ከ PORNOGRAPHY ሱስ እንዴት እንላቀቅ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 сер 2023
  • ርእሱ ላይ በደንብ ለመናገር ተዘጋጅቼ የነበረ ቢሆኑም በወቅቱ እንዳሰብኩት ግዜ ስላልነበረኝ በፍጥነት እንድጠቅሳቸው ተገድጃለሁ፡፡ ነገር ግን አሁንም በጣም ሊጠቅማችሁ እንደሚችል ስለማምምን እነሆኝ ብያለሁ፡፡
    የተነሱት ነጥቦች
    1. አትጣድ (አእምሮህን የሚበክል ነገር ላይ አትቆይ ወይም አትታገስ)
    2. አትጋጠም (ይሄ የምትደባደበው እና አንድ ቀን የምታሸንፋ ሳይሆን የምትሸሸው ነው)
    3. ፍሬውን ማስወገድ ሳይሆን ስሩን ንቀል (ማየትህ ፍሬ እንጂ ስር አደለም)
    4. ሀጥያት አቅም የሚያገኘው በህግ ነው
    5. ለሰው መድሀኒቱ ሰው ነው (በግልጽ የምታወራው ሰው ይኑርህ ፤ depression and pornography breeds in isolation)

КОМЕНТАРІ •