GMM TV : ማራናታ# ምንነቱ ያልታወቀ ግዑዝ ግዙፍ ነገር እየታየ ነው፤ ቤተሰቦቼን በሲኦል አየኋቸው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 чер 2024
  • GMM TV International : ጂ.ኤም.ኤም ( ዓለም አቀፍ የተአምራት አገልግሎት ) ቴሌቪዥን
    The GMM TV International offers programs that are entertaining and educational, promoting a healthy Christian lifestyle through systematic Teaching, Preaching, Healing, Personal Testimonies, Praise and Worship, Healthy Living, News, Talk Shows featuring faith-based discussions, Inspirational lifestyle programming, Cooking, Secrets to Financial Freedom, Kids and Teens programmers, Music programs, Christianity & Politics, Technology & Innovation, Christian movies, Series, Documentaries, Women`s hour etc. among others, with a view to making the Gospel accessible to people from all walks of life.
    Subscribe now for clips and new contents: / gmmtvethiopia
    Check us out on...
    Web Site : www.gmmtv.org
    Facebook: / gmmtvinternational
    Twitter: / gmmtvinternational
    Instagram: / gmmtvinternational
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 67

  • @woinea3883
    @woinea3883 2 дні тому +37

    ይሄንን ፕሮግራም እንደእኔ የሚወድ ፕሮግራሙን ላይክ ላይክ ሼር!!!❤❤❤

    • @ababachtessemahiko7108
      @ababachtessemahiko7108 2 дні тому

      Enem

    • @wudiemekuria5386
      @wudiemekuria5386 День тому

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @LewiDemissie
      @LewiDemissie 10 годин тому

      ​@@ababachtessemahiko7108😊😅 1:07:09 1:07:09

  • @eshetukoteofficial7091
    @eshetukoteofficial7091 2 дні тому +14

    መሳይ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በተለይ የሲኦል ምስክርነቶችን በየሳምንቱ ቢቀርብ ጥሩ ነው በርታ ተባረክ

  • @almazpasqual1120
    @almazpasqual1120 2 дні тому +4

    መልእክቱ እንድንፈርራ ብቻ ሳይሆን እንድንዘጋጅ ነዉ ስለዚሕ የሚሰማ ሁሉ ይዘጋጅ ደግሞም ሌሎችን እንድናስብና የተዘራዉን እንድናጭድ
    እግዚሐብሂር አምላክ ሐይል እንዲሰጠን በፀሎት እንትጋ::

  • @SantaKassa
    @SantaKassa 2 дні тому +6

    እግ/ይባርክህ አሁንም የበለጠ ሀይል ጉልበት ፅናት መንፈስ ቅዱስ ይስጥህ የበለጠ ነፍስ ከዐለም ወደ ዘላለም ህይወት ህይወት ታፈልሱ ዘንድ ብርታቱን ይስጣቹ።

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 2 дні тому +6

    መሳይ መሳይ እግዚአብሔር ይባርክ እንደገና ስላየሁ ደስ ብሎኛል ተባረክ ብሩክ ነህ

  • @AlmazKebede-yk5pn
    @AlmazKebede-yk5pn 2 дні тому +1

    አቦ ታድለው እኛም ሀገር ቢፈጸም!!10ቱ ትእዛዛት❤❤❤❤❤ መሳይ ድምጸ መረዋ ው ተባረክ

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 2 дні тому +4

    ወንድሜ መሳይ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ❤ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አሁንም እህት ወንድሞቼን አንቃን ቀስቅሰን መንፈስ ቅድስ አግዜን ሁልጊዜ ተክተን እንድንጠብቅ እርዳን❤

  • @WudeKetena
    @WudeKetena 2 дні тому +4

    በእውነት በጣም የምወደው ፕሮግራም በርቱ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-vw5du4on2v
    @user-vw5du4on2v 2 дні тому +3

    የተወደደ ኘሮግራም ነው መሳይ ተባረክልን ዜና አንባቢዋም ጎበዝ ሁላችሁንም 🥰🥰

  • @freefree7895
    @freefree7895 2 дні тому +6

    መሳይ ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ያነቃቃል እግዚአብሔር ይባርክሕ

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 2 дні тому +3

    እሰይ ጌታ ይመሰገን ተባረክ

  • @Chizzyboy0705
    @Chizzyboy0705 2 дні тому +9

    You haven't seen what I have saw in my dream, I can not finish it by comment, I would like to speak on video.እማኑኝ የክርስቶስ መምጫ በጣም በጣም በጣም ቅርብ ነው😭😭😭😭

  • @user-lx9nr4os6x
    @user-lx9nr4os6x 2 дні тому +5

    ያመነ የተጠመቀም ይድናል

  • @zenaberhanu4969
    @zenaberhanu4969 2 дні тому +3

    ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን 🙏

  • @nigist6147
    @nigist6147 2 дні тому +5

    እኔ ቤልጄም ነው የምኖረው የሴትኛ አዳሪ እጋዊ ከሆነ እኮ ቆየ የተለየ ቦታ አለው ሴቴቹ በመስታወት ውስጥ እራሳቸውን ያሳያሉ የፈለገ ይገባል😊

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 2 дні тому +2

    እግዚአብሔር ሉዚያናን እና ኦክላሆማን ያሰበ ጌታ ሜሪላንድን ያስብልን ደሞ❤

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 2 дні тому +2

    ❤ ጌታ ይባርክህ መሳይ

  • @user-dn3vc7lc9o
    @user-dn3vc7lc9o 2 дні тому +17

    ከመቀሌ የሚነሳው የእግዚአብሔር ክብር ለቀረው ኢትዮጵያ ሁሉ የሚተርፍ ነው ክብር ለስሙ ይሁን።

  • @sarasiyoum
    @sarasiyoum 2 дні тому +3

    መሳይ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @yordate7629
    @yordate7629 День тому +1

    የሪባባሉ እሳት ከትግሪይ የሚነሳ ይመስለኛል ተባረኩ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 День тому

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ወንድማችን መሳይ ለምልም ❤❤❤❤

  • @user-iw7ls5ef7h
    @user-iw7ls5ef7h 2 дні тому +1

    መሳይ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TerezaMihreteab
    @TerezaMihreteab 2 дні тому +1

    God bless, bless, bless you so much dear family

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 2 дні тому +1

    Tebareku gate yebarkh ❤

  • @alexokelb2254
    @alexokelb2254 2 дні тому +2

    Tebarekuuuuu❤❤❤

  • @HanaTsegaye-qo5wo
    @HanaTsegaye-qo5wo День тому

    ተባረኩ በርቱ❤❤❤❤

  • @fikrutsegaye2803
    @fikrutsegaye2803 2 дні тому +2

    Mesay berta !

  • @YashegatYash
    @YashegatYash 2 дні тому +5

    ማራናታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RozMutd
    @RozMutd День тому

    ከ Evangelical tv ወዲህ አይቼ አላውቅም ነበር ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ግን ኤደንስ😢

  • @erusquickkitchen5160
    @erusquickkitchen5160 2 дні тому +2

    🙏❤

  • @TibletsMichael
    @TibletsMichael 2 дні тому +1

    TEBAREK❤❤❤❤❤❤

  • @alemtilaalemu2935
    @alemtilaalemu2935 День тому

    Egziabher yibarkachewu.

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 2 дні тому +3

    ለምንድነዉ ላይክ የማታረጉት

  • @yisakArge
    @yisakArge 2 дні тому +2

    Maranata

  • @AbabaaJaldu
    @AbabaaJaldu 21 годину тому

    Geta Eyesus kiristos be manmache gize Asiben yene geta 😢😢😢😢😢😢

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 2 дні тому +2

    ❤❤❤

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-fj6zs3tz3f
    @user-fj6zs3tz3f 2 дні тому +1

    እኔ ከሁሉ የሚገርመኝ የአህዛብ የምፍቅናው አለም የምትሰጡት ትምህርት ነገር? እስኪ ወደራሳችሁ ቆም ብላችሁ ለማሰብ ሞክሩ። የጌታችንና የመዳህኒታችን የእየሱስ ውድ የሆነውን ቃሉን እንዲሁ በከንቱ ውዳሴ ታረክሱብናላችሁ
    እረ ተው?
    ሚስጥራትን ከቀደሙ አባቶቻችን ተማሩ።

  • @YashegatYash
    @YashegatYash 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 2 дні тому +2

    ለናንተ ብቻ ነው እንናዴ የሚታየው?

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 2 дні тому +2

    Ewnet zdramaw malatya des sil astemarie new !

  • @messeludege6191
    @messeludege6191 21 годину тому

    Ayen selemilu sewoch gen ebakachu tenekake yidereg. Sewochen miss lead endatadergu! Hulu endekalu yetemeremere yihun

  • @abdramusamn
    @abdramusamn День тому

    Yabetasab Tata new mitayshi yatefasal anjii kanchi Sar aykerm

  • @melesemengistu-y1s
    @melesemengistu-y1s 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zz1ro4zj7u
    @user-zz1ro4zj7u 9 годин тому

    የናቴ ካቺ ይጀምራል እኮ ዊጉ ሜካፑ ይውለቅ አረ በቃ

  • @BezawitYergu-z8e
    @BezawitYergu-z8e День тому

    Wige maderge yelbeshem hatiyat nw surishenem be kemis keyeriw getan be sewnetshem akeberiw eheta

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 2 години тому

    ቀን፡ለምን፡አትፅፉም፡ትልቅ፡ድርጅት።

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 День тому

    It doesn't give any sense the news you guys coaching and you train us recruiting

  • @Miriamkk
    @Miriamkk День тому

    እረ፣ተው፣ if people are in hell already, why would Jesus come back to judge! This teaching is not from God! Be careful of this spirit 😜

  • @yohan7782
    @yohan7782 2 дні тому

    የቀደዳ ታሪክ አታቅርብ በናታችሁ ሰትይዋ ወይ በሽተኛ ናት ወይ አጭበርባሪ ናት.

  • @genetmoges3521
    @genetmoges3521 День тому +1

    ❤❤❤

  • @melesemengistu-y1s
    @melesemengistu-y1s 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pc6qi5kj3t
    @user-pc6qi5kj3t 2 дні тому

    ❤❤❤

  • @meseretweldemariyam7526
    @meseretweldemariyam7526 2 дні тому

    ❤❤❤