Touch Your Vision
Touch Your Vision
  • 40
  • 58 112
BUSINESS MINDSET - SECOND ROUND
we had a great time the last time we held this event at Ramada Addis Hotel and now with greater content it will be held at Sapphire Addis Hotel on August 10, 2024.
it is a half day event with added networking in the middle so make sure you do not miss it.
Переглядів: 104

Відео

Business explained interms of Asset, Liability and Capital.
Переглядів 2283 місяці тому
what makes a buiness man or women different is they get the finance for thier idea not just the money out of thier pocket.
የኢንተርኔት እና ሶሻል ሚድያ በልጆቻችን ላይ ያለው ተጽእኖ እና መፍትሄዎቹ
Переглядів 2794 місяці тому
በቤታችን ውስጥ ፈተን የለቀቅነው እና ልጆቻችንን እያሳደገ ያለ ነገር ኢንተርኔት እና ሶሻል ሚድያ ዋነኛው ነው፡፡ ለትምህርታቸው ፤ ለባህርያቸው እንደምናቅድ ለኢንተርኔት አጠቃቀማቸው አናቅድም ስለሆነም ለመጀመር የሚያስችሉ ነጥቦችን አነሳለሁ እስከ መጨረሻው ተከታተሉት፡፡ የበለጠ ማብራሪያ የምትፈልጉ ኮሜንት ላይ ፃፉልኝ ፤ ሌሎች ቪድዮዎችን ስለምለቅ SUBSCRIBE አድርጋችሁ ማለፍ ትችላላችሁ፡፡
ልጄን ምን ላድርገው? …. ልጃችንን ስናሳድግ ልናውቅ የሚገባ 2 ነጥቦች እና መፍትሄአቸው
Переглядів 2234 місяці тому
አንድ አንዴ ነገሩ ሳይሆን ለነገሩ ያለን ምላሽ ጭራሽ ነገሩን ያባብሰዋል፡፡ በምድር ላይ ካሉ እራችንን ከምናይባቸው መነጽሮች መካከል ልጆች ዋነኞቹ ናቸው “አይኔን በአይኔ አየሁ እንደሚባል”፡፡ እናም በዚ ቪድዮ 2 ወሳኝ ነጥቦችን እና ወደ 4 መፍትሄዎችን እናያለን፡፡
Asset, liability and capital explained
Переглядів 5075 місяців тому
Knowing how to turn your asset and liability into revenue to increase your capital is a crucial knowledge expected of business man or women. Because if you successfully increased your capital then you will have an opportunity to increase your asset and be able to do it again and again. I am planning on continuing this because I believe you will benefit from it. so anything you want further clar...
የቢዝነስ ሰውን ልዩ የሚያደርገው ባህሪዎች
Переглядів 5665 місяців тому
ሁላችንም ቢዝነስ ለመስራት አንችልም ለምን ሁላችንም የተለያየ ባህሪ ስላለን፡፡ ስለሆነም ወደ ቢዝነስ ከመግባተችሁ በፊት እነዚ እንዳላችሁ እርግጠኛ መሆን አለባችሁ አለበለዚያ መመስረትም ሆነ እንዲቀጥል ማድረግ ሊከብዳችሁ ይችላል፡፡
knowledge turns to wisdom throgh life.
Переглядів 3505 місяців тому
we tend to be quick on sharing the knowledge we recived leaving us empty. and useless to the one we shared it too. because knowledge has to be converted to wisdom by applying it into our lives.
LIFE
Переглядів 3475 місяців тому
LIFE
አንድ ቢዝነስ የሚያልፍባቸው 4 ወቅቶች እና መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች
Переглядів 6886 місяців тому
በምድር ላይ ያሉ ነገሮች በሙሉ ወቅት አላቸው ፤ ሁሌ እንደነበሩ አይቀጥሉም፡፡ ስለሆነም ቢዝነስ ላይ ስንመጣ እነዚህን ወቅቶች ማወቅ ፍሬአማ ሆነን ለማለፍ ይረዳናል፡፡
ወደ ቢዝነስ ከመግባታችን በፊት ልናቃቸው የሚገቡ 2 ወሳኝ ነጥቦች
Переглядів 1,3 тис.6 місяців тому
ዘመን እና ትውልድ ተሸጋሪ ቢዝነስ መመስረት ካሰብን ልናቀው የሚገቡትን ሁለት ወሳኝ ነጥቦች አነሳለሁ፡፡ ብዙ ግዜ የምጠየቀው ጥያቄ ስሆን በጣም ወሳኝ ናቸው የምላቸውን አንስቻለሁ፡፡ መጀመሪያህ መጨረሻህን ይወስናል ስለሆነም እነዚህን ሁለት ነጥቦች ከተረዳን እና ተግባር ላይ ማዋል ከቻልን ዘላቂነት ላይ ጥሩ ጅማሬ ይኖረናል፡፡
ስኬታማ ቢዝነስ እንዴት ይገነባል?.... ክፍል ሁለት
Переглядів 1,1 тис.7 місяців тому
በክፍል አንድ ስኬታማ ቢዝነስ ማለት እራሱ ምን ማለት ነው የሚለውን ያየን ሲሆን በዚኛው ክፍል ደግሞ እንዴት መገንባት እችላለሁ የሚለውን እናያለን፡፡ ከተለመዱት እና ከምናስባቸው ጠለቅ ያለ ስለሆነ እስከመጨረሻው እንድታዩት አበረታታለሁ፡፡
አንድ ቢዝነስ ስኬታማ ነው የምንለው ምን ሲሆን ነው??? ቢዝነስ አለሙ ላይ ያላችሁ በጣም ልትሰሙት የሚገባ!!!
Переглядів 1,2 тис.7 місяців тому
ወደ ስኬት ከመሮጥ በፊት መጀመሪያ ስኬት የሚባለው እራሱ መተንተን እና መታወቅ ይኖርበታል፡፡ ቢዝነስ ስንጀምርም ስኬታማ የሆነ ቢዝነስ እንዲኖረን የሁላችንም ፍላጎት ነው ነገር ግን እንደዛ ማለት ምን ማለት ነው? አቶ ጋይም አስመላሽ በራማዳ ሆቴል ታህሳስ 20 ላይ የነበረን ቆይታ በማያሻማ እና ግልጽ በሆነ ሁኔታ መልስ ሰጥቶበታል ስለዚህ ክፍል አንድ እነሆኝ፡፡
ከአዙሪት ህይወት መውጣት 6ተኛ ዙር ስልጠና
Переглядів 6528 місяців тому
ወደ ንግድ እንዴት እንግባ? አንድን ተቋም እንዴት መገንባት እንችላለን? ነጋዴ ሲባል ምን አይነት ማንነት ነው?…. በጥልቀት የምንነጋገርበት ቀን ስለሆነ ተማሪ ፤ ተቀጣሪ ሆናችሁ ወደ ንግዱ አለም ለመቀላቀል የምታስቡ ፤ ንግዱ አለም ላይ የቆያችሁ ይሄ ፕሮግራም ለእናንተ ነው፡፡
ከአዙሪት ሕይወት መውጣት 4ተኛ ዙር - ክፍል 2........የመቶ ቀን እቅድ
Переглядів 830Рік тому
የባለፈውን ስልጠና ያመለጣችሁ ይሄኛው እንዳያመልጣችሁ፡፡ ለምን ከባለፈው የቀጠለ ሲሆን የባለፈውን በተወሰነ ከልሰን ስለምናልፍ ያመለጣችሁን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ እቅድ ለምን እንደማይቀጥል እና ዘላቂነት ያለውን ለውጥ ስለማምጣት እንነጋገራለን፡፡
ከ PORNOGRAPHY ሱስ እንዴት እንላቀቅ?
Переглядів 5 тис.Рік тому
ርእሱ ላይ በደንብ ለመናገር ተዘጋጅቼ የነበረ ቢሆኑም በወቅቱ እንዳሰብኩት ግዜ ስላልነበረኝ በፍጥነት እንድጠቅሳቸው ተገድጃለሁ፡፡ ነገር ግን አሁንም በጣም ሊጠቅማችሁ እንደሚችል ስለማምምን እነሆኝ ብያለሁ፡፡ የተነሱት ነጥቦች 1. አትጣድ (አእምሮህን የሚበክል ነገር ላይ አትቆይ ወይም አትታገስ) 2. አትጋጠም (ይሄ የምትደባደበው እና አንድ ቀን የምታሸንፋ ሳይሆን የምትሸሸው ነው) 3. ፍሬውን ማስወገድ ሳይሆን ስሩን ንቀል (ማየትህ ፍሬ እንጂ ስር አደለም) 4. ሀጥያት አቅም የሚያገኘው በህግ ነው 5. ለሰው መድሀኒቱ ሰው ነው (በግልጽ የምታወራው ሰው ይኑርህ ፤ depression and pornography breeds in i...
ከአዙሪት ህይወት መውጣት…4ተኛ ዙር ስልጠና…. በራማዳ ሆቴል…. በጥቂቱ
Переглядів 1 тис.Рік тому
ከአዙሪት ህይወት መውጣት…4ተኛ ዙር ስልጠና…. በራማዳ ሆቴል…. በጥቂቱ
ወደ የትኛውም የገንዘብ አቅድ ከመግባታችን በፊት ልናውቀው የሚገቡ 3 ነገሮች !!!
Переглядів 4,2 тис.Рік тому
ወደ የትኛውም የገንዘብ አቅድ ከመግባታችን በፊት ልናውቀው የሚገቡ 3 ነገሮች !!!
ወደ እዚህ ምድር ለምን መጣሁ? .... እስከመጨረሻው ልታዩት የሚገባ!!!.....ክፍል 1
Переглядів 1,3 тис.Рік тому
ወደ እዚህ ምድር ለምን መጣሁ? .... እስከመጨረሻው ልታዩት የሚገባ!!!.....ክፍል 1
ሁላችንም በህይወት ቢኖሩን ብለን የምንመኛቸው 4 ነገሮች
Переглядів 743Рік тому
ሁላችንም በህይወት ቢኖሩን ብለን የምንመኛቸው 4 ነገሮች
2015ን አብረን እናቅድ (Breaking the cycle 3rd Round)
Переглядів 6442 роки тому
2015ን አብረን እናቅድ (Breaking the cycle 3rd Round)
4 አይነት ማንነቶች
Переглядів 3,3 тис.2 роки тому
4 አይነት ማንነቶች
የራእይና የወቅት ዝምድና…..ልታዩት የሚገባ!!!!!
Переглядів 1,8 тис.2 роки тому
የራእይና የወቅት ዝምድና…..ልታዩት የሚገባ!!!!!
2ተኛ ዙር ከአዙሪት ህይወት መውጣት ስልጠና ከአንድ የማማከር ክፍለግዜ ጋር…
Переглядів 5632 роки тому
2ተኛ ዙር ከአዙሪት ህይወት መውጣት ስልጠና ከአንድ የማማከር ክፍለግዜ ጋር…
ልቀጠር ወይስ የራሴን ስራ ልስራ? (4 ማወቅ ያለብን ነገሮች )
Переглядів 6682 роки тому
ልቀጠር ወይስ የራሴን ስራ ልስራ? (4 ማወቅ ያለብን ነገሮች )
ከ PORNOGRAPHY እና SEXUAL IMMORALITY እራሳችንን እንዴት እንጠብቅ???
Переглядів 10 тис.2 роки тому
ከ PORNOGRAPHY እና SEXUAL IMMORALITY እራሳችንን እንዴት እንጠብቅ???
ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ 12 የጨረሱ ተማሪዎችን ስለስኬትና ትምህርት ያደረግነው ቆይታ ክፍል 2
Переглядів 3012 роки тому
ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ 12 የጨረሱ ተማሪዎችን ስለስኬትና ትምህርት ያደረግነው ቆይታ ክፍል 2
ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ 12 የጨረሱ ተማሪዎችን ስለስኬትና ትምህርት ያደረግነው ቆይታ
Переглядів 6302 роки тому
ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ 12 የጨረሱ ተማሪዎችን ስለስኬትና ትምህርት ያደረግነው ቆይታ
የህይወት እቅድ እንዴት እናስቀምጥ? ምን ያስፈልገናል?
Переглядів 4,2 тис.2 роки тому
የህይወት እቅድ እንዴት እናስቀምጥ? ምን ያስፈልገናል?
You should watch out for this
Переглядів 6753 роки тому
You should watch out for this
THIS IS REALLY POWERFUL!!!!
Переглядів 3273 роки тому
THIS IS REALLY POWERFUL!!!!

КОМЕНТАРІ

  • @AshenafiTilahun-b8u
    @AshenafiTilahun-b8u 7 днів тому

    Enamesegenalen ashe please agezeg

  • @tommk7564
    @tommk7564 11 днів тому

    Thank you !

  • @Girumfgdth
    @Girumfgdth 24 дні тому

    Arif new qexelebet

  • @Girumfgdth
    @Girumfgdth 26 днів тому

    Arif new qexelebet

  • @meskerembelete4750
    @meskerembelete4750 Місяць тому

    👌

  • @MelkamuZufan
    @MelkamuZufan Місяць тому

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ትልቅ ነገር ነው የተማርኩት ከአንተ💙❤❤💙

  • @AragawHussein-e5k
    @AragawHussein-e5k Місяць тому

    Thank you from the bottom of my heart

  • @yabetsdawit5142
    @yabetsdawit5142 Місяць тому

    I can't wait to join the event . 😊😊😊

  • @maliko193
    @maliko193 Місяць тому

    Tanxs

  • @KalkidanAdmasuTessema-mg3gc
    @KalkidanAdmasuTessema-mg3gc 2 місяці тому

    Amasagnalaw😢

  • @ChernetMogoro
    @ChernetMogoro 2 місяці тому

  • @Iwill-td1
    @Iwill-td1 3 місяці тому

    አመሰግንሃለሁ

  • @Iwill-td1
    @Iwill-td1 3 місяці тому

    እወድሃለሁ

  • @Iwill-td1
    @Iwill-td1 3 місяці тому

    Wow 😮😮 I love you my brother

  • @Iwill-td1
    @Iwill-td1 3 місяці тому

    እወድሃለሁ

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 3 місяці тому

    ዶ/ር ከዚህ ጉዳይ ጋ በተያየዛ ለጠቅላለ እውቀት ስለዚህ ጉዳይ እስላም ብዙ መፍቴሄ አለውና ሀሳቦችህ ስለተመቹኝ ነው እስቲ መጽሃፎችን ቢተገኛቸው ለጥናትህ ይጠቅመሃል

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 3 місяці тому

    ቁርኣን ሁለት ተቃራኒ ጾታዎች መገናኘቴ ክልክል ነው ሶስተኛው ሰይጣን ነው ይላሉ ነብዪ ሶለላሁ አላይሂ ወሰለም

  • @selam-lehegera
    @selam-lehegera 3 місяці тому

    በርታ ጥሩ ትምህርት ነው በእስልምና ዝሙትን አታድርግ ሳይሆን አትቅረብ ነው የሚለው ወደዛ የሚያደርሱ ነገሮች እራቁ ነው የሚለው የሴቶች አላባበሥ ወንዱ ደግሞ አይኑን መስበር አብዛኛውቹ ሀሳቦችህ ከቁርኣን ጋ የተቀራረበ ነው

  • @KefyalewH
    @KefyalewH 4 місяці тому

    Nice

  • @EyobEyob-du6dv
    @EyobEyob-du6dv 4 місяці тому

    geta yebarkh

  • @EyobEyob-du6dv
    @EyobEyob-du6dv 4 місяці тому

    በጣም ከባድ ነው ሁላችንንም ጌታ ያውጣን አንተን ግን ጌታ ይባርክህ

  • @imaltukaraafagoo1293
    @imaltukaraafagoo1293 4 місяці тому

    Thank you wandime. Can I get ur private address please , I need you beyond critical issues

  • @ha6ck
    @ha6ck 4 місяці тому

    the best

  • @blanegwenn4187
    @blanegwenn4187 4 місяці тому

    😓 Promo>SM

  • @HayreHayre-ck9kb
    @HayreHayre-ck9kb 4 місяці тому

    በጣም❤

  • @robelgeremew8343
    @robelgeremew8343 4 місяці тому

    I like your contents your so inspiring keep spreading useful and youthful knowledge

  • @OummuYusuf-nz8dr
    @OummuYusuf-nz8dr 4 місяці тому

    Wow arif temhert❤❤❤

  • @user-ny4oy9ul5d
    @user-ny4oy9ul5d 4 місяці тому

    Thank you...next breaking cycle video please

  • @wizdeva-ms1wd
    @wizdeva-ms1wd 4 місяці тому

    በጣም ተጎድቻለው በpornography ብዙ ነገሬን አጥቻለው በዚ እርእስ በደንብ ስራልን 🙏🙏

  • @user-ev7pf2vq7n
    @user-ev7pf2vq7n 5 місяців тому

    Wow

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 5 місяців тому

    እናመሰግናለን!

  • @bethelhemsemagn
    @bethelhemsemagn 5 місяців тому

    Betam amesegnalehu yemtserachew srawechi ejig betam agazi new egzer abzto yistlegn ......tyake neberegn yetesetenn helme meleyet ena mawek endt enchilalen ene betam new yetechegerkut bzu gzerasen teyikialehu mawek gn alchalkum ...mnalbat teknik kalewu yebelete lereda yemichil ltagzegn tchilaleh please

    • @touchyourvision101
      @touchyourvision101 5 місяців тому

      that is a great question and will do a video on this

  • @azebazeb196
    @azebazeb196 5 місяців тому

    Ok Amesegnalehu

  • @user-zw4sy4iu1x
    @user-zw4sy4iu1x 5 місяців тому

    Powerful

  • @azebazeb196
    @azebazeb196 5 місяців тому

    Ok Adress laklene

    • @touchyourvision101
      @touchyourvision101 5 місяців тому

      you can find me on tikok under the same name (touch your vision) you can DM your contact. you can also use telegram

  • @azebazeb196
    @azebazeb196 5 місяців тому

    Training yemtsetbet Adress laklegn

    • @touchyourvision101
      @touchyourvision101 5 місяців тому

      This is by monthly event but do give personal training for selected few

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 5 місяців тому

    እናመሰግናለን!

  • @ayedadawet
    @ayedadawet 5 місяців тому

    metgrme swe nhe temehertoche ymignbu nachwe amsgnalwe

  • @yedidiah3800
    @yedidiah3800 5 місяців тому

    Egziabher Yechemrelh! Gena generation yesmahal berta! respect brother!

  • @jordigetu4229
    @jordigetu4229 6 місяців тому

    Ur right

  • @jordigetu4229
    @jordigetu4229 6 місяців тому

    That's right 👍🏼👍🏼

  • @hriutbekele7231
    @hriutbekele7231 6 місяців тому

    እግዚአብሄር።ያክብርክ

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma3323 6 місяців тому

    አሹዬ

  • @toybamohammed7016
    @toybamohammed7016 6 місяців тому

    Thanks bro

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 6 місяців тому

    ተባረክ አሹ

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 6 місяців тому

    ያለሁት አረብ ሃገር ነዉ እድሜዬ 30 ነዉ ሴት ነኝ በዚህ እድሜዬ የራሴ የምለዉን ስራ መስራት እንዳለብኝ እንድሁም ማግባት እንዳለብኝ አምናለሁ ግን የተፈጠርኩበት አላማ እና ብቃቴ ችሎታዬ ምን እንደሁ አላዉቅም ብቸኛ ያለኝ ልምድ ካፌ መስተንግዶ እሰራ ስለነበር እሱ ነዉ ያለሁበት ሃገርብ በቤት ዉስጥ ስለምሰራ የተለዬ ነገር አላገኘሁበትም ያለችኝ ብር 800,000 ናት ግን 150 ካሬ መሬት አለኝ እሱን መሸጥ እችላለሁ ተጨማሪ በጀት ካስፈለገኝ ግን አሁን ባለችኝ 800,000 ምን ብሰራ ያዋጣኝ ይሆን ወንድም በጌታ አግዘኝ በሃሳብ 😊

    • @touchyourvision101
      @touchyourvision101 6 місяців тому

      እሺ ወይ TikTok ላይ touch your vision ብለሽ ፈልጊኝ እና DM አርጊኝ። telegram ትችያለሸ። አለበለዚያ send me a number I can reach you

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 6 місяців тому

    Thanks for the tips and your time🔆🌍

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma3323 6 місяців тому

    አሹዬ ብሩክ ሁን

  • @tesfulemma6574
    @tesfulemma6574 6 місяців тому

    ሁሉም ያው ነዉ በቃ ገንዘብ ማገሰኘት what is the difference?

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 6 місяців тому

    ጥሩ ትምህርት ነዉ። እናመሰግናለን ። በርተልን።