PROPHET ZENEBE GIRMA |የተያዘን ማስለቀቅ| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ዘነበ ግርማ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 178

  • @jesusislordkifleyohannes5299
    @jesusislordkifleyohannes5299 7 місяців тому +4

    ነብይ ዘነበ ተባረክ
    ይህንን ትምህርት ስንቴ እንደሰማሁት ገና እሰማዋለሁ:: ክብሩን የጌቶች ጌታ የነገስታቶች ንጉሰ ለሆነው ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁንለት: አሜን ❤❤❤

  • @EREDETEEYASU
    @EREDETEEYASU 14 днів тому

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebarke tebarke tebarke tebarke tebarke tebarke tebarke tebarke tebarke tebarke ❤❤

  • @ephrataabate8862
    @ephrataabate8862 Місяць тому +1

    እናንተን ጤናማ ትምህርት እንድታስተምሩን እንድትመልሱን የሰጠን ጌታ ይባረክ። የእውነት ቃል ስለሆነ ልብ ያቀልጣል። ዘኔ ጥሌ ማሙሻ አብርሃም እና አሉ ሌሎችም ስለ ኢየሱስ ስለ ጽድቅ አውርታችሁ አትጠግቡም

  • @zegeyederb
    @zegeyederb 8 місяців тому +4

    አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም የተናገረኝ ይፈፀም እግዚአብሔር የነገራችሁ ሁሉ ይፈፀም

  • @tewodrostadesse6078
    @tewodrostadesse6078 9 місяців тому +6

    ኦቦሌይሶ ተባረክ አቦ !!

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 4 місяці тому +1

    ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ስለምድሬ እውነተኛ የእግዛብሔር ስለሆኑት አምላኬን አመሰግናለሁ ነብይ ዘኔ እውነት አተላይ ስላለው ፀጋ ጌታይባረክ🎉🎉🎉🎉

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 9 місяців тому +7

    አሜን ለኔም ይህ ጸጋ ይብዛልኝ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነቢይ ዘኔ ቡሩክ ሁን ድንቅ መልእክት ነው ተባርኬሃለሁ

  • @Bekako-pg6is
    @Bekako-pg6is 9 місяців тому +2

    Nabye xelena zenabe geta zemenachewun yebarekev enanten lezeche meder yelakelen geta lezelaleme yekebere amen amen amen haleluya

  • @haimanotbelete
    @haimanotbelete 9 місяців тому +5

    ነቢይ ዘነበ እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክልህ 📖💕☑️🙏

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 9 місяців тому +4

    ጥሌዋ እግዚአብሔር ትልቅ ስሪ አለው በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ምድሪቱን ያወርሳችዋል በጌታና በሀይሉ ችሎት የበረታችው ሁኑ ዘኔዋ ተባረክ

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 9 місяців тому +13

    አሜን የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ❤👍ዳዊት እየበረታ ሄደ ❤👍

  • @MartiyYoni
    @MartiyYoni 7 місяців тому +1

    ነብይ ዘኔ በውነት ጌታየሱስ ዘመንህን ይባርክ ሁሌም መስቀሉው ይታይብህ ህይወታችን እሱው ነውና❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 9 місяців тому +2

    1 John 5 አማ - 1 ዮሐንስ
    19: ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 місяців тому +11

    ጥሌ እና ቅዱሳን በሙሉ ጸጋ በእጥፍ ይብዛላችሁ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው ሃሌ ሉያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 9 місяців тому

      Tebarek bbiz Amen Amen ❤❤❤❤

  • @donadona5397
    @donadona5397 5 місяців тому

    Geta yibarikachu hulachinm kidusan barakatachin prophet tilye inwodihalen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tsegerdameres6533
    @tsegerdameres6533 4 місяці тому

    ነብይ ዘኔ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ዘርህን ቤትህን አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክልህ እንዲህ በፅድቅ እንዳገለገልክ ዘመንህ ይለቅ

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 9 місяців тому +2

    ፕሮግራሜ ላይ ለምን አላለችም😢😢ዋው ዘኔ ትለያለህ🙏ከመግቢያው ጀምሮ ይባርካል🙏መልዕክተኛ ነህና ጌታን ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ

  • @hewis9138
    @hewis9138 9 місяців тому +11

    ይሄ ስብከት፡ ከሰማይ የወረደ የህይወት እንጀራ ነው።

  • @mulutizeta2259
    @mulutizeta2259 8 місяців тому

    ጌታ ይባርክ በዚ ዘመን ለትዉልዱ ያሰነሳህ ነብይ ነህ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ብዙዋች ትጥቃቸዉን በፈቱበት ዘመን እየሱስን ሳየሸሆን ራሳቸዉን ባሳዩበት ዘመን ጌታ ለትዉሉዱ ሰላሰነሳህ እግዚሐብሄር ይባርክ ❤

  • @MesiTmariyam
    @MesiTmariyam 8 місяців тому

    ነብይ ዘኔ ተብረክ ትውልዱን እንዲህ የሚያስመልጥ ት.ት ስለምታስተምር እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @Jesusislord-th8ze
    @Jesusislord-th8ze 8 місяців тому

    አንተ እኮ ልዩ ነህ ነብይ ዘኒ በእውነት የእግዚአብሔር የሚጠቀምብህ የቅዱስ እግዚአብሔር ባረያ ነህ ባእውነቱ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @ZainahZainah-l7l
    @ZainahZainah-l7l 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየስሱ ዘመን ይባርክ ተባረክ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ሆይ አንቴ ሁሉ ጊዜ ከእኛ ጋር ሁን❤❤❤❤❤አሜንንንንን

  • @betelgebremariam3158
    @betelgebremariam3158 3 місяці тому

    Amen Amen Amen Amen

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 8 місяців тому

    በዚህ ዘመን እንዳንተ ዓይነቱን ወንጌልን በግልጽ የሚሰብኩ ያብዛልን።
    ዘመንህ ይባረክ!

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 9 місяців тому +1

    Keber le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe Egezabeher yebarekhe tebareku

  • @aaaa-ry8bp
    @aaaa-ry8bp 9 місяців тому +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YyyBbb-eg3yp
    @YyyBbb-eg3yp 9 місяців тому +2

    ዘኔዋ የአባቴ ብሩክ ዘመንህ ይለምልም 🙏 ጥሌዋ ብዛ ትረፍ 🙏

  • @tigi886
    @tigi886 9 місяців тому +6

    ንፁህ ወንጌልን ሰባኪ ነህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @HanaEshete-g8h
    @HanaEshete-g8h Місяць тому

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሆነ መልካም ነገር ሁሉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁንለት🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤
    ሰለመጣልን ቃል እና ሰለ እናንተ ጌታ ይባረክ ማሰለቀቅና መያዝ በኢየሱስ ስም ሆነ አሜንንን ተባረክ ዜኑዬ❤❤❤

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 9 місяців тому +2

    እኛም እናስለቅቃለን በጌታ በእየሱስ ስም የኦነግ መንጋ ከሃገራችን ላይ ለቆ ይበተን !! ሊያርደን ከመጣው ሃሳዊ ሊያድነን የመጣው መሲህ ይበልጣል!!!

  • @zee-ge2zg
    @zee-ge2zg 9 місяців тому +26

    Zemenh yebark tilahun እንደዚህ ከስጋዊ ህይወት ነፃ ሆኖ ኢየሱስን ብቻ የሚያሳይ preacher ስለጋበስክ

    • @ilubko8609
      @ilubko8609 9 місяців тому

      Amen segawi neger eko selechen

  • @YedlYedl
    @YedlYedl 9 місяців тому +1

    ዘመን ይባረክ ነቢይ ዘኔ

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 9 місяців тому +1

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah ❤❤❤

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 9 місяців тому +1

    አሜን አንተም ተባረክ

  • @amarechamejo2380
    @amarechamejo2380 8 місяців тому

    አሜን የተየዘ ነገር በኢየሱስ ስም ይልቀቅ

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 9 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን ተባረክ

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 9 місяців тому +1

    Amen Amen gate yikebara tabraki

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 місяців тому +5

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ነብይ ዘኔ❤❤❤❤❤

  • @fevigalyesus5545
    @fevigalyesus5545 9 місяців тому +2

    God bless you zenie🇪🇷🇪🇷

  • @ermyastsegaye
    @ermyastsegaye 9 місяців тому +3

    āmēni...! gēta yibarikihi🙏❤️

  • @selamgebru5854
    @selamgebru5854 9 місяців тому +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @fatimaalhammadi7552
    @fatimaalhammadi7552 9 місяців тому +2

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @መላክ
    @መላክ 9 місяців тому +1

    አሜን ጸጋ ይብዛለችሁ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 9 місяців тому +5

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @mahletbetemariam1264
    @mahletbetemariam1264 9 місяців тому

    ዘኔ እና ጥሌ ዘመናችሁ ይባረክ! አሁንም የምታገለግሉበት ፀጋ ይጨመርላችሁ 🙏🙏🙏

  • @AltesaHuresa
    @AltesaHuresa 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነብይ ዘነበ

  • @Pitanc
    @Pitanc 8 місяців тому

    Antem enenim yetebarekin yargen.Amen

  • @yididiyatube8445
    @yididiyatube8445 9 місяців тому +1

    ዘኔዋ እግዘአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @seifubadiye8447
    @seifubadiye8447 9 місяців тому +2

    May God blessed Prophet Tele and his beloves.

  • @كريمزوبي
    @كريمزوبي 9 місяців тому +1

    Amen
    A
    Amenamennnnnnn❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tesfa-u2s
    @Tesfa-u2s 9 місяців тому +1

    Zena zemn yebark geta lerstu werash yaderg beze zemen ante satehone geta yetay

  • @ketemademeke2856
    @ketemademeke2856 8 місяців тому

    wow am so proud of you for having such a wonderful brother praise the lord

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 9 місяців тому +1

    Geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤

  • @መላክ
    @መላክ 9 місяців тому +1

    አሜን የጌታ ጸጋ ይብዛለችሁ❤

  • @AjebushTesfaye-yh3hl
    @AjebushTesfaye-yh3hl 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክ!!

  • @NamrudNaye-ds7sy
    @NamrudNaye-ds7sy 9 місяців тому +5

    First🎉🎉🎉🎉

  • @taduuumariki4895
    @taduuumariki4895 9 місяців тому +1

    Amennnnnnnn begetasimi teberiki teberiki geta zemeniki yibariki ❤❤

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 9 місяців тому +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @mariamhamze5220
    @mariamhamze5220 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Ameeeeen
    Tabrikiii❤❤❤

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa 9 місяців тому +1

    አሜን❤❤❤

  • @cherus6217
    @cherus6217 9 місяців тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ! ገና ብዙ ይጠቀምብሀል ጌታ!

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 9 місяців тому +1

    Bless you more and more Neby zeny

  • @yonatantesfay7998
    @yonatantesfay7998 2 місяці тому

    Amen tebareku

  • @rabihcall4540
    @rabihcall4540 9 місяців тому +2

    ዘኔዋ ❤ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ

  • @MulughetaZemichael
    @MulughetaZemichael 8 місяців тому +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Andrew-Tsegaye
    @Andrew-Tsegaye 9 місяців тому +3

    Love you Zene!

  • @AbebuKebere
    @AbebuKebere 3 місяці тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 9 місяців тому +3

    አሜን ሃሌሉያ😊😊😊😊

  • @mindayehirpato128
    @mindayehirpato128 9 місяців тому +4

    ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @AtkiltMandefro
    @AtkiltMandefro Місяць тому

    Tebaarak

  • @HffJhff-e2t
    @HffJhff-e2t 9 місяців тому

    አሜን.አሜን.አሜን.ዘመንህ.ይባረክ

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 9 місяців тому +1

    Amen Amen Amen

  • @genethabtesilassie-pc5tl
    @genethabtesilassie-pc5tl 9 місяців тому +1

    Tabarek

  • @abaytesfaye1986
    @abaytesfaye1986 9 місяців тому +1

    More Grace brother

  • @NamrudNaye-ds7sy
    @NamrudNaye-ds7sy 9 місяців тому +10

    ዘኔዋ❤ አባቴ ኢየሱስ ተኮር ሰባኪ!🤩❤

  • @zegeyetefera95
    @zegeyetefera95 9 місяців тому +2

    አሜን

  • @selamyohannis9520
    @selamyohannis9520 9 місяців тому +1

    ❤❤ geta zemnhn yebarkw

  • @mekdes2339
    @mekdes2339 9 місяців тому +2

    ድንግል ማርያም ጌታችን መድኃኒታች ኢየሱስ ክርስቶስን የመውለድ program ባይኖራትም ስጋዊ ምኞት አልነበራትም ለጌታዋ ከመገዛት ውጭ።ይቻላል አይደል በድንግልና መኖር ልክ እንደ ጳውሎስ😊ይህን ስል "ታዲያ ለምን ለዮሴፍ ታጨች፤ማቴ 13:55ላይ ያለውስ"የምትሉኝ ካላችሁ u can search more😊

  • @melkam1502
    @melkam1502 9 місяців тому +1

    ነቢይ ጥላሁን፣ ዶክተር ማሙሻ፣ ነቢይ ዘነበ ትውልዱን አረፋ የማይግቱ ከዝላይ ከጭፈራ ባሻገር ትውልዱን ይዘው ከፍ ከፍ የሚሉ በህያውና በማያረጀው በቃሉ እውነት ስር ሰዶ የሚጓዝ የክርስቶስ አምባሳደሮችን ወታደሮችን የሚያሰለጥኑ ኃያላን ናቸው ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው ። በዚህ አጋጣሚ እንደዚህ አይነቶቹ እንዲበዙ አጠገባቸው ያላችሁም ይሁን በውጪም ያለነው ዲያስፖራው ከፀሎት አንስቶ በሌላም በቻልነው ነገር ሁሉ ልንደግፋችሁ ይገባናል ። የዚያን ጊዜ የድል አጥቢያ አርበኞች ግንባር ምድረ ጨውና ውሃ በሚጢጢዬ ብልቃጥ ዘይት ቅቤ በርበሬ ሽሮ ነጋዴዎች ቀስ እያሉ ቦታውን ለሰሞነኛዎች እያስረከቡ ወደ መርካቶ ይታጠፋሉ ይኸው ነው። የአምላኬ ቤት ፀዴ ፀዴ መንፈስ ትህትና በሞላባቸው ሃቀኞች ተሞልቶ እናያለን ይሄ ፀሎቴም ነው

  • @botin6076
    @botin6076 9 місяців тому

    Amennnnnn tabarki wedimeee fatar abazitoooooo yibarkiii ❤❤

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 9 місяців тому +1

    Yebareku🎉🎉

  • @MagartuAbdisa
    @MagartuAbdisa 9 місяців тому +1

    5:02 amen Amen

  • @wondimufikire1353
    @wondimufikire1353 9 місяців тому +1

    TEBERAKU

  • @itsmee5496
    @itsmee5496 9 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤ Zene enwedhalen

  • @ephremfekadublatenaw6475
    @ephremfekadublatenaw6475 9 місяців тому +2

    ዘንዬ ፀጋ ይብዛልህ ❤

  • @mihretuforsedo489
    @mihretuforsedo489 9 місяців тому +2

    በጣም የምወዳህ❤❤❤

  • @MagartuAbdisa
    @MagartuAbdisa 9 місяців тому +1

    ❤❤amen Amen

  • @Peterbereket
    @Peterbereket 9 місяців тому +1

    Amen Amen ❤

  • @ZamzamZamzam-x2i
    @ZamzamZamzam-x2i 9 місяців тому +2

    እምንንንንንንንንንንን 🤲🥰🥰🥰

  • @YidatAbhina
    @YidatAbhina 9 місяців тому +1

    Tebarekuuu

  • @kirubelbisratkira3405
    @kirubelbisratkira3405 9 місяців тому +1

    Wuuuu tebarek

  • @nebiyuermiyuas7847
    @nebiyuermiyuas7847 8 місяців тому

    ተባረክ ወንድሜ በፀጋው እድግ በል

  • @kumeinkosagalata8195
    @kumeinkosagalata8195 9 місяців тому +1

    Wow dinki timrt new tebrk 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meridsahilmariam102
    @meridsahilmariam102 3 місяці тому

    ጌታ አገኘኝ ያልክበትን የአሰቦት ገዳም ለማሽማጠጥ እየሞከርክ ነው አከበረኝ ያልከው ጌታ ይሰብርሀልና እረፍ
    ኦርቶዶክስን ማራከስ የፓስተሮች አዋቂነት ምልክት ተደርጎ ስለሚቆጠር የቃላት ልፍያውስጥ ትገባላችሁ
    የተገለፀልህን እውቀት አስተምህርበት ሳትጨርስ ለትችትና ለማንካሰስ አትሩጥ ርካሽ ያደርግሀል !!!
    ስታስተምር የሚሰሙህ ሰዎች ከብዙ ቦታ ስለሆነ እይታህ መፅሐፍ ቅዱስ ይሁን እንጂ
    ዶክትሪን አይሁን
    ለሁሉም እንደ እውቀቱ ፍርድን የሚሰ አንድ
    አምላክ ስለሆነ ሌላውን በማራከስ ያንተን ተመራጭ ለማድረግ አትሞክር
    እውቀትህን ለርካሽ እውቅና አትጠቀምበት
    እንዲሁ የወደደን አምላክ ክብሩን በልባችን ውስጥ ያያልና
    ወንድማዊ ምክሬን እንዳትንቃት !!
    ጌታ ይባርክህ !!

  • @BAaa-b3k
    @BAaa-b3k 6 місяців тому

    Tebarki sewadik❤❤❤❤❤❤

  • @EMM-n9h
    @EMM-n9h 9 місяців тому +1

    Amen bilogn yetenagerewn yadergal

  • @FantiFanti-s6m
    @FantiFanti-s6m 9 місяців тому +1

    🙏 🙏 🙏 ameen

  • @DeboraAbebe-md7rm
    @DeboraAbebe-md7rm 8 місяців тому

    ዘኔ መልካም ነብይ ተባረክ❤