Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ደቪ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እኔ ትምርትህን መከታተል ከጀመርኩኝ ወዲ ለመጽሐፍ ቅዱስ ያለኝ እድገት ፈጠነ ፈጠነ :: ክብርና ምስጋና በኢሱስ ስም ለአብ ይሁን! amen amen!!🙏🙏
እኔም እርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሉም እስምልው ትምህሮቶች በጣም ጥሩ ንችው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
17 እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው። ሮሜ 10፡ 17።
ወንድም ዳዊት, ለቃሉ የሚያጨክነው የእግዚአብሔር ፀጋ እና ምህረት ስለበዛልህ አምላኬን በክርስቶስ እየሱስ እጅግ እባርከዋለሁ🙏
እግዚአብሔር ብዙ ተናገረኝ በዚህ😭🙌..እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ስለሚሰራው ስራ🙌 ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው🙌
ከአንተ ብዙ አትርፌአለሁ ። በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨመርልህ ።
እግዚያብሄር ቢፈቅድ ብኖርም ሰባኪዉ ዳዊት በህይወት ቢኖር ከድሬዳዋ ወደ ጅማ መጥቼ የቀረኝን ዘመን እዉነተኛ ወንጌል እየሰማሁ ለመኖር እመጣለሁ በእርግጥ እግዚያብሄር ተማምኜ!
ኢየሱስ ይርዳሽ ❤
ዴቭ እንወድሀለን❤️። በኛ ዘመን ስለመመረጥህ እግዚአብሄርን አመሰግናለው🙏🙏🙏 ክብርን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይውሰድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድም ዳዊት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ ዴቪዬ በእውነት ፀጋ በዝቶልሃል አሁንም በእየሱሲ ስም ይብዛልህ አትገደብ የቃል ሙላት እንደገናም ይጨምራልህ እንዴት እንዴሚወድክ ዴቪዬ ሀብትሽንም በጣም እወዳቸዋለሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ😘😘😘❤❤❤❤
ተባረክ❤ እንዳንተ አይነት አገልጋይ እኮ ነው ያጣነው።እንወድሃለን ፀጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔርነ አንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ 🙏የዘመናችን ጳውሎስ አርጎ አንተን አስነስቶልናል እና ስለተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ አመሰግነዋለሁ 🙏እግዚአብሔር ባንተ አለማወቄን እየሸራረፈ እየጣለልኝ እያስተካከለኝ ነው ክብር ለሱ ይሁን🙏ላንተም ፀጋውን ጤናውን ያብዛልህ 🙏🙏
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገንብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ጋሼ❤❤❤
Devaye ahunim abizito tsegawin endihum ye geta mihiret yibzalih wendime,am so blessed
የጌታ ፀጋና. ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ወንድም ዳዊት ብዙ ቀርቶልኛል ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን ለምልምልን
እጅግ ድንቅ ትምህርት፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን
ፀጋውን እግዚአብሄር ይብዛልህ 🎉🥰🥰🥰
Pastor Dave I love you in God's love
እውነት ነው ጌታ በሰጠን ስራ አገልግሎት ላይ ጨካኝ መሆን አለብን በተቀበልንው እውነት ላይ ይሉኝታ ከሰወችጋ ማመቻመች ለዘብተኛ መሆን አያስፈልግም።
ዴቭሹ ከብር ለጌታ ቀጥአርገን እንድንተጋ ወደጌታችን እየሱስ ከከቡር ለሥሙ ለጌታ ለሚመራን እድሜናጤና
ተባረክ ጥያቄ ኦርት ዘፍጥረት 6_1ማብራሪያ ወይም ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው
አሜን
You are so blessed Davey ❤❤❤❤❤❤❤
ታባርክልን ዘመንህ ይለምልም አሁንም ይብዛልክህ ዴቭ❤❤❤
Waaaqayyoo Ayyaana Isa Fi Araara Isa Siif Haa Baay'isu❤ My Hero❤
ተባረክልን ይገርማል ስለፀጋው ሁሉ ጌታ ይመስገን
Amen❤❤❤
አቤቱ ልቤነ ላተ ጨካኝ አርገው❤❤❤ ዴቨ ትምህርትህ ሀለ የሚያንፅ ነው ተባረክ❤❤❤❤❤😂😂
ኦርቶዶክስ ሆኘ ብቸኛ የምሰማህ ሰው ይመስለኛልል
ሁለት ወዶ አይሆንም
@@rantwee አንተ ለመማር ነው ለመፍረድ የመጣህው
በርታ ስትማር ከድርጅት አስተሳሰብ እንደኛ ወተህ ወደ እግዚአብሔር ቃልና አላማ ትኖራለህ ብቻ ወንጌልን ፈልገህ ተማር አንድ ቀን ፏ ይልልሃል።
ጌታ ይርዳህ ትምህርቶቹን ስማ commentቶቹን ተዋቸው
እምነትህ ጂ ሐይማኖትህ ብቻወን አያድነህም ።ቃሉ በሙላት አነዲያድንህ ብቻ በመስማትህ በቂ ነዉ በምህረቱ በተቀበልከዉ ቃል ጰና በእጣ ክፋልህ ጰጋዉን አብዝቶልህ ያቁምህ።አሜን ተባረክልኝ።
እወድሀለሁ
እሺ
Woow! Amazing teaching as always. Abetu leben Atsnaw.
ስላስተማርከን እናመሰግናለን።
ጌታ ጸጋ ይጨምርልህ ዴቭዬ
Wow tabaraki bageta bayesusim babizu tsag takanawoni deve ❤❤❤ለእውነት ጨካኝ ያድሪገን❤❤
Wow ...amen ❤❤❤
Dave good to see you again, it’s powerful as usual. You are blessed!!!❤❤❤❤❤
Amen goyta ybareka nberkt kone
ደቭ እግዝአብሔር ፀጋ ና ሰለም ይብዛልህ
እንግዲህ ምን ማለት እችላለሁ? ይህንን ቅዱስ ቃል አየሰመው መደነቅ እና ክርስቶስን ወደ ማወቅ ማደግ ብቻ ነው:: ውድ ወንዲሜ ፀጋ እና ምህረት ይጨመሪልክ::
ያተ ትምህርት እየጣፈጠኝ ነው የሚያልቀው ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ልቤ ጨካኝ ነው ዋው እንዴት ያለ መገለጥ ነው ብዙ ጸጋና ምህርት ሰላም ፍቅርም ይብዛልህ❤ዴቭዬ🎉
ወንድም ዴቭ በእውነተኛው ቃል ተደግፈክ ሳትጨምር ሳትቀንስ እኔንም ጨምሮ ለዚህ ትውልድ የምታስተምረው ትምህርት ብዙ ሰዎች አቋም ያላቸው ክርስትያን እንዲሆኑ ስላረካቸው ጌታን አመሰግናለው ፀጋ ሰላም ምህረት ይብዛልህ
Bless u brother 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 glory to God
Dev amlake geta yesus tsegahun yabzali wandime ❤
መምህሬ❤🙏
Wow❤🎉 Bless you dear Dev
God..... I want ur grace.Be ur grace up on me
ዴቩ ለብዙ ትውልድ ታስፈልጋለህን እድሜና ጤና ያብዛልህ ፀጋው አይለይህ እኔ ባንተ ትምህርት ሼጲ እያደረከኝ ነው ወገኖች ሼር አድርጉ ወደቅዱሳን ሁሉ
አሁንም ፀጋውን ያብዛለህ ❤
የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ❤
God bless you brother
አሜን። ልቤ ጽኑ ነው።🌴🌴🌴
We love you David you are blessed❤❤❤❤
Deva more grace ❤❤❤
More more❤❤❤❤
God bless ❤❤
በእውነቱ በታግባር ቁጭ ብለሁ ከሥርህ የምማሩ ምኔኛ የታደሉናቸው እድል ተሰቶኝ መጥቼ እጅህን ብትጭንብኝ ልክ የቃሉ መገለጥ በአእምሮዬ ሴቭ ይሆንልኝ ነበር አምላኬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልህ ዘር ማንዘርክ ይብዛ እኔም ባላቤተም ከልብ እንወዳሃለን አንድ ቀን ጌታ ብፈቅድ ወደ እኛ የምትማጣበት እድል እንዲሰጠን እጻልያለሁ ❤🎉
ፅጋ ይብዛል 😍😍😍🇪🇹
በብዙ ተጠቅምያለው dave ❤
Keep going
Geta yibarkih enwedihulen
ወንድሞ ዴቭ ሰላም ላንተ
ፀጋ ፣ ሰላም እና ምህረት ይብዛልህ ❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke
Ufff getahoyi❤❤❤
Eebbifama nama Waaqayyooo
Wendeme ❤❤❤❤
❤❤❤
ዴቭዬ እንዴት የ ጌታ ፃጋ ይብዛልህ ♥️♥️♥️♥️
tebareklgn wendme dev❤❤❤❤
Ameen
God bless you dave
እግዚአብሔር ይመስገን ስላንተ 🙏💞
ይሄንን ድንቅ ትምህርት ሰዎች ሁሉ ሊሰማው ይገበዋል ስለዚህ የVideoን Banner ስተሰሩ የ ዴቪን Photo ጨምራችሁ ብትሰሩ ብዙ ሰዎችን ይሲባል ። ተባረኩ
ዴቭ ናፍቆታችን ፀገው ይለቀቅልህ።
ፀጋ ይብዛልህ
ዲቪዬ❤❤❤
❤🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤.❤❤❤❤❤
በአንተ አልፎ ያስተማረኝን የመከረኝን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ወንድማችን ዴቭ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚ በላይ
እንሰማለን ፀጋ ሰላም ይብዛልህ
Tegaun yabizalin
ዴቪዬ ወልካም እወዳለሁ እሽ እንሰማለን❤❤❤❤😘😘😘
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅️ 🙏🏻 ❤❤❤
የዲና መጨረሻ ምን ሆነ ያዕቆብ መጨረሻ ላይ ሲባርክ እርሷ የለችም የት ገባች ግን?
Daviye ena hulachu ye ewunet wongel agelgayoch tsega yibzalachu
devi ko w/yyoo si'a ebisuu. barumsaa kee hunduman nani ayyanome,
ልቤ ጨካኝ ነው የሚለው ትምህርት ቀጣይ የለውም?
ተሳዳቢው ምህረት ይሁንልህ
ቀውሥ ውሻ ገማህ ዞርበል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደቪ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እኔ ትምርትህን መከታተል ከጀመርኩኝ ወዲ ለመጽሐፍ ቅዱስ ያለኝ እድገት ፈጠነ ፈጠነ :: ክብርና ምስጋና በኢሱስ ስም ለአብ ይሁን! amen amen!!🙏🙏
እኔም እርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሉም እስምልው ትምህሮቶች በጣም ጥሩ ንችው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
17 እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው። ሮሜ 10፡ 17።
ወንድም ዳዊት, ለቃሉ የሚያጨክነው የእግዚአብሔር ፀጋ እና ምህረት ስለበዛልህ አምላኬን በክርስቶስ እየሱስ እጅግ እባርከዋለሁ🙏
እግዚአብሔር ብዙ ተናገረኝ በዚህ😭🙌..እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ስለሚሰራው ስራ🙌 ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው🙌
ከአንተ ብዙ አትርፌአለሁ ። በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨመርልህ ።
እግዚያብሄር ቢፈቅድ ብኖርም ሰባኪዉ ዳዊት በህይወት ቢኖር ከድሬዳዋ ወደ ጅማ መጥቼ የቀረኝን ዘመን እዉነተኛ ወንጌል እየሰማሁ ለመኖር እመጣለሁ በእርግጥ እግዚያብሄር ተማምኜ!
ኢየሱስ ይርዳሽ ❤
ዴቭ እንወድሀለን❤️። በኛ ዘመን ስለመመረጥህ እግዚአብሄርን አመሰግናለው🙏🙏🙏 ክብርን ሁሉ ጌታ ኢየሱስ ይውሰድ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድም ዳዊት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉዉዉ ዴቪዬ በእውነት ፀጋ በዝቶልሃል አሁንም በእየሱሲ ስም ይብዛልህ አትገደብ የቃል ሙላት እንደገናም ይጨምራልህ እንዴት እንዴሚወድክ ዴቪዬ
ሀብትሽንም በጣም እወዳቸዋለሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ስለ እናንተ ጌታ ይባረክ😘😘😘❤❤❤❤
ተባረክ❤ እንዳንተ አይነት አገልጋይ እኮ ነው ያጣነው።እንወድሃለን ፀጋ ይብዛልህ
እግዚአብሔርነ አንተን ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ 🙏የዘመናችን ጳውሎስ አርጎ አንተን አስነስቶልናል እና ስለተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔር በክርስቶስ ኢየሱስ አመሰግነዋለሁ 🙏እግዚአብሔር ባንተ አለማወቄን እየሸራረፈ እየጣለልኝ እያስተካከለኝ ነው ክብር ለሱ ይሁን🙏ላንተም ፀጋውን ጤናውን ያብዛልህ 🙏🙏
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
ብዙ ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ጋሼ❤❤❤
Devaye ahunim abizito tsegawin endihum ye geta mihiret yibzalih wendime,am so blessed
የጌታ ፀጋና. ሰላም ካንተ ጋር ይሁን ወንድም ዳዊት ብዙ ቀርቶልኛል ተባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን ለምልምልን
እጅግ ድንቅ ትምህርት፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን
ፀጋውን እግዚአብሄር ይብዛልህ 🎉🥰🥰🥰
Pastor Dave I love you in God's love
እውነት ነው ጌታ በሰጠን ስራ አገልግሎት ላይ ጨካኝ መሆን አለብን በተቀበልንው እውነት ላይ ይሉኝታ ከሰወችጋ ማመቻመች ለዘብተኛ መሆን አያስፈልግም።
ዴቭሹ ከብር ለጌታ ቀጥአርገን እንድንተጋ ወደጌታችን እየሱስ ከከቡር ለሥሙ ለጌታ ለሚመራን እድሜናጤና
ተባረክ ጥያቄ ኦርት ዘፍጥረት 6_1ማብራሪያ ወይም ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው
አሜን
You are so blessed Davey ❤❤❤❤❤❤❤
ታባርክልን ዘመንህ ይለምልም አሁንም ይብዛልክህ ዴቭ❤❤❤
Waaaqayyoo Ayyaana Isa Fi Araara Isa Siif Haa Baay'isu❤ My Hero❤
ተባረክልን ይገርማል ስለፀጋው ሁሉ ጌታ ይመስገን
Amen❤❤❤
አቤቱ ልቤነ ላተ ጨካኝ አርገው❤❤❤ ዴቨ ትምህርትህ ሀለ የሚያንፅ ነው ተባረክ❤❤❤❤❤😂😂
ኦርቶዶክስ ሆኘ ብቸኛ የምሰማህ ሰው ይመስለኛልል
ሁለት ወዶ አይሆንም
@@rantwee አንተ ለመማር ነው ለመፍረድ የመጣህው
በርታ ስትማር ከድርጅት አስተሳሰብ እንደኛ ወተህ ወደ እግዚአብሔር ቃልና አላማ ትኖራለህ ብቻ ወንጌልን ፈልገህ ተማር አንድ ቀን ፏ ይልልሃል።
ጌታ ይርዳህ ትምህርቶቹን ስማ commentቶቹን ተዋቸው
እምነትህ ጂ ሐይማኖትህ ብቻወን አያድነህም ።ቃሉ በሙላት አነዲያድንህ ብቻ በመስማትህ በቂ ነዉ በምህረቱ በተቀበልከዉ ቃል ጰና በእጣ ክፋልህ ጰጋዉን አብዝቶልህ ያቁምህ።አሜን ተባረክልኝ።
እወድሀለሁ
እሺ
Woow! Amazing teaching as always. Abetu leben Atsnaw.
ስላስተማርከን እናመሰግናለን።
ጌታ ጸጋ ይጨምርልህ ዴቭዬ
Wow tabaraki bageta bayesusim babizu tsag takanawoni deve ❤❤❤ለእውነት ጨካኝ ያድሪገን❤❤
Wow ...amen ❤❤❤
Dave good to see you again, it’s powerful as usual. You are blessed!!!❤❤❤❤❤
Amen goyta ybareka nberkt kone
ደቭ እግዝአብሔር ፀጋ ና ሰለም ይብዛልህ
እንግዲህ ምን ማለት እችላለሁ? ይህንን ቅዱስ ቃል አየሰመው መደነቅ እና ክርስቶስን ወደ ማወቅ ማደግ ብቻ ነው:: ውድ ወንዲሜ ፀጋ እና ምህረት ይጨመሪልክ::
ያተ ትምህርት እየጣፈጠኝ ነው የሚያልቀው ፀጋ ይብዛልክ❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤቱ ልቤ ጨካኝ ነው ዋው እንዴት ያለ መገለጥ ነው ብዙ ጸጋና ምህርት ሰላም ፍቅርም ይብዛልህ❤ዴቭዬ🎉
ወንድም ዴቭ በእውነተኛው ቃል ተደግፈክ ሳትጨምር ሳትቀንስ እኔንም ጨምሮ ለዚህ ትውልድ የምታስተምረው ትምህርት ብዙ ሰዎች አቋም ያላቸው ክርስትያን እንዲሆኑ ስላረካቸው ጌታን አመሰግናለው ፀጋ ሰላም ምህረት ይብዛልህ
Bless u brother 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 glory to God
Dev amlake geta yesus tsegahun yabzali wandime ❤
መምህሬ❤🙏
Wow❤🎉 Bless you dear Dev
God..... I want ur grace.
Be ur grace up on me
ዴቩ ለብዙ ትውልድ ታስፈልጋለህን እድሜና ጤና ያብዛልህ ፀጋው አይለይህ እኔ ባንተ ትምህርት ሼጲ እያደረከኝ ነው ወገኖች ሼር አድርጉ ወደቅዱሳን ሁሉ
አሁንም ፀጋውን ያብዛለህ ❤
የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ❤
God bless you brother
አሜን። ልቤ ጽኑ ነው።🌴🌴🌴
We love you David you are blessed❤❤❤❤
Deva more grace ❤❤❤
More more❤❤❤❤
God bless ❤❤
በእውነቱ በታግባር ቁጭ ብለሁ ከሥርህ የምማሩ ምኔኛ የታደሉናቸው እድል ተሰቶኝ መጥቼ እጅህን ብትጭንብኝ ልክ የቃሉ መገለጥ በአእምሮዬ ሴቭ ይሆንልኝ ነበር አምላኬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልህ ዘር ማንዘርክ ይብዛ እኔም ባላቤተም ከልብ እንወዳሃለን አንድ ቀን ጌታ ብፈቅድ ወደ እኛ የምትማጣበት እድል እንዲሰጠን እጻልያለሁ ❤🎉
ፅጋ ይብዛል 😍😍😍🇪🇹
በብዙ ተጠቅምያለው dave ❤
Keep going
Geta yibarkih enwedihulen
ወንድሞ ዴቭ ሰላም ላንተ
ፀጋ ፣ ሰላም እና ምህረት ይብዛልህ
❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏