Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ከ150 ሚሊዮን በላይ ህፃናት ከአለም ዙርያ ተሰርቀው ወደ መታረጃቸው ሄደዋል።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лип 2023
  • #ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
    #ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
    / @awajnegariawajnegari
    #telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
    / 100083000635199

КОМЕНТАРІ • 80

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 Рік тому +27

    የምታወራው እውነት በጣም ደስ ይለኛል!
    በጉጉት ጌታን በመጠበቅ እንድንተጋ፡ ዘመኑን እንድንዋጅ እያገዝከን ስላለህ ተባረክ!!

    • @user-oc9ju9ue2w
      @user-oc9ju9ue2w Рік тому

      እውነት ነው 🙏✝️ኢየሱስ በክብር ይማጣል

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Рік тому +9

    ወንድማችን ብሥራት ግሩም ማነቃቂያን ስለመታቀርብልን እናመሠግናለን በእጅጉ ተባረክ ! የጌታ ፀጋ ይብዛልህ !!

  • @christtubeth2
    @christtubeth2 Рік тому +12

    እየሱስ ይመጣል ❤❤

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Рік тому +10

    እንዴት እንደምወድህ ወንድሜ ጌታ ብርታት ይሁንላችሁ ተባረኩ
    ማራናታ ኢየሱስ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Рік тому +7

    "ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና"❤️❤️❤️💯💯💯🔥🔥🔥✅✅✅

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому +7

    ወንድማችን ብስራት የረዳችሁ ስለ እናንተ ይከበር ማራናታ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ

  • @zezogang9954
    @zezogang9954 Рік тому +4

    በርታ ዘመኑን ይዋጃል ተባረክ

  • @girmishjesus
    @girmishjesus Рік тому +7

    ይገርመኛል ወንድሜ በሰማሁህ ቁጥር የሆነ የበዓል ዋዜማ ድባብ ይሰማኛል በእውነት ቤዛችን ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው::ተባረኩ በርቱ

  • @rahelhabte8291
    @rahelhabte8291 Рік тому +6

    አሜን ማራ ናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ'ና‼️‼️👏👏👏💯💯🙏🙏🏾

  • @merhawikiflom2482
    @merhawikiflom2482 Рік тому +7

    በኡነት እግዚኣብሄር ይባርካቹ
    ቀጡልበትትትትትትትትትትት

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Рік тому +4

    ጌታ ይባርካቹ ❤ ስለምታነቁን ተባረኩ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Рік тому +6

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና!!!❤

  • @hilidental7686
    @hilidental7686 Рік тому +6

    ከዚ ፕሮግራም እየተጠቀማቹ ላይክ ሳታደርጉ አትለፉ

  • @mitikualemishet-qm7tf
    @mitikualemishet-qm7tf 11 місяців тому +1

    አሜን!!!
    ኢየሱስ ይመጣል

  • @amssaleassefa3179
    @amssaleassefa3179 Рік тому

    ወንድሜ ብስራት እግዚአብሔር ደግሞ ደጋግሞ ይባርክህ። ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @deborakebeda8261
    @deborakebeda8261 7 місяців тому

    ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ተዘጋጅተን እንጠ ብቅ ፀጋ ስጠን

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 Рік тому +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!.....

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Рік тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ሥራውም ድንቅ ነው እኔ ፈራጅ አይደለውም እግዚአብሔር አይዘበትበትም ሥራው ትክክል ነው

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 Рік тому +5

    ጌታ ይባርካቾሁ በርቱ እንበርታ! ጌታ ኢየሱስ በቃሉ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ባለው መሠረት በመከራው ውስጥ ፀንተን በመቆም ለመነጠቅ እነንድንችል አስቀድመን እንደዚህ በራዕይ 13 መሠረት ዙሪያችንከከበበን ከእውሬው ምልክት እንጠንቀቅ በታላቁ መከራ ዉስጥ ፀንተን ለማለፍ በቃሉና በፀሎት እየተጋን እስካሁን ባለው አው ቅነውም ሆነ ሳናውቀውም ለሆነው ሁኔታ ሁሉ በሩ ሳይዘጋ ንስሐ እንግባ እንንቃ! በፀጋው ያቁመን ጌታ የመከራውን ጊዜ ለምርጦቹ ሲል እሳጥሮልን የምድር ውገኖች ሁሉ ዋይ ዋይ እያሉና የውጉት ሁሉ እያዩት በክብር ከተገለጠ በህዋላ ቅጥሎ በንጥቀት ወደ እራሱ ይወስደናል ::
    ማቴ 24: 21- 31
    ከዚያ በህዋላ ነው የእግዚአብሔር ታላቁ ቁጣ በምድር ሁሉ ላይ በእውሬውና በተክታዮቹ ላይ የሚፈሰው!
    ራዕይ 14 : 9-12
    ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ!!!

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Рік тому +1

    ስላ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ብስራት እና ባልደራቦቹ ሁላችሁም ተባርኩ

  • @salem4086
    @salem4086 Рік тому +1

    God bless you brother the way you are talking so amazing God bless you more no more

  • @tegegneerna448
    @tegegneerna448 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @user-ti8dy2jv6v
    @user-ti8dy2jv6v Рік тому

    ❤❤❤❤❤ ማራናታ !!!!!!! ጌታ እያሱሲ ሆይ ቶሎ ና !!

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Рік тому +5

    Eyesus yadnal amen

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 Рік тому +5

    Amen.. Maranatha ❤

  • @wubalemtelake1427
    @wubalemtelake1427 6 місяців тому

    ''pasion of the Christ '' የተባለው ዶኮሜንታሪ ፊልም በአማረኛ ቢተረጎም ኦጠይቃለሁ
    ዘመንህ ይባረክ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Рік тому +6

    እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ያድናል ይተደግማል ማራናታ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና!!!!!!!

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Рік тому +2

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @degifeshuguxe1806
    @degifeshuguxe1806 Рік тому +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን::

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Рік тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቁን በጌታ ደም ይሸፍን እጅ የምኖረው ሰው አገር ነዉ 😢ማራናታ ጌታ ሆይ

  • @user-ni6qs2bj4x
    @user-ni6qs2bj4x Рік тому

    በጣም ደስ ሚል ኣስተማሪ ፕሮግራም

  • @tesfayetereda8760
    @tesfayetereda8760 Рік тому

    ተባረኩ በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን መልዕክት ይህ ነው ምልክቶች የሚያሳዩት ዘመኑ መቅረቡን ነው ስለዚህ እንዘጋጅ
    ኢየሱስ ይመጣል ተዘጋጅተን እንጠብቀው እንንቃ እንንቃ እንንቃ እባክህን በተቻለህ አቅም ቶሎ ቶሎ መረጃዎችን ንገረን ተባረክ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Рік тому +2

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን ❤

  • @yewubdarassefa6569
    @yewubdarassefa6569 Рік тому +2

    ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @meazaberhe8910
    @meazaberhe8910 Рік тому +1

    Betam enamesginalem wendim Bisrat Taddese God bless you more and more 🙏🙌🙌🙏🙌🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w Рік тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን 😭🙏ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ማራናታ ማራናታ

  • @kebkdeda9051
    @kebkdeda9051 Рік тому

    Bless you

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 Рік тому +1

    Ye FETARI Selam lenante yihun ye Mitsatu Awaj negariwoch ❤❤❤ ewnet neaw ❕️ ewnet glitse nat kelaym nat 💙☝️🫂🫀FETARI be chernetu beuwnetengaw menged yatisnan tebareku 🙏

  • @britusheferaw582
    @britusheferaw582 Рік тому +3

    ❤❤❤geta yibarik

  • @Hermonpet
    @Hermonpet Рік тому

    Amen ማራናታ

  • @bruktaitnegash6244
    @bruktaitnegash6244 Рік тому

    Ebakachihu gazetegnachihun keyirut.

  • @tigistmulugta3651
    @tigistmulugta3651 Рік тому

    Amen Amen maranta Geta hoye tolo na

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Рік тому

    😢😢😢 እግዚአብሔር
    በቸርነቱ ይቅር ይበለን😭😭😭😭

  • @habtomgedamu3355
    @habtomgedamu3355 Рік тому +1

    Tebareku.marantha

  • @kibkabego
    @kibkabego Рік тому

    አሜን ማራናታ የኛ ጌታ ቶሎ ናናናናናልን

  • @mazisweet1660
    @mazisweet1660 Рік тому +1

    maranata geta iyesusu tolo na tebareki

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 Рік тому

    waiting be gugut!!! tebareku.

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Рік тому +1

    አሜንንንን❤🙏🙌

  • @jesuslove8714
    @jesuslove8714 Рік тому +1

    Geta ybark ❤👏👏👏

  • @kidistdemeke7612
    @kidistdemeke7612 Рік тому

    Tebarek maranata

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq Рік тому

    Amen Maranata Geta hoy tolo na

  • @jameskedebe3903
    @jameskedebe3903 Рік тому

    አሜን

  • @fantahunmohammed9874
    @fantahunmohammed9874 Рік тому

    ብስራትዬ ተባረክልን

  • @greatj8678
    @greatj8678 Рік тому +1

    Tebarek Brother ❤

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 Рік тому +1

    Tebareku.

  • @DaniDani-ff7rc
    @DaniDani-ff7rc 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤🔥📖📚✝️🔥❤❤❤❤❤

  • @geresahle4847
    @geresahle4847 Рік тому +3

    ማራናታ

  • @woinhareggebrewhiwot2507
    @woinhareggebrewhiwot2507 Рік тому +1

    Abetu bemihereth aseben,hatiatachren bezu new.Hulachenm wed EGZIABHER benisha enkreb.

  • @sokara2292
    @sokara2292 Рік тому

    እግዚኦ መህረን

  • @ethiopia7131
    @ethiopia7131 Рік тому +1

    Geta hoye bamtakahu gize ba manigisitu asibilini 😭😭😭📚📖

  • @wondaalto6777
    @wondaalto6777 Рік тому

    ብሥሬ ብሥሬ አብራችሁ እየሰራችሁ ያላችሁ ሁሉ እያነቃቃችሁን ነው ፀጋው ብዝት ይበልላችሁ።

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 Рік тому

    Maranata 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 Рік тому +1

    Jesus Christ is coming soon, Amen Maranata Eyesus.

  • @emebettsegaye372
    @emebettsegaye372 Рік тому +2

    ወንድሜ አንተ ቀጥል የምንሰማ እንስማለን

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 Рік тому

    #Maranata tolo nalen😢❤❤❤

  • @tsehaygashaw5592
    @tsehaygashaw5592 Рік тому

    Amen 🙏 amen 🙏

  • @EtalemEyob-zj3jo
    @EtalemEyob-zj3jo Рік тому +1

    yetenegerew tinbt Hulu tefetsimuwal Andi never bicha kertuwal esum yegeta memtat maranata yesus hoy yolo na

  • @samuelshume5111
    @samuelshume5111 Рік тому

    Teret teret yelam beret ...beg

  • @tzm6910
    @tzm6910 Рік тому +3

    የሞት መውጊያ ሐጢያት ነው የሐጢያትም ሐይል ሕግ ነው ። የሰው ልጅ ምን እንደሚያስብ ለማወቅ በዝሙት ፣ በመግደል፣ በስርቆት፣ በሐሰት በመመስከር፣ እናት እና አባት ባለማክበር፣ ሕያው አምላክን በመካድ፣ ቅዱስ ስሙን በማይረባ ነገር መጥራት፣ ወይንም በክፉ ምኞት በሰውየው ላይ የገባው የአይነጥላ መንፈስ ከአንዱ ሰው ከሌላኛው ሰው ላይ ያለው መንፈስ ባንድም በሌላ ኮሚዩንኬት ያደርጋሉ ። ይህን መንፈስ መናፍስት አጥምደው የሚይዙ ሰዎች በማሽን ላይ በሌላ ሰው ላይ አስቀምጠው የሰውን ሐሳብ የውስጥ የልቡን ማወቅ ይችላሉ ። ይህም በትግባር እየተሰራበት ነው። በለንደን መንገዶች ላይም አስማተኞች እንኳ እየሰሩበት ነው ።

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 Рік тому

    🤭🤭

  • @kibkabego
    @kibkabego Рік тому +1

    አይ አይ የምን ንስሀ ነው ንስሀ አንገባም!! ኢየሱስ አንዴ ሞቶልናል ለሚሉት ምስኪን የስህተት አስተማሪዎች መልዕክት ላኩላቸው።ኢየሱስ በቶሎ ናናና

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Рік тому +7

    "ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና"❤❤❤💯💯💯🔥🔥🔥✅✅✅

  • @kebedetimerga1514
    @kebedetimerga1514 Рік тому +2

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ያድናል ይተደግማል ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ና!!!!!!!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Рік тому +1

    አሜን!!!
    ኢየሱስ ይመጣል

  • @AsterAseffa-fq2xe
    @AsterAseffa-fq2xe Рік тому +1

    ጌታ ይባርክቹ

  • @tilhunassefa406
    @tilhunassefa406 Рік тому +1

    ማራናታ