መፅሀፍ ቅዱስ አታልቅሱ አይልም! | የዘሪቱ እንባ መቼ ይፈስ ይሆን? | ይሄ የለቅሶ ስርአት ይለመድ? | Zeritu Kebede |kristian lakachew

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 224

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 4 місяці тому +10

    ግራ ሲጋባ እንክዋን እንባ ሁሉ ነገር ይደርቃል መነጋገር ሁሉ ያቅታል እስዋ ታዋቂ ስለሆነች ነው የታወቀው የኔ ጏደኛ የ21 አመትዋ ልጅዋ ከቤት በወጣች በግማሽ ስአት በመኪና አደጋ ሞተችባት እዚህ አሜሬካን ውስጥ በስው አገር እና እስተ ተቀበረች ድረስ አላለቀስችም ከትንሽ ቀናቶች በህዋላ ግን አሁን ድረስ ታለቅሳለች 3 አመት አልፍዋታል እኔም በጣም የምወደው ባሌ ስሞትብኝ አላለቀስሁም ነበር አሁን 10 ወር ሆነው ብቻየን ስሆን ያላለቀስኩበት ቀን የለም ልጇቸ እንክዋን አያዩኝም እና ማልቀስ በተለያየ ግዜ ቦታ ቀን ሳይመርጥ ይመጣል እርግጠኛነኝ ዘሬቱ ቁስል ብላለች ግን የምታምነው አምላክ ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጣት ልጆችዋን ይጠብላት!!

  • @melekeKetema
    @melekeKetema 4 місяці тому +41

    አታልቅሱ ኸረ 3ጊዜ አምርረን ማልቀስ እንችላለን ስጋው ከነፋሱ ሲለይ፣ከኖረበት ቤት አስክሬኑ ሲወጣ፣ግብአተ መሬት ሲፈፀም እናለቅሳለን በደንብ

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 4 місяці тому +4

      መብታችሁ ነው የምትወዱት ይሙትባችሁ እና እርር ብላችሁ ማልቀስ ይሁንላችሁ

    • @melekeKetema
      @melekeKetema 4 місяці тому +6

      @@belaynegash6550 ሞት ሁሉ ጋር ይገባል አንተ ጋር ገብቶ ያስለቅስህ አንተን ረጋሚ ማን አደረገህ

    • @AlemTadese-bk8zm
      @AlemTadese-bk8zm 4 місяці тому

      በሽተኛ ሞትን አንተም ትቀምሳለህ ደንቆሮ ​@@belaynegash6550

    • @WolideEtana
      @WolideEtana 4 місяці тому

      Dedebi kante yijemira ​@@belaynegash6550

    • @babys7570
      @babys7570 4 місяці тому

      @@belaynegash6550 መብትዋ ነው የፍለገችውን መናገር ምን አራገመህ አርግማን ጥሩ አይደለም ሰው አንኩዋን ለመጀመሪያ ልጁ አይደለም የሰው ለቅሶ አሳዝኖት ያለቅሳል ገራሚ ነው ብቻ!!!!

  • @AcAcc-kb5ju
    @AcAcc-kb5ju 4 місяці тому +20

    የምተ ልጀዋ ነው ውስጥዋ ተጎድተዋል እምባ ውስጥ ሲገባ መጥፎ ነው እግዘብሔርን መጽናናት ይስጣት 🙏

  • @sendumengsha72
    @sendumengsha72 4 місяці тому +15

    በሁሉ ጌታ ስለ ረዳት ነው ሱናማዊቷን ደገመችው ልክ ነች ትባረክ መንፈስ ቅዱስ ይህን አድርጓል

  • @etagu205
    @etagu205 4 місяці тому +17

    እኔ የምለዉ እናት ከሁሉ ቅርብ ነች ግን እድሜ ልካን ታለቅሳለች ገና አልተጀመረም እናት ልጃዋ በሚያጫዉታት በአለባበስ በአበላል ሲወጡ ሲገባ ተሰብሰበዉ ሲጫወቱ የነበረዉ ሲቀር. እኩያ ልጃ አይደለም ይቀጥላል ሁሉ. ወደ ቤቱ ሲገባ ያኔ. ክርስቲያን ከቁጥር. ሲጎል በነገራችን ላይ ፊቷ ያረረነዉ ዉሰጧ ፍም እንዳለ ያሰታዉቃል. ግን ለሁሉም ነገር መንፈስ ቅድስ መፅናናትን. ይሰጧት በሐዘን. ፈንታ ደሰታን ይሰጣት

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 4 місяці тому

      አዎ

    • @yoditwgorgis9197
      @yoditwgorgis9197 4 місяці тому

      አዎ ሀዘኗ ፊቷላይ ያስታውቃል ፊቷአሯል ምስኪን

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 4 місяці тому

      ምነው ተቃጠላችሁ ተሰባብራ እግዚአብሔርን ስትሳደብ ነበር ጥማታችሁ? ከዛ “Yes goalllll💪” ለማለት:: እግዚአብሔርን ስታውቂው አለምን ትንቂያለሽ! ሁሉ ከንቱ ንፋስን እንደመከተል መሆኑን መፅሀፈ መክብብ ምእራፍ 1 ላይ ስለሚናገር ቃሉ ለአለም ያለሽን አመለካከት ይቀይረዋል:: ንቃተ ህሊናሽም ያድጋል:: እናንተ እኮ ይህ አይገባችሁም ሰይጣን እኮ ናችሁ:: ሰው በሽተኛ ልጅ ሲኖረው “የእግዚአብሄር ቅጣት ነው::" ትላላችሁ:: በዚህ ምክንያት ሰው ልጁን ቤቱ ያስራል:: Bible is the only reference for Christianity. አበቃ! መፅሀፈ ሲራክ ግን ዩሙፅሁፍ ቅዱስ ክፍል ሳይሆን የዱብተራ መፅሀፍ ነው:: አንቀበልም::

  • @Shalome235
    @Shalome235 4 місяці тому +3

    ምነው ሰዉ በፈለገው መንገድ ሀዘኑን መግለጽ አይችልም? ግን እስከመቼነው የኛ መሐበረሰብ በራሱ ልክ ነገሮችን የሚረዳው ?ኸረ አለፍ እንበል የሠዎችን ግላዊ ስሠሜትእና ፈላጎት እናክብር።

    • @bbks1867
      @bbks1867 4 місяці тому +1

      Exactly 💯 tikikel ❤

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 4 місяці тому +1

      ለሰዉና የተለመደ ነገርን ከማድረግ የማይለወጥ ህዝብ እነሱ ከእናትየዉ የበለጠ ያዘኑ ይመስል ኃላ ቀር አስተሳሰብ ኮፒ ፔስት ህዝብ ነዉ እኮ😡

  • @taleadmasu2067
    @taleadmasu2067 4 місяці тому +2

    ከዘሪቱ እንማር ላሉት ምን እንማር ማለትህ ትክክል ነው፡፡ እኔ ሰው ሲሞት ለቅሶ እሚባል እስኪቀር የሚል ሀሳብ ያለው ሰው ነበርኩ ይህን የምለው ሳላዝን ቀርቼ ሳይሆን በጣም ስለሚከብደኝ ነው፡፡ ሀሳቤን ሳጠቃልል ነፍስ ከስጋ ስትለይ: ከቤት አስከሬን ሲወጣ፡ ሲቀበር መለቀስአለበት እላለሁ፡፡

  • @BetiyEshetu
    @BetiyEshetu 4 місяці тому +2

    😭😭😭 እንዴት ሰው እንዳልተረዳት ይገርመኛል ። ይኸች እናቱ እኮ ናት ያውም የበኩር ለጇ። ዘሪቱ ግን በአሁን ስዓት በድን ድርቅ ያለች አንጀቷ ያረረ እናት ። ለቅሶዋ ነገና የእድሜ ልኳ ያውም የኸመም ለቀሶ ገና ገና ገና ገና ዘሪቱ ታለቅሳለች። ግን አትውቀስዋት ባካችሁ ከእሷ በላይ ለእሱ ማንም ምንም የለም። አምላክም ለአላዛር አልቅሷልና!!!!!!እኽኽኽኽኽኽኽኽኽ

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 4 місяці тому +18

    እናት አይደለች ድንገት ልጇን ስታጣ እምባም እኮ ይደርቃል ድንጋጤ ሀዘን መረበሽ ውስጧ እኮ አርዋል የኔ እናት ይህን ስሜት እምታውቁት ሲደርስባችሁ ብቻ ነው ውስጣችሁ ሰላም ያጣል እምታደርጉትን አታውቁ ቢለቀስ እንኳን አይወጣ አረ ተው😭እግዚአብሔር ነብሱን ይማር ለቤተሰብ መፅናናት ይሁን

    • @jesus-x1k1d
      @jesus-x1k1d 4 місяці тому +1

      Ewanat nw😢😢😢😢

    • @tenad7309
      @tenad7309 4 місяці тому

      ግራ ግብት ብልዋታል ምን ታድርግ? ታሳዝናለች😭ከእስዋ የበለጠ የተጎዳ የለም:: ሰው ዝም ቢል ጥሩ ነው:: ከእናት ወዲያ ለልጅ ማንም አይቀርብም:: እግዚአብሔር ያበርታት🙏🏾

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 4 місяці тому

      ወገነ በጣም ከባድነዉ ኤነ አባተሲሞት አላለቀሲኩት ነበረ በድንጋጠ ቦሐላ ሰዉሲጠፉ ለረጂምአመትአሊቀሻለሁ

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 4 місяці тому +10

    እግዚኦ ለወሬ ወዳዱ የኢትዮጵያ ህዝብ! አምርራ ብታለቅስስ ምን ልትሉ ነበር? መንፈስ ቅዱስ አጽናናኝ ስትል አልሰማህም? ለነገሩ መንፈስ ቅዱስን የት ታቀውና? ይልቁንስ ለራስህ አልቅስ ክርስቶስ ሊመጣ ነው!

    • @zewdiblessings5347
      @zewdiblessings5347 4 місяці тому

      ልክ ብለሻል አምራ ደሞ ብታለቅስ ብትጮህ ክርስቲያን ሁና እየተባልች ይጨቅጭቅዋት ነበር!

    • @SegedM
      @SegedM 4 місяці тому

      Bless u

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 4 місяці тому

      3 እንዲለቀስ ይፈቀዳል ከዛ ውጭ ነው ክልክል በተለይ ሙስልሞች ይችን ተግባር ያከብርዋታል እሺ አያቱስ

  • @MedhanitGebrab
    @MedhanitGebrab 4 місяці тому +6

    ዘሪቱ በራሷ ይኸንን አይነት ሴት መሆን አትችልም ነበር ያመየችው የመጽናናት አምላክ ግን ይኸንን አደረገላት ጌታ ቸር ነው።

  • @samrawitatlaw5445
    @samrawitatlaw5445 4 місяці тому +13

    ህመሟን የወለደ ያውቀዋል የእሷ ህመም የእሷ ለቅሶ ገና ነው ዛሬ በሰው አጀባ ሆና ልትፅናና ትችላለች ሀዘኗ ግን ብርቱ ነው 😢😢😢😢

    • @tinamohammed9254
      @tinamohammed9254 4 місяці тому

      በትክክል ሀዘናዋ በጋዳ ነው እኔም እህህ እያልኩ ነው የምኖረው ጌታ ይርዳን ።

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 4 місяці тому +8

    ልጅን እንቅፋት እንኳን ሲመታው ያንሰፈስፋል አፈርና ድንጋይ ሲጫንበት እያየች ፍጥጥ ይገርማል

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 4 місяці тому +1

    አዎ ማንም ከእግዚአብሔር የሚበልጥ የለም ። ነገር ግን የሚያስፈልገውን ሁሉ አድርገን እህታችን ስትለየን ግን እራሳችንን መቆጣጠር እስኪያቅተን ድረስ ብናለቅስም እንኳን ሀዘኑ አልወጣልንም። እህቴ ሊሊዬ የሚያውቃት ሁሉ የስራ ባልደረባዎቿ ጥቁር፣ ነጭ ሁሉም የአለም ፍጥረት አብራቸው የሰራች ጓደኛቸው ስትለየቻው ልክ የኛን ያክል ነበር ያለቀሱት። አለቃዋ ንግግር ለማድረግ ስቴጅ ላይ ወጥታ ንግግሯን መጨረስ አቅቷት እዛው ላይ ነበር በለቅሶ የያቋረጠችው። ይህቺን ሴት ግን ምን አይነት ጥንካሬ ቢሆን ነው ፊቷ ያለውን ልጇን እያየች ይሄ ሁሉ ንግግር ለማድረግ አቅም ያገኘችው ?????? እግዚአብሔር የወጣቱን ልጅ ነፍስ ይማር።

  • @MehaletKebede
    @MehaletKebede 4 місяці тому

    እናት ናት ዘመኗን መሉ ነዉ የምታለቅሠወዉ ደገሞም ልብ ሲደማ ነዉ እንባ የሚደርቀቀዉ እኔ ግን ግርም የሚለኝ ያ ሁሉ የቅዱሳን ፀሎት ክርስቲያን የት እንደሚሄድ ከሰው የተሻለ አሳዳጊ የሚወደዉ በቀኙ ከልጁ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር ያስቀመጠው አባቱ ጋር እንደሚሄድ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንዲያበራላት ነበር እናም ጌታ ፀሎታችንን ሰማ!!!አሁንም የእህቴ አይን ተከፍቶ ልጇ የት እንዳለ ትይ እንጂ በቀሪ ዘመኗም ገና ትበረታለች!!! ቅዱሳን እህት ወንድሞቼ ፀሎታችንን እንቀጥል!!!!!!

  • @TsigeKassa-b3k
    @TsigeKassa-b3k 4 місяці тому

    እኔምለው ይህች ሴትልጇን ወዴት እንደምሄድ ታውቃለች ልጇ ወደ ተሻለው ወደሚበልጠው ክብር ወደአባቱ ሄዷልይልቁን ነእናነተ አልቅሱ ሁለት ሞት እንዳትሞቱ እንድንበት ዘንድ ከሰማይ የተሰጠን ክርስቶስ እየሱስን ያዙ በዚህ ምድር ላይምን ቀረበት ርኩሰት ምን ታይ ምን ደስ የሚል አለ እርሱ በአባቱ ቀኝ እየዘመረ ነው ያለው

  • @demesseimekonnen4475
    @demesseimekonnen4475 4 місяці тому

    "1፤2፤ እናንተ የአምላካችሁ የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ፤ ለአምላክህ ለእግዚአብሔ አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፥ በምድርም ላይ ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ እግዚአብሔር አንተን መርጦአልና ስለ ሞተው ሰው አካላችሁን አትንጩ፥ በዓይኖቻችሁም መካከል ራሳችሁን አትላጩ። "
    (ኦሪት ዘዳግም 14:12)

    • @babys7570
      @babys7570 4 місяці тому

      ልክ ብለሻል ነገር ግን ጌታችን አኢየሱስ ክርስቶስ ወዳጁን አልአዛርን ከመቃብር ከማንሳቱ በፊት አንባ አንብቶአል አና ምን ማድረግ አለብን ትላላችሁ ?

  • @SelamawitWosseineofficial
    @SelamawitWosseineofficial 4 місяці тому +8

    ተው እንጂ በቃ እግዚአብሔር ትልቅ ነውዕአለች እኮ

  • @ዮሐናዮሐና
    @ዮሐናዮሐና 4 місяці тому +2

    ዮሐንስ 11
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³² ማርያምም ኢየሱስ ወዳለበት መጥታ ባየችው ጊዜ በእግሩ ላይ ወድቃ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ በዚህ ኖረህ ብትሆን ወንድሜ ባልሞተም ነበር አለችው።
    ³³ ኢየሱስም እርስዋ ስታለቅስ ከእርስዋም ጋር የመጡት አይሁድ ሲያለቅሱ አይቶ በመንፈሱ አዘነ በራሱም ታወከ፤
    ³⁴ ወዴት አኖራችሁት? አለም። እነርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ መጥተህ እይ አሉት።
    ³⁵ ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።
    ³⁶ ስለዚህ አይሁድ፦ እንዴት ይወደው እንደ ነበረ እዩ አሉ።

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 4 місяці тому +1

    ዉይ እህቴ አራለች 😭 ግን አላውቅም ... ከዘመድ ከጏደኛ ጋ ከሚወዳት ህዝብ ጋ አልቅሳ ትንፍስ ብትል ጥሩ ነበር 😭 እህቴን እግዚአብሔር ይሁናት ያፅናናት ...😭😭

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc2810 4 місяці тому +1

    ጥቁር ከመልበሷ በስተቀር ሃዘንተኛ አትመስልም

  • @ElsaAnberbir
    @ElsaAnberbir 4 місяці тому +1

    እውነቴነውዘሪቱ በጣም ዝናለች አልቅሳ ቢሆን ይውጣላታል አለ ማልቀሷ የአይምሮ ታማሚ እንዳያደርጋት እፈራለው

  • @Tigi-yt4en
    @Tigi-yt4en 4 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ።
    ወጣቶቹ ጓደኞቹ እንኳን እንዴት እንዳለቀሱ። ለመናገር እያቃታቸው ነበር ።ወንድሞቹንም እንዳያለቅሱ ከልክለቸው ይሆናል ።ትንሹን እንኳን ትጎትተው ነበር ።ልጁ ግን በጣም ሊለቀስለት የሚገባው ነበር።እሷ እንኳን ባታለቅስ ሌሎችን መከልከል አልነበረባትም።

  • @abrahamtiroro
    @abrahamtiroro 4 місяці тому +1

    She is right 100% because we will go when time comes everyone

  • @tigisteshete2910
    @tigisteshete2910 4 місяці тому +7

    ኧረ ስራ ፈልጉ አለቀሰቾ አላለቀሰች እሷ ናት የተጎዳችው

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 4 місяці тому +1

    ዘሪቱ ብቻ አይደለችም በአሜሪካ የሚኖሩ. ልጆቻቸውን የቀረበ. ጴንጤዎች በፕሮቶኮል. ነው. ጥርሳቸውን ነክ ሰው እዮ. ዮቱዮብ. ላይ😢😢😢😢😢

  • @AkelilHD
    @AkelilHD 4 місяці тому +1

    ሁሉም ሰው አንድ ቀን ከዚህ ምድር እንሄዳለን ዘሪቱ በልቧ የሞላው የእግዚአብሔር መንፈስ መካሪ ነው አፅናኝ ነው መንፈስ ቅዱስ ከባዱን ሀዘኗን ሸፍኖ እቅሎ እያሳለፋት ቢሆንስ የልጅ ሀዘን ከምናስበው በላይ ከባድ ነው አሁንም እስከመጨረሻው ይደግፋት

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 4 місяці тому +2

    እስኬ ተዎት አሁን እኩ ድንጋጢ ላይ ነች እንባም ላይወጣት ይችላል ገና መሞቱንም አምና ለመቀበል ከባድ ነው ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅናሽ

  • @AdonayKedus
    @AdonayKedus 4 місяці тому +7

    እንደኔ አልቅሳ ቢወጣላት ጥሩ ነው ባይ ነኝ

  • @user-eb2244
    @user-eb2244 4 місяці тому +1

    ጌታ ሰጠጌታነሳ ብታለቅስም ባታልቅስም ልእጃ በአባቱ እቅፍ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 4 місяці тому +14

    ዳዊት በልጁ ሞት አምሮሮ አለቀሰ
    የአላዛር ቤተሰቦች አለቀሱ

    • @TG-44
      @TG-44 4 місяці тому

      💔😥😥😥😪

    • @messeludege6191
      @messeludege6191 4 місяці тому

      Kemote buhala alalekesem! Tenesto bela hazenun tewe new yemilew keyet new yametahew?

    • @ዮሐናዮሐና
      @ዮሐናዮሐና 4 місяці тому +1

      ​@@messeludege6191ዮሐንስ 11
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ³² ማርያምም ኢየሱስ ወዳለበት መጥታ ባየችው ጊዜ በእግሩ ላይ ወድቃ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ በዚህ ኖረህ ብትሆን ወንድሜ ባልሞተም ነበር አለችው።
      ³³ ኢየሱስም እርስዋ ስታለቅስ ከእርስዋም ጋር የመጡት አይሁድ ሲያለቅሱ አይቶ በመንፈሱ አዘነ በራሱም ታወከ፤
      ³⁴ ወዴት አኖራችሁት? አለም። እነርሱም፦ ጌታ ሆይ፥ መጥተህ እይ አሉት።
      ³⁵ ኢየሱስም እንባውን አፈሰሰ።
      ³⁶ ስለዚህ አይሁድ፦ እንዴት ይወደው እንደ ነበረ እዩ አሉ።

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t 4 місяці тому

      ምነው ተቃጠላችሁ ተሰባብራ እግዚአብሔርን ስትሳደብ ነበር ጥማታችሁ? ከዛ “Yes goalllll💪” ለማለት:: እግዚአብሔርን ስታውቂው አለምን ትንቂያለሽ! ሁሉ ከንቱ ንፋስን እንደመከተል መሆኑን መፅሀፈ መክብብ ምእራፍ 1 ላይ ስለሚናገር ቃሉ ለአለም ያለሽን አመለካከት ይቀይረዋል:: ንቃተ ህሊናሽም ያድጋል:: እናንተ እኮ ይህ አይገባችሁም ሰይጣን እኮ ናችሁ:: ሰው በሽተኛ ልጅ ሲኖረው “የእግዚአብሄር ቅጣት ነው::" ትላላችሁ:: በዚህ ምክንያት ሰው ልጁን ቤቱ ያስራል:: Bible is the only reference for Christianity. አበቃ! መፅሀፈ ሲራክ ግን ዩሙፅሁፍ ቅዱስ ክፍል ሳይሆን የዱብተራ መፅሀፍ ነው:: አንቀበልም::

    • @ዮሐናዮሐና
      @ዮሐናዮሐና 4 місяці тому

      @@Usually-x3t በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እግዚአብሔር አበጃጅቶ የሰራውን የእጁን ስራ የሰውን ልጅ ሰይጣን??እንዲያው በፀጋው ቆመን እንጂ የክርስቶስ አማኝ ነኝ የሚል በየትኛውም ቤተ እምነት ያለ ሰው ስድብ ተፈቅዶለታልን??በአሁኑ ዘመን በየቤተ እምነቱ እንክርዳድ የለምና ነው እናንተ እናንተ ያበዛሽው??የራስሽን ትተሽ የሰው ጉድፍ ማውራት በክርስትና እንደማንችል አታውቂም??ተሸፍኖልን እንጂ ክርስቶስን መች ሸተተና የዘመኑ ክርስቲያኖች ህይወታችን??በእውነት መጥፎ የሚያናግርሽን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልሽ እህቴ....ተቃጠሉ ድብን በሉ ያለ አምላክ የለንም ለገዳዮቹ የራራ እንጂ

  • @eleni311
    @eleni311 4 місяці тому

    ምነው እናተ ሰለ እሷ እንባ አሳሰባችሁ እግዚአብሄር ያለው አያለቅሰም የዘንዶው መንፈሰ ደም ነበር የለመደው አሁን ደሞ እንባም አምጡ እያለ ነው ኢየሱስ ክርሰቶሰ ያለው አፅናኝ አለው አራት ነጥብ ። እናተ ደማችሁንም እንባችሁንም ገብሩ አሳዝኖና አሰለቅሶ አንድ ቀን ደሰታን ሳታዩ ወደ ጥልቁ ነው የሚወሰዳችሁኢየሱስ ከሌላችሁ ደሰታ ያለው በኢየሱስ በቻ ነው ሀሌሉያ 🙏❤

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 4 місяці тому +1

    እንደ ዘሪቱ የሚያሰጠላኝ ሰው የለም

    • @HirutFisseha
      @HirutFisseha 4 місяці тому +1

      ዘፋኝ አይደለችማ አሁን

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 4 місяці тому

      @@HirutFisseha የራሷ ጉዳይ

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 4 місяці тому

    ጠንካራ ለመባል የልጅን ሞት እንደዚህ ማየት ተገቢ አይደለም እንኳን እኛ ፍጡሮች ይቅርና አምላክ እንኳን ከደቂቃ በሆላ ለሚያስነሳው አላዛር አልቅሷል ስለዚህ ሌላው ቢቀር ግብአተ ከሜሬቱ ሲፈፀም እንዴት አስቻላይ ይሄ ጀግና ለመባል ያክል ነው እንኳን ልጅ የምናውቀው ሰውም ሲሞት ከባድ ነው

  • @MeandKiyyaa
    @MeandKiyyaa 4 місяці тому

    Egziabiher yibarkat! Esua be geta hulunm chilalech.

  • @hailehaile8024
    @hailehaile8024 4 місяці тому +5

    እኔም በጣም አዝኛለው እንደ አንድ እናት ልጇን በማጣቷ አንድ ነገር ልንገርህ ሲጀመር እሷ በባህል ሳይሆን በ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ምትመራው ሲቀጥል ልጇ የሄደው ወደጌታ ነው ሲቀጥል አንድ ነገር አትርሳ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ መጽሐፈ ሲራክ የሚባል የለም ለምን አላለቀሰችም ከማለትክ ይልቅ እግዚአብሔር እንዴት እንዳበረታት ብትል ጥሩ ነው ወደድክም ጠላህም ኢየሱስ ጌታ ነው አንተንም ኢየሱስ ይወድሀል እውነት ህይወት መንገድ ይወድሀል

    • @user-fw7ob3eb5s
      @user-fw7ob3eb5s 4 місяці тому

      ,በሰው ቁስል እንጨት አትስደድ። ወገኞች ናችሁ ክርስቲያን የሄደው ወደ አምላኩ ነው። ወደተሻለው ነው። ዘሪቱ ገብቷቷል። እናንት ፈሪሳውያን፣ አስመሳዬች እረፊ። ለገባው ሰው ወደ አምላኩ እቅፍ በመግባቱ ሊዘመርለት እንጂ ሊለቀስለት አይገባም። ኢነሱስ ክርስቶስ እንዳለው ለራሳችሁ አልቅሱ።

  • @BruktawitDemelash
    @BruktawitDemelash 4 місяці тому +3

    አረ ተዋት አንዳንዴ እኮ በጣም ሀዘኑ ከፍተኛ ሲሆን እኮ እንባ ይደርቃል የሰው ፊትም እሳት ነው ያ ማለት ሁልጊዜ አታለቅስም ማለት አይደለም እባካችሁ ተዋት ከእናት በላይ የሚጎዳ የለም የባሰ ባንጎዳት ጥሩነው እኔ አይቻታለሁ እንባ ባይታይባትም ውስጥዋ ተሰብሯል

  • @medhanitrugato3499
    @medhanitrugato3499 4 місяці тому +1

    ለምንድነው የማትተዋት እንድትበረታ ከፀለያቹላት በቃ በረታች ፀሎታቹ ተሠምቷል አለቀ, እመኑኝ ከማንም በላይ አዝናለች ታዝናለችም ,

  • @SmilingDominoes-jc7ic
    @SmilingDominoes-jc7ic 4 місяці тому +3

    የሚደነቅ እምነት፣ ተባረኪ ዘሪቱ

    • @tesfayejc2810
      @tesfayejc2810 4 місяці тому +1

      ዮሐ 11:35 ጌታ እራሱ ለዓላዛር አልቅሷል።እንደሚያስነሳው እያወቀ እንኳ።

    • @babys7570
      @babys7570 4 місяці тому +2

      ​@@tesfayejc2810አግዚአብሔር ይስጥህ የምር ግን ልጅዋ ነው ቢያንስ ዘለላ አንኳን ምነው?

    • @tesfayejc2810
      @tesfayejc2810 4 місяці тому

      @@babys7570 የዘመኑ ጴንጤዎች ከጌታ እንበልጣለን እያሉ ነው።ጌታ ለአላዛር እንባውን አፈሰሰ የሐ.11:35 ።እንደሚያስነሳው እያወቀ።ለሞተ ለቅሶ እንደሚገባ ሲነግረን

    • @tesfayejc2810
      @tesfayejc2810 4 місяці тому +1

      እሱን ልጅ ሲሞትብህና ሳታለቅስ ስትቀር እናያለን።እንኳን አንተ ጌታ ለዓላዛር አልቅሷል።ዮሐ .11:35

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 4 місяці тому

    ጎበዝ ሰትይዋ የምትከተለው እምነት ፅረ ኢትዮጵያ ነው ::
    ነብስ ይማር !!

  • @amaremokenin7884
    @amaremokenin7884 4 місяці тому

    እባካችሁ የእግዚአብሔር መንፈሰ ነዉ ያፅናናት ሰለዚህ ሌላ ሀዘን አትጨምሩባት

  • @yordanosyafet6445
    @yordanosyafet6445 4 місяці тому +3

    በጣም ከባድነው ጥንካሬ አይሉት ጭካኔ ምን እደምንል አናቅም ብቻ በጣምነበር የምትገርመው እረ ባህላችንም አይደል ብቻ ነብሡን ይማር እሶ ግን ደረቅ

    • @AAfFhdjs
      @AAfFhdjs 4 місяці тому

      እናት ቅዱስ ዳዊት በዘርቶ አየችዋለዉ እባካቹ አስተውሉ

    • @AliciaZeru
      @AliciaZeru 4 місяці тому

      ምን አገባሽ አንቺ ፊት ኡኡ ማለት አይጠበቅባትም የማያገባችሑ ውስጥ ገብታችሑ አሉባልታ ትወዳላችሑ

  • @meadinbekele323
    @meadinbekele323 4 місяці тому +3

    ወንድሜ ልክ ብለሀል እናመሰግናለን የልባችንን ተናገርክልን እግዚአብሔር ይባርክህ ልብ ያለው ልብ ይበል

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t 4 місяці тому

      Ashkabach. Kebalebetua belay azagn adeleshim

  • @Samila10
    @Samila10 4 місяці тому

    You Need to ask GOD

  • @rakihabtamu1338
    @rakihabtamu1338 4 місяці тому +8

    ለዩትዩብ መሸቀያ አጣቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ.... ደግም መፅሀፍ ቅዱስን ስትጠቅስ አታፍርም...... ያሳዝናል 😢😢😢😢የሰውንስ ተወው እግዚአብሔር ምን ያህል ይታዘብህ ይሆን 😢

    • @belaynegash6550
      @belaynegash6550 4 місяці тому

      ደግሞ እኮ የጠቀሰው መጸሐፍ ቅዱስ እርሱ እንጂ እርሷ አታምንም መጸሐፈ ሲራክ የሚባል የለም

  • @MenbereMekonnen-wx5uv
    @MenbereMekonnen-wx5uv 4 місяці тому +2

    እንግዲህ ዘሬቱ አና እግዚአብሔር ያውቃል ግን እግዚአብሔር ሰለኛ እኮ አልቅሷል ዜሬቱ ፌልም አው የሰራችው የተረሳውን ሰሟን በልጇ አደሰችው እግዚአብሔር ጨካኝ አምላክ አይደለም ዘሬቱ ጨካኝ ነች ዘፋኝ ብትሆን ኖሮ ለልጇ ልትዘፍንለት ነበር ማለት ነው????????

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 4 місяці тому +1

    ሰው እኮ አልቅሶ ቢወጣለት ይሻላል አብዛኛው ሰው በዉስጡ ነው የሚያለቅሰው በኢምባ ቢወጣላት ይሻል ነበር በውስጥ ስታለቅስ እጅግ በጣም ከባድ ነው

  • @eyobtekle4428
    @eyobtekle4428 4 місяці тому

    ይሄንንስ ቃል አንብበህው ይሆን? ለኔ እግዚአብሔር ረድቷት ያደረገችው ይሄንኑ ነው ብዬ ማምነው፦
    (መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ ምዕራፍ 12)
    ----------
    16፤ ዳዊትም ስለ ሕፃኑ እግዚአብሔርን ለመነ፤ ዳዊትም ጾመ፥ ገብቶም በመሬት ላይ ተኛ።
    17፤ የቤቱም ሽማግሌዎች ተነሥተው ከምድር ያነሡት ዘንድ በአጠገቡ ቆሙ፤ እርሱ ግን እንቢ አለ፥ ከእነርሱም ጋር እንጀራ አልበላም።
    18፤ በሰባተኛውም ቀን ሕፃኑ ሞተ። የዳዊትም ባሪያዎች። ሕፃኑ በሕይወት ሳለ ብንነግረው አልሰማንም፤ ይልቁንስ ሕፃኑ እንደ ሞተ ብንነግረው እንዴት ይሆን? በነፍሱ ክፉ ያደርጋል ብለው ሕፃኑ እንደ ሞተ ይነግሩት ዘንድ ፈሩ።
    19፤ ዳዊትም ባሪያዎቹ በሹክሹክታ ሲነጋገሩ ባየ ጊዜ ዳዊት ሕፃኑ እንደ ሞተ አወቀ፤ ዳዊትም ባሪያዎቹን። ሕፃኑ ሞቶአል? አላቸው። እነርሱም። ሞቶአል አሉት።
    20፤ ዳዊትም ከምድር ተነሥቶ ታጠበ፥ ተቀባም፥ ልብሱንም ለወጠ፤ ወደ እግዚአብሔርም ቤት ገብቶ ሰገደ። ወደ ቤቱም መጣ። እንጀራ አምጡልኝ አለ፤ በፊቱም አቀረቡለት፥ በላም።
    21፤ ባሪያዎቹም። ይህ ያደረግኸው ነገር ምንድር ነው? በሕይወት ሳለ ስለ ሕፃኑ ጾምህና አለቀስህ፤ ከሞተ በኋላ ግን ተነሥተህ እንጀራ በላህ አሉት።
    22፤ እርሱም። ሕፃኑ ሕያው ሳለ። እግዚአብሔር ይምረኝ፥ ሕፃኑም በሕይወት ይኖር እንደ ሆነ ማን ያውቃል? ብዬ ጾምሁ አለቅሰሁም።
    23፤ አሁን ግን ሞቶአል፤ የምጾመው ስለ ምንድር ነው? በውኑ እንግዲህ እመልሰው ዘንድ ይቻለኛልን? እኔ ወደ እርሱ እሄዳለሁ እንጂ እርሱ ወደ እኔ አይመለስም አለ።

  • @saved2501
    @saved2501 4 місяці тому

    From her previous marriage she has three teenage boys. Recently she has a child from a pastor. I don't know why people worship her because she didn't cry. Did anyone see the father how he feel losing his child pray for him to.

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 4 місяці тому +6

    መጸሐፈ ሲራክ የምታምን አንተ እንጂ እርሷ አታምንም ።

  • @eveali6794
    @eveali6794 4 місяці тому +1

    እካን ለዝህ አበባ እኮን የወለደ ያየ ያሳዝናል
    አላህ ይስችላት 😭😭😭😭

  • @Asteralem-m1g
    @Asteralem-m1g 4 місяці тому +3

    ጌታ ይፈውሳችሁ

  • @etaferahugetachewu-iz9gr
    @etaferahugetachewu-iz9gr 4 місяці тому +2

    የማታለቅስ መስሏችሁ ነውዉስጧ እያነባ ነው እርርርር ብላላለች እኮ ይህ ደሞ ይጎዳል መጥፎ ነው አልቅሶ የሚዎጣለት ሰው አለ ዝም ብሎ ውስጡ ይቃጠላል እኔስ አሳዝናኛለች እባካችሁ አትፍረዱ ይልቁንስ ዘሪቱን ጠብቋት ተጎድታለች አራለች እንባዋን የውስጧ ማረር አድርቆታል

  • @belaytilahun4879
    @belaytilahun4879 4 місяці тому

    Sirak, is there any book by Name sirak in the Holly Bible ?

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 4 місяці тому

    የመንም ልቅምቅም ጴንጤ የዶክተር መስከረምን ፅሁፍ የሚመጥን ንግግር መናገር አይችልም፡፡ ጴንጤኮ የሀሳዊ መሲሁ ክርስቶስ መንገድ ጠራጊ ድርጅት ነው! እኔ ግን ጴንጤ ስላልሆንኩ እውነተኛውን ክርስቶስን አመሰግነዋለሁ!

  • @jannaabdulrazak3358
    @jannaabdulrazak3358 4 місяці тому +1

    Zeritu Likinatt ❤❤❤

  • @yordawubet2960
    @yordawubet2960 4 місяці тому +2

    እረ በእግዚአብሔር እመኑ ያቆማል እዮብን እዩ አንብቡ መሬት ይተንፈራፈር ነው ያዘነ

  • @MayaSyem
    @MayaSyem 4 місяці тому +1

    ሰው ሀዘኑን የሚገልፅበት መንገድ ይለያያል

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 4 місяці тому +2

    ፊቷ ላይ ያለው ነገር ከምንም ሃዘን በላይ ነው

  • @beti-p5r
    @beti-p5r 4 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 4 місяці тому +7

    ዘሪቱ ዘመናን ሁሉ ግራ የገባት ሴት ሆና ነው የኖረችሁ። አሁን ደግሞ መናፍቅ ስትሆን ትዳራን ሁሉ ፈታ ልጆቹን በእንጀራ አባትእያሳደገቻቸው ነው። ማን ያውቃል የልጁ ህመም የአባት ፍቅር ይሆናል።

    • @jusepinagabriela
      @jusepinagabriela 4 місяці тому

      How stupid do you have to be ? Leave her alone. You are so blinded by your religious bigotry. Is this what Jesus thought you ?

  • @tinafiche3636
    @tinafiche3636 4 місяці тому

    Zeritu Getan akeberech malet malet kebedachu????

  • @beti1428
    @beti1428 4 місяці тому

    Menfes kidus simu ybarek ...atinantatal beka alech eko mitu kebad nebre alech

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 4 місяці тому +1

    አንጀቴን የበላኝ ልጆ በእውነአተ

  • @abiyouworku7310
    @abiyouworku7310 4 місяці тому

    2ኛ ሳሙኤል 12:19-23
    ¹⁹ ዳዊትም ባሪያዎቹ በሹክሹክታ ሲነጋገሩ ባየ ጊዜ ዳዊት ሕፃኑ እንደ ሞተ አወቀ ዳዊትም ባሪያዎቹን፦ ሕፃኑ ሞቶአል? አላቸው። እነርሱም፦ ሞቶአል አሉት።
    ²⁰ ዳዊትም ከምድር ተነሥቶ ታጠበ፥ ተቀባም፥ ልብሱንም ለወጠ፤ ወደ እግዚአብሔርም ቤት ገብቶ ሰገደ። ወደ ቤቱም መጣ። እንጀራ አምጡልኝ አለ በፊቱም አቀረቡለት፥ በላም።
    ²¹ ባሪያዎቹም፦ ይህ ያደረግኸው ነገር ምንድር ነው? በሕይወት ሳለ ስለ ሕፃኑ ጾምህና አለቀስህ፤ ከሞተ በኋላ ግን ተነሥተህ እንጀራ በላህ አሉት።
    ²² እርሱም፦ ሕፃኑ ሕያው ሳለ፦ እግዚአብሔር ይምረኝ፥ ሕፃኑም በሕይወት ይኖር እንደ ሆነ ማን ያውቃል? ብዬ ጾምሁ አለቅሰሁም።
    ²³ አሁን ግን ሞቶአል፤ የምጾመው ስለ ምንድር ነው? በውኑ እንግዲህ እመልሰው ዘንድ ይቻለኛልን? እኔ ወደ እርሱ እሄዳለሁ እንጂ እርሱ ወደ እኔ አይመለስም አለ።

  • @sarahwuldu3034
    @sarahwuldu3034 4 місяці тому +1

    አባት በጣመ አዝኗል ለጉብኝት ሄዴ ብላለች ግን ምክነያት አላት ያንን ለመሸፈን ብላ ነው

  • @munit5398
    @munit5398 4 місяці тому +2

    እየሱስ ስላላት የው ሌላ ምንም ሚስጥር የለውም

  • @azebabay1597
    @azebabay1597 4 місяці тому

    Dengeta naw

  • @TadesseHailu-jc9hz
    @TadesseHailu-jc9hz 4 місяці тому

    የኔ ወንድም አልቅሱ ተብሏል ተብሎ አይለቀስም ደግሞም ሁሉም ሰው አንድ አይነት ነው ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው ።ወደ ውጭ ካለቀስ ሰው ይልቅ ወደ ውስጡ ያለቀሰ ሰው ለቅሶው የአንድና የሁለት ቀን ሳይሆን ለረጅም ጊዜ ይሆንበታል ሁሉን በአንተ አታነፃፅር እንደ አንተ ያለ ሰው አንተ ብቻ ነህ ።

  • @the90sbits24
    @the90sbits24 4 місяці тому +1

    Geta enkuan le alazar embawen afsesoale zaritu lemn betua yehedut hazentegnoch endayaleksu kelekelech?

  • @abiyouworku7310
    @abiyouworku7310 4 місяці тому +1

    መጻፍ ሲራክ??????

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 4 місяці тому +1

      አያፍርም ተረት ተረት መፁሀፍ ይጠቅሳል

  • @RACH-leah
    @RACH-leah 4 місяці тому +1

    There is no 'SIrak' in the Bible. Us true Gospel believing Christians call those books apocrypha's or in other words that is NOT part of God's word!
    And please have a compassionate heart and stop being judgmental towards a person who is just mourning the passing of their closest family member(For God's sake!). How is it that what you are doing is good, while you judging her? If you care about what the Bible says please read Matthew 7: 3-5 about what you are doing! May the Lord give you a change of heart! I am truly praying for you about that! God bless you!

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 4 місяці тому +1

    ደንግጣ ነው እንጂ ልጅ ያክል አጥታ አለዘነችም ማለት አይደለም እንስሳ ስሞት እንካን ያሳዝናል ዘርቱ ሞቱን አልተቀበለችውም absolutely ምድረ ሽትሪሪሪ ፔንጠ ግን ልንገራችሁ ሰው ስሞት ህዎቱ ስያልፍ ከቤት ስወጣ ስቀበር ይለቀሳል ፔንጤ ግን የእዩ ጭፋ አምለኪ መነገጃ እየስስ ጌታ ነው ሌላ አያውቁም አዎ Orthodox እየሱስ ጌታ ነው ይላል ያምናል

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 4 місяці тому +3

    ዘሪቱ የ666 አባልነትሽን አረጋገጥሽልን ።

  • @SsSsa-ty1lf
    @SsSsa-ty1lf 4 місяці тому

    እበዱም አይልም። ዘርቱ ግን የዘመናችን አብርሃም ናት ጌታን በሷ አክብረናል በሶፍያ ደግሞ አፍረናል።

  • @AliciaZeru
    @AliciaZeru 4 місяці тому +1

    ምን አገባህ በገዛ ልጆ ወይስ እምባዋል ልብስ ልታጥቢበት አሰብክ ሰው በቂሙ እያለ ልርዳው ሳትሉ ሲሞት ያዙኝ ልቀቁኝ የምትሉ ሰዎች አላችሑ የአዞ እምባ የምታፈሱ ሐዘን በልብ ነው እናንተ ፊት ኤኡ ማለት አይጠበቅባትም ። ልጆ ለሶ ይቀርባታል አስራ ሰባት አመት መስዋእት የከፈለችበት

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 4 місяці тому +2

    እሰይ እንኳን ጌታ ረዳት እሷ የውስጥ እንባ አልቅሳ እንጂ ልጇን ጠልታ አይደለም እንከ፣ንጌታ ራራልሽ ፀንተሽ ቁሚ እንጂ አንድ ቀን በጌታው እቅፍ ውስጥ ታገኚዋለሽ።

  • @MitikuBogale-iz4bt
    @MitikuBogale-iz4bt 4 місяці тому

    ከእናት በላይ አዛኝ መሳዮች ትንሽ እፈሩ።

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 4 місяці тому

    መፅሃፈ ሲራክ መ/ቅዱስ አይደለማ

  • @yizeshwaltadese1859
    @yizeshwaltadese1859 4 місяці тому

    ወይ ሰው በሰው ላይ ለመፍረድ ይቸኩላል ከሷ ማልቀስ ምን ታገኝ ይሆን ግን አንተ ያልተረዳኸው ነገር እሷ የምታውቀው የእግዚአብሔር ቃል ያለው 66 ላይ ያለውን ብቻ ነው

  • @assafa35
    @assafa35 4 місяці тому

    Looks like dream 😜

  • @TrhasTilahun
    @TrhasTilahun 4 місяці тому

    Bitaleks yishalat neber yemin adis hig mawutat new
    christian nebsih batsede genet yanurew 😢

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 4 місяці тому

    መቼም እንባዋ አይፊስም ጴንጤ አያስምስልም

  • @seblechernet
    @seblechernet 4 місяці тому

    ይሄ መጽሀፍ ቅዱስ 81አሀዱ ላይ ነው ዘሪቱ 66ቱን ወንጌል ነው የምትቀበለው 2ኛሣሙኤል 12

  • @mandesta2204
    @mandesta2204 4 місяці тому

    እባካችሁ እናንተ ያላያችሁትን እንባ በውስጧ እይፈሰሰ ነው ከዛ በተረፈ ምን አገባህ ለሟቹ ከእናቱ አትቀርብም

  • @selammeshesha617
    @selammeshesha617 4 місяці тому

    Wergna

  • @NafeesaSiraj
    @NafeesaSiraj 4 місяці тому

    የሚገርመው የተጎዳች እሷ የመጀሪያ ልጇን ያጣች ሰው መረዳቱን አቁሟል ልበል !?ወዴ ወስጥ ያመቀችው የሀዘን እሳት ከፊቷ ላይ አይታያችሁምን ?እንኳን ለወለዱት ልጅ አንገታም ለግላጋ ያሳደጉት ውሻና ድመት ሲሞቱ ይታዘናል ። አላህ ሦብርን ይሥጣቸው ለቤተሠቦቹ

  • @marthageleso
    @marthageleso 4 місяці тому

    መፅሀፈ ሲራክ የሚል መፅሀፍ ቅዱስ የለም

  • @MuluneshTarekenyi
    @MuluneshTarekenyi 4 місяці тому

    ወደ ሲኦል ለሚገባው ይለቀስ እንጂ ወደ ጌታው እቅፍ ለገባው ማልቀስ ለምን አስፈለገ ?እኛ ለልጆቻችን ህይወት መዳን ከሲኦል መትረፍ ማሰብ እንጂ ስለ ስጋ ሞት ማልቀስ ዋጋ ነለውም ።ማልቀስ ወደ ሲኦል ለሚገባው ላልዳነው ኘው።

  • @ELROI-z8c
    @ELROI-z8c 4 місяці тому +4

    Akumu ke enat belay belej mot miazen ylm lejua yet endehede tawkalech lebuan Eg/r yetebkew

  • @mekedestilahun5420
    @mekedestilahun5420 4 місяці тому +1

    ምን አገባችሁ?

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 4 місяці тому +1

      ትክክል ድራማ አይተዉ አስተያየት ስጡ የተባሉ ነዉ የሚመስሉት በግል ሳይሆን በህብረት ተመሳሳይ ነገር የሚያስብ ህዝብ

  • @mihiretabiye9463
    @mihiretabiye9463 4 місяці тому

    የተጎዳች እሷ እናንተ ምንድናችሁ እንደዚህ የምትሉት

  • @rahilabraham7141
    @rahilabraham7141 4 місяці тому +7

    ምነዉ እንባዋን ልትጠጡ አስባችሁ ነወበር

  • @fayzaaragaw3140
    @fayzaaragaw3140 4 місяці тому

    መፀሀፈ ሲራክ የሚባል ክፍል የለም በ66 መፀሀፍ ቅዱስ ላይ

  • @TsigeredaKibrom
    @TsigeredaKibrom 4 місяці тому

    Egzabhre yasnashe ehta zertw 😊😊😊😊😊

  • @alemtsehayyihune9467
    @alemtsehayyihune9467 4 місяці тому

    Sirak manew?

  • @rakihabtamu1338
    @rakihabtamu1338 4 місяці тому +3

    እረ ተው ነግ በኔ ነው

  • @zinashmerid824
    @zinashmerid824 4 місяці тому +1

    ልጇን ቀለል አድርጋ አልሸኝቸውም ከልጇ ቀድማ ተቀብራ ነው😢

  • @senaittemamo2807
    @senaittemamo2807 4 місяці тому

    ጌታ፣አዋቂ፣ነው።የዜድ፣ልጅ፣ዜድ፣የት፣እንደ ሄደ፣ታውቃለች።ት/ኢሳያስ፣ም57:1 ላይ፣ጌታ፣ የሚውዳቸውን፣ከሚመጣው፣ጥፋት፣እንደሚሰውር፣ይናገራል።በእርግጥ፣ክርስቲያን፣ከሚሞቱት፣ሳይሆን፣ከተሰወሩት፣አንዱ፣ነው።ዜድ፣ይህን፣ጌታ፣በመንፈስ፣አስረዳት፣በቃ።አወቀች፣ነገ፣ታገኘዋለች፣ክርስቲያንን።❤

  • @tinebebfetene8754
    @tinebebfetene8754 4 місяці тому +1

    የዘመነች መስሏት ነው