Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በሙሉ እግሩ ሲራመድ ማየት እምትፈልጉ በላይክ ገለፁለት
አወ ማርያምን ኡፉ ሠው አትመን ወንድሜ😢😢
❤❤❤
እመብርሀን እንኳን ለመቆም አበቃችህ ስለዚህ አሁን አንተ ማድረግ ያለብህ ከፈጣሪህና ከውለደችህ በስተቀር ማንንም አትመን እመብርሀን ትጠብቃችሁ አሜን
ይህ አይገባውም ነበር የኛ መልካም ፈጣሪ ጨርሶ ያሽርህ ያረብ 😢😢
የእውነት አምላክ ፈጣሪ እውነትን ያውጣልህ እስከመጨረሻው ወንድሜ በእምነትህ ፅና !!
የእሱን አድስ ነገር ለመስማት የጓጋጓችሁ እንደኔ በላይክ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤👍👍👌👌🫶🫶💪💪💪
በጣም ዴስ ይላል ፈጣሪ ይርዳህ እጎዳ ያለ እራሱ ይጎዳ አብሽር ወድሜ ዋ😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
✋✋✋✋✋✋❤❤❤❤❤
ወገኖች ለሰርጉ ገንዘብ እናዋጣለት በደረቁ እንወድሀለ ማለቱ ትርጉም የለውም ይሄ ጀግና ወጣት ነው
መልካም ሃሳብ ነው
ጥሩ ሃሳብ ደሞ ልጅቷ ቀሚሰ ለብሰሽ ሰለመጣሽ ደሰ አለኝ መቋርብቲ መሳግዲ ይግበርኩም ❤❤❤❤❤❤
የዚህ ጀግና ሙሉ ጤናዉ ተመልሶ ማየት እደኔ የቸኮለ 😢😢
ኢንሻ አላህ ይድናል
ኢንሻአላህ
እሸአላህ ይድናል😢😢😢
ማንንም አትመን ወንድሜ። ቤታችሁንም ለማንም አታሳይ። የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ቤት ውስጥ ማንንም አታስመጣ። ማናገር የምትፈልገውን ሰው ሌላ ቦታ ቀጥረህ አናግራቸው ወንድሜ። የእነዚህ ምስኪን ልጆችን ቤት ለማንም አታሳይ። ማንንም አትቅጠር እነሱ ግቢ ውስጥ ግዜው የከፋ ነው
እውነት ነው❤
ትከከከል
በትክክል
እውነት ነው
That's true 👍
እናት መድኃኒት እንኳን በጀግና ልጅሽ ተደሰትሽ ኮራሽ አቤት እናቶች ሲደሰቱ የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ
ወንድሜ 450ሺብር ሕይወቷን አይቀይርም በጸጸት ስትሰቃይ ትኖራለች እግዚያብሄር ይፈርዳል
ኣዎ መልካም ስራ ለራስ ነው መጥፎ ስራም ለራስ ነው ኣምላክ ይፍረድ
ይብላኝላት ያቺገልቱነች
ትክክል😢
ዶክተሩ ኦንደሆነ
ያልቃል 450 በአመት ውስጥ የሚያሳዝነው ሸጠችው ባለውለታዋን በሰይፍ ነበር ይችን ይሁዳ😢
እኔ ግን የሚገርመኝ. የረዳሽን ጀግና አሳልፈሽ መሽጥ ምን ማለት ነው ይችን እማ በህግ ትጠየቅ የምትሉ እሱን የምትወዱ❤ አሳይኝ
ብር የማይሰራው የለም
በትክክል ብለሻል ግን ኢትዮጲያ ነዉ ያለነዉ እኮ ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ አይደል ይልቅ ደሀዉ ወንድማችን ፈጣሪ ይማርልን
እሷን ነበር እደሱ ማድረግ ይች ክፊ የስንቶችን እንባ እሚያብስ ልጅ እንደዚህ ታድርገው እሷስ ብትኖርም አትጠቅም ይች ከንቱ ያበላትን ነካሽ😢😢😢
Cherso yemrhe fetari geltawe aylqem ( emaye belshe teriyachwe temsgenTemagene
አይ አፈፈር ትብላ ውለታቢስ እናቷን አሳክሞላት ብዙውለታ ውሎላት እናቷ ምስጊን ናት ውለታ አልረሳችም ልጄን አምጡልኝ እሱ ነው ህይወቴ ያትረፈፈልኝ ስትል አሳዘነችኝ ልጅ ተብዬዋ ይድፍሽ ምን አረገሽ አንቺና እናትሽን በረዳልሽ
ለጄ ልጂቷን ጥበቃ ይደረግላት ያለክበትን ቦታ ለማንም ባታሳይ መልካም ነዉ እናትክም የቤተሰብ ጬሌ ካለ እንዲጣል እሱም ይፈታተንካል አሁንም እመብርሃን ጨርሳ ትፈዉስክ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እህቴ የልጂሽ መልካም ስራ ነዉ የሰዉ መዉደድ የሰጠዉ ከፀበል አትጥፋ
ልጅቷን ሚድያ ላይ ባታወጣት ጥሩ ነበር ይህ መረጃ ጠቃሚ ነው ለልጅቷ ህይወት አደጋ ላይ ይጥላታል ቢያንስ ስሟንም ድምፃንም መደበቅ ነበረብህ ብቻ ህይወቷን ያስፈራል
እሷ እራሧ ፈልጋ መጣች መውጣቱ ጥሩ አልነበረም ቤቷን መቀየር አለባት አለዛ ቤቱን ስለሚያውቁት ይሄዳሉ ሲቀጥል ቤት ስለቀየሩ ቤቱን ለማየት ልከዋት ይሆናል
ወንድሜ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሕ መልካምነት መልሶ ይከፍላል እናትሕ በጣም ደስ የሚሉ እናትነቸዉ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሕ
ሰውን ያለህበት አትቅጠር እያሰለሉህ እዳይሆን ትንሽ መረጃው ጥሩም ቢሆንም ሳትጎዳ ነበር እጂ ከተጎዳህ በሀኅላ
መሰዋትነት በከፈልክላት ሰው ተክደሃል አላህ የስራዋን ይስጣት እውነት ይፍረድባት ።
አይቀርም የቀን ጉዳይ ነው እንጂ
ጀግና ሰው ለምን ፎቶአቸውን አትለጥፍም የትም አይንቀሳቀሱም ነበር እና ደሞ ስለ ሰላም ለእናቷብላነውእምትለውን ነገር ብታቆም ደስ ይለኛል አንተ አሳከምክላት ህይወታቸውን ለውጥክላቸው ከሀዲ ናት በልቶ ካጅ ለፍርድ መቅረብ አለባት ሰው ገሎ ሰው ማዳን የለም በተረፈ እንደዚህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ጨምሮ ይዳብስህ
ተላጦችህ ግን ማግነት አለብህ እግዛብሄር ይርዳህ ❤🙏🇪🇷
እውነት ተደብቃ አይትቀርም ይገርማል ሰው ማመን በዚ ግዜ😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wengelegha edme lekun bedebeq and ken meyazu ayekerem ante lesuwa yewalkew kelal ayedelem . Ayezoh jegnaw Allah ahunm yetebeqeh
ወንድሜ በጣም ደሰ ብሎኛል መቸም የአላህ ተአምር ብዙ ነው እንደ አላህ ፍቃን ሁኖ በደንብ ቁመህ ሰትሄድ 3ቀን ለአላህ ምሰጋና እፆማለሁ ለአላህ ቃል ገብቻለሁ
Yanenat tebareji qwn lemonade male ihe new
ሁለት ሌቦች የሰረቁትን ሲካፈሉ ይጣላሉ ይባላል ወንድሜ የኔ ጀግና እባክህን ማንንም አትመን እችም ብትሆን የምትወድህና የምታከብርህ ቢሆም ለምን በሰማችበት ግዜ ራስህን ጠብቅ ብላ እንድትጠነቀቅ ኣልነገረችህም ውሸታም ናት የሆነ ጥቅም ስለጎደላት ይመስለኛል አሁን የመጣችው በእመብርሃን አሁንም ራስህን ጠብቅ ኣዛኝትዋ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትከልልህ ቁመህ ለመራመድ ያብቃህ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
፡ትክክል
Tikikil
እባካችሁ አሁንም እየደገምኩኝ ነው 200k ያንሳል ለዚህ ጀግና ልጅ እንደምንም አርገን እናስገባወ እኔ ከአፋር ክልል ኔኝ እና እሱ እንደሚሰራ አይኔት ሲራ መሰራት እፈልጋለሁ አፋር ክልል ውስጥ እኔን 1k ቢቻ አስገቡኝ እኛ እትዮጵያን ፍቅር ኔን እኛ አፋሮች ሁሉም እትዮጵያዊ እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛም እንወዳቹሀለን እንኳን እናንተን ወንድሞቻችን ግመላችሁንም እንወዳለን የኢትዮጵያን ባንዲራ ለይተው የሚያቁ ተቀላቅያለሁ ወንድሜ ቲክቶክ ክፈትና ተከታዮችህን ለማሳደግ የሚያሳዩ አሉ በዛ ተጠቀም ባጭር ግዜ ታድጋለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ኢትዮጵያን አደራ ከባህር ማዶ
አዴረኩህህ
እኛ አፋሮች ኢትዬጵያን እንወዳለን ምን ማለት ነው አፋር ኢትዬጵያዊ አይደለም እንዴ? ወይስ የኤርትራ አፋሮች ናችሁ???
ትገባለህ አፋሩ ወንድማችን
አብሽሩ ጠንክሩ ሁሉም ከሀቅ ጎን ቁሙ የኢትዬጲያ ህዝብ ሚስኪን ህዝብ ነው ደጋግ ሰወችን ለመረዳት ወደሗላ አይሉም እኛም ከጎናችሁ ነን በርቱ
የነገዋ ኪዳነ ምህረት ትዳብስህ ❤❤❤❤
ውድድምሪኚ❤❤❤
ውድድምሪኚ❤❤
አሜን አሜን አሜን
@@Oman-yq7ep ድምሪኚ
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞን የሰውየው ማንነት ልጅቷ እንደገለፀችው ሽማግሌ ሽበት ያለው ፂም ያለው ስትል አይኔ ላይ የመጣው…ለጊዜው ስሙ ጠፋብኝና ዶክተር ተብየው ካልተሳሳትኩ ከናዝሬት ወይም ከሃዋሳ መሰለኝ ሚስቱን የሆነ ጎረቤቱ ገሏታል ብሎ ሰውየን ለሞት ዳርጎ የሰውየውን ልጅ ፓራላይዝድ ያደረገና ቤቱ ውስጥ በልጅነቷ በጉዲፈቻ ወስደው እንደ ልጅ ያሳደጓትን ልጅ አግብቶ ያስወለደና አዲስ አበባ ያስቀመጣት ባልሳሳት ከናዝሬት አልያም ከሃዋሳ ናቸው እንደውም ሰውየው ድብቅ ካሜራ መኖሩንም አላወቀም ግን ሽጉጥ ሁሉ መዞብክ እንደነበር አይተናል እናም ወንድሜ ጥርጣሬየ እሱ ላይ ነው በጣም ክፋ አረመኔ የሰው አውሬ ነው ድንቄም ዶክተር😡 ለማንኛውም ማንንም አትመን ከፈጣሪ በታች ራስህን ጠብቅ ወንድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ🙏🙏🙏
አትዘንጋ ፀበል ቅባ ቅዱስ ሳትቀባ አትዋል በየግዜው ሊያድሱ ስለሚችሉ እየተጠነቀክ ከፀበል አትራቅ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
ትክክል ሁሉ ከፈጣሪ በላይ የለም ሁሉም ሃይል የፈጣሪ ነዉ
ትክክል
ክብር ምሰጋና ይድረስህ መዳኒአለም ደስ ብሎኛል
Ameen(3)
@@caaltuuesheetuu5763 ድምሪኚ
እመብርሃን ኪዳነምህረት ወላዲተዓምላክ እስከልጇ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ አሁንም ከፀበል እንዳትጠፋ ከዚኽ በፊትም የመተት ነዉ ብዬክ ነበር ከፀበል እንዳትጠፋ ዘሌን አመስግነዉ እመብርሃን መጨረሻዉን ታሳምረዉ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬን አግኜዉ ስለደብተራ እሱ ያስይዝልካል እመብርሃን ትርዳክ ልጄ ፀበል አትጥፋ
የኔ እናት ስፍስፍ ኣሉላት የእናት ኣንጀት ሩህሩህ እንኳን ደስ ኣለዎት እናታችን ቁመዉ ድረዉት ወልዶ የልጅዎት ልጅ ለመሳም ያብቃዎት
የኤርምያስ ልጆች ግን ምን ብየ ላመስግናቸው😢 እናትየአው ደሚ ልሙሉ ደስታው ያብቃችሁ
ኸረ አንተ ልጅ ሰው አትመን ሰው አታቅርብ አካባቢህን አታሳይ በማርያም የምትሉ😢😢😢?ላይክ
ሰርጉ መሆን ያለበት እናትህ እንዳሉት እናትህ ያሉበት ሀገር ነው:: በብዙ ዘመዶችህ ታጅበህና ተመርቃችሁ የእናትህንም ምኞት በህይወት እያሉ እንድትፈጽም:: አዲስ አበባ ብትደግስ ከአሁን በኋላ ማንን አምነህ? ተንኮለኞችስ መርዝን ቢጠቀሙ? እናትህ ሀገር ቤት ሰርጋችሁን አድርጉ:: በኋላ አትፀፀትም::
ሀቅ ይቆያል እነንጂ አይቀርም ሁሉም የስራውን ያገኛል ልጅቷም መያዟ አይቀርም አይዞህ ወንድሜ በርታልን ለማዘርም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ምርጥ አማት እግተሻል እግዚአብሔር ይጨመርበት❤❤❤ እንኳን እግዚአብሔር ለዜህ አደረስህ ❤❤❤
ደክተር አዲሱ የተባለው ዶክተር እንዳይሆን እሱ ዝቶብህ ነበር እሱ ይሆናል ብየ እጠርጥራለሁ በተርፍ አላህ ያሽርህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤
እኔም ♥️♥️♥️♥️♥️🥰💔
እኔም እሱን ሰውየ ጠርጥሬዋለሁ
.እኔ መሳሪያ ሊተኩስበት የሞከረው እሱ ከሆነ ብዬ ጠረጠርኩ
እኔም እሱነው ምለው
👍
የኔ ወንድም መርፌው መርዝ ያለበት ይመስለኛል ስለዚህአቃቂ ጊዮርጊስ ጋ ዶክተር በቀለ የሚባሉ ብትጠይቅ ብዙሰው ያሳይሀል እሳቸው ጋ ሄደህየሚሉህን ተጠቀም በተቅማጥይወጣልሀል። በእውነት ነው የምልህ ትድናለህ። አደራ ።
❤
🥰♥️♥️
መተት ነው ፀበል እና ፀበል ነው መዳህንቱ አህን እየታሻለው ነው
ድሮስ ታዲያ የተመረዘ መርፌ እኮ ነው
Good idea
እድሜ ይህ ሰው ሳስበው የዛኔ መሳሪያ ያውጣብ ዶክተሩ ይሆናል ብዬ ተጠራጠርኩ ወድሜ
ደርባባ ልጅ ናትየተረጋጋች ቆንጅየ ናት የአብረሃም የሳራ ያድርግላችሁ የእግዚአብር ሰላም ይብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ
ወንድሜ እባክህን ቤትህን ለሰው አታሳይ እንዲ ውለታ ያረክላት አሳልፋ ለዳቢሎስ ሸጠችህ እኮ ከዚህ በኃላ እባክህ እናትህን አታስጨንቅብኝ የናት ነገር !!!!ፀሎቶት ለሁላችንም ይሁን
😢😢😢😭😭😭👍👍👍👍
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤
ምስትህ ግን ስነስሪአት ያላት ልጅ ናት ከአለባበሳ ጀሙሮ ዋውውውውው
አለባበሷ ሀሪፍ ነው
@@Susu-p8v5w በጣም 100%
አንተ ጎበዝ ሚስትህ ጨዋ እንደ እናትህ እግዛብሔር ይባርክልህ
ሳትጎዳ በፊት ብትነግርህ ነበር እንጂ፣ አሁን ይሄ ምን ይጠቅምሃል? ለዚህች ልጅ ያለህበትን ቤት አሳይተህ ደግሞ ሌላ ጥቃት እንዳያደርስብህ ተጠንቀቅ።
❤tikikil sayhun nabr engi
ቅንነትህ አይቶ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ 😢 ልዑል እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ 😢
አሜን 🙏
የኔ አባት ወሏሂ በጣም ነው አንጀት የምትበላው እንደው የአሏህ እንደው ለእናትክ ሲል አሏህ ያሽርክ
ውይ እናት እኔንም አስለቀሱኝ ውይ ደስታቸው በማሪያም አስለቀሱኝ ወልዳችሁ ልጆቻችሁን ለመሳም ያብቃላችሁ
እውነት ነው ልጂ የሁሉነገር መስረት ነው እኔ አላማ አልነበረኝም አሁን ግን እም ኖረው ለልጆችነው አላህምዲላህ እስልምናን ሰጠኝ ልጂ ሰጠኝ በላኢላሃኢላላህ ብዙ እህት ውንድሞች ሰጠኝ الحمد لله على نعمه الله
Mjemrya eswan mfeleg nberbachu ahun eswan ygelwatal endayyazu silu any way....
ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ ተሽሎኛል ብለህ ፀበል እንድታቆም 😢😢እስኪ ወንድማችንን 100ሺ ስብስክራይቭ እናስገባዉ ✌️❤️
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ተመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ልጄእናትህንም እንኳን ደስ አለዎትየዛሬው ዜና ከአቅሜ በላይ ተደስቻለሁ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚሉ እናት ነው ያሉህ ምርቃታቸው ብቻ ይበቃል ያንተን አለም ለማየት ያብቃቸው ። ፍቅረኛህም የአለባበስ ሥርዓቷ በጣም ደስ የሚል ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው ።ሌላው አሁን ጥቆማ የሰጠችህ ልጅ ያረፍከትን ቤት የማየት ዕድል ስለገጠማት ድርጊቱን የፈፀመችው ይእሷን መኖሪያ ስለምታውቅ ለግዜው አካባቢ እንድትቀይር ብትነግራት የሚል ሀሳብ አለኝ ምክንያቱም እሷ አስጨንቆ የሚይዛት ነገር ቢመጣ እራሷን ለማዳን ስትል ያለህበትን ቦታ መጠቆማ አይቀሬ ነው ለሌላ ግዜ ያለህበትን ቦታ ባታሳውቅ የሚል ሀሳብ አለኝ ለደህንነትህ ሲባል ።
ትክክል❤
ሳ ትክክል ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን የውነት እውነት ትፈተናለች አንተ ጠንካራ ጀግና ነህ ወንድማችን ሺ አመት ኑርልን
ማዘርዬ የደግ ልጅ ደግ ነዉ ይህ ሁሉ ሕዝብ እንዴት አወቀህ ወደደህ ? ብለው ሲይመስኑ ልጆት የብዙ ስወችን ህይወት ያዳነ እንባ ልብስ ስለ ራሱ ስብስብ በእሳት ውስጥ ህይወት ያዳነ ነዉ ።ሰለዚህ እኔ በእምነት የምፅልይለት እግዚአብሔር በእሳት ቅጥር ይቀጠር መልእክቶች ያገልግሉት ቀሪው ዘመኑ ይባረክ እንዴት ይትባረክ ልጅ እንግልት የጨዋ ልጅ ጨዋ ስለሆነ ነዉ ተባረኩልኝ።
የአሳደነውን ልጅ ያገባው ዶክተር መሠለኝ ወንድሜ ጨሮሶ ይማርክ ❤ዶክተሩ ይሆናል የማትሉ 👍አርጉ
የሳዳጋትን ልጅ አግብቶ ፊቅራኛዋል የሳማማው ሰውዬ /ዶክታሩ ሰይሆን አይቃርም
የኔም ግምት እሱ ወይም ያኛው ዕብድ የልጁን ፍቅረኛ ከእስር ከተፈታ ቡሃላ አደንዝዞ እቤት አስቀምጦ ሲጫወትበት የነበረው የሳይኮለጂ ምሁር ነኝ ሲል የነበረው ዕብድ ዶክተር እሱንም እጠረጥራለሁ። እግዚአብሔር ወደ እውነቱ ይምራው
የኔም ሀሳብ ነው. ፍቅርዋን ፓራላይዝ ያረገው እሱውይሆናል😢😢😢
ግን አሁንም ጥንቃቄ!! ጥንቃቄ !! የምታገኛቸውን መረጃዎች በሚስጥር ብታረገውና ጊዜው ሲደርስ ወይም ይህን ያደረጉት ወንጀለኞች ላይ ስትደርስ ይፋ ብታረግ ይሻላል ባይ ነኝ ለውጥህ ግን በጣም አስደስቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
ትክክል የኔም ጥርጣሬ ይሄው ነው
የሰረሸን ይሰጥሸ ግን ልጁን አላህ ይድናል ዘለዓለም እየተፀፀትሸ ትኖረለሸ
👍👍😭😭😭😭😢😢😢💔💔💔
ያ ዶ/ር ትዝ ይልካል ሽባ ነው ማረግክ ያለው እጁ ረዥም እንደሆነ ያኔ ሽባ ያደረገው ልጅ ተናግሯል እንደመጀመሪያ ተጠርጣሪ ቢያዝ ባይ ነኝ
ትክክል ልጁም ሽባያረገዉ ተናግራል ሰዉየዉም ዝቶነበር እኔከመጀመሪያልጁሲናገር ፈረቸነበር
awo belu neber ay sew kefatu inkuan egzabiher rdak
ማንንም አትመን ቤትክንም ቢሆን ለሠው አታሳይ የሚቀርቡክንም ሠዎች መጠንቀቅ አለብክ አላህ ጨርሶ ጤናክን ይመልስልክ ጀግናችን በዚ አጋጣሚ #ዘላለም_ዘገዬን ሳላደንቀው አላልፍም ጀግና ምርጥ ሠው
ኪዳነ ምህረት ታማልድልህ ጨርሶ እዲምርህ እሷ ፈጠና ደራሽ ናት ትድረስልህ ወድማችን❤❤❤❤
አይዞህ ወንድማችን ገና ያንተን ስረግ እበላለንጠላት ይቃጠላል❤❤❤
ይህ ምን ይገርማል የዘመናችን ይሁዳ ነች አንተ መልካም ባደረከው ዞረው ነክሰውሃል ግን እግዚአብሔርን አመስግን ክርስቶስም እኮ ይሁዳ በ 30 ዲናር ሽጦታል ግን ሳይበላው በፀፀት ነው የተቀጣው አሟሟቱም መጨረሻው አያምርም ነበር የሰላም ነገር ይህ ነው በቃ ጀግናዬ መጨረሻህን ያሳምርልን ❤❤❤❤❤
ክክክ ታድያ ዛሬ የሁዳዎችን ወዳጅ አድርጋችሁ ይዛችኋቸው የለደ
እስቲ ለንስር አይን ድሀ ፀሎት አድርጋችሁ ስለተሻለው ፈጣሪ ስለሰማቹ የወንድሜ ሚስት ልጅ እቢ አላት ፀሎት ድሀ አርጉላት በጣም የምወዳት እባካችሁን ☝☝☝😪😪😪🙏🙏🙏
My prayer for your sister inlaw. God knows what he does.
በኪዳነምህረት ቀን ነው ያየሁት እሷ ትዳብስህ በእግሮችህ ተራምደህ ለማየት ያብቃን🎉🎉🎉
ማነዉ ይህ ጀግና እደኔ ሚወደዉ ተነስቶ ሲቆም እዴት ደስ እዳለኝ አላህጨርሶ ይማርህ ማዘር እድሜና ጤና ይስጦት 12 የልጅ ልጅ ለማሳደግ ያብቃዎት ጀግናዉ ሰዉ አትመን ያለህበት ቦታ ባታሳይ ጥሩ ነዉ አተና ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ይህንን ልጅ መጀመሪያ ያወኩት ሁለት ወጣቶች አህያ ሊያርዱ ሲሉ እጅ ከፍንጅ ሲይዛቸዉ ነበር ቪዲዮን ያየሁት ከዛን ቀን ጀምሮ ስራዉ ቅን ስለሆነ ለእዉነት ስለሚሮጥ ደስ ይለኛል። አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ።
ትክክል እኔም ያኔ ነው የማቀው ጀግና ወጣት ነበር
እኔም የዛን ጌዜ ነዉ መጀመሪያ ያየሁት
ሔኖክ አለበት ወይ ብለህ መጠየቅህ የዋህነት አይኾንብህም? ታዲያ እሱ ካልኾነ 1/ ማን ለእነዚህ ሰዎች እሷ አንተ ጋር እንደምትሰራ ሊነግራቸው ቻለ? 2/ ማንስ ስልኳን ሊሰጥ ቻለ ብለህ አሰብክ!!
👍👌
ባለመረጃዋ ሠላይ ትመሥለቺ የምታቀውን ነው የነገረቺህ ሠላይ ናት ሠላይ ናት አላህ ይርዳህ
ዶክተር. አድሱ ነው. ምክንያቱም. ያንንም ልጅ ልክ እንዴት ነው ፓራላይዝ. ያደረገው እሱ ነው እራሱ 😢😢😢
እኮ እኔም እሱን ነዉ ያልኩት መሳሪያ አዉጥቶ ዝቶበት ካሜራ እየተቀረፅክ ነዉ ሲለዉ ነዉ መሣሪያዉን ቀስ እያለ ያወረደዉ ከዛ ዛተበት የማታቆም ከሆነ እኔን መከታተልህ አንተ ብሎ ጋዜጠኛ ብሎ አፉን የከፈተበት
አይገርምም እኔም በልቤ ይሄንን ሳስብ ከሜንቱን አነበብኩ ልጁን እኮ እንዴት እንዳሰቃየው ደግሞ በጣም የሚቀፈኝ ከሰራተኛዋ ገር ግንኙነት ካለደረክ እያለ ቁጭ ብሎ ነፃነታቸውን አሳጥቶ ከአንድ የተማረ ሰው የማይጠበቅ ያሚያደርገው እንደዚህ ለማድረግ አይመለስም
እኔም ዶክተሩን ጋምቻለሁ እሱ ይሆናል በጣም ምስጥ ነገር ነው
ዶክቶሩ ነው፠ሌላ ማንም፠አይሆንም
ልጁምኮ ተናግራል ዶክተሩ እጁረጅም ነዉ ብላል😢😢
እንኳን ለዚህ አበቃህ ውዴ አሁንም ቢሆን ራሥህን ጠብቅ ምድረ መተተኛ ብር የሚያመልኩ ሌላ ነገር እንዳያደርጉህ ዙርያህን ቃኝ በሃይማኖትህ በርታ በየቀኑ ሥገድ ከፈጣሪ ተቆራኝ አደራህን ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ውድ ወንድም
እማማ ልጅሁ የተመኙለትን እጩኛ ስላለችው እንኳን ደስ አለሁ
በጣም ነው ያኔ የተሸወዳችሁ ዘሌ ከቤቷ ሂዶ ኤናቷን ሲወራ መጠርጠር ነበረባችሁ እንደምትጠፍ እሷን እግዚአብሔር ይቀጣታል ግን ሰወቹን ትናገር ነበር ሞተህስ ቢሆን ተመስገን ነው መተት ይገላል እኮ አሁንም ፀበል እምነት ተቀባ ተጠመቅ ያንተ ህመም የህክምና አይደለም ፀበል እንዳታቋርጥ
እማማዬ ለሱ ያደረጉት ዱአዎትን ቆሜ ነው አሚን ያልኩት አሏህ ይቀበል🎉🎉🎉🎉🎉
አየ ሰው አየ የኛ ነገር ይሄን ገንዘብ አንተን ብትጠይቅህ ስጠኝ ብትልህ ከዚህ በላይ ትሰጣት አልነበር ደግሞስ ከቆሸሸ ሂወት አስወጥተሀት ያንተ ውለታ መክፈል ይሄ ሆነ ያሳዝናል😢😢😢
ወንድማችን አላህዬ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ወላሂ ቆመህ ስትሄድ የማይበት ቀን ናፈቀኝ😢💔
ጀግናአይሸንፍምአሸናፌነህ❤❤❤❤እግዜሀብሄርይማርህ
ይገርማል ብቻ እግዚአብሔር እንኳን አንተን ደረሰልህ ወድሜ ዛሬ ሰው አይታመንም ማመን ክርስቶስን ነው
ውድድምሪኚ❤❤❤❤
በጣም የቆሸሼ ማንነት ያላት ልጂ ማለት ሰላም ተብየዋ ናት ይዟት ይህድ አቦ ይች እርኩስ
ስም እና ምግባር ፣ ሰሜን እና ደቡብ ነው።
@@ፀሐይወጣልኝበጣም
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
እሰይ እስይ እኔ የማውቀው ይች ልጅ ምድር ብትወጣ ሰማይ ብትቦጥጥ የትም አትደርስም ኢትዮጵያ ውስጥ መቼም መቼም እታመልጥም ይህናትህ አምላክ የንፁህ ልብህ አምላክ ይችን ልጅ ከነሰዎቹ በእጅህ ገብታ እስርቤት ትማቅቃታለች
ወንድማለም አይዞህ መልካም ነገር ከመስራት ወደኋላ እንዳትል በርታ እየሱስ ክርስቶስን በ30ዲናር ነው የሸጡት እመብርሃን ትጠብቅህ
እንተ እውነት እዲወጣ ለሀቅ ስለምት ሰራ እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰህም ስላንተ መዳን መስማታችን በጣም በጣም ደስ ብሎኛል
ኤልሳ እድለኛ ነሽ ምርጥ ባል ምርጥ አማች አገኘሽ
ማሻአላህ ወድሜ ዳስ ብሎኛል ቁማህ ስታ አያሁክ ትልቅ እድሜና ጤና ለኢናቶች🎉🎉🎉🎉
እዉነቱ ተደብቆ አይቀሪም በጣም ነዉ የሚገርመዉ ባሁን ዘመን ሰዉ ማመን ከባድ ነዉ የኔ ወንድም እንደዝህ ስላየሁሁ በጣም ደስ ብሎኛል እስቲ ደስ ያላቹሁ በላይክ ደስታቹሁ ግለፁ❤❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ እካንም ቅመህአየሁህ ዬኛአንበሳጀግና ገና በሁለት እግርህ ትራመዲለህ ስራህንመመስራት ተጀምራለህአብሺር💪💪💪💪
እሰይ መደሐኒሐኒአለም እንኳን ማረሕ አንተ የሰዉ ችግረ የምትወጣ ጀግና ነበረክ እንዃን ማረሕ አሑንም መደሐኒአለም ጨረሶ ይማረሕ ጀግናየ እኒ የማዉቅሕ በዝሑ ሜድያ ላይ ነዉ
አሁነም እራሴን ጥብቀ please ተማክክሮ እንድይ ሆነ
የኔ እይታ ግን ሌላ ነው ያም ምን መሰለህ ይቺ ልጅ በዚህ መጠን ሚስጥረኛ ጓደኛዋ ከሆነች አንተን አስበልጣ ጓደኛዋን አሳልፋ ለመጠስጠት እንዴት ፈለገች?ማንንም አትመን ያለምክንያት ይህን አታደርግልህም ወይ ብር አካፍይኝ ብላት እምቢ ስትላት በንዴት ነው የነገረችህ ወይ ደግሞ የሄኖክን ተጠርጣሪነት ሀሳብ ለማስቀየር ይቺም በጥቅም ከሱ ተልካ ሊሆን ይችላል።በዚህ ዘመን ከሰው ይልቅ ገንዘብ የተመረጠበት ጊዜ መሆኑን ብዙ በሆንክላት በሰላም አረጋግጠካል። ስለዚህ ሄኖክ ላይ ያለውን ጥርጣሬ በፍፁም እንዳትተወው። ሰላም ከሱጋ ተመሳጥራ እንዳረገችው በትክክል ማሰብ አለብን። አንተ በርታ ሁሉንም ነገር አምላክ መልካምነትህን አይቶ እጅህ ላይ ይጥላቸዋል። እንወድሀለን ወንድሜ አለን ከጎንህ
ባየሁት ነገር እጅግ ደሰ ብሎኛል ሀያሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር የሱፍ የምታምነዉ አምላክ ይቅደምልክ እያደረከው ያለው ነገር ባለሙያ ብቻ ነው ሚረዳክ ተባረክ። ወንድሜ እባክህ አታሳቀን የምታገኛቸውን ሰወች ከቤትክ እና ከአካባቢክ ውጭ ብታገኛቸው መልካም ነው ።
አባቴ እባክህ የዲያቢሎስን ውጊያ ተማር ❤❤❤ ብትችል መምህር ተስፋዬን አግኘው እንወድሀለን
ሱባሀንአላህ. የሰዉልጅ. ክፋትእናጥመት 450 ሺ የሰዉሂወት. ይገኛል ክፉሰወችእባካችሁ. አላህንፍሩ ማዘርዬ እንኳንም ደሥሥሥሥሥሥሥሥአለዎት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ኢንሻአላህ. ጨርሶያሽርክ ያቺሰዉ በላግን አላህየስራዋን. ዋካይክፈላት እራስክንጠብቅ. የሞተንሰዉብቻ. ነዉ ማመንባሁኑወቅት
ይገርማል ወንድሜ ከሰው ብር በለጠ አንተ እኮ ወንድሟ ነበርክ ይሁን እንኳን ተረፍክ እጅ ሰው ሰው የሰው ሞት አነሰው ይባላል ወንድሜ አሁን ላለህበት እግዚአብሔር ይመስገን❤ጓድኘዋ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ናት
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን የናትህ ምርቃትም እየረዳህ ነው !❤❤❤እንዲህ ያደረጉህንም እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ውርደትቱን ያከናንባቸው በቅርብ እንደሚጋለጡ ጥርጥር የለኝም ምክንያቱም እግዚአብሔር ካንተጋር ስለሆነ መልካም ስራን ከሚያደርጉ ጋር ሁሌም አለ ባንፃሩ ክፉትን ክሚያደርጉ ጋር ደግሞ ያው ሰይጣን ዲያብሎስ ነው ።ተመልካች ከነዚህ ምርጫውን ማስተካከል ይችላል ምርጫ የግል ነውና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል ከናቱ ጋር እና ፍቕረኛዋ ግን የሰራተኛዋ በጣም ያማል ግን አይዞህ እግዚአብሔር አለ!
ሰራአት ያለው ልጂ ሰራአት ያላት አገባ ቀሚሶ ደሰ ሲል አለባበሶ ደረበብ ያለች ሚሰት ይገበሐል❤
ሣህ አለባበሷ ጡሩ ነው በተለይ ሻረብ ብጨምረበት አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ
የሰላም እናት እውነቱን. ማወቅ አለባቸው እናትዋጋ መደወልዋ ስለማይቀር. በድብቅም ልትወስዳቸው ስለምትችል ተከታተላቸው
የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱን ይላክልህ ጀግናችን 🙏
ወንድሜ ከአጎትህና ከነዛ ከሴቷ ተባባሪ ,አልያም,ባላቸዉ ሲሞት እሱ ቤታቸዉን እየወረሰ የሚሸጠዉ ልጁን አግቶ ለሴቶች አብሳይ ያረገዉ ሰዉ ነዉ ያስላከብህ
Yegermale eneme eso nwe yeterterqu wow💔
ወንድሜ ራሰህን ጠብቅ አሁንም ቢሆን ሰውን አትመን ገንዘብ የማይቀይርው ነገር የለም አላህ ይጠብቅህ ያለህበትን ለማንምን አታሳይ
በጣም አዝኜአለሁ አንተን የመሰለ ወንድም አሳልፋ በመስጠትዋ አይዞህ አላህ ወንጀሎኞች አይሰትርም እራስህን አረጋጋ ሁሉም ይደረስበታል ዋናውን አንተ ቁመህ መሄድህን ነው ወንድሜ አሁንም ቢሆንም እራስህን ጠብቅ እናታችን እንወዶታለ ሺአመት ኑሩልን አላህ ይጠብቃቹህ ወንድሜ የኛ ጀግና ጠንክር
አላህ ጨረሶ ይማረህ ወድሜ እናትህንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልህ
እቺንም ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃት ለሰው ልጆች እንቅፋቶች ጥሩ ነገር የማይወዱ ሰወችስለሆኑ እሱ ፈጣሪ መልሱን ይስጣቸው አንተ ግን እግዚአብሔር ከጎንህ አለ እሱ ሙሉጤናህን ይመልስልን አሜን።
እማየ በጣም እወዶት አለሁን እኔ ኤርትራዊት ነኝ የልጆት ተከታይ ነኝ እንኳን ደስ አሎት ደስታችው ደስታየ ነው እዝች ምድር ላይ ኣንድ ወንድም አለኝ በጣም ነው ያመመኝ እግዛቢሄር ኣምላክ ጨርሶ ምረቱን ይላክልህ ዉዱ ወንድሜ አከብርህ አለው እማ በስሜ ሰወስተ ሳምልኝ በስላሴ ስም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወንድማችን ይችንም አትመን ምን አልባት ያለህበትን ቦታ ልታጣራ ይሆና እሷም ተልካ ይሆናል እመቤቴ ማሪያም ጨርሳ ትማርህ ማዘርየ እድሜ ጤና ይስ ጥወት ፍቅረኛህ ታደላ የምር አንተን የመሰለ ጀግና ፍቅረኛ በማግኘቷ እሷም እደዛዉ ያላት ስረአት ካለባበስ ጀምሮአንደኛ ብየሻለሁ❤❤❤
በጣም በመምጣቷ ብዙ ጥያቄ ስጋት ፈጥሮብኛል
ትክክል እኔም እደዛዉ
Enem faraw wallahi
አይይይይ የኛ ስጋት ማለቃ የለዉም ቢቻ አሏህ ይጠብቀዉ
የኔ❤❤ ጀግና እናቱን የሚያከብር አምላኬሆይ ክብሩን ሁሉ ላተ ወድሜ ጤና ስለተመለሰ ደስታዬ ወደር የለውም ልክ የመጀመርያ ልጄን ስወልድ የተስማኝ ስሜት ነው አተን ሳይ የተሰማኝ እባክህን አተ ስትኖር ነው ለንፁሀን የምትቆመው❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እጅህ እንዲህ ሲንቀሳቀስ ስለየሁህ ሰው ደግም ሰው ክፉም ነው በጣም ታሳፍራለች ጌታ ልብ ይስጣት 😢😢
እረ ማዘር እደት ምርጥ ልጅ ወልደሻል እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤ ተባረኪ ማዙካየ❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ያ አረመኔ ዶክተር ነው እንደዛ ያደረገክ እባክክ ተጠንቀቅ እግዜአብሄር ይማርቅ
በመጀመሪያ ልጂቱ በጣም ነው የምናመሰግንሽ ተባረክ እራስሽን ጠብቅ ላቺም ያስፈራል በመቀጠል እናታችን እኳን ደስ አሎት ሰርጉን አፊጥነው የምሪ የማዘር ደስታ ለሰርግ ይጋብዛል አለምክን አሳያቸው በማርያም ስቀጥል ወድሜ በጣም ደስም ብሎኛል አዝኛለውም አይገባክም በድጋሜ እጅክ ይፈርድባታል ብር ያልቃል እምነት ግን ከባድ ነው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ እኛምኮ ጌታን ያተነገር በጣም ነው የሚያስጨንቀን መጨረሻክን ያሳምርልን ዘላለም አተንም ሳላደቅ አላልፍም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ እንወዳቹዋለን ማርያምን❤❤❤
በህግ መጠየቅ አለባት ባጓርስኩ ተነከስኩ ነው ነገሩ ጥሩ ለሰራ ይህ አይገባዋል ግን እሱ አንድ አምሌክ እግዚሐቤር አይቶ ይፈርዳል ለናትህም እድሜ እና ጤና እመኛለሁ አንተም ለጓደኛህ መልካም ትዳር እመኛለሁ ውለዱ ክበዱ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤
በሙሉ እግሩ ሲራመድ ማየት እምትፈልጉ በላይክ ገለፁለት
አወ ማርያምን ኡፉ ሠው አትመን ወንድሜ😢😢
❤❤❤
እመብርሀን እንኳን ለመቆም አበቃችህ ስለዚህ አሁን አንተ ማድረግ ያለብህ ከፈጣሪህና ከውለደችህ በስተቀር ማንንም አትመን እመብርሀን ትጠብቃችሁ አሜን
ይህ አይገባውም ነበር የኛ መልካም ፈጣሪ ጨርሶ ያሽርህ ያረብ 😢😢
የእውነት አምላክ ፈጣሪ እውነትን ያውጣልህ እስከመጨረሻው ወንድሜ በእምነትህ ፅና !!
የእሱን አድስ ነገር ለመስማት የጓጋጓችሁ እንደኔ በላይክ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤👍👍👌👌🫶🫶💪💪💪
በጣም ዴስ ይላል ፈጣሪ ይርዳህ እጎዳ ያለ እራሱ ይጎዳ አብሽር ወድሜ ዋ😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
✋✋✋✋✋✋❤❤❤❤❤
ወገኖች ለሰርጉ ገንዘብ እናዋጣለት በደረቁ እንወድሀለ ማለቱ ትርጉም የለውም ይሄ ጀግና ወጣት ነው
መልካም ሃሳብ ነው
ጥሩ ሃሳብ ደሞ ልጅቷ ቀሚሰ ለብሰሽ ሰለመጣሽ ደሰ አለኝ መቋርብቲ መሳግዲ ይግበርኩም ❤❤❤❤❤❤
የዚህ ጀግና ሙሉ ጤናዉ ተመልሶ ማየት እደኔ የቸኮለ 😢😢
ኢንሻ አላህ ይድናል
ኢንሻአላህ
❤❤❤
እሸአላህ ይድናል😢😢😢
ማንንም አትመን ወንድሜ። ቤታችሁንም ለማንም አታሳይ። የአቶ ኤርሚያስ ልጆች ቤት ውስጥ ማንንም አታስመጣ። ማናገር የምትፈልገውን ሰው ሌላ ቦታ ቀጥረህ አናግራቸው ወንድሜ። የእነዚህ ምስኪን ልጆችን ቤት ለማንም አታሳይ። ማንንም አትቅጠር እነሱ ግቢ ውስጥ ግዜው የከፋ ነው
እውነት ነው❤
ትከከከል
በትክክል
እውነት ነው
That's true 👍
እናት መድኃኒት እንኳን በጀግና ልጅሽ ተደሰትሽ ኮራሽ አቤት እናቶች ሲደሰቱ የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ
ወንድሜ 450ሺብር ሕይወቷን አይቀይርም በጸጸት ስትሰቃይ ትኖራለች እግዚያብሄር ይፈርዳል
ኣዎ መልካም ስራ ለራስ ነው መጥፎ ስራም ለራስ ነው ኣምላክ ይፍረድ
ይብላኝላት ያቺገልቱነች
ትክክል😢
ዶክተሩ ኦንደሆነ
ያልቃል 450 በአመት ውስጥ የሚያሳዝነው ሸጠችው ባለውለታዋን በሰይፍ ነበር ይችን ይሁዳ😢
እኔ ግን የሚገርመኝ. የረዳሽን ጀግና አሳልፈሽ መሽጥ ምን ማለት ነው ይችን እማ በህግ ትጠየቅ የምትሉ እሱን የምትወዱ❤ አሳይኝ
ብር የማይሰራው የለም
በትክክል ብለሻል ግን ኢትዮጲያ ነዉ ያለነዉ እኮ ብር ካለ በሰማይ መንገድ አለ አይደል ይልቅ ደሀዉ ወንድማችን ፈጣሪ ይማርልን
እሷን ነበር እደሱ ማድረግ ይች ክፊ የስንቶችን እንባ እሚያብስ ልጅ እንደዚህ ታድርገው እሷስ ብትኖርም አትጠቅም ይች ከንቱ ያበላትን ነካሽ😢😢😢
Cherso yemrhe fetari geltawe aylqem ( emaye belshe teriyachwe temsgen
Temagene
አይ አፈፈር ትብላ ውለታቢስ እናቷን አሳክሞላት ብዙውለታ ውሎላት እናቷ ምስጊን ናት ውለታ አልረሳችም ልጄን አምጡልኝ እሱ ነው ህይወቴ ያትረፈፈልኝ ስትል አሳዘነችኝ ልጅ ተብዬዋ ይድፍሽ ምን አረገሽ አንቺና እናትሽን በረዳልሽ
ለጄ ልጂቷን ጥበቃ ይደረግላት ያለክበትን ቦታ ለማንም ባታሳይ መልካም ነዉ እናትክም የቤተሰብ ጬሌ ካለ እንዲጣል እሱም ይፈታተንካል አሁንም እመብርሃን ጨርሳ ትፈዉስክ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እህቴ የልጂሽ መልካም ስራ ነዉ የሰዉ መዉደድ የሰጠዉ ከፀበል አትጥፋ
ልጅቷን ሚድያ ላይ ባታወጣት ጥሩ ነበር ይህ መረጃ ጠቃሚ ነው ለልጅቷ ህይወት አደጋ ላይ ይጥላታል ቢያንስ ስሟንም ድምፃንም መደበቅ ነበረብህ ብቻ ህይወቷን ያስፈራል
እሷ እራሧ ፈልጋ መጣች መውጣቱ ጥሩ አልነበረም ቤቷን መቀየር አለባት አለዛ ቤቱን ስለሚያውቁት ይሄዳሉ ሲቀጥል ቤት ስለቀየሩ ቤቱን ለማየት ልከዋት ይሆናል
ወንድሜ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርሕ መልካምነት መልሶ ይከፍላል እናትሕ በጣም ደስ የሚሉ እናትነቸዉ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሕ
ሰውን ያለህበት አትቅጠር እያሰለሉህ እዳይሆን ትንሽ መረጃው ጥሩም ቢሆንም ሳትጎዳ ነበር እጂ ከተጎዳህ በሀኅላ
መሰዋትነት በከፈልክላት ሰው ተክደሃል አላህ የስራዋን ይስጣት እውነት ይፍረድባት ።
አይቀርም የቀን ጉዳይ ነው እንጂ
ጀግና ሰው ለምን ፎቶአቸውን አትለጥፍም የትም አይንቀሳቀሱም ነበር እና ደሞ ስለ ሰላም ለእናቷብላነውእምትለውን ነገር ብታቆም ደስ ይለኛል አንተ አሳከምክላት ህይወታቸውን ለውጥክላቸው ከሀዲ ናት በልቶ ካጅ ለፍርድ መቅረብ አለባት ሰው ገሎ ሰው ማዳን የለም በተረፈ እንደዚህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ጨምሮ ይዳብስህ
ተላጦችህ ግን ማግነት አለብህ እግዛብሄር ይርዳህ ❤🙏🇪🇷
እውነት ተደብቃ አይትቀርም ይገርማል ሰው ማመን በዚ ግዜ😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wengelegha edme lekun bedebeq and ken meyazu ayekerem ante lesuwa yewalkew kelal ayedelem . Ayezoh jegnaw Allah ahunm yetebeqeh
ወንድሜ በጣም ደሰ ብሎኛል መቸም የአላህ ተአምር ብዙ ነው እንደ አላህ ፍቃን ሁኖ በደንብ ቁመህ ሰትሄድ 3ቀን ለአላህ ምሰጋና እፆማለሁ ለአላህ ቃል ገብቻለሁ
Yanenat tebareji qwn lemonade male ihe new
ሁለት ሌቦች የሰረቁትን ሲካፈሉ ይጣላሉ ይባላል ወንድሜ የኔ ጀግና እባክህን ማንንም አትመን እችም ብትሆን የምትወድህና የምታከብርህ ቢሆም ለምን በሰማችበት ግዜ ራስህን ጠብቅ ብላ እንድትጠነቀቅ ኣልነገረችህም ውሸታም ናት የሆነ ጥቅም ስለጎደላት ይመስለኛል አሁን የመጣችው በእመብርሃን አሁንም ራስህን ጠብቅ ኣዛኝትዋ በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትከልልህ ቁመህ ለመራመድ ያብቃህ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
፡ትክክል
Tikikil
እባካችሁ አሁንም እየደገምኩኝ ነው 200k ያንሳል ለዚህ ጀግና ልጅ እንደምንም አርገን እናስገባወ እኔ ከአፋር ክልል ኔኝ እና እሱ እንደሚሰራ አይኔት ሲራ መሰራት እፈልጋለሁ አፋር ክልል ውስጥ እኔን 1k ቢቻ አስገቡኝ እኛ እትዮጵያን ፍቅር ኔን እኛ አፋሮች ሁሉም እትዮጵያዊ እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኛም እንወዳቹሀለን እንኳን እናንተን ወንድሞቻችን ግመላችሁንም እንወዳለን የኢትዮጵያን ባንዲራ ለይተው የሚያቁ ተቀላቅያለሁ ወንድሜ ቲክቶክ ክፈትና ተከታዮችህን ለማሳደግ የሚያሳዩ አሉ በዛ ተጠቀም ባጭር ግዜ ታድጋለህ እግዚአብሔር ይርዳህ ኢትዮጵያን አደራ ከባህር ማዶ
አዴረኩህህ
እኛ አፋሮች ኢትዬጵያን እንወዳለን ምን ማለት ነው አፋር ኢትዬጵያዊ አይደለም እንዴ? ወይስ የኤርትራ አፋሮች ናችሁ???
ትገባለህ አፋሩ ወንድማችን
አብሽሩ ጠንክሩ ሁሉም ከሀቅ ጎን ቁሙ የኢትዬጲያ ህዝብ ሚስኪን ህዝብ ነው ደጋግ ሰወችን ለመረዳት ወደሗላ አይሉም እኛም ከጎናችሁ ነን በርቱ
የነገዋ ኪዳነ ምህረት ትዳብስህ ❤❤❤❤
ውድድምሪኚ❤❤❤
ውድድምሪኚ❤❤
አሜን አሜን አሜን
@@Oman-yq7ep ድምሪኚ
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞን የሰውየው ማንነት ልጅቷ እንደገለፀችው ሽማግሌ ሽበት ያለው ፂም ያለው ስትል አይኔ ላይ የመጣው…ለጊዜው ስሙ ጠፋብኝና ዶክተር ተብየው ካልተሳሳትኩ ከናዝሬት ወይም ከሃዋሳ መሰለኝ ሚስቱን የሆነ ጎረቤቱ ገሏታል ብሎ ሰውየን ለሞት ዳርጎ የሰውየውን ልጅ ፓራላይዝድ ያደረገና ቤቱ ውስጥ በልጅነቷ በጉዲፈቻ ወስደው እንደ ልጅ ያሳደጓትን ልጅ አግብቶ ያስወለደና አዲስ አበባ ያስቀመጣት ባልሳሳት ከናዝሬት አልያም ከሃዋሳ ናቸው እንደውም ሰውየው ድብቅ ካሜራ መኖሩንም አላወቀም ግን ሽጉጥ ሁሉ መዞብክ እንደነበር አይተናል እናም ወንድሜ ጥርጣሬየ እሱ ላይ ነው በጣም ክፋ አረመኔ የሰው አውሬ ነው ድንቄም ዶክተር😡 ለማንኛውም ማንንም አትመን ከፈጣሪ በታች ራስህን ጠብቅ ወንድሜ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ🙏🙏🙏
አትዘንጋ ፀበል ቅባ ቅዱስ ሳትቀባ አትዋል በየግዜው ሊያድሱ ስለሚችሉ እየተጠነቀክ ከፀበል አትራቅ እግዚአብሔር ይጠብቅክ
ትክክል ሁሉ ከፈጣሪ በላይ የለም ሁሉም ሃይል የፈጣሪ ነዉ
እውነት ነው
ትክክል
ክብር ምሰጋና ይድረስህ መዳኒአለም ደስ ብሎኛል
ውድድምሪኚ❤❤❤
Ameen(3)
@@caaltuuesheetuu5763 ድምሪኚ
እመብርሃን ኪዳነምህረት ወላዲተዓምላክ እስከልጇ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ አሁንም ከፀበል እንዳትጠፋ ከዚኽ በፊትም የመተት ነዉ ብዬክ ነበር ከፀበል እንዳትጠፋ ዘሌን አመስግነዉ እመብርሃን መጨረሻዉን ታሳምረዉ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬን አግኜዉ ስለደብተራ እሱ ያስይዝልካል እመብርሃን ትርዳክ ልጄ ፀበል አትጥፋ
የኔ እናት ስፍስፍ ኣሉላት የእናት ኣንጀት ሩህሩህ እንኳን ደስ ኣለዎት እናታችን ቁመዉ ድረዉት ወልዶ የልጅዎት ልጅ ለመሳም ያብቃዎት
የኤርምያስ ልጆች ግን ምን ብየ ላመስግናቸው😢 እናትየአው ደሚ ልሙሉ ደስታው ያብቃችሁ
ኸረ አንተ ልጅ ሰው አትመን ሰው አታቅርብ አካባቢህን አታሳይ በማርያም የምትሉ😢😢😢?ላይክ
ሰርጉ መሆን ያለበት እናትህ እንዳሉት እናትህ ያሉበት ሀገር ነው:: በብዙ ዘመዶችህ ታጅበህና ተመርቃችሁ የእናትህንም ምኞት በህይወት እያሉ እንድትፈጽም:: አዲስ አበባ ብትደግስ ከአሁን በኋላ ማንን አምነህ? ተንኮለኞችስ መርዝን ቢጠቀሙ? እናትህ ሀገር ቤት ሰርጋችሁን አድርጉ:: በኋላ አትፀፀትም::
ሀቅ ይቆያል እነንጂ አይቀርም ሁሉም የስራውን ያገኛል ልጅቷም መያዟ አይቀርም አይዞህ ወንድሜ በርታልን ለማዘርም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ምርጥ አማት እግተሻል እግዚአብሔር ይጨመርበት❤❤❤ እንኳን እግዚአብሔር ለዜህ አደረስህ ❤❤❤
ደክተር አዲሱ የተባለው ዶክተር እንዳይሆን እሱ ዝቶብህ ነበር እሱ ይሆናል ብየ እጠርጥራለሁ በተርፍ አላህ ያሽርህ የኛ ጀግና❤❤❤❤❤❤
እኔም ♥️♥️♥️♥️♥️🥰💔
እኔም እሱን ሰውየ ጠርጥሬዋለሁ
.እኔ መሳሪያ ሊተኩስበት የሞከረው እሱ ከሆነ ብዬ ጠረጠርኩ
እኔም እሱነው ምለው
👍
የኔ ወንድም መርፌው መርዝ ያለበት ይመስለኛል ስለዚህ
አቃቂ ጊዮርጊስ ጋ ዶክተር በቀለ የሚባሉ ብትጠይቅ ብዙ
ሰው ያሳይሀል እሳቸው ጋ ሄደህ
የሚሉህን ተጠቀም በተቅማጥ
ይወጣልሀል። በእውነት ነው የምልህ ትድናለህ። አደራ ።
❤
🥰♥️♥️
መተት ነው ፀበል እና ፀበል ነው መዳህንቱ አህን እየታሻለው ነው
ድሮስ ታዲያ የተመረዘ መርፌ እኮ ነው
Good idea
እድሜ ይህ ሰው ሳስበው የዛኔ መሳሪያ ያውጣብ ዶክተሩ ይሆናል ብዬ ተጠራጠርኩ ወድሜ
ደርባባ ልጅ ናትየተረጋጋች ቆንጅየ ናት የአብረሃም የሳራ ያድርግላችሁ የእግዚአብር ሰላም ይብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ
ወንድሜ እባክህን ቤትህን ለሰው አታሳይ እንዲ ውለታ ያረክላት አሳልፋ ለዳቢሎስ ሸጠችህ እኮ ከዚህ በኃላ እባክህ እናትህን አታስጨንቅብኝ የናት ነገር !!!!ፀሎቶት ለሁላችንም ይሁን
😢😢😢😭😭😭👍👍👍👍
❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤
ምስትህ ግን ስነስሪአት ያላት ልጅ ናት ከአለባበሳ ጀሙሮ ዋውውውውው
አለባበሷ ሀሪፍ ነው
@@Susu-p8v5w በጣም 100%
አንተ ጎበዝ ሚስትህ ጨዋ እንደ እናትህ እግዛብሔር ይባርክልህ
ሳትጎዳ በፊት ብትነግርህ ነበር እንጂ፣ አሁን ይሄ ምን ይጠቅምሃል? ለዚህች ልጅ ያለህበትን ቤት አሳይተህ ደግሞ ሌላ ጥቃት እንዳያደርስብህ ተጠንቀቅ።
❤tikikil sayhun nabr engi
ቅንነትህ አይቶ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ 😢 ልዑል እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ 😢
አሜን 🙏
የኔ አባት ወሏሂ በጣም ነው አንጀት የምትበላው እንደው የአሏህ እንደው ለእናትክ ሲል አሏህ ያሽርክ
ውይ እናት እኔንም አስለቀሱኝ ውይ ደስታቸው በማሪያም አስለቀሱኝ ወልዳችሁ ልጆቻችሁን ለመሳም ያብቃላችሁ
እውነት ነው ልጂ የሁሉነገር መስረት ነው እኔ አላማ አልነበረኝም አሁን ግን እም ኖረው ለልጆችነው አላህምዲላህ እስልምናን ሰጠኝ ልጂ ሰጠኝ በላኢላሃኢላላህ ብዙ እህት ውንድሞች ሰጠኝ الحمد لله على نعمه الله
Mjemrya eswan mfeleg nberbachu ahun eswan ygelwatal endayyazu silu any way....
ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ ተሽሎኛል ብለህ ፀበል እንድታቆም 😢😢እስኪ ወንድማችንን 100ሺ ስብስክራይቭ እናስገባዉ ✌️❤️
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ተመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ልጄእናትህንም እንኳን ደስ አለዎትየዛሬው ዜና ከአቅሜ በላይ ተደስቻለሁ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ የሚሉ እናት ነው ያሉህ ምርቃታቸው ብቻ ይበቃል ያንተን አለም ለማየት ያብቃቸው ። ፍቅረኛህም የአለባበስ ሥርዓቷ በጣም ደስ የሚል ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው ።
ሌላው አሁን ጥቆማ የሰጠችህ ልጅ ያረፍከትን ቤት የማየት ዕድል ስለገጠማት ድርጊቱን የፈፀመችው ይእሷን መኖሪያ ስለምታውቅ ለግዜው አካባቢ እንድትቀይር ብትነግራት የሚል ሀሳብ አለኝ ምክንያቱም እሷ አስጨንቆ የሚይዛት ነገር ቢመጣ እራሷን ለማዳን ስትል ያለህበትን ቦታ መጠቆማ አይቀሬ ነው ለሌላ ግዜ ያለህበትን ቦታ ባታሳውቅ የሚል ሀሳብ አለኝ ለደህንነትህ ሲባል ።
ትክክል❤
ትክክል
ሳ ትክክል ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን የውነት እውነት ትፈተናለች አንተ ጠንካራ ጀግና ነህ ወንድማችን ሺ አመት ኑርልን
ማዘርዬ የደግ ልጅ ደግ ነዉ ይህ ሁሉ ሕዝብ እንዴት አወቀህ ወደደህ ? ብለው ሲይመስኑ ልጆት የብዙ ስወችን ህይወት ያዳነ እንባ ልብስ ስለ ራሱ ስብስብ በእሳት ውስጥ ህይወት ያዳነ ነዉ ።ሰለዚህ እኔ በእምነት የምፅልይለት እግዚአብሔር በእሳት ቅጥር ይቀጠር መልእክቶች ያገልግሉት ቀሪው ዘመኑ ይባረክ እንዴት ይትባረክ ልጅ እንግልት የጨዋ ልጅ ጨዋ ስለሆነ ነዉ ተባረኩልኝ።
የአሳደነውን ልጅ ያገባው ዶክተር መሠለኝ ወንድሜ ጨሮሶ ይማርክ ❤ዶክተሩ ይሆናል የማትሉ 👍አርጉ
የሳዳጋትን ልጅ አግብቶ ፊቅራኛዋል የሳማማው ሰውዬ /ዶክታሩ ሰይሆን አይቃርም
የኔም ግምት እሱ ወይም ያኛው ዕብድ የልጁን ፍቅረኛ ከእስር ከተፈታ ቡሃላ አደንዝዞ እቤት አስቀምጦ ሲጫወትበት የነበረው የሳይኮለጂ ምሁር ነኝ ሲል የነበረው ዕብድ ዶክተር እሱንም እጠረጥራለሁ። እግዚአብሔር ወደ እውነቱ ይምራው
የኔም ሀሳብ ነው. ፍቅርዋን ፓራላይዝ ያረገው እሱውይሆናል😢😢😢
ግን አሁንም ጥንቃቄ!! ጥንቃቄ !! የምታገኛቸውን መረጃዎች በሚስጥር ብታረገውና ጊዜው ሲደርስ ወይም ይህን ያደረጉት ወንጀለኞች ላይ ስትደርስ ይፋ ብታረግ ይሻላል ባይ ነኝ ለውጥህ ግን በጣም አስደስቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
ትክክል የኔም ጥርጣሬ ይሄው ነው
የሰረሸን ይሰጥሸ ግን ልጁን አላህ ይድናል ዘለዓለም እየተፀፀትሸ ትኖረለሸ
👍👍😭😭😭😭😢😢😢💔💔💔
ያ ዶ/ር ትዝ ይልካል ሽባ ነው ማረግክ ያለው እጁ ረዥም እንደሆነ ያኔ ሽባ ያደረገው ልጅ ተናግሯል እንደመጀመሪያ ተጠርጣሪ ቢያዝ ባይ ነኝ
ትክክል ልጁም ሽባያረገዉ ተናግራል ሰዉየዉም ዝቶነበር
እኔከመጀመሪያልጁሲናገር ፈረቸነበር
awo belu neber ay sew kefatu inkuan egzabiher rdak
ማንንም አትመን ቤትክንም ቢሆን ለሠው አታሳይ የሚቀርቡክንም ሠዎች መጠንቀቅ አለብክ አላህ ጨርሶ ጤናክን ይመልስልክ ጀግናችን በዚ አጋጣሚ #ዘላለም_ዘገዬን ሳላደንቀው አላልፍም ጀግና ምርጥ ሠው
ኪዳነ ምህረት ታማልድልህ ጨርሶ እዲምርህ እሷ ፈጠና ደራሽ ናት ትድረስልህ ወድማችን❤❤❤❤
አይዞህ ወንድማችን ገና ያንተን ስረግ እበላለንጠላት ይቃጠላል❤❤❤
ይህ ምን ይገርማል የዘመናችን ይሁዳ ነች አንተ መልካም ባደረከው ዞረው ነክሰውሃል ግን እግዚአብሔርን አመስግን ክርስቶስም እኮ ይሁዳ በ 30 ዲናር ሽጦታል ግን ሳይበላው በፀፀት ነው የተቀጣው አሟሟቱም መጨረሻው አያምርም ነበር የሰላም ነገር ይህ ነው በቃ ጀግናዬ መጨረሻህን ያሳምርልን ❤❤❤❤❤
ክክክ ታድያ ዛሬ የሁዳዎችን ወዳጅ አድርጋችሁ ይዛችኋቸው የለደ
እስቲ ለንስር አይን ድሀ ፀሎት አድርጋችሁ ስለተሻለው ፈጣሪ ስለሰማቹ የወንድሜ ሚስት ልጅ እቢ አላት ፀሎት ድሀ አርጉላት በጣም የምወዳት እባካችሁን ☝☝☝😪😪😪🙏🙏🙏
My prayer for your sister inlaw. God knows what he does.
በኪዳነምህረት ቀን ነው ያየሁት እሷ ትዳብስህ በእግሮችህ ተራምደህ ለማየት ያብቃን🎉🎉🎉
ማነዉ ይህ ጀግና እደኔ ሚወደዉ ተነስቶ ሲቆም እዴት ደስ እዳለኝ አላህጨርሶ ይማርህ ማዘር እድሜና ጤና ይስጦት 12 የልጅ ልጅ ለማሳደግ ያብቃዎት ጀግናዉ ሰዉ አትመን ያለህበት ቦታ ባታሳይ ጥሩ ነዉ አተና ቤተሰቦችህ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ይህንን ልጅ መጀመሪያ ያወኩት ሁለት ወጣቶች አህያ ሊያርዱ ሲሉ እጅ ከፍንጅ ሲይዛቸዉ ነበር ቪዲዮን ያየሁት ከዛን ቀን ጀምሮ ስራዉ ቅን ስለሆነ ለእዉነት ስለሚሮጥ ደስ ይለኛል። አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ።
ትክክል እኔም ያኔ ነው የማቀው ጀግና ወጣት ነበር
እኔም የዛን ጌዜ ነዉ መጀመሪያ ያየሁት
ሔኖክ አለበት ወይ ብለህ መጠየቅህ የዋህነት አይኾንብህም?
ታዲያ እሱ ካልኾነ 1/ ማን ለእነዚህ ሰዎች እሷ አንተ ጋር እንደምትሰራ ሊነግራቸው ቻለ?
2/ ማንስ ስልኳን ሊሰጥ ቻለ ብለህ አሰብክ!!
👍👌
ባለመረጃዋ ሠላይ ትመሥለቺ የምታቀውን ነው የነገረቺህ ሠላይ ናት ሠላይ ናት አላህ ይርዳህ
ዶክተር. አድሱ ነው. ምክንያቱም. ያንንም ልጅ ልክ እንዴት ነው ፓራላይዝ. ያደረገው እሱ ነው እራሱ 😢😢😢
እኮ እኔም እሱን ነዉ ያልኩት መሳሪያ አዉጥቶ ዝቶበት ካሜራ እየተቀረፅክ ነዉ ሲለዉ ነዉ መሣሪያዉን ቀስ እያለ ያወረደዉ ከዛ ዛተበት የማታቆም ከሆነ እኔን መከታተልህ አንተ ብሎ ጋዜጠኛ ብሎ አፉን የከፈተበት
አይገርምም እኔም በልቤ ይሄንን ሳስብ ከሜንቱን አነበብኩ ልጁን እኮ እንዴት እንዳሰቃየው ደግሞ በጣም የሚቀፈኝ ከሰራተኛዋ ገር ግንኙነት ካለደረክ እያለ ቁጭ ብሎ ነፃነታቸውን አሳጥቶ ከአንድ የተማረ ሰው የማይጠበቅ ያሚያደርገው እንደዚህ ለማድረግ አይመለስም
እኔም ዶክተሩን ጋምቻለሁ እሱ ይሆናል በጣም ምስጥ ነገር ነው
ዶክቶሩ ነው፠ሌላ ማንም፠አይሆንም
ልጁምኮ ተናግራል ዶክተሩ እጁረጅም ነዉ ብላል😢😢
እንኳን ለዚህ አበቃህ ውዴ አሁንም ቢሆን ራሥህን ጠብቅ ምድረ መተተኛ ብር የሚያመልኩ ሌላ ነገር እንዳያደርጉህ ዙርያህን ቃኝ በሃይማኖትህ በርታ በየቀኑ ሥገድ ከፈጣሪ ተቆራኝ አደራህን ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ውድ ወንድም
እማማ ልጅሁ የተመኙለትን እጩኛ ስላለችው እንኳን ደስ አለሁ
በጣም ነው ያኔ የተሸወዳችሁ ዘሌ ከቤቷ ሂዶ ኤናቷን ሲወራ መጠርጠር ነበረባችሁ እንደምትጠፍ እሷን እግዚአብሔር ይቀጣታል ግን ሰወቹን ትናገር ነበር ሞተህስ ቢሆን ተመስገን ነው መተት ይገላል እኮ አሁንም ፀበል እምነት ተቀባ ተጠመቅ ያንተ ህመም የህክምና አይደለም ፀበል እንዳታቋርጥ
እማማዬ ለሱ ያደረጉት ዱአዎትን ቆሜ ነው አሚን ያልኩት አሏህ ይቀበል🎉🎉🎉🎉🎉
አየ ሰው አየ የኛ ነገር ይሄን ገንዘብ አንተን ብትጠይቅህ ስጠኝ ብትልህ ከዚህ በላይ ትሰጣት አልነበር ደግሞስ ከቆሸሸ ሂወት አስወጥተሀት ያንተ ውለታ መክፈል ይሄ ሆነ ያሳዝናል😢😢😢
ወንድማችን አላህዬ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ወላሂ ቆመህ ስትሄድ የማይበት ቀን ናፈቀኝ😢💔
ጀግናአይሸንፍምአሸናፌነህ❤❤❤❤እግዜሀብሄርይማርህ
ይገርማል ብቻ እግዚአብሔር እንኳን አንተን ደረሰልህ ወድሜ ዛሬ ሰው አይታመንም ማመን ክርስቶስን ነው
ውድድምሪኚ❤❤❤❤
በጣም የቆሸሼ ማንነት ያላት ልጂ ማለት ሰላም ተብየዋ ናት ይዟት ይህድ አቦ ይች እርኩስ
ስም እና ምግባር ፣ ሰሜን እና ደቡብ ነው።
@@ፀሐይወጣልኝበጣም
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
እሰይ እስይ እኔ የማውቀው ይች ልጅ ምድር ብትወጣ ሰማይ ብትቦጥጥ የትም አትደርስም ኢትዮጵያ ውስጥ መቼም መቼም እታመልጥም ይህናትህ አምላክ የንፁህ ልብህ አምላክ ይችን ልጅ ከነሰዎቹ በእጅህ ገብታ እስርቤት ትማቅቃታለች
ወንድማለም አይዞህ መልካም ነገር ከመስራት ወደኋላ እንዳትል በርታ እየሱስ ክርስቶስን በ30ዲናር ነው የሸጡት እመብርሃን ትጠብቅህ
እንተ እውነት እዲወጣ ለሀቅ ስለምት ሰራ እግዚአብሔር አሳልፎ አይሰህም ስላንተ መዳን መስማታችን በጣም በጣም ደስ ብሎኛል
ኤልሳ እድለኛ ነሽ ምርጥ ባል ምርጥ አማች አገኘሽ
ማሻአላህ ወድሜ ዳስ ብሎኛል ቁማህ ስታ አያሁክ ትልቅ እድሜና ጤና ለኢናቶች🎉🎉🎉🎉
እዉነቱ ተደብቆ አይቀሪም በጣም ነዉ የሚገርመዉ ባሁን ዘመን ሰዉ ማመን ከባድ ነዉ የኔ ወንድም እንደዝህ ስላየሁሁ በጣም ደስ ብሎኛል እስቲ ደስ ያላቹሁ በላይክ ደስታቹሁ ግለፁ❤❤❤❤❤
አልሃምዱሊላህ እካንም ቅመህአየሁህ ዬኛአንበሳጀግና ገና በሁለት እግርህ ትራመዲለህ ስራህንመመስራት ተጀምራለህአብሺር💪💪💪💪
እሰይ መደሐኒሐኒአለም እንኳን ማረሕ አንተ የሰዉ ችግረ የምትወጣ ጀግና ነበረክ እንዃን ማረሕ አሑንም መደሐኒአለም ጨረሶ ይማረሕ ጀግናየ እኒ የማዉቅሕ በዝሑ ሜድያ ላይ ነዉ
አሁነም እራሴን ጥብቀ please ተማክክሮ እንድይ ሆነ
የኔ እይታ ግን ሌላ ነው ያም ምን መሰለህ ይቺ ልጅ በዚህ መጠን ሚስጥረኛ ጓደኛዋ ከሆነች አንተን አስበልጣ ጓደኛዋን አሳልፋ ለመጠስጠት እንዴት ፈለገች?ማንንም አትመን ያለምክንያት ይህን አታደርግልህም ወይ ብር አካፍይኝ ብላት እምቢ ስትላት በንዴት ነው የነገረችህ ወይ ደግሞ የሄኖክን ተጠርጣሪነት ሀሳብ ለማስቀየር ይቺም በጥቅም ከሱ ተልካ ሊሆን ይችላል።
በዚህ ዘመን ከሰው ይልቅ ገንዘብ የተመረጠበት ጊዜ መሆኑን ብዙ በሆንክላት በሰላም አረጋግጠካል። ስለዚህ ሄኖክ ላይ ያለውን ጥርጣሬ በፍፁም እንዳትተወው። ሰላም ከሱጋ ተመሳጥራ እንዳረገችው በትክክል ማሰብ አለብን። አንተ በርታ ሁሉንም ነገር አምላክ መልካምነትህን አይቶ እጅህ ላይ ይጥላቸዋል። እንወድሀለን ወንድሜ አለን ከጎንህ
ባየሁት ነገር እጅግ ደሰ ብሎኛል ሀያሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዶ/ር የሱፍ የምታምነዉ አምላክ ይቅደምልክ እያደረከው ያለው ነገር ባለሙያ ብቻ ነው ሚረዳክ ተባረክ። ወንድሜ እባክህ አታሳቀን የምታገኛቸውን ሰወች ከቤትክ እና ከአካባቢክ ውጭ ብታገኛቸው መልካም ነው ።
አባቴ እባክህ የዲያቢሎስን ውጊያ ተማር ❤❤❤ ብትችል መምህር ተስፋዬን አግኘው እንወድሀለን
ትክክል
ሱባሀንአላህ. የሰዉልጅ. ክፋትእናጥመት 450 ሺ የሰዉሂወት. ይገኛል ክፉሰወችእባካችሁ. አላህንፍሩ ማዘርዬ እንኳንም ደሥሥሥሥሥሥሥሥአለዎት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ኢንሻአላህ. ጨርሶያሽርክ
ያቺሰዉ በላግን አላህየስራዋን. ዋካይክፈላት እራስክንጠብቅ. የሞተንሰዉብቻ. ነዉ ማመንባሁኑወቅት
ይገርማል ወንድሜ ከሰው ብር በለጠ አንተ እኮ ወንድሟ ነበርክ ይሁን
እንኳን ተረፍክ እጅ ሰው ሰው የሰው ሞት አነሰው ይባላል ወንድሜ አሁን ላለህበት እግዚአብሔር ይመስገን❤
ጓድኘዋ እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ናት
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን የናትህ ምርቃትም እየረዳህ ነው !❤❤❤እንዲህ ያደረጉህንም እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ውርደትቱን ያከናንባቸው በቅርብ እንደሚጋለጡ ጥርጥር የለኝም ምክንያቱም እግዚአብሔር ካንተጋር ስለሆነ መልካም ስራን ከሚያደርጉ ጋር ሁሌም አለ ባንፃሩ ክፉትን ክሚያደርጉ ጋር ደግሞ ያው ሰይጣን ዲያብሎስ ነው ።ተመልካች ከነዚህ ምርጫውን ማስተካከል ይችላል ምርጫ የግል ነውና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላል ከናቱ ጋር እና ፍቕረኛዋ ግን የሰራተኛዋ በጣም ያማል ግን አይዞህ እግዚአብሔር አለ!
ሰራአት ያለው ልጂ ሰራአት ያላት አገባ ቀሚሶ ደሰ ሲል አለባበሶ ደረበብ ያለች ሚሰት ይገበሐል❤
ሣህ አለባበሷ ጡሩ ነው በተለይ ሻረብ ብጨምረበት
አላህ ሂድሀ ይሥጣችሁ