Evangelist Yared Tilahun | በአዕምሮ መታደስ መለወጥ | Part 5 | EECMN 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Рік тому +6

    በጣም የተወደድህ ወንድሜ ያሬዱ የማይነጥፍ የእግዚአብሔር ቃል በሙላት በውስጥህ ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ አብርሆት አግኝቶ ወደህዝቡ እየፈሰሰ ስላለ ምን እላለሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏

  • @merongetu-fh3ec
    @merongetu-fh3ec Рік тому +1

    ኡፍ ያሬዶ ነፍሴን አረሰረስካት ተባረክልን ኑርልን

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 Рік тому +2

    ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጸጋ ይብዛልን በዚህ ቃል እውነት መታደስ ይሁንልን አሜን።

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 11 місяців тому +2

    በጣም ድንቅ ትምርት

  • @tsehayaychiluhm9653
    @tsehayaychiluhm9653 11 місяців тому +2

    glory to God 😊😊😊

  • @jerusalemtermeer5982
    @jerusalemtermeer5982 Рік тому +1

    ዉድ ወንድሜ ተባረክልኝ ዋዉ የዉስጤን ደስታ በቃላት መግለፅ ያቅተኛል ። በቡዙ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏽

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 Рік тому

    Yaredeye tebarek

  • @hannagossayedagne1236
    @hannagossayedagne1236 Рік тому +1

    ጌታ ይባርክህ ያሬድ።

  • @TinsaeBirhanu-ty5tf
    @TinsaeBirhanu-ty5tf 7 місяців тому

    More grace sir yared ❤

  • @Jesus_son_of_God_7
    @Jesus_son_of_God_7 11 місяців тому +1

    God really touches us again by our dear Brother Yaredo. We have been seeing different versions of Mind transformation in different teachings of Yaredo that were given in different places.
    Really this will transform our lives up side down. May God give us a strength to live up to this "HIGH AND QUALITY LIFE STYLE"

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Рік тому +1

    Amen

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Рік тому +2

    Thank you, thank you, wengelwi Yared we're so blessed by your teaching. God bless you 🙏 👏🙏🙌

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Рік тому +1

    God bless you

  • @ashojabier8134
    @ashojabier8134 Рік тому +1

    Tank you so much and be blessed in your ministry, family ,longevity....

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Рік тому +1

    Hallelujah Amen

  • @rigatteklu7354
    @rigatteklu7354 Рік тому

    Yardo zemeneh yebarek lemelemelign.yemiyawekelign awekute yemile temehert Lebanon 🇱🇧 geta tekebye le mejemeria gize sesemawa betam alekeshalew.buzu tekerateche neber .bekene eske 5 gize beenba esmawe neber.pls yardo ya temehert post aregelen be geta feker.geta endenante abatoch seleseten hule amsegenewalew.

  • @kke1813
    @kke1813 Рік тому +1

    ወንጌላዊ ያሬድ ጥሩ አስተማሪ ነህ ያው እንጀራህ አይደል ካደኩበት የጌታ ቤት እንድሰደድ ምክንያት ከሆኑ እልፍ ክርስቲያን ተብዬ ( ወገኖች ልበላቹህ እህ) አንዱ ነህ በጥላቻ የናወዛቹህ ጌታ እንደናንተ አንድን ማህበረሰብ ለማጥፋት በናንተ ልክ የሚሰራ የሚመስላቹህ እ/ር ትሰብከዋለህ እንጂ የፍቅሩን ብዛት የምህረቱን መጠን ያልገባቹህ በፍጹም ከሀሳቡ የራቃቹህ ክርስትና አንደዚህ ከሆነ ብለው ብዙዎች የተሰናከሉባቹህ ብቻ የዚህች ሀገር መፍትሄ መሆን የነበረባት ቤተክርስቲያን ጭራሽ የርስበርስ ጦርነት ደጋፊ በገንዘብ በጸሎት በትንቢት እንጃ ይህንን የናንተን ክርስቶስ እኔ አላዉቀዉም እኔ ማውቀው ጌታ ለሁሉ በእኩል የሞተ ለያንዳንዱ ነብስ ግድ የሚለው እንደናንተ በማንነት ያንዱን ሞት ደጋፊ የሌላው ሞት ግድ የሚለው ስላልሆነ በጌታዬ ደስ ይለኛል ። ስለዚህ ይህችን አገር ጌታ የሚጎበኛት በናንተ የጸሎት ስብከት ሳይሆነ መጀመሪያ የወደቃችሁበትን እወቁ የጌታን ፊት ፈልጉ ከዛም ወጥታቹህ ሚልዮኖች ስለሞቱበት ድጋፋቹህ በንጹህ ልብ ተበዳዮችን ይቅርታ ጠይቁ ከዛ ለመስበክም ለመዘመርም ትደርሱበትአላቹህ ጌታም ምድሪቲዋን ይፈውሳል። ኢሳ 1÷ 4-20

    • @truthmatters8063
      @truthmatters8063 Рік тому

      Do you have anything to say about your beloved TPLF and the misery it has brought to humanity???

  • @fitsumtamirea3863
    @fitsumtamirea3863 Рік тому

    Gets yebrkhe

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 місяців тому

    ተዉ ባክህ ማንነትህ እኮ ተገለጠ አንተ አጭበርባሪ።

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому

    ሁሉንም ጸሎት እግዚያንሄር እኩል ኣይሰማም። ፈጥኖ የሚሰማውና ቶሎ ግብረ መልስ የሚሰጥበት አለ። ለሰው የምትጸልዪት ፈጥኖ ይሰማዋል ምክንያቱ ፍቅር ያሸትበታልና። ኣምላኽ ዋጋ የሚሰጠው ፍቅርን የሚያሸትበት ነገር ነው።በእግዚያብሄር ባጤራ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ትልቅ ዋጋና ቦታ ያለው ፍቅር ነው።
    ለራስ፡መኖር ፍቅር የለበትም!! ፍቅር የማያስፈልገው ነገር ለራስ መኖር ነው።ለሰው ለመኖር፡ግን፡ፍቅርን ይጠይቃል! ስለራሳችን የማናስብበት ምክንያት ስለራሳችን ከራሳችን በላይ የሚያስብ አምላክ ስላል ይህን ያመነ ስለራሱ ሊጨነቅ አይችልም!! የሱ ሂሳብ ጉዳይ ተጨርሶዋል ስለ፡ሰው ማሰብ ደግሞ የእግዚያብሄር ስራ ነው!!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому

    የመጀመሪያው ቤተ መቅደስ ገነት ነበረች።

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому

    መጨነቅ ማለት እኔ ስለራሴ አውቃለሁኝ የራሴ አምላክ ነኝ ማለት ነው!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому +1

    የእግዚያብሄር ባጤራ ልቡን የሚዘውና ከሰው የሚፈልገው ፍቅርን ነው።ፍቅርን፡ሲያሸትበት ያልመና ጥያቄ ጸሎት፡ጉዞ ይመለሳል ይደረሳል ይፈጸማል!

  • @segidbrhane2738
    @segidbrhane2738 Рік тому +1

    እግዚኣብሄር ከሰይጣን ጋር አይታገልም ከማንም ጋር ኣይፋለምም እግዚኣብሄር ልዓላዊ ነው! ! እግዚኣብሄር ትልቅ፡ነው! !(Wowowow)!!!