እነአኬ ለመናፍቃን መልዕክት አስተላለፉ | Gadisa | Ake | Eyob | Meku | Barok | Antsh | yoni | enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 52

  • @tizuEthio
    @tizuEthio 8 днів тому +14

    አራ የተዋህዶ ልጆች የት ናቹ ላይክ ሼር እያረግን እናበረታታ

  • @MadinaAli-c7m
    @MadinaAli-c7m 4 дні тому +2

    እንቁ የኦርቶዶክስ ልጆች።

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ

    ይቅርታ በል ይቅርታ አለ እኮ
    ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር😢😢😢😢

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 8 днів тому +9

    አይዞችሁ ወንድሞች የተዋህዶ እንቆች በቤቱ ያፅናችሁ በርቱ

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 4 дні тому

    በእውነት ወንድሞች ኑርልን እናት አርበኞች ናቹሁ ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @MeseretG.michael
    @MeseretG.michael 6 днів тому +2

    ጌታችንን እና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሳትቀበሉ እንዳትሞቱ ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @TewabechAbera-v9k
    @TewabechAbera-v9k 6 днів тому +2

    ሲጀመር አባቶች ሲያስተምሩ ያለመስማት ወጣቶች ሲያስተምሩ ማመን ያለችውን ጥሩ አገላለፅ አይደለም ወጣቶች እኮ በቤተክርስትያን በስነምግባር ፈሪሐ እግዝአብሔር እንዲኖራቸው ከአባቶች በአገኙት እውቀት ነው መሰረት ይዘው ያደጉት ስለዚሕ ያባቶች ክብር ባታሳንሱ ጥሩ ነው ሆን ተብሎ የስም ማጥፋት እንዳይሆን ጥንቃቄ ቢደረግ ጥሩ ነው። በተረፈ የተዋህዶ ልጆች እግዛኣብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ።

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 8 днів тому +5

    ጋድሳ እንቁ ወንድማች ተባርክ ዘመናችው ይባረክ

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 5 днів тому +2

    ኑ በብረን ተመለሱ

  • @benjitesfaye7211
    @benjitesfaye7211 5 днів тому +2

    ኑ በብረሀን ተመላለሱ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 8 днів тому +4

    በርቱ የተዋህዶ እቁወች❤❤❤❤❤❤

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 8 днів тому +5

    ኑ በብረሀን ተመላለሱ ❤❤❤❤❤

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 8 днів тому +5

    Dhuguumaati waqayoo gooftaan keenyaa sagalee jireenyaa Barbara sii haa dhagesisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelRahel-b5w
    @RahelRahel-b5w 6 днів тому +1

    Brtue ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du 4 дні тому +1

    ጴንጤኮ የዱሪዬዎች ስብስብ ነው እባካችሁ ኑ ተማሩ

  • @TigstZewide
    @TigstZewide 7 днів тому +1

    በርቱ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤

  • @Amenadav
    @Amenadav 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ጀግና ጋዴዬዬዬ

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 8 днів тому

    Amen Amen Amen Egeziabher ymesgen kale hiwot yasemalen wenedmochachin rejim Edmena tena ysetlen Abatochachin Enate Emebete ye getaye Enat kibr Lanechi yhun Amen Amen Amen Emebrehan titebkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rahwaabraha4282
    @rahwaabraha4282 8 днів тому +2

    Geta yrdachu ayzwachu❤

  • @RichoDegaga
    @RichoDegaga 8 днів тому +2

    nu bebirehanu temelalesu ❤❤❤❤❤❤

  • @Fanos-ke7zm
    @Fanos-ke7zm 8 днів тому +1

    Waaqayyoo sagalee jireenyaa isiin ha dhageesisuu obboleewan koo 🙏

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 8 днів тому +4

    ኑ በብርሃኑ ተመላልሱ❤❤❤

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 8 днів тому +17

    ይቅርታ በል😂😂😂😂ይቅርታ😢😢😢😢😢

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 8 днів тому

      😂

    • @RutaBahrey
      @RutaBahrey 8 днів тому +1

      Let's respect the dialogue wendmoche

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 8 днів тому +2

    በሉ ሰለጋብቻ ተወያዩና ይዛቹሁልን ኑ❤❤❤❤

  • @EtsegenetAbera-kc5gn
    @EtsegenetAbera-kc5gn 8 днів тому +1

    exactly gariye❤

  • @EnateHiwete-hy8io
    @EnateHiwete-hy8io 8 днів тому +5

    ጥሩርእስ ኣንስተው የነበረው ኣቋረጡት ስለጋብቻው ጉዳይ ሰፋያለ ትምህርት ቢሰጡበት ኣሪፍ ነው

  • @Berhan-j1u
    @Berhan-j1u 7 днів тому +1

    በቤተክርሥቲያን ያልታወቀ ትዳር የተባረከ አይደለም❤❤❤❤

  • @FerehywotGetachew
    @FerehywotGetachew 8 днів тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @FoziaKassim
    @FoziaKassim 5 днів тому

    Nu be brhanu temelalesu ❤❤❤😂😂

  • @MobilnaMobilna-bm5du
    @MobilnaMobilna-bm5du 4 дні тому +2

    ይቅርታ በል 😂😂😂😂ጋዲ እውነት አይደለማ

  • @Misrach-o1i
    @Misrach-o1i 8 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @letehajmanot5883
    @letehajmanot5883 7 днів тому +1

    🙏🙏🙏🇪🇷⛪

  • @asegedechabate
    @asegedechabate 8 днів тому +1

    አረ ተዉ እንደቃሉ ተነጋገሩ በእግዚአብሔር ቃል አትጣሉ አንብቡ አንብቡ የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ።

  • @YeldawAbreha
    @YeldawAbreha 7 днів тому

    ይቅርት ሊክ ላክልኝ

  • @fikirsisay
    @fikirsisay 7 днів тому +1

    ጋብቻ በቤተክርስትያን መሆን አለበት!!!

  • @YeldawAbreha
    @YeldawAbreha 7 днів тому

    እንዶት ሓስብ መስጠት ፈልጋሎህ

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 8 днів тому +3

    ጋዲ ምነው የለቁርባን የማግባት ሀሳብ አለክ እንዴ 😂😂😂😂አሁን እነቀለሜ ይህን እርስ አድርገው ይገባሉ የተለያዩ ናቸው ብለው 😂😂😂😂😂

    • @Ass-xh7xe
      @Ass-xh7xe 8 днів тому

      እሱ ከለው ነገር አፃር ነዉ አረ በሌላ ነገር አቱሰዱ 🧐

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema 8 днів тому +1

    ከምኞቱ እየተነሳ ነው የሚናገረው

  • @YeldawAbreha
    @YeldawAbreha 7 днів тому

    መግባት ፈልጋሎ ህ

  • @FikerFiker-hm5re
    @FikerFiker-hm5re 2 дні тому

    እኔ ጥያቄ አለኝ እናትና አባቶቻችን የተጋቡት በቤተ ክርሥቲያን ሣይሆን እንዲሁ ነወ ሥለዚህ እኛ ተወልደን አዲገን ወለዲን እና ታዳ እኛ ዝሙተኛ ነኘን

  • @engdaworkbirhanu836
    @engdaworkbirhanu836 2 дні тому

    ጋዲሳ ከሰባቱ ሚስጥራተ ቤተክርስቲያን ሚስጥረ ተክሊል ላይ ሚስ ያረክ ይመስለኛል(በሌላው ብዙ የምማርብህ ወንድሜ ነህ) Henok ወንድማችን እንዳለህ ጋብቻ ኪዳን ሲሆን በ3 አካላት መካከል በባል በሚስት እና በእግዚአብሔር። ባለቤቶቹም እነርሱ ናቸው። ይህ ኪዳን ወይም ሚስጥር በ ስርአተ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል። ካልሆነ በንስሀ አባት በኩል በንስሀ ይታደሣል። ጋዲ ያልከው ነገር ፍርዱ የፈጣሪ ቢሆንም ሰው ሀጥያት በሰራ ቁጥር ንስሀ መግባት እንዳለበት ሁሉ ትዳርም መቀደስ አለበት። ስለከበደን ወይም ብዙ ሰው ስላላደረገው ትክክል አይደለም። በትዳር ውስጥ ግ አንዱ ፈቃደኛ ባይሆን ትዳር አይፈታም። አንዱ ይቆርብና በፀሎት ይታገለዋል። ትዳር ከምንኩስና ጋር እኩል ክብር ያለው ሲሆን መደጋገፉና መረዳዳቱ ለስጋዊ ብቻ ሳይሆን በመደጋገፍ መንግስተሰማይን መውረስ ነው። የጋብቻ ግቡ እርሱ ነው። ብቻ ብዙ ነው ስለጋብቻ የንስሀ አባታችን በ ወር አንዴ ለባለትዳር ልጆቻቸው መምህራንን እየጋበዙ የተማርኩት። ተከታታይ ኮርስም ወስደናል።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 8 днів тому

    ምነው ባትፎጋገሩ ሁለታችሁም አንድ ናችሁ ኦርቶዶክስ ናችሁ ይኸውላችሁ ሰው ዳግም ካልተወለደ የእግዚአብሔርን መንግስት ማግኘትም መውረስም አይቻልም ሀጢያተኛው ሰው ሙት የሆነው መንፈሱ ካልዳነ የፈለከውን የሀይማኖት ተቋም ሀሳብ ብትደረድር ምንም አይጠቅምም አባቱ ብዙ ስላወራህ አውቀሀል ማለት አይደለም መዳን አለባችሁ በማን? እግዚአብሔር በላከው በውድ ልጁ በቃ መዳን ደሞ በሌላ በማንም የለም ዳግም መወለድ እንጂ ያንተን ኦርቶዶክስ እና ጴንጤ መሆንን አይደለም እግዚአብሔር በላከው ማመንና ለሀጢያት ይቅርታ አንድ ጊዜ መስዋዕት የሆነውን ልጁን ላከልን

    • @Hawiortdox21
      @Hawiortdox21 4 дні тому

      የሚበልጣችሁ ሲገኝ ለምን ትናደዳላችሁ ቆይ😢 ሁለቱም ኦርቶዶክስ እንዳልሆኑ እኮ ከንግግሩ በጣም መረዳት ይቻላል።የግዴታ የሆነ ውይይት ላይ Protestant ማሸነፍ የለበትም የሚወያዩት እኮ ለማወቅ ነው።ለምንድን ነው ዲያቢሎሳዊ ነገርን ብቻ የምታራምዱት😥

  • @YeldawAbreha
    @YeldawAbreha 7 днів тому

    ክናንተ

  • @abebualemu3518
    @abebualemu3518 8 днів тому +2

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @سعود-ن1ش
    @سعود-ن1ش 8 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @TigistmanTegboshi
    @TigistmanTegboshi 7 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @RahelRahel-b5w
    @RahelRahel-b5w 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mebrattadese989
    @mebrattadese989 6 днів тому +1

    ❤❤❤