3ቱ የበረከት በሮች |በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 190

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 9 місяців тому +6

    ዉሳኔ ፅናት መታዘዝ 3ቱ የበረከት በሮች
    እግዚአብሔር ሆይ አንተ እርዳኝ🙏

  • @tsegamebri
    @tsegamebri 9 місяців тому +30

    ዮንዬ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም ባንተ ትምህርት ተባርኬለው ተረጋግቻለው ሰላም አግቻለው እራሴን እንድፈልግ አድርገህኛል ምንም ይበሉህ ምን እወድሀለው የመረጋጋቴ ምንጭ ሁነህኛልና

    • @Sarabelayneh
      @Sarabelayneh 9 місяців тому

      👍

    • @WegaHandisom
      @WegaHandisom 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤ eyisuse yibarikeke

    • @SaraSara-s8y8j
      @SaraSara-s8y8j 9 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @HanaH-o8s
      @HanaH-o8s 9 місяців тому

      ​@@Sarabelaynehaaaa`

  • @LemlemBelete-u3k
    @LemlemBelete-u3k 8 місяців тому +2

    አሜንንን አሜንንን ቃልህ መጽናኛዪ ነው ዮኒ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ድንቅ ስብከት ነው የእግ/ር ሰው ዮን ይህ ዓመት ለከፊታ የሚወስንበት ለመታዘዚ የሚወስንበት ለማጌልጌል የሚወስንበት ልብ እንድትሰጥልኝ በየሱስ ስም እለምናለው ። ምን እላለሁ ዮን ከዚህ በላይ ወንጌል እንድበራልህ ፀጋ አብስቶ ይጨምርልህ አንተም በተሰብህም በእየሱስ ደም ይሸፊንልህ አሜን

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 9 місяців тому +2

    የኔ አንደኛ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Forztruth
    @Forztruth 9 місяців тому +4

    ዛሬ ጨክኜ በጌታ ፊት ወስኛለሁ ጌታ ሆይ ድምፅህን እታዘዛለሁ

    • @menta6786
      @menta6786 9 місяців тому

      ዉሳኔህን ጌታ ይርዳዉ

  • @LemlemBelete-u3k
    @LemlemBelete-u3k 8 місяців тому +1

    የኔን ን ታሪክ ነው ምታውጀው ዮኒ.አሜንንን!

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 9 місяців тому +5

    ተባረክ ረበረከት ትረፍ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 9 місяців тому +5

    Yoniye tebreke anete berketeche neh we love you 😍 ❤️ ♥️ 😘

  • @yaineabebaassefa3296
    @yaineabebaassefa3296 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ይሔ መልዕክት ዛሬ በሕይወቴ ላይ ተፅዕኖ አምጥቷል።
    ባለመወሰኔ ባለመታዘዜ ባለ መፅናቴ ከበረከቶቼ ጎድያለሁ😭😭😭
    ዛሬ ግን በዚህ መልዕክት ነክቶኝ ወሰኛለሁ🙏🙏🙏
    ዮኒዬ ተባረክ

  • @LemlemBelete-u3k
    @LemlemBelete-u3k 8 місяців тому +1

    ፈጣሪ ይጨምርብህ በጸሎትህ ሞላው !

  • @TsegayeShifera-k8d
    @TsegayeShifera-k8d 8 місяців тому

    ዮን እ/ር አምላክ ከዙፋኑ ከማደርያዉ እለት እለት ይብራልህ በእዉነት የኢዬሱስን ህይወት በአንተ አይቻለዉ ዮን በጌታ ፍቅር አንድ ነገር ወደመስቀሉ ስር ህዘህ እንድትሄድልኝ እጠይቃለዉ የፃድቅ ሰዉ ፀሎት በስራዋ እጅግ ታደርጋለችና ለላ ነገር የለኝም የልቦናዬ አይኖች በርተዉ መስቀሉን ማየት እችል ዘንድ በቃ የመስቀሉን ቃል ብቻ እንድያይ በጉልበት አግዘኝ?

  • @adisalemayehu9636
    @adisalemayehu9636 9 місяців тому +1

    ዉሳኔ ሕይዎትን ዎዴ ከፍታ የሚያደርስ መንፈሳዊ በር ነው በጌታ ስም ዉሳኔ መንፈስና የአብርሃም እምነት ያግኘን አገልጋይ ዮኒዬ ተባረክ በብዙ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 9 місяців тому +1

    ❤❤አሜን አሜን አሜን አባታችን ዮናታን አገልግሎት ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ ❤🙏

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 9 місяців тому +3

    አሜን ውደኋላ አልመለስም ፍፃሜ ያማረ ነው ጌታ ይክበር ተባረክ ዮኒዬ❤❤❤

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 4 місяці тому

    አሜን ተባረክ ዮኒዬ🙏🥰🎉

  • @Tinsuye-jl5kw1cl4p
    @Tinsuye-jl5kw1cl4p 9 місяців тому +2

    ዮኒዬ በአንቴ ትምህርትና ስብከት በጣም በብዙ በረከት መባረክ ሆኖልኛል 🎉🎉🎉🎉🙏🙏ታባራክ

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤AMEN AMEN AMEN HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH 🙌 STAY BLESSED OUR GIFT OF GOD PROPHET YONATAN AKLILU

  • @tamiratitesifay999
    @tamiratitesifay999 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ድንቅ ስብከት ነው የእግ/ር ሰው ዮን ይህ ዓመት ለከፊታ የሚወስንበት ለመታዘዚ የሚወስንበት ለማጌልጌል የሚወስንበት ልብ እንድትሰጥልኝ በየሱስ ስም እለምናለው ። ምን እላለሁ ዮን ከዚህ በላይ ወንጌል እንድበራልህ ፀጋ አብስቶ ይጨምርልህ አንተም በተሰብህም በእየሱስ ደም ይሸፊንልህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ 9 місяців тому

    ወስነህ ታዘህ ለአላማ ጨክነህ ለብዙዎች መባረክና ነጻ መውጠት ከትምህርትህ በላይ ሕይወትህ አስተማሪ ስለሆነ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
    ዘመንህ ይባረክ ሁሌም ተከናወን ጤና ይስጥህ

  • @abinetbirhanu7098
    @abinetbirhanu7098 9 місяців тому

    Amen i receive and connect it in Jesus mighty name of Nazareth

  • @Tinsuye-jl5kw1cl4p
    @Tinsuye-jl5kw1cl4p 9 місяців тому

    ዮኒ ሁሌም የጌታና የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YelamMesela
    @YelamMesela 9 місяців тому

    amennn amennn abayee anitewuu iridagnnn wosignnn endegazii agizegnn😢🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @UserUser-vj8bt
    @UserUser-vj8bt 9 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen tebarik tebarik tebarik tebarik tebarik 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt 9 місяців тому

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 9 місяців тому

    አሜን አሜን 3የበረከት ቁልፎች ውሳኔ መፅናት መታዝ እሩት ምንም ሳታይ ጌታ ያየላትላይ ያስቀመጣት ውሳኔዋ ከቦይስ ከተባረከ ዘር አገነኝቶ ማንም የማያምነውን ፍሬዋን ለኑአሜን ያሳቀፊት ያንን አዘኖን ያስረሳት ኢየሱስስስስ ስም ይባረክ ሆሌ የምደነቅበት እምነቴ እንዲጨምር የሚደርገኝ የእሩት ታርኪ ደቃል ደፀሎት ይሁንልኝ ለሁላችን ጌታ ባርያ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ፀጋ ካተ ከነቤተሰብ ይብዛል እኖድካለን !

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 9 місяців тому

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤Thanks

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 9 місяців тому +1

    ❤❤ Wowowowo amen amen god bless you Jesus Love thank well come

  • @burtukanibonokola2721
    @burtukanibonokola2721 Місяць тому

    Amene.amene.amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samikhatib3134
    @samikhatib3134 8 місяців тому

    ዘማንኪ ህይወት አገልጊሎትኪ ይበረኪ ረዥም እድም ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @ሊዲያመላኩ
    @ሊዲያመላኩ 8 місяців тому

    አሜንንን አሜንንንንን ጌታ ፈጽሞ ይበረክህ በብዙ ፀጋ ታባረክ❤❤❤❤📖📖📖📚📚📚✅✅✅✅

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 5 місяців тому

    Bless you! I like to listen to your preachings. It truly works wonders for me.

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 9 місяців тому

    Amen Amen Amen Haleleuya Ye Egzabher Sew Yoniya Egzabher Yebarkhe

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ 9 місяців тому +7

    ውሳኔ መታዘዝ ጽናት ሶስቱ የበረከት ቁልፎች
    ተባረክ አንተ አንደኛ ነህ ዮኒዬዬዬ
    ትምህርቶችህ ሕይወት ለዋጭ ናቸው

  • @tigabusilka9920
    @tigabusilka9920 9 місяців тому

    አሜንንንን በወሳና ሕውይት ድል አሌ አሜንንንንንንን አሜንንን ለምልሚኝ በብዙ ዮንዬ

  • @liyaviviana
    @liyaviviana 9 місяців тому +1

    በጣም የተጠቀምኩ ነው በአገልግሎህ ተቦረክ እግዚአብሔር ያሰነሶህ ለዚ ትውልድ ነህ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 9 місяців тому

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤

  • @botin6076
    @botin6076 9 місяців тому

    Amennnnnn amennnnnn tabarki yoni ❤❤

  • @AbiAmanuel
    @AbiAmanuel 12 днів тому

    Amen amen amen🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MeriiMerii-q2w
    @MeriiMerii-q2w Місяць тому

    Amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌 12:51 12:52

  • @rawdajamal
    @rawdajamal 8 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabariki 🤲🙏❤❤❤❤❤

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 9 місяців тому

    WooW Ameeen Ameeen Kibir Lageta Yehuni Geta Yebarki Zamani Bageta Yebarki Yoniye❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistdolla1454
    @tigistdolla1454 9 місяців тому

    yonei geta zemenehen yebarek

  • @EskedarZergaw
    @EskedarZergaw 9 місяців тому

    ውሳኔየ ከእግዚአብሔር ጋር ያስተሳስረኛል አሜን❤❤❤❤❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 9 місяців тому

    ዮኒ ለኔ ቃል አዉጣልኝ ሀገሬ ልገባ ሳስብ ወደሗላ የሚጎትተኝ መፈስ አለ

  • @Hanazegeye
    @Hanazegeye 9 місяців тому +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @amerechakako8104
    @amerechakako8104 9 місяців тому

    AMEN AMEN AMEN ❤IN THE MIGHTY NAME OF JESUS CHRIST ❤❤❤

  • @demisuser2935
    @demisuser2935 9 місяців тому

    Ameennnn.Ameeennnn.Ameeeennnn❤❤❤❤

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 5 місяців тому

    Ameeeeeeeen I receive it gain

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 9 місяців тому

    ተባረክልኝ አገልጋይ ዬናታን አክሊሉ ዘመንሁሉ ይባረክ

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 9 місяців тому

    ዮንዬ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ልጆችህንና አገልግሎትህን ይባርክ ይቀድስ አሜን❤❤❤

  • @Kalkidan-p1x
    @Kalkidan-p1x 9 місяців тому

    Wow this is the right time to listen this teaching for me personally GOD Bless You yoni 🙏🙏🙏

  • @Tarikuwa-wt7hl
    @Tarikuwa-wt7hl Місяць тому

    Ameeni ameeni ameeni

  • @SmilingBabyTurtles-ny8hj
    @SmilingBabyTurtles-ny8hj 9 місяців тому

    Amen igzabr abzto yibark ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ngestiturebab9655
    @ngestiturebab9655 9 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 9 місяців тому

    የእግዚአብሔር ሰጦተ ዮኔ ዘር ይባርክ።

  • @ArageshTadewos
    @ArageshTadewos 9 місяців тому

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @beccaa708
    @beccaa708 9 місяців тому

    Yonye geta yibarki baxami tabrkalwu

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 9 місяців тому

    Amen what a great powerful preaching stay blessed Yoni

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 9 місяців тому

    amen amen amennnnn zerh ybarek kene zerminzer yibarek tidarh yibarek❤❤❤❤❤❤

  • @habitebarasa
    @habitebarasa 13 днів тому

    Amen tebarik

  • @Tota-ut1gz
    @Tota-ut1gz 5 місяців тому

    Amni tabarke.yene.geta

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 9 місяців тому

    ሀሌሉያ አሜን🙏❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 9 місяців тому

    God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 😍 😘

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 9 місяців тому

    Amen amen amen ❤❤❤Amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንን

  • @tamirattadiyos3222
    @tamirattadiyos3222 9 місяців тому

    ዮንዬ አንተ በእኔ ዘመን ትውልድ ልዩ የተባረኩበት ሰው ነህ ሁሌም❤❤❤

  • @kalkidanakale1010
    @kalkidanakale1010 9 місяців тому +1

    Stay blessed Yoniye ....

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 9 місяців тому

    AMEN AMEN AMEN

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 9 місяців тому +1

    ተባረክ ዮኒሻ❤❤❤

  • @DejeneGutema
    @DejeneGutema 9 місяців тому

    ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @burtukanasefa6069
    @burtukanasefa6069 6 місяців тому

    Ameen AAmeen Ameeeen ❤

  • @CherinetErabo
    @CherinetErabo 9 місяців тому

    Thank you God ❤️🙏!
    Bawenet wsegnahalwu enrhalu ka Eyasus gare Amen !❤️🙏!
    With God everything is possible ❤️🙏!
    Philippians 4 : 13. I can do all things in him who strengthens me.
    Amen ❤️🙏!

  • @MahletHluf-kt9kr
    @MahletHluf-kt9kr 9 місяців тому

    ተባረክ ዮኑየ❤❤

  • @miretmiret5925
    @miretmiret5925 9 місяців тому

    Ameeeeen tebarek Yonatan

  • @belaybeyene7397
    @belaybeyene7397 8 місяців тому

    1wusane _meskelegna menged lay hono tilkilegnawun menged be emnet megauz new
    2be wusane metsnat
    3 metazaz
    amazing God bless you yoni

  • @botin6076
    @botin6076 7 місяців тому

    Amennnnnn ❤❤

  • @itspossible9904
    @itspossible9904 8 місяців тому

    አሜን ሆኖልኛል

  • @Hawwiiiyesuus
    @Hawwiiiyesuus 9 місяців тому

    Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️ tebrekii ❤️❤️❤️ yonyee ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ewenetjininu5491
    @ewenetjininu5491 9 місяців тому

    Amen LORD Jesus Christ amen amen.

  • @Mihrtudeyridhdj
    @Mihrtudeyridhdj 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ❤❤❤

  • @misaratatyobia
    @misaratatyobia 9 місяців тому

    አሜን አሜን

  • @kaayyoogoota4230
    @kaayyoogoota4230 9 місяців тому

    አሜን በኢየሱስ ስም ወደፊት እራመዳለው

  • @Tekalign-s3p
    @Tekalign-s3p 9 місяців тому

    geta yibarkh wodime

  • @ewenetjininu5491
    @ewenetjininu5491 9 місяців тому

    Please LORD help me to observe and say yes.

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 9 місяців тому

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 9 місяців тому

    Amen Amen Amen gate malekanaw

  • @botin6076
    @botin6076 9 місяців тому

    Amennnnnn amennnnnn ❤❤

  • @MemeMeme-n3i
    @MemeMeme-n3i 9 місяців тому

    AmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 місяців тому

    Amen Amen Amen 🙏 Tbarek!!!

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 9 місяців тому

    ተባረክ ዮንዬ❤❤❤ ።።።።

  • @ketty14325
    @ketty14325 7 місяців тому

    በኢየሱስም ይህ ምልክት የእኔው አሜንንንንንንንን ተቀብያለው ዮን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tadduzelke7019
    @tadduzelke7019 9 місяців тому

    Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @MekdBeye
    @MekdBeye 9 місяців тому

    God Bless U ❤ Yonye

  • @bekelechsamuel7851
    @bekelechsamuel7851 9 місяців тому

    አሜን አሜን ❤❤

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz 9 місяців тому +1

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tamiratdegele
    @tamiratdegele 9 місяців тому

    ተባራክ❤❤

  • @MikiyasTemesgen
    @MikiyasTemesgen 9 місяців тому

    Yoni mrt tmhrt new tebarek!!!

  • @manessaalidabbous8659
    @manessaalidabbous8659 8 місяців тому

    Ameeenn😊😊😊

  • @esayasgebru9339
    @esayasgebru9339 6 місяців тому

    ዮኒዬ ይሁዳን እንደምሳሌ መውሰድህ ........