Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የቻድ ሴቶች ፀጉር ማሳደጊያ ሸቤ ፖውደር አጠቃቀም // chebe powder for Hair growth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2021

КОМЕНТАРІ • 627

  • @meskitube16
    @meskitube16  3 роки тому +80

    amzn.to/2LZHKsO
    ከአማዞን ለምትገዙ የገዛሁበት ሊንክ ነው ከሱቅም መግዛት ይቻላል ትንሿን ነው የገዛሁት 7$ ነው ትንሿ በቂ ናት ለብዙ ግዜ ይሆናል ቸር ያሰማን💕💕💕🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 роки тому +5

    አሜን ያብራልን🙏 እናመሰግናለን መስኪ❤🙏

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 3 роки тому +7

    መስኪዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ 🥰❤

  • @selamdem9936
    @selamdem9936 3 роки тому +68

    ግን ዛሬ አንደኛ ነኝ እባካችሁ ላይክ አድርጉኝ

    • @user-zd9in5zo7v
      @user-zd9in5zo7v 3 роки тому

      ላይክ ገጨሁሽ ያጋጭሽና ወደዛ ሀሀሀሀሀሀ🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1 3 роки тому +1

      @@user-zd9in5zo7v ኤር እኔም አጋጩኝ

    • @user-zd9in5zo7v
      @user-zd9in5zo7v 3 роки тому

      @@tseghegirmay1 ክክክክ እሽ ሀቢ በምን ይሻልሻል በምጣድ ወይስ በድስት ክክክክክ💋💋💋💋💋

    • @medimedi1556
      @medimedi1556 3 роки тому

      @@user-zd9in5zo7v በደሰት የሻላታል ክክ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 роки тому +4

    እጅሽ ይባረክ መስኪ በጣም እናመሰግናለን

  • @calebpeko5588
    @calebpeko5588 3 роки тому

    Hi mesk God bless you, tell me something can I use rice water when I have braided my hair .

  • @user-zd9in5zo7v
    @user-zd9in5zo7v 3 роки тому +14

    አህለን መሲየ የምር በጣም ለውጥ አግኝቻለሁ በጣም እናመሰግናለን ሰላም ፉቅር ለሀገራችን ይሁን የማታ እንጀራ ይሥጠን አሚን በሉ🌷🌷🌷🌷🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

    • @hikmaadem3671
      @hikmaadem3671 3 роки тому

      ወየትአገኘሺእህአረብአገርነሺእደ

    • @user-zd9in5zo7v
      @user-zd9in5zo7v 3 роки тому +1

      @@hikmaadem3671 አወን ውደ ይሄን ሳይሆን የሩዝ ውሀ እደገና የአቩካዶ ክሬሞችን እጠቀማለሁ 💋💋💋የመዳም ሸቃላ ነኝ ውደ

    • @hikmaadem3671
      @hikmaadem3671 3 роки тому

      እሺእህትአብሺሪ

    • @user-pf2qm8mt3q
      @user-pf2qm8mt3q 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @nnnnbnegn326
      @nnnnbnegn326 3 роки тому +2

      ሸቤ ፓውደሩን የት አግተሽው ነው

  • @caaltuture7563
    @caaltuture7563 3 роки тому

    I use hair relaxers every after 3 months but it's okay if I use rice w or onion

  • @sarakessete1494
    @sarakessete1494 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን መስኪ እህታችን😍🙏❤

  • @alemmelles8663
    @alemmelles8663 3 роки тому +1

    You bring different types
    Which one is the best?

  • @sifelgmoges7352
    @sifelgmoges7352 3 роки тому

    በጣም አርፊ ነው ደግሞ ቀላል ነው ተባርኪ አመስግናለሁ.መስኪ!!!

  • @remlitube1684
    @remlitube1684 3 роки тому

    መስኪዬ በጣም እናመሠግናለን👍

  • @elizabethamare877
    @elizabethamare877 3 роки тому

    መስኪዬ አሪፍ ነው ሁሌም ምታደርጊው ደስ ይላል

  • @adi-my1cq
    @adi-my1cq 3 роки тому +63

    ኢትዮጵያ ያለነው ተበደልን እኮ 😂😂
    ስራችን እናንተን ማየት ብቻ ሆነ ከየት ይመጣል አሁን ይሄ ደሞ 🤔

    • @adusium5989
      @adusium5989 3 роки тому

      😃🤭😂

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 3 роки тому

      Are ale beyasa 4kelo afelalege

    • @josinani3909
      @josinani3909 3 роки тому +3

      @@hananabdena4051 እውነት ኢትዮጵያ አለ በእናትሽ ንገሪኝ?

    • @user-zd9in5zo7v
      @user-zd9in5zo7v 3 роки тому

      ክክክክክክክ አብሽሩ

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 3 роки тому +1

      Yna konjo balesh negr tekbakbew

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому +4

    መሰኪየ የኔ ቆንጆ እንካን ደና መጣሽ በጣም አመስግናለሁ እሰኪ ነይ ወደኔ ቤት እንዛመድ ሽር አድረጊልኝ የልጀች እናት ነኝ አበረታችኝ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 роки тому

    እናመሰግናለን መስክዬ ተባረኪ ሲያዩት ያምራል አታስዋሺኝ ሰምቼውም አላውቅም ነበር ተባረኪ ናይላዬ እንዴት ናት

  • @asmarech591
    @asmarech591 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ ሰወድሸ እኮ ለጉድ ነው እኔ ፀጉሬ ሳሳ አብሶ የኋላየ እና እሚያበዛ እፈልጋለው አሁን ሸቤ ያልሸው ምንድነው አረብ አገረ ነው ያለሁት ፌቶ አሰተሸ ብታሰቀምጭልኝ እናመሰግናለን

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 3 роки тому +3

    መስዬ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ቆንጆ 👍❤️🙏

  • @dglmaryamwahsey510
    @dglmaryamwahsey510 3 роки тому +1

    Mesik. Thank.you a lot!!!

  • @zahrazeinu124
    @zahrazeinu124 3 роки тому

    መስኪዬ ህንዶች ሱቅ ነው የምናገኛው አረብ ሀገር ላይ ያለን ሰወች ወይስ?

  • @user-xu2ek9se1v
    @user-xu2ek9se1v 3 роки тому +4

    አሜን እህታችን ሰላምሽ ብዝት ይበል እናመሰግናለን ባገኘው ጥሩነበር በአርብኛ ምን ይባላል???

  • @fafimohammed2175
    @fafimohammed2175 3 роки тому +2

    የኔ ማር ብዙ ግዜ እከታተልሻለሁ ግን ኮሜት አልሰጥሺምጂ በጣም መልካም ሰው ነሽ በርች

  • @user-oi3ng4xf6b
    @user-oi3ng4xf6b 3 роки тому +4

    የኔ መልካም ሴት😍

  • @trhashagos4834
    @trhashagos4834 3 роки тому

    መሲየ የኔ ቆንጆ መጀመርያ በጣም እናመሰግናለን ግን ጥያቄ ኣለኝ ቆዳ ምንካት ያለበትም ማለት ነዉ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому

    በጣም ብዙ ጊዜ አስበውና እረሳዋለሁ ስላስታወስሽኝ አመሰግናለሁ መስኪ በጣም አሪፍ እንደሆነ ይነገርለታል🙏እስኪ ስትችይ ለቤተሰቦችሽ ቻናሌን ሼር አድርጊልኝ ቤተሰብ ያስፈልገኛል መስኪየ። መልካም ባትሆኝ አልጠይቅሽም ነበር 🥰

  • @kokewolde4863
    @kokewolde4863 3 роки тому +5

    ወረቀቱን በደንብ አሳይን እስኪ አሳይተን እንድንገዛ 😍😍🙏

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 3 роки тому +1

    ሰላም የኔ ቆንጆ ከፈገግታሽ እርጋታሽ ከእርጋታሽ ፈገግታሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሠላም እያለችን ነው ናይያየ ደናናት ሣም አርጌልኝ ግንባሯን

  • @hawamohammed8452
    @hawamohammed8452 3 роки тому

    Thank you sis

  • @abayneshchimdi5331
    @abayneshchimdi5331 3 роки тому

    በጣም ነው የምወድሽ በርቺልኝ መስኪዬ

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 3 роки тому +1

    መስኪዬ ለአጭር ፀጉር ይሆናል ?

  • @hikmabare3915
    @hikmabare3915 3 роки тому +9

    እባካችሁን ሚያሳድግ ነገር ሁሉ መሞከር ፈልጋለው መሲ ስሙን ወይም ፎቶውን

  • @user-tp9hq1bc4g
    @user-tp9hq1bc4g 3 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ስላም ባልሽብት ይብዛልሽ እህታችን። አረ ፅጉሬ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ግን ሁሉ ጊዜ እየቀንስ ይሂደል አሁን ላይ በጣም ሳስቶ ሁለት ፍሬ ብቻ ቀርኝ ምን ለቀባው እንደበዛልኝ

  • @EmudawudTube
    @EmudawudTube 3 роки тому +11

    ሌላስሙ ምድነው ሳውዲ ላልን

  • @user-rs3un8qy2r
    @user-rs3un8qy2r 4 місяці тому

    መስኪ ልክ እደጭቃ ቅባት ጃሂዝአለ እሱን ገዝተን ዝብለን እደቅባት ነው የምንጠቀመው ወይስ እንታጠባው

  • @user-zn9ht3bi3s
    @user-zn9ht3bi3s 3 роки тому

    እናመሠግናለን ሲስ

  • @genethailu1168
    @genethailu1168 3 роки тому

    መስኪዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ኢትዮጽያ የምንኖር ሰዎች እንዴት ነው የምናገኘው? የፀጉር እና ስርልን እንቀባ በክሽ

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 роки тому

    መስኪ ውድ እናመስግናለን መስኪ ፎርፎር አስቸገርኝ ምንላድርግ?

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 3 роки тому +2

    ምንድነው ሸቤ ከምን ድነው የተሰራው? ሌላ ጊዜ ፎጣ መልበስ ልመጂ ልብስሽ እንዳይበላሽ በተረፈ እናመስግናለን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 роки тому +3

    መሰኪየ ሰላምሸ ይብዛልን 🥰🥰🥰👍👍

  • @eyerusbekele4394
    @eyerusbekele4394 3 роки тому +3

    መስኪዬ እናመሰግናለን 🙏🙏 አዲስ አበባ እንደሚገኝ ማወቅ ፈልጌ ነበር

  • @haninselam5953
    @haninselam5953 3 роки тому

    Wow meskiya lik endanchi aynet gezcha endat endat endmkebaw chenkogn neber thank you 😊

  • @user-hf3rz7lp9t
    @user-hf3rz7lp9t 2 роки тому +1

    ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ መልካም ሴት ነሽ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 роки тому +1

    እናመሠግናለን እንኳን ደናመጣሽ

  • @user-ce5wo2wh8d
    @user-ce5wo2wh8d 3 роки тому

    ሚጣየ ድምፅሽ ስሰማው ደስስስስስ. ይለኛል ስወድሽ

  • @meseretseifu7020
    @meseretseifu7020 3 роки тому +1

    Tnx konjo yene gene hina new yememeselw

  • @user-ds1qh1sf7c
    @user-ds1qh1sf7c 3 роки тому +14

    በአራብኛ ምን ይበለሊ እስክ በፈጠር ንገሩኙ

  • @AaAa-mo3fx
    @AaAa-mo3fx 3 роки тому +5

    አረብ አገር ያላችሁ ስሙምን ይባላል ተባበሩኝ

    • @genatgenat9946
      @genatgenat9946 3 роки тому

      እንድ ነው ብኣርበኛም ስሙ

    • @AaAa-mo3fx
      @AaAa-mo3fx 3 роки тому

      @@genatgenat9946 እሺ አመሰግናለሁ

  • @haimanotgetinet5939
    @haimanotgetinet5939 3 роки тому

    Meski yefiker sew. Really impressed and u are smart girl. Like laila also. Am a mothwr of baby girl. Her name is leilena. I plan to treat ma hait and being role model for ma daughter also. Thank you and keep following you.

  • @hadrak2936
    @hadrak2936 3 роки тому

    Thank you mrrt

  • @user-kz4hq3on6u
    @user-kz4hq3on6u 3 роки тому +1

    መስኩዬ አሁን አየውት ጉገል ላይ ይፈለጋል ከተገኘ እነግርሻለሁ❤

  • @user-md6wq4nl5n
    @user-md6wq4nl5n 3 роки тому

    ጸጉረሽ ላይ የሚተይዉ ወይስ ትታጠቢዋለሸ

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 5 місяців тому

    Thank you so much❤

  • @hewatsshefaro4028
    @hewatsshefaro4028 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን እህቴ ውድድ💚💛❤😘😘🇪🇹🇪🇹🙋🙋🙏

  • @zinetsied5363
    @zinetsied5363 3 роки тому

    ማሻአላህ የኔቆጆ ስወዲሽ በርቺ

  • @FfhgvvVczgycc
    @FfhgvvVczgycc 3 роки тому

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ ለገራችን ለደርግሽው ፀሎትሽ አሚንንንንንንንንንን በመቀጠል ምንም ምንም ሳራሁለት የሚርገፍ ፀጉር አለኝ እስኪ ኤሄንን እሞክረዋለሁኝ ማማዬ ሹኩርን💋💋💋💋💋💋

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 3 роки тому

    ውድ እህትዬ የት ሱቅ ይገኛል ኢሮፓ ያለነውስ maskiy yene qonjo

  • @tamirehassan7217
    @tamirehassan7217 3 роки тому +6

    ፎቶውን አስተሽ አስቀምጭልን

  • @user-fn4jw6ot5v
    @user-fn4jw6ot5v 3 роки тому +4

    መስኪ እባክሽ እንች ብዙ ትመልካች አለሽ እና ብዙ እህቶቼ ስለ ማዳት እየጠየቁሽነው እና እኔ ለውጥ ያገኝሁበትነው እና ሸር አዲርጊላቸው እውነት በኔ ይሁንብሽ እኔ የገዛሁት ከሱፐርማሪኪት ነው እና ሶስት አይነት ነው በቪዶው ሁሉም ነገር ገልጨዋለሁ እና ሸር አሬጊላቸው እባክሽ

    • @user-wo6by8rr1j
      @user-wo6by8rr1j 3 роки тому

      ሠላም ላች ይሁን እህቴ እባክሽ ንገርኝ እህቴ ማዳት ያጠፋልሽን

    • @ngsteyhabshawit8275
      @ngsteyhabshawit8275 3 роки тому +1

      እረ እህት እርጂኝ ማዲያት አበላሽቶኛል እባክሽን ንገሪኝ

    • @marefanetawen2371
      @marefanetawen2371 3 роки тому

      እባከሽ ለኔም ንገሪኝ ዉዴ

    • @user-fn4jw6ot5v
      @user-fn4jw6ot5v 3 роки тому

      @@user-wo6by8rr1jዩቶብ ላይ ለቂቄዋለሁ

    • @user-fn4jw6ot5v
      @user-fn4jw6ot5v 3 роки тому

      @@ngsteyhabshawit8275 ዩቱቤ ላይ አለ

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 роки тому

    Amen amen amena ligeacena tebareki nayelatibareka tidage❤❤🙏🙏🤲🤲

  • @user-cb9oo7zd6o
    @user-cb9oo7zd6o 3 роки тому

    አሜን፫ መስኪዬ ሰላም ላቺ ይሁን
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ManyahelhalTefaye
    @ManyahelhalTefaye Рік тому +1

    12:58 መስኪ እናመሰግናለን

  • @user-xz4js6lb5f
    @user-xz4js6lb5f 3 роки тому

    መስኪየ የኔ ውብ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበል ናይላ ሰላም ነች ሳሚልኝ

  • @hanutube332
    @hanutube332 3 роки тому +1

    Betam thank you konjo

  • @najatk889
    @najatk889 3 роки тому

    ኣህቴ ለሚናቃቀል ፀጉር ምን እንደሚጠቀም ንገርኝ ፀጉሬ ትንሽ ነው ከዛም ከመጠን በላይ ከስሩ እየተናቃቀለ ነው እባክሽ መልስልኝ

  • @hawliyeenatwanafaki1386
    @hawliyeenatwanafaki1386 3 роки тому

    መስኪየ በአላህ ንገሪኝ ፀጉሬን ቀለም ልቀባ አስቤ ነበር እና ኘርም እጠቀማለሁ ማንኛዉን ላስቀድም ከቻልሽ አሁን መልሽልኝ የምታዉቁ ንገሩኝ

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 3 роки тому

    Yena konjo betam enamesegnalen

  • @zabibaali2992
    @zabibaali2992 3 роки тому +1

    አሚን አሚን ያችም ሠላም ይብዛ

  • @z4796
    @z4796 3 роки тому

    mesky le sint sat akoyeten new metateb yalebn?

  • @user-kn2hz9hy1m
    @user-kn2hz9hy1m 3 роки тому

    ስላም መስኪዬ😘😘🥰🥰

  • @selamagamegaltigaray376
    @selamagamegaltigaray376 3 роки тому +1

    Mesiye yene konjo kenatiy tmihert bezu temrichalehu ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rp9cx2bm4y
    @user-rp9cx2bm4y 3 роки тому +1

    ሰላም ኡሙ ናይላ ሳላመሰግንሽ አላልፍም ፀጉሬ ማሻ አላህ ሆነ አልሃምዱሊላህ ዋናው ጤና መልክ ስጠኝ እጂ ሞያ ከጎረቢት ይባላል አገኘሁሽ ኑሪልኝ

    • @Lulu-cv4wq
      @Lulu-cv4wq 3 роки тому +1

      ማሻአላህ ብያለሁ ሁቢ እኔስ ወጥ መቀባት ቀረኝ ተነቃቅሎ አለቀ ገንዘቤን ጨረስኩ የማልቀባው የለኝም ይልቁንስ የመጀመሪያዋ የሴት መላጣ ባልሆን ብየ ፈርቻለሁ በስ አላህ ይስቱር

    • @user-rp9cx2bm4y
      @user-rp9cx2bm4y 3 роки тому

      @@Lulu-cv4wq አይዞሽ እኔም ተስፍ ቆርጨ ነበር አያድግም በሚል ግን ነቃ በይ ሳትሰለች ተከባከቢው

  • @user-ol6yi1uj4f
    @user-ol6yi1uj4f 2 місяці тому

    shebe powder gin mndnew?🤔

  • @elshadayzemene5284
    @elshadayzemene5284 3 роки тому

    Enamesegnalen meskiye

  • @user-zn9ig2dl2b
    @user-zn9ig2dl2b 3 роки тому

    መስኪ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ እኔም አሁን ፀጉር ማሳደግ ጀምሬአለሁ ለውጡን እነግርሻለሁ እግዜር ያክብርልኝ ።ፀጉርሽን የሸፈንሽበትን ቆብ አብረሽ አማዞን ነው ወይ የገዛሽው?

  • @roudarouda6075
    @roudarouda6075 3 роки тому

    መሲየ እስኪ በፎቶ አስቀምጭልን

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 3 роки тому

    የቀንየልና ማር የኔ ቆንጆ

  • @bettyz9328
    @bettyz9328 3 роки тому

    እኔ እርዝመት አደለም የምፈልገዉ ብዛት ነዉ የተቸገርኩት ፀጉሬ እየሳሳ ተቸግሬያለሁ ምን ላርግበት ሌላዉ መነቃቀልም ችግር አለብኝ

  • @tirezaniguse3412
    @tirezaniguse3412 8 місяців тому

    Meskiye, chebe powder be Addis ababa yeminagegnibet address tebaberigni ? Please meskiye? Thank u in advance!

  • @hiwotmehari2893
    @hiwotmehari2893 3 роки тому

    ሠላም መስኪ ፀጉሬ በጣም ተለውጧል አመሠግናለሁ አንገቴ ላይ ጭርት እየወጣብኝ ተቸግሬለው ምንድነው መድሀኒቱ? እባክሽ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    መስኪ በጣም ቆንጆ ነው እስቲ እሞክረዋለው አመሰግናለሁ❤️.መስኪ ቻናሌን እይልኝ ሼር አርጊልኝ ሲመችሽ🥰🥰🥰

  • @user-in7gj6qj8w
    @user-in7gj6qj8w 3 роки тому +9

    ሽቤፓዉደር ማለት እኔ አላቀዉም እስኪ እደኔ እስራኤል እምትኖሩ ልጆች በይብሩ ምን ይባላል

    • @terngowassa9004
      @terngowassa9004 3 роки тому

      እኔም አላዉቀዉም እስራኤል ነዉያለሁት

    • @embeteferede5119
      @embeteferede5119 3 роки тому

      Enem alakwum israel nw yalhut mitawuku negrugn

  • @hikmabare3915
    @hikmabare3915 3 роки тому +2

    ነገሩ ምንድነው ወይም ስሙ ሰውዲ ሚገኝ ከሆነ

  • @user-kd5cy4eg5u
    @user-kd5cy4eg5u 3 роки тому

    መሲ በዶክስ ቅባት ቢሆንስ ምን ችግር አለው ማማ

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 роки тому

    አሜን 💚💛❤️🙏

  • @martiitube7979
    @martiitube7979 3 роки тому

    Meski be arabinyaa minedew simu?

  • @atuabebe6001
    @atuabebe6001 3 роки тому

    Mendenew shabe?

  • @rosemohammad4833
    @rosemohammad4833 3 роки тому

    በጣም ነው የምናመሰግነው ማሬ

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 роки тому

    Welcome meskiye

  • @alemtsehaywajebu9451
    @alemtsehaywajebu9451 3 роки тому

    መሲ ጠጉራችን ቆሽሾ በላዮ ላይ መቀባት ይቻላል ወይስ በንፁህ ፀጉራችን ላይ ነው?

  • @harakatrak9529
    @harakatrak9529 3 роки тому +1

    ባረበኛ ምን ይባላል

  • @meseretworku9006
    @meseretworku9006 3 роки тому +14

    መስኪየ ፎቶውን አስገቢልን♥♥♥

    • @fafiethiopiatube2467
      @fafiethiopiatube2467 3 роки тому +1

      @ኢማን ቢንት መሀመድ Tube አማዞን ላይ ያለሽበትን ሀገር ቀይሪዉ ይመጣልሻል USA 30 saudi 165 sr ልዉነቱ ይገርማል

    • @babyapp6180
      @babyapp6180 3 роки тому

      @ኢማን ቢንት መሀመድ Tube be arebigna mndnew smu

  • @bilalteacher5192
    @bilalteacher5192 3 роки тому

    መስኪዬ ፎቶውን በደንብ አስቀምጪው

  • @yeshiwondemgezahu9693
    @yeshiwondemgezahu9693 3 роки тому

    Tebareki

  • @user-qh3rk2xq5z
    @user-qh3rk2xq5z 3 роки тому

    ላኪዉ ስሙ ወይ እቃዉን አስተሹ ላኪዉ

  • @merrygeorge9878
    @merrygeorge9878 3 роки тому

    Weyes be samet west 3. 4 ken edet new

  • @user-xf9yd7vw1f
    @user-xf9yd7vw1f 3 роки тому

    መስኪ እናመሰግናለን ግን ከይቅርታ ጋር ስሙን ወይም ፎቶውን አስቀምጭልኝ

  • @user-zn9ht3bi3s
    @user-zn9ht3bi3s 3 роки тому +3

    ሳኡዲ ይኖራል ወይ

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 роки тому +2

    እናመስግናለን ግን ጠጋ አርገሽ ብታሳይን የጭቃ ቅባቱን ብለንድ ኦሊቨራውን ብዙ ግዜ በማውራት ታሳልፊዋለሽ ከቻልሽ የጭቃ ቅባቱንና ኦሊቬራውን ጠጋ አርገሽ አሳይን ከቻልሽ

  • @seblehailu6053
    @seblehailu6053 2 роки тому

    Meskiye Ethiopia wust chebe powder , karkar oil ena chebe butter magegnet alchalkum ene hawassa negn ke chalsh lakilgn ena ligzash

  • @mesiworke5092
    @mesiworke5092 3 роки тому

    ሀይ መስኪ low prosity ለሆነ ጸጉር የሚሆኑ ቅባቶችን ንገሪን በናትሽ