ከ PORNOGRAPHY እና SEXUAL IMMORALITY እራሳችንን እንዴት እንጠብቅ???

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @sisaybook75
    @sisaybook75 2 роки тому +11

    በመርዛማ እና ገለባ በሆነ ቪዲዮ በተሞላ ሚዲያ የወቅቱን መልዕክት እጅግ ጥበብ በሞላበት ሁኔታ በየጊዜው ስለምትለቅ ፈጣሪ አሁንም ጥበብ ይጨምርልህ።ሰይጣንን የሚያከስሩት ብዙ ወጣቶች አሁንም ለኢትዮጵያ ያስነሳልን።

  • @millala7327
    @millala7327 Рік тому +4

    እግዚአብሄር ይስጥክ ወንድሜ እንደዚ አይነት አስተማሪ ቪዲዮ ነው ድምጽህ ራሱ ለመደመጥ ይጋብብዛል ጮክ ብለክ ማውራትክ ራሱ መልክቱ ልብ ውስት ሰርጾ እንዲግባ እሚያደርግ እንጂ እሚረብሽ አይደለም ፈጣሪ ይስጥክ 🙏🙏

  • @okochatesfaye7165
    @okochatesfaye7165 2 роки тому +7

    ርዕሱን ስለደፈርከው እናመሠግናለን አሹ እና ስለ detail ምክሮችህ

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 5 місяців тому +1

    ቁርኣን ሁለት ተቃራኒ ጾታዎች መገናኘቴ ክልክል ነው ሶስተኛው ሰይጣን ነው ይላሉ ነብዪ ሶለላሁ አላይሂ ወሰለም

  • @wizdeva-ms1wd
    @wizdeva-ms1wd 6 місяців тому +2

    በጣም ተጎድቻለው በpornography ብዙ ነገሬን አጥቻለው በዚ እርእስ በደንብ ስራልን 🙏🙏

    • @touchyourvision101
      @touchyourvision101  6 місяців тому +1

      i am sorry to hear that... and okay I will do more

  • @Zibad386
    @Zibad386 Рік тому +4

    እይታህ ጠሊቅ ነው ❤

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Місяць тому

    Thank you, Ashenafi, very INTRESTING TOPIC ❤🎉🎉🎉

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 5 місяців тому

    ዶ/ር ከዚህ ጉዳይ ጋ በተያየዛ ለጠቅላለ እውቀት ስለዚህ ጉዳይ እስላም ብዙ መፍቴሄ አለውና ሀሳቦችህ ስለተመቹኝ ነው እስቲ መጽሃፎችን ቢተገኛቸው ለጥናትህ ይጠቅመሃል

  • @BiniOda
    @BiniOda 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ 🙏🙏🙏 በጣም ነው የማመሰግንክ🙏🙏🙏

  • @yohannesdesta8417
    @yohannesdesta8417 2 роки тому +2

    ክብረት ይስጥልን....ሐሳብህን አማራጭ በመስጠት በሚመስል እንጂ አዛዥነት ሥሜት ስለሌለበት አቀራረብህ ሳቢነት አለው...ለረዥም ጊዜ አውጠንጥነህ እንደምትናገር ያስታውቃል።...ፈጣሪ የምትሻውን ነገር አብዝቶ ይስጥህ!

  • @MubarekMsalih
    @MubarekMsalih 8 місяців тому +1

    Ashu you are Big broth i respect you allah yitebikih migerm hasab new

  • @sisaybook75
    @sisaybook75 2 роки тому +1

    “Joy comes to a man with the reply of his mouth.How good is a word at the right time!”

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 5 місяців тому

    በርታ ጥሩ ትምህርት ነው በእስልምና ዝሙትን አታድርግ ሳይሆን አትቅረብ ነው የሚለው ወደዛ የሚያደርሱ ነገሮች እራቁ ነው የሚለው የሴቶች አላባበሥ ወንዱ ደግሞ አይኑን መስበር
    አብዛኛውቹ ሀሳቦችህ ከቁርኣን ጋ የተቀራረበ ነው

  • @tsiandyon1806
    @tsiandyon1806 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @maliko193
    @maliko193 Рік тому +1

    አመሰግናለው ወንድሜ🙏🙏

  • @EyobEyob-du6dv
    @EyobEyob-du6dv 5 місяців тому

    በጣም ከባድ ነው ሁላችንንም ጌታ ያውጣን አንተን ግን ጌታ ይባርክህ

  • @AragawHussein-e5k
    @AragawHussein-e5k 3 місяці тому

    Thank you from the bottom of my heart

  • @HelllGdhbb-wz9qh
    @HelllGdhbb-wz9qh 8 місяців тому

    በጣም አሪፍ ነው እግዛብሄር ይባርክህ

  • @mikiyaszewdu1900
    @mikiyaszewdu1900 8 місяців тому +1

    Thanks bro you do the right thing

  • @metekutekalegn2855
    @metekutekalegn2855 2 роки тому +2

    Thank you so much.
    We need more and more videos from you on different topics.

  • @tommk7564
    @tommk7564 2 місяці тому

    Thank you !

  • @yotor6221
    @yotor6221 11 місяців тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ወዳጄ

  • @EyobEyob-du6dv
    @EyobEyob-du6dv 5 місяців тому +1

    geta yebarkh

  • @hriutbekele7231
    @hriutbekele7231 7 місяців тому

    እግዚአብሄር።ያክብርክ

  • @NatiWuide-he1yk
    @NatiWuide-he1yk Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው
    እናመሰግናለን

  • @eluMAn-y6i
    @eluMAn-y6i Рік тому

    Zegyecha selawkuh betam tegodchalew abate selamun yabzalh

  • @thewodrosabosh5848
    @thewodrosabosh5848 11 місяців тому

    Hi my brother 10q very much

  • @antenehmamo2200
    @antenehmamo2200 2 роки тому +2

    thank you brother for your great content! i hope you will do a video about marriage and benefit , marriage now adays , and related topic about marriage! i think we have to discuss about marriage openly specially this generation !

  • @sisaymoges-uz4hd
    @sisaymoges-uz4hd Рік тому +1

    Wow yeteqedese timhirt
    Tamu kememuaqeqi asqedimo metenqeq ❤❤❤

  • @Girumfgdth
    @Girumfgdth 2 місяці тому

    Arif new qexelebet

  • @useraseya1655
    @useraseya1655 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለው ጥሩ ምክር ነው

  • @abel7829
    @abel7829 2 роки тому

    Hulum sew liyayewu ymigeba new thanks
    Sleagelalesum mamesgen efelgalehu

  • @andyb2720
    @andyb2720 8 місяців тому

    U r teaching me wht Islam teaching for a century!

  • @SammySammy-hx7zw
    @SammySammy-hx7zw Рік тому

    .ihee timirti irasu besusi letayazu merzi now ayigabanimi geta yirdan . Tabarki wondim

  • @afyatube78
    @afyatube78 Рік тому

    It’s very helpful thank you!

  • @ebrahimabdu1361
    @ebrahimabdu1361 8 місяців тому

    Wow

  • @HayreHayre-ck9kb
    @HayreHayre-ck9kb 6 місяців тому

    በጣም❤

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 2 роки тому

    Amletogne nebere thank you...

  • @ሞk
    @ሞk Рік тому

    Tnx

  • @KalkidanAdmasuTessema-mg3gc
    @KalkidanAdmasuTessema-mg3gc 4 місяці тому

    Amasagnalaw😢

  • @kiruisrael
    @kiruisrael 8 місяців тому

  • @dagimadamu2520
    @dagimadamu2520 2 роки тому +1

    በእዉነቱ ይህ ችግር በትዉልዱ ላይ ትልቁ ካንሰር ሆኖበታል።

  • @EMU918
    @EMU918 2 роки тому

    tikitoke lay emetesetachewen temehiretoche semechachewalehu betam new yetemarekubachew ketegnahubet edeneka new yeredahign betam amesegenalehu atetefa telo telo mekirehin legesen

    • @touchyourvision101
      @touchyourvision101  2 роки тому +1

      አመሰግናለሁ መጠቀምህም ደስ ብሎኛል

  • @RabiaAmel-xu4oe
    @RabiaAmel-xu4oe 15 днів тому

    ❤👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🌲

  • @michaelbiru2570
    @michaelbiru2570 2 роки тому

    pis pt