አሁንስ በዛ ! አለቀሰች😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @user-um3ll1sh1p
    @user-um3ll1sh1p Рік тому +92

    የኔ ውዶች አብሽሪ ፈጣሪ አይጥላሽጂ ሰው ቢጠላሽ ምን አይድነቅሽ ሀያቲ ሰውች የራሳቸውን ሳያቁ ስለሰው ነው የሚያወሩት ዝበያቸው ሁቢ 🥰🥰🥰🥰

    • @marinmarin9458
      @marinmarin9458 Рік тому +2

      በኸይር ነገር አበሰረ ስትሳሳት መምከርኮ ጥላቻአይደለም ለገባው ሰውን ምክርና ጡሩነው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Рік тому

      @@marinmarin9458 ትክክል

    • @umuarebuu
      @umuarebuu Рік тому

      ሣህ🌹

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@marinmarin9458 ደምሪኝ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w Рік тому +193

    ፍትህ ወለጋ ለሚሰቃይ 😭😭😭🇪🇹

    • @aamfamilytube4131
      @aamfamilytube4131 Рік тому +2

      አላህ ይድረስልን 😥😥😥

    • @seadaseada2614
      @seadaseada2614 Рік тому +2

      አላህይድረስላቸውያረብ
      አላህያገራችንንሠላምያድርግልንያረብ

    • @useruserTUbe
      @useruserTUbe Рік тому +1

      @@aamfamilytube4131 😭😭😭😭😭😭

    • @user-ni4pi7lo6w
      @user-ni4pi7lo6w Рік тому

      @@seadaseada2614 አሚን ያረብ አላህ በቃ ይበለን

    • @user-ni4pi7lo6w
      @user-ni4pi7lo6w Рік тому

      @@aamfamilytube4131 አሚን

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Рік тому +143

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹

    • @saadas9954
      @saadas9954 Рік тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ​@@saadas9954 ደምሪኝውዴዋ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 4 місяці тому

      ,ሰለላሁ አለሂ ወሰለም💔💔💔💔

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Рік тому +32

    አስተያየት ስትሰጡ ተቀበሉ እኛ የምናያችሁ ጥንድ ሁናችሁ ፍቅርን ታስተምሩን እደሁ ብለን ነው

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Рік тому +165

    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ዜጎች

  • @user-mx9bb3in2d
    @user-mx9bb3in2d Рік тому +27

    በነገራችን ላይ የሚወዱሽ ላንች የሚያስቡ ናቸው ቁጣም ስድብ ላንች ነው በእምነት እህቴችሽ የሄኑ ናቸው እንጂ በክፉት አትቁጠርው

  • @ኢልሀምአብደላ
    @ኢልሀምአብደላ Рік тому +47

    ዋሊኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እኳን ደና መጣችሁ ጥዶች 😍😍😍 ፍትህ በወለጋ ለማሰቃዩ ንፁሀን ወገኖቻችን😭😭😭😭ፍትህ ለዘመነ ካሴ ፍትህህህህህህህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 Рік тому +1

      የጃም ልጀ ደምሪኝ

    • @jemilaatube1904
      @jemilaatube1904 Рік тому +1

      @@toybayoutube4209 ውዴ ደምሩኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому +1

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @stube3784
      @stube3784 Рік тому +1

      ቤተሰብ እንሁን 😍😍

  • @user-hp2fj6ck2y
    @user-hp2fj6ck2y Рік тому +3

    እኔ ኮሜት መፃፍ አልወድም ነበር ግን ገረምሺኝ ሠው ሲመከር የተቀናበት ይመሥለዋል የሚባለው እውነት ሁኖ አገኘሁት ለማንኛውም አችንም እኛንም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ፋሽንሽን መከተል ትተን ዲናችንን እንከተል የሃዋቲ ።

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Рік тому +11

    ልቅም ፅድት ያለሽ ቆንጆ ከአለባበስ እስከ ስረአት እግዚአብሔርን እንዲያውም ሁሉንም ነገር ስታደርጊ የምትጠነቀቂ ነው የሚመስለው ስአዲዋ❤

  • @user-lc8pq5kk7t
    @user-lc8pq5kk7t Рік тому +31

    ያች መቆጣት መቼ አሳሠበን የወገናችን ስቃይ መገደል ነው ያስጨነቀን ሲመክሩሽ አትበጣጠሽ

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Рік тому +2

      ትክክል ትበጣጠሳለች ኧረ ብዙ ኮሜቶች እያገዟትነዉ ለነገሩ ይሄ ዬዩቱብ ብር አናቷላይ ወጣች

    • @rabiaseid9366
      @rabiaseid9366 Рік тому +2

      እናንተ አሥቀድማችሁ ሠዉን ከማሥከፋታችሁ በፊት ኬፕ እና ሻርፕ ለይታችሁ እወቁ

    • @user-mq8mx7sy9y
      @user-mq8mx7sy9y Рік тому

      @@rabiaseid9366
      አይፈቀድም ፋሽን ተከታይ አይደለንም
      ሙሉ ሂጃብነው የተፈቀደም
      ሙስሊምከሆንሽ ነው የሌላሀይማኖት ተከታይከሆንሽ አይመለከትሽም

  • @user-ot8bs2jl4f
    @user-ot8bs2jl4f Рік тому +68

    ፍትህ ፍትህ ምንም በማያቁትለሚገደሉት ወገኖቻችን

    • @fatumawase
      @fatumawase Рік тому

      ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Рік тому

      እሕቴዎየደምሪኝኝማሬ

    • @s6930
      @s6930 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Рік тому +66

    ፍትህ ለወለጋ ንፁሀን ያረቢ በራህመትህ 🤲🤲😭😭

    • @aamfamilytube4131
      @aamfamilytube4131 Рік тому +1

      አሚንን

    • @user-ot4ty5zc7v
      @user-ot4ty5zc7v Рік тому

      ማን ይሰማናል 💔😭

    • @samerayousif555
      @samerayousif555 Рік тому +1

      አላህ መፍትሂ ያውርድ ያረብ ሰላም አላህ ያርግልን ሀገራችንን

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 Рік тому +1

      ሀሊማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ

    • @toybayoutube4209
      @toybayoutube4209 Рік тому

      @@samerayousif555 ሰሙየ ሰብስክራይብ አረጌኝ

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 Рік тому +8

    ያንችቢጤ ሢመክሩት የቀኑበት ይመሥለዋል መከሩሽጅ አልገረፉሽ ምክር ተቀበይ እና ሀይቅና ደሤ የልብስ ዋጋ አሣይን ጠይቂልን ዋጋ ንገሪንንን

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому +50

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Рік тому +28

    ጥሩ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው ያማረለት ነው በተቃራኒው ደግሞ መጥፎ ሰው ማለት እድሜው ረዝሞ ስራው የተበላሸ ሰው ነው ይችን ኮመት ያነበበ ፕሩፍይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ ጠቃሚ እውቀት ይማሩበታል🥀👈

  • @sabitaali5470
    @sabitaali5470 Рік тому +5

    አብሮም የተሠራ ቢሆንም አለመግዛቱ ይመረጣል ሚመክሩሽን ሥሚ ጀሀነም እንዳትወርጅ ነዉ የመከሩሽ እና እስኪ ደግሞ ሀይቅ ወይንም ደሴ የልብስ ዋጋ ንገሪን አሣይን እንዳትረሽ ምክር ተቀበይ

  • @user-qk1zp7bt6g
    @user-qk1zp7bt6g Рік тому +22

    የኔውዶች ሰወዳችሁ ማርያምን ኑሩልኝ❤❤❤❤

  • @ጀነትቱብ
    @ጀነትቱብ Рік тому +27

    አቦ ሰው ብዙ ያወራል ተዋቸው
    ለሰው አትጨነቁ የምር እኔግን በጣም ነው ምወዳችሁ በርቱ❤❤

  • @rahmaali9265
    @rahmaali9265 Рік тому +6

    ወላሂ እኔ በፍቅር ነው ምወዳችሁ የተወደዳችሁ ግን አወል ሰአዲን ኒቃብ አስለብሳት ሰአዲ በሀሳብክ እንደምትስማማ አምናለሁ

  • @ikram5205
    @ikram5205 Рік тому +2

    አወል አተ ቀጥልበት ወድ ልጂ የፈለገውን መስራት ይችላል አላህ ይጨምርልህ በረታ ሰአድ ዱኒያ ነው ሰት ልጂ ሚዳ ያላይ መውጣት ከባድ ነው ባልሺ ከሰራ ይበቃል

  • @amennaamennaa4028
    @amennaamennaa4028 Рік тому +6

    የኔ ዉዶች በጣም ነዉ ምወዳቹ ግን በአላህ አባራጆ አቴዱምዴ ሀገሬ ናፍቅኛል በተለይ ሰፈሬ ከሄዳቹ በቪድወ አሳየን በተረፈ ሰአድየ የእህትነት ምክሬ ሰላታችሁን አደራ ሲቀጥል ድንሽን ተማሪ ቁርአን ቅሪ ሁላችሁም ድናችሁን ተማሩ የኔ ደርባባ ሰአድየ ቀጥሉበት በጣም ወዳችዋለሁ በርቱ

    • @user-zf3gb4nl8s
      @user-zf3gb4nl8s Місяць тому

      ሥሚኝማ እህት አላወኩሽም እኔም ያባራጆ ልጅ ነኝ
      ሰአዳን ግን አላወኳትም ❤

  • @user-ox8ri6gi1q
    @user-ox8ri6gi1q 20 днів тому

    ወላሂ ደስ ስትሉ መሸአላህ ለኛም በስደት ላለነው አገራችን ገብተን እዲህ እምናሳልፍም አላህ ያርገን❤❤❤❤❤❤

  • @aamfamilytube4131
    @aamfamilytube4131 Рік тому +9

    አላህ ሰላም ላረገው ሰው ያማራል!!!
    ስንቱ እየተሰቃየ ነው። አላህዬ ድረስልን ደካማ ባሬያዎችህ ነን

  • @user-nd1vz2kx6d
    @user-nd1vz2kx6d Рік тому +2

    ኡፍፍፍ ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ያአላህ እኔም አላህ ባገናኜኝ ከባለቤቴጋ ያረብ ለኔ አይነት ለሆናችሁ አላህ በስላም ያገናኛችሁ

  • @zinatkamal9881
    @zinatkamal9881 Рік тому +30

    እህቴ እኛ የካፊር አለባበስ አይደለም የኛ ምርጥ እንስት የነአኢሻ የኸዲጃ ነው ፋሽናችን እነሱ ናቸው

    • @user-gl7qp8nt3j
      @user-gl7qp8nt3j Рік тому +1

      በትክክል ግን እሳቸውን መምሠልማ መታደል ነው ግን በጣም ነው የሚያናዱት ሚዲያ ላይ መላላጥ አኡዙቢላህ ከባድ ነው አላህ ከመመናገግ ይጠብቀን ለነሡም ልብ ይሥጣቸው

    • @zinatkamal9881
      @zinatkamal9881 Рік тому +2

      @@user-gl7qp8nt3j ውድ የነሱ ኢማን ባናገኘውም ቢያንስ ከካፊሮች ፋሽን እራሳችንን መጠበቅ አለብን ለሁላችንም ሂድያውን ይስጠን እዱኒያ እያሳሳቀች ወልዴኋላ እይሸሸች ሞት ወድኛ እየገሰገሰ እኛ ግን ፋሽን እያልን በነፋሳችን እያቾፋን ነው አላሁ ሙስታእና

    • @user-gl7qp8nt3j
      @user-gl7qp8nt3j Рік тому +1

      @@zinatkamal9881 በትክክል እህቴ ልብ ይሥጠን ሳይረፍድ

    • @ghdg3886
      @ghdg3886 Рік тому

      😥😥😥😥😤😤😤😤😤😤

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 Рік тому +1

    በነገራችን ላይ የፈለኩትን እለብሳለሁ ስትይ ።እራስሽን ነው የምትጎጅው ፣የምትጠቅሚው ሰአዱ ፣ሴት ከወንድ ፣ወንድ ከሴት መመሳሰል የለበትም በእስልምና እምነት ፣ፋሽን መከተል ሌላ ጉዳይ ነው ፣ወደ እራሳችን እንመለሰረ

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Рік тому +8

    😁😁😁አወልና ሰአድ ኢትዮጵያ እኮ ፋሽን አይታወቅም የኔ ቆንጆ ፋሽን አትከተይ ውዴጂልባብ ብትለብሽ ደስባለኝ ነገርግን ወጣያለ ነገር አትከተይ የኔ ቆንጆ እውዲሽአለሁ ኢንሻአላህ ኮቻስመጣ አይሽአለሁ

  • @dhdhdhdhdjd9637
    @dhdhdhdhdjd9637 Рік тому +3

    የኔ ውድ ወች ሰወዳችሁ እኮ ሞች ነው ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ ለሰው ወሬ አትጨነቁ ሰው ወርተኛ ነው ሰው ጠላ አልጠላ ምንም አደል ፈጣሪ አይጥላችሁ የኔ ማር ወች👌❤️

  • @user-os8vh9os4p
    @user-os8vh9os4p Рік тому +3

    ወሌኩም አሰላም ወረመቱሁላህ ወባረካቱሁ
    አብሽሩ ግን አንድ ነገር ስታዳርጉ በድናችን እይታ እንዴት ነው ብለቹሁ አስቡ እንጅ ስለ ሰው ሁሉ ታሰሳች ነው በቤታቹሁ ግን የመጀመሪያ ነው ኮሜንት ስፅፍ

  • @fatumaahmed8602
    @fatumaahmed8602 Рік тому +1

    ወላሂ የትም ቦታ ኮሜንት ፅፌ አላቅም ግን እህቴ እሄ ሁሉ ኮሜት አብበሽ ከምትናደጂ እስኪ ለምን እድህ እዳሉሽ አስተትኚ አላህ የከለከለሽን ተይ ያሉሽ እና ለዚህ ሰወች ይህ ነዉ መልስሽ ? ሀቂቃ እስኪ አንዳድ ግዜ በጥሩ ተረዱ ። ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Рік тому +8

    ሰአድ እና አወል ምርጥ ጥዶች ነቹሁ አላህ ይጠብቃቹሁ በርቱ ጠንክሩ ብዙ የመስራት አቅም ችሎታ አላቹሁ
    አሏህ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፀምላቹሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @user-zw6gl5hm6y
    @user-zw6gl5hm6y 11 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂ሰአድ ባሉኳን አሞግሰሽ አሞግሰሽ የተቀየረደሁ የለሁበትም አላህ ይጠብቅልሽ🎉ማሻአላህ 🎉ምርጥ ጥዶች 😂ሚጣየስ ደህናናት የደሀች ነዉ🎉

  • @user-uh4zf7km4n
    @user-uh4zf7km4n Рік тому +4

    የኔዉዶች በጣም ነዉ እምወዳችሁ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ😘😘😘 ፈጣሪ አይጥላችሁጂ ሰዉ ወደደ ጠላ ምንም ሰለማያመጣ አትጨነቁ አብዝሀኛዉ ቅናትነዉ ሁሌ የበታችነት ስሜት እሚሰማዉ ሰዉነዉ እሚሳደበዉ ከሚጠላችሁ ይልቅ እሚወዳችሁ ይበዛን ደሞ

  • @rahmaethio9602
    @rahmaethio9602 Рік тому +2

    ወላሂ ሱበሀን አላህ ግን ስንት አይነት ሰዉ አለ የአሏህ ስትወዱም ለአላህ ብላችሁ ዉደዱ ስትጠሉም ለአላህ ብላችሁ ጥሉ ሰዉን አትዘልፉ በሆነዉ ባልሆነዉ

  • @user-pm8qr2we8n
    @user-pm8qr2we8n Рік тому +5

    😂😂አይ ሳአድ የሚሳደቡት ኋላ ቀር ናቸዉ አላለችም ክክክ እኔ ተናግሬሽ አላቅም ግን ኮሜትች ከሚታዘቡት ነገር ነዉ የሚናገሩት አይ ኮሜችየኮ ማትገሥሩ እና ለራሥሽ ብለዉ ነዉ ሰፋ ሰፋ ያለ ልብሥ ከወገቡ ጠባብ ያልሆነ ኢሥላማዊ አለባበሥ ልበሽ ያዉ ድንሽን ጠቅቀሽ ሥሥለማታቂ ነዉጂ ሰዉ እሥከሚነግርሽ አጠብቂ በተረፈ በርቱ

  • @farahanmuhammed7237
    @farahanmuhammed7237 Рік тому +1

    እውነት ለመናገር እናተጋ ብዙም ተሳዳቢ የለም እደውም ደስ ብሎን ነው የምናያችሁ አንዳንዴ አስተያየት ግድ ነው ስለምንወዳችሁ ነው የምናያችሁ

  • @ethiopia9117
    @ethiopia9117 Рік тому +3

    _አሁን እኔ ተምሬለሁ ብስድብሽ አልተማርኩም ማለት ነው ሀሀሀሀሀሀ በነገረችን ላይ እኔ ኮመት ስጥቸ አላውቅም ግን አያችሁ አለሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ከሚወዶችሁ ስወች ውስጥ ነኝ በጣም የማገርመው እኔ እና አንች አብረን ብንሆን ባልሽ አይለየንም ወላሂ መልካችን አንድ ነው እህትሽ እኮን እንደኔ አትመስልሽም ስአድየ ሀሀ ግን ወላሂ ከምሬ ነው የሚያውቅሽ ስው እኔን ያየኝ ሁሉ የነሳ ኢቶብ የሚስሩ የሱን ሚስት ትመስሌለሽ ነሽ እንደ ይሉኛል አጋጣሚ በስራ ቦታ ያዩኝ ሁሉ የአላህ ስራ እኔም አንችን አይቸ ፌቴን ሳየው ቁርጥ አንችኑ ነኝ ሀሀሀሀሀ_

  • @zebiba1159
    @zebiba1159 Рік тому +1

    አየሲ ሰአድ ምናልባት እህቶችሽ የመከሩሽ ፈጣሪሽን ፍሪ ተሰተሪ ይሆናል ያሉሽ ግን ያልተማሩ ናቸው ብአልሽ እሽ አንች ከተማርሺ ወይም ካወቅሽ ባልተቤትሽ ሁለተኛ ላግባ ሲልሺ ፍታኝ አልሽ ሀቋን ካሟላ ማንኛዋም ሴት አቅሙ ከቻለ ልንከለክለው አይገባም ይህ ራሱ የኢማንሺን ማነስ ያሳያል ። እንኳን አንችና ስንቱ ቆንጄ ለእንቶቻችን ሲሉ ለሶስትም እየኖሩ ነው ከረሱልም አለይሂ ወሰላም ሚስቶች ኖረዋል አላህ የፈቀደላቸውን አንፃረርም

  • @seadmohemmed2382
    @seadmohemmed2382 Рік тому +35

    እወዳችሁለሁ ግን ድናችሁን ተማሩ የኔዉዶች አብሽሩ ሞት መች እደሚመጣ አናቅምና ለዝች እዱኒ እደግዳነን እኛ ሙስሊሞች እዝህ የምንስቀዉ የምንጫወተዉ ይቀራልና ቦታ እንስጥ ሱስ እወድሻለሁ ቀጥሉበት

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Рік тому

    ሰውያልበላውን ያካል ብዙያልተማሩ ድንጋይ ሰዎች አሉ ባልሠማ እለፈቸው

  • @fatoomabdu1483
    @fatoomabdu1483 Рік тому +5

    ዉነትሺነዉ😓😓አሁን አያቲ የለለችበት ቦታ እንዴት ልሂድነዉ እመይዋ ሁለየም በልቤነሺ 😓

    • @user-ox8ot3bn3k
      @user-ox8ot3bn3k Рік тому

      እኔም እናት የለኝም 😭💔

    • @fatoomabdu1483
      @fatoomabdu1483 Рік тому

      @@user-ox8ot3bn3k ሱሱየ አብሽሪ እናቴ አለች እንደናትም ያሳደገችኝ አያቴናት😓😓ብቻ አላህ ሰብሩንይስጠን

  • @erahma6159
    @erahma6159 Рік тому +1

    አንድ ስህተት በዲን ቀልድ የለም የማማ እኔን ፍታ አይባልም ሲቀጥል 10 አይባልም አላህ የፈቀደላቸውን እኛ መከልከል አንችልም ምክንያቱም ለነብስሽ የወደድሽውን ለሌሎች መውደድ ነው ዲናችን የሚያስተምርን

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 Рік тому +7

    ነብዩላህ የሡፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ 🌹የአባቱ ውደታእድጠፋ አራቁት የአባቱ ፍቅርይባሥጨመረ ባሪያእድሁን ሸጡት ባለሥልጣን ሆነ የሠው ልጅ ሤራምንም ያክል ቢገዝፍ የአላህ ወሣኔ ከሁሉበላይነው ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ቤቴጎራይበሉ

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 Рік тому +2

    ውይ ሳአዳ አላየሁሽም ይኸን ለብሰሽ የወድ ነው አሉሽ እለፊቸው ማር ሁሉንም አትስሚ

  • @zinettube4152
    @zinettube4152 Рік тому +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን የኔ ውዶች ሰአድየ አወሌ ምርጦችየ ረበና ፍቅራችሁን ያብዛልን

  • @zuzu9049
    @zuzu9049 Рік тому +1

    የኔ እህት ሰአድ አትሳሳች ልክ ናቸው እስልምናችን ጥርት ያለ ድን ነው መጨመርም ሆነ መቀነስ አያስፈልገውም ምክር አትጥሉ ለድናችሁ ግዜ ስጡ ሞት ለኛ ቅርብ ነው እኛ ግን አናውቅም ወንድሜ አወል ደግሞ ልንገርህ ወላሂ ለሃይማኖትህ ያለህን አመለካከት አስብበት ዱኒያ ብልጭልጭ ብትሆንም አላፊና ጠፊ ነች

  • @hayatyoutube8134
    @hayatyoutube8134 Рік тому +17

    me ሁለተኛ 😝😘😘የአላህ ሰላም እዝነት በረከት በኛ ላይ ይሁን ያረብ ከስደት ያዉጣን እኔስ ደክሞኛል ዉዶቸ እናተስ😢😢

  • @samiramohamad6765
    @samiramohamad6765 Рік тому

    ሠአዲ እንዴት ነዉ ወደሀገር የገባሽዉ እኔመታወቂያ እየጠበኩነበር ከኢቶ ያለመታወቂያ ይገባል እሲእምታቁንገሩኝ ቶሎለመኸድ ቢያንስ እስከ 1ወር እሚቆይ

  • @khadijamohmmad299
    @khadijamohmmad299 Рік тому +3

    ዝም በያቸዉ እኔ ግን በጣም እወዳችኋለሁ አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @kayriyahabesisa5608
    @kayriyahabesisa5608 Рік тому +2

    እኔም ልገዘው ነው ዋነው ህጀቡን በአግባቡ ማልበሴ ነው ሰአድየ እኔ እንደ እህት ምልሽ ቭድዮ ስትሰሩ አጅ አጭር አትልበሽ በተራፈ ይመቻቹ 😘😘

  • @ssaa-ff2sy
    @ssaa-ff2sy Рік тому +14

    የምትመከሪውን ስሚ ውዷ እህቴ ጊዜው ሳይመሽ ተሰተሪ አለባበስሽን ብታስተካክይ ለራስሽ ይጠቅምሻል ወድና ሴት አድ አይደለም ተሰተሪ ተሰተሪ አሏህን ፍሪ

    • @nafesanafesa3632
      @nafesanafesa3632 Рік тому +1

      ትክክል ለራሷ ብለን ነዉጅ እኛ ምናሻን እንደፈለገች ብትሆን ከኛ ቀብር አትቀበር ዴሞ አለማፈሯ ስለማታዉቁነዉ ትላለች

  • @aishaalemadi5383
    @aishaalemadi5383 Рік тому

    ወለህ ከአለህ በታች ታመልከች ነው ለዚህ የበቀችሁ ሀበሻ ደሞ ከጠለ አንዴ ነው ፣እለብሰለው ምነምን የረስሽ ጉደይ ለምን እረቁትሺን አትሄጅም ፣ሞኝ ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i Рік тому +14

    ፍትህ ወለግ ለሚጨፍጨፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-gx6iz2iu1o
    @user-gx6iz2iu1o Рік тому

    ብንችል ጡሩ አንጣፍ ያለዛ ሰም አሏህ ብቻ አይጥላን ሰው። አይጎዳም አይጠቅምም ውደ

  • @hayathayat3601
    @hayathayat3601 Рік тому +7

    የኔ ልዩወች ምርጥ ጥዶች ዝም በሎቸው ለሰው ቧታ አትስጥ

    • @sasaa5809
      @sasaa5809 Рік тому

      ዝበያቸዉ

    • @sasaa5809
      @sasaa5809 Рік тому

      የሚሳደቡት ምቀኛ ወሆኑን አትርሸ

  • @shawakaba
    @shawakaba Рік тому +2

    Mashallah Mashallah Mashallah Tabarakaallah Rabin umiri.sihadheresu 💞 ❤ 😍 💖 A😘S.Love you ❣. S🍒A💝🥰👩‍🎨🧕😍

  • @irikrir538
    @irikrir538 Рік тому +3

    ወላሂ እኔግን በጣምነዉ የምወዳቺሁ ስአድ🥰አወል🥰የምታደርጉት ሁሉ ይመቸኛን 🥰

  • @hawamohammed3370
    @hawamohammed3370 Рік тому

    አይዞሺ ይለመዳል የሰወ ሀገረ የሰዉ ነዉ ማን እዳገረ

  • @kalo1745
    @kalo1745 Рік тому +6

    ኮመታተሮችንማ አክብሩ እኛኮ እምያችሁ እሚታይ ጠፍቶ አደለም ኮሜትማ ማየት አለባችሁ የናተ መሽቀያኮ አደለንም

    • @user-sj3cv3jv7t
      @user-sj3cv3jv7t Рік тому

      አዘነሸ ነውደ የምታያቸው😁😁

    • @kalo1745
      @kalo1745 Рік тому

      @@user-sj3cv3jv7t እና ተገድጅነውደ

    • @user-sj3cv3jv7t
      @user-sj3cv3jv7t Рік тому

      @@kalo1745 የኛ አዛኝ በርች😂😂

  • @KhaledKk-bj7ig
    @KhaledKk-bj7ig 23 дні тому

    ማሸኣላህ አላህ ተባረክ አላህ አላህ እስከመጨረሻ ያሳመረ ያረግላችሁ

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon1632 Рік тому +6

    ሠው የሚሰጠው አስተያየት ትክክልም ስህተትም አይደለም የመሠለነን ነው የምንኮምተው እንደኔ ኮፍያው በጣም ነው ያማረብሽ ሁሌም ብትለብሽው ደስ ይላል ፣ምርጥ ጥንዶች ናችሁ አይለያችሁ

  • @medinabetgerage6156
    @medinabetgerage6156 Рік тому

    አቺ ሰው የሚልሽ ነገር መናቅ ና መመናቀር እዳትሆኑ የሠውልጅ ሰው ሲወደው ነው ደስ የሚል አላህ የወደደው ሰው የሚወደው ስለዚ የሆነ እጨት እጨት የሚሆን ነገር ሳይሆን በትህትና መናገር አለባቹ ሚዲያ እስከ ምትጠቀሙ ድረስ ስለዚ አቺ ለፀሃ ሊሆንልኝ ነው የገዘውት ብለሻል ታዳ አቦ አሚራ ሚለብሰው ለምን አትገዢም ሙስሊም ሴት ልጅ አይቀድም የባለ ሀገር መሆኑን አይደለም መሆኑ አይደለም ሀያእ ይኑራቹ

  • @ዜዷየረሱልአማና
    @ዜዷየረሱልአማና Рік тому +11

    የኔውዶች በርቱ በጣምነው የምወዳችሁ💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @hawa7349
    @hawa7349 5 місяців тому

    የኔ ማሮች ትወዳቸኋለች እህታችሁ ከዱባይ😊😊😊

  • @hayuwello3348
    @hayuwello3348 Рік тому +3

    ማሻአላህ ስታምሩ ውደታ እስከጀነት ያድርግላችሁ😍

  • @zuzutube7973
    @zuzutube7973 Рік тому +2

    አይ ሰአዲ ተያቸዉ ሰዉኮ ዛሬ ያደቅሻል ነገ ይሰዲብሻል ይሂ ያለ ነዉ አላማሽን ብቻ ተከተይ ሀቢቢቲ እኛኮ ችግር አለብን ምቀኝነት አጠናዉቶናል አላህ ይስቱር

  • @እማYouTube
    @እማYouTube Рік тому +19

    የኔውዶች ስታምሩ እናተን ሳይ ባሌ ይናፍቀኝል ከስደት ገላግሎኝ እኔም እደናተ በሆኩ ከውዱ ባሌጋር ያርብ ከስደት መልሰን አገራችንነ ሰላም አድርግልን

    • @seve3476
      @seve3476 Рік тому +1

      አይዞሽ ውዷ ቀኑ ሳይደርሥ አይቀርም የኛም ቀን ያቅርብልን የምንፈልገውን አሟልቶ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Рік тому

      ባልሽ ጠንክሮ ካልሰራ ከስደት ካልገላገለሽ ባል ለማለት ይከብዳል

    • @ekramekram6901
      @ekramekram6901 Рік тому

      አብሽሩ ማማየ አላህያገናኘናል ኢንሻአላህ እኔም ናፍቆኛል ግንኮ ገናሥምንትወሬ ከመጣሁ

    • @እማYouTube
      @እማYouTube Рік тому

      @@ekramekram6901 አሚን አሚን አገራችንነም ሰላም ያድርግልን እርኔ 7አመቴ ነው ብቻ አሳባችን ተሞልቶ በሰላም ያገናኝን ጥዶችን ሳይ እኔስ መች ይሆን እደዚህ የምሆነው እላለሁ ሁላችንነም ከሰው ቤት ትዛዝ ያውጣን ያርብ

    • @ekramekram6901
      @ekramekram6901 Рік тому +1

      @@እማUA-cam የኔህት አላህ በረካይጨምርልሽ ዱኒያ መቸምአትሞላ ዝምብለሽ ሂጂ አላህያግዝሽ በተረፈ

  • @user-ok7sn8bu3i
    @user-ok7sn8bu3i Рік тому +1

    _አንድ ነገር ልል ወደድኩ ሚዲያ ላይ ወጥተሽ አስተያየት ሲሰጣችሁ የማትቀበሉ ከሆነ አለመውጣት ነው ደጋፊን ብቻ ሳይሆን ነቃፊንም የመቀበል ግደታ አለባችሁ ሲቀጥል ፋሽን ላልሽው አንችኮ ሙስሊም ሴት ነሽ ፋሽን ተከታይ መሆን የለብሽም የኛ ፋሽናችን ጅልባባችን ነው መነቀቡ ቢቀር ትክክለኛ ሂጃብ መልበስ አለብን ኬፕ የወንድ ልብስጅ ከመቸ ጀምሮ ነው ለሴት የሆነው ነብያችን አለይሂ ሰላቱ ሰላም ተናግረዋል ሴት ሆና በውንድ የምትመሰልን ወንድ ሆኖ በሴት የሚመሰልን ረግመዋል ስለዚህ ይሄ ፋሽን የምትይው እኛን አይመለከትም ከሀዲዎች ሙስሊሙን መንገድ ለማሳት የማይሰሩት የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ከቻላችሁ ስለ ዲናችሁ ተማሩ የኡስታዞችን ሙሃደራ ስሙ ሲቀጥል ተመልካችን አትናቁ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ተመልካች ከሌላችሁ የናንተ ይቱብ ምንም ነው አብዛሃኛው ይቱበር ለምናችሁ እዳላደጋችሁ ትንሽ ስታገኙ ተመልካቹን ያሳደጋችሁን ነው ዙራችሁ የምትሳደቡትና በነሱ ሙድ የምትይዙት ስለዚህ መከባበር ጥሩ ነው የሚሰጣችሁን አስተያየት መጥፎም ይሁን መልካም በስረዓት ተቀብላችሁ ማስረዳት ይኖርባችኃል ተመልካቾች ደግሞ ማንን መከተል እዳለብን እንምረጥ ጊዜያችንን አናባክን ባረባ ነገር ውዶቼ ስላስገረማችሁኝ ነው ይሄን ሁሉ ልፅፍ የተገደድኩት ሚዲያን ለበጎ ነገር ተጠቀሙበት የራሳችሁ ፈጠራ አይዲያ ይኑራችሁ በቃ,የዛኔ ማንም አይነቅፋችሁ ጨርሻለሁ_

  • @toybahassen1484
    @toybahassen1484 Рік тому +5

    በጣም ነው እምወዳችሁ ❤️❤️❤️እናም ማንንም አትስሙ ውዶች

  • @user-up2gm7vl3g
    @user-up2gm7vl3g Рік тому

    ሰአዱው እና አሊይ አብሽሪው. ሰውአትሳደቡው ኮመታተሮቺይ አላህን ፍሩው ምንአደረጉን አቤት ቅናት አብሽሩው ሰአዱው እና አወሊየ

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Рік тому +4

    ሱለይማን ለምን አልመጣም ከፍኝ😪ፎቃየ

  • @AliceMaru-jv2ut
    @AliceMaru-jv2ut 29 днів тому +1

    የኔወደዝበያቸወ ካሜትሰጮችአሸቃባጭጋላሰገደፎነወደሰየምላቸሁ

  • @zamzamyimam3459
    @zamzamyimam3459 Рік тому +4

    የኔ ምርጦች ሠላምችሁ ይብዛ አይዟችሁ😘

  • @samiras4127
    @samiras4127 Рік тому +1

    የኔ ውድድድ ሠአዲ ዝበያቸው ሻረቡ የሴትነው እኔም አለኝ አንች ብቻ ሀዕያሽን ጠብቂ እንጂ አትገላለጭ እንጂ የፈለግሽውን ልበሽ

  • @hawayoutub3501
    @hawayoutub3501 Рік тому +7

    ሰው ሲመከረው የሰደቡት ይመስለዋል አላህ ሂድያ ይስጥሽ እህቴ አወን ካቡ ምንም የሴት ቢሆን ከወንድጋ መመሳሰል ነወ የወንድ ነወ ከፊት ለፊቱ ያለው

  • @neimaseid835
    @neimaseid835 Рік тому +2

    ሰው ላችይ ብሎ የማስጠላውን ስነግርሽ ለምን ትቀየማላቻው ጥሩ ነገር አቅርቡ በጥሩ አለባበስ ሀላስ ስራችሁን ስሩ የሚወዲሽ ሰው ልሰድብሽም ይችላል ምክናቱም ከሚጠብቅሽ በላይ ዝቅ ብለሽ ሳይሽ ይከፈዋል

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube Рік тому +13

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💐💐💐💐

  • @JhhHh-lm6mu
    @JhhHh-lm6mu Рік тому

    ውዶችዬ ሠላማችሁ ይብዛ ትለያላችሁ ሰአዲ አብሽሪ ለሰውወሬ ቦታአትስጪ ብዙግዜ ሰዎች የሰውን መልካምንነት የማይና ያቸው መሸነፍ ስለማይወዱነው በርቺ በምሰሪውነገር

  • @user-de6kr7eq3w
    @user-de6kr7eq3w Рік тому +4

    ሙስሊም ሴት ፍሽንን አትከተልም እህቴ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Рік тому

      ለምን

    • @user-de6kr7eq3w
      @user-de6kr7eq3w Рік тому +1

      @@rahma-pc1fp የምስሊም ሴት ምን እንድምትልብስ ከኡለሙች ተማር

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Рік тому +2

      @@user-de6kr7eq3w አይ ፋሽን ለምንያልኩሽ አሉ ሰፋፊልብሱች ስውነት የማያስገምቱ እሱ ምንችግር አለው

    • @user-de6kr7eq3w
      @user-de6kr7eq3w Рік тому +2

      @@rahma-pc1fp ውላሂ አላቅም እኔ ተማሪ ነኝ ግን አልሀምድ ሉላ ኒቃብና ጅልባብ ነው ልብሶች አላህ መጨርሻየን ያሳምርልኝ

    • @Seid404
      @Seid404 Рік тому +1

      ሳህ

  • @shsbbshhsnsbzjzj4735
    @shsbbshhsnsbzjzj4735 Рік тому +1

    ሰከዲ ና አወል መሻአላ ደስስትሉኝ ፍቅራችሁን እስከ እዛኛውአለም ብያለሁ ውዶቼ እኔምእደናተያለ ሒወትመኖር አማረኝ ናየትነህ የማላቅህባሌ ተአልሀቢቢ

  • @user-ss5he7bd7h
    @user-ss5he7bd7h Рік тому +5

    ፍትህበወለጋእደበግበካራለሚታርዱወገኖቻችንፍትህ

  • @user-qm8xo9ll6r
    @user-qm8xo9ll6r Рік тому

    ውለዱ ክበዱ ልጅን የመሰለ ሀብት ዬለም። እድሜያቹሁ. የርዝመው።

  • @user-md7yu7je4y
    @user-md7yu7je4y Рік тому +5

    ዋአሊይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ምርጥች እስኪ በቅንነት የአወል እና የሰአዲ ቤተሰቦች የተለያያ የሀገራችን ያለ ነበራውይ ሆነት ያዘን እንቀራባለን ወደ ቤቴ ኑ

  • @user-hf7bn6lr2g
    @user-hf7bn6lr2g 3 місяці тому

    ሰዱወዬ ሲለሰዉ ታይ አይፈቃድም ❤❤❤❤

  • @meditube9150
    @meditube9150 Рік тому +5

    ሲጀመር በጣም ፋሽን ሂጃብ ነውኮ በተለይ ኢንዱኒዥያዎች ይለብሱታል ሀበሻ እና ቅማል ከራስ አይወርድም ሰአዲ ዝም በያቸው

  • @umsalhaden
    @umsalhaden Рік тому

    ኡም ሰላህዲን um salhaden

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 Рік тому +3

    ደስየምትሉጥዶች እናተሳይ ባሌጋርየምገናኝበትቀን ይናፍቀኛል

  • @mahboobajordan1267
    @mahboobajordan1267 Рік тому +2

    ሡለይማን የትነው የኔ ፀባይ ሰናይ ካለሡለይማን አትምጡ😰😔

  • @Biruk997
    @Biruk997 Рік тому +4

    ዝበያቸው የኔ የዋህ የስድብ ሱስ ያለባቸው ናቸው

  • @user-tr8np8sn7l
    @user-tr8np8sn7l Рік тому

    እኔም የገመኩት እደዛነበር ለፀሀይ መከላከያ ኬብ የለበሺ ነበርየመሰለኚ ጥላዋ የለሁሆኖነው የሚሆነውብየነበር ፉሺንሻርብ መሆኑን አላወኩም ግን ክፉአልተናገርኩም አወልየ ዛሬ ደሞ ዲግርግር አርካት ሳአዲን ልልበሰው የወዲነው እያልክ ፍቅሩን ያብዛላቺሁ እወዳቺሆለሁማሮቸ

  • @tb463
    @tb463 Рік тому +10

    ጎበዞች በርቱልን💋❤

  • @rabiaahmedali2649
    @rabiaahmedali2649 Рік тому

    ያገሬልጆቺ ሰዉ ይለዋወጣል እድስስት አላህ አይጥላቺሁ መብትሽነዉ ያማርሽን መልበስ ሳአዲየ

  • @hayatmohmmed2711
    @hayatmohmmed2711 Рік тому +4

    ሰአድዬ የኔ ቆጆ ሰውኮ ከሰው አይዘልም ዝበያቸው በፍቅር ኑሩልኝ እወዳችዃለሁ እኔም ዬሀይቅልጅነኝ ሀገር ስገባ ላገኛችሁ እፈልጋለሁ😍😍😍😍😍

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Рік тому +2

    ትክክል ሳዲ በአብዛኛ ኢስላም ሴቶች ኢስላም ሴቶች ቪዲዮ ስያዩ ማይስጡት ኮመንት የለም. እጃብ ጣይ ነው ሚያስብሉት ተጠንቀቁ ስለ እራሳችሁ ኖሩ ኑር ልብስሽን አጭር ብላችሁ ራቆትዋ እስከምትመጣ ድረስ ትግፋፋላችሁ

  • @user-yn3pl7sv3r
    @user-yn3pl7sv3r Рік тому +5

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ግን እናተ ልጆች ኢቶ ተገባችሁ ወደህ በጣም ነው የምወዴችሁ እናተን ሳይ ባሌ ይናፍቀኛል♥️

  • @የአረህማንባሪያነኝ

    ሰአድየ ወላሂ ስወድሽ ባገኝሽ እቅፍ አድርጌ ብስምሽ አልጠቅብሽም የኔ ደርባባ🌹

  • @fatumeverything6726
    @fatumeverything6726 Рік тому +6

    ማሿአሏህ ልዩ ናችሁ ደስ ስትሉ

  • @zaidahassazn6222
    @zaidahassazn6222 Рік тому

    ምነው አትኩኝ አላችሁ እኮ የመሰላቸውን ጠየቁሺ በጠየቁሺ መሰረት መመለስ ነው መልካም ንግግር ሰደቃ ነው የምለቁትን እነሱ እያዩላችሁ ነው የምትከፈሉት ለእነሱም ክብር ይኑራችሁ

  • @firdostube2859
    @firdostube2859 Рік тому +5

    አንደኛ ነኝ

  • @aminaaa2510
    @aminaaa2510 Рік тому

    ዝበያችው እህቴ ሰው ምቀኝነው ቦታ አትስጡ ለስድብ የወንድ ኮፍያ መልበስ ብርቅነውእደ ይሄ ደሞ ፋሽነው ሀበሻ አቃቂር ማውጣትስራችውነው