Thankyou so much EBS you interview those beautiful and gracious couple , they can be examples for our generations that define What the meaning of marriage is . Very heart warming may god bless you more and more .
O my God! You made me cry so hard. May God bless your marriage! You are so lovable. I see that God bless you because you honor God to the best of your knowledge. I am so touched.
እንዴት ደስ የሚሉ ፕሮቴስታንቶች ተባረኩ
አንቺም ደስ የምትል ኢትዮጵያዊ መልካም አስተሳሰብ ያለሽ።
የሀይማኖቱ ተከታይ ባለሆንም የቼሬ አድናቂ ነበርኩኝ ነገር ግን ፓስተር ዘነበ ግርማን የሚያህል እንደዚህ አይነት አንደበተ ርቱ ሰው አይቼ አላውቅም እንዴት ደስ የምትሉ ናቹ እስካሁን ካቀረብሻቸው 11111111111111ኛ ናቸው እፍፍፍፍፍፍፍ ወይኔ አለቀ አለቀ እያልኩ ነው ያየሁት ታድላ ንግግሩ ሲጥም እሷ ደስ ትላለች ግጥም ያለ ትዳር እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እናንተማ 10 ልጅ መውለድ ነበረባችሁ አሁንም አረፈደም በናታችሁ ውለዱ የሰነ ልቦና አማካሪ ብትሆን ጥሩ ነው መንፈስን ታድሳለህ
ሀለዖት ቸርች ይባላል
ፓስቴር ዘነበ በጣም እድለኛ ሰው ነህ ባለቤትህ እንደ ህፃን ንፁህና ግልጽ ሴት ነች ሁላችሁንም እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለebs አቅራብዋም ከልብ አመሰግናለሁ ለሰው ጥሩ ምሳሌ የሆኑት ስላቀረባቹሁልን
ስወዳችሁ ፓስተር ማለት ይህ ሰው ነው እግዝያብሔር ለምድሪትዋ ያስነሳው ነዋይ ያላታለለው!! ይልተቀየረ ጥሩ ትሁት ፓስተርን ለምድሪትዋ አስነስቶአል ብዬ አምናለሁ
እውነት በጣምነውየምንወዳትሁእግዚሕሀብሄርይባረካችሁ
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12 ኢየሱስ ይወዳችኃል በስሙ እመኑ ልጆች ሁኑ ልጅ ደግሞ የአባቱ ወራሽ ነው ዛሬ ወስኑ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ።
አሜን❤
ተባረክ
እህትመድረኮችን
ሁሉለወንጌልእንጠቀምባቸው
ፖስተር ዘነበ ትሁት እውነተኛ አገልጋይ የተባረከ ዘመነህ ትዳር ልጆች የተባረኩ ይሁኑ ምንም አይነት ማስመሰል የሌለበት እይወታቹን ነው ያካፈላቹን ሸንጋዮች በበዙበት በዚህ ጊዜ የእውነት እይወታቹን ገልጣቹ ቀርባችዋል ትልቅ ትምርት ነው በጣም እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤
8888888888888888888888888888888888888888888
ዘኔ መልካም ሩህሩህ ሰው ወዳድ ነህ ባለቤትህም የመልካም ቤተሰብ ልጅ ነች ዘመናችሁ ይባረክ❤❤
ዳንኤል በርሔ
excellent
እድሜያችሁን በሰላም ኑሩ
ዓለም ሳይፈጠር አስቀድሞ እናንተን ያየ ያገናኘ ዛሬ ላይ ለትውልድ ምሳሌ ያደረጋችሁ ጌታ ይመስገን ከነልጆቻቸሁ እየባረከ ይባርካችሁ ኑሩልን❤
ነብይ ዘኔ የተወደድክ ና የተባረክህ የክርስቶስ ኢየሱስ ታማኝ ባርያ እንወድሃለን ❤🙏
ደስ ስትሉ ማሻአላህ 1000.........አመት ኑሩ በ አብሮነት
EBS በጣም አስተማሪ ጥንዶችን ነው ያቀረባችሁልን በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
ገኒ እና ዘኔ እንኳን ለ 20 አመት የትዳር ዘመን አበቃቹ. በጣም ደስ ትላላቹ. በ EBS ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል የሰፍሬ የሐሜሬሳ ልጆች. May God bless your marriage!
ገኒ ዘኔ. የሠፈሬ ልጆች ስላየሀቹ. በጣም ደም ብሎኛል ሁሌም እኮራባችሀለው. ገኒ ያሁሉ ውበትሽ. ጨዋነትሽ. የኔ ማር.
በጣም ጥሩ ደስ የማሉ ቤተሰቦች የኔም የሰፍሪ ልጆች ናቸው ሐረር ሐማሬሳ ልጆች
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ትልቅ ነው። ከምንም ተነስቶ ፍቅርን ብቻ ተመርኩዘው በአምላካቸው የበረቱ የተባረከ ቤተሰቦች ናችሁና ጌታ ቀሪውን ዘመናችሁን ያለምልመው።
ግልጽነታቸው በጣም ደስ ይላል።
እንዴት የሚጣፍጡ ባለትዳሮች ናቸው ፡፡ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ፣ ፓ/ርዬ በጣም ነው የማከብርህ፣ በተለይ ደግሞ ገኒዬ በብዙ ጀግኖች ጀርባ ያለሽው ዘመንሽ ይባረክ፡፡ እንዲህ ምሳሌ የሚሆን ትዳር ስላስደመጣችሁን ኢቢኤስን አለማመስገን ስህተት ይሆናል፡፡ አድናቂያችሁ ነን፡፡ በርቱ ሺ ያድርጋችሁ፡፡
መዝሙር 128 (Psalms)
4፤ እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል።
5፤ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ።
6፤ የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን።
ይህ ነው ፍቅር! ዘመናችሁ ይባረክ! የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ!!!
ለዚህ ታሪክ ምስክር የምንሆን ብዙዎች ነን እንኩዋንም አየሁዋችሁ ተባረኩ
ወይኔ ስትጥሙ ጌታን ውድድድ ነው ማረጋቹ፤ ትዳራቹ ይባረክ 😍😍😍
አሜን 🤲🧎♂️
ውይ አስለቀስከኝ ሁሌ ኑሪልኝ እኔ እንድኖር አልክ እኔ በልጅነት አግብቼ 25 አመት ህኖኛል በትዳር ባለቤቴ ሁሌ እንደዚህ ይለኛል ዛሬ እንደዚህ ስትል በደስታ አለቀስኩ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርከው 💕
ግብዝነት የሌለበት ብዙ፣ በብዙ ትህትና የታጀበ ንፁህ የህይወት ምስክርነት! ተገርሜያለሁ ደግሞም ተነክቻለሁ።
ፓስተር ዘኔ እና ባለቤቱ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የተረጋጋና በትክክል የራስን የትዳር አጋር አውቆ አብሮ ለመኖር አስተማሪ ነው ፍቅር እና የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሁሉ በላይ ነው በተለይ ለገንዘብና ዝና አፍቃሪዎች አስተውሉ
ደስ የሚሉ ንጹህ ፍቅርን ለትውልድ ያስተላለፉ ውብ ባለትዳሮች ናቸው እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ አብራችሁ አርጁ ልጆቻችሁም ይባረኩላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
ውይ ኡፍ ገኒ ተባረኪ!! ዘኔ ታድለሀል እውነተኛ ፍቅር ከውስጥ ነው ጌታን ስለእናንተ አመሰግናዋለው !!!🙏😍💕💙❤️ የአባቴ ልጆች ወድድድድአረጋችዋለው ግን የስስኳሩ መጣቱ አስለቅሶኛል ገኒ ተባረኪ ንጹልብያለሽ ደግ እናትም ነሽ ለዘኔ ወደድኩሽ በጣም። ዘኔ ያሳለፍከው መንገድ ነው የአሁኑ የቅባቱ ውጤት የጽድቅ አገልጋይ ከነልጅቻችሁ በደሙ ተሸፈኑ!!!❤️❤️❤️
በመጀመሪያ እሁድን በኢቢኤስን ወንድም ዘነበነና እህት ገነትን እንግዳ ሰላደረጋችኋቸው እናመሰግናለን ! ምስክርነታቸው አስተማሪ ፣ አዝናኝና ፣ መሳጭ ነበር ። ሁለቱንም እወዳችኋለሁ ፣ አከብራችኋለሁ ማለት እወድዳለሁ ። ልጆቻችሁንጌታ ያሳድግላችሁ !!!
ፓስተር. እንደእናተ. ፍቅር ያድለን. ፀልይልን. በጣም. ደስትላላችሁ. ጌታእየሱስ. ፍቅርን ያብዛላችሁ. ልጅወቻቹ. በክርስቶስ. ይም ይሸፈኑ. ተባረኩ
ይህ ቀላል ምስክርነት አይደለም። እግዚአብሄር አሁንም ለምድሪቷ በረከት ያድርጋችሁ።
The best Marriage testimony ever may God bless u both and thank you EBS for inviting this amazing family!!!
በጣም ደስ የሚል የትዳር ተሞክሮ ነው !ተባረኩ ፓስተር ፍቅራችሁ እስከ ሽምግልና ይዝለቅ ❤❤❤
ሀ ብዬ ፕሮግራሙ ሲያልቅ ነው አፌን የዘጋሁት ደስስ ትላላቹ። 👌ኢቢኤስ👍
ውይ ክርስትና እኮ እንዲህ ነው ፡፡ ጌታ ስለ እናንተ ይባረክ
የቀረው የገልግሎትና የኑሮ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
እህቴ ድምጽሸ ያምራል ተባረኪልኝ፡፡ ተባረኩልኝ ፖስተር ሐልወት ላይ የምታስተምራቸው ትምህርቶች ህይወት ናቸው፡፡
ፖስተርየ እውነተኝ አፍቃሪ ፍቅር አይቀናም የራሱን አይፈልግም አይቀናም የሚለውን ባንተ አየሁ እኔ ጋር ከምትጎዳ ብለህ ለሌላ ሰው ሽምግልና መሄድህ ተባረክ
ትሁቱ አገልጋይ ክርስቶስ የምታሳይ የእኛ የጉዳ መምራችን ! አቤት ጌታ እንዴት ይደስትብህ .የተመረጥህ ምርጡ የእየሱስ ወታደር
Thankyou so much EBS you interview those beautiful and gracious couple , they can be examples for our generations that define What the meaning of marriage is . Very heart warming may god bless you more and more .
በጣም ገርሞኛል እናንተ ያለፋቹበትን የፍቅር ታሪክ እኔና ፍቅረኛዬ እየኖርንበት እንገኛለን፡፡ የተጋበዝነው እኛ እስኪመስለን ድረስ ነው ደስ ያለን ፡፡ ምክንያቱም ቀጣዩን የትዳር ሕይወታችን እንዴት አሁን ባለንበት ሁኔታ ልንደፍረው እንችላለን ብለን ስናስብ ነበር፡፡ እናንተ ያለፋቹበት ሕይወት አሰተምሮናል፡፡ድፍረትና የወደፊታችን ምን ሊሆን እደሚችል እንድናስብ ጠቅሞናል፡፡ አንድ ቀን እኛም እንደናንተ ሰፈር የሚያስገርመው የ10ዓመት የፍቅር ታሪካችን ለብዙ ሰዎች አስተማሪ ይሆናል ብዬ ተስፋ አረጋለሁ፡፡ ትዳራቹ ይባረክ ebs tv እናመሠግናለን
ይገርማል....በየካቲት ወር ዉስጥ የሚጀመሩ የፍቅር ታሪኮች ይመሳሰላሉ
የእግዚአብሔር ጥበቃ ምህረት ከለላ ይብዛላችሁ🙏 በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ተባረኩ🙏❤️
በጣም ደስ የሚል የጋብቻ ተምሳሌ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹሁ በጤና በስላም ከመላ ቤተስባቹሁ ጋር
አስገራሚ ምስክርነት ነው። ጌታ ኢየሱስ ትዳራችሁን ፣ ልጆቻችሁንና አገልግሎታችሁን አብዝቶ ይባርክ!
የምጣፈጥ የትዳር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስታምሩ
Very humble, Simple and graceful. ዘኔ Generation is Holy Spirit awakening Generation.
ተባረኩ!
የዘንደሮ ጥምረት የሰሜኑን ጦርነት ያስንቃል። ፀልዩልን። ህዝቡን ደግሞ እንድታፅናኑት እንለምናችኃለን።
🤣🤣🤣
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችሁ በኢየሱስ ስም ይባረኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !!!! ♥♥♥🎸🎹🎺🎻🪕
በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ ተባረኩ ፡ነብይ ዘኔ በተለይ ታሪኬ ነች ያልካት ልቤን ነክታኛለች
ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው በጣም ነው ደስ የምትሉት ። እስከ ሽበት ሽምግልና ጌታ ሞገስ ይሁናችሁ ።🙏
So blessed to hear about the beauty of your marriage !! ዘመናችሁ ይባረክ!!
ዘንዬ እንዴት እንደምወድህ ebs እናመሰግናለን ዘንዬን የመሰለ ምርጥ አስተማሪ ስለጋበዛችሁልን
ዘንዬ አንተን ሳይህ በቃ ጌታ ገኖ ይታየኛል ፣ እርጋታህ ፣ ሰው አክባሪነትህ ፣ ትህትናህ በቃ ጌታ ይባርክህ ዘንዬ
አቤት ትህትና ግልጽነት በጣም ደስ የምትሉ ባለ ትዳሮች ናቹ፡ እኔ እንደዚህ አይነት ታሪክ ፊልም ላይ ብቻ ነው የማውቀው ሰምቸም አላውቅም ለየት ያለ ትዳር ነው እግዚአብሔር የሰጣቹ፡ ገኒ በጣም አደነኩሽ ኪስ ታይቶ ፊት በሚታይበት ዘመን ላይ እየሰራሽ አብረሹ ለመኖር መወሰንሽ በጣም ይገርማል እንኳንም አላመለጠሽ ምርጥ ሰው ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ፡ ፓ/ር ዘኔ እና ገኒ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘመናቹ ይለምልም ተባረኩ!🙏🏽💕
ዋው የሠፈሬ ልጆች በመሆናችሁ ኮርቻለሁ ዘመናችሁ ይባረክ
ተባረኩ
በጣም አስገራሚ ትዳር ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወ/ሮ ገኒ የውነት ትልቅ ሰው ነሽ ታማኝ ተባረኪ ፓስተር ዘኔ ቅንነትህ እና ታማኝነትህ ይገርማል ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ ።
ደሰ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ሰውየው ጋሼ አበራ ሞላን ይመሰላል በጣም የተረጋጋ ሰው ነው እሷም ደሰ የምትልና ግልፅ ነች ልጆቻቸውም ደሰ ይላሉ በጣም አሰተማሪ ናቸው ኑሯችሁን አሰከመጨረሻ ይባርክላቹሁ ልጆቻችሁንም ለቁም ነገር ያብቃላቹሁ ፈጣሪ
🙏🙏❤️🤝
ጌታ እየሱስ ዘመናቸው ይባረክ
ውይ ደስ ስትሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ !!!ባለቤትህ አንደኛ ናት
በጣም ደስ የምትሉ እግዚያብሔር የባረከዉ ትዳር ዘመናችሁ ይባረክ ታስቀናላችሁ
ባለትዳሮቹ በጣም ወደድኩአችሁ ደሞ የጌታ ልጆች ናቸው እግዚአብሄር እናንተንም ልጆቿችሁንም ይባርክ::🙏🏽👏🏽👍🏽✊🏽❤️💐
Hulum ye geta lij new.
እውነትን እየገለጠ የሚኖር አገልጋይ ዘንዬ ጌታ ይባርካችሁ
ዘንዬ እና ገንዬ በጣምነው የምወዳችሁ እረጅም
እድሜ እናጤና ይሰጣችሁ ከፍበሉ ለምልሙ
ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ
Sitamru egzabiher zamanachu yibarek edmee likachuhun tawabuu
ተባረኩልኝ ፓስተር ዘኔና ገኒዬ ብዙ ጊዜ ስትሰብክ በጣም እባረካለሁ የእውነት አስተማሪ ነህ ወንድሜ ዘመናችሁ ጌታ ይባርክላችሁ ትውልዳችሁን ይባርክላችሁ🙏
በእዉነት ተባረኩ ለምልሙ ብርቱ ሴት ነሽ ሀሳብሽን በደነብ የምትገልፀው በእዉነት ፓስተር ዘነበ ተባረኩ እምትገርም ሴት ነዉ ጌታ የሰጠክ ተባረኩልን ዉድድድድድ
ዋው ደስ ስትሉ ዘመናችሁ ልጆቻችሁ የተባረከ ይሁን 😍😍😍❤❤❤" እግዛር "ከምትሉ "እግዚአብሔር "ብትሉ ይመረጣል !!
ዋዉዉዉ በጣም ደስ ትላላቹ ትዳራቹ ይባረክ ረጅም እድሜ ያኑራቹ
ይህ ብዙዎችን ሊያፀና የሚችል የሕይወት ምስክርነትና አስተማሪ ምክር ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። EBS Thank you!!!!
ፓስተር ዘኒ እና ገንዬ እናንተ የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ባልና ሚስቶች ናችሁ። ሁሌም በመካከላችሁ የማየዉ ፍቅርና መከባበር እጅግ ደስ የሚልና ለቀረባችሁ ደግሞ የሚጋባ የትዳር ምስክሮች ናችሁ። ❤❤❤❤
Thanks to Ebs for inviting such a lively and lovely of married couples.👏👏👏👏
ቀሪውን የትዳር ጊዜያችውን እግዚአብሔር ይባርክላቹ 💐
አንተ የተባረክ ሠው እግዜያብሄር እንደባረከህ እምታስታወቀው ሚስትህ አንተን መምሰሏ።
ሰላም ለናንተ ይሁን በጣም እምወዳቸውን ቤተሰብ ነው የጋበዛቹልን ናፍቆትዬ ተባረኪ
ዘኔ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእውነት ምሳሌ ነህ ይህ ፀጋ አይወሰድብህ
የምትገርሙ ጥንዶች ናችሁ። 🤔
ለጋብቻ ጥሩ ምሳሌዎች ናችሁ።🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ🙏🙏🙏🥰❤️
ዘንዬ እና ገንዬ ተባረኩልን 🙏🙏❤❤❤ እንደውም ብዙም አላብራራችሁም ስለራሳቹ ።በእርግጥም ሂወታቹ ኑሮአቹ እያብራራ ስለሆነ እያየነው ያለ ስለሆነ😘😘እንኳንም አወኳቹ እንኩዋንም EBS ላይ ደግሜ አየኋቹ❤❤❤❤😘😘😘😘😘
ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ
ደስ የምትሉ ወንድምና እህቶች ባልና ሚስቶች ጌታ ይባርካችሁ ታስቀናላችሁ።
በ ጌታ ታድላችሁ ሚስትየዋ ደሞ ፍቅር ናት ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
ጌታ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ልጆቻችሁን ሁሉ ይባረ ኩ!በጣም አስተማሪና ምሳሌ የምትሆኑ ለብዝዋች ናችሁ!እውነተኛ እና አስተማሪ ትዳር ነው
*ሁሌ መኖር አለብሽ እኔ እንድኖር ጓደኛ የለኝም ጓደኛዬ ነሽ*ዘኔ በቃ አላውቅም ቃላቶችክ ውስጤ ገብተው ወጉኝ እንባዬ ፈሰሰ ፈጣሪ ዘመናቹን ሁሉ በደሙ ሸፍኖ ያኑራችሁ ዘራቹን በልጆቻችሁ እጨዱ ተባረኩ
እኔም ሰምቼው አለቀስኩ ልብን ይነካል ንግግሩ☺️
ዘኔና ገኒ በፍቅር ተመስርታችሁ በፍቅር የምትኖሩ እውነትን የምትናገሩ ውድ የጌታ አገልጋዬች ናችሁ። እንወዳችሃለን። ተባረኩ።
ዘኔዋዋዋዋ ♥♥♥♥ ለብዙዎች ት/ት የሚሆን እውነት ነው የሰማነው ተባረኩ
O my God! You made me cry so hard. May God bless your marriage! You are so lovable. I see that God bless you because you honor God to the best of your knowledge. I am so touched.
የኔ ትሁቶች ለሠው ያላችሁ ፍቅር አክብሮት ኡፍ እንዴት እንደምወዳችሁ ዘመናቾሁ ይልምልም
I said wow, thanks to GOD about you , your wife and your family.
ኡፍ አሁንም የአምላክ ፍቅር እጥፍ ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
የኔ የሁልጊዜ ምሳሌ ናቹ።
ዘመናቹ ልጆቻቹ ይባረኩ
they were so genuine.
ይገርማል መነሻን አልመርሳት። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። በአደባባይ የተገለጠት አገልግሎት ምክንያቱን አይቻለሁ።
ጋዜጠኛዋ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርሽ
ተወዳጅ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ዋው ገንዬ ውዴ ረጅም እድሜ ይኑራችሁ
አቤት ትህትና አቤት አንሶ መተለቅ: ጌታ ከዚ የበለጠ ይታይባችሁ።
እግዚሀብሄር ይባርካችሁ ተባረኩ !
የስማይ አምላክ እግዚእግዚአብሄር ይባረካቹ ዋዉዉዉዉ በረከትናቹ ለእኔ ትልቅ ትምህረት ነዉ ፍቅረኛዬ በጣም ትሁት ነዉ እኔ ግን ትንሽ አስቸጋሪ ነኝ ዛሬ ከእናት ቡዙ ነገር ለወደፊት ህይወቴ ትምራለዉ😍😘😘😘😘😘😘
ተባረኩልን ጌታ ያፅናችሁ♥♥♥
ተባረኩ በጣም ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት ነው
ፓስተር ውድ ባለቤት ጌታ ይባርካችሁ
በእውነቱ ገርሞኛል የራሴን ታሪክ የሰማውት ነው የመሰለኝ እኔም ከፍቅረኛዬ ጋር 10ዓመት ሊሞላኝ ጥቂት ወራት ነው የቀረን በእናንተ ታሪክ ውስጥ እገኛለው ያወራቹትን የፍቅር ታሪክ ከነ ቃላት አጠቃቀማችሁ ጭምር እየኖኩበት እገኛለሁ የወደፊቱን ደሞ ዛሬ ከእናንተው የሰማሁት እየመሰለኝ ነው፡፡ አይ መገጣጠም ነው ሚባለው በእውነቱ ደንግጫለሁ፡፡እንደ አጋጣሚ ሆኖ ከፍቅረኛዬ ጋር ሆኜ ነበረ የተመለከትናችሁ፡፡ ሰው በመልክ እንጂ በታሪክ እንድሂ መገጣጠሙ አስገርሞናል፡፡ከ100 90% ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለን ምናልባት ወደፊት የትዳር ሕይወታችን እንደናንተ ከሆነ ልንገባበት ላሰብነዉ ለቀጣዩ የትዳር ቆይታችን ድፍረትና ተስፋ ነው የሰጣቹን፡፡እንደ ተምሳሌት ተቀብለናችኀል፡፡ፍቅር ማለት አለመጣላት ሳይሆን ፀብን ማሸነፍ ነዉ፡፡ፈጣሪ አብዝቶ ይስጣችሁ፡፡
የኔ ፍቅር
ያንቺን ባሕሪ በሷ
የኔን ደሞ በሱ አየሁ
Fetari yichemerbet befikirachu
እግዝአብሔር ያሳካላችሁ።
10 አመት በጎደኝነት ግዜአችሁን አባክናችሆል
WOW. What a blessed family.... May God bless u more!!!!😍🙏
Betam des yemil yetdar temokro tmrt wesjebetalew amesegnalew
Zene , Tebarekuln betam new yemitamirut ,zemenachihu yibark ,degagime new yesemahut ,Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘኒ የተባረካቹ ውድ የጌታ ልጆች ውውውድድድ ዋው 😍🎉😍❤️
ማነዉ ይህ ፕሮግራም እንዴ እኔ የሚመቸው?
ውብ ህይወት pastor & Gan ❤
wow what a heart warming interview! I'm so blessed
እዉነት በጣም ትገርማላችሁ ጌታ ይባርካችሁ ደጋግሜ ነዉ የማየዉ
ዘኔ ምርጥ መምህር ጌታ ዘመንህን ቤተሰበህን ልጆችህን አገልግሎት ይባርክ እወድካለው ያባቴ ልጅ
God bless you guys. Great message.
ዛሬ ገና እውነተኛ ሰወች ቀረብ አግዚአብሔር ይባርካችሁ
Esu beteseb adrgegn bro
@Sington2121 sington beteseb adrgegn 🙏🙏
@Sington2121 ስለማቀው ነው ሠውየውን
They are real....they speak the truth...ምንም ሳይቀባቡ
ዘኔ በሚዲያ እና አልፎ አልፎ በተለያዩ መድረኮች ስታስተምር የመካፈል አጋጣሚ ገጥሞኝ ነበር ደስ ትላለህ። ያለህ የትዳር ህይወት ምስክርነት ደግሞ ማርኮኛል ❤❤