i was in library when i first listen it .. i started crying .. my friends start asking me a lot .. but how could i tell them they will never understand me .. i am the one who knows what i passed through .. GOD was the only one who was with me all those time.... i will always.. be his... and trust him... my GOD
Amen You are Blessed You look so Awesome Ebba Daniel I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song አምነዋለሁ Amnewalehu Zemen Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
መዝሙር 37 ³ በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ። ⁴ በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። Psalms 37 (KJV) ³ Trust in the LORD, and do good; so shalt thou dwell in the land, and verily thou shalt be fed. ⁴ Delight thyself also in the LORD; and he shall give thee the desires of thine heart.
The God of Abraham,Isaac,Jacob,David,the prophets,and the apostles I believe in you Jesus change my history in the world and mercy upon and overwhelm divine healing in me know and restore my everything ❤❤❤❤❤❤❤❤I believe in you,you have done it Amen and Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
Egziabeher yemsegen. yezmarenTsega Eyafeseselachew selale tebareku ""Lualawi""Mizemerewn keholahe yalewn leje Samlegne I lave you all my sister and brothers
የዘጠኝ ወር ነፍሰጡር ነኝ።የመጀመርያዬ ስለሆነ ፍርሀት ይሰማኝ ነበር።ነገርግን ይህንን መዝሙር በሰማሁ ቁጥር ፍርሀቴ ይወገዳል እግዚአብሔር ከእኔጋር እንደሆነ እና በሰላም እንደምገላገል ሙሉ እምነት ይሰማኛል።
ኢየሱስን አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በእርሱ ፅኑ ነው
Wow ክብር ለጌታ ይሁን tanks for your testimony my sister
yitamenal. atasebi
አይዞሽ ያመንሽው እግዚአብሔር ፡ አይጥልሽም
Wish you safe delivery
አይዞሽ የታመንሽው አይጥልሽም አይተውሽም።በሰላም ትገላገያለሽ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
ኤባዬ ቅን ሰው በጣም ነው የሚባርከው ተባሩክልኝ 🎻🎹💎🙏💎💎💎💎
Amen tanks sureya
a
antem tebarek suraye
ua-cam.com/video/p_MDSJoxCQ8/v-deo.html
🥰😍
እኔ ክርስቲያን ነኝ ያውም በማዕቴብ ማልደራደር ግን ይሄ መዝሙር 😮😢ግጥሙን ልብ ብላቹ አዳምጡት ❤በጣም ደስ የምለ ግጥም ነው ከልቤ ነው የሰማሁት የምድራዊ ነገር ምንም ሳይጨምረበት በአባቶች አምላክ አምነዋለሁ ብሎ ከመዘመር ውጭ ምን ለላ ቃል አለና ተባረክ ብሮ🎉❤ የአብርሃም አምላክ ዛሬም ነገም ለዘላለም ይሰራል😊🎉
አሜን 🤍🤍🤍
እግዝአብሔር ግን በማዕቴብ ያውቀናል???
❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
My wife is about to have our first baby in the coming days! No fear in jesus name! He is indeed faithful!
Yes 🙌🏼
I’m Christian orthodox, but I really love Protestant songs 🖤
Its 2024 and I am listening to this ❤
Ebaye tebarek wendme 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በሚያስጨንቅ ሁኔታ ውስጥ ሰምቼ የበረታሁበት ዝማሬ ተባረክ
Wow ክብር ለ ጌታ ይሁን
Amen
Gggv ln thi@@EbbaDaniel
ኤባየ የምገርምህ ሰሞኑን ስለ ዕምነት መንፈስ ቅዱስ በውስጠ ቃል ሞልቷል የዕብራውያንን መጽሐፍ ሳጠናና ስሰብክ ነው የሰነበትኩኝ ይህን መዝሙር ስሰማ ከሰበኩት በላይ ዕምነት ጨመረልኝ ብሩክ ነህ አንተ
Amen 🙏🏽
ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለው2×
ልቤ በሱ ፅኑ ነው!! returned to FAITH
ወይኔ ምን አይነት መዝሙር ነው መስማት ማቆም አልቻልኩም
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
Amen 🙏🏽
ቲክቶኩ የተጥለቀለቀው በዚ መዝሙር ነው ሙሉን ለመስማት ፈልጌ ፈልጌ አጣሁ ዛሬ እንደአጋጣሚ ዩቱብ ላይ አገኘሁት ደስ አለኝ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ woow ደስ የሚል መዝሙር ተባረክ💞💞💞❤❤❤❤
Tanks
ኑርልን
በዚህ ዝማሬ ብዙ ጭንቀቶቼን እናም ጠላት የሚያሰማኝን ሁኔታዎቼን ረስቼበት በጌታ እምነቴ ጸንቷል ጌታ ለዘመናችን አንተን ስለሰጠን ስሙ ይባረክ ኤባዬ በረከታችን ነህ!!!!!!
Amen 🙏🏽
ይሄ መዝሙር ኡሉ ጊዘ ነው ይሰማል አንደት የሚባርኽ መዝሙር በጣም ተባረኽ እኔ አርትራዊ፡ነህ ተባረኽ
❤ god boy ❤ i love it the song 😊
i was in library when i first listen it .. i started crying .. my friends start asking me a lot .. but how could i tell them they will never understand me .. i am the one who knows what i passed through .. GOD was the only one who was with me all those time.... i will always.. be his... and trust him... my GOD
🙌🏼🙌🏼🙌🏼 Praise the Lord
Wow
Praise the lord.
Ohh God bless you
30 gize newu degagme yayehut abo tebarek endewum mezmuru yene eyemeselegn newu
ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለው2×
ልቤ በሱ ፅኑ ነው!!
Yes 🙌🏼
@@EbbaDaniel amen amen 🙏what a faithful God we serve!
(መዝሙረ ዳዊት 91 )
------------
14፤ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
15፤ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
አሜን አሜን አሜን
Amen amen 🙏
Amen You are Blessed You look so Awesome Ebba Daniel I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song አምነዋለሁ Amnewalehu Zemen Yebarake💞💞❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍
Ebaye geta yebarekeh kebezu gza buhala bades zemare selbareken geta abzeto yebarekeh
አረ ኡኡ የት ልሂድ ..... ምን አይነት መዝሙር ነው 😇
ኤባ ትለያለህ ❤
Tanks
wow Geta yebarekeh Eba betam ementen yemefeten huneta lay hegne new eyesemahut yalehu beemba new ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በሱ ፅኑ ነው. Amen geta eytsenanegn new,
Praise God
አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይብርክ ታባረክ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻አምናለሁ 🤲🏻🤲🏻❤️
Ebbii Bezmurochi Bexam Tebarikeyalew
ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ
ልቤ በሱ ፅኑ ነው
ኤባዬ ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤
Effoy,zema kine,kinibir,clipu yegeta eji yalebt neger siyamir
ዋውውውውውውውውው
አውቀዋለው እኔ ያመንኩትን
አውቀዋለው ተስፋ ያረኩትን
ይህን ጌታ አመንኩት አመንኩት አመንኩት አሁንም አመንኩት አሁንም አመንኩት ታምኖልኝ ነው ያየሁት እልልልልልልልል ሀሌ ሉያያያያያ
ለሚታመኑበት ፅኑ መተመማኛ ኢየሱስ ስምህ ብሩክ ይሁን
ኤባዬ ጌታ ኢየሱስ ዘንህ አገልግሎትህ ይባር የሚባር መዝሙር ነው
Amen 🙏🏽
ያኔ የትምህርት ቤት fellowship ጊዜ ከሰማሁት በኋላ አዳምጬው አላቅም ነብር
ካአመታት በኋላ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤❤
Ebaye zemenihn abzito yibarkh
ድንቅ መንፈስን የሚያነቃ የሚባርክ በእግዚአብሔር እጥብቅቀን እንድንታመን ያሳየናል እሱን አምኖ የሚያፍር የለም ተባረክ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን
Betam ds mil zemare nw tebareklien ❤
ኤባዬ የምወድህ እኮ በምክንያት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ የያዘህ ፀጋ አሁንም ይደግፍህ ከፍፍፍ በልልኝ 🙏❤
Amen 🙏🏽
አዎ አምነዋለው ጌታዬ ለሱ ምን ይሳነዋል ሁሉን ማድረግ ይችላል ❤
Amazing message,arrangement
“አምነዋለዉ”
ታማኝ ግዚአብሔር ብቻ ነዉ።
ተባረክ ወንድሜ ኤባ
Amen 🙏🏽
ይህን መዝሙር የምታዩ በሙሉ _ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ።
ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለሁ አምነዋለሁ ልቤ በእርሱ ስር ነው።
ጌታ የተባረከ ይሁን።ኤባ ምርጥ መዝሙር ነው። ጌታ ይባርክ👐👐👐👐👐👏👏👏
Yetebarek lij edmeh bemulu legeta yihun tebarek
Geta abzto be neger hulu yebarkeh yene wde wendme. God bless u
ኦኦ
ጌታ ኢየሱስ ይክበር ድንቅ ዝማሬ ነብስም አልቀረልኝ (አምነዋለሁ)
Tanks
አሜንንንንጌታኢየሱሰነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍
Tebarek Eba
ይሄን ጌታ አምነዋለሁ ታምኖልኝ ነው ያየሁት አምነዋለሁ አምነዋለሁ ልቤ በእርሱ ጽኑ ነው 🎤🎧🎷🎸🎹🎵🎵🎵🎵🎵 እሰይ አሜሜሜንንን
ስወድህ እኮ ብርክ በልልኝ በሉልኝ
Mezmurun video silt argh belela inda gena sirawu betrefwu Igziabher yibarkh!!
መዝሙር 37
³ በእግዚአብሔር ታመን፥ መልካምንም አድርግ፥ በምድርም ተቀመጥ፥ ታምነህም ተሰማራ።
⁴ በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፥ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል።
Psalms 37 (KJV)
³ Trust in the LORD, and do good; so shalt thou dwell in the land, and verily thou shalt be fed.
⁴ Delight thyself also in the LORD; and he shall give thee the desires of thine heart.
Am still listening ❤ so spirit full 🙏 stay blessed all 🙏
በጣ ግሩም ዝማሬነዉ ሚገርመዉ ጌታ በየጊዜዉ ድንቅ ዘማሪያንን ያሥነሳል
The God of Abraham,Isaac,Jacob,David,the prophets,and the apostles I believe in you Jesus change my history in the world and mercy upon and overwhelm divine healing in me know and restore my everything ❤❤❤❤❤❤❤❤I believe in you,you have done it Amen and Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
አይ መባረክ
በጌታ ላይ መታመን እጅግ መታደል ነው 😇😇
ወንድማችን ተባረክ
Ebayeee Tebarekk des Mill mezmurrr.
I am listening this in a hard situation and struggling with having faith on God and holy spirit is saving me with this song.
🙌🏼🙌🏼🙌🏼
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢 amen amen amen amen
በእውነት በጣም ነው ውስጤ በአምላኬ የፀናውት
Waqaayyoo sii haa ebbisuu Ebbo good job
የ ፀሎት ሰዉ መሆንህ ያስታዉቃል አሁንም ያቡዛልህ🥰🥰🥰ተባረክ🙌
Amen 🙏🏽
Wowowow Ameeeen tabarakii babizuuu taga yicamareki tabarakii yilamlame tabarakii babizuuu tabarakuuuu babizuuuu 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🙌🤲🤲
❤❤❤❤❤መንፈስን፡ሰላምን፡ሓጎስ፡ኣለዎ፡መዙሙርካ፡l love love somch,you,more,from.eritrea
wyyyy stamru getan endet endetebarekugn tebarekulgn
እግዚአብሔር ን አመንኩት ታምኖልኝ ነው ያየሁት 😍 አምነዋለሁ አምነዋለሁ ልቤ በእሱ ፅኑ ነው
tebarek ante wetate
ይህን ጌታ አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት🙏🙏
Wowo yehe mazimur desisil tabarkulen
Eby yleyal andegna mezimur new tebarek wendimy
Amen 🙏🏽
gata ybarki wodima mazurla tabrkalawww
እንዴት ያለ ታማኝ አምላክ ነው ስሙ ይባረክ ተባረኩ
እግዚአብሔር በእውነት ታማኝ ነው
አሜን ሃሌሉያ
እግዚአብሔርን አመንኩት
ታምኖልኝ ነው ያየሁት
አምነዋለው አምነዋለው
ልቤ በእርሱ ፅኑ ነው
ሃሌሉያያ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛላችሁ
ኤባችን በረከታችን ነህ!
Amen 🙏🏽
ኤባነት መዝሙሩ ከጠበኩት በላይ ነው ተባረክልኝ ።
Amen
🙏🙏🙏🙏geta yibarkachwu silenante kibr yihunleti🥀🥀amnewlehu
ኤባዬ በጣም ተባርኬበታለሁ
ፀጋው ይብዛልህ አሁንም
ዘመንህ ይባክረ
በfb ማስታወቂያውን ስላየሁ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ዌል 🥰🙏
Tanks dear
ብርክ በል
ebaye geta zemenikn yibarikew
Amen 🙏🏽
Egziabeher yemsegen. yezmarenTsega Eyafeseselachew selale tebareku ""Lualawi""Mizemerewn keholahe yalewn leje Samlegne I lave you all my sister and brothers
ኤባዬ የኔ ውድ ወንድም ምትዘምራቸው መዝሙሮች እኮ አይጠገቡም ይባርካሉ ተባርክ በፀጋው ላይ ፀጋ ይደርብልህ
destachu des yelale tebareku
ብሩክ ነህ God bless you more✝️❤️🥰🎶🎧🙏
Amen
Ebba egzaber zemenhn ybarek...egzabern amnwalw.
ያመንኩትን አውቀዋለሁ!አምነዋለሁ!!!
Yes 🙌🏼
ድንቅ መዝሙር!!!
GOD BLESS YOU
ተባረክልኝ🎉🎉
ዘማሪ ኤባ ተባረክ ትልቅ እድገት ነው ዝማሬህ ላይ ያየሁት መንፈስ አለበት የተቀዳውም ከመንፈስ ቅዱስ እና ከቃሉ እንደሆነ ያስታውቃል ይብዛልህ
YES🥰😍🤩
አቀዋለው ያምንኩት አሜን!!!
So good i love you
“ታማኞች ሆነን ባንገኝ እርሱ ታማኝ እንደሆነ ይኖራል፤ ራሱን መካድ አይችልምና።”
- 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥13 (አዲሱ መ.ት)
Egziyabher yebarkhe
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ እውነት ነው በ እሱ የታመነ ይሆንለታል ሀሌሉያ🙏🙏🙏
tebarek eba des ylal gn dancu mendnew
waw የታመነልን ይባርክህ ኤባ 💖💖💖
Amen
Lyrics please in English 😊 it’s so beautiful
I believe in God
he is faithful, I saw it
I believe him . I believe him
My heart is steadfast in him
ተባረክ ወንድሜ
ተበራክ ኤባ
በእውነት ተባርከሃል ኤባዬ
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
Amen
AMEN AMEN AMEN AMEN EGZABHAREN AMENWALW YANI GATA YA GATOCH GATA LAZALALAM YAMENOR MANEGESTU YEBARAK EGZABHAR YEBARKH
ebaye tebarekelen.....