በትእግስት ተመልከቱ! የእግዚአብሔርን ተአምር ላካፍላችሁ! Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ

    በእንባ ነው የሰማሁት በስመአብ

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v 3 роки тому +508

    ማነው እንደኔ ለመስረት መብራቴ ትልቅ ክብር ያለው ለዚች የሴቶች ምሳሌ ለሆነች ጨዋ ቁምነገረኛ

    • @Dodi-n5v
      @Dodi-n5v 3 роки тому

      @asu tube እሺ እህቴ

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr 3 роки тому +2

      ዉይ እኔ ሳያት ልቤ በደስታ ትዋጣለች የኔ ፀባይ ሰናይ

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 роки тому

      ዉዴ ቤተሰብ እንሁን

    • @ab-jr3he
      @ab-jr3he 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ይጠብቃት

    • @danaitasefa2140
      @danaitasefa2140 3 роки тому +1

      Wow mesiye

  • @selamawittamiru8618
    @selamawittamiru8618 3 роки тому +7

    መስዬ በጣም አከብርሻለሁ፣ አደንቅሻለሁ እወድሻለሁ..... ሁሌም የድንግል ማሪያም ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    መስዬን በጣም እወዳታለሁ አከብራታለሁ እርጋታዋ ልታይ ልታይ እማትል ድንቅ ወይዘሮ እግዚአብሔር ፍፃሜሽ ይመር መስዬ ወላዲተ አምላክ በምልጃዋ አትለይሽ❤🙏። እግዚአብሔር በሰዎች ላይ አድርጎ ስራውን ይስራል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @fikirethio3639
    @fikirethio3639 3 роки тому +1

    በጣም እድለኛ ነሽ መስዬ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ይህን ድንቅ ታምር ባንቺላይ ያየ የማላውቅሽ ሌሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @kelewaferete9900
    @kelewaferete9900 3 роки тому +155

    አመን እጂ አትፍራ ይላል የፈጣሪ ቃል ስለሁሉ ነገር ክብሩን ሁሉ ቅድስት ድግል ማርያም ከነልጆ ትውስድ መስዬ የድግል ልጅ በጥበቡ ይጠብቅሽ ያቺ ጠሎት ነው ከመልካም ሴት ያገናኘሽ የለንም ሁሌ ፈጣሪ በልጆቻ ያስደስታት

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 роки тому +2

    የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው መልካም ሰዎችን ያብዛልን ፈጣሪ💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 3 роки тому +360

    መስርት መብራቴ ትለያለች እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 3 роки тому +3

      መስዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 3 роки тому

      ፈጣሪ ይመስገን ወልዳችውስሙ

    • @ተስፋመላኩዩቱብ
      @ተስፋመላኩዩቱብ 3 роки тому

      አሜን ይሰጣት ደምሬኝወድ

    • @Agtubecookinganddesign
      @Agtubecookinganddesign 3 роки тому

      ዉዴ ቤተሰብ እንሁን ቆንጆ ጥለት ቤት ዉስጥ አሰራር

    • @asmeretkibrom9650
      @asmeretkibrom9650 3 роки тому +1

      አንቺ ቆንጆ መልካም ሴት ተንበረከክሽ መልስ ተሰጠሽ መልካም ስለሆንሽ ነው የተንበረከክሽው እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤

  • @taam4328
    @taam4328 3 роки тому +3

    መታደል ነው እኛንም እንደዚህ እግዚአብሔር
    ልቦና ይስጠን ።

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 3 роки тому +169

    ሙሉ ሰው አድርጎ የፈጠረሽ ከውጪም ከውስጥም የእግዚአብሔርን ስራ አስመስጋኝ ሴት ነሽ መሲዬ ተባረኪ❤

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam Місяць тому +4

    ክብር ምስጋና ይግባው የድንግልጅ አማኑኤል በነገሮች ሁሉ በማማለድ ያልተለየች እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይግባት ምክንያት የሆንሽው ብለን ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ይሔን ታደርጊ ዘን የፈቀደልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ መሲ የተዋሕዶ እንቁ እንኳን ደስ አለሽ ከልብ ለሚሹት ፈጣሪያችን ቅርብነው በምልጃዋ የልተለየችሸ ቅድስ ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት የሕፃኗ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @አጎቴ
    @አጎቴ 3 роки тому +106

    የእኔ ናት ምን ይሳናታል ድንግል ማርያም ስንቱን ታምር የሰራች እናቴ ሁሌም ክበርልኝ

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መስየ የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና የድልሽ የህልም ነገር ከተነሳ እኔም እማውቅሽ በቴልቭዥን ነው የምኖረውም አሜሪካ ነው ባለፈው አመት ግን እንዲህ ሆነ ልጄ በጣም ታሞብኝ አጥብቄ ወደ አምላኬ እና ወደ አናቱ ድንግል ማሪያም እናቴ እፀልይ አለቅስ ነበር እናም አድ ቀን ስፀልይ አምሽቼ መልካ እሩፋኤልን አንብቤ ተኛሁ በህልሜ ከራስሽ ጀምሮ እስከ እግርሽ ነጭ ልብስ ልብሰሽ በነጭ ጨርቅ የተሸፈነ ነገር ወደ አፌ ታስጠጊውአለሽ በዚህ ሁኔታ እያልሁ ከእንቅልፌ ነቃህ እና የህልሙን ፍቺ እራሴ ለመፍታ ሞከርሁ እናም ፈታሁት ቅዱስ ቁርባን እድቀበል እመቤቴ ናት በመሲ ተመስላ የነገረችኝ ብየ ለባለቤቴ ነገርሁት እና ንስሀ ገባን ልጃችንን ይዛን ቅዱስ ቁርባን ተቀበልን ልጄም ከዛ በኃላ ዳነልኝ እናም ላመሰግንሽ ፈልጌ ስልክሽን በምን ላግኘው አሁን ግን በመሲ በኩል እንደማገኘው ተስፋ አደርጋለሁ መስየ ኑሪልን የኔ ቆንጆ

  • @fantuemishaw606
    @fantuemishaw606 3 роки тому +51

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እግዚአብሔር ለለመኑት ሁሉ መልስ አለው
    "ከዚያ በኋላ መንፈሴን በሥጋ ሁሉ ላይ አፈሳለሁ ፣ ወንዶችና ሴቶች ልጆችሽ ትንቢት ይናገራሉ; ሽማግሌዎቻችሁ ሕልምን ያልማሉ ጎልማሶቻችሁም ራእዮችን ያያሉ።"
    መጽሐፈ ኢዩኤል 2 28

  • @ተስፋቲዩብ
    @ተስፋቲዩብ 2 роки тому +1

    ክብር ምስጋና ለ መድኃኔ ይሁን
    ከእግዚአብሔር በታች ለሰወች የመዳን ምክንያት የሆናችሁ. እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጣቱች

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 3 роки тому +39

    መሲ የኔ ቆንጆ እድሜና ጤና ይስጥሽ እመብርሃን በጥላከለላዋ ሁሉ የጎደለ ሁሉ ትሙላልሽ

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 3 роки тому +2

    የእኔ እህት.........አምላካችን እግዚአብሔር እንዴት ታላቅ ነው????????እንዴት ድንቅ ነው??????? ሰውስ እንዴት ክቡር ፍጡር ነው???????? አምላክ መልካምን ስራ በምድር ላይ ለመግለጥ ሲፈልግ የሚጠቀምበት የከበረ ፍጡር የሰው ልጅ!!! እህቶቼ ሁለታችሁም የእግዚአብሔርን ድምፅ ሰምታቹ ስለታዘዛቹ፣ በመታዘዛቹ ደግሞ ፍሬውን ስላያቹ፣ የሰማይ አምላክ አብዝቶ፣ አብዝቶ ይባርካቹ በጣም እወዳችዋለው ያገሬ ልጆች፣ ዘመናቹ ይለምልም!!!

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 роки тому +89

    ከነሙሉ ውበቷ ስነስራቷ የተለየች ናት ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ከእሷ አይለያት በጣም ሙሉ ሰው ናት ልዩ ውብ ሴት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣት

    • @mayamaya-pf7gp
      @mayamaya-pf7gp 3 роки тому

      እግዚአብሔር በቀኑ ይመጣል ብቻ መታገስ ነው እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው

    • @ethune6995
      @ethune6995 2 роки тому

      👍👍👍👍👍

  • @amanuelmehari961
    @amanuelmehari961 3 роки тому +1

    ኡነት የቁኖች ልብ ያለ ተለፎን ይገኛኛል።መሰረት ስለ ሰው በርከክ ብላ ወደ እግዛብሄር ስለ ጸለየት እግዛብሄር ደሞ የተቸገሩን ማህገዝ የምትወድ ሴት በህልምዋ ኣሳይቶ ላከላት።
    ኡነት ድንቅ ነው ደስ ይላል።
    መሰረትና ሀለን ደሞ ቁኑ ልባቹ ኣይቶ በህልም ኣገኛኝቶ ለዚች ምስኪን ህጻን መዳን መክንያት ስለ ኣደራጋቹት ፡እግዝኣብሄር ይመስገን።

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 роки тому +18

    ማሻ አላህ ደስ ይላል መሲ የማትቀየር ከነ ዉበቷ ከነ ፀባይ ፈጣሪ ያደላት ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ እዉኝ እዉኝ የማትል አደብ ያላት አርቲስትናት ❤አሁን አሁን የመጡት አዳድ አርቲስቶች አሉ በባዶ ሜዳ ጉራ ብቻ ሲመናቀሩ የሚታዩ ሠዉ ሲንቁ በኪራይ ቤት እየኖሩ🙄ሲጀመር የሠዉ ልጅ ማደግ ከፈለገ ሰማይ ሰማይ እያየ ሳይሆን መሬት መሬት እይ

  • @kidistfikre2600
    @kidistfikre2600 3 роки тому +1

    ክብር እና ምስጋና ስራው እፁብ ድንቅ ለሆነው ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን 🙏🏽መሲ እግዚአብሔር በዘመንሽ ሁሉ እርሱ ይርዳሽ እድሜ እና ጤናን እብዝቶ ይስጥሽ የልብሽ መሻት ይፈፅምልሽ አንቺ የመልካም ነገር ተምሳሌት ሁሌም እግዚአብሔርበመንገድሽ ይቅደም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @imorthodox5281
    @imorthodox5281 3 роки тому +13

    እግዚህአብሄር ሁሌም መልስ አለው፡፡አባት ክርስቶስ መልካም ጌታ ነው ለእርሱ ምንም አይሳነውም😘እግዚአብሔር በደግ ሠዎች ሌሎችን ይረዳል ሁሌም መልካም ስራን እንስራ ፡፡ሁላቹም ተባረኩ

  • @tigistyimer898
    @tigistyimer898 2 роки тому +1

    በእዉነት የእግዚአብሔር ስራ ድቅ ነዉ ክብር ምስጋና ዘወትር ይገባዋል መሲ በጣም የምወድሽ አርቲስት ዘማራ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ ሆለንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁላችሁም እመቤቴ ጥበቀዋ አይለያችሁ በእዉ ነት እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ምን አይነት መባርክ ነዉ

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ እውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ይህን ያደረገ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን

  • @Max-ek9mp
    @Max-ek9mp 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እህታችን

  • @betitube12
    @betitube12 3 роки тому +358

    መስርት መብራቴ
    ሳያት ድምሴ
    አመለስት ሙጭ
    በጣም ነው እማድንቃችሁ

    • @caaltutola984
      @caaltutola984 3 роки тому

      💘💘💘💘 long life to masiye

    • @እውነትበጊዜዋውብናት
      @እውነትበጊዜዋውብናት 3 роки тому +2

      3ቱ ይለያሉ

    • @ef6079
      @ef6079 3 роки тому +3

      ትክክል ወሳኝ ውብናና እርግትት ያሉ ኢዮጵያዊ ቆንጆዎች ባህሪም በእይታም ውብብ💜💜💜

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 роки тому +5

      አመለሰት ሙጬ ምን ሰርታ ነው የምትደነቀው ?🤣🤣

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 3 роки тому +2

      ናርዶስ አየለ ትክክል ነው የተናገርሺው ሰው በስራው እንጂ የታዋቂ ሚስት ስለሆኑ ብቻ ብዙ ካደርጉት እኩል ስሞን ማስቀመጥ አይገባም አመለሰት ሙጫ ከአላት ሀብት እሩቡን እንኳን ለተቸገረ አርዳችም ስለዚህ እየተስተዋለ እሺ

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 3 роки тому +1

    በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ውዳሴ አምልኮት ለዘለአለሙ ለሱ ይሁን አሜን፫
    መሰረት መብራት መልካም ሴት በእውነት ከዚህ የበለጠ እንድሰሪ የእግዚአብሔር ቸርነቱ አይለይሽ ላሳከምሻትም እህታችን ሄለን በወጣ ይተካልሽ ልጆችን ያሳድግልሽ

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 3 роки тому +12

    መሲ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እንኳን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሰማችሽ እህታችን ሄለን እግዚአብሔር በሰጠሽው ይተካልሽ በልጆችሽ አግኝው

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ Місяць тому +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ለአዛኝቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን መሲየ የኔ ውድ በቤቱ ያፅናሽ
    እህታችን እናመሰግናለን

  • @አፀደ
    @አፀደ 3 роки тому +13

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 3 роки тому +1

    እፁብድንቅነው የእግዚአብሔር ስራ ስውንሊያድን ሲል ምክንያት ነው ክብር ምስጋና ለድንግልማርያምልጅ. መሲም ሄለንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 роки тому +35

    ወይ!😢😢😢😢😢 ምን ልበል 😢😢😢 ምንም ቋንቋ አጣሁለት እንባዬን ግን ማቆም አቃተኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም እንደዚህ ይድረስ ልን😢😢😢😢

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ 3 роки тому +15

    ለህፃኗ መዳን ቅን ልቦችን የተጠቀመክ ጌታ አሁንም አንተ ስለምታውቃቸው ቅን ልቦች ብለህ ሀገራችንን አስባት

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ

    በእውነት እግዚአብሄር እፁፍ ድንቅ ነው መሲ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @genethabtezghi4078
    @genethabtezghi4078 3 роки тому +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መሲ እግዚኣብሔር ይባርክሽ ጸሎትሽ ተሰምቶ ምላሽ ማግኘትሽ በጣም ደስ ይላል ለልጅቱ ለምህረት ሆነላት

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 3 роки тому +15

    መሲ ሆሌም እግዚአብሄር ባንቺ ላይ አድሮ ይስራ ይሄ መባረክ ነው ያንቺ ይለያል ተባረኪ::

  • @freetakebede880
    @freetakebede880 2 роки тому +1

    ምንም አልልም እግዚአብሄር ይመስገን!!! ከዚህ በላይ የትኛዉም ቃል የሱን ወይ ባይነት፣ ፍቅር አይገልጸዉም አሁንም ክብር ምስጋና ለአልፋ ኦሜጋ ኤልሻዳይ ይሁን እላለሁ!!!!!!!

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 роки тому +5

    ❤️❤️❤️❤️❤️ እውነት ነው ከልብ እምነት ሲኖር ፈጣሪ ቅርብ ነው ተመስገን ❤️❤️❤️❤️መጨረሻዋንም ያሳምርልን መሰረት መብራቴ ደርባባዋ ኢትዮጵያዊ ❤️❤️ ሄለን የታደለሽ ሴት እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር የባረከሽ ❤️❤️

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር የሚሣነው የለም መሢ አንቺ ንፁህ ሠው ነሽ እሜቤት ቅድሥት ድንግል ማርያም እንባሽን አበሠችልሽ በቃልኪዳኗ እግዚሐቤር ይምስገን ምን ይሣናዋል ሁሉን ማድረግ ይችላል
    ሄለን አንቺም ለእፃና እይወት ዘርተሻባታል ከእግዚሐቤር ቀጥሎ አተረፍሻት እድሚ ሽን ያርዝመው ለአንቺም እግዚሐቤር ይደረስልሽ ለእፃና እንደደረስሽ ።
    ሁለታችሁም ጀግናዎች ናችሁ ክብር ይገባችኃል ለሁላችንም ትምህርት ነው የሠጣችሁን መሢ ለአንቺም እድሚሽን ያርዝመው ኮራንብሽ እውነተኛ ኦርቶዶክስ አይማኖትሽ ጠንካራ በርቺ በዚሁ ቀጥይ እህቴ እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሁላችሁንም

  • @wionshetgetachew5595
    @wionshetgetachew5595 3 роки тому +8

    ስለማይነገር ስጦታው እ/ር ይመሰገን ድንግል ማርያምን ይዞ ማን ያፍራል መሲይ ንጹህ ክርስቲያን ነሽ አንቺን የሰማች እመብርሃ የተቸገሩትን ትስማ ክብር ለድንግል ልጅ አሜን!!!

  • @hanaalemayehu6866
    @hanaalemayehu6866 3 роки тому +1

    ድንግል ከነልጅሽ ክብርና ምስጋናችሁ አይጓደል መሰረት በህልም ጓደኝ የህፃኒቱን ነፍስ አተረፈች

  • @henokezt
    @henokezt 3 роки тому +7

    እንኳን ለጥላቻ ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑርባት 💝 ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💝

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Місяць тому +2

    መሲ እህቴ ሄለን እህቴ ምስክርነትሽን እያለቀስኩ ነው የሰማሁት ለህፃን የራራላት እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን።መሠረት መብራቴ የኔ ጨዋ የኔ ቆንጆ የኔ እሩህሩህ ተባረኪ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ ለህፃናቶች እንዳዘንሽ ለአንቺም ሁሌ በጥያቄዎችሽ አዝኖ መልስ ይስጥሽ ተባረኪ።ሄለንዬ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ ዕድሜ ጤና ጥገቢ ክፉ አይንካሽ መድሐኒዓለም በማንኛውም ነገር ይቁምልሽ አሜን።

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 3 роки тому +20

    ሄለን አምላክ ከነቤተሰብሽ ይባክሽ እድሜ ጤና ሰላም በረከት ፍቅር ይስጥሽ የድግል ልጅ እልልልልልልልልልልልልል

  • @wubgech5588
    @wubgech5588 3 роки тому +2

    መልካም ነትን እግዚአብሔር ይወደዋል የልብ መልካምነትሽን አይቶ ነው መሲዬ እግዚአብሔር የረዳችሁ ሁሌም መልካም ሁኝ እግዚአብሔር ሁሌም ካች ጋር ነው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 роки тому +20

    አንቺ ውብ ውስጥ ውጭ ምን ልታስምኝ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ላንቺ ምፍልገው ነግር አልኝ እሱ ግን መልካም አባት ነው ያሰማናል ለወዳጆችሽ በጣም እንወድሻለን ተባረኪ 🙏

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ቸርነት ተነግሮ አያልቅም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ስሰማው በእንባ ነው የህፃኗ አምላክ አይተኛም በሚወዳቸው ላይ አድሮ እድትድን አደረገ ስሙ የተመሰገነ ይሁን። ታሪኩ ግን በጣም በጣም ይገርማል መሲዬ ለፀሎትሽ በፍጥነት መልስ የሰጠሽ ጌታ የተመሰገነ ይሁን በኛ ዘመን አሁን እንዲህ ያለ ድንቅ ተአምር መስማት እንዴት ደስ ይላል በስንክሳር መፃፍ ነበረበት። እግዚአብሔርን ከልብ አምነው ለሚጠሩት ቅርብ ነው ለመነ ሁሉ ይደረግለታል ነው።

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 3 роки тому +8

    ክርስቲያንን በእናንተ ላይ አድሮ የማራት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው ከናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ልጅቷንም በሃሳብ ም በማሳከምም የረዳችሃትን በህይወታችሁ በኑሮአችሁ ሁሉ አምላክ ይግባላችሁ አሜን🙏🙏🙏❤️

  • @mutingirum5589
    @mutingirum5589 3 роки тому +1

    ቅን ልብ ያላቸው እግዚአብሔር ይሰማቸዋል መሲ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው በእንባ ነው የጨረስኩት መቀበል ሳይሆን በመስጠት መርካትን የመሰለ ነገር የለም ሄለን እግዚአብሔር ይባርክሽ መሲ ሁሌም ንግስት ነሽ አምላኳን የምትፈራ ኢትዮጵያዊት ተባረኪልን

  • @masedav2477
    @masedav2477 3 роки тому +9

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ እንዴት መታደል ነው ጥሩ ማድረግ ተመስገን ህፃናት በሙሉ ፈጣሪ ይድረስላቹ

  • @discussionyoutube4754
    @discussionyoutube4754 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብርህ ይስፋ ከፍ ከፍ በል ለዘላለም አትለየን

  • @ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ

    ግሩም የአምላክ ስራ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል መሲ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😘

  • @BilchaRak
    @BilchaRak 29 днів тому

    በጣም ይገርማል ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማሬያም ልጅ አሜን መሰርት ከልጅነቴ ጀምሬ መዝሙርሸን ግጥምሸን ስሰማ ሳይ ነው የኖርኩኝ እዳች ለመሆን እመኝ ነበር ግን አልሆነም እግዚአበሔር ሲፈቅድ ነው ሁሉም የሚሆነው ከመዝሙርሸ ይላል አንደበቴ ከፊልምሸ መቀናት መካከል እርሰንቱ ላንች ቃላት ያጥርኛል ሁሉን ሰቶሻል እግዚአብሔር❤❤❤

  • @mekdesshiferaw3375
    @mekdesshiferaw3375 3 роки тому +33

    O GoD my tears was rolling down when I listened this nothing is impossible with GOD.

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 3 роки тому +2

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መስዬ መልካም ሰው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ሹኩሪያዩቱብ
    @ሹኩሪያዩቱብ 3 роки тому +13

    ስወዳት የኔ ቆጆ የኔ እዋህ የኔ አሳቢ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራች አሏህ ኢጠብቅሽ

  • @አልሚየድንግልማርያምልጂ

    እግዚአብሔር ይባርክሽ መሲየ የድግል ማርያም ልጂ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @yotamerat420
    @yotamerat420 3 роки тому +7

    እውነት ነው እግዚአብሔር ሰው በሰውኛ ሞክሮ ትስፋ ሲቆርጥ እግዚአብሔር ያኔ ሥራውን ይጀምራ እሱ ሲሠራ ከአይምሮ በላይ ነው እንደዚህ ያደርጋል እህቴ ያአንቺ መልካምነት እግዚአብሔር እየረዳሽ ነው እና በርቺ ገና ብዙ ተአምር እናያለን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ !!!

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 3 роки тому +2

    መሲየ ልበ ንፁህ፣ ደግ ፣ አምላኩዋን የምትፈራ፣ ንግግሩዋ ቁጥብ ፣ እረ ስንቱ ይወራል። ባጭሩ መሰረት መብራቴ በውስጥም በውጭም ውብ የሆነች እመቤት ናት። አቅራቢዋ መሲ ይሄንን አስደናቂ የእግዚአብሔር ስራ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ። ሄለን እግዚአብሔር በመሲየ በኩል መጠቀሚያው ስላደረገሽ ምስጋና ይድረሰው። ያደረጋችሁት መልካም ስራ ለእግዚአብሔር ምስጋናን አብዝቶአልና ተባረኩ።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +38

    መሰረት መብራቴን ትለያለች እኮ
    በተለይ ጨዋነቷ።።። ዉበቷ እረ ሁለ መናዋ ደስስ የምትል እንቁ ጀግና ሴት ነች ።።።።
    እንደኔ የምታደቋት
    የት ናችሁ

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 3 роки тому +1

      አንቼንም መሴ እመቡርሃን ጤነኞ ልጅ ታሳቅፍሽ መንታ 👬አድርጋ 🙏🏽ሁሌም እመኝልሻለሁ!!!

    • @elizabethtesfaye12
      @elizabethtesfaye12 3 роки тому

      መሲ አምላክ በረከቱን ያብዛልሽ። ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @lucytube925
    @lucytube925 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው አምናለሁ
    መሲ የቅኖች ቅን እኔ ምንም ቃላት ይልኝም
    መስዬ ተባረኪልን

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 3 роки тому +7

    ወይ ድንግል ማርያም ያአምላክ እናት ብቻ ተመስገን ለሁሉም

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 роки тому +1

    መሲዬ ተባረኪ የኔ ውድ ለሰጠችውም እህታችን እማምላክ አብዝታ ትስጥልን

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    መሲዬ የኔ ልዕልት ለአንች የሚሆን ቃል የለኝም እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ አሜን ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በልጅ ይባርክሽ አሜን

  • @selamawitnegash6829
    @selamawitnegash6829 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት በውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በልብ ቅነት ከጠየቁት እሱ መልስ ይሰጣል ምስዬ አንች ትለያለሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 3 роки тому +67

    መሲ የኔ ንግስት 💚💛❤💪 ቅኖች በቅንነት ወዴ ቤቴ ግቡ 💚💛❤💪

    • @meaziroyal8914
      @meaziroyal8914 3 роки тому +1

      እሺ እማ አንቺም ነይ እኔ ቤት እኔም እመጣለው

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 3 роки тому +2

    መስዬ አንቺ መልካም ሰው ሰለሆንሽ እግዚአብሔር የመልካም ሰዎችን ፀሎት ይሰማል በመሆኑም ከሔለንጋ አገናኘሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ, ስንት ደግ ሰዎች አሉ በአለም ላይ እንደሔለን አይነቱን ያብዛልን ሔለን ለነዚ ምስኪን ሰዎች እንደዚ እንደደረሰሸላቸው ላንቺም እግዚአብሔር በጠራሽው ቦታ ሁሉ ፈጥኖ
    ይድረስልሽ!!

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    መሲ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ የወለደች መስሎኝ ነበር ዘራን ይባርክ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ስራው ጉሩም ድንቅ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏መሲዬ የኔ ሴት አንቺ ትለያለሽ የሚለው በምክናት ነዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @SharkyzzRBLX
    @SharkyzzRBLX 3 роки тому +9

    መስዬ እግዛብሄር የባረከሽ ብሩክ ነሽ :: እግዛብሄር መንገድ አለው::

  • @richobelay8867
    @richobelay8867 3 роки тому +1

    የኔ መሢዬዬዬዬዬ
    ፈርሀ እ/ር ያለሽ ትንሽ ትልቁን አክባሪ አንደበተ_ዕርዕቱዋ እህቴ❤🥰የኢ/ያችን እንቁና ምሣሌ የሆንሽው ልዕልትትትትት የምትወጃትና ሁሌም ከቤቷ የማትርቂዋ እናትሽ እመብርሀን ከክፉ ጠብቃሽ መጨረሻሽን ታሣምርልሽ! ልዑል የልብሽን መሻት ይሙላልሽ! መሢዬ❤!የሁላችን ውድ🥰አንቺን የመሠሉና ፈርሀ እ/ር ያላቸውን ልጆች ወልደሽ ሣሚልኝ የኔ ልዩ ከምልሽ በላይ ነው ውድድድድ ማደርግሽ። የሠንደሉ የማስታወቂያ ፎቶሽ የዛሬ ስንት አመቱ ዛሬም ድረስ በአልበሜ አለ b/c በፍቅር ስለምወድሽ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ

    ላመኑት ቅርብ ነው ምንም ቃል የለኝም የምገልፅበት ብቻ ፈጣሪ ለሰጠችው አብዝቶ ይስጣት

  • @emuyeemuyedejene9889
    @emuyeemuyedejene9889 2 роки тому +1

    እመቤቴ ማርያም እሰከ መጨረሻሽ አትለይሽ የእግዚአብሔር ደንቅ ስራ ይገርማል መጨረሻሽ ያሳምረውእድሜ ዘመንሺን ይባርካው ።

  • @alemnatale9697
    @alemnatale9697 3 роки тому +21

    የእግዚአብሔር ድንቅ ታምር ነዉ

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 2 роки тому +1

    ክብር ምስጋና ለእግዚያብሄር ለቅድስት ድንግል ማሪያም ይሁን መስዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 3 роки тому +4

    መሲዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጣሽ እረጀም እደሜ እና ጤና ሄለንም እግዚአብሔር ይባረክሽ ውዴ😍💕🙏🙏🙏

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 3 роки тому +1

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ህፃኗም እንኩዋን ጤናዋ ተመለሰላት ለቤተስቦቹዋም ይህን የተቀደሰ ሰራ ላሰተባበራችሁ ሁሉ እንኩዋን ደስ አላችሁ መልካም ሰራ ሁልጊዜም መባረክ ነው::!!!(*!*)🙏🙏🙏

  • @መነናዊትባለማሕተቧ
    @መነናዊትባለማሕተቧ 3 роки тому +9

    እውነትም ከውስጥም ከውጭም ውብ የሆንሽ እንቁ ኢትዮጵያዊ መሲዬ እግዚአብሔር አምላአክ አንችንም በልጆች ይባርክሽ ።

  • @እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ
    @እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ 3 роки тому +2

    እግዛብሄር ፍጡሩን አይረሳም ክብር ምስጋና ይድረሰው መሲያ ውድድድድ ነው የማደርግሽ

  • @almazdejene285
    @almazdejene285 3 роки тому +13

    መሲየ እግዚአብሔር ሲፈጥርሽ ሁሉንም ያሞላልሽ መታደልሽ ውድድ

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 3 роки тому +1

    መሰረት አንች ልዩ ሠዉ ነሸ እግዚአብሔር የተባረክሽ አርጎ ፈጥሮሻል ድንግል ማርያምም ትጠብቅሸ፣🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @zewdnishadunga6230
    @zewdnishadunga6230 3 роки тому +6

    እመቤታችን ቅድስት ማሪያም ምን ተሱኖት ክብርና ምስጋና ለሷ ይሆን አሜን

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 3 роки тому +1

    እደዚህ ቅን ሰዋችን ያብዛልን እያለቀስኩ ነዉ ሰምቸ የጨረስኩት ሁሉም የሚሆነዉ ለኸይር ነዉ አልሀምዱሊላህ

  • @tirsetmekommen6032
    @tirsetmekommen6032 3 роки тому +1

    ለእግዛብሕር የሚሳነው ነገርየለም ሁሉንም ማድረግ ይቻለዋልና።ክብር ምስጋና ለቸሩ አምላካችን።መሲ ፈጣሪ አምላክ ፅሎትሽ ስምቶ ምላሽ ሰጠሽ ተባረኪ አሜን።

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 3 роки тому +10

    Meseret Mebirate has deep discipline. Grace, beauty and humble. ❤Love and respect ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍

  • @ethiotg2883
    @ethiotg2883 3 роки тому +2

    መሲ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
    የሰው መውደድ ይስጥሽ የምትውጃት በዓታ ማርያም ትጠብቅሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዳንቺ ያለ ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +6

    የውስጥም የውጭም ውበት 🥰🥰🥰መስዬ
    እናመሰግናለን ስለምታደርጊው ሁሉ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tigistnega6221
    @tigistnega6221 3 роки тому +1

    እግዛብሄር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው ክብር ለድንግል ማርያም ለሚያምን ሁሉ ይደረግለታል መስዬ እግዛብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ

  • @ahnayalao1294
    @ahnayalao1294 3 роки тому +41

    አሁን ይህ ሀሳብ
    ምኑነው ዲስላይክ
    የሚደረገው ልብ ስጠን
    እግዚአብሄር

    • @ተፈጥሮአየሁ
      @ተፈጥሮአየሁ 3 роки тому +1

      ምቀኝነትና ቅናት

    • @ibuibu6600
      @ibuibu6600 3 роки тому

      Teyachew balemawek new

    • @emanmami5968
      @emanmami5968 3 роки тому

      ጤነኛ አደሉም በሽተኛ ብቻ ነው ይህን ሀሳብ ተቃራኒ የሚሆኑት

    • @etatea5841
      @etatea5841 3 роки тому

      አለማወቅ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ድንቅ ስራ ይሠራል አዳኝም ገዳይም እሱ ነውና ። መሠረት መብራቴ ግን በ 1 ወቅት ቦሌ በርገር ቤት ገብታ አስተናጋጁን ስታመነጫጭቅ እህቴ አይታ አልወዳትም ስትል ከእህቴ ጋር ተጣልቼባት ነበር ለምን ስለምወዳት ?
      አሁን ግን በጣም ታዘብኳት የዘሪቱ ልጅ ሲሞት ቀብር ሄዳ ባቡጂ ግን ሲሞት አልሆደችም ለምን እሱ ደሀ ስለሆነ ?
      የእግዚአብሔር ወዳጅ ከሆነች ታዲያ ፈጣሪ ደሀና ሀብታም ለይቷል እንዴ ? ለዚህ ነው የኢትዮጵያ ፊልምና ቲያትር የማልወደው ?
      ድራማ አስመስለው እንደሚሠሩት አስመሳዮችና በሞቀበት ናቸው ? ባቡጂ እራሱን ጎዳ እንጂ እርዱት አልተባሉም ምን አለ ቀብሩ ላይ እንኳን ቢገኙ ከፍቄ ውጪ ማንንም አላየሁ አንጋፋዎቹስ ትልልቅ ሠዎች አይደሉም እንዴ?
      ማነው ግን እንደ እኔ በባቡጂ ምክንያት አርቲስቶችን የታዘበው ?

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 3 роки тому

    የእናት ልዩ እኮ ነሽ የኔ መልካም መልክ ሁሌም ኑሪልኝ እንዳች የእምነቱ የፀና የለም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር በምክኒያት አድሮ ፈጣሪ ታምር ተሰርቶአል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @hawuletheru8366
    @hawuletheru8366 3 роки тому +20

    መስዬ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 3 роки тому +1

    መሲ ተባረኪ ትልቅ ተግባር ለመግለፅ ቃላትም ያንሳል ለሱ ግን የሚሳነዉ የለም የኛ በንፁህ ልብ ሆነን መለመን ብቻ ነዉ።የእኔ ምኞት ለአንች ንፁህ ሴት ደግሞ እምዬ ማሪያም ቤትሽን በልጅ ትሙላው ተደሰች ከነ ባለቤትሽ 🙏

  • @sofanitmasresha245
    @sofanitmasresha245 3 роки тому +6

    መሲዬ ይድንግልማርያም ልጅ አንችንም በማያልቅ ፀጋው ይጎብኝሽ ሆዴ ወልደሽ አቅፈሽ ትስሚ ዘንድ ምኞቴ ነው ተባረኩልኝ።

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 роки тому

    አሜን ብዬ ለመጀመር ተገደድኩ...... እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የሚሳንህን ነገር አለን??? እመቤቴ ማሪያም ስምሽን ጠርቶ ያፈረ አለን???? ጌታ ሆይ በሰዎች ውስጥ ሆነህ ላረክልን ድንቅ ምህረት ስምህ ለዘላለም የተባረከ ይሁን እናመሰግንሀለን. መሲ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም ደስ ይበልሽ አመሰግናለሁ... እናት ደስ ይበልሽ ልጅሽን ጨርሶ ይማርልሽ አይዞሽ ፀልይ

  • @bubububu9282
    @bubububu9282 3 роки тому +5

    Wow wow I don't have words to say
    God is good all the time all the time God is good

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 3 роки тому +1

    መሲ ተባረኪ ፀሎትሽ የሚያርገው ንፁህ ልብ ስላለሽ ነው። እረ ለኔም ፀልይኝ!!! እኔም የልብ ታማሚ ብሆንም እግዚአብሔር ፈዋሼ ነው የሱ ማዳን ከሁሉ ይበልጣል አመቤቴ አሳልፋ ለክፉ አትስጠኝም አምናለሁ።

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 роки тому +10

    ደስ ይላል ጌታ ይባረክ ተባረኩ

  • @gigichernet80
    @gigichernet80 3 роки тому +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን " ሁሉን ያደረገዉ ግን እግዚአብሔር ነው" ፀሎትሸን ሰማሽ የድንግል ልጅ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሁን ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 3 роки тому +11

    ክብር ይግባው ለ እየሱስ

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 3 роки тому +1

    ክብር ለአዳኒሐለም መሲ እንደመልክሽ ውስጥሽ ውብ አንቺን የገባሽ እማምላክ የባረከችው የታደለ ነው ሄለን መልካምነት መልሶ ይከፍላል ዘመንሽ ይባረክ!!