ጽድቅና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024
  • ጽድቅና የመንፈስ ቅዱስ ሙላት| በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024 #Wolaita #Sodo #StadiumKalehiwot Church | ተከታታይ ትምህርት #ክፍል_ስድስት #2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 2 місяці тому +1

    ኦ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 14 днів тому

    አሜን አሜን❤❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 місяці тому +1

    አሜን በክርስቶስ ተቀብተናል እንደ አካል እንደ ቤተክርስትያን ❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 місяці тому

    አሜን አሜን ተሰምቶ የማይጠገብ ትምርት ነው የምታስተምረው ያሬድዬ❤❤❤❤❤❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 місяці тому +1

    አሜን አባ ይህን የህይወት ዉኋ ከሆዴ ዉስጥ ይፈልቅ ዘንድ ብቁ ሰው እንድሆን እርዳኝ።ዉድ ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።💖🌹🌺💐🌻🌷💖

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 2 місяці тому +1

    አንዱ መንፈስ ክብር ይሁንልህ፣ ሙላን አትረፍርፈን 🤲

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz 2 місяці тому

    Woww praise the Lord Hallelujah! God bless you more my dear brother ❤❤💙💙

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 2 місяці тому +2

    ወላይታዎች የሚገርም ተሳታፊ!!! ድንቅ የድምጽ ጥራት!!!...ያሬዶ ይሄ ትምህርት ከአመለካከት አልፎ ህይወትን የሚለውጥ ነው... ክፍሎቹን ሁሉ እስካብላላ ሶስት ወር አይፈጅብኝም? እውነቱን ለመናገር ፈርቸዋለሁ...i don't think i would be the same after this. what a gift from the Lord!!!we are praying for you, and it's working!!!

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 місяці тому

    Amen 🙏 amen 🙏 God bless you, wengelwi Yared 🙏
    ሮሜ 14:17 NASV
    [17] የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም፣ በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ሐሤት ነው እንጂ፣ የመብልና የመጠጥ ጕዳይ አይደለም፤

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 2 місяці тому

    God bless you more and more. You are our blessing

  • @AlemuKabamoafimayegilmahiber
    @AlemuKabamoafimayegilmahiber 2 місяці тому

    ብሩካን ናችሁ

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 2 місяці тому

    Alleluia to the lamb of God!

  • @natnaelyonashaile9051
    @natnaelyonashaile9051 2 місяці тому

    I ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medhindawit6450
    @medhindawit6450 2 місяці тому

    I bless u in the name of Jesus

  • @bichuteshome1439
    @bichuteshome1439 2 місяці тому

    ተቸጋሪዋች እንጂ አስቸጋሪዋች አይደሉም❤

  • @Peterbereket
    @Peterbereket 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 2 місяці тому

    Thank you Dear Yaredo!
    .......please edit @ 35:30- 36:20.

  • @bodebabo3011
    @bodebabo3011 2 місяці тому

    ያሬድ የብልፅግና ካድሬው:- በወንጌል ስም ማጭበርበር ይቅርብህ::አንተ በግልፅ ወጥተህ ብልፅግናን (አብይ አህመድን) ስበክ እንጂ በክርስቶስ ስም የዋሁን ህዝብ ማምታታትን ተው::

    • @Eagle1503
      @Eagle1503 2 місяці тому +1

      ያሬድን ልንመስል እንወዳለን❤

    • @mekbibsebsibe5673
      @mekbibsebsibe5673 4 дні тому

      ያሬድ ክርስቶስን እንደሚመስል እሱን ልንመስል እንወዳለን

  • @TG-ek5bu
    @TG-ek5bu 2 місяці тому

    ያሬድ ያሬድ የNO #MORE# ካድሬ ምን ድፍረት አለህ ፅድቅን ልትሰብክ shame on you

    • @Titina-ek5rt
      @Titina-ek5rt 2 місяці тому

      Tish balege

    • @ag7541
      @ag7541 2 місяці тому

      Brother ቶሎ ብለህ አዕምሮህን በ እግዚአብሔር ቃል አድስ
      ፀጋ ይብዛልህ!

    • @Eagle1503
      @Eagle1503 2 місяці тому +1

      ያሬድን ልንመስል እንወዳለን❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 2 місяці тому

    ❤❤❤❤