The funeral of the Zeritu son, which saddened many artists በርካታ አርቲስቶችን ያሳዘነው የዘሪቱ ልጅ ቀብር ስነስርዓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 677

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr 3 місяці тому +66

    እንደ እናት ልቤ ተሰብሮ ዋለ የድንግል ማርያም ልጅ ፅናቱን ያድልሽ

  • @MonalizaAbrha
    @MonalizaAbrha 3 місяці тому +90

    ልኡል እግዚአብሔር ከነ ወላዲቱ ፅናተን ይስጣችሁ
    ነፍስ ይማር

    • @SameraSamera-fv8kt
      @SameraSamera-fv8kt 3 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Saron202
    @Saron202 3 місяці тому +26

    ባንቺ ውስጥ አምላክሽን በትክክል እንደምታውቂና ልጅሽ የት እንደሄደ ስለምታውቂ ድንቅ ጥንካሬ እምነት ተስፋ አይቻለሁ ቃሉን በመኖር አሳይተሽናል እርግጠኛ ነኝ ሊያፅናኑሽ የመጡ ሁሉ ተፅናንተው ይመለሳሉ ጌታ ስሙ ለዘላለም ይባረክ 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4
    13 ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 місяці тому +52

    ጌታ መንፈስ ቅዱስ አመሰግናለሁ። አፅናኜ መበርቻዬ ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ አንተ እኮ ትችላለህ።

  • @zeritutube
    @zeritutube 3 місяці тому +38

    የታሜ ልጅ😭የኔ ጌታም አተም ደረስክ አባትህን ታስጠራለህ ❤ ዘርዬ ጥንካሬዋ ገራሚነወ ፈጣሪ ጨርሶ ጥክር ያርግሽ ከዉስጥሽ ባይወጣም 😭የልጅ ሞት ከባድነወ

  • @IsmailJemal15
    @IsmailJemal15 3 місяці тому +11

    ሀዘን በውሥጥ መያዝ ከባድ ነው አላህ ፅናቱን ይሥጥሽ ለቅሶላይ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ምንም አያደርግ ላደለው መቻልን የመሠለ የለም ደረት መድቃት ጥቅም የለውም የሞተን መመለሥ ሥለማይቻል ጎበዝ እናት

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl 3 місяці тому +13

    ምነው የእውነት በሆነና ደስ ባለኝ እንድህ ጠንካራ መምሰልሽ እህቴ የተኛበት ሆድሽ እሽ መች ይላል ሲሰፈሰፍ ተኝተው እንኳን መቸ እናምናቸዋለን።አልቅሽውና ጩሂውና ስውር ይውጣልሽ።እመብርሀን ትርዳሽ

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 3 місяці тому +53

    የአማኝ ሞቱ መሸጋገሪያ መሆኑ የገባት ድንቅ እናት አሁን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 3 місяці тому

      😂😂😂😂ወዴት 666👽

    • @lalagoye471
      @lalagoye471 3 місяці тому +1

      Wede eyesus newa ehite eyesuus yiwedshal wede ersu temeleshi የዮሐንስ ወንጌል 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። For God so loved the world, that he gave his only begotten Son, that whosoever believeth in him should not perish, but have everlasting life.

  • @NetsanetTerefe-tl4ph
    @NetsanetTerefe-tl4ph 3 місяці тому +2

    ጌታ በየትኛውም ቦታ መንገድ አለው ለቤተሰቦቹ ሁሉ አፅናኙ መንፈስ እንዲያበረታቹ እመኛለው በዚ ልጅ ቀብር ስርዓት ላይ የተገኙ ታዋቂ ሰዋችና ዘፋኞች ወንጌልን መስማታቸው ደስ ያሰኛል በልጁ ላይ ጌታ የፈቀደው ሆኑዋል አልፎም ብዙ አለማዊያን ወንጌል ሰምተዋል ስለሆነው ሁሉ ጌታ ይባረክ

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm 3 місяці тому +1

    አቤቱ እግዚአብሄር በምን ያህል ነው የገባት ትልቅ መፅናናት ለሁላችንም ይርዳን

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 3 місяці тому +115

    እህቴን እውስጥሽ አሯል ይገባኛል ... ዋጥ አድርጋው ነው እህቴ ዛሬ ከሰው ጋር ቢወጣልሽ ይሻል ነበር ወይኔ እህቴ 😭😭 የልጅ ሞት እንቅልፋቸው እንኳን ያባንናል የወለደ ያውቀዋል ... እግዚአብሔር ከሆድሽ ያውጣልሽ ያበርታሽ ...😭😭😭

    • @Sara-ue2wd
      @Sara-ue2wd 3 місяці тому +4

      የልጅ ሞትእንዲህበቀላሉ የሚወጣ አይደለም ወላድ ያውቀዋል እንቅልፋቸው ያሳዝናል እንኳንስ ሞታቸው ጮኽሽም ቢቀልልሽ ነው እግዚአብሔር ይሁንሽ

    • @FgFgh-eg2oq
      @FgFgh-eg2oq 3 місяці тому +1

      እናት አይደለች መችም አዪወጣላት ሃዘና ወደ ውስጥ ሲሰረስር 😢😢😢😢😢

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w 3 місяці тому

      Batem.mekatelnew😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @messitesema4860
      @messitesema4860 3 місяці тому

      Wey betam enji sente new teneseten awo eyetenefesu new belen enekwan yemeneteyaw enekwwanena enedezi motew wey yehenenes lemanem ayaderes

    • @makyamd6204
      @makyamd6204 3 місяці тому +3

      ከባድነው አላህፀነቱንብረታቱንይስጣት ለነትሁለይምበውስጡእዳለነው ወስጡን እምምቅቅአረጋ እግዱቹን ለመሸኚት እናምድንጋጤውስጥሲኩን ድረቅነውየሚረገው ለዛይመስለኛል ብቻአላህየበረታት

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 3 місяці тому +10

    የኔ ወንድም ብዙም አታድንቃት፣ ሐዘኗ ወደፊት ነው፣ ይህን የመሰለ ታይቶ እማይጠገብ፣ታዛዥ ትሁትና ሰው የማያስቀይም ልጅ ሳታስበው ቀብራ የተፅናናች መስሎሃል ሃዘኗ ገና ነው፣
    በሶስት ደጋግ የተማሩና የወላጅ አለኝታ የነበሩ ወንድሞቼ ያልታሰበ ሞት ወላጆቼ የደረሰባቸውን ስብራትና ከልብ ውስጥ የገባ ሃዘን ሳስብ አነባለሁ፣ አባቴም እንዳዘነ እንደተጎዳ ከ 8 አመት በፊት አርፏል፣ እህታችንን ዘሪቱን አምላክ መፅናናቱን ያድላት!

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 3 місяці тому +2

      Atamarechebat Egziabher atsenanetatal

    • @hiwotayenachew6662
      @hiwotayenachew6662 3 місяці тому +1

      OMG Egziyabher lemin Atsinanat new??? Mwartegnaa Menfes Yetewoga Yihun!! Le lijwa Eko ke egziyabher ketilo eswa nech yemitkerbew!!

    • @JuliTom-r3q
      @JuliTom-r3q 3 місяці тому +1

      የሚያፅናናት መንፈስ ቅዱስ አላት

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7g 3 місяці тому +47

    ዘሪቱዬእግዚያቤር ያፅናሽ ኡፍ

    • @saronfetene611
      @saronfetene611 3 місяці тому +2

      Egzabar kagnsh yihun nafsun baganat yanur

  • @ZenebechNega
    @ZenebechNega 3 місяці тому +26

    የኔ እህት ውድ ዘሪቱ እግዚአብሔር ያፅናናሽ፣ ያበርታሽ! አንቺ ጠንካራ እምነት ያለሽ ብርቱ ሴት ነሽ። ተስፋ እንደሌለው ስው አይደለም ሐዘንሽ ያበረታሽ፣ የደገፈሽ፣ ያፅናናሽ የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ! እንዳልሽው እናትነት የሁልጊዜ ሸክም ነው በርቺ አሁንም የጌታ ፀጋ ላንቺና ለቤተሰቦችሽ ሁሉ እንዲበዛ ፀሎቴ ነው። እንወድሻለን!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 місяці тому +24

    ዘሪቱዬ አይዞሽ ምክንያት አድርጎ እግዚአብሔር ልጅሽን ወደ ራሱ ወስዶታል

  • @user-bo5zm4vj6q
    @user-bo5zm4vj6q 3 місяці тому +4

    የኔ እናት ይህ ለአንቺ አይገባም ብሆንም ወደ አምላኩ ስለሄደ በክርስቶስ ኢየሱስ ያመንን ሁሉ እዛዉ እንገናኛለን አይዞስ ጠንክር

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 3 місяці тому +4

    ሁሌም እግዚአብሔርን የያዘ መዝፅናናት አለው የልባችን ብርታት በእርሱ ነውና

  • @LakewWake-lw8pt
    @LakewWake-lw8pt 3 місяці тому +5

    በሰው ሀዘን ላይ አቃቂር ማውጣት ነውር ነው እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን ዘሪቱ ከበደ እግዚአብሔር ያፅናናሽ

  • @tigistgetto4165
    @tigistgetto4165 3 місяці тому +2

    ታድላ ጽናትዋ ወይኔ እኔ አመመኝ ሲሉኝ ምድር ነዉ የሚጠበኝ እንኳንም አጥቸዉ ጀግና እናትነሸ እመቤቴ ታጽናሸ

  • @amanuelberhame6711
    @amanuelberhame6711 3 місяці тому +2

    እናት ይሀን ያህል ልበደንዳና መሆን ጤንነት ኣይደለም እግዘብሔር ማልቀስ ፈቅዶልናል

  • @yabi656
    @yabi656 3 місяці тому +26

    ዘርዬ ወደተሻለ ቦታ ልጅሽ ሄደ እኛም አንቀርም ፀጋውን ያበዛልሽ ጌተ ስሙ ይባረክ ደጋግሞ መፅናናቱ ለመላው ቤተሰብና ጓደኞቹ ይስጣችሁ

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 3 місяці тому +29

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ዘሪቱ ነብሱ በነአብረሐም እቅፍ ትረፍ እግዚአብሔር አይሳሳትም በርቺ አማኑኤል ያበርታች የኔናት

  • @EdenTefer
    @EdenTefer 3 місяці тому +2

    መጽናናት ከሰው ዘንድ አይደለም መንፈስ ቅድስ ያጽናናሽ ጌታ የወደደውን ይወስዳል ከዝህ አለም ግርግር እረፍት ከለለ አለም ወደ ተሻለው በሰው እጅ ወደ አተሰራቹ ወደ እግ/ር ነው የህደው እንደዝ መሸነት ክብር ነው እኔም ናፋቅዋለው ጌታ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @user-fl9tt5uy4f
    @user-fl9tt5uy4f 3 місяці тому +61

    ለቅሶ ቤት ተኪዶ እዴት ፈገግ ትላላቹ አድ አድ ሰዎች እህታችን እግዚ አብሄር ያፀናሽ ጠክሪ እሱ የወደደዉን ወሰድ አይሳሳትም

    • @user-fy2kf8hr3d
      @user-fy2kf8hr3d 3 місяці тому +7

      ሰዉ ጨክኗል

    • @user-fl9tt5uy4f
      @user-fl9tt5uy4f 3 місяці тому

      አይታወቃቸዉም ሲስቁ መሰለኝ​@@user-fy2kf8hr3d

    • @uffvgcf2681
      @uffvgcf2681 3 місяці тому +9

      እንካን እነሱ እሰም እኮ እየሳቀች ነው በተለይ ሽኝቱላይ እና ምን ያርጉ

    • @TegituGmicheal
      @TegituGmicheal 3 місяці тому +12

      ​​@@uffvgcf2681
      እውነተኛ ሳቅ ነው?
      እርግጠኛ ነህ?
      ሞት እንደ ሆነ አያዳላም እና አንተም ሆንክ አንቺ ነገ ታዩታላችሁ!
      በሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው!
      እኔም ፈርጄ አውቅ ነበር!
      ደርሶ አይቼዋለሁ!

    • @BezaMengistu-ez2tb
      @BezaMengistu-ez2tb 3 місяці тому

      Liju mote esaum eyesekech neber

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 3 місяці тому +18

    እግዚአብሔር ያፅናሽ አልቅሶ ሲወጣ መልካም ነበር

  • @zeynebahaloyta1542
    @zeynebahaloyta1542 3 місяці тому +2

    የውስጥ እሳት አይታይ የልጅ አዘን ለማንም ቢሆን አያድርስ አላህ ያበርታሽ 😭

  • @hiwitesfaye689
    @hiwitesfaye689 3 місяці тому +12

    ሸክላው በሰሪው እጅነው እግዚያብሄር በስራው አይሳሳትም ልብሽን ይጠብቅልሽ ፅናቱን ያድልሽ እህቴ

  • @NezeretBereket
    @NezeretBereket 3 місяці тому +6

    የኔ ሙሽራ የኔ ጌታ እግዚአብሔር በአጽደ ገነት ያኑርህ ኡፉፉፉፉፉ 💔💔💔😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 3 місяці тому +6

    እስካሁን አላመነችም:: በጣም የምትወጅው ሰው ሲሞትብሽ እንዲህ ነው ድንዝዝ የሚያደርገው::

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 місяці тому +11

    እህቴ እኔን እንዲህ የከበደኝ እመብርሃን ፀናቱን ትስጥሽ የቀሩትን ልጆችሽን ተመልክተሽ ያበርታሽ አምላክ 💔😭ለመላው ቤተስብ እንዲሁም ለጏደኞቹ

  • @user-mt8mu7dz1g
    @user-mt8mu7dz1g 3 місяці тому +1

    ለአባቱ ፅናቱን ይስጠው

  • @Chaina88
    @Chaina88 3 місяці тому +11

    ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ የተራ ጉዳይ እንጂ ሁላችን ወደእዚያው ነን በጎ ስራ ሰርተን ለመጠራት ያብቃን

  • @selamawitatnafu8619
    @selamawitatnafu8619 3 місяці тому +8

    ማርያም ሀዘነ ልቦና ዘሪቱ ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለሺ 😢😢😢

  • @aynalemtilaye7085
    @aynalemtilaye7085 3 місяці тому +45

    የውሰጥ ሀዘን ደብቆ ጠንካራ መምሰል ከባድ ነው ዘሪቱ ነብስ ይማር

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 3 місяці тому

      እውነት

    • @wubeadane8411
      @wubeadane8411 3 місяці тому +1

      በጣም

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 3 місяці тому

      @@wubeadane8411 እንዴት አነበብሻት አቦ ይገርማል።

    • @user-vp4te4um6n
      @user-vp4te4um6n 3 місяці тому +1

      ደግጣ ሊሆንምይችላል አለማመንም ይመሰላል ግን እያደር ነው የሚግዳት አፍፍፍፍ

    • @user-gr6ds1ou7t
      @user-gr6ds1ou7t 3 місяці тому +2

      ለምን ደረት አልባጨረችም ባዶ እግራን አሮጠችም ወይስ ደግፈዋት አስለቃስ አልሆነኝም ሃይማኖት አደለም የቀየረችው አዲስ ፍጥረት ነው የሆነችው በስጋ ስለተለያት ታዝናለች የሆደው ግን ወደተሻለ ስፍራ እደሆነ ስለገባት ደግሞ ትፅናናለች

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 3 місяці тому +3

    እናቲቱግን ልጆ የሞተ አትመስልም አታለቅስ ዘናብላ እያወራችሰውጋ እደዋዛቀበረችሁ ፍጣሪ ይማረው😢😢

  • @user-ds1wf4rw8s
    @user-ds1wf4rw8s 3 місяці тому +112

    እናቱን አደነኳት ልጇ ሙቶባት እደዝህ መፅናናቷ❤❤❤❤❤

    • @Tsega-jx8ud
      @Tsega-jx8ud 3 місяці тому +4

      በጣም ጥንካሬዋ ይለያል

    • @BelyuZewude
      @BelyuZewude 3 місяці тому +32

      ቆይታ ትጎዳለች

    • @user-eg3fe5pn9t
      @user-eg3fe5pn9t 3 місяці тому +42

      እርሷን ሳይሆን ያጽናናትን ጌታ ኢየሱስ አድንቅ ።

    • @genettecere8937
      @genettecere8937 3 місяці тому +50

      ውስጧ አሯል ድብን ነው ያለችው እድህ አይነት ሀዘን ከባድ ነው

    • @user-jh2zl9wt7z
      @user-jh2zl9wt7z 3 місяці тому +29

      ወረኞች የአንቺ ወየ ወየ ለአንድ ቀን ነው ለሷ ግን ለዘልአለም ሃዘንዋ ነው።

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 3 місяці тому +48

    አባትህ ጋር ስለሆነ የሄድከው በዚህ እንጽናናለን

    • @temerhussen6824
      @temerhussen6824 3 місяці тому +2

      አባቱ ሞቷልደ😭😭😭😢😢

    • @ameenaaa1098
      @ameenaaa1098 3 місяці тому +1

      ፈጣሪያቸውን ነው አባቴ እሚሉት

    • @user-cg7qs2br3p
      @user-cg7qs2br3p 3 місяці тому

      አባቱ አለኮ አልሞተም ታዋቂ ስላልሆነ ነው የዘሪቱ ልጅ የተባለው አናትዬ

    • @user-tm8fo2qu5w
      @user-tm8fo2qu5w 3 місяці тому

      እረ ድንቅ ስረ ነዉ ይየሁት ከነቱ ልጅ የዉም አእኩይ amelaka baewnat adenakushe

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 3 місяці тому

      ​@user-cአኳስተጫዋችነውብለውአባቱg7qs2br3p

  • @Tiktokcreator-1
    @Tiktokcreator-1 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ብርታቱን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን !!!!!!

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር.ጽናቱን.ይስጥሽ.እናቱ.ማርያም.ታፅናናሽ

  • @tesfueshetu
    @tesfueshetu 3 місяці тому +8

    እግዚያብሔር ያጽናሽ እሱ ወደሚወደው ጌታው ነው የሄደው

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 3 місяці тому +2

    ዘሪቱዬ የኔ ቆንጀ አይዞሸ💔 እግዚያብሔር መንፈሱን ልኮ
    ያፅናናሽ ይህም ያልፋል::🙏

  • @Haset-lk2hs
    @Haset-lk2hs 3 місяці тому +2

    ፊትሽን (የዉጪ)ገጽታሽን ብቻሳይሆን ልባምና አስተዋይ ሴት ላረገሽ ጌታ ክብር ይሁንለት ዉዷ የሰማዩ አባቴ ልጅ

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 3 місяці тому +3

    የኔ እናት ፈጣሪ ያጽናሽ ነፍሱ ሁሌም በአፀደ ገነት ፈጣሪ ያኑረው💔💔💔💔🙏

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 3 місяці тому +1

    እግዝአብሔር አምላክ ከነ አብርሀም ይሳቅ ያዕቆብ ጎን ያስቀምጠው ፅናቱን ይስጣቹህ

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 3 місяці тому +2

    የመጽናናት ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናቹ

  • @mseretbelay9919
    @mseretbelay9919 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑር ለወላጆቹ መጽጽናናትን ይስጥ

  • @user-rg8oe5yq2s
    @user-rg8oe5yq2s 3 місяці тому +2

    እንኳን የሰው ልጅ እንስሳም ያለቅሳል

  • @HhgHuf-zb3re
    @HhgHuf-zb3re 3 місяці тому +2

    እግዚኦ እኳን ሠው እሳ ያስቸቅሳል ፖጤ ሲባል ያስጠላል ሆዳሞች አሁን አቺ እናት ልትባይ ነው ላድቀን እኳን ብታለቅሽለት ነፍሱን ይማረው😢😢

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 3 місяці тому +3

      እግዚአብሔር ልብሽን አፍሽን ይፈውስልሽ መጀመርያ ፅሁፍም ብትማሪ አይጎዳም ያሠብሽውን ሁሉ መናገር የለብሽም

    • @user-yv3gz8uh1b
      @user-yv3gz8uh1b 2 місяці тому

      balege besew hazen yawm benat hazen asteyayet aysetm

  • @user-ry5zk8ru1t
    @user-ry5zk8ru1t 3 місяці тому +3

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ ግን ጴንጤዎች ድምፅ አውጥተው አያለቅሱም እንዴ

  • @user-eg3fe5pn9t
    @user-eg3fe5pn9t 3 місяці тому +14

    ኑ ወደ ሚያጽናናው ጌታ ኢየሱስ !!!

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 3 місяці тому +3

    የእግዚያብሄር መንፈስ ካንቺ ጋር ይሁን ዘሪቱ እህቴ

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ነፍስ ይማር 💔😭 አንቺ እድለኛ ነሽ ልጅሽን በክብር ስለቀበርሽ ብዙ እናቶች ህፃናት ልጆቻቸውን በድሮን ተነጥቅው በክብር ያልቀበሩ ስላሉ እነሱን እያስብሽ ተፅናኝኢ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 місяці тому +2

    በሒወቴ እደዚሕ አይነት ለቅሶ አይቼ አላቅም ማርያምን ፀጥ ረጥ ያለ ጫጫታ የለለበት እሷም ሀዘኖን አፍና ይዘዋለቺ ምናለ አልቅሳ ቢወጣላት የዝምታ ሀዘን መጥፎ ነዉ ዉስጡን ነዉ የሚጎዳዉ😢😢😢😢😢 ነፍስ ይማር

  • @zeryehunlagasse8182
    @zeryehunlagasse8182 3 місяці тому +2

    አምላክ ለመላው ቤተሠብ እና ለወዳጆቹ ፍፁም መጽናትን ይስጣችሁ ።።😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RaheleTeshoma-en1vb
    @RaheleTeshoma-en1vb 3 місяці тому +2

    አረ,ምንትፅናናለች,,መቼም,ከዉስጥዋ,,የማይወጣ,እሳትነዉ,,ግን,ፈጣሪ,ብርታቱን,ያድልሽ,እናቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-bp6ei1yf3w
    @user-bp6ei1yf3w 3 місяці тому +2

    የድንግል ማርይምልድ ፅናቱንይስጥሽ ይበርታሽ

  • @EndaleMathewos
    @EndaleMathewos 3 місяці тому +1

    አፅናኙና ቅርቡ የእግዚአብሔር መንፈስ በምታልፋበት መንገድ ሁሉ ከዚህ በላይ አፅናንቶ በፅናት ያቁማችሁ!

  • @taibah5903
    @taibah5903 3 місяці тому +2

    ኡፍፍ አልቅሰሽ የዉስጥሽ አዉጥጠሸቢሆን ብርታቱንይሰጥሽዘርዬ😢😢😢

  • @hirutabebe1196
    @hirutabebe1196 3 місяці тому +7

    የእውነት የዘሪቱ ልጅ ነው????? በሀገራችን የመጀመሪዋ እናት እንደዚህ ጠንካራ ውይ ያስጠላል

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 3 місяці тому +3

      የጌታ ፈቃድ ነው ወደ አባቱ ነው የሄደው ምን ታድርግ

    • @dianadesta4184
      @dianadesta4184 3 місяці тому +1

      Thank You.........enem yetesemagn yeh new gen yehen mekebel enkuan le ersua le egnam kebad hono geta yefekede bemil endanazen. gen lemendenew mazen maychalew?

    • @tecnopova1384
      @tecnopova1384 3 місяці тому

      Kibe Anxarwa Iyalechi Komen Kekayan michimetat Uufff minewu Inatu lihun Alish😮

    • @yetemarechitafa3216
      @yetemarechitafa3216 3 місяці тому

      ለቅሶ ተቆጣጣሪ ነሽ ? ሀገር ማለቱ አይከብድም ? ሁሉ በአንድ አይነት

  • @Kalkidantilahun01
    @Kalkidantilahun01 3 місяці тому +2

    let your soul rest in peace.....እግዚአብሔር ነፍስህን ይማር

  • @HelmaHemsu
    @HelmaHemsu 3 місяці тому +11

    አለህ የፅነሽ❤❤❤እህቴ

  • @zebibaAbdu-qb8vv
    @zebibaAbdu-qb8vv 3 місяці тому +2

    እግዚአብሂር የወደደውን አደረገ🙏🏼🥺

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 3 місяці тому +3

    lju konjo tariku konjo fetari beikfu yqebelih lewelajochum mexnanatu ystachu 😭😭😭😭 meleyet kebad new

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 3 місяці тому +2

    ጥንካሬሽ ገራሜነው ግን ካህዝብጋ አልቅሰሽ ጩኸሽ ብትቀብሪው ይወጣልሽነበር የልጅ ሀዘን ከባድነው እግዛብሄር ጽናቱን ይጣችሁ ነፍሱ በሰላም ትረፍ😢

  • @BatyAtk-tz2nl
    @BatyAtk-tz2nl 3 місяці тому +4

    እናትየዋ ግን እንባ ምናምን ፀጉር መሸፋፈን የለም ለሞች ነብስ ይማር😢😢😢

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 3 місяці тому +2

      ጉድ ነው እንጂ

    • @smms6004
      @smms6004 3 місяці тому +1

      የፈረጆ ባህል ነው ወይስ ፔጤ ወች እንዲህ ነው ሀዘናቸው አልገባኝም ነብስ ይማር

    • @user-uc9sq5du8k
      @user-uc9sq5du8k 3 місяці тому

      ነፍስ ይማር
      በጣም ያሳዝናል ልጁ
      እናቱ ግን ለመጀመሪያ ማንም እናት ላይ ታይቶ የማይታወቅ ጥንካሬ ታይቶባታል ሰው ለምን ጠንካራ ሆነ አይባልም አሁንም ያጠንክርሽ
      ግን ምናለ ጸጉርሽን ሻሽ ብታስሪ
      ይህ የውጪ በዓል አንከተል

    • @samriaklilu950
      @samriaklilu950 3 місяці тому

      @@smms6004awo egna endi nen mekenyatum yezelalem hiwot selalen

  • @tigistg626
    @tigistg626 3 місяці тому +16

    መተኪያ ለሌለው ልጇ እንደ ሃገሯ እንደ ባህሏብታለቅስ ቢወጣላት ይሻል ነበር፡፡ ይሄ የፈረንጅ ባህል ነው እና በጣም ትጎዳለች ግን ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣት!

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 3 місяці тому +2

      ሀዘን እኮ በአንዴ አይወጣም ያውም የልጅ የበኩር ልጅ የልጅነት ማስታወሻ ብቻ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣት ያብርታት

    • @bayushmelese7686
      @bayushmelese7686 3 місяці тому +2

      መስሎሽ ነው በጮኸ አይደለም ሀዘን ከውስጥ ነው ሀዘን የዛሬ ብቻ አይደለም የዘላለም ነው ደንግጣለች ውስጧ ተቃጥሏል አይታያቹም

    • @meseretbeyene8376
      @meseretbeyene8376 3 місяці тому

      Geta atsinagn new

    • @samuelwondimu1811
      @samuelwondimu1811 3 місяці тому

      ሀዘን መቼ በለቅሶና በዋይታ ይወጣና። ሀዘን ከባድ ነው በጣም ከባድ። እግዚአብሄር ፅናቱን ለመላው ቤተሰብ ይስጣቸው።

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 3 місяці тому +11

    ወይኔ ውስጥሽ አሯል እግዚአብሔር ያጽናሽ እህቴ ግን አልቀሰሽ በወጣልሽ ጥሩ ነበር እፍፍፍፍ

  • @EtageneDemissie-cb3bd
    @EtageneDemissie-cb3bd 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ ነፍሱን በገነት ያኑርልን በጣም አዝነናል😊

  • @BizawtitTsefu
    @BizawtitTsefu 3 місяці тому +1

    😭😭😭😭ዘሪቱ ከበደ አሰከመላው ቤተሰብሸ መፅናናትን ይሁንላችሁ ።

  • @bezarefisa868
    @bezarefisa868 3 місяці тому +2

    ዘሪቱ ትልቅ እናት ነች እግዛብሔር ላያስችል አይፈትን ይባል አይደለ ፅናቷ ጥንካሬዋ እጅግ ይገርማል አሁንም መንፈስ ቅዱስ አፅንቶ ያቁምሽ

  • @AbenezerLukas
    @AbenezerLukas 3 місяці тому +1

    Was waw waw endezi lijua yet endehede yegebat enat tetenabalech yebelage lalemenew esat lemibelaw

  • @kebebushi9646
    @kebebushi9646 3 місяці тому +16

    ፅናቱን ይስጥሽ ዘሪቱ😭😭😭😭😭

    • @user-xb1rf6oi6m
      @user-xb1rf6oi6m 3 місяці тому +1

      መፅናናቱን ይስጥሽ ዙሪቱ

    • @user-xb1rf6oi6m
      @user-xb1rf6oi6m 3 місяці тому +1

      ፈጣሪ ምንግስተ ሰማያትን ያውርሰው ከሞት ማንም እሚቀር የለም የዝች የቀናችን ለት ፈጣሪ ብርታትን እና ሀይሉን ይስጥሽ እህቴ

    • @samri2202
      @samri2202 3 місяці тому

      sirachihun atresum aydel

  • @geteneshwerkye8275
    @geteneshwerkye8275 3 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ያጽናናሽ እሱንም ነፍሱን ይማረው የልጅ ሃዘን ከባድ ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭

  • @dariomahafoud4301
    @dariomahafoud4301 3 місяці тому

    ክርስቲያን ሆይ ነገ ምን እንደሚያገጥምህ አታውቅም በየቀኑ በፀሎትና በይቅርታ ተመላለሱ አሜን

  • @tigistmekonnen1943
    @tigistmekonnen1943 3 місяці тому +1

    ውይ እኔ አፈር ልብላ የኔ ቆንጆ ልቤን ነው የሰበረው እግዚአብሔር ያጽናሽ

  • @TsiKe-in1mc
    @TsiKe-in1mc 3 місяці тому +3

    ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ህመምን ማፈን ምን ያክል ከባድ እንደሆነ አውቃለው አልቅሳ ትንሽ ተንፈስ ብትል ምኞቴ ነው ፈጣሪ ያበርታሽ እህቴ

  • @user-yv9wo7fm6z
    @user-yv9wo7fm6z 3 місяці тому +6

    ዘርዬ እግዚአብሔር የጽነነሽ አይዞሽ ልጅሽ ወደ አበትሽ ነው የሄደው💔💔💔 😭😭😭😭😭

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ

  • @fantassefa2186
    @fantassefa2186 3 місяці тому +1

    እህቴ፡ሆይ፡ጌታ፡በእምነትሽ፡ብርቱ፡ፅናት፡እንደሰጠሽ፡ሁሉ፡በሀዘንሽም፡ብርቱ፡ፅናት፡ይስጥሽ፡ጌታ፡የማይቻለውን፡ያስችላል።

  • @tinsaonimu8507
    @tinsaonimu8507 3 місяці тому

    ተመስገን ፅናቱን ሰቶሻል በርቺ የኔ እናት የማን ሙሽራ መሆኑ ገብቶሻል እግዛቤር ያዝልቅልሽ🙏🏿

  • @lofysis
    @lofysis 3 місяці тому +3

    ጌታ መፅናናትን ይሙላባቹ ለመላዉ ቤተሰቦቻቹ😢😢ነፍስ ይማር

  • @DaniDesAlegn-mb9lv
    @DaniDesAlegn-mb9lv 3 місяці тому +3

    እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ

  • @FirehiwotTibebu-ob2ye
    @FirehiwotTibebu-ob2ye 2 місяці тому +1

    ቀድሞ ጌታ አቅም ሆነሽ (አኩዋንም ቀድመሄኝ ተገኘህ ከደጅ aster abebe )አቅም ሆኖሻል ጌታ ለማፅናናት እ ሱ በቂ ነው በርቺ 😔.

  • @user-pb2jg5wl6o
    @user-pb2jg5wl6o 3 місяці тому +1

    zereye geta yasinashe tera honobene enje hulachenem begu berhane wed honew enhidalegi kiduse menefisu yabertashe

  • @zarakasun8191
    @zarakasun8191 3 місяці тому +3

    ከፈጣሪ በታች ነኛና አላዳንኩህም አለች😢😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 3 місяці тому +1

    እመቤቴ ማርያም ፅናቱን ትስጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @masarat2998
    @masarat2998 3 місяці тому +3

    ቆይእኔምለው አያልቅሱም በጴጤወች ዘሬቱምዝምታውንሰበረች አስታውሉ ኡላችንም ከሞትአንቀርም ሀይማኖይመቀያየር ከሞትአንቀይም ባለንበትሀይማኖያፅናን😢😢😢😢

    • @wubeadane8411
      @wubeadane8411 3 місяці тому +1

      በጸንጤ አይለቀስም መስል

    • @tube-mo2hy
      @tube-mo2hy 3 місяці тому +1

      አዎ ማር ማልቀስ አይፈቀድም ምክንያቱም የስጠ ጌታ ኤራሱ ነፍሱን ስለወስደ ማልቀስ ዋጋ የለም ጸሎት ማድርግ እንጅ ማልቀስ ለሞቹ ጡሩ አይደለም ለዛ ነው

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s 3 місяці тому +31

    የዘመኑ ሰወች ለቅሶ ሳይሆን ሰርግ ቤት የሔዳችሁ ነዉኮ የምመስልት ለሞተዉ ነፍስ ይማር

    • @user-nu7rk8uc4h
      @user-nu7rk8uc4h 3 місяці тому +5

      በጣም ይገርማል ደግሞ ይስቃሉ

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 3 місяці тому

      እና አዴ ሁኖየል 😢😢😢😢😢

    • @user-dl1fl7xh1k
      @user-dl1fl7xh1k 3 місяці тому +8

      በጣም ይገርማል ነዉ ጴንጤ መሆን እንዲህ ያደነድናል ለካ 😢 የኔ ጌታ እሱ ባጭር የቀረዉ ነፍሱን ቀአፀደ ነገት ያኑረዉ

    • @TsiyonDagafu
      @TsiyonDagafu 3 місяці тому +4

      ዘሪቱ ጼጤ ናት እዴ ከሆነች በሟ ሞታለች ማለት ነው

    • @selomaadeunga5220
      @selomaadeunga5220 3 місяці тому +1

      ምን አለ ዝም መልካም ነው ሀይማኖትሽን አታሰደዲቢ ባንቺ እውነቱ ማወቅ ነው

  • @YeshiworkDesisaFeysa-fg7ep
    @YeshiworkDesisaFeysa-fg7ep 3 місяці тому +3

    እግዚያብሔር መፅናናትን ይስጥሽ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 3 місяці тому +7

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭እግዚአብሔር ሉዓላዊ ነው ለምን አይባልም ከሁሉም በላይ ያፈቀረን ድንቅ አምላክ ነው !!
    ተወዳጇ ዘሪቱ ጌታ በታላቅ ፍቅሩ ያጽናናሺ!!❤️❤️💔💔😭😭😭

  • @getaye1
    @getaye1 3 місяці тому +1

    My sister in Christ, Godly woman is not easy what you’re going through right now but Heavenly Father your God is with you and his comforting hand. Stay strong until we all reunite with our loved one in heaven 🙏

  • @user-yz9im8dc3w
    @user-yz9im8dc3w 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ፅናቱን የያብዛልሽ ጠንካራ እህት ብሪታቱን ይጨምርልሽ

  • @user-xv6ci7dk4x
    @user-xv6ci7dk4x 3 місяці тому +1

    ይገርማል የሰው ልጅ ልዩነት ልጇ የሞተባት እኮ አትመስልም 😢እኔ ብሆን መቋቋም አልችልም እንኳን ልጄ የልጅነት ጓደኛዬ ሙታብኝ አስክሬኑን እስከማይ ድረስ አላምንም ብዬ እንደ እንጨት ድርቅ ብዬ ለብዙ ስዓት የልጅነት ጊዜአችንን እያስታወስኩ ዝም አልኩ በኃላ አስከረኑ የነበረበትን ትንሽዬ አልጋ ሳብ አድርገው ሲያሳዩኝ ራሴን ስቼ ወድቄ ስንት ውሃ ተደፍቶብኝ ግን ያም ሁኖ እንደ ጅል ነበር ያረገኝ አሁንም ድረስ የሷን ሞት አላምንም 🥺💔🖤😢

    • @heavenheaven3746
      @heavenheaven3746 3 місяці тому

      ምንም ብትሆኝም አይነሳማ ደግሞ እግዚአብሔር የወደደውን አደርገ እሷም አለች እኔ ከእግዚአብሔር በላይ አልወደውም አየሽ እግዚአብሔር በስራው ሁሉ እሱ ትክክል ነው
      ያጽናናትን ጌታ ክብሩ ለእርሱ ይሁን ክርስቲያን ከሆን እግዚአብሔር ትክክል ነው ባይ

  • @yeshiDejena
    @yeshiDejena 3 місяці тому +5

    ጌታያበርታሽ❤❤❤❤

  • @mulupledge6297
    @mulupledge6297 3 місяці тому +1

    IRP, my thoughts are with your family. It's not easy to say goodbye to a child such a young age .God gives you strength to go through it this difficult time.

  • @user-en6cy5pm4g
    @user-en6cy5pm4g 3 місяці тому +1

    አግዚአብሔር የወደደውን አረገ ነፍስ ይማር

  • @zizuyoutube
    @zizuyoutube 3 місяці тому +1

    የኔንም አክሰት እንዳቺ መፅናናት በሰጣት😢 19 አመት ልጅ አጥታለች😢😢 አልቀሰሸ ወጥቶልሸ ብሆን ሀዘንሸ ይበረታል ጓደኞቹን ስታይ ህልሙ ባጭር ሲቀር

  • @MartaYilma
    @MartaYilma 3 місяці тому +1

    እግዚያብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥሽ ምን ቃል ያፅናናሻል
    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @jeyrusalemwondemu2112
    @jeyrusalemwondemu2112 2 місяці тому +1

    abateyew betam tegodetwal fetari stenatun yesetw siyasazen

  • @AsterKebede-ud2iz
    @AsterKebede-ud2iz 3 місяці тому +3

    Ayizoni yene ihit ye igizabiher fikadi new berichi