Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኣባትና እናቱ በጣም ጥሩ ናቸው ያላቸው ትህትና ❤❤❤
በጣም
❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢⁸🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢
ደምሩኙ ዉዶቼ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዶ/ር በእውነት አባትና እናቱ እራሱ ትልቅ ሰዉ ናቸዉ እድለኛ ነሽ ! ማነው ዛሬ እንዲህ አይነት ሰህተት ሰርቻለሁ ብሎ ወደ ሚዲያ የሚመጣ ይሄ ምን ያህል መፅፀቱን ያሳያል ። ዶ /ር ለአንቺም ቃላት የለኝም ትልቅ ሰዉ ነሽ !! የድንግል ማርያም ልጅ መድህን አለም ክርስቶስ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ !! ጠላት አፈረ ቀንበሩም ተሰበረ !!
ትክክል ዶክተር ትልቀ ሰው ናት።
ወዴሚዲያየመጣዉእኮልጂቱንበተሰብሰላያት ለሰርግሰለተጋጁነዉ ሰለዝህዛሬምነገም ጥፉተኛነዉ
እንዲህ አይነት አባትና እናት አያሳጣን
@@ماريماحسن እና ይቅሪታአለእኮ
ሰ
ምን የተበረኩ እናትና አበት ናቸው❤ ልጁም ልጂቷም ቤተሰብ አክበሪዎች ናቸው❤
ስራህ ግሩም ነው ግን ያለፈውን ክፍል ትደጋግማለህ
እባክሽ ዶክተር ይቅርታ አድርጊለት ከእንግዲህ አይደግመውም
በእንባ ፡ ነዉ ፡ የጨረስኩተረ ፡ እህቴ ፡ እንኳን ፡ ደሰ ፡ አለሸ ፡ ይህ ፡ ታሪክ ፡ በብዙ ፡ ቤት ፡ ያለ ፡ ነዉ። እሱን ፡ ትተሸ ፡ ሌላ ፡ ብታገቢ ፡ በሆነ ፡ ነገር ፡ በትጋጩ ፡ ያለፈ ፡ ታሪክሽን ፡ እያነሳ ፡ የበከጠ ፡ ይጎዳሻል። የተፀፀተን ፡ ይቅር ፡ ብለሸ ፡ ዋጋ ፡ የከፈልሽበት ፡ ሰለሆነ ፡ በጩልሌ ፡ እንዳትነጠቂ ፡ የወሰንሽዉ ፡ ወሳኔ ፡ እጅግ ፡ አሰተማሪ ፡ ነዉ። welldone
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብሩን ሁሉ ይውሰድ መደሐኒአለም አባቴ ተመስገን ዘሌ ዛሬ ዳቢሎስ ተዋረደ የት አባቱ ተመስገን እውነት ሴት ነኝ ግን በሱ ቦታ ሆኜ ነው ያየሁት ምን ያህል በፀፀት እንደተሰበረ ነበር ግን የእግዚአብሔር መንገዱ አያልቅም የኔ ውድ ተባረኪ ለልጆቼ እንዳቺ ማስተዋልንና የይቅርታን ልብ ያድልልኝ ነው ምለው ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ከፊትም ከዋላም ዘርሽ ሁሉ ይባረክ መልካም የሚያስደስት የትዳር ዘመን ይሁንላቹ አባባ ና እማማ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ የነካችሁት ሁሉ ይባረክ ዘሌ የኔ ጀግና ወንድም እንደ ዬሴፍ የቤተሰብክ እራስ ያድርግህ ምርቃትህ ሁሉ ይድረስልክ ከራስክ አልፎ ለዘር ማንዘሮችክ ይትረፍረፍ የምድርም የሰማይም በረከት አይለፍክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ካፒቴንም በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ በዚህ ዘመን እናትና አባቱን የሚያከብር ሰው እንደዚህ የለም የራሴን ስራ ይዣለሁ ብሎ እንደፈለገ የሚፈነጨው ተባረክ ብሩኩን ብሄት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅ ከዋላም ከፊት ይቅደም
🎉🎉
ዘላለም ን የንስር እይንን የሚወድ
👍👍👍
እግዚአብሔር ሆይ እልልልልልልል❤ ታረስቁእስይ ይቅርታ ጥሩ ነው
❤❤❤❤❤ አለን
elllllllllllllllll
አባት እና እናት ለዘላም ይኑሩ ዶክትር ህሊና የጥሩ ቤትስ ውጤት ነሽ ይቅርታ ማለት ትልቅ ነው ጀግና ይምሬ ነው
አቤት አባትየዉ ትልቅና አዋቂ አስተማሪ ናቸዉ ።ንግግራቸዉ ደስ ሲል አዋቂ መካሪና ዘካሪ ናቸዉ ተባረኩ መታረቃቸዉም በጣም ደስ ብሎኛል ።ዘሌ አንተንም ጌታ ይባርክህ ሁሌም ለተቐገረ ደራሽነህ አመሰግናለሁ
አለባበስሽ እሱ ቤተሰቦቹ ደስ ሲሉ በጣም ቀናው እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ በእውነት ታድለሽ ምርጥ ክርስቲያን ቤት ገባሽ ያብርሃም የሳራ ያርግልሽ
እናት እና አባቱ እንዴት የተባረኩ ናቸው ልጃቸውም በዚህ ግዜ እንኳን የራሱን ስራ የያዘ ስራ የሌለው እንኳን ቤተሰቡን ይሄን ያክል ክብር አይሰጥም 🙏🇪🇷
እዉነት ነዉ❤❤❤🎉🎉
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🏽🙏🙏🙏🙏
የተባረከ ሰው ነው።ለቤተሰቡ ያለው ክብር የዚህ ዘመን ሰው አያስብለውም ።አስተዳደጉ አባቱና እናቱ ይባረኩ።ዶክተር ይቅር በይ።
ዘሌ አንተ የጀመርከው ነገር ሁሌ ፍፄሜውያማረ ነው መንፈስ ቅዱስ አብሮህ ነው ዶክተር ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋት big respect 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይለያልኮ
ይቅር በይው ተፀፅቷል የማያጠፋ የለም ድጋሚ እድል ስጭው የሰው ልጅ ከስተቱ ይማራል
ኧረ😂
ሠጠችው እኮ ያውም ከልጅ ጋር ምርጥ ቤተሠብ ።
Give him one chance, he show that he cares
ይቅርታ ብቻ ሳይሆን ልጅም እኮ ሰጠችው ጨርሳችሁ ሳታዩ አትኮምቱ
እኔ ለካፒቴኑ ይህን ያህል መካም ልክ አደለም ዶክተሮ እጅግ ልትመሰገን ይገባል። ደግሞ በሰይጣን ማሳበብ አይገባም።
የኢትዮጵያ እናትና አባት ሲባል ቀልድ አይደለም የምር ምስክር ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ስብእና ያለው ሴጣን አንገቱን ይድፍዛሬ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይህ ባይ ፍቅር +ይቅርታ =ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እናትና አባትክ በጣም በጣም ለሴት ልጅ ክብር ያላቸው ሰዎች ናቸው ጤና ይስጣቸው
ካፒቴኑ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ባለማወቅ ነው የተሳሳተው ቤተስቦቹም በጣም ትልቅ ስዎች እውነተኞች ናቸው እግዚአብሔር የባረካቸው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ቤተስብ ማየት ደስ ይላል ❤❤❤
የንስርአይን የያዘዉ ነገር በጣምከባድ ነዉ እባክህ ተጋገዙ እች ሴትዩ የሆነ ነገር እንዳታረገዉ ጌታ ከክፉ ይጣብቃችዉ።።❤
ፖይለት ይቺን ደግና ትሁት አሰተዋይ ዶክተር በጣም መካሰ አለብህ ፖይለት ከሰዉ ሰህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ሰምህን አድሰ እንደ ክብርህ ፖይለታችን
በመልካም አሳድገውታል ሰይጣን አሳስቶት ነው።በምንም ተአምር ስብዕናው አይደለም። ዶክተር እንደዚህ አይነት ባል አይገኝም ቆንጂዬዋ ዘመናችሁ ይባረክ መፀሐፍ ቅዱስ ተምራችሁ ተጋቡ።❤❤❤❤❤
ሰርጉም ላይ መገኘት እንፈልጋለን በጣም መልካም አባትና እናት ናቸው ለአንቺም ኩራት ይሆኑሻል ጥሩ ቤተሰቦች ናቸው ።
ተይ ተይ ዶር ተሳስቷል ይቅርታ ተጠያየቁ እባክሽ ዘሌንም አታሳዝኑት እኛንም አታሳዝኑን ❤❤❤❤❤
የኔማር ስርአት ስነ ምግባር አቤት ውበት ዶ/ ርህሌና ሰውኛነሽየኔማር❤❤❤❤❤
ከነዚ ወላጆች ብዙ ልጅ በተዋለደ !! እንዴት ደስስስ ይላሉ በማርያም የልጅ ልጅችሁ ቀድሶ ያቁርባችው ያን እድሜ ይስጣችው❤❤❤❤
ጀግና እናት እና አባት አለክ ወግ የሚያቁ ስርሃት ያላቸው አፈቀላጤ እናት እና እባትክ አተረፉክ እቺን የመሰለች ልጅ እዳታመልጥክ አደረጉልክ ዳግም ወለዱክ
እልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል ምን አይነት የተባረክሽ ዶክተር ነሽ የእኔ ደርባባ እናት አባት እንኳን ደስ አላችሁ ሰይጣን የተባክ እፈር ፓይለት ወንድሜ ቀሪ ዘመንህ የደስታ የስኬት ይሁንልህ እውነትም ከልብህ ይቅር ብለሀል የልጅ ስጦታ ተሰጠህ እግዚአብሄር ይመስገን ዘሌ አንተም እንኳን ደስ አለክ
Tebareki Asteway gobez netsuh set ❤❤❤ tebareku huletachehum betam des alegn esey Egziabher yemesgen 🎉🎉🎉
እናትና አባቱ እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው የእውነት ዶክተር ሕሊናም ትልቅ ሰው ናት❤ልጅ እራሱ ትልቅ ሰው ነው እግራቸው ላይ ሲወድቅ በስመ አብ😢
የምር በጣም ምስኪን ልጅ ነው እስካአሁን አንገቱ ደፍተዋል
እልልልልልልልልልልል
ኧረ ተይ ዱክቱራ ይቅር በይው ይሄ አባባሌ በአረበኛ ሴት ዶክተር የምትጠራበት ስም ነው
ስለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️🙏🏽🙏🏽
ይቅር መባባሉ ትልቅነት ነው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ዘሌም በጣም ጎበዝ ጥበብ የተሞላህ ነህ አንተም ተባረክ የእግዚአብሔር ቃል የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸው ይላል@@destasenbeto7038
ጅግና ሴት ጠካራ ቤተሰቤች ክብር እህት አይዝሺ የኔቆጅ እድል ሥጭው የስውልጅ ያጠፍል ይቅር ብይው ፍጣርም ይቅርይላል ❤
❤አቤት ዘሌ እንዴት ብዬ ልንገርህ በእንባ ነው ይህንን የካፒቴኑ የጨረስኩት እንካን ደስ ያላችሁ ጌታ እየሱስ የድንግልጅ ክብሩን እሱ ይውሰድ ቤተሰቡ ሁሉበደስታ እንተምእንደዚህ ያለ ቁም ነገር እዳር ማድረስህ ሊያስመሰግንህ ይገባ you are amazing congratulation all of you I’m so happy.
እልልልልል ሴጣን አፈረ ዶክተርዬ እመቤቴ በቤታችው ትግባ ውለዱ ክበዱ ካፕቴን ደሞ እናትና አባትህ በጣም መልካም ቤተሰቦች ናቸው እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርልህ 🙏🙏🙏
ወይ የአባት ክብር ደስ ሲሉ ባልና ሚስት ታድለሀል ልጅ አች ዶክተሯ ፍቀረኛዉም ልብሽ ከፉተሽ ታረቂ ተፀፅቷልና ያለፈዉ አልፉል ለሚመጣዉ ጥሩ ሂወት ምሩ አለቀ ካፒቴኑም ንስሀ ግባ ከነሚስትህ🎉❤
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላአላሁ አክበር
ደስ የሚሉ እናትና አባት፣ አንቺም ልጃችን ነሽ አሏት። እሷም እማ፣ አባ በማለት ፍቅሯንና አክብሮቷን በመግለጽ ቤተሰቡን ተቀበለች ተቀላቀለች። አስተዋይ ናት።
እልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልል እ/ር ይመስገን በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ዶ/ር አንቺ ማለት ዶ/ር ዐብይ የጅማው ዶክተር የተባረክሽ ነሽ ዘርሽ ይለምለም ካፒቲን አንተ ጨዋ ነህ እሷ ያጠፋኸውን ደርሳብህ ሳይሆን ጨዋ ስላሳደገህ ህሊናህ እረብሾህ ነው እንዴ በጣም እኮ እናውቃለን ትዳር ላይ የሚማግጡ ለሚስታቸው ጨዋ የሚመስሉ አንተ ግን በቃ አጠፋህ ተፀፀትክ ይሄ የሚያሳየው የቤተሰብህ መልካም አስተዳደግ ነው እናትና አባትህ በጣም መልካም ናቸው በእውነት ኮራው ቀናው የነሱ ልጅ ብሆን ብዬ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ በቁርባን ተጋቡ ልጃችሁን እ/ር አምላክ ጤነኛ ያርግላቹ በክርስቶስ ፍቅር የተባረከ ልጅ ይሁንላቹ ዘሌ ጎንበስ ብዬ እጅ ነሳው ስላልተ ቃል የለኝም አንተ የወጣት የበጎ ሰው ተምሳሌት ነህ እባክህ የንስር አይን የያዘውን ኬዝ አግዘው በጣም ፈራው እቺ አረመኔ እንዳትገለው አደራ ሰተንሃል
ደግሞ ከሳጥናኤል ጋር ታወዳድራት በምን ስራው
ዘሌ ዋው ❤ እንዴት ያለ እጥፍ ድርብ ደስታ አሰማኽን መልካምነት ለራስ ነው እንደ ወርቅ የተፈተነው ፍቅር 🎉 ልጅ መጣ አስታራቂ 😊 ሙሉ ሆነ ይህ ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ እልልል ይመችህ ብሮ ቺርስ
አቤት የኢትዮጵያ እንደዚህ ዓይነት ቤተሰብ ቢኖር ምን አለ ካብቴን ከመልካም ቤተሰብ የወጣህ ትሁት አክባሪ ዶር የጨዋ ቤተሰብ ልጅ መልካም ነሽ እዚህ መሀል ሴይጣን ገባ ግን እግዚአብሔር ጣልቃ ገባ እንኳን አሳፈራችሁት ክብር ለድግል ማርያም ልጅ እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል ዘሌ እናትና አባቱ እድሜ ይስጣችሁ ምርጥ ወላጆች አላችሁ ካፒቴን እና ዶር በጣም ነው የምንወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሰይ እሰይ ዘሌ እንኳን ደስስስስስ አለህ ❤❤❤❤❤❤እንደኔ ደስስስስስ ያለው አሳዩን
በጣም ነው ዘላለም የማከብርህ ምርጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ አንተ እና የነስር ዓይን ውድ ነፍሳቹሁን አሲዛቹሁ ለህዝባቹሁ ፣ ሂወታቹሁን ሰታቹሁ ፣ ለህባችን ፣ችግር እና ፣ ለተበደሉት ፣ እየቆማቹሁ ስላላቹሁ ክብር ምስጋና ይገባሐል
ክብር ምስጋና ይድረሳቹሁ ወንድሜ ዘላለም እና የነስር ዓይን ስልካቹሁን እንዴት ላገኝ እችላለሂኝ
እኔም ፈልጌ ነበረ
በጣም ልዩ ናቸው ለእውነት የቆሙ ጀግኖች ናቸው ደምሪኙ ዉደ
ካፒቴን ጥፉትህ ወደር የለውም ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነት ነው እናት አባትህ በጣም የተከበሩ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው የልጅ ልጃቸውን ያሳቅፉቸው ለዶክተር ቃላት የለኝም ተባረኪ በሆድሽ ያለውን ህፃን በእጅሽ ያሳቅፍሽ እድለኛ ልጅ ነው አባትና እናቱን አስማማ
♥️👌🇮🇱😁👍🏻👍🏻👍🏻🤙💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍❤🇧🇴👍🏻🤙💪
እጅግ በመደሰቴ ክልብ አለቀስኩ ዶክተር ተባረኪ እጅግ አከብርሻለሁ ካፒቴንም እጅግ ትሁት ጨዋ ያሳደገው ወጣት ነው መጨረሻው ያማረ ይሁን ዘላለምእንካን ደስ ያለህ
በድሎ ይቅር የተባለ መልካም ሰው እኮ ከዚህ በኋላ ባለእዳ ነው እድሜ ዘመኑን እሷን ለማስደሰት የሚጥር ይሆናል። ተባረኩ ሰይጣን አፈረ ዋው ቤተሰብ
ክብር ለዲንግል ልጂ እግዚያብሄር ይመስገን ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤
አቤት ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ውይ ትህትናና ንግግር ድንቅ ናቸው ልጁም የነሱ ውጤት ነው ። አሁን ቢይሳሳትም።
እኔ ካፒቴኑን እና ቤተሰብን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በጣም የተባረኩቤተሰብሌላው ካፒቴኑ እቤተሰቡን እንዴት እንደሚያከብር ውይ ስህተት ሰው ይሰራል ግን መመለስህ ጌታ ይባረክ
እግዚአብሀኤር ይመስገን ዳቢሎስ አፈራ ።በቅዱስ ቁርባን ተገቡ መኖር በቀሉ ተምኖ ነው።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Weregoh msus kal enkoin bekurban bemnm bigabu aymlsem sentu tegabto yefata yele endewm endihu bigabu yehalal agul kerstiyanoh agul mekr
ዘለዓለም ይሄ ጸጋ አይወሰድብህ ከላይ የተሰጠህ ሀብት ነው ለሰዎች የምትከፍለውን ዋጋ የሚከፍልህ እግዚአብሔር ብቻ ነው እድሜና ጤና ልዩ ሰማያዊና ምድራዊ በረከት ይለቀቅልህ ከዘመኑ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ!!!!!
ዘሌ አንሳ ተባረክልኝ በርታ ጥሩ ሰራ ነው እየሰራ ያለህ እናትና አባቱ ደግሞ የተባረኩ የዘመኑን ሰዎች የማይመስሉ የተባረኩ ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው የሚመኙት ያሳያቸው
ዘሌ ጀግናው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ካፒቴን በጣም ተፀፅቶአል ይቅርታ እድታረጊለት እንፈልጋለን የሰው ልጅ ይሳሳታል ከስተቱ ይመለሳል ተመልሶአል ብዬአስባለው እድትለያዩ አንፈልግም እስቲላይክ አርጉ አይታይም የኔ ኮሜንት
ጀግናችን ! አንተ የገባህበት ሽምግልና እንደሚሳካ ጥርጥር የለንም 😊ሰው ፍፁም አይደለም ። ግን ስተቱን አምኖ ይቅርታ ጠይቆ ከተመለሰ አንድ እድል መስጠት ተገቢ ነው በኔ ሀሳብ በዛላይ ጥፋቱ በይቅርታ የሚስተካከል ይመስለኛል ለማንኛውም አብረው ቢሆኑ በጣም ደስ ይለኛል !
የተባረኩ እናትና አባቶች ናቸዉ ሰዉ የማይኑቁ አንደበታቸዉ የጣፈጠ እግዚያብሄር ይባርካችሁ ❤
Wowwwww.... ብያለሁ ዞላ በጣም ደስ የሚል ስራ ሰርተሃል ክብሩን ሁሉ መደሀኒአለም እና እናቱ ወላዲተአምላክ ይውሰዱ በትክክልም የሰይጣን ክንድ ተሰብሯል ዶክተርም የልጁም እናትና አባት እንዲሁም ልጁንም ጭምር ክብርና ምስጋናዬ ይድረሳችሁ የይቅርታ ልባችሁ ሁሌም አይለያችሁ እላለሁ ዞላ እድሜና ጤናህን አብዝ ይስጥልን ።
በጣም ደሰ ብሎኛል መጨረሻው በ ዕርቅ ስለተጠናቀቀ ። በመጀመሪያ የዘላለም የሸምግልና አቀራረብ የሚደነቅ ነው። ዶክተር እውነት አላት ጨዋ ጨዋ ያሳደጋት ደርባባ እመቤት ነች። ካፒቴንም ተሳሳተ ይህ ደግሞ በመጠጥ በመነዱት በፈለጋት ግዜ ስለሚያገኛት ተላመዱት መስለኝ። እድሜ ለእናት አባትህ እነሱን አክብራ ነው እሺ ያለችህ። ከዚህ በዃላ ጥሩ የትዳር ግዜ ኢይሁንላችሁ።
.ዘሌ የኛ ጀግና ትለያለህ ውይ እናትና አባቱ ደስ ሲሉ በፈጣሪ እደኔ ደስ ያለው አለ በላይክ አሳዪኝ
ዶክተር ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ በእውነት እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ 🤲🙏። ተስስቶ ነው የምትሉ ሰዎች ግን መማገጥ የምርጫ ጉዳይ እንጂ ስህተት እንዳልሆነ አታውቁም እንዴ 🤔
ዘላለም ጌታኢየሡስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ በቤትህ የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልህ
Mamaget enditefa wolajoch tseliyulet.neger gin sewu kesitetu ketemelese yikrta madirege le egzabher new.
እሰይ አሰይ እልልልልልል የእውነት ስይጣን ተሰበረ ታውቃላችሁ ከመፈራረስ እንደተረፈ አልሀምድሪላ አሁንም ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ፈተና የበዛበት ፍቅር መጨረሻው ያምራል በደንብ አርገህ አክብራት አፍቅራት ታውቃላችሁ እየፃፉኩ እያለ ሌላ ቸጨማሪ ደስታ ዘሌ ላንተ ቃል የለኝም ከመልካም ነገሮች ሁሉ ጀርባ ያለኸው አንተነህ ላንተደሞ የሰዎችን የልብ ስብራት እንደምጠግን ሁሉ ላንተና ለቤተሰቦችህ አላህ ዘመንህ ሁሉ እንቅፋትና እሾህ የሌለው በበረከትና በጤና በፍቅር በሀብት ያኑርህ እድሜህ ያርዝመው የማታእንጀራህ ይመርልህ
ዶ /ር እጅግ ጥሩ ሰው ነሽ ያለፈው ሁሉ ለበጎ ነበር የዘላለም ሁለ ገብ ሀሳብና መከራሽ ተሟጠጠ እጅግ ጀግና አስተዋይ አንደበተ ርቱእ ለአላማውና ለህይወት ዋጋ የሚከፍል አልፎም በፅናትና በስኬት ከመሞላቱ በላይ ከአብራካቸው በለይ ለእወነት የሚያደሉ ወላጅ የሚያስንቁ እናትና አባት አባት ሸልሞሻልና ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ሀሴት ይሁን
እውነት አለቀሱኩኝ በጣም ሲበዛተደሰትኩኝ የተባረኩ ወላጆች ዶር የኔ እህት ከትምህርትሽም በላይውስጥሽ የማረ ነው አንደበት መልካምካፒቴን ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለበጣም አክብሮታዊ ጨዋነትህንአሳይተሃል። ሰርጋችሁን ለማየትበጣም ጎጉቻለሁኝ። ዘልዬ በጣምክበርልን የኔ ጀግና አንተ ጀምረህያልጨርስው ኬዝ የለም 🥰😍❤️💜Congrats 🎊
እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ሌላም እምነት ተከታዮች በፀሎት አስቡኝ ተፈጣሪ በታች እናተ ናችሁ ያላችሁኝ ዱአችሁም ፀሎታችሁም ተቀባይነት ይኖረዋል ኢሻአላህ
አብሽሪ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
ፈጣሪ የልብሽ መሻት ይሙላልሽ 🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የልብሽን በሻት ከሐጺያት ውጭ ይፈፅምልሽ❤
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ከጭቀት ያውጣሽ
ዶክተር ሂሊና ተባረኪ ካፒም ትልቅ ሰዉ ነክ ሰዉ ይሳሳታል ከስህተቱ መጸጸቱ ታላቅ ነገር ነዉ እናትና አባት እድሜ ይስጠወት
እናትናአባቱ ማሽአላህ. ምርጥ ወላጅናቸው❤❤❤ዶክተሮ. አስተዋክ❤ ልጁም ተሳሳተ. እንጅ መጥፎ አይመስለኝም የሰውልጅክሳሳታል. 😢 አድላክሁኑ. ❤❤
በጣም የሚያምሩ ቤተሰብ ደስታው አስለቀሰኝ ዘሊ ተባረክ ውድ ወድማችን
ደሰ የሚል እውነተኛ ተሪክ አበትና እነት እውቁ ሺምግሊነን የሚየውቁ ዘለለሚም ጎበዝ የተረገገ ገዜጠኛ ሁለችሁም ደሰ ትለለችሁ ወለህ አለቀስኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሁለቱን ጀግኖቺ ማነዉ እደኔ በጉጉት እሚጠብቅ
እኔም
እኔ😊😊😊
ዘላለም የደረቀው ሳር የሚለመልምልህ የተናገርከው የሚሰማልህ የተቋጠረው የሚፈታልህ የጀመርከው መጨረሻ የሚያምርልህ ፈጣሪ ሁሌ ከአንተ ጋር ነው ክብርና ምስጋና ይድረሰው እንዴት ደስ እንዳለኝ አይ ካፒቴን ለትምህርት ይሁንልህ
ስምን መላአክት ያወጣል ይባላል እውነተ ዶክተር ህሌና❤❤❤❤❤እናትና አባቶችም የተበራኩ ናቸውይቅርታ ማድረግም ሆነ መቀበል የታለቅነት ምልክት ነው❤❤❤❤❤❤
በስመአብ አባትና እናቱ እንዴት አዋቂ እንደሆኑ አነጋገራቸው ያስታውቃል እውነትም የሀገር ሽማግሌ ንግግራቸው ደስ ሲል እናንተ እራሳችሁ ተባረኩ።
በስመ አብ የተባረኩ ወላጆች በእውነት ምሁር ናቸው ንግግራቸው ሃይማኖተኞች 😢😢 በደስታ አለቀስኩ ስው ሁኖ የማይሳሳት የለም ዋናው መፀፀቱ ነው በተባረኩ በእውነት እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ማን ይለየዋል
እጥፍታል ተሳስታል በጣም እንደዚች እርግት ያለች ልጅ ስነስርአታ እራሱ በጣም ደስ ምትል ልጅ ናት ። አንተ አጥፍተሀል ስሜትህን ገዝተህ ብትኖር ይሄ ሁሉ ባልመጣ ነበር የሆነው ሆናል አሁን በይቅርታ ተታርቃችሁ አብራችሁ ብትቀጥሉ ጥሩ ነው እንግዲህ አምላክ ይጨመርበት
አይ የናትና የአባት መጨናነቅ ለልጆቻቸዉ የማያልቅ ፍቅር ጋዜጠኛዉ ወንድማችን እድሜ ይስጥልን
ወይኔ አባትን እናትን ደስ ሲሉ ልጁ ለወላለቹ ያለው ክብር ሳለደንቅ አላልፍም እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤
ወይኔ እንደነዚ መልካም ደግ የዋህ እናትና አባት ❤ ያለው እንዴት የታደለ ነው በማርያም🤔 ህሊናዬ ከሱ ይበልጥ እናትና አባቱ ስለሚወዱሽ ደስም ስላላቸው በእውነት👍💪 እመብርሀን መርቃሻለች የተባረኩ ምርጥ እናት ❤ ምርጥ አባት❤ ከልክስክስነት አምላክ ይጠብቅህ ፈርሀ እግዚአብሄር ይደርብህ!!!
እዲህ አይነት አባትና እነት ይለያሉ ባገኛቸዉ ፐፐፐፐፐፐፐፐ ቀናሁ ባጠና ነበር የሚያሯሩጥህ እደለኛ የሆነ ቤተሰብ መሻአላህ
እግዚአብሄር ይመስገን ጠላት አፈረ እግዚአብሄር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላችሁ ጋዜጠኛው እግዚአብሄር ሥራህን ይስራልህ
ዘሌ ተባረክ የኛ ወንድም በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው እገዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ ድንግል እመቤቴ ትጠብቅህ በጣም ደስ ብሎኛል ሰለ ተተረቁ አንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤
የሰው ልጅ ሊሳሳት ይችላል ይቅር በይው ምክንያቱም ፍቅር ከሞት ይብሳልና
እዉነት ታድለሻል የተባረኩ ቤተሰብ ዘመናችሁን ይባረክ❤❤❤
ዘላለም፡ጐበዝ፡በርታ፡በጣም፡ደስ፡የሚል፡አነጋገር፡፡አባት፡እና፡እናት፡በጣም፡ደስ፡የሚሉ፡የሚስቱ፡ክብር፡ስሜት፡የሚጠብቅ፡፡አባት፡ሃሳቡ፡ገልፆ፡የሚስቱ፡ሃሳብ፡ይጠይቃል፡፡ፓይሎቱ፡እና፡ዶክተርዋ፡አነጋገራቸዉ፡ደስ፡ይላል፡ትህትና፡ስርዐት፡የሞላበት፡፡አሁን፡የሆነዉ፡ለምክንያት፡ነዉ፡፡ፓይሎቱ፡ተምረዋል፡በጣም፡ነዉ፡የተሰበረዉ፡፡እርግጠኛ፡ነኝ፡ዘመናቸዉ፡ጥሩ፡የትዳር፡ዘመን፡እንደሚሆንላቸዉ፡አርግጠኛ፡ነኝ፡መድሃኒዓለም፡ምሳኹም፡ይኹን፡አሜን፡፡
መጥፎ መጥፎ ሰወች ነበሩ የምናየው ዘሬ ደግሞ ቅን ልብ ያላቸው ሠወች ማየት እንዴት ደስ ይላል ዜሌ ምርጣችን በርታልን
ወይኔ እያለቀስኩ ነው ዶክተርዬ እግዛብሄር ይባርክሽ።ትህትናሽ ብቻ ይበቃል የሰይጣን ቅስም ተሰበረ እልልል።
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመከገን ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክሸ በእውነቱ ጭቀቴ ለቀቀኝ ተመሰገን ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እናትና አባቱ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችሁ ተመሰገን
እኔ የማመሰግነዉ. እገዛ ብሔር ን ነዉ 😢ምክናያቱም በዘሌ ብዙ መልካም ነገር ነዉ የማዪወ ዘላለም ዘመንህ ይለምልም በገነት ተባረክ. ዶክተር ረም ተባረኪ እድለኛነሽ መልካም አማቿች ሰላሉሽ እግዛብሔርን አመስግኝ ምክንያቱም በዚህ ዘመን እደነሱ አይነት አይገኝም
እሰይ እንኳን እንደናንተ ዓይነት እናትና አባት የኖረ የተበተነውን የሰበሰባችሁ ቤተሰቦች ያላችሁ ተባረኩ ልጆችም ያለፈውን ስህተት እርሱት በፍቅር ተባረኩ በልጅ ተባረኩ ለቤተሰበህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እጅሽን ሳለቅ እጄን ሳትለቂ አብረን ሆነን ያለው እጅግ በጣም ነው አንጀቴን የበላው እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገንእርጉዝ መሆኗን ስሰማ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተመስገን❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን ደምሪኙ ዉዶቼ
በጣም😢
@@አሚነኝተስፈኛዋ ደመሪኙ ዉዴ
ዘሌ ምርጡ በዕውነት ትልቅ ሰው ነህ ፍቅራቸው እንዲቀጥል ያደረከው ጥረት በጣም የሚደነቅ ነው።ተባረክ
ምን አይነት እናትና አባት ናቸው የተባረኩ ትልቅ ሰዎች ዶ/ሪዬ አንቺም የተባረክሽ የጨዋ ቤተሰብ የትልቅ ሰው ልጅ ነሽ ተባረኪ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ውድ ልጆች ናችሁ? እግዚአብሄር ይበሰርካችሁ ዘራችሁ ይባረክ
ለናት አባቱ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ዶክተር ህሊና በጣም ጨዋ ነሽ ካፒቴኑ ግን የለመደ የዝሙት አጋንት አለበት እንጂ ካንቺም ጋር ግንኙት አለውነፍሰ ጡር ነሽ እንደገና ሌላ ሴት የሄደው ምን ፈልጎ ነው አልገባኝም እኔ እኮ አንቺ ስለማይመችሸ መስሎኝ ነበር ዶክተር አንቺ ጋር ያለው ጥፋ ፍቅረኛሸን ቤቱን ማየት ነበረብሽ ከንቺ በኃላ ያገኛትን ሴት እንኳን አሰሳይቷታ ለማንኛውም ልቦና ይስጠው አንቺግን እግዚአብሄር እንኳን በዘር ባረከሽ ይቅርታ ማድረግሽ ጥሩ ነው ልጅሽን ብቻሸን ማሳደግ የለብሽም
የአንድ ቀን ስሆተት ብዙችግር ያመጣል አባትና እናት ተባረኩ ተልቅሰዎች ናችሁ ዶ/ር ተባረኪ ከምንም በላይ ጋዘጠኛው ተባረክ ትልቅ ሰው ነህ መጨረሾው ያማረ ይሁን
እባክሽ ዶክተር ፈጣሪ ብቻ ነው የማይሳሳተው ይቅር ለፈጣሪ ብለሽ ታረቁ።ይህ ፈተና ነው ።ሰይጣን ይፈትናል።ፍጹም ፈጣሪ ነው ።ቃል ይግባልሽ ዳግም እንዳይደገም ።ምርመራ ግዴታ ያድርግ።🙏
ካፒቴን ለወላጆችህ. ያለህ. ክብር ደስ ይላል. ባለቤትም በጣም የተረጋጋች የጨዋ ልጅ ናት
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እንደዚ አይነት ቤተሰብ መኖሩ የቤተሰቡ ክብር የሚሰጥ ከብዙ ጥቂቱ ነው የሚገኘው ሁላችንም እግዚአብሔር ለክብራችሁ
በስመአብ ለአባትየው ምንም ቃል የለኝም የምርጥ ምርጥ ናቸው ካፒቴኑ ግን በጣም ታስጠላለክ እናት አባትህን ሰው ፊት አቆምካቸው ዶክተርዬ ምርጥ ልጅ ነሽ በእውነት ፈጣሪ አይለውጥሽ ለናት ላባቱ ግን መታረቃችሁ ደስ ብሎኛል
እናትና አባት ጨዋዎች ናቸው። ልጅቷ ደግሞ በጣም ጨዋ የተባረከች ናት። ቤተሰቦቿ ምን እነደሚሉ ሳታውቅ ትልቅ የህይወት ውሳኔ ነው የወሰነችው። ልጁ ይቅርታ መጠየቁ ጥሩ ነው ስለሚወዳት ነው። እሱ አሁንም ሱስ መተው አለበት ።ትክክለኛ ሚስትህ እቺ ናት ውደዳት አክብራት። እግዚአብሔርን በመፍራት ኑሩ።
ዘላለም አንተስ እንደስምህ ለዘላለም ኑር ሁሌም ደስታ ይግባ ዘርህ ይባረክ ተባረክ መጀመሪያም የተባረክነህ በጣም ነዉ ደስ ያለን መላዉ ቤተሰቦቼ ናቸዉ የተደሰቱት አረ እንዳንተ እንደጋደኛህ የነሰር አይንን በጣምነዉ የምንወዳቹ ደስታ ጤና ለናንተ ይሁን
ዋው ደስ ሲል ዶ/ር ተባረኪ ካፒቴንም በጣም ሥርአት አለህ ሠይጣንን አሳፈራችሁት ተመስገን።
ይቅር በይው እድል ስጭው ከሰው ስተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ባልየውም አሻሽል ፀባይክን እባክሽ ይቅር በይው
እውነት ለመናገር ስለዚህ ቤተሰብ ነፍስም አልቀረልኝም 😢 አስለቀሳችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ለሀገር ምሳሌ ናችሁ እናትና አባት ቃላት የለኝም አስተዋይ ልጃቸውም እናትና አባቱን አክባሪ ጨዋ ከሰው ስህተት ምን ጊዜም አይጠፋም ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተም ይቅር ተባባሉ ብሎን የለ ነገሩ ከባድ ቢሆንም መጨረሻ ይቅር ስላልሽው ተባረኪ ጋዜጠኛውም የሚያስተራርቁ ብፁሃን ናቸው ይላል በእውነት ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ።
ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ በማርያም አዳም ቢበድል በማርያም ተካሰ እፋ ❤❤❤❤❤❤ በቃ አለቀሰኩ ከምሬ ነው ቤተሰቦቹ ሰው አክባሪ❤❤❤❤❤😢😢😢
ምርጥ እናትና አባት እምርጥ አዋቂ ሴት ተባረኪ።ምርጥ ዶክተር ካፕቴን ግን ጀርባህ ይጣራል።
ከዝሙት ከጥመት ከቢደአ አላህ ይጠብቀን
Amen. Kesiesiegna sew yarqen
አሚን ያረብ
ዘሌ ከልብ ሰው ነህ እድሜ ጤና ይስጥህ የገባህበት ሁሉ የተሳካ ነው አድናቂህ ነኝ
ዶ/ር እግዚአብሔር ይስጥሽ አስደንግጠሽኝ ነበር በመጨረሻ ግን አፅናናሽኝ ተባረኪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ። ዶ/ር ከምንም ነገር በላይ የህሊና ወቀሳ ይበልጣል አንቺ ከዚህ ነፃ ነሽ እሱን ህሊናው ወቅሶታል ከዚህ በኋላ ታማኝ ባልሽ ይሆናል ።
ውይ እነኝህ የተባረኩ እናትና አባት እዲሜአችሁን እግዚአብሔር. ያርዝምልን🙏🙏🙏🙏
ኣባትና እናቱ በጣም ጥሩ ናቸው ያላቸው ትህትና ❤❤❤
በጣም
❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢⁸🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢
በጣም
ደምሩኙ ዉዶቼ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዶ/ር በእውነት አባትና እናቱ እራሱ ትልቅ ሰዉ ናቸዉ እድለኛ ነሽ ! ማነው ዛሬ እንዲህ አይነት ሰህተት ሰርቻለሁ ብሎ ወደ ሚዲያ የሚመጣ ይሄ ምን ያህል መፅፀቱን ያሳያል ። ዶ /ር ለአንቺም ቃላት የለኝም ትልቅ ሰዉ ነሽ !! የድንግል ማርያም ልጅ መድህን አለም ክርስቶስ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ !! ጠላት አፈረ ቀንበሩም ተሰበረ !!
ትክክል ዶክተር ትልቀ ሰው ናት።
ወዴሚዲያየመጣዉእኮልጂቱንበተሰብሰላያት ለሰርግሰለተጋጁነዉ ሰለዝህዛሬምነገም ጥፉተኛነዉ
እንዲህ አይነት አባትና እናት አያሳጣን
@@ماريماحسن እና ይቅሪታአለእኮ
ሰ
ምን የተበረኩ እናትና አበት ናቸው❤ ልጁም ልጂቷም ቤተሰብ አክበሪዎች ናቸው❤
ስራህ ግሩም ነው ግን ያለፈውን ክፍል ትደጋግማለህ
እባክሽ ዶክተር ይቅርታ አድርጊለት ከእንግዲህ አይደግመውም
በእንባ ፡ ነዉ ፡ የጨረስኩተረ ፡ እህቴ ፡ እንኳን ፡ ደሰ ፡ አለሸ ፡ ይህ ፡ ታሪክ ፡ በብዙ ፡ ቤት ፡ ያለ ፡ ነዉ። እሱን ፡ ትተሸ ፡ ሌላ ፡ ብታገቢ ፡ በሆነ ፡ ነገር ፡ በትጋጩ ፡ ያለፈ ፡ ታሪክሽን ፡ እያነሳ ፡ የበከጠ ፡ ይጎዳሻል። የተፀፀተን ፡ ይቅር ፡ ብለሸ ፡ ዋጋ ፡ የከፈልሽበት ፡ ሰለሆነ ፡ በጩልሌ ፡ እንዳትነጠቂ ፡ የወሰንሽዉ ፡ ወሳኔ ፡ እጅግ ፡ አሰተማሪ ፡ ነዉ። welldone
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብሩን ሁሉ ይውሰድ መደሐኒአለም አባቴ ተመስገን ዘሌ ዛሬ ዳቢሎስ ተዋረደ የት አባቱ ተመስገን እውነት ሴት ነኝ ግን በሱ ቦታ ሆኜ ነው ያየሁት ምን ያህል በፀፀት እንደተሰበረ ነበር ግን የእግዚአብሔር መንገዱ አያልቅም የኔ ውድ ተባረኪ ለልጆቼ እንዳቺ ማስተዋልንና የይቅርታን ልብ ያድልልኝ ነው ምለው ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ከፊትም ከዋላም ዘርሽ ሁሉ ይባረክ መልካም የሚያስደስት የትዳር ዘመን ይሁንላቹ አባባ ና እማማ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ የነካችሁት ሁሉ ይባረክ ዘሌ የኔ ጀግና ወንድም እንደ ዬሴፍ የቤተሰብክ እራስ ያድርግህ ምርቃትህ ሁሉ ይድረስልክ ከራስክ አልፎ ለዘር ማንዘሮችክ ይትረፍረፍ የምድርም የሰማይም በረከት አይለፍክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ካፒቴንም በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ በዚህ ዘመን እናትና አባቱን የሚያከብር ሰው እንደዚህ የለም የራሴን ስራ ይዣለሁ ብሎ እንደፈለገ የሚፈነጨው ተባረክ ብሩኩን ብሄት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅ ከዋላም ከፊት ይቅደም
🎉🎉
ዘላለም ን የንስር እይንን የሚወድ
👍👍👍
እግዚአብሔር ሆይ እልልልልልልል❤ ታረስቁ
እስይ ይቅርታ ጥሩ ነው
❤❤❤❤❤ አለን
elllllllllllllllll
አባት እና እናት ለዘላም ይኑሩ ዶክትር ህሊና የጥሩ ቤትስ ውጤት ነሽ ይቅርታ ማለት ትልቅ ነው ጀግና ይምሬ ነው
አቤት አባትየዉ ትልቅና አዋቂ አስተማሪ ናቸዉ ።ንግግራቸዉ ደስ ሲል አዋቂ መካሪና ዘካሪ ናቸዉ ተባረኩ መታረቃቸዉም በጣም ደስ ብሎኛል ።ዘሌ አንተንም ጌታ ይባርክህ ሁሌም ለተቐገረ ደራሽነህ አመሰግናለሁ
አለባበስሽ እሱ ቤተሰቦቹ ደስ ሲሉ በጣም ቀናው እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ በእውነት ታድለሽ ምርጥ ክርስቲያን ቤት ገባሽ ያብርሃም የሳራ ያርግልሽ
እናት እና አባቱ እንዴት የተባረኩ ናቸው ልጃቸውም በዚህ ግዜ እንኳን የራሱን ስራ የያዘ ስራ የሌለው እንኳን ቤተሰቡን ይሄን ያክል ክብር አይሰጥም 🙏🇪🇷
እዉነት ነዉ❤❤❤🎉🎉
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🏽🙏🙏🙏🙏
የተባረከ ሰው ነው።ለቤተሰቡ ያለው ክብር የዚህ ዘመን ሰው አያስብለውም ።አስተዳደጉ አባቱና እናቱ ይባረኩ።ዶክተር ይቅር በይ።
ዘሌ አንተ የጀመርከው ነገር ሁሌ ፍፄሜውያማረ ነው መንፈስ ቅዱስ አብሮህ ነው ዶክተር ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋት big respect 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይለያልኮ
ይቅር በይው ተፀፅቷል የማያጠፋ የለም ድጋሚ እድል ስጭው የሰው ልጅ ከስተቱ ይማራል
ኧረ😂
ሠጠችው እኮ ያውም ከልጅ ጋር ምርጥ ቤተሠብ ።
Give him one chance, he show that he cares
ይቅርታ ብቻ ሳይሆን ልጅም እኮ ሰጠችው ጨርሳችሁ ሳታዩ አትኮምቱ
እኔ ለካፒቴኑ ይህን ያህል መካም ልክ አደለም ዶክተሮ እጅግ ልትመሰገን ይገባል። ደግሞ በሰይጣን ማሳበብ አይገባም።
የኢትዮጵያ እናትና አባት ሲባል ቀልድ አይደለም የምር ምስክር ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ስብእና ያለው
ሴጣን አንገቱን ይድፍ
ዛሬ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ይህ ባይ
ፍቅር +ይቅርታ =ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እናትና አባትክ በጣም በጣም ለሴት ልጅ ክብር ያላቸው ሰዎች ናቸው ጤና ይስጣቸው
ካፒቴኑ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ባለማወቅ ነው የተሳሳተው ቤተስቦቹም በጣም ትልቅ ስዎች እውነተኞች ናቸው እግዚአብሔር የባረካቸው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ቤተስብ ማየት ደስ ይላል ❤❤❤
የንስርአይን የያዘዉ ነገር በጣምከባድ ነዉ እባክህ ተጋገዙ እች ሴትዩ የሆነ ነገር እንዳታረገዉ ጌታ ከክፉ ይጣብቃችዉ።።❤
ፖይለት ይቺን ደግና ትሁት አሰተዋይ ዶክተር በጣም መካሰ አለብህ ፖይለት ከሰዉ ሰህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና ሰምህን አድሰ እንደ ክብርህ ፖይለታችን
በመልካም አሳድገውታል ሰይጣን አሳስቶት ነው።በምንም ተአምር ስብዕናው አይደለም። ዶክተር እንደዚህ አይነት ባል አይገኝም ቆንጂዬዋ ዘመናችሁ ይባረክ መፀሐፍ ቅዱስ ተምራችሁ ተጋቡ።❤❤❤❤❤
ሰርጉም ላይ መገኘት እንፈልጋለን በጣም መልካም አባትና እናት ናቸው ለአንቺም ኩራት ይሆኑሻል ጥሩ ቤተሰቦች ናቸው ።
ተይ ተይ ዶር ተሳስቷል ይቅርታ ተጠያየቁ እባክሽ ዘሌንም አታሳዝኑት እኛንም አታሳዝኑን ❤❤❤❤❤
የኔማር ስርአት ስነ ምግባር አቤት ውበት ዶ/ ርህሌና ሰውኛነሽየኔማር❤❤❤❤❤
ከነዚ ወላጆች ብዙ ልጅ በተዋለደ !! እንዴት ደስስስ ይላሉ በማርያም የልጅ ልጅችሁ ቀድሶ ያቁርባችው ያን እድሜ ይስጣችው❤❤❤❤
ጀግና እናት እና አባት አለክ ወግ የሚያቁ ስርሃት ያላቸው አፈቀላጤ እናት እና እባትክ አተረፉክ እቺን የመሰለች ልጅ እዳታመልጥክ አደረጉልክ ዳግም ወለዱክ
እልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል ምን አይነት የተባረክሽ ዶክተር ነሽ የእኔ ደርባባ እናት አባት እንኳን ደስ አላችሁ ሰይጣን የተባክ እፈር ፓይለት ወንድሜ ቀሪ ዘመንህ የደስታ የስኬት ይሁንልህ እውነትም ከልብህ ይቅር ብለሀል የልጅ ስጦታ ተሰጠህ እግዚአብሄር ይመስገን ዘሌ አንተም እንኳን ደስ አለክ
Tebareki Asteway gobez netsuh set ❤❤❤ tebareku huletachehum betam des alegn esey Egziabher yemesgen 🎉🎉🎉
እናትና አባቱ እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው የእውነት ዶክተር ሕሊናም ትልቅ ሰው ናት❤ልጅ እራሱ ትልቅ ሰው ነው እግራቸው ላይ ሲወድቅ በስመ አብ😢
የምር በጣም ምስኪን ልጅ ነው እስካአሁን አንገቱ ደፍተዋል
እልልልልልልልልልልል
ኧረ ተይ ዱክቱራ ይቅር በይው ይሄ አባባሌ በአረበኛ ሴት ዶክተር የምትጠራበት ስም ነው
ስለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️🙏🏽🙏🏽
ይቅር መባባሉ ትልቅነት ነው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ዘሌም በጣም ጎበዝ ጥበብ የተሞላህ ነህ አንተም ተባረክ የእግዚአብሔር ቃል የሚያስታርቁ ብጹአን ናቸው ይላል@@destasenbeto7038
ጅግና ሴት ጠካራ ቤተሰቤች ክብር እህት አይዝሺ የኔቆጅ እድል ሥጭው የስውልጅ ያጠፍል ይቅር ብይው ፍጣርም ይቅርይላል ❤
❤አቤት ዘሌ እንዴት ብዬ ልንገርህ በእንባ ነው ይህንን የካፒቴኑ የጨረስኩት እንካን ደስ ያላችሁ ጌታ እየሱስ የድንግልጅ ክብሩን እሱ ይውሰድ ቤተሰቡ ሁሉበደስታ እንተምእንደዚህ ያለ ቁም ነገር እዳር ማድረስህ ሊያስመሰግንህ ይገባ you are amazing congratulation all of you I’m so happy.
እልልልልል ሴጣን አፈረ ዶክተርዬ እመቤቴ በቤታችው ትግባ ውለዱ ክበዱ ካፕቴን ደሞ እናትና አባትህ በጣም መልካም ቤተሰቦች ናቸው እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርልህ 🙏🙏🙏
ወይ የአባት ክብር ደስ ሲሉ ባልና ሚስት ታድለሀል ልጅ አች ዶክተሯ ፍቀረኛዉም ልብሽ ከፉተሽ ታረቂ ተፀፅቷልና ያለፈዉ አልፉል ለሚመጣዉ ጥሩ ሂወት ምሩ አለቀ ካፒቴኑም ንስሀ ግባ ከነሚስትህ🎉❤
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
አላሁ አክበር
ደስ የሚሉ እናትና አባት፣ አንቺም ልጃችን ነሽ አሏት። እሷም እማ፣ አባ በማለት ፍቅሯንና አክብሮቷን በመግለጽ ቤተሰቡን ተቀበለች ተቀላቀለች። አስተዋይ ናት።
እልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልል እ/ር ይመስገን በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ዶ/ር አንቺ ማለት ዶ/ር ዐብይ የጅማው ዶክተር የተባረክሽ ነሽ ዘርሽ ይለምለም ካፒቲን አንተ ጨዋ ነህ እሷ ያጠፋኸውን ደርሳብህ ሳይሆን ጨዋ ስላሳደገህ ህሊናህ እረብሾህ ነው እንዴ በጣም እኮ እናውቃለን ትዳር ላይ የሚማግጡ ለሚስታቸው ጨዋ የሚመስሉ አንተ ግን በቃ አጠፋህ ተፀፀትክ ይሄ የሚያሳየው የቤተሰብህ መልካም አስተዳደግ ነው እናትና አባትህ በጣም መልካም ናቸው በእውነት ኮራው ቀናው የነሱ ልጅ ብሆን ብዬ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ በቁርባን ተጋቡ ልጃችሁን እ/ር አምላክ ጤነኛ ያርግላቹ በክርስቶስ ፍቅር የተባረከ ልጅ ይሁንላቹ ዘሌ ጎንበስ ብዬ እጅ ነሳው ስላልተ ቃል የለኝም አንተ የወጣት የበጎ ሰው ተምሳሌት ነህ እባክህ የንስር አይን የያዘውን ኬዝ አግዘው በጣም ፈራው እቺ አረመኔ እንዳትገለው አደራ ሰተንሃል
ደግሞ ከሳጥናኤል ጋር ታወዳድራት በምን ስራው
ዘሌ ዋው ❤ እንዴት ያለ እጥፍ ድርብ ደስታ አሰማኽን መልካምነት ለራስ ነው እንደ ወርቅ የተፈተነው ፍቅር 🎉 ልጅ መጣ አስታራቂ 😊 ሙሉ ሆነ ይህ ቤተሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ እልልል ይመችህ ብሮ ቺርስ
አቤት የኢትዮጵያ እንደዚህ ዓይነት ቤተሰብ ቢኖር ምን አለ ካብቴን ከመልካም ቤተሰብ የወጣህ ትሁት አክባሪ ዶር የጨዋ ቤተሰብ ልጅ መልካም ነሽ እዚህ መሀል ሴይጣን ገባ ግን እግዚአብሔር ጣልቃ ገባ እንኳን አሳፈራችሁት ክብር ለድግል ማርያም ልጅ እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልል ዘሌ እናትና አባቱ እድሜ ይስጣችሁ ምርጥ ወላጆች አላችሁ ካፒቴን እና ዶር በጣም ነው የምንወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሰይ እሰይ ዘሌ እንኳን ደስስስስስ አለህ ❤❤❤❤❤❤እንደኔ ደስስስስስ ያለው አሳዩን
በጣም ነው ዘላለም የማከብርህ ምርጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ አንተ እና የነስር ዓይን ውድ ነፍሳቹሁን አሲዛቹሁ ለህዝባቹሁ ፣ ሂወታቹሁን ሰታቹሁ ፣ ለህባችን ፣ችግር እና ፣ ለተበደሉት ፣ እየቆማቹሁ ስላላቹሁ ክብር ምስጋና ይገባሐል
ክብር ምስጋና ይድረሳቹሁ ወንድሜ ዘላለም እና የነስር ዓይን ስልካቹሁን እንዴት ላገኝ እችላለሂኝ
እኔም ፈልጌ ነበረ
በጣም ልዩ ናቸው ለእውነት የቆሙ ጀግኖች ናቸው ደምሪኙ ዉደ
ካፒቴን ጥፉትህ ወደር የለውም ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነት ነው እናት አባትህ በጣም የተከበሩ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው የልጅ ልጃቸውን ያሳቅፉቸው ለዶክተር ቃላት የለኝም ተባረኪ በሆድሽ ያለውን ህፃን በእጅሽ ያሳቅፍሽ እድለኛ ልጅ ነው አባትና እናቱን አስማማ
♥️👌🇮🇱😁👍🏻👍🏻👍🏻🤙💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍❤🇧🇴👍🏻🤙💪
እጅግ በመደሰቴ ክልብ አለቀስኩ ዶክተር ተባረኪ እጅግ አከብርሻለሁ ካፒቴንም እጅግ ትሁት ጨዋ ያሳደገው ወጣት ነው መጨረሻው ያማረ ይሁን ዘላለምእንካን ደስ ያለህ
በድሎ ይቅር የተባለ መልካም ሰው እኮ ከዚህ በኋላ ባለእዳ ነው እድሜ ዘመኑን እሷን ለማስደሰት የሚጥር ይሆናል። ተባረኩ ሰይጣን አፈረ ዋው ቤተሰብ
ክብር ለዲንግል ልጂ እግዚያብሄር ይመስገን ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤
አቤት ምን አይነት ቤተሰቦች ናቸው ውይ ትህትናና ንግግር ድንቅ ናቸው ልጁም የነሱ ውጤት ነው ። አሁን ቢይሳሳትም።
እኔ ካፒቴኑን እና ቤተሰብን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
በጣም የተባረኩቤተሰብ
ሌላው ካፒቴኑ እቤተሰቡን እንዴት እንደሚያከብር ውይ ስህተት ሰው ይሰራል ግን መመለስህ ጌታ ይባረክ
እግዚአብሀኤር ይመስገን ዳቢሎስ አፈራ ።
በቅዱስ ቁርባን ተገቡ መኖር በቀሉ ተምኖ ነው።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Weregoh msus kal enkoin bekurban bemnm bigabu aymlsem sentu tegabto yefata yele endewm endihu bigabu yehalal agul kerstiyanoh agul mekr
ዘለዓለም ይሄ ጸጋ አይወሰድብህ ከላይ የተሰጠህ ሀብት ነው ለሰዎች የምትከፍለውን ዋጋ የሚከፍልህ እግዚአብሔር ብቻ ነው እድሜና ጤና ልዩ ሰማያዊና ምድራዊ በረከት ይለቀቅልህ ከዘመኑ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ተባረክ!!!!!
ዘሌ አንሳ ተባረክልኝ በርታ ጥሩ ሰራ ነው እየሰራ ያለህ እናትና አባቱ ደግሞ የተባረኩ የዘመኑን ሰዎች የማይመስሉ የተባረኩ ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው የሚመኙት ያሳያቸው
ዘሌ ጀግናው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ካፒቴን በጣም ተፀፅቶአል ይቅርታ እድታረጊለት እንፈልጋለን የሰው ልጅ ይሳሳታል ከስተቱ ይመለሳል ተመልሶአል ብዬአስባለው እድትለያዩ አንፈልግም እስቲላይክ አርጉ አይታይም የኔ ኮሜንት
ጀግናችን ! አንተ የገባህበት ሽምግልና እንደሚሳካ ጥርጥር የለንም 😊
ሰው ፍፁም አይደለም ። ግን ስተቱን አምኖ ይቅርታ ጠይቆ ከተመለሰ አንድ እድል መስጠት ተገቢ ነው በኔ ሀሳብ
በዛላይ ጥፋቱ በይቅርታ የሚስተካከል ይመስለኛል ለማንኛውም አብረው ቢሆኑ በጣም ደስ ይለኛል !
የተባረኩ እናትና አባቶች ናቸዉ ሰዉ የማይኑቁ አንደበታቸዉ የጣፈጠ እግዚያብሄር ይባርካችሁ ❤
Wowwwww.... ብያለሁ ዞላ በጣም ደስ የሚል ስራ ሰርተሃል ክብሩን ሁሉ መደሀኒአለም እና እናቱ ወላዲተአምላክ ይውሰዱ በትክክልም የሰይጣን ክንድ ተሰብሯል ዶክተርም የልጁም እናትና አባት እንዲሁም ልጁንም ጭምር ክብርና ምስጋናዬ ይድረሳችሁ የይቅርታ ልባችሁ ሁሌም አይለያችሁ እላለሁ ዞላ እድሜና ጤናህን አብዝ ይስጥልን ።
በጣም ደሰ ብሎኛል መጨረሻው በ ዕርቅ ስለተጠናቀቀ ። በመጀመሪያ የዘላለም የሸምግልና አቀራረብ የሚደነቅ ነው። ዶክተር እውነት አላት ጨዋ ጨዋ ያሳደጋት ደርባባ እመቤት ነች። ካፒቴንም ተሳሳተ ይህ ደግሞ በመጠጥ በመነዱት በፈለጋት ግዜ ስለሚያገኛት ተላመዱት መስለኝ። እድሜ ለእናት አባትህ እነሱን አክብራ ነው እሺ ያለችህ። ከዚህ በዃላ ጥሩ የትዳር ግዜ ኢይሁንላችሁ።
.ዘሌ የኛ ጀግና ትለያለህ ውይ እናትና አባቱ ደስ ሲሉ በፈጣሪ እደኔ ደስ ያለው አለ በላይክ አሳዪኝ
ዶክተር ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ በእውነት እግዚአብሔር የባረከሽ ሴት ነሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ 🤲🙏። ተስስቶ ነው የምትሉ ሰዎች ግን መማገጥ የምርጫ ጉዳይ እንጂ ስህተት እንዳልሆነ አታውቁም እንዴ 🤔
ዘላለም ጌታኢየሡስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ በቤትህ የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛልህ
Mamaget enditefa wolajoch tseliyulet.neger gin sewu kesitetu ketemelese yikrta madirege le egzabher new.
እሰይ አሰይ እልልልልልል የእውነት ስይጣን ተሰበረ ታውቃላችሁ ከመፈራረስ እንደተረፈ አልሀምድሪላ አሁንም ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ፈተና የበዛበት ፍቅር መጨረሻው ያምራል በደንብ አርገህ አክብራት አፍቅራት ታውቃላችሁ እየፃፉኩ እያለ ሌላ ቸጨማሪ ደስታ ዘሌ ላንተ ቃል የለኝም ከመልካም ነገሮች ሁሉ ጀርባ ያለኸው አንተነህ ላንተደሞ የሰዎችን የልብ ስብራት እንደምጠግን ሁሉ ላንተና ለቤተሰቦችህ አላህ ዘመንህ ሁሉ እንቅፋትና እሾህ የሌለው በበረከትና በጤና በፍቅር በሀብት ያኑርህ እድሜህ ያርዝመው የማታእንጀራህ ይመርልህ
ዶ /ር እጅግ ጥሩ ሰው ነሽ ያለፈው ሁሉ ለበጎ ነበር የዘላለም ሁለ ገብ ሀሳብና መከራሽ ተሟጠጠ እጅግ ጀግና አስተዋይ አንደበተ ርቱእ ለአላማውና ለህይወት ዋጋ የሚከፍል አልፎም በፅናትና በስኬት ከመሞላቱ በላይ ከአብራካቸው በለይ ለእወነት የሚያደሉ ወላጅ የሚያስንቁ እናትና አባት አባት ሸልሞሻልና ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ሀሴት ይሁን
እውነት አለቀሱኩኝ በጣም ሲበዛ
ተደሰትኩኝ የተባረኩ ወላጆች
ዶር የኔ እህት ከትምህርትሽም በላይ
ውስጥሽ የማረ ነው አንደበት መልካም
ካፒቴን ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለ
በጣም አክብሮታዊ ጨዋነትህን
አሳይተሃል። ሰርጋችሁን ለማየት
በጣም ጎጉቻለሁኝ። ዘልዬ በጣም
ክበርልን የኔ ጀግና አንተ ጀምረህ
ያልጨርስው ኬዝ የለም 🥰😍❤️💜
Congrats 🎊
እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ሌላም እምነት ተከታዮች በፀሎት አስቡኝ ተፈጣሪ በታች እናተ ናችሁ ያላችሁኝ ዱአችሁም ፀሎታችሁም ተቀባይነት ይኖረዋል ኢሻአላህ
አብሽሪ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
ፈጣሪ የልብሽ መሻት ይሙላልሽ 🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የልብሽን በሻት ከሐጺያት ውጭ ይፈፅምልሽ❤
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ከጭቀት ያውጣሽ
ዶክተር ሂሊና ተባረኪ ካፒም ትልቅ ሰዉ ነክ ሰዉ ይሳሳታል ከስህተቱ መጸጸቱ ታላቅ ነገር ነዉ እናትና አባት እድሜ ይስጠወት
እናትናአባቱ ማሽአላህ. ምርጥ ወላጅናቸው❤❤❤ዶክተሮ. አስተዋክ❤ ልጁም ተሳሳተ. እንጅ መጥፎ አይመስለኝም የሰውልጅክሳሳታል. 😢 አድላክሁኑ. ❤❤
በጣም የሚያምሩ ቤተሰብ ደስታው አስለቀሰኝ ዘሊ ተባረክ ውድ ወድማችን
ደሰ የሚል እውነተኛ ተሪክ አበትና እነት እውቁ ሺምግሊነን የሚየውቁ ዘለለሚም ጎበዝ የተረገገ ገዜጠኛ ሁለችሁም ደሰ ትለለችሁ ወለህ አለቀስኩ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሁለቱን ጀግኖቺ ማነዉ እደኔ በጉጉት እሚጠብቅ
እኔም
እኔ😊😊😊
ዘላለም የደረቀው ሳር የሚለመልምልህ የተናገርከው የሚሰማልህ የተቋጠረው የሚፈታልህ የጀመርከው መጨረሻ የሚያምርልህ ፈጣሪ ሁሌ ከአንተ ጋር ነው ክብርና ምስጋና ይድረሰው እንዴት ደስ እንዳለኝ አይ ካፒቴን ለትምህርት ይሁንልህ
ስምን መላአክት ያወጣል ይባላል እውነተ ዶክተር ህሌና❤❤❤❤❤
እናትና አባቶችም የተበራኩ ናቸው
ይቅርታ ማድረግም ሆነ መቀበል የታለቅነት ምልክት ነው❤❤❤❤❤❤
በስመአብ አባትና እናቱ እንዴት አዋቂ እንደሆኑ አነጋገራቸው ያስታውቃል እውነትም የሀገር ሽማግሌ ንግግራቸው ደስ ሲል እናንተ እራሳችሁ ተባረኩ።
በስመ አብ የተባረኩ ወላጆች በእውነት ምሁር ናቸው ንግግራቸው ሃይማኖተኞች 😢😢 በደስታ አለቀስኩ ስው ሁኖ የማይሳሳት የለም ዋናው መፀፀቱ ነው በተባረኩ በእውነት እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ማን ይለየዋል
እጥፍታል ተሳስታል በጣም እንደዚች እርግት ያለች ልጅ ስነስርአታ እራሱ በጣም ደስ ምትል ልጅ ናት ። አንተ አጥፍተሀል ስሜትህን ገዝተህ ብትኖር ይሄ ሁሉ ባልመጣ ነበር የሆነው ሆናል አሁን በይቅርታ ተታርቃችሁ አብራችሁ ብትቀጥሉ ጥሩ ነው እንግዲህ አምላክ ይጨመርበት
አይ የናትና የአባት መጨናነቅ ለልጆቻቸዉ የማያልቅ ፍቅር ጋዜጠኛዉ ወንድማችን እድሜ ይስጥልን
ወይኔ አባትን እናትን ደስ ሲሉ ልጁ ለወላለቹ ያለው ክብር ሳለደንቅ አላልፍም እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤
ወይኔ እንደነዚ መልካም ደግ የዋህ እናትና አባት ❤ ያለው እንዴት የታደለ ነው በማርያም🤔 ህሊናዬ ከሱ ይበልጥ እናትና አባቱ ስለሚወዱሽ ደስም ስላላቸው በእውነት👍💪 እመብርሀን መርቃሻለች የተባረኩ ምርጥ እናት ❤ ምርጥ አባት❤ ከልክስክስነት አምላክ ይጠብቅህ ፈርሀ እግዚአብሄር ይደርብህ!!!
እዲህ አይነት አባትና እነት ይለያሉ ባገኛቸዉ ፐፐፐፐፐፐፐፐ ቀናሁ ባጠና ነበር የሚያሯሩጥህ እደለኛ የሆነ ቤተሰብ መሻአላህ
እግዚአብሄር ይመስገን ጠላት አፈረ እግዚአብሄር ያጣመረውን ማንም አይለየውም ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላችሁ ጋዜጠኛው እግዚአብሄር ሥራህን ይስራልህ
ዘሌ ተባረክ የኛ ወንድም በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራኸው እገዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ ድንግል እመቤቴ ትጠብቅህ በጣም ደስ ብሎኛል ሰለ ተተረቁ አንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤
የሰው ልጅ ሊሳሳት ይችላል ይቅር በይው ምክንያቱም ፍቅር ከሞት ይብሳልና
እዉነት ታድለሻል የተባረኩ ቤተሰብ ዘመናችሁን ይባረክ❤❤❤
ዘላለም፡ጐበዝ፡በርታ፡በጣም፡ደስ፡የሚል፡አነጋገር፡፡አባት፡እና፡እናት፡በጣም፡ደስ፡የሚሉ፡የሚስቱ፡ክብር፡ስሜት፡የሚጠብቅ፡፡አባት፡ሃሳቡ፡ገልፆ፡የሚስቱ፡ሃሳብ፡ይጠይቃል፡፡ፓይሎቱ፡እና፡ዶክተርዋ፡አነጋገራቸዉ፡ደስ፡ይላል፡ትህትና፡ስርዐት፡የሞላበት፡፡አሁን፡የሆነዉ፡ለምክንያት፡ነዉ፡፡ፓይሎቱ፡ተምረዋል፡በጣም፡ነዉ፡የተሰበረዉ፡፡እርግጠኛ፡ነኝ፡ዘመናቸዉ፡ጥሩ፡የትዳር፡ዘመን፡እንደሚሆንላቸዉ፡አርግጠኛ፡ነኝ፡መድሃኒዓለም፡ምሳኹም፡ይኹን፡አሜን፡፡
መጥፎ መጥፎ ሰወች ነበሩ የምናየው ዘሬ ደግሞ ቅን ልብ ያላቸው ሠወች ማየት እንዴት ደስ ይላል ዜሌ ምርጣችን በርታልን
ወይኔ እያለቀስኩ ነው ዶክተርዬ እግዛብሄር ይባርክሽ።ትህትናሽ ብቻ ይበቃል የሰይጣን ቅስም ተሰበረ እልልል።
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመከገን ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክሸ በእውነቱ ጭቀቴ ለቀቀኝ ተመሰገን ዘሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እናትና አባቱ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድላችሁ ተመሰገን
እኔ የማመሰግነዉ. እገዛ ብሔር ን ነዉ 😢ምክናያቱም በዘሌ ብዙ መልካም ነገር ነዉ የማዪወ ዘላለም ዘመንህ ይለምልም በገነት ተባረክ. ዶክተር ረም ተባረኪ እድለኛነሽ መልካም አማቿች ሰላሉሽ እግዛብሔርን አመስግኝ ምክንያቱም በዚህ ዘመን እደነሱ አይነት አይገኝም
እሰይ እንኳን እንደናንተ ዓይነት እናትና አባት የኖረ የተበተነውን የሰበሰባችሁ ቤተሰቦች ያላችሁ ተባረኩ ልጆችም ያለፈውን ስህተት እርሱት በፍቅር ተባረኩ በልጅ ተባረኩ ለቤተሰበህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እጅሽን ሳለቅ እጄን ሳትለቂ አብረን ሆነን ያለው እጅግ በጣም ነው አንጀቴን የበላው
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
እርጉዝ መሆኗን ስሰማ እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ተመስገን
❤❤❤