ይህ የመጨረሻው ዘመን ነውና ወንጌል መሰበክና መዘመር አለበት። ዘማሪ በረከት ተስፋዬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • www.tiktok.com...
    #ይህንን_ሊንክ_በመጫን#በየጊዜው_እንዲደርስዎ
    #ሰብስክራይብ#ያድርጉን#ለሌሎችም_ሼር_ያድርጉ።
    / @awajnegariawajnegari
    #telegram page_ትክክለኛው የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ ድምፅ
    website. yemetsatuawajn...
    / 100083000635199

КОМЕНТАРІ • 136

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 10 місяців тому +46

    በክርስቶስ ኢየሱስ የዳነችሁ ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ተግተን እንፃልይ እንሄዳለን ወዳ አገረችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማራናታ!!
    ንስሐ በመግባት ረሳችንን እንፈትሽ

    • @rutaadiss5281
      @rutaadiss5281 10 місяців тому +3

      Amen 🙏

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 10 місяців тому +2

      አዎ ልንሄድ ነው ወደ አገራችን እሰይ ለኛ ይመጣልናል ላላመኑ የመጣባቸዋል

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 10 місяців тому +30

    ልናርፍ ነው ወንድም ልናርፍ ነው
    ልናርፍ ነው እህት ልናርፍ ነው
    እየሱስ ሊመጣ ሊወስደን ነው

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 10 місяців тому +26

    ጌታችን ኢየሱስ በእርግጥ በቶሎ ይመጣል!!!........

  • @bestsimo4117
    @bestsimo4117 10 місяців тому +14

    ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና! ማራናታ!!
    ውድ ወንድሜ አንተን ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @user-kt8mp1jl6o
    @user-kt8mp1jl6o 10 місяців тому +13

    የእግዚአብሔር ቃል እጅግ ይገርማል እጅግ ይደነቃል እጅግ ያስደንቃል በዘመናችን ይህ መፈፀሙ ጌታ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰደው
    አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mesk_erem
      @mesk_erem 10 місяців тому +1

      አሜን ኢየሱስ ሆይ ቶሎና❤

  • @firehmimi
    @firehmimi 10 місяців тому +2

    ጌታችን ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል ማራነታ ቶሎ ና♥

  • @user-oc9ju9ue2w
    @user-oc9ju9ue2w 10 місяців тому +22

    ጌታ ሆይ ማረን እኛ አንተን ባድለናል ይቅር ባለን

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 10 місяців тому +3

    ሁሌም ክርስቲያን የሆነ ጌታ ሆይ ና በማለት የክርስቶስ መምጣት እንለምን አሜን ማራናታ ና።

  • @DanielTesfaye-bt7sg
    @DanielTesfaye-bt7sg 10 місяців тому +1

    ጌታ ሆይ እኛ ኃጢአተኞች ኔንና ኃጢአታችንን ይቅር በለን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emeba951
    @emeba951 10 місяців тому +9

    ውዱ ብሥራት እናመሠግናለን ! ብሩክ ነህ ! የታደገኝና ያደነኝ ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይክበር !!

  • @simekebede1550
    @simekebede1550 10 місяців тому +3

    ጌታ ሆን እኔና ቤተሰቤን ይቅር በለን በደላችንን በልጅ ደም እጠበን።

  • @girmaduga4611
    @girmaduga4611 6 місяців тому +1

    Bisre wendmachn amen eyesus tolo yimta MARANTA getahoy tolo na

  • @nebyusolomon9659
    @nebyusolomon9659 10 місяців тому +2

    ተባረክ ወንድሜ ፕሮግራማችሁ በጣም ይባርካል።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 10 місяців тому +10

    ወንድማችን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ ማራናታ አሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና!!!❤

  • @AMENMEDIA-gn1db
    @AMENMEDIA-gn1db 10 місяців тому +1

    ያለው ይፈፀም ግድ ነው ብሴ አንተም ተባረክ

  • @tebarekmathwos-nl8ce
    @tebarekmathwos-nl8ce 10 місяців тому +1

    Amen maranata getahoy yemengistu worashi adirgen

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 10 місяців тому +9

    አሜንንንን ኢየሱስ ይመጣል❤

  • @assefatsige5279
    @assefatsige5279 10 місяців тому +4

    አሜን የጌታ ሥራ ይብዛልን!

  • @Teke108
    @Teke108 10 місяців тому +1

    marranaaatttaaaaaa, geta eyesus tollo naaaaaa. tabarekilign

  • @user-rb1gc1pw2e
    @user-rb1gc1pw2e 10 місяців тому +2

    ብስሬ ወንድማችን ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ🙌🙌እኛም በዚህ በዘላለማዊ ተስፋችን ፀንተን በመቆም ጌታችን የሆነውን ኢየሱስን እንድንጠብቀውም ለእኛም ፀጋው ይብዛልን ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mercy242
    @mercy242 10 місяців тому +1

    ኢየሱስ ይመጣል አሜን ማራናታ

  • @gidygohs8897
    @gidygohs8897 10 місяців тому +1

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ይህ የማንቂያ ደዉል ፕሮግራም በጣም እወደዋለሁ ሁል ጊዜ ሰማያዊዉን ቤቴንና አባቴን እንድናፍቅ ስለሚያደርገኝ
    አሜን ጌታሆይ ቶሎ ናናናና።

  • @user-xt8hp1hl5q
    @user-xt8hp1hl5q 10 місяців тому +1

    Geta hoyi ineni kene adineygni😭😭😭🙏🙏🙏

  • @nigateshete1341
    @nigateshete1341 10 місяців тому +2

    Egziyabehet yebarekachehu

  • @user-lm9ol6ui6y
    @user-lm9ol6ui6y 10 місяців тому +6

    ጌታ ይበርከችሁ ኢየሱስን ና እድል አጎጋችሁኝ

  • @mekame2023
    @mekame2023 10 місяців тому +7

    ጌታ ይባርክህ ዎንድሜ

  • @messya7125
    @messya7125 5 місяців тому +1

    እንኳን የቀረበ ከዚህ ከተጨማለቀ ዓለም ልንገላገል ነዋ ግን ሁሉ በሱ በጌታ ፈቃድ ነዉ የሱን መምጫ በጉጉት እንጠብቃለን ።

  • @GenetBoset-bc7me
    @GenetBoset-bc7me 10 місяців тому +1

    Tebarke wendmi Besrat

  • @emebetbogale6063
    @emebetbogale6063 10 місяців тому +1

    Amen Amen Amen

  • @ermugagulo6563
    @ermugagulo6563 10 місяців тому +2

    Geta Hoyi Yikiri Beleni Mihiretun Abizalin

  • @user-on4np1my4y
    @user-on4np1my4y 10 місяців тому +1

    ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 10 місяців тому +1

    ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድምነት አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 10 місяців тому +6

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @ruthgnetu4433
    @ruthgnetu4433 10 місяців тому +2

    በርቱ ጌታ ኢየሱስ በርግጥ ይመጣል እስኪመጣ እርሱ በእኛ እንዲኖር እንፍቀድለት, ማራናታ❤❤

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 10 місяців тому +1

    አሜን ማራናታ ላልዳኑት ነው ጌታ የዘገየው ወንጌል እንመስክር እየሱስ ይምጣ

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 10 місяців тому +1

    ጌታ ሆይ ማረን እኛ አንተን ባድለናል ይቅር ባለን!!!God Bless You Brother !!!!

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 6 місяців тому

    More Blessings to our Brother Besrat 🙏

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 10 місяців тому +6

    አሜን እውነት ነው እየሱስ ያድናል።

  • @mahayegeta3920
    @mahayegeta3920 10 місяців тому +1

    Amen

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 10 місяців тому +4

    Maranata 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌

  • @BereketAbiraham
    @BereketAbiraham 10 місяців тому +1

    Amen maranat tolo na

  • @fasikafyissa
    @fasikafyissa 10 місяців тому +9

    ትንቢተ ኢሳይያስ 25
    9፤ በዚያም ቀን፦ እነሆ፥ አምላካችን ይህ ነው፤ ተስፋ አድርገነዋል፥ ያድነንማል፤ እግዚአብሔር ይህ ነው፤ ጠብቀነዋል፤ በማዳኑ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን፡ ይባላል።

  • @hirutmuluneh6144
    @hirutmuluneh6144 23 дні тому

    አሜን ኢየሱስ ቶሎ ና !

  • @KibebuTeketel
    @KibebuTeketel Місяць тому

    Egziabher yibarkachu🙏

  • @user-si5ui6tl1v
    @user-si5ui6tl1v 2 місяці тому

    አሜን ቶሎ ና የእኛ ጌታ

  • @hirityesak1229
    @hirityesak1229 10 місяців тому +1

    Amen🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zenitfanta2745
    @zenitfanta2745 10 місяців тому +3

    ጌታ ይባርክህ❤❤

  • @danielmengistu6470
    @danielmengistu6470 10 місяців тому +2

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bekeletolera8215
    @bekeletolera8215 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን ማራናታ ቶሎ ና

  • @user-lp1mr3fx6x
    @user-lp1mr3fx6x 10 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ በቶሎ ይመጣል ወደ እርሱ መጠለል መልካም ነው!! ከሀጢአትና ከርኩሰት ማምለጥ ያዋጣል!!! እናንተን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!

  • @sefanitzemede-wr2xz
    @sefanitzemede-wr2xz 10 місяців тому +1

    Maranata geta eyesus tolo na!! kesergih gibiza angudel

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 10 місяців тому +3

    Amenn Amen ❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 10 місяців тому +2

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 10 місяців тому +3

    amen amen .... geta be deji new

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 10 місяців тому +2

    Marenat Geta Eyesus hoye tolo Nahelen....wudi ye Abate Buruki Tebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamiratutalo
    @tamiratutalo 3 місяці тому +1

    ኢየሱስ ይመጣል ብርግጥ ይመጣል።

  • @haymahayma5985
    @haymahayma5985 10 місяців тому +1

    Geta hoyi maren🤲😭😭

  • @biniambirhane9901
    @biniambirhane9901 10 місяців тому +2

    Amen Amen halleluja eyesus yadnal

  • @meskerembirra3977
    @meskerembirra3977 10 місяців тому +1

    God bless you 🙏🏻

  • @MenderinMerga
    @MenderinMerga 10 місяців тому +1

    አሜን ማራናታ

  • @Getahunyehuamis
    @Getahunyehuamis 10 місяців тому +1

    Yes....betikikilinehu.!!!!.maranatta.

  • @tesfalemgodebo6748
    @tesfalemgodebo6748 10 місяців тому +1

    ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 10 місяців тому +4

    AMEN!!!

  • @mesfinjesus8680
    @mesfinjesus8680 10 місяців тому +3

    Ameeeen❤❤❤ Geta yesus telka ygbalin

  • @user-nk2vu8zf4y
    @user-nk2vu8zf4y 10 місяців тому +1

    Jesus is my Lord

  • @meseleanjulo7669
    @meseleanjulo7669 10 місяців тому +1

    God bless you God bless you God bless you all🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-wf1hf9tx2e
    @user-wf1hf9tx2e 10 місяців тому +1

    Getachin iyesus baetolo yimaxal inihamnleni

  • @againhope9751
    @againhope9751 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @mekedes4jesus
    @mekedes4jesus 10 місяців тому +2

    Singer Berket an amazing job!
    Limitless blessings
    👏👏👏
    The Kings of King word is invriably truth.
    He is on his way!
    For us who believe in Jesus Christ rejoice!
    For who didn't know Jesus Christ, still you have a time accepte his as your savior!
    Brother Beserat untold blessings!!!!

  • @kebedetimerga1514
    @kebedetimerga1514 10 місяців тому +2

    አሜን! ማራናታ!

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 10 місяців тому +2

    ተባረክ

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat 10 місяців тому +1

    Eyesus yadinal ❤❤❤

  • @greatj8678
    @greatj8678 10 місяців тому +1

    God bless you brother

  • @helensam976
    @helensam976 10 місяців тому +1

    ❤❤❤God bless you brother always

  • @meskeremyilma9432
    @meskeremyilma9432 10 місяців тому +1

    Aman

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 10 місяців тому +2

    God bless you 🎉

  • @user-rv4kw4vq2o
    @user-rv4kw4vq2o 10 місяців тому +1

    ማራናታ

  • @zaidteklay67
    @zaidteklay67 10 місяців тому +1

    Medan be eyesus bcha new.eyesus yadnal. Eyesus goytay eyu. Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @aduniagebremedhin865
    @aduniagebremedhin865 10 місяців тому +1

    Yessss yessss Yessss is true 🙏🙏🙏 Yesus Caming soon........ Haleluya

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 10 місяців тому +1

    ጌታ ሆይ እርዳን

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 10 місяців тому +1

    Geta Jesus yebarkhi Pastor ❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 10 місяців тому +2

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 10 місяців тому +1

    Geta hoyi bemihirti Asibeni😢😢

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 10 місяців тому +2

    Malachi 4 አማ - ሚልክያ
    5: እነሆ፥ ታላቁና የሚያስፈራው የእግዚአብሔር ቀን ሳይመጣ ነቢዩን ኤልያስን እልክላችኋለሁ።

  • @masaratBekela
    @masaratBekela 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-km6fq2yx3m
    @user-km6fq2yx3m 10 місяців тому

    ጌታ ባርኮሃል አሜን የሚገለበጣል።

  • @kebede8538
    @kebede8538 10 місяців тому +2

    Maranata Amen!

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 10 місяців тому

    God will surely intervene and heal the planet, plant good, root out the evil.
    We must repent , if not, we will be wipedaway under the visitation of God!jere.49:35-39.

  • @marymasresha8098
    @marymasresha8098 10 місяців тому

    ❤️

  • @rutaadiss5281
    @rutaadiss5281 10 місяців тому +6

    ነብይ ኤልያስ በጣም ደስ ነው ያሉኝ ሳያቸው እውነት በሆኑ እና ህዝቡን ከጥፋት በለሱ

  • @eyerusalemthomasofficial4886
    @eyerusalemthomasofficial4886 10 місяців тому +1

    Geta betolo yimetal

  • @alemuamare3167
    @alemuamare3167 10 місяців тому +4

    ያለነው አዲስ ኪዳን ውስጥ ነው ኢየሱስ ቢሆን በዚህ ጉዳይ ምን ይል ይሆን ? እንደ አማኝ የእኔስ ቤተሰብ ቢሆን እኔስ ቦታው ላይ ብኖር ብለን ልናስብ ግድ ይለናል። የእግዚአብሔር ፈቃድ እንዲሆን እንዲሁም ቤተሰቦቻቸውን ላጡ መጽናናትን፣ የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው፣ በከፍተኛ ደረጃ ህክምና እየተደረገላቸው ላሉ ፈውስ እንዲሆንላቸው፣ እንዲሁም ለመሪዎቻቸው እንፀልይ። ያነበብከው በብሉይ ኪዳን የተፈፀመ ትንቢት ነው ከነአን በኢያሱ የተመራው የእግዚአብሔር ህዝብ ወርሷት እየኖረባት ነው ። በከነአን ያለው ህዝብ ይጠፋል ካልክ እስራኤልን ነው ይጠፋል የምትለው ስለዚህ ጥሩ ስራ እየሰራህ ቢሆንም አንዳንዴ ስትሳሳት አይሃለው ስሜታዊ አትሁን ። እንደ ወንጌል ሰባኪ ወይም የምስራችቃል ተናጋሪ እናስተውል ።
    ሉቃስ 9
    ⁵⁴ ደቀ መዛሙርቱም ያዕቆብና ዮሐንስ አይተው፦ ጌታ ሆይ፥ ኤልያስ ደግሞ እንዳደረገ እሳት ከሰማይ ወርዶ ያጥፋቸው እንል ዘንድ ትወዳለህን? አሉት።
    ⁵⁵ እርሱ ግን ዘወር ብሎ ገሠጻቸውና፦ ምን ዓይነት መንፈስ እንደ ሆነላችሁ አታውቁም፤
    ⁵⁶ የሰው ልጅ የሰውን ነፍስ ሊያድን እንጂ ሊያጠፋ አልመጣም አለ። ወደ ሌላ መንደርም ሄዱ።
    ሶፎንያስ 2፥3
    “እናንተ ፍርዱን የጠበቃችሁ የምድር ትሑታን ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፈልጉ፤ ጽድቅንም ፈልጉ፥ ትሕትናንም ፈልጉ፤ ምናልባት በእግዚአብሔር ቍጣ ቀን ትሰወሩ ይሆናል።”

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 10 місяців тому +3

    Amos 1 አማ - አሞጽ
    6: እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ለኤዶምያስ አሳልፈው ይሰጡአቸው ዘንድ ምርኮኞችን ሁሉ ማርከዋልና ስለ ሦስት ወይም ስለ አራት የጋዛ ኃጢአት መቅሠፍቴን ከማድረግ አልመለስም።
    7: በጋዛ ቅጥር ላይ እሳትን እሰድዳለሁ፥ አዳራሾችዋንም ትበላለች።
    8: “ተቀማጮችን ከአዛጦን አጠፋለሁ፥ በትር የያዘውንም ከአስቀሎና አጠፋለሁ፤ እጄንም በአቃሮን ላይ እመልሳለሁ፥ ከፍልስጥኤማውያንም የቀሩት ይጠፋሉ፥” ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

  • @kalebmelkamu-pu9mu
    @kalebmelkamu-pu9mu 10 місяців тому

    ጌታ ይባርካችሁኡንድ ነገር ግንበዚህ እለምውስጥ ካሉይልቅ በቸርችውስጥ ይሉቨስተር ብለው ወጌላዊቸርችን ለመበተንየተነሱምመን ይከፋፈሉ ለሬሳቸውለሆዳቸው
    ይድሩ ክብረኞች አመጸኞች በቸርችውስጥሞልተዋል በዚህውስጥ ታዴያ ዴት ውንጌል ይሰቨክ ዴት ባለምያሉትይምጡ እቫካችሁ ውንጌል ንግድ ላረጉት እባካችሁ በዚህ ሜድያ አንድበሉአቸው በጣም።ነገሩማየው ብከብደኝኑውፅጌታይባርካችሁ

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 10 місяців тому +3

    Luke 21 አማ - ሉቃስ
    20: “ኢየሩሳሌም ግን በጭፍራ ተከባ ስታዩ በዚያን ጊዜ ጥፋትዋ እንደ ቀረበ እወቁ።
    21: የዚያን ጊዜ በይሁዳ ያሉ ወደ ተራራዎች ይሽሹ፥ በመካከልዋም ያሉ ከእርስዋ ፈቀቅ ይበሉ፥ በገጠር ያሉም ወደ እርስዋ አይግቡ፤
    22: የተጻፈው ሁሉ እንዲፈጸም ይህ የበቀል ጊዜ ነውና።

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 10 місяців тому

    Concertu መልካም ሆኖ ሰሌ የበረከት አለባበስ የድም ለይቱ ነገሮች ከዘፈን የተኮረጀ ነው

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 10 місяців тому +1

    I remember, in 2012, people listening to Maya's calender, proclaimed the end of time.
    They preached, wrote books, and told us to get ready cause on 12/12/12 will be the last dat of the world, the rupture, the left behind was filmed.
    Prophet Kubus of South African "Spirit Word" pastor kept telling us "they are all wrong! You will see all these preachings, books, films ,they will gather and hide it all""
    So was it.
    Now,since 2020, we are again singing Maranatha!
    Acts 1:7
    Most of the preachers are preaching it again.
    But, some, like these 2 brothers Tim, Dutch Sheets, Prophet Pierece are proclaiming NEW ERA, Revival, drastic change...etc.
    GOD SAID:PREACH THE GOSPEL.
    KEEP YOUR MOUTH FROM SPEEKING NEGATIVE.(you are helping the evil with ur words),

  • @britusheferaw582
    @britusheferaw582 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DanielAsefa-hq7cm
    @DanielAsefa-hq7cm 10 місяців тому +1

    Tolo tolo merja akrbulen wandemoche

  • @zufanworku3135
    @zufanworku3135 8 місяців тому

    Geta yibarkih sile maneqaqatu.
    Ye dimtsih fixnet lib yadekimal....ende qedimow bederbaba anebab eastelalfilin..
    Geta abzito yibarkih