ሆደን መታሀኝ ሰአድ አለቀሰችብኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 911

  • @zinab8199
    @zinab8199 Рік тому +601

    ወንድልጅ ፂሙን ሙልጭ ሲል የሚያስጠላኝ እኔን ብቻነው ግን😊

    • @እሙሀቢብኢቶብ
      @እሙሀቢብኢቶብ Рік тому +8

      እኔም አልወድም

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn Рік тому +6

      እኔም

    • @add9654
      @add9654 Рік тому +15

      እኔም አልወድ ሴት ይመስሉኛል

    • @zinab8199
      @zinab8199 Рік тому +18

      @@add9654 እኔማ ገና ፀጉር ቤት ልሄድ ነው ሲለኝ አስጠቅቄ ነበር የምልከው እኳን መላጨት በትንሹ ተቆርጦት ከመጣ ባሌ ባሌ አይመስለኝም 😏

    • @nuryaabdula
      @nuryaabdula Рік тому

      ساعديني يا حلوه

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 Рік тому +121

    ፕራኩን ተወት አርጉት ወደመስጊዶቻችን ድምፁ ሁኑ በምትችሉት አቅም እና ደሞ ሁላችን ወዳላህ እንመለስ ወላሂ ያለንበት ጌዜ ይጨቃል በዱአ እንበረታ😢😢😢😢😢

  • @leylayimam
    @leylayimam Рік тому +141

    ሰአድየ ፉትህ ለመስግዶቻችን አገራችንን ሰላሞን ያብዛልን❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому +1

      ቤተሰብ እኝሁን ❤

    • @emusumyatube
      @emusumyatube Рік тому

      ​@@sebelyoutube ሰቤን መልሽ 😂

    • @leylayimam
      @leylayimam Рік тому

      @@sebelyoutube እሸ ሰብ አርጌሻለሁ

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      @@emusumyatube ❤👍

  • @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ
    @ኡሚወድሻለሁ-ዀ6ወ Рік тому +142

    ፍትህ ለመሳጂዳቻችን ፍትህ በጎፍለታሰሩ ወደሞቻችን☝️🕌🕋💔💔💔💔

  • @zinab8199
    @zinab8199 Рік тому +46

    በሳም ይገላግልሽ ሰአዲየ❤ ፍትህ ለመስጅዶቻችን😢 በየ ሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ ለሀገራችን

  • @TaibaYusuf-d7y
    @TaibaYusuf-d7y Рік тому +15

    እኳን በሰላም መጣችሁ ግን ብቻሽን ብትተኝ ይመረጣል እስክትወልጅ አልጋዋም ጠበብ ስለምትል አይታወቅም የተኟ ሰው ተጠንቀቂ ውዴ በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @lubaba355
    @lubaba355 Рік тому +33

    ወንድ ልጅ ፂሙን ተላጭቶ ሳይ ቃቅ ይለኛል
    ፍትህ ጠይቁ ለመስጅዶቻችን

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 3 місяці тому

      ካልፈለጉ ሱና ነውጅ ግደታ አይደለም ተያቸው ግደታችንንም ባማላን

  • @amrankan2403
    @amrankan2403 Рік тому +45

    ነብያችን ሠለላሕ አለይ ወሰለመ ፀም መላጨትን ከልክለዋል ሰለዚሕ ወዶችየ አትላጩ በነገራችን ላይ እኔ ፂም የለለዉ ወድ አያምረኝም ወላሒ ነዉ እምላችሁ ፂም ያለዉ ባል ይወፈቅሸ በሉኝ ሰምታቹሀል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ሰአድየ አላሕ በሰላም ይገልግልሸ ሀያቴ🍭🍭🍭🍭🍭🍭

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube Рік тому

      ደምሪኝ ❤❤

    • @wollotube4124
      @wollotube4124 Рік тому +1

      ማሻ አላህ። አላህ ይወፍቅሽ❤❤❤

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ Рік тому

      አላህይወፍቅሺ እኔራሱ የለለውአልወድምግን ባሉካየ ገናእያበቀለነው

    • @እሙሀቢብኢቶብ
      @እሙሀቢብኢቶብ Рік тому

      አሚን

    • @neima2690
      @neima2690 Рік тому

      ጥሎብኝ ጽም ገዳየ ነው ያምረኛል

  • @fafi_1-t8v
    @fafi_1-t8v Рік тому +41

    የወንድ ልጂ ዉበቱ ፁሙ ነዉ አወል ሴት መስለሀል አኡዙቢላህ

  • @hehamanot
    @hehamanot Рік тому +8

    የኔ ማር ሰአዲ ማርያምን ስወዳችሁ በሰላም ተገላገይ እማ 🥰🥰🥰

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Рік тому +42

    አህሌን ለድናችን ድምፅ ሁኑ የምወዳችሁ ቪዶ አላዳመጥኩም ይቅርታ ከቻልኩ በኋላአየዋለሁ

  • @مريمبنتمكته
    @مريمبنتمكته Рік тому +13

    ወይኔ ወድ ልጅ ያለ ፂም እደት ያስጠላል በአላህ
    ደሞ ፂም ኑሯቸው ሲላጩት በጣም ያስጠላሉ የምን ተላጨህ አወል. ማሳደግጂ. መላጨት መሰለህደ ሱናው

    • @MervatAbuEisheh
      @MervatAbuEisheh 4 місяці тому +2

      እኔም.የሌለዉ.አልወዲም.ከወንዲ.የምወደዉ.ፅሙን.ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 Рік тому +59

    በሰው ቤት የምትሰቃዩ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ 💘💘💘💙❤👈

  • @toybamuhamed4104
    @toybamuhamed4104 Рік тому +35

    አንደኛ ነኝ እንደኔ ማነው ስአዳና አወልን እሚወድ በላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላም-ፀ4ተ
    @ሰላም-ፀ4ተ Рік тому +13

    አቸ፣ሰአዳ፣ባልሽ፣በጣም፣ሚስጊን፣ነው፣ቤተሰብ፣የለውም፣አቸ፣ነሽ፣ቤተሰቡ፣ተከባከቢው፣የሂወት፣ታሪኩን፣ሲናገር፣ሰምቼ፣ነው፣የመጣሁትከለሊቱ፣ስምት፣ሰአት፣በጣም፣ነው፣ያሳዘነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe Рік тому +63

    እዳው መከራህን አይህ አወሌ😂ውስጡ ብሽቅ ብላል እዳያስቀይምሽ ፈርቶ ነው ከቻልሽ በቅልፍ ሠአት ፕራኩ ይቅርብሽ ሠአድ😂😂😂

  • @ቢትአሊ-ወ2ቀ
    @ቢትአሊ-ወ2ቀ Рік тому +44

    ለድናችሁ ድፅ ነው ባሁነሰአት ለመስጂድ ቀልድ እና በራክ ባሁን ሰአት በጣም የዴብራል

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Рік тому +19

    ኧረ እባክሽ ሂጃብ ለብሰሽ ከንፈርሽን ደም የላሰች ድመት አስመስለሽ መብራት አብርተሽ ፕራንክ ሆነደ😂😂😂😂ተመካክራችሁ

  • @Ekram475
    @Ekram475 Рік тому +4

    ክክክ ሰአዲ አለቃቀስሽ ያስቃል በሰላም ወልደሽ ሳሚ ውዴ

  • @helu.b2330
    @helu.b2330 Рік тому +4

    የኔ የዋህ አሳዘነኝ ማርያምን ደግሞ ተበልተሻል በልብስሺ ገና ስጀምሪ እንደሚነቃብሺ አስቤ ነበር ምክንያቱም ተሸፍነሺ ስለሚያይሺ😂😂ሰአዲ ባልሺን ተከባከቢው የኔ ሚስኪን😢😢😢

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z 3 місяці тому

      እኛኮ ስንተኛም ጠጉራችንን እንሸፍናለን ቀን ቀን ብቻ መሰለሽ እንዴ

  • @meremaahmed8104
    @meremaahmed8104 Рік тому +14

    ተኝታችሁምእየበላችሁም ቢዶወ ያአላህ አላህ ይዘንልን በሥ

  • @zahrabintbabatube5921
    @zahrabintbabatube5921 Рік тому +9

    ጊዜው የፕራንክ አይዴለም አዠንዳችሁ መስጂድ የወንድሞች መሞት ይሁን እባካችሁ

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr Рік тому +26

    አሠላምአለኩም
    ፍትህ ለመስጁዳችን☝️

  • @Zaenip807
    @Zaenip807 Рік тому +7

    ፂሙን የሚላጭ ወድ. ከደት እደሚያስጠላኝ

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Рік тому +72

    ፍትህ ለመስድጆቻችን😢😢😢😢💔

  • @remaseid-me6qs
    @remaseid-me6qs Рік тому +1

    አይ ሰአዲ ምን ተኝቼ አደርኩ ትያለሽ አይዲያ ስፈልግ ለአወል ነገር ስበላ አደርኩ በይ 😁 ሀያቲ በሰላም ተገላገይ አላህ ካንችጋ ይሁን❤

  • @zamzam372
    @zamzam372 Рік тому +30

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉት ንፁሀኖች 😭😭❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ Рік тому +2

    የኔውድአሰውነትበጣምነው የምወዳችሁሰአድ እግዚአብሔር በሰላም የፊትሸን ወደኃላሸ ያዙርልሸውደ ግን ስትወር ገባሸ❤❤❤

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ Рік тому +22

    ወንድ ልጅ ፂሙ ሲላጥ ሴት ጋር ይመሳሰላል ወንዶች ሱና ነው ፂማቹ አትላጡ እጭ

  • @ethiopia227
    @ethiopia227 Рік тому

    ክክክክክ😂😂😂 ወይኔ አወል እረ ፂምህን እደዚህ አርገህ ሙልጭ አታርግ ውይ

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Рік тому +5

    😅😅😅😅 ኧረ ተይ ሰአዲ ማረጥሽበት መቸም

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 Рік тому +2

    ያረቢ ምጥሽኝ ገር ያርግልሽ ማማዬ ቅዋውን አላህ ይስጥሽ ገና አልወለድኩም ግን ነፍሠጡር ሳይ ይጨንቀኛል

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ Рік тому +15

    የሥአድ አለቃቀስ አሣቀኝ😂😂

    • @leyla354
      @leyla354 Рік тому +1

      Enem.endasu.naw.yemalaqisow.sayati.afarku😅😅

  • @ተወከሉአላህ
    @ተወከሉአላህ Рік тому +10

    ባሌጋ ተቃቅፎ መተኛት አማረኘ 😭😭

  • @ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ
    @ዜድሀበሻ-ጐ1ሰ Рік тому +16

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ ለሙስሊም ወገኖቻችን ፍትህ ለአላህ ቃል ለቁረአናችን ፍትህ ላገራችን 😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ እረ አተ ሸርን በሩቅ ያረቢ ወላሂ አገራችንንን አላህ ይጠብቅልን ድምፃችን ይሰማ

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 2 місяці тому

      ❤❤❤አለህ ይድረስ

  • @banchiymekidelawa3617
    @banchiymekidelawa3617 Рік тому

    አላህይጠብቀን ከወደቅን ቤተሰብም ፊቱን ያዞርብናል የጠቀምናቸው ይጎዱናል አላህ ለእህታችን አፊያዋን ይመልስላት ያለፈውን ትተን እህታችንን እንደገናአቅማችን በቻለውልክ ተበብረን ብናሳክማት ጥሩነው ግን እናትዩዋጋ ሁና ሳይሆን ከናትዩዋ ወስደን
    አለበለዚያ ሊገሏትይችላሉ ገንዘብ አስጨክኗቸዋል

  • @zuleykmohammad6370
    @zuleykmohammad6370 Рік тому +4

    አላህ በሰላም 2ት ያድርግሽ ስአዲ

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 Рік тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አረ ፂም መላፀት ሀራም ነዉ ጨርሰህ አስባልት አስመስለህ አትጋጡዉ ፂምህን አሳድግ እኳን ፂም ከላይ ያለዉን ቀድሞ ቀመስ የሚባለዉም ማሳጠርጅ መላጨት አይቻልም በተረፈ በርቱ ሰአድ በሰላም ዉለጅ ደሞ አትረብሽ

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    ወድና የተከበራችሁ የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ የብዛ 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🥰🥰

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ

    kkkkk ፀጉር የለውም እሳ ደርቱ ወለ ፂሙ የኔ ባል ከደርቱ እሰከ ታችኛው ሰፈር ድርስ ፀጉር አለው🤔

  • @labadn9980
    @labadn9980 Рік тому +29

    እስቲ ልሹፍው አልጋላይ ናችሁ ደሞ ዛሬ እያርጋችሁ እዳመጡብን 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zadolove9583
    @zadolove9583 Рік тому +1

    አላህ በሰላም ልጅሽ ይወለድ የኔ ውድ ሰወዳቹ እኮ

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ

    ጉፍውን ጠምጥመሽ ሲያይሽ ያውቃል እባክሽ ስዓድ ❤😂

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv Рік тому

    ላይት ካሜራ ፊለፊት አድርገሽ ነውዴ ፕራክ ምትይ ተው ግን ቢያንስ እንዳንነቃ ተመስጠን እድናየው ተጠንቅቃችሁ ስሩልን

  • @haseenath7539
    @haseenath7539 Рік тому +5

    ፍትህ ያለምክንያት ለፈረሱ መስጅዶቻችን ☝️ እና ያለምክንያት ለታሰሩ ወንድሞቻችን
    ሌላው ነገር ደግሞ ሰአዲ በግራ እጅሽ አትጠጭ ❌❌❌❌

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Рік тому

    የኔ ባል ወላህ በጣም ነው የሜፈራው አደይ 6ወሬ ተኚቶ እኔ እቀልፍ አልወሰደኚም እግሩን ወደሆደ ጫን አረገው በጀ ቅብል አለኪት ብትት አለና መትቸሸነው አለ እረ አልመተህኚም ብለው በጣም ደግጦ እቅልፉ ጠፋ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому +26

    ሳድየ አላህ ምጥሽን ገር ያርግልሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EkramEkram-x9q
    @EkramEkram-x9q Місяць тому

    ውይአስቀናሽኝሀቢቢቲ😂😂

  • @rahmarhama2201
    @rahmarhama2201 Рік тому +3

    ሠአድ ፍራኩ አልተሣካልሽም ሂጃብሥለለበሽ ነቃብሽ አሣቅሽኝ ይመችሽ😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +1

    አልጋቹም ትንሽ ነችኮ ክክክ ሰፊ አልጋ ግዙ ተው ክክክ አይ አወል አገጭህን ቂጥ አስመስለሀት መጣት ክክክክ ኡመር ኮምቦልቻ ትዝ አለኝ ወእ ክክክክ

  • @SA-fg4it
    @SA-fg4it Рік тому +22

    ሰው እደት ለዱኒያ ብሎ አኼራዉን ያበላሻል ሴት ልጅ እደት ስለባሏ ለማሳቅ ብላ እደት አረተዉ ወደአላህ እንመለስ ሞት ከመምጣቱ በፊት ይልቅ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Рік тому

      ሜን ለማሣቅ ነው ለገንዘብ ነው እጂ😅😅 ደሞ አልጋቸው ለአንድ ሠው ነው የምትሆነው አደለም ነብሠጡር ሁና

    • @sumayya-2176
      @sumayya-2176 Рік тому

      ለገንዘብ ነው ደሞ ወይ አይችሉበት ተጃጅለው መጃጃል

    • @taibah1116
      @taibah1116 Рік тому

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A ሳቅሺኝ 😂😂

  • @enanaqale250
    @enanaqale250 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሀለን ወሳህለን እኳን ሠላም መጣሽ ሰአድ ማሻአላህ አለህ በሰላም ለሁለት ያርግሽ

  • @susususu7128
    @susususu7128 Рік тому +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ❤

  • @mouminahoumed7942
    @mouminahoumed7942 Рік тому

    በሰላም ውለጅ ሰአድ አወልግን ምንሆኖነው ወድልጅ ፂሙንማሳጠር እጅመላጨትአይችልም እኮ ኧረ የኢሰላምልጆች ወደየትእየሄድንነው

  • @atsedeahcenef5438
    @atsedeahcenef5438 Рік тому +4

    😢ምስኪንየ ሲያሳዝን ይቅርብሽ እንደዚህ አይነት 😢

  • @eimanlove
    @eimanlove Рік тому +2

    እደዉ ዉይ ስታስቂ ሰአድ በርበሪ ነበር ማስነካት ያወል አስተኛኝት በዚህ ክድ ባገኝሽማ ለምጥ ነበር የሚያደርስሽ😂😂😂😂

  • @GiasBd-yt7qb
    @GiasBd-yt7qb Рік тому +5

    ስአዳ አፍሽን አታላጂ የሚል በላክ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @banmbanm4890
      @banmbanm4890 Рік тому

      ምንድ ነው አታላጁ

    • @eeee1715
      @eeee1715 Рік тому

      አታለፋጂ 🤣🤣

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Рік тому

    ውይ ግን ይራስህ ፅጉር አድጎ ፂምህን ቆርጠኸው ሲያስጠላ እዳይደገምህ ፅምህን እዳትቆርጥ ቢያንስ ፅጉርህን ቀንስው አወል ስአዲዪ የኔ ውድ አላህ በስላም ወልደሺ የምስሚ ያድርግሺ

  • @foziyatube4807
    @foziyatube4807 Рік тому +10

    አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ

  • @ዜድራየዋ
    @ዜድራየዋ Рік тому +1

    😂😂መልካቹህ ጠፍ እሳ የዱሮው ባልየው ፂሙን ሙልጭ አድርጎታ ኡፍ ፂም የሌለው ወድ ደስ አይለኝም😢😂😂😂

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Рік тому +19

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን 😢😢😢😢😢

  • @hurelBoss
    @hurelBoss Рік тому

    ዋለይኩም ሰላም ክክክክክ አሳቅሺኝ ሆሆሆክክክክ ልብሱን ቆይቶ ነዉ እኮ ያየዉ ፍትህ ፍትህ ለኡመተል ሙሀመድ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ከ2ጸ

    አሰላም አለይኩሥ ስአዲና አወል ፍትህ ለመስጂዳችን😢😢😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому

    ውይ እመብረሀን ሁለት ታርግሽ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ እማ❤❤

  • @zeharaahimed1818
    @zeharaahimed1818 Рік тому +27

    ፍትህ ለመሥጂዶቻችን ፍታህ ፍትህ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Рік тому +1

    ወይኔ መኝታ ቦታእንደዚህነው በማቀለድአትቀልዱአላህሁለትያድርግሽ አልጋይቱ እንኳንለሁለት ላንድምታንሳለች

    • @Hh-lf2ov
      @Hh-lf2ov Рік тому

      በጣም ጠባብነው

  • @zeynebamuhemed6596
    @zeynebamuhemed6596 Рік тому +4

    የምክክርናት ትለያለች😅😅😅

  • @abceqwer-qd7jh
    @abceqwer-qd7jh Рік тому

    ሱበሀን አላህ ምን አለ ኸይር ነገር ብሰሪ ሰአዲ ስንት የሚሰራ ሞልቶ የወንድ ልጂ ዉበቱ ፂሙ ነዉ አወል ፂምህን ከምላጨዉ ፀጉርህን አሳጥረዉ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Рік тому +3

    😂😂😂ሰአድ ክፎ❤❤

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Рік тому +1

    ማሻ ላህ ምርጥ ባል❤

  • @ፋፊየረሡልወዳጅ-ሠ9ኀ

    ፍትህ ለመሰጊዳችንንንንንን

  • @LubabaAhmed-w1z
    @LubabaAhmed-w1z Рік тому

    አላህ በሰላምይገልግልሽ 🎉🎉ሰአድየ ።ፍትህላገራችንን ወድሞቻችን አለቁብንንን

  • @heyattesfaw7803
    @heyattesfaw7803 Рік тому +20

    ፍትህ ለመስጆቻችን❗️💔☝️

  • @ራሚአቡኪዩቱብ
    @ራሚአቡኪዩቱብ Рік тому

    _ቆይ የመስጅድዶች መፍረስ እናተን አይመለከትም እዴ ለምን ድምፅ አትሆኑም ዱኛ ጠፊ ናት የአላህ ቤት ፈርሶ የአላህ ቃል ቁረአን ተረግጦ እዴት ህሌናችሁ እሺ አላችሁ ፕራክ ሲሰሩ አሁን የሚለቀስበት ግዜ እንጂ የሚገለፈጥበት ግዜ አይደለም።_

  • @ዜድነኝወለየዋ-ኘ6ጀ

    ፍትህ ለመሥጊዳችን😢😢😢

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому

    ሰዓዲ ብዙም አታሰቃይዉ ባልሽን አወል ከፂምህ እልቅ ፀጉርህን ብታስቀንሰዉ

  • @እሙእሪያንነኙኢሻአላ

    ትልቅ ሰው ቲለቅ አያምርበትም 😂😂😂

  • @geikyek1747
    @geikyek1747 Рік тому +2

    የኔጌታ ኣሳዘንከኝ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Рік тому +22

    ሴቶች ግን ለምንድን ነው ባላቹ ላይ እንደ ህፃን ልጅ የምኮኑት 😂😂 ክክክ የሆነ ነገርም ነካ ሲያረጋቸው ያቀልጡታል ጩሀታቸውን እኔም ሳገባ እቀብጣለሁ ቆይ 😂😂😂

    • @Ksa-d5p
      @Ksa-d5p Рік тому

      😅😅😅

    • @tube-yq9no
      @tube-yq9no Рік тому +5

      እኔ እራሱ ሳያመኝ ትንሺ አመመኝ እላለሁ እክብካቤው ደስ ይለኛን እቃም ከወደቀብኝ ኡ ስል ሮጦ ይመጣን ወደቀች ብሎ ሀቢቢ ❤

    • @zinab8199
      @zinab8199 Рік тому +1

      አብዛኛውን ሴት እደዚህ ነን መቅበጥ የነሱን እክብካቤ ማየት ያስደስተናል እደህፃን ነው የሚያደርገንኮ 😅ግንኮ ደስ ይላል😅

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Рік тому

      ​@@tube-yq9no 😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድ

    • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
      @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ Рік тому +1

      እኔም ገና አብረን መኖር ሳንጀምር እንዴት እንደምቀብጥበት ሲያመው እንኳን ቶሎ ዳንልኝ መቅበጥ ናፍቆኛል እለዋለሁ አይ ስዴት አላህ በሰላም ያገናኘን ውዱ ባሌ

  • @mariyamsaeed3623
    @mariyamsaeed3623 Рік тому

    የአላህ መስጂድ እየፈረሰ አላህ በሰጠሺ ልጂ አትዋሺ ሙስሊም ሁነሺ በንድህ አይነት ተራ ነገር ላይ ትገኛለሺደ ኮተት ምነው እርግዝናን ብርቅ አደረግሺውሳ አቅምሺ የቻለውን ለድንሺ ጩሂ አትጃጃይ

  • @naemah643
    @naemah643 Рік тому +11

    አይ ሠአድ ሠራሽለት ግንኮ ሥወዳችሁ ወላሂ🎉🎉

  • @amalaledaili
    @amalaledaili Рік тому

    ሰአዲየ መሻአላህገፊሺ አላህበሰላምይገልግልሺ

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe1790 Рік тому +4

    ፍትህይ ለመስጂዳችን. ዳውን ዳውን ፖራክ.

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ

    ፉስታንለብሰሽ ነው እዴ ይምተኝ ? 👀 ተመካክራችሁ ነው የሰራችሁት

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Рік тому +8

    ቆይ ግን ዘንጣችሁ ነዉደ የምተኙት

  • @እሙሃሊድ
    @እሙሃሊድ Рік тому +1

    አልጋይቱ ስንት ሜትረ ናት

  • @ዜድወሎየዋ-ወ6ኈ
    @ዜድወሎየዋ-ወ6ኈ Рік тому +13

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን ፍትህ ፍትህ

  • @zentemohammad6844
    @zentemohammad6844 Рік тому

    😂😂😂አወል ዛላነ ተይውይተኛ😊

  • @emukiya1
    @emukiya1 Рік тому +5

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን😢😢

  • @ሰአዲነኝየሀይቋ

    ሟሻአላህ ሆድሽ እየሞላነው መኩሸ አላህ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @tube9919
    @tube9919 Рік тому +7

    አህለን ለድናችን ድምፅ ሁኑ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Рік тому

    ወይሠአዲየ፡ያገሪልጂ፡በሠላም፡ወልደሺሣሚ፡እህት

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r Рік тому +2

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን ያአላህ እስኪዱአአርጉበአላህ አቺም በሰላም ውለጅ ሀገርም ሰላም ይሁን

  • @hapitamahmad8755
    @hapitamahmad8755 Рік тому

    ፖራክመሆኑንያቃል ሻርፖ ለብሠሽነውእደ እምተኝው?

  • @wubneshsisay8812
    @wubneshsisay8812 Рік тому +3

    ታስቃላችሁ ኧረወዲያ ሲል

  • @foziyaAwole-u7l
    @foziyaAwole-u7l Рік тому

    መሻአለህ ተበረካ አረህማን ወለሂ ሁሌ እፈልገቹነበር ስልክ ስቃይር አጣሀቹ በሳለም አለህ ይገሀግልሽ❤

  • @ቢትአሊ-ወ2ቀ
    @ቢትአሊ-ወ2ቀ Рік тому +7

    ፍትህ ለመስጂዶቻችን ፍትህ ያረብ ነስሩን አቅርብልን ያረብ

  • @Awollotube
    @Awollotube Рік тому

    የኔውዲ አስደነገጥሺው 😘😘በሰላም ዘልደሺ ለመሳም ያብቃሺ

  • @ኡሚሁሌምኑረልኝ
    @ኡሚሁሌምኑረልኝ Рік тому +3

    አቺ ለምን ብቻሺን አተኝም እሰክትዉልጂ ሆ

    • @محيالدينعبدالله-ب6غ
      @محيالدينعبدالله-ب6غ Рік тому

      በግል መተኛት አይቻልም እስከ ምትወልድ ቻርጅ መድረግ ያግድ ነው እያወቅሽ 🤣🤪

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Рік тому

      ​@@محيالدينعبدالله-ب6غእኮ😅😅😅

    • @fatumaibrahim5378
      @fatumaibrahim5378 Рік тому

      ለምን😅😅

    • @ኡሚሁሌምኑረልኝ
      @ኡሚሁሌምኑረልኝ Рік тому

      @@محيالدينعبدالله-ب6غ ክክክክክ ምንኑ አዉኩት የልጂ ነገረ ልምዲ ያለወ ነወ የሚያቀዉ ያንንማ

    • @rabiarawat9093
      @rabiarawat9093 Рік тому

      ቻርጂ ያልሽው ልጃ😅😅😅😅😅😅😅😂😂 ዲርቅ አለ ቢሏት ውሐ ጠጥታ ሞተችሉ ለገናው ለ40ቀን ቀዷ ነው ሻሕን የሚደረገው እኛምአለን ሥት አመት።።።።😅

  • @ahmedalraeeini2105
    @ahmedalraeeini2105 Рік тому

    ቤት ዉስጥ ያውም መኝታ ክፍል አልጋ ላይ በሂጃብ ሲያይሽ....ካሜራ እንዳለ አይነቃም ትያለሽ? ሙከራሽን አደንቃለሁ።