

    እኔ የሚገርመኝ ልክ እንደ እግዚአብሔር ቃል ዝም ብለው የሚሰሙት ነገር ማነህ አሰግድ ህልም እልም በል ወንድማችንን በቤቱ ያፅናልን

  • @AronBetr-np4oj
    @AronBetr-np4oj 8 днів тому +3

    Romans 8 አማ - ሮሜ
    35: ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
    38: ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
    39: ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።

  • @AsamenawBelete
    @AsamenawBelete 6 днів тому +1

    እኔም፡አንድ፡ህልም፡አየው፡አንተ፡ዳዊት፡ፉሲል፣በጋሻው፡ደስለኝ፣ዘርፌ፡በቆሸሸው፡መሰላል፡ስትወጡ፡አየው፡መሰላል፡ሲሰበር፡አየው፡ከዛ፡አለቀስኩ፡እኔን፡የያዘው፡መሰላል፡በጣም፡ንፁ፡ከመሆኑ፡የተነሳ፡እንዲ፡ሲል፡ተናገረ፡እነሱ፡ሌላውን፡እየሱስ፡እንዸሚሰብኩ፡ያዙት፡መፀፍት፡የተበረዘ፡መሆኑን፡የተረጋገጡ፡መሆናችው፡የተረጋገጠ፡ነዉ፡አለ

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 8 днів тому +10

    ነብይ ነኝ ትላለህሳ የእኛን ሕይወት እንዳመሰቃቀልህብኝ ልብ ይስጥህ አንተም ተመለስ እንደተናደድህ ታስታውቃለህ

    • @YeshiMekonen-o1v
      @YeshiMekonen-o1v 7 днів тому

      እና ተመለሺ ውደ ጊዜ አለሺ❤

  • @jerrytese451
    @jerrytese451 6 днів тому

    መምህረ አሰግደ ጌታ ዘመንህን ይባረክ የወንጌል አረበኛ ❤❤

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l 8 днів тому +10

    ማሳዘን አንጀት መብላት ምናምን የለም ድንግል ማርያም አቀፈችዉ በቃ አለቀ

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 8 днів тому +1

    Ase dnk sew Ase ye Geta Eyesus afkariy ase geta nur blot y.inor Ase ye Egziyabher lg Eyesus yminafkew mach grace for Asgd sahlu❤❤i love you so much Aseye Wendeme ahunm geta Eyesus melkam new kbr amlko mezmuru kine shbsheba le taredew Beg yhun yetaredew beg geta Eyesus ybarek

  • @TigistA-c4r
    @TigistA-c4r 8 днів тому +4

    ጌታ ይባርክህ እንኳን ክርስቶስ አስመለጣችሁ እንኳን ዳናችሁ እንኳን የጌታዬ ልጆች ሆናችሁ የዘለአለም ህይወት አገኛችሁ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን መጣቸው ተባረኩ

  • @siymergn
    @siymergn 8 днів тому +1

    አሰግድህ አትጨነቅህ ከቻልክ ወንጌል ለአባሎችህ አስተማምራሀቸው የተጎዳሀ ስሜት፡፡

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ድንገት ነው እግዚአብሔር ከእጃቸው ያስመለጠው ቆጭታቸዋል

  • @SemertTesfaye
    @SemertTesfaye 8 днів тому +1

    ወይኔ እንዴት ነው የምትንቀዠቀዠው አቶ አሠግድ አንተም ና ቤተክርስቲያን ትጠብቅሀለች ለኛማ ተዋህዶ ብርሀን ናት በብርሐን በብርሐን እንመላለስ የጠፋው ልጃችን ተመልሷል ክብር ለድንግል ማረያም ልጅ ይሑን

  • @kal_kidan
    @kal_kidan 8 днів тому +3

    መድሀኒትአለም ይድረስላችሁ እናንተ ሰዎች እረፍት ይስጣችሁ። ምን ጉድ ነው በቃ ተዉት እንጂ ህይወታችሁን ቀጥሉ። ለመስበክ ቆመህ ስለ 1ሰው ድምፅህን አሳምረህ ታማለህ?? ኸረ በስመአም

  • @kirosgenet8875
    @kirosgenet8875 6 днів тому

    “ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል ወደ ኋላም ቢያፈገፍግ፥ ነፍሴ በእርሱ ደስ አይላትም።”
    - ዕብራውያን 10፥38

  • @TrihasHaile
    @TrihasHaile 8 днів тому +3

    ❤❤❤ ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት ዓለም አይድንም !!! ❤❤❤

  • @BemnetGetachew-t2m
    @BemnetGetachew-t2m 7 днів тому +1

    ጉባዔ ዘርግቶ ስለ አንድ ሰው ማውራት ኸረ ውስጥ ያላቹ ምዕመናን ንቁ በመድሀኔአለም ❤ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ❤

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 8 днів тому +5

    በግድ ነው አንዴ. እሱ የወደደወን መረጠ ሊድን ሰለ ፈለገ መረጠ ወደ አወነተኛዊቱ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመለሱ አሁን ወሬ አያሰፈልግም

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c 7 днів тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ 🩷💒🥰👏በጣም ተናደዋል ከላያቹ ያለዉ ሰይጣን ፈጣሪ ይቀንጥጥላቸዉ ከፍሎ ኣማኞች

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 8 днів тому +7

    መዳን በማንም የለም ከኢየሱስ ውጪ ኑ ኢየሱስ ያድናል 🙏

  • @eyasuyonas4843
    @eyasuyonas4843 7 днів тому

    መጋቢ አሰግድ ተባረክ ጌታ ከአንተ ጋር ነዉ ጌታግን መልካም ያደርጋል

  • @GeniGeni-l4l
    @GeniGeni-l4l 8 днів тому +5

    ዉድ ወድማችን ዘማሪ ሐዋዝ እንኳን ወደ እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣ የልቡን መሻት እስከፍፃመው ድረስ እግዚአብሔር ያሳምርለት 🤲
    ልጆች ሳለን በሕፃንነታችን እቃቃ ጨዋታ እንኳን ስንጫወት ቁም ነገር አለው ደስ ይላል ያንተ ሕልም ግን መነሻዉም መድረሻዉም ቁም ነገር የሌለው ሆነሳ
    እንደ ሃጢያታችን ብዛት እግዚአብሔር ቸርነቱ እርሱ ያየብንን ያላሳየብን ና አሁንም ከቤቱ ባለማወቅም ሆነ አዉቀው የራቁትን በቸርነቱ ወደቤቱ ይመልሳችሁ እመብርሃን በናትነት ፍቅሯ በቃልኪዳኗ ታሥበን

  • @kalabpapa3318
    @kalabpapa3318 6 днів тому +1

    ከጨለማ ወደ ብርሀን ይመጣል አንጂ ተመልሶ ወደጨለማ ጌታ ይድረስላችሁ

  • @HaimanotTilahun-m7j
    @HaimanotTilahun-m7j 8 днів тому +3

    ስለ ራስህ አስብ የእኛ አዋቂ😂😂😂😂😂😂😂

  • @SindeshAsmare
    @SindeshAsmare 6 днів тому

    መናፍቆች እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅላችሁ

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 7 днів тому +6

    መምህሬ አስዬ ዘመንህ ይባረክ በደሙ ተሸፈን እንወድሃለን ❤❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 3 дні тому

    ኢየሱስን አምነው የሚክዱ የይሁዳ ወንድሞች በዘመናችንም አሉ እሱ ፅድቅን ህይወትን ብርሀንን ንቆ ጬለማና ሞትን ሲኦልን የመረጠው እራሱ ነው ያበሳጬኝ ላልዳኑት በሞትና በጬለማ በሲኦል በር ላሉት መሰናክል መሆኑ ነው ተባረክ አሴ ፀጋ ይብዛልህ ተወው ሰላልተጠራ ነው የተጠሩትም ሰይፍም አለያቼው ከኢየሱስ

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 8 днів тому +4

    ሲገባኝ ይኼ ልጅማ አለው ነገር ነርቫቸው ተበጠሰ! እግዚአብሔር በሱ ላይ የሚሰራው ነገር አለ።አትግደርደር ተፋቱት እሱ ሱሚ!ነው እመቤቴ አስመለጠችው ከሰረቃችሁት እድሜው ላይ ፈጣሪ ጨምሮለታል ስገድ!መስገድ ይሻልሃል ወዳጄ

  • @melakugeleta3514
    @melakugeleta3514 7 днів тому

    አስዬ ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ የሐዋዝ መሄድ ቤሳቤስቲን አንተን አይጎዳም ይልቅ የዘላለም ፀፀት ለሐዋዝ እንጂ

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 7 днів тому

      😂😂😂 የምን ፀፀት ሞኝ ሁላ

  • @mignotderese2641
    @mignotderese2641 8 днів тому +4

    መምሕር አሰግድ አንተ በጣም ጥሩ መንፈሳዊ አባት ነህ የምትችለውን በሙሉ አድርገሃል ስለዚህ ከደሙ ንጹህ ነህ።ሐዋዝ ግን አንዱ ጌታ አንሶበት ሰውም መላእክትም ከእግዚአብሔር እኩል ወደሚዘመርላቸው ቤት መሄዱ ወደ ጨለማ ብቻ ሳይሆን ወደ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ገብቷል።አንድ ጊዜ ብቻ ሞቶ የተነሳው ጌታ አንሶበት በተረት ቸረት ሰባት ጊዜ ሞቶ(ተፈጭቶ)ሰባት ጊዜ የተነሳው እንግሊዛዊው ጊዮርጊስ(George)ከበለጠበት መንገዱን ጨርቅ ያርግለት።አንተ ግን ከቀን አን እስከ ሰላሳ የተሰቀለውን ክርስቶስን ስበክ።

    • @SofanitEsrom
      @SofanitEsrom 8 днів тому +2

      Yenante timrt niketna sidb new miyastemrachu libona yistachu....

    • @ዮሐናዮሐና
      @ዮሐናዮሐና 8 днів тому +2

      ተሀድሶ እና ፕሮቴስታንት ለምንድነው የጌታን ቅዱሳን ለመስደብ እና ለመተቸት ደፋር የምትሆኑት??እውን ያንን ጌታ ይወደዋል??እሱ ዝቅ ብሎ ሁሉን ከፍ ስላደረገ እና ስላስተማረን ማለት ነው...እመኑኝ ኢየሱስ እንዲ ስትደፋፈሩ አይቀበላችሁም ደስም አይለውም የሱ ቅዱሳን ናቸውና

    • @samrawitteame-i1z
      @samrawitteame-i1z 8 днів тому

      Kidus Giorgis beletekenu Tamrun yasayhhh

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 7 днів тому

      አንቺየሸርሙጣልጅ አታፍሪም አንቺእኮአሰግደንናጩፋን ነውየምታመልኪው የኢትዮጵያ ውርደቶችናቹ አሳማአርፈሽቁጭበይቆሻሻ