Such a good teaching but the back ground noise made it difficult to follow. Church please first have a place for your kids they have to have their own service. God bless you Yared wonderful teaching
Brother yared I am very much pleased to see you teaching in Kotebe full Gospel church on 24/09/23 physically. I was in the church and I am blessed by your teaching. Is there any way to get your teaching in written. Stay blessed!
እግዚያብሄር ይባሪክህ
አእምሮ የተፈጠረበት ዋና፡ምክንያት ስለ ህዋ ሊያቅ ስለ አፈር ሊያጠና አይደለም ስለእግዚያብሄር እንዲያውቅ እንጂ! እግዚያብሄር መታወቅ በጣም ይፈልጋል።አምላካችን መታወቅን የሚናፍቅ ስለሱ እውቀት እንዲኖረን የሚፈልግ ነው!ምክንያቱም ሳናቀው ልናመልክው ልንወደው እንደማንችል ያውቃል። እንድናቀው የሚያስችልን ደግሞ እሱ ሲገልጥልን ነው።
የኔ የመኖር ዓላማ እግዚያብሄርን ማወቅና ማሳወቅ ነው!
የኔ የመኖር ዕላማ እግዚያብሄርን ማወቅና ማሳወቅ ነው!
አሜን መታደስ ይሁን🙌
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያሬዱ
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ያሬዶ!
Oh wengelawi leweste geta eyetenageregn neber betam be hymero metades lemelewet selemefeleg tebarek❤
እግዚአብሔር ሆይ አንተን የማወቅ ረሀብ ስጠኝ
Amen!
ድንቅ ትምህርት !!! አንተን ታገለግለን ዘንድ የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን !!!
Amne amne gata Egezbhere abeseto yebarekeh tabareke❤❤❤❤❤❤
መለወጥ በክርስቶስ እንጂ በሌላ በምንም አይቻልም!!
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ
የስሜታችንና የፍቃዳችን መግቢያ በር አእምሮ ነው!
Haleluya
Amen Amen 🙏🏾
Egziyabher yebarkeh wndmye Rome 8 laye yalewn paolos kedne buhala nw yhen yalew eylw setet ymiyastemru alew tebareklenvwedaje!!
😢በመታደስ አእምሮአችሁ ተለወጡ ሲል የሚቀየረው አእምሮው ሳይሆን አእምሮ ውስጥ ያለው ህይወት ነው- የመንፈስ ህይወት ከሞላው መንፈሳዊ አእምሮ ይሆናል የስጋ ከሆነ የሞላው ስጋዊ ይሆናል!
May the lord help us amen
Tebarek tsigawon yabezalik ye Egizabehir sew ❤️
So humbling!
የድምጽ ጥራት ይታሰብበት ። የልጆቹም ጫጫታ መፍትሔ ያግኝ ። አሜሪካ ቢሆንም ።
Such a good teaching but the back ground noise made it difficult to follow. Church please first have a place for your kids they have to have their own service. God bless you Yared wonderful teaching
Brother yared
I am very much pleased to see you teaching in Kotebe full Gospel church on 24/09/23 physically. I was in the church and I am blessed by your teaching. Is there any way to get your teaching in written. Stay blessed!
He teaches through golden oil ministries
ጸጸኀጸጸጸጸጸጸጸጸጸጸኀጸኀጸኀጸጸዐጸጸኀጸጸኀጸጸኌኌኌኌኍኍኌኌኌኌኍኌኌኍኀጸጸጸጸኀጸኀጸኀጸጸጸጸጸጸጸጸኀጸጸጸጸጸጸጸጸኀጸጸኀጸኀጸጸጸጸኀጸጸጸጸጸጸጸ
ጸጸጸኀጸጸ
Le 2 lejoche hiwot teteyaki antew nehe !!
For 5 years this actor did not mention the oppression of the poor ,the prevailing injustice and innocent blood shed he serve his pocket not God
ውሽት መጀመሪያ ንስሀ ግባ
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ
Mn hasabehn glts adreg
ከተበላሸ አእምሮሽ በማውጣት የጻፍሽውን ሳነብ ወንጌላዊው ያሬድ ያስተማረው ጨምሮ በራልኝኝ ።