||ኢየሱስ ንጉሳችን ነው|| አስደናቂ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ|PROPHET TILAHUN TSEGAYE 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 111

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Місяць тому

    ክብር ለእርሱ ይሁን ኢየሱስ ንጉሴ ነው ድንቅ ስብከት ጌታ ከፍ ያድርግህ

  • @ItelA70-b5u
    @ItelA70-b5u 21 день тому

    አሜን አሜን 😘😘👍👍

  • @RANE-ETIO65
    @RANE-ETIO65 2 місяці тому +1

    ❤Amen!!!❤

  • @God-q7y
    @God-q7y Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ተባረክ የአባቴ ጀግና

  • @Abinet-g8h
    @Abinet-g8h День тому

    Thank you so much 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @TekleabeTeshome
    @TekleabeTeshome Місяць тому

    Bless you ❤❤ tila our blessing 🙏

  • @LopisoYanore
    @LopisoYanore 3 місяці тому +1

    Amen 🙌🙏🙌🙏

  • @elenieleni4748
    @elenieleni4748 5 місяців тому +1

    Emetewedew geta eyesus yebarkh tebarek zemenh yelmelm

  • @aselefch
    @aselefch 5 місяців тому +2

    Amen amen amen amen tbireki ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @aman-dz6lq
    @aman-dz6lq 19 днів тому

    ጌታ ቤት ዘመንክ ይለቅ

  • @MekdsMena
    @MekdsMena 4 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ተባረክ ዘመንክ ይለምልም እየሱስን በአካል ነው የሳልኩት ውስጤ ነካኝ uuuuufffffffffy የኔ እምነት የቱጋ ነው ከየትኛው ነው እንድል አደረገኝ እየሱስ ጌታ ነው❤

  • @seberzare
    @seberzare 5 місяців тому +2

    ነብይ ጥሌ እግዚአብሄር ይባርክህ ❤ ሙስሊም ወንድሞችን ማዕከል ያደረገ ስብከት እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ብንሰማ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 місяці тому +1

    እንደዚ አይነት መገለጥ ነፍሰን የሜረሰርሰ ትምህርት ተባረክ አይወሰድብ።

  • @aselefch
    @aselefch 5 місяців тому +1

    Prostre tilhaun tbireki gaeya zminken ybirki ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ZEMACHWAJEBO
    @ZEMACHWAJEBO 5 місяців тому +1

    Sila Ante egza/rn Amesaginalw edimehin yichamer

  • @SurprisedBowling-vy2ye
    @SurprisedBowling-vy2ye 7 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤ amen amen tabark wadkalw tsaga ybzalk❤

  • @YordanosFikadu-xf1iy
    @YordanosFikadu-xf1iy 6 місяців тому +4

    የንጉሳችን ስም እየሱስ ይባላል ።

    • @matiassefa
      @matiassefa 6 місяців тому +2

      የንጉስ ልጂ መሆን ደሰ ያላል

  • @hannakif26
    @hannakif26 7 місяців тому +3

    ወንድሜ ጥላሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋውን ያፍስብህ ።እኔን ቀን በቀን ወደ ኢያሱስ ክርስቶስ እንድቀርብ እያደረክ ነውና እግዚአብሔር ይባርክህ። መጽሐፍ ቅዱስ አንብቤ ያልገባኝን ነገር እንደ ሐዋርያዎቹ በውስጤ ስጠይቅ በንጋታው ያንተ ትምህርት ይገልጥልኛል ።እንደ ሐዋርያዎቹ አይሀለሁ ተባረክ 🙏🏽

  • @AlemayehuTesfaye-qe5ev
    @AlemayehuTesfaye-qe5ev 6 місяців тому +1

    ሁሌ አገልግሎትህ ን ስሰማ ከነፍሴ ነው እግዚያብሔር ለምድራችን አንተን ስለሰጠ አመስግነዋለሁ በትውልዱ ልብ ላይ ኢየሱስን መሳልህን ቀጥል እወድሀለሁ

  • @AbigiaKeya1
    @AbigiaKeya1 6 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emmy1365
    @emmy1365 4 місяці тому +1

    ውይ ወንድሜ እንዲህ አድርገህ በቃሉ እንዳረሰረስከን ጌታ እየሱስ በበረከቱ ያረስርስህ!! ❤

  • @WegagenWegi
    @WegagenWegi 6 місяців тому +1

    Tileye anten yesexen geta semu yebarek❤❤❤❤❤

  • @tsigetesfaye1299
    @tsigetesfaye1299 6 місяців тому +1

    ጸጋውን ሙገሱን ቅባቱን በእጥፍ ያፍስብህ ተበረክ የምድራችን ድንቅ በረከት ነህ ስለአንተ እግዝብሔርን አመሰግነዋለሁ

  • @TejeTigst
    @TejeTigst 6 місяців тому +6

    በእውነት እኔስ ታድዬ ይህን ድንቅ ትምህርት በመማሬ የእግዚአብሔር ሰው ጥሌ ፀጋው ይብዝልክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Giftrealestate_apartment
    @Giftrealestate_apartment 6 місяців тому +1

    አንተ የምታስተምርበት መፅሀፍ የተለየ የሆነ ይመስል ነው የምሠማህ❤️

  • @DagiAsefa
    @DagiAsefa 6 місяців тому +2

    ke doctor mamusha fanta ketillo astemari agegnew 😍😍

  • @sarasaro229
    @sarasaro229 6 місяців тому +2

    Ameeeeen 😪😪🔥🔥tabarak 🥛🥛🥰🥰🥰

  • @AyinalemTaye-u7x
    @AyinalemTaye-u7x 6 місяців тому +1

    በአንተ ላይ ያለው በእኔ ሕይወት እጥፍ ድርብ ይመጣልኝ አንተም በኢየሱስ ስም ተባረክ በበጎ ሰርግ ላይ ያገናኘን ።።።።።።።።።።።።።።

  • @TEGENETABEBEJana
    @TEGENETABEBEJana 6 місяців тому +3

    ተባረክ❤❤

  • @abezash921
    @abezash921 7 місяців тому +11

    የእውነት በጣም ታድያለሁኝ ይህንን መሳይ ፀጋ መካፈለ ጌታ ይባርክህ በድጋም

  • @EtsegenetEtsegenet-x2n
    @EtsegenetEtsegenet-x2n 6 місяців тому +1

    Amen Amen!!!!!!!!!!!!! Getahoy ameeseginhalehu!!!!!!! Misganaye aymetinhim!!!!!!!!!!!!

  • @hsuehsueh2743
    @hsuehsueh2743 7 місяців тому +3

    Amen Ameen Amen amen zemenh yibarek ❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @YosefLamiboro
    @YosefLamiboro 7 місяців тому +2

    Wowo wowo 🙏🙏🙏🙏🤔❤❤❤❤

  • @MartaJevara
    @MartaJevara 7 місяців тому +1

    Uuuuuuuufayii ulfaadhuu waqayyoo koo ebbifamaa maatii waqayyoo prophet tile ayyaannii sif haa dabalamuu❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 7 місяців тому +15

    እባካችሁ በጌታ እየሱሰ ሰም ሰትሉ እህቶች ደረታችሁን ከፍታችሁ ቸርች ባትመጢ ካሜራ ቤቀርሰ ሰባኬዉ ብቸ ቤነሳ የጥሌ ባለቤት አለባበሰ አንደኞ ነሽ አሰተምሬቸዉ ሴቶችን በጣም ያሳፍራል መንፈሰ ቅዱሰ ይናገረናል ዉበታችን ነዉ።

    • @YordanosFikadu-xf1iy
      @YordanosFikadu-xf1iy 6 місяців тому +3

      ስለ እየሱስ ሲወራ ሰው ማየት ከቻልሽ የ እሳ ሳይሆን ያንቺ ይገርማል

    • @saratedy9990
      @saratedy9990 2 місяці тому

      9ñ​@@YordanosFikadu-xf1iy

  • @rich-pn8kn
    @rich-pn8kn 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ይባርክ ጌታእየሱስ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ያለምልምህ የህይይወትን ቃል ስለምታስተምረን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @degifeelias4831
    @degifeelias4831 7 місяців тому +1

    Amen 🎉❤❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 6 місяців тому +1

    ጥሌ ስለ አንተ እግዚአብሔር አምላኬን አመሰግነዋለሁ። ፀጋ ጨምሮ ይብዛልህ።

  • @ZenenbZena
    @ZenenbZena 6 місяців тому +1

    Brother Jesus yibarkh more sibket sel Jesus new bexam eko desi yemilew

  • @alemtuatrsaw7801
    @alemtuatrsaw7801 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ የፀጋዉ ባለቤት ይባርክ ተባረክ ተባረክ ወንድማችን ❤🙏

  • @TeshaleAsafaLapeso
    @TeshaleAsafaLapeso 7 місяців тому +1

    Amen Amen 🙏🙌

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 6 місяців тому

    አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ

  • @FEREUSAMO
    @FEREUSAMO 7 місяців тому +1

    amenn eyessusyyyy yen abat

  • @Sufi-ky2fc
    @Sufi-ky2fc 6 місяців тому +1

    Waqayoo si ha ebisuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሌ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 6 місяців тому +1

    አሜን የማይጠገብ ትምርት❤

  • @Fasikamamo-j2h
    @Fasikamamo-j2h 7 місяців тому +1

    😢😢ameeeeeeen I don't know why I crying when you teach ❤❤❤❤ god bless you dear prophet tile

  • @ayuwgga455
    @ayuwgga455 7 місяців тому +1

    Amen amnewalew ❤

  • @emumolla5284
    @emumolla5284 7 місяців тому +6

    ጌታ ይባርክህ ነብይ ጥላሁን እባክህ ጌታ ኢየሱስ የዳዊት ልጅ የተባለውን ነገር ስላልገባኝ በዚ ጉዳይ አሰተምር እባክህ እጠብቃለው ተባረክ

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 7 місяців тому +2

    ኢየሱስዬ ውድ ድ ድ ድ ድ ...
    ቃላት አጣሁልህ አባቴ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ወንድም ጥሌ ጌታ ብርክ ያድርግህ❤❤❤

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 7 місяців тому +1

    wowwow ❤❤❤❤❤

  • @redagebre5616
    @redagebre5616 7 місяців тому +1

    GBU brother

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 7 місяців тому +1

    🎉🎉🎉geta zemenin yibariki kibiru legeta yihun 🎉🎉🎉🎉

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 7 місяців тому +1

    ኢየሱስ እራሴ መጥቼ እነካሀለሁ መጥተህ እስክትነካኝ አልጠብቅም❤❤❤❤❤

  • @TaberkElias-ts4sz
    @TaberkElias-ts4sz 6 місяців тому +1

    God bless you❤❤❤

  • @dinad359
    @dinad359 7 місяців тому +1

    Iyesusi nuguse naw hallelujah ❤❤❤❤

  • @naninani-bp7sn
    @naninani-bp7sn 7 місяців тому +2

    All we neded is Jesus 😢 nothing else,Bless you more Brother.

  • @tsegageremew2551
    @tsegageremew2551 7 місяців тому +4

    በየቀኑ የሚፈስ ምን አይነት የፍቅር ጅረት ነው ኡፍፍፍፍፍ ኢየሱስ ጥሌአችን 👌👌👌👌😍

  • @EtuYegataLji-bu7id
    @EtuYegataLji-bu7id 7 місяців тому +3

    የኔ ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤

  • @mulurodriguez5556
    @mulurodriguez5556 7 місяців тому +1

    አሜንንንንንን

  • @temesgentamirat9867
    @temesgentamirat9867 7 місяців тому +2

    Zemenih bageta yibarek!!

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 7 місяців тому

      Tebarek bbiz Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @A13Mobile-ed1oo
    @A13Mobile-ed1oo 7 місяців тому +4

    Ene protestant adelehum gen halwot bemtagelegelbet gize jemro hule beselke yanten temrt esemalew 1 Ken beakal metche bemar des yelegnal ena betselotachu asebugn kale hiwet yasemalen rejem edmena tena yestelen

  • @aselefaleyase714
    @aselefaleyase714 7 місяців тому +1

    ንብይ tila ይችምርልክ ❤

  • @sarawubshe
    @sarawubshe 7 місяців тому +1

    አሜን ተባረክ የእግዚአብሔርን ባሪያ ነብይ ጥሌ

  • @belaygetachewtsegay8398
    @belaygetachewtsegay8398 7 місяців тому +2

    ጌታ ሆይ ትለያለህ

  • @mulurodriguez5556
    @mulurodriguez5556 7 місяців тому +1

    አሜነ እየሱስ ጌታ ነው

  • @MiraAbera
    @MiraAbera 4 місяці тому +1

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 7 місяців тому +1

    ተባረከ ጥሌ ❤❤❤

  • @mimimesfin3883
    @mimimesfin3883 7 місяців тому +1

    ድንቅ ትምህት ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @babyMartina
    @babyMartina 7 місяців тому +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክህ❤

  • @genilovetubege12ni12
    @genilovetubege12ni12 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሰማሁት ወንጌል አድስ አድርጌ ነው ምሰማው ደሞ ደስ ስል ኮ እየሱስ ደምቆ ሲሰበክ እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ በስደት ሆነን ቃል እንድንሰማ ፀጋ share ስለምታደርግ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ ንጉሳችን እየሱስ በ ሕይወታችን ይድመቅ ❤️🙏🏽

  • @fitunabpetros2821
    @fitunabpetros2821 6 місяців тому

    ተባረክ ጥሌ

  • @Tigit961
    @Tigit961 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን ተባረኪ ነቢይ ጥልዬ❤❤❤🎉❤💐🙏🙏🙏🙏🙏

  • @UserUser-vj8bt
    @UserUser-vj8bt 7 місяців тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen tebarik tebarik tebarik ❤❤❤❤❤❤

  • @abezash921
    @abezash921 7 місяців тому +2

    ተባረክ ጥልዬ

  • @mulurodriguez5556
    @mulurodriguez5556 7 місяців тому

    አሜን

  • @ethiopiaethio1579
    @ethiopiaethio1579 7 місяців тому

    Amen Amen Amen

  • @muleyeayle1621
    @muleyeayle1621 7 місяців тому +2

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን እየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤ጥል ትባርክህ

  • @anketsp.4670
    @anketsp.4670 7 місяців тому

    Amen Amen Emnet Enchemir

  • @EndashashSeid
    @EndashashSeid 7 місяців тому

    AMEN GETA EGZIABHER YBARKH BEGETA WENDMACHN

  • @messyhale9040
    @messyhale9040 7 місяців тому

    Ameeeennnn

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 7 місяців тому

    Amen amen❤❤❤❤❤❤❤tebarek yimesgen geta

  • @KuniAcha
    @KuniAcha 7 місяців тому

    Blessed

  • @mergaamanuel9988
    @mergaamanuel9988 7 місяців тому

    Ameen iyesus ana harkaa hin dhumin

  • @WeiniOkbagabir
    @WeiniOkbagabir 7 місяців тому

    Amen

  • @godanazewde9985
    @godanazewde9985 7 місяців тому

    የእግዚ/ር ሰዉ ካፍካፍ በል!!!!!

  • @JohnAdane-or7nr
    @JohnAdane-or7nr 7 місяців тому

    ❤❤❤❤God bless you

  • @erkcyforchrist.G.H.M.
    @erkcyforchrist.G.H.M. 7 місяців тому +1

    ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @AmartiiTolesaTolesa
    @AmartiiTolesaTolesa 7 місяців тому

    God bless you Tile❤

  • @biliseedaanii3611
    @biliseedaanii3611 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤Tebarek

  • @asnakechhaile3108
    @asnakechhaile3108 6 місяців тому

    Eyesus Nigise nawu

  • @BelayBelay-pk2tb
    @BelayBelay-pk2tb 7 місяців тому

    Tebarek❤️🙏

  • @NafnatAbdo-z3k
    @NafnatAbdo-z3k 7 місяців тому

    ❤❤❤❤ blessed

  • @demes12
    @demes12 7 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @HawwiiTarressaa
    @HawwiiTarressaa 7 місяців тому +1

    🙏🥰

  • @FulldayFulldayThomas
    @FulldayFulldayThomas 7 місяців тому

    Eyasus geta new

  • @fikirte8564
    @fikirte8564 6 місяців тому

    🎉🎉🎉

  • @ganatmucakaku2601
    @ganatmucakaku2601 5 днів тому

    AMEEEEEEEN ❤❤

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 6 місяців тому +1

    Blessings