@@BT-uy9kl you can be kid me (laugh me)😁😁😁 both are died now knowledge it . If you finished to hear this interview you can't wrote this comment . The judgement is in hand of Allah believe .that .
Besmiam I couldn’t control my feelings .. he was such inspirational person with a kind heart . I am from Eritrea and I can’t understand OromoYna but I love his songs . My heart couldn’t bear see his wife cry 💔😔💔 may god protect his family . He didn’t deserve this . We love you and I will buy his album 🇪🇷💔
Thanks @seifu for presenting the family and friends of our legend artist Hachalu. Hachalu is my best artist and I couldn’t control my tears when his wife talks about his daughter wabi.
How many times did she say HIZBE? Hizbe sibal semteh tawkaleh? Sile Political opinion teteykalech? We love all Ethiopians but she & her husband are radicalists!
ሰይፍሻ ስላቀረብካት ምስጋና ይገባሃል በጣም ትልቅ ሰው ናት ግሩም አስተሳሰብ ያላት ድንቅ ሴት ናት በርቺልን
ታሳዝናለች ከምር ግን በጣም ኅበዝ ሴት ናት ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ።
EY WOROM NEGES ETHOIPE NBESEN YEMAROWE
ደሚራኝ
ፍቅርሽን ደስታሽን የነጠቁሽ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው !ብርትት ብለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ !
የሚይዘዉን የሚጨብጠዉን አጥቶ ተንቀዥቅዦ እራሱ ላይ ሽጉጥ እስከመደቀን የደረሰ ጥጋበኛ ዘረኛ ነበር።
@@haymekassa4919 ዶማ ሞት ለሁሉም በተራው ይደርሳል ኮ
Ambo,Ginchi,Gajji.....
አሚንንን ውዴ
@@haymekassa4919 አላህ አንቺን በቅርቡ አንዱ አገትሽን ብሎ ይግደልሽ ያረብ ዶማ ደረቅ አታሳዝንሽም
የኔ ቆንጆ እኔ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ ባይገባኝም ግን በጣም ነው ኦሮምኛ ቋንቋ የምወደው !!! የፍቅር ቋንቋ ነው ህዝቡም ፍቅር የሆነ ኢትዮጲያዊ ነው!! የወደቀ አንስቶ ቂቤ ቀብቶ ወተት አጠጥቶ የሚያሳድግ ውብ የሆኑ ያገሬ ሰዋች ተባረኩልኝ የኔ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛ !!! አንቺ ለአጫሉ ሙዚቃ የምትመኝው ሁሉ መከበር አለበት !!! ነጋዴው ግን ስግብግብ ነው አይሰማም !!!! አንችንና ልጆችሽን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ በስሙ ስልጣን በደሙ ጉልበት ሸፈንኳችሁ ለዘለአለም አሜሜሜሜሜሜን
ማነው ደስ የለው ስለ ቃረባት ሰይፍሸ እናመሰግናለን 💟
እኔ
እኔስ
Tka
ሴፊሻ ስላቀርብካት በጣም ድስ ብሎኛል ክበርልን ከጀግና ወንድ ጀርባ ጀግና ሴት አለች የሚባለው ነገር እውነት ነው ብርቺ ኪያዬ ሀጬ 😢😢💔💔
Uuuufff giftii koo😭💔💗
Every word from her mouth is so strong. She is a clever mother. I saw so many strength in her. She is totally admirable.
Right, it's heartbreaking!!
በጣም ንጹህ እና የዋህ ሰው ናት።
ግፈኞችን አምላክ ይበቀልልሽ!!
የሀጫሉ ባለቤት ኪያ ለአምቦ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ህንፃ ማሰሪያ 100,000ብር ሰጥታለች እመ ብርሃን ፅናቱን ትስጥሽ አይዞሽ በርቺ
Amen amen egzihaberi ebarakati 🥰😍🥰😥😢
እመብራሀን፣ሀዘኑን፣ታስረሳት
በጣም ደስ ይላል ኪያዬ አይዞሽ ፣ በሁላችን ልብ አለ !! አብዝቶ ይስጥሽ !!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ
@Simba Cool Awon
ስታምር የእኔ እናት አማርኛዋ ይጣፍጣል ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነች በርቺ እናት አለም ይህቺ አለም ክፉ ነች እኔም ባለቤቴን አጥቻለሁ ከባድ ነው የምታልፊበት መንገድ ጠንካራ ከሆነሽ ታልፊዋለሽ።
Ayizosh egizer yatsinash
አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ አንችንም እሷንም
Ewnatsh nw sister egzbher tsinatun yistachu hulem esu kanant ga yihun lijochachun ysdiglachu
ኡኡኡፍ አይዞሽ ማሬ
ለምን ግን ዘረኛ አደረጉት? ሚስቱ እኮ የጉራጌ ትወላጅ ናት ኦሮምኛ አቀላጥፋ የምትናገር ጽናቱን ይስጥሽ።
በ92 ከ ሀጫ ጋ አንድ ክፍል ነበርን .....ሁሌም መምህር ካልገባ ጠረጼዛ ላይ ወቶ ይዘፍንልን ነበር.....ደሞ አረማመዱ ..ቄንጠኛ ነች ዪኒፎርም ኮቱን ለብሶት አላስታውስም ትከሻው ላይ ጣል ያረጋታል እንጂ .......ሀጫ የኔ ምርጥ ...ለዘለአለም በኔም በዘር ዘሮቻችንም ትታወሳለህ....ኪዪ Haadha firaa...በርቺ የኔ ጠንካራ ከልጅነትሽ ጀምሮ ስታገለግይው የኖርሽው አምላክ ያግዝሻል..እንወድሻለን.....
Godagnaye nabateh. Rajim nachi suri kerejim nachi shemiz nebare yemilabsew batem yewa lij nebareh.azinenal.batem yasezinal
Tadelshe yan enate
U r lucky men
እማ ካየሽ መልሽልኝ የአቦ ልጅ ከሆንሽ በፈጣሪ ስም ይዤሻለሁ መልሽልኝ እኔ የጉራጌ አንድ ጠይባ የሡፍ ምትባል ወንድሟ መሀመድ ይባላል ኤኔ እኔና ጦይባ አንድ ቦታ እሰራ ነበር ከዛ ጠፋችብኝ 40 ድርሀም አብኝ ካወቅሻት መልሽልኝ
💕💕💕💕
የኔ እናት የልጅነት ባልሽን የልጆችሽን አባት ነው ያጣሽው እግዚያብሄር አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ ምስኪን አጫሉ የፖለቲካ መጠቀሚያቸው አድርገው ደፉት ነፍሱን በገነት ያኑርልሽ
Amen!
AMEN
አዩ ያማል እህቴ አላህ ያበርታሹ
She is an example of strong and unique woman
የልጅነት የድህነት እውነተኛ ጓደኛ ፍቅረኛና ሚስት አላህ ያበርታሽ
የሀጫሉ ንግስት እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጥሸ ላንቺ በጣም ከባድ ነው የወንድማችን ነብሰ ይማር
Memeye gen bezu geze komnet laye Alatasheme
አሜን😭😭
ምም ዪ ስታምር
Hundaa Dandeessu koo ❤️❤️❤️❤️
ወይኔ ውዴ እንዴት ነሽ ይቱብ ውስጥ በገባሁ ቁጥር በመጀመሪያ አንቺን ነው
I listen to this interview more than 10 times. Her voice is so soft and very strong 💪 💗
የኔ ጨዋ ስርአትሽ አለባበስሽ እርጋታሽ ከአወራርሽ ያስታውቃል ጀግና ሚስት ጀግና እናት ያኑርሽ ውዴ😍
Baxam adnkota
Ara enam betamnew yednakuat sinasirat eska tigi dress wawo
Betam
Betame
You are a strong confident woman
Your children are lucky to have you!
God be with you my dear sister!
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 wayiyagra ko gubneh garn kenya
የኔ እናት ጎበዝ ለልጅችሽ ጠንክራ
እኔ ኦሮሞኝ አልችልም የጫሉን ዘፈን በጣም ነው የምወደው
ነብስን ይማረው እና
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ
ሁሌም ተነግሮ የማያልቅ ተሰምቶ የማይጠገበውን የውዱ ወንድማችንን ሀጫሉ ስራ እና ህይወቱን በውድ ባለቤቱ ፋንቱ /ኪያ ሲነገር መስማት ያጽናናል። ውድ እህቴ እ/ር ላንቺ እና ለልጆቸሽም ብርታቱን ይስጣቹ። ስራው እውን እንዲሆን ላደረጉ ለነ እንግዱ ፣አዲስ እና አበጋዝ ትልቅ ክብር አለኝ።
እህቴ ኪያ።ላንቺ ሁሉም ነገር ከባድ ነው። እኛ ያልቻነውን ሃዘን አንቺ እንዴት እንደምትገፊው አላውቅም። ሆኖም አንዱ ሲያልፍ ያአንዱ መኖር ጥሩ ነው። አንዱን ሰው በሌላው ውስጥ ማየት ስለሚቻል። የሃጫሉ ጓደኞች ፈጣሪ ድካማችሁን አይቶ መልካሙን ይስጣችሁ ። ሙያችሁን ይባርክላችሁ። ለሌላውም ምሳሌ ናችሁ። ሰይፍሻ እናመሰግናለን ። jiraadhaa
የእውነት የሰውን ደስታ የሚነጥቅ ሰው ሁሉም ፈጣሪ ይፍረድባቹ የሀጫሉ ነብሱን በገነት ያኑርልን
በጣም
Ewnate new
አሜን
በሀጫሉ ምክንያት እደሰሳ እርጉዝ እናት የታረደችው ብቻ ሁሉንም ነፍስ ይማር
@@blatob8799 በጣም አሜን
She is very humble and kind woman.
You are right
ኣቤት ጽናትሽ ስያስቀና, ሙዚቃው ሲሰማ ፊተን በእንባ ታጠብኩ, እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ያጽናናሽ ኪያየ ❤
She is beautiful and confident she should write a book seems like they have lots history together and his legacy.
Ikr😍
💚💛❤️🙏🏼yes it is ትክክል ብትጽፍ ለልጆቹም ትልቅ መታስቢያ ነው 🙏🏼
የኔ ጀግና ነሽ ማር
በስመአብ እኔ በጣም ድንጋዬ ነኝ ግን በሀጫሉ ተሸነፍኩ ማርያምን በቃ ስሰማው ሁሉ ይከፋኝል ይኔ ጌታ ነፍስህን ይማረው
አሜን
Ameen
ኪያዬ የጀግና ሚስት በመሆንሽ ልትኮሪ ይገባሻል አምላክ ያፅናሽ
የኔ እናት በቃ ሙሉውን ሀሳብሽን በለቅሶ ነው የጨረስኩሽ
እኔ አማራ ነኝ ግን ሀጨን ሁሌም በህይወት እያለ እራሱ እጅግ እወደው ነበር!!
አሁን ደሞ አንቺን ሳይ እንባየን ጎርፍ አጥለቀለቀው!!
የኔ እናት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ!!! አይ ፈጣሪ ግን ለምን በደግ ሰወች መከራን ያበዛል????
ሁሌም ፀናቱን ይስጥሽ!!! እውነቱ ግን አጨ አሁንም ህያው ነዉ!!!
የኔ እናት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሃጫሉ መቼም አይረሳም ስሙ ሁሌም ከመቃብር በላይ ነው
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን። ቤተሰብ አድርጉኝ።,,,,, አመሰግናለሁ።
I can't control my tears when she told about WABI.....its heart touching 😭😭
I just cant
She is very strong more than I thought am glad to see her strength after all hard time👏🏼❤️
ሀጬ ብቻ ሳይሆን አንቺም ጭምር ጀግና ነሽ ኪያ ። ፈጣሪ ልጆቻቸውን ይጠብቅ ።
Hero of Oromia in Ethiopia Hacalu Hundessaa 😥
Rest in peace . 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
yeah he was hero😭
He is now washing meniliks leg and serving food and other thing to our king.
@@BT-uy9kl you can be kid me (laugh me)😁😁😁 both are died now knowledge it . If you finished to hear this interview you can't wrote this comment . The judgement is in hand of Allah believe .that .
❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
He was pathetically racist and he lost his life cuz of his stupidities. He was never ever been a hero but racist
አጫሉ የአማርኛ ዘፈን ሲዘፍን የመጀመሪያጊዜ ነው የሰማሁት በጣም ደስ ይላል ለነገሩ የኦሮኛ ዘፈኖቹም እጅግ ውብ ናቸው።በወጣትነቱ መቀጠፉ በጣም ያማል ነገር ግን ልጆች አሉት አልሞተም እራሱን ተክቶአል።ኪያ አንቺም በርቺ ጠንክሪ
She is so beautiful woman and strong God bless you 😍
ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን በሀጫሉ ስም ያልሆነ ፖለቲካ መከፋፋል ስትሰሩ ለነበራችች ይህ ቃለ መጠይቅ መልስ የሚሆን ይመስለኛል ሳናውቀው መሞቱ በጣም ያሳዝነኛል በጣም በጣም
I am sorry feeling every time boring when I hear interview bahirdar miss him too he is ethiopiawi merete sewi
ለሁሉም ባሎቻቸውን፣ሚስቶቻቸውን፣ልጃቸውን፣ወንድም እና እህታቸውን፣እናት እና አባታቸውን ላጡ ሁሉ መጽናናት ይሁን።
Amen Amen Amen Beteseb enhun
አሜን አሜን አሜን
ምስኪን።የኢትዮፕለቲካቆሻሻ።ያጫሉንሂወትእደጭዳዶሮ።የተጠቀሙበት።
ጀግና ነሽ አይዞሽ ህልሙን አሳክተሻል ጌታ ያፅናሽ እሱ አልሞተም የገደሉት ናቸው የሞቱት
አብሮ አደግ ነን ከሀጬ ጋር ኪያም እሱ በታሰረ ግዜ በጣም አብራው የተቸገረች እውነተኛ የፍቅር ሴት መሆኗን አውቃለሁ። ፈጣሪ ቤተሰቦቹን ይጠብቅለት ልጆቹንም ለወግ ለመዓረግ ያብቃለት❗🙏
ቀልድ አዋቂ ብርቱ ሴት፡ ኢ/ር አሁንም ፅናቱና ብርታቱን ይስጥሽ!🙌🙏❣
ደሞ ደሞ ደሞ ምን ጣለብኝ
ልብሽ ቤቱን ማን በክፉ አየብኝ!!
Hace gota Oromo💔💪😭
ሃጫሉ ዘረኛ አደለም 💔❤❤❤❤
😥😥😥😥😞
@@meymunabelay7229 Abishiri💪
እልም ያለ ዘረኛ ነው
ዘርኛነው100%ግን ይሙት አይባልም ያሳዝናል
@@genitube1438 anch komata agases sele zeregnenet mn abash takeyalesh dedeb amara
ኪያየ በርች ማር ሀጨ ከአረፈ በሆላ ነው መልካምነቱ የታየይ 💔ልጆችሽን የሳድግልሽ እግዚአብሔር
በትክክል
YAARABBII AHHHHHHHH
የሰውን ደስታ የምትነቁ ሁሉ እግዚአብሔር ይፍረድባቹ። ሀጬኮ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው 😭😭😭😭
የኔ እናት ፈጣሪ አፅናንቶሻል ከዚህ በላይ ፀንተሽ ኑሪልን ኑሪላቸው ለልጆችሽ በጣም ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን
በሚስትየው ፊት፡ የፍቅር ትዝታ ኣይታየኝም።
የኔ ቆንጆ አላባበስሽ አደብሽ ለልጆችሽ ጠንክሪ እህቴ አጭዬ ወንድሜ ሁሌም ስላንተ ሲነሳ አለቅሳለሁ ሙዚቃ አላዳምጥም ግን
ትልቅ ክብር ለኪያ!!!
ሃጫሉ በሞቱ ከብሯል! እግዚአብሔር ዘር ማንዘራችሁን ይባርክ!
ሀዘንሽ ሃዘናችን ነው! ጠንከር በይ!
Besmiam I couldn’t control my feelings .. he was such inspirational person with a kind heart . I am from Eritrea and I can’t understand OromoYna but I love his songs . My heart couldn’t bear see his wife cry 💔😔💔 may god protect his family . He didn’t deserve this . We love you and I will buy his album 🇪🇷💔
Thank you Shikorina 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Eritreans are one of the kindest people on earth 🌍, big respect 🇪🇷🙏
She is such a calm and beautiful lady. May God bless her and her children. May Hache Rest In Peace.
ሰፍዬ እኳን አቀረብካት ፈጣርይ በርታቱን ይስጥሽ ሰላየዉሽ ደስ ነው ያለኝ ሃጫሉን ያየው ያህል ይሰማኛል
እኔ በጣም ነው የዚህ ልጅ ሞት በጣም ይቆጨኞል ሳናውቀው በሚናገረው ስንረዳው አለፈ ግን ጀግና ነህ አጬ😭😭😭😭😭😭😭
esa setawera yene enba alkom ale weyooo hacchaaakooo will miss uuuu
ከጀግና ባል ጀርባ ጀግና ሚስት አለች የሚለውን አባባል ባንቺ አየሁ ! ኪያዬ ብርቱ ሴት ነሽ።
ሳንረዳዉ ለፈረድንበት ፈጣሪ ይቅር ይበለን
ነብስክን ይማረው ኪዩ ፈጣሪ ያፅናሽ
ሀጫሉን ማጣት በጣም ከባድ ቢሆንም አንቺ ግን በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ በሠላም ከልጆችሽ ጋር ያኑራቹ ጀግና ነሽ
አሜን
አይዞሽ በርቺ እናትዬ ጠንካራ መሆን ይኖርብሻል አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን
Her pain, her suffering, her strength, and her wisdom syncing in harmony. Thank you for this amazing interview.
ፋንቱዬ !!!! ዛሬም እንደ አዲስ አስለቀስኝ
የእርሱ ፍቅር መቼም አይለየንም
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ እህታችን።
Hãcee köó
ሰይፍሻ ላንተ ያለኝ ፍቅርም ክብርም ጨምሯል እናመሰግናለን Gaalatoomma!!!!!!
በቅንነት ፕሮፋይሌን እንዛመድ
አንቺም የኔ ላይ
ዉይ እማ ዉዴን ሲዘፍን በንባ 😢😢😢😢😢💔 ነፍስክን በአብርሐም በይስሐቅ በያቆብ እቅፍ ያኑርክ ፅናቱን ይስጥሽ ሚስቱ 😢😢
አሜን 🤲
ወላሂ እኔ ሙዚቃ እጠላለሁ ግን ድምፁን ስሰማ እንባየንንመቄጣጠር አቃተኝ
ሴፍሻዬ እናመሰግናለን ኪያ ስላቀረብክልን የሴት ጀግና በርቺልኝ ኪያዬ ጎበዝ የእውነት በጣም ጀግና ነሽ ካንቺ ጥንካሬ ብዙ ተማርኩኝ ሀጬን ነፍሱን ይማርልን ልጆችሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ማማዬ የኔ ጀግናዬ ነሽ ሴፍሻዬ እናመሰግናለን
አንዳንድ ፍቅር ልክ እንድዚህ በእንባ ይጻፋል በጣም ልብ ይነካል በፊልም ሊሰራ ይገባል አንቺ ውብ ልባም ሴት ነሽ ልኡል እግዚአብሄር ለአንቺ ለልጆቹና ለቤተሰቦቹ ፅናቱን ብርታቱን ይስጣችሁ ደግሞ ምንም እንኳን በህይወት ባታደንቂውም ሊቆጭሽ አይገባም ምክንያቱም ይሐው ለዚህ ቀን በእውነት ፍቅር ልትመሰክሪለትና እኛንም እንደአዲስ እንድናውቀውና እንድናከበረው በመልካም እንድናስታውሰው ፈጣሪ ፈልጎ ይመስላል ሁሌም እንዲህ ደግ ደጉን በጥሩ ትዝታ ለልጆችሽ አውርላቸው በተለይ ትንሿ ጊፊቲ አባቷን የምታውቀው በንግግርሽ ስለሆነ መልካሙን ብቻ ይዛ እንዳታድግ አድርጊያት
Thank you for inviting her. she's such honest and innocent person i very seen.
Right, it's heartbreaking!!
ሀጬ ሁሌም በልባችን ትኖራላክ
❤️😭
lamin tiwashaleh lamin lasu matasebay lamin satzefnulet
@@hayatmenza500 ለሀጫሉ ስንት መታሰቢያ ተሰራለት ለጥላሁን እንኳን አልተዘፈነ ። እንደው ስመኘው አንድ ነገር ሳይደረግለት ። ዘፋኝ ሞቶ መች ተዘፍኖ ያውቅና
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@hayatmenza500 hej kezi sile Oromo men agebash diqalaa Qomataa 🤮🤮🤮🤮🤮🤮
ቢቆይም አንተን የነጠቁን ሰዎች ፈጣሪ ፍርድ ይሰጣቸዋል: : ደምህ የህግ ያለህ እያለ ይጨዋል: :
ፈጣሪ ቀጥቷቸዋል እሱን ከገደሉ በዃላ መንግሥታቸው ፈረሰ ብልፅግና የቀረው የኦሮሞ ነው
😭😭😭😭😭😭😭
besu amelekaket yemotuts yenesu dem aychohm
Ehhhhhh....💔😭😭😭😭
Amen Amen Amen
የሀጫሉ ገዳይዎች ለፍትህ ይቅርቡልን ፍትህ የምትሉ ላይክ ፡ Like አርጉ
የኔ ናት የልጅነትሽ አብሮ አደግሽ ሁሉ ነገርሽ ቀሙሽ ፅናቱን ይስጥሽ ከባድ ነው እፉፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Awo Sis Fetare Yebarkeshe
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ያማል😥😥😥😥💔💔💔💔
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@شموعالطريف-ع5م t
ኢትዮጵያ ያለችበት የብሔር ፖለቲካ ምን ያህል መክፋቱ የሚታየው ሀጫሉን የመሰለ ውድና ታላቅ ሰው ደብቆብን መኖሩ ብቻ ሳይሆን ነጠቀን !!!
በትክክል። ከሞተ በኋላ ይነግሩናል ክፍዎች።
በትክክል 👌👌
She is such a humble, cool and strong women. Be strong 💪
Right, it's heartbreaking!!
በዉነት በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ የሰዉ ልጂ ለምን ይገደላል ዝብሎ ለምን አዉሬዎች ናችሁ በዚህ እድሜዉ ከልጆቹ የነጠላችሁት እግዚያብሔር ይፍረድባችሁ በዉነት😥😭
💔😭😭😭ልብ ይሰብራል
Rrrrrrrrrrrrttt
Asc
😢😢😢😢😢😢😢😢
ደስታችሁን የነጠቁ ቤታቸው ደስታ ይጥፋ
ሀጫሉ የኦሮሞ ጀግና ነበር😢😢
ነበር?? ነዉ በል
አጫሉ የኢትዮጵያ ጀግና ነው
@@seenessa5758 yeah
He still is♥️♥️💯
Hachalu even bahirdar, hawasa, semera,wellega.....miss him we love him because he was real fighter Ethiopian.....ethiopiawi 🇪🇹
ባለቤቱ እረጋ ብላ ለምትናገረዉ እኔ እንባዬ ይቀድማል 😥😥 እያለቀሰች ቢሆነስ ኖሮ ምን ልሆን ነበር የእዉነት እንዳንቺ ብርታቱን ይስጠን 🙏
Ewnetshn new ene erasu cheneqegn 😭😭😭😭😢😢😢😢😢💔💔💔
Strong women much love and respect!
የኔ ጀግና ሴት bravo 💪💪እንኳንም ወጥተሽ የውስጥሽን ተናገርሽ የምር አንቺ ጀግና ነሽ ጌታ ለልጆችሽ ያኑርሽ🥰🥰🥰
አይዘሽ የነ ጀግና አይዘሸ በቅርቡ ገዳዮቹ ይገደላሉ ከኤርትራ ነኝ የነ ቆንጆ በርቺ
ደስታሽን የነጠቁትን እድሜ ልካቸውን ደስታ ያሳጣችሁ አይዞሽ እግዛብሔር ነብሱን ይማር ላንችም ፅናቱን አብዝቶ ይስጥሽ😭😭😭😭😭
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ
She is such an sweetheart like a king haacaaluu 🥰🥰 lubbu tiyya
ይሄንን interview dislikes የምታደርጉ ሰዎች ምን አይነት ልብ ነው ግን ያላቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
ይታወቃሉ እኮ የሚጠሉት
እነማን እንደሆኑ እናውቃለን 😢😢😢
ነፍጠኛ ናቸው እንደዛ ሚያረጉ
ወያነ ይሆናል ሌላ ምን እንዳይሆን ብለህ ነው
Junta nachew
ይሄልጅ የገደላችሁ ምድር ተከፍታ ትዋጣችሁ በእውነት 😢
ኡፍፍ
8 ክፍል ማለፍ ያልቻለ ደንቆሮ:: እርሱ በአፉ የገደላቸውስ?
@@hiruttadess7207 አንተ የመሰሉ ሰዎች ናቸው የገደሉት
አሜን ፴
@@hiruttadess7207 እማትረብ የኢትዮጵያ ሸክሞች ሰለ አጫ ከማዉራታች በፊት ነሮአቹን አሸነፍ ደሀ መናጢ
ልጆቹን እመብረሐን ታሣድግላቹ አጬ የዘመናችን ጀግናነው
የኛ ህዝብ ችግር እኮ ሰው ከሞተ ቦሀላ ነው ተረደውክ ምናምን እያላ የምያሽቀብጠው በህይወት እያላ ትክክለኛ ማንነቱ በህይወት እያላ ብረዱት እንዴት ደስ ይል ነበር💔😥
በትክክል እሱ ነው አሁን የሚያናደኛ ማንነቱን ሳያቁ ሁሌ በሚዲያ እየተቀባበሉት ሲቦጭቁት ወረተኛ ህዝብ ነን
ጨዋ ሴት ሁሉም ሀጅ ነው ምንም እንዳይከፋሽ በርቺ ልጆችሽም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እሱ የመረጠውን ወሰደ 🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ደረባባ እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው😭
አይዞሸ እግዚአብሔር ይፈረድባችሁ የገደላችሁ😭😭😭
እኝህን እፃናት አባት ያሳጡ ይችን ልጅ ባልዋን አጋሯን የነጠቁ የሰማይ ቤታቸውን ይነጠቁ
አሜን
አሜን ዘመናቸው የመከራና የስቃይ ይሁን
አሜን አሜን አሜን
Amiiiin
እኔ ከአቅሜ በላይ ነው ምን ማለት እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ሚያንገበግበኝ ሳናውቀው ማለፉ ነው ፡
Thanks @seifu for presenting the family and friends of our legend artist Hachalu. Hachalu is my best artist and I couldn’t control my tears when his wife talks about his daughter wabi.
Right, it's heartbreaking!!
She is very confident and humble
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያፅናሽ በእውነት ተንካራ ሆነሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል
ኪያ ጎበዝ የሀጫሉንነፍስ ይማር ልጆቹን ለወግ ለመአረግ ያብቃቸው ለመልካም ገደኞቹም እግዚአብሔር ይሰእጣቸው። አንቺንም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ዬስጥሽ
አሜን
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላቹበት ይጠብቃቹ
አሚን
እንዛመድ
አሜን 🙏🙏🙏
@@honeytube8513 tzamjeshalew 😂
@@honeytube8513 ds ylegal ma
የኔ እናት ህመብርሃን ታፅናሽ የሰው ደስታ እምትቀሙ ግን ቀን አይውጣላቹ የአሰባቹት አይሳካ 😏😏😏😭😭😭
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ
ዉዴ ደሚሪኝ
ከዚህ በኋላ ደስታ አለ!! ስትል አስለቀሰችኝ 😭😭😭😭😭😭 አይዞሽ ከዚህ በኋላ በልጆችሽ ደስ ይልሻል
የሃጫሉንም በሃጫሉ ሞት ምክንያት በተነሳው ረብሻ ያለቁ የተጨፈጨፉ ወገኖቻችንንም ነፍስ ይማር።
ለቤተሰቦቻቸው በሙሉ መፅናናትን ያድልልን።
Ewnet new 😭😭😭😭
እውነት ስንት ስው አለቀ
እስኪ አጫሉን እምትወዱ Like አርጉ😥
ቤተሠብ እንሁን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Anadrgm
Zare demo be Hachalu like tilemignalesh geltu. 😀
❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ይቅርበለኝ ሀጫሉ ማንነትህን ሳላውቅ በተሰጠህ ስም ስለጠላሁክ ተፀፅቻለው ነብስህን ይማር ወንድማችን
አሜን እኔም እንዳንቺ ነበርኩ
Hachalu Rest in peace Bro😭❤
From 🇪🇷
Gone from our sight, but never from our hearts Love from Eritrea 🇪🇷 🥰
Right, it's heartbreaking!!
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን
በጣም ልብ ይስብራል ለፖለቲካችው ሲሉ የልጅን ስም እጠፍት ነብሱን በገነት ያኑረው በርቺ እህታችን
Meshing yan enat egzabher yeylachu ligochun kal abate yaskerachut
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☺
በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን እንዛመድ
የኔ እናት ላያስችል አይሰጥም አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ ብርታቱን ይበልጥ ሰቶሽ ልጆቻቹን እንድታሳድጊ ይርዳሽ hacee koo 😢💔
She is stronger than I thought,God bless all of u guys.
የኔ እናት ባየሁሽ ቁጥር እምባየ ይረግፍል ፈጣሪ ያበርታሽ ከዚህ በላይ አቺ ድንቅ ሴት 🙏
YAARABII YAARABII AHHHHHHH
Me too !
አይዞሽ የኔ እናት እግዚኣብሄር ያጽናሽ በጣም ብርታቱን ይስጥሽ
በጣም ያሳዝናል
ይሄ ጨምላቃው ፖለቲካችን እንድንጠላላ አደረገን እንጂ ሐጨ ሁሉንም የሚያስታርቅ ስራዎችን የመስራት አቅም ያለው ጀግና ወጣት ነበር!!
ኪያዬ አይዞሽ ሐጨ ሕያው ነው!!!
ስራዎቹ ለቀጣዩም ትውልድ ይተላለፋል ፈጣሪ ነብሱ በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏
How many times did she say HIZBE? Hizbe sibal semteh tawkaleh? Sile Political opinion teteykalech?
We love all Ethiopians but she & her husband are radicalists!
ሀጭዬዬዬዬዬዬዬዬዬ አንተ እኮ ሚተካልን የለም ሁሌም ልባችን ዉስጥ ትኖራለክ 💔😭❤❤❤❤❤
ዉይ ሁሌም የመኛል 3ተኛ ልጁን ሳያዉቃት አቤት ኢትዮጵያ የሰዉ ሕይወት እንዳሳጠሩ እግዚአብሔር ይፈርዳል ሁሉን ሙዝቃ አለመዉደድሽ መታደል ነዉ።እግዚአብሔር አገልግይ ሁላችንም ሀጅ ነን