//የቤተሰብ መገናኘት// የDNAው ውጤት መጣ!!! ፊልም የሚመስለው የእናትና ልጅ ታሪክ መቋጫው ምን ይሆን? //በቅዳሜን ከሰአት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 7 тис.

  • @Semaynesh-xo4ux
    @Semaynesh-xo4ux Місяць тому +2550

    ልጄ ይመጣል ብላ 39 አመት ያዘለችበትን ጋቢ ይዛ የጠበቀች ጀግና እናት

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 Місяць тому +1231

    እንደኔ በቴሌቭዥን የነዚህን እናትና ልጅ በመሆናቸው ተደስቶ ለኮሜንት ወደሞባይሉ ያመራ ማነው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

    • @TemeMekonen-ws6no
      @TemeMekonen-ws6no Місяць тому +11

      በጣም ደስ ይላል እሚገርም ነው የኔ እናት ሲያሳዝኑ🙏🙏(

    • @genettecere8937
      @genettecere8937 Місяць тому +11

      እኔ ልቤልትፈነዳ ወርቀቱ ሲከፈት

    • @user-lv4we6fe3x
      @user-lv4we6fe3x Місяць тому +3

      Me too!

    • @MekdesGudeta
      @MekdesGudeta Місяць тому +5

      Betam des belognal Egzeyabehere yemesgen

    • @kidisttesema9271
      @kidisttesema9271 Місяць тому +6

      እኔ ወረቀቱ ሲከፈት መተንፍስ አቃተኝ ወዴት ልግባ አልኩ አሁን በጣም ደስ አለኝ እገግዛብሔር ይመስገን

  • @lidiaeyasu4485
    @lidiaeyasu4485 Місяць тому +853

    ማርያምን ነገ ስለት አለብኝ ውጤት ሊነገር ሲሌ ተበሬክኬ ለየዋንስ ተሳልኩ ስለቴም ሰመረ ነገ ነግቶልኝ ነው ስለቴን እስከምሰጥ ቸኩያለዉ የልጅ አምሮት ያላዩ የልጃቸዉን አንቀልባ ለ39 አመት ከዛበላይ ለልጄ ነው ኢሂን ቤት ያስቀመጥኩለት እረብዙነገር ምን ያላሉት አለ የ39 አመት ምርጥ እናት ተብለው ድቃድቅ መመዝገብ አለባቸዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 Місяць тому +5

      ❤❤❤❤❤🎉

    • @user-qe8wj1ht7k
      @user-qe8wj1ht7k Місяць тому +25

      ❤❤❤የሰው ደስታ የሚያስደስተው ስንትሰው አለ❤በዛውም ልክ የሰው ደስታ የሚያቃጥለው አለ

    • @samrawitgetu7849
      @samrawitgetu7849 Місяць тому +22

      እኛ ኢትዮጵያዊ ነን የሰው ደስታ የሚያስደስተን...
      ከኛም አልፈን ለሰው ደስታ የምንሳል😍😍😍😍

    • @ketoranketoran2378
      @ketoranketoran2378 Місяць тому

    • @ElsabetterefeElsabetterefe
      @ElsabetterefeElsabetterefe Місяць тому

      🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😍😍😍😘😘😘😘

  • @user-ml9ck1mk2t
    @user-ml9ck1mk2t Місяць тому +134

    በጣም የሚገርመው ልጃቸውን ተነጥቀው እንዲ በድለዋቸው ሁላ የአባቱን ቤተሰቦች ስም እየጠሩ ደህና ናቸው ወይ ብለው ይጠይቃሉ የኔ እናት እድሜ ይስጦት

    • @wab7691
      @wab7691 Місяць тому +1

      በጣም የዋህ ና ገራገር ናቸው 😢እንደሳቸው አይነት የዋህ አዛኝ የበደላትን ሳይቀር በፍቅር የምትወድ አያት ብቻ ሳትሆን እናት የሆነች አለችኝ

    • @tenagnemekonnen6687
      @tenagnemekonnen6687 Місяць тому +7

      @@user-ml9ck1mk2t ለምን መሰለሽ በነሱ ተፆኖ ስር ለ9አመት ስለቆየች አሁንም ትፈራቸዋለች በጣም ክፉና ጨካኝ ናቸው ጥለውት ለሄዱ ጉራና ስም ሲሉ የራሳቸውን ልጅ ለማደጎ ሰጡት

    • @sarafessehazion2724
      @sarafessehazion2724 Місяць тому

      ኣሁን ሰው ሲኾን ግን ኣጎት ነን ብለው ብቅ ኣሉ ​@@tenagnemekonnen6687

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Місяць тому +351

    ዛሬ ልቤ ልትፈነዳ ነበር አቤት እመቤቴን ስንት ጊዜ ጠራሁ አላሳፈርችኝም ደስ ነው ያለኝ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ ደስ ይበላችሁ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому

      አሜን አሜን

    • @user-sd5uw9zv8i
      @user-sd5uw9zv8i Місяць тому

      ወሎየዋ ደምሪኝ ስወዲሽ❤

    • @addisa7408
      @addisa7408 Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን እጅግ በጣም ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @AynalemTesfay-kl2hv
      @AynalemTesfay-kl2hv Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን እ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu Місяць тому

      አሚን😢

  • @aviya5907
    @aviya5907 Місяць тому +511

    ምናይነት እናት ነሽ ሳታገቢ ሌላ ሳትወልጂ ሳገኘው ማወርሰው ብለሽ እርስት ይዘሽ በተስፋ ጠበቀሽው 😢😢😢 እግዚአብሔር ስላንቺ ይክበር ይመስገን ለወንድ ብለው የወለዱትን ክደው ጥለው ለምሄዱ እናት ተብዬዎች ጥሩ ትምህርት ነሽ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ከልጅሽ ጋር ያቆይሽ !!!!!!

    • @mukiman7977
      @mukiman7977 Місяць тому +9

      አዉ ወለህ ልብ ይጠይቃል ጀግነ እነት ነች

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd Місяць тому +2

      በትክክል እዉነታዉ እሰካለ አምላክም በዉሰጥ ጥንካሬ ን ይሰጣል በጣም ያሳዝናል

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +2

      እምነት ፍቅር ናፍቆት ብቸኝነት ተስፋአለመቁረጥ ብቻ ብዙ ነገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @najahtn809
      @najahtn809 Місяць тому +1

      😭😭😭😭

    • @iloveethiopia6348
      @iloveethiopia6348 Місяць тому

      የኔ እናት እነኮን ደሰ ያለሽ እግዛብሄር ይመሰገን

  • @user-zo8zj2kv2y
    @user-zo8zj2kv2y Місяць тому +327

    Tv ላይ እያየሁ ሳላቀው አለቀሰኩ ልቤ ነው የተሰብረው የናታችን ነገር እግዚአብሔር ያነሳል ይህ ነው ውጤቱ የቤት ሰራተነኛ ነች የተባለች የተናቀችው የተረሳችው ልጁዎን ሳትፍቅድ ለጉዲፍቻ የተሰጠባት እናት የነገ ህይውቱዎን ገደል የከተቱባት ሰትቃጠል የኑረች በሰው ዘንድ መልሰ ይሌላት በጌታ ፉት ግን የከበረች ሸበላ ልጁዎን አንጁቱዎን እግዚአብሔር አሳድጉ ጠብቆ ሲያመጣላት ማየት ምንኛ ድሰ ይላል በሰተርጁና ጧሪ ልጀዎን ሰጣት ተመሰገን

  • @lidetytub
    @lidetytub Місяць тому +53

    ቁኑን ሙሉ እያየው እያለቀስኩ ዋልኩ በስማም ❤ ከ20 ግዜ በላይ አየሁ😢😢

  • @zinabwamelese8921
    @zinabwamelese8921 Місяць тому +365

    በባለፈው 99%እናትና ልጅ ናቸው ብዬ ነበር መደንዓለም የድንግል ልጅ ስሙ ከጸሀይ መውጫ እስከ መጥለቂያው ድረስ የተመሰገነ ይሁን ሆኖም አየነው አሜን በጣም ደስስስ ብሎኛል እስኪ ደስስ ያለው በላይክ❤❤❤❤

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 Місяць тому +272

    በእኚህ እናት የተማርኩት ፍጹም እምነትን በቅዱስ እግዚአብሔር መታመን ዋጋው ፍጹም ደስታ የሞላው እውነተኛ ደስታ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @user-gl8cs3fb1d
    @user-gl8cs3fb1d Місяць тому +217

    ለ38 አመት ልጇን ያረገዝች እናት ዛሬ ወለደችው. አመሻሽ እድሚላይ. የምር ቃል አጣሁ. እረጅም እድሚ ከጤናጋር ከልጅሁ ጋር እማማ አብሬ አነባሁኝ 😭😭

  • @tizitahaile4938
    @tizitahaile4938 Місяць тому +41

    እግዚአብሔር ሊያገናኛቸው ስለፈለገ , ይህው እስከዛሬ በህይወት አኖራቸው::
    ክርስትያን ተስፍ አይቆርጥም::❤️🙏

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 Місяць тому +246

    የዋህናት ደሞ ልጄነው ማንም አይወስድብኝ አለች እንኳን ምኞትሽ ተሳካ አልሀምዱሊላህ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому +1

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Місяць тому +3

      አልሀምዱሊላህ

    • @Ahlu567
      @Ahlu567 Місяць тому

      ነይ🎉​@@DadaTube225

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 Місяць тому +136

    የአባቱ ቤቱስቦች ማፈሪያዎች ናቸው ከሰራተኛ ነው የተወለደው ብለው ለባእድ አገር መስጠታቸው ለስማቸው ክብር ብለው እኝህን እናት ሰላሳ ስምንት አመት ሲያስለቅሱ ልጁንም በማንነት ጥያቄ በሰው አገር ሲያስጨንቁ የኖሩ ለእሳቸው ባይነግሩአቸውም እሱን እንኳን ፈልገው በሰው አገር በማንነት እንዳይሰቃይ አላገዙትም እሱ ፈልጎ ባይመጣ እሱንም እሳቸውን ሲያስጨንቁ የኖሩ ሰዎች ናቸው
    አድራ የተሰጠው ቅዱስ ሚካኤል በሰው አገርም ቢሆን በክብር አሳድጎ እናቱን እንዲፈግል አነሳስቶ አገናኛቸው
    ዛሬ ግን እጎትየው እለን ብለው መጡ ማፈሪያዎች ናቸው

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 Місяць тому +4

      Hulom atesedebo melkamem Alo Ayeh Ye Abato wendem jegna yehone Agot alehuleh Leje balehebet emetalew silew tesfa sisetew. Siweled degemo alneberem enateyewem mesekero .
      Agoto yeabato bota teketo kegonu endrmihon tesefa adergalew melkam sew new mimeselew .Lejochih yebarekoleh agoteyo

    • @fikirmekonen4220
      @fikirmekonen4220 Місяць тому +8

      ይገርማል ይቅርታ እንኳን አልጠየቁም

    • @HaymanotHailu-of5mb
      @HaymanotHailu-of5mb Місяць тому +2

      ​@fikirmekonen4220 ቤተሠቡ ካናዳ ናቸዉ አሉ የልጁ እናት .አጎቱ ሥደት ነበርኩ አሉ .

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 Місяць тому +1

      @@HaymanotHailu-of5mb
      Alneberenem adelem yalo .Leje siweled Agoto alneberem new yalo .yehe be zoom yawarachew agoto

    • @user-uy8oz8pc2b
      @user-uy8oz8pc2b Місяць тому +2

      የሚገርሙናቸውእግዞ😢😢😢

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 Місяць тому +104

    አግዚአብሔር መፍረድ ብቻ ሳይሆን በአካል የወረደ ነው የመሰለኝ ደስታዬ ወሰን የለውም ሁለቱም እናትና ልጅ አንጀቴን በሉኝ በርግጥ በጣም ብዙ ያሳዘኑኝ ያስለቀሱኝ አሉ ግን የአሁኑ ይለያል እግዚአብሔር ይህንን ሰስላደረገው ክብሩ ይስፋ አሜን ከካናዳ

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 Місяць тому +81

    ምን ዓይነት አረመኔ ቤተሰብ ናቸው ግን?! 39 ዓመት💔
    አንድ ልጇን ለማደጎ ሰጠውባት ሲያበቁ አድራሻውን ሌትኛው ድርጅት እንደሰጡት አለመንገራቸው በጣም ነው የሚገርሙት #ዲያቢሎሶች አባት ተብዬው ደሞ ያን ሁሉ ዓመት ልክ ወንድሙ እንደተናገረው እንዲ እንዲያ ነበረ እያለ #እንደዘባረቀው ከዛም አልፎ #ሆላንድ ሀገርም ሄዶ እንደተማረ ሲናገር #ልጄን ብሎ አለመፈለጉ በዘራቸው እንዴት #አረመኔዎች እንደሆኑ ይታያል!!! ብቻ ደስ የሚለው ነገር በህይወት እያለች እንኳን ለዓነ-ስጋ አገናኛቸው እናትና-ልጅን አሁንም እድሜና ጤና ይስጣት ለዚች #ጀግና ሴት… ያዘለችበትን ነጠላ ሀብትና ንብራት ሳይቀር ለልጄ ብላ አንድ ቀን ይመጣል ብላ ተስፋ ሳትቆርጥ ላስቀመጠች!!! #ጀግና ብቻ አይገልፃትም አሁንም ከልጇ ጋር ረጅም እድሜ ተመኘሁላት የኔ እናት #ትባረክ🙏🏾

    • @rask-manmichaelk6287
      @rask-manmichaelk6287 Місяць тому

      እረ ለመፋረደ አትቸኩል ልጅ ማደጉ ከተስጠ አስራ ስምንት አመተ እስኬመላው ማን እንደሁነ ቤተስቡ ማውቀ አይችልም ስለዜህ መረጃውን ማግኝት አይቻልም።

    • @marthamekonnen1643
      @marthamekonnen1643 Місяць тому

      አይባልም እናቱ ነገሮቹን መደገፌ አይደለም ለማደጐ ከተሰጠ በህዋላ እነሱም ፈልገው አላገኙም ሊሆን ይችላል ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ ከአሁን በህዋላ በሚሆነው ባይሆን ውቀሺ ገምቻቸው ትልቁን በር ከፍቶ መጥቶአል.

    • @micabeyene2754
      @micabeyene2754 Місяць тому

      Yeabatubeteseb mehon alebet wsha

    • @መናዊት
      @መናዊት Місяць тому

      ​@@rask-manmichaelk6287የምን መሸፋፈን ነው ሲጀመር ማሳደግ እየቻሉ ከነሱ ቤተሰብ ተወልዶ እሷ በወጣችበት አንስተው ለማደጓ የሰጡት ክፉ ናቸው እንጂ!

    • @happlyever1
      @happlyever1 22 дні тому

      ​@rask-manmichaelk6287 egeziabher balibet hulu yekefelachewal..embawa seberatua yeleju emba seberatu beheiwot zemen hulu yeketelachehual...

  • @HenokHenok-cj5bp
    @HenokHenok-cj5bp Місяць тому +185

    ይህ ታሪክ በመፅሃፍ በፊልም መሰራት አለበት በጣም ደስ የሚል የእናት ፍቅር ነው

    • @nabiatabeba8640
      @nabiatabeba8640 Місяць тому

      Waw endate dess endalj Thank to God Tilahun I am so happy ❤❤❤❤❤

    • @Eskdarwbalemmeles-jf8rd
      @Eskdarwbalemmeles-jf8rd Місяць тому

      እኔ ግን መጀመሪያም ልጃቸው እንደሚሆን ተስፋ አድርጌ ነበር እንኳንም እግዚአብሔር እርዳቸው የኔ እናት እሱም እንኳን ደስ አለው መልካም ልጅ ነው ❤❤❤

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 Місяць тому

      @@Eskdarwbalemmeles-jf8rd

  • @yemiminilik480
    @yemiminilik480 Місяць тому +605

    የሐዘንን ጥግ የምታዉቂ ማርያም ሆይ ስለ ልጅሽ ያነባሽዉ እንባ አንቺ ታዉቂያለሽ እና ይህን ልጅ እናቱን አገናኝዉ ብየ ፀለይኩ በጉጉትም ስጠብቅ ነበር! ለእኔም ቸር ወሬ ያሰማኝ!

  • @TewodrosYilma-d4y
    @TewodrosYilma-d4y Місяць тому +191

    እናት ምን ጊዜም እናት ነች... ብታረጅ... ብትታመም.. ሌላም ሌላም ብትሆን እናት ያው እናት ነች...
    ቴዲ ከአሜሪካ.::

  • @selamaye212
    @selamaye212 Місяць тому +15

    ይህን ገራሚ ታሪክ ቢያንስ ከአምስት ጊዜ በላይ አይቼዋለሁ፡፡ በአየሁት ቁጥር እንደአዲስ ነው የማየው፡፡ የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን፤ እናትና ልጅን በእድሜና በጤና አቆይቶ ይህን ላሳየ/ላሰማ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው፡፡

  • @user-hz4gf1bx8k
    @user-hz4gf1bx8k Місяць тому +105

    ሱብሐነላህ ውስጧ አንድቀን እንደሚመጣ እርግጠኛ ሆነው መኖራቸው እማማ እውነት ለእርሶ ከልብ ደስ ብሎኛል

  • @yalegaFenta
    @yalegaFenta Місяць тому +198

    ታሪኩ ከቀረበ ጀምሮ ጭንቀት ላይ ነበርን ጭንቅ አማላጇ እናቴ እመብርሃን ምን የሚሳናት የለምና ጭንቀታችንን ፈታች ክብር ይግባት ዮናስ & ፀዲ ተባረኩ EBS

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @teklefrehiwot2121
      @teklefrehiwot2121 Місяць тому

      Same here dear

  • @Eyutub-l8w
    @Eyutub-l8w Місяць тому +679

    እንደዚህም ጀግና የሆኑ እናቶች አሉ😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому +1

      ውዷደምሪኝ

    • @user-zd8es2ws3n
      @user-zd8es2ws3n Місяць тому +8

      😢

    • @mogesdesta5963
      @mogesdesta5963 Місяць тому +3

      አዎ የእኔ እናት ጀግና ናት

    • @zetamful
      @zetamful Місяць тому +1

      Hé is also nice guy

    • @mahi007.
      @mahi007. Місяць тому

      Elllllleeeeee 🙏 🙏 🙏 kudus gebral destan Absary ❤❤❤⚘⚘

  • @meseretkebede1824
    @meseretkebede1824 Місяць тому +42

    መቼም አባቱ ሞት ቀደመው እንጂ ተጠያቂ ነበር ግን ነብሱን ይማረው ኖሮ ቢያየው ጥሩ ነበር የአባቱ ቤተሰቦች በሙሉ ተጠያቂ ናቸው ፣ሁሉም እያወቁ ከሰራተኛ ተወለደ ብለው ለመደበቅ ነው ፣ቢያንስ ልጁ ተሰጥቶ 7አመት በሁዋላ ነው የሞተው ግን ለዚህች ምስኪን እናት እግዚአብሔር ደረሰላት

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Місяць тому +1

      አይ ሰው መሆን ገና ኑሮ ውርደትን ሲፈሩ 7አመት ብቻ ኖረ?!ነብሱን ይማረው!

    • @መናዊት
      @መናዊት Місяць тому +1

      አንድ ልጁንለማደጎ ሰቶ በልጅነቱ አይሞቱ ሞት ሞተ!

    • @tsionmulugate891
      @tsionmulugate891 Місяць тому

      እውነት ነው

    • @tsionmulugate891
      @tsionmulugate891 Місяць тому

      @@geemayle7969 አስፈሪ ነው የእግዚአብሔርን ስራ ማን አውቆት

    • @DogCat-vt3xz
      @DogCat-vt3xz 26 днів тому

      ኣረሜነ ቤተሰብ ጌታ ይቅር ይበላቸዉ 50 ግዜ ኣየሁት ኣባትም ኣንደወልጁ ይጥላል ኣቤት ግፍ ሃብታም መነወግስተ ሰማይ ኣይገባም

  • @Zenaes-cc3wt
    @Zenaes-cc3wt Місяць тому +72

    ጥላሁን የእውነት በጣም እድለኛ ነህ ጀግና እናት አለህ

  • @anduamlaknissa212
    @anduamlaknissa212 Місяць тому +147

    በሀዘናን እና በመከራ ውስጥ ሆነው እስከ መጨረሻው በእግዚያብሔር ጸንተው የሚቆሙ ሰዎች ግን ምንኛ የታደሉ ናቸው❤ !!

  • @liyuliyu8230
    @liyuliyu8230 Місяць тому +89

    እኛ ያሌ DNA አውቀናል እናትና ልጅ እንደሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል እናታቺን እንኳን ደስ አሎት ❤️❤️እንኳን እባወት ታፈስ በእግዚአብሔር ተስፋዬ አይቆራጥም 🥰🥰

  • @firnussietissima5187
    @firnussietissima5187 Місяць тому +21

    የማያልቅበት የድንግል ማርያም ልጅ በህይወት እያሉ ሳላገኝህ ፈጣሪ በጣም እናመስግናለን

  • @sara46076
    @sara46076 Місяць тому +71

    እናትየው ልጃቸውን ያዘሉበትን ነጠላ እሱም ልጅ ወልዶ ልጁ ይታዘልበት ❤ እንክዋን ደስ አላቹ ሁለታችሁም 💯

  • @ZedZ123
    @ZedZ123 Місяць тому +110

    ትክክለኛዋ ኢትዮጵያዊ እናት ይች ሃገርም ጭምር ናት እናት ብቻ አይደለችም 😢 እንኩዋን ደስ አለወት እርሰወ ብርቱ እናትም ሃገርም ነወት😢❤ ፊልም ወይ መፅሀፍ ይሰራ እምትሉ ብቻ ላይክ አርጉ 🎉

    • @genisemusemu2
      @genisemusemu2 Місяць тому +4

      ይሰራበት ታሪኩ ደስ የሚል ነው

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 Місяць тому +2

      ❤❤❤❤

  • @user-ji9os1md9n
    @user-ji9os1md9n Місяць тому +179

    ብሎ ነበር እኮ እናቴ ባትሆንም እናቴ ናት ብሎ ተናግሮ ነበር በጣም ደስ ይላል ማርያምን

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 Місяць тому +21

    መቼም በህይወቴ ከተደሰትኩባቸዉ ቃናቶች አንዱ ይህ ቀን ነዉ መድሃኔአለም ያበሰበት ቀንበጣም አሳዛኝ ታሪክ !! ማቀፊያዉን ቦታ ያስቀመጡለት እንደሚያገኙት በማመን! እጅግ ገራሚ ታሪክ ነዉ ❤️❤️❤️🎂🎂🎂🎂

  • @user-gt1mx3bd5m
    @user-gt1mx3bd5m Місяць тому +118

    እረ እልልልል በሉ የዛሬው ውጤት እመቤቴን የደስታ እንባ እያነባኩ ነው ቆሚ ያጨበጨብኩት እነ ዮኒዬ ተባረኩ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi Місяць тому +1

      Me too I cry

    • @arsema3125
      @arsema3125 Місяць тому +2

      እኔም እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Cristiant769
    @Cristiant769 Місяць тому +106

    ሀብታሞች ቤተሰቦቹ እባካችሁ እሄን ታሪክ መስማታችሁ አይቀርም እችን እናት እና የኢትዮዽያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቁ እባካች ለልጅ ልጆቻች መርገም አታስቀምጡ እች እናት በጣም ተጎድታለች ልጅን እግዚአብሔር ስሰጥ ትክክል ነው❤

  • @askalebirkineh7068
    @askalebirkineh7068 Місяць тому +72

    የምትደንቅ እናት ናት! አንድ ቀን ልጄን አገኘዋለሁ ብላ በተስፋ ልጇን ያዘለችበትን ልብስ 39 አመን የሙታስቀምጥ:: እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ እድሜ ይስጥሽ

  • @azebg328
    @azebg328 Місяць тому +24

    ጎረቤቶቻቸዉም በጣም የተመሰገኑ ግሩም ድንቅ ጎረቤቶች
    አምላከ ይባርካቸዉ
    ብዙ ብዙ ነዉ የሰሩት ኮራሁባቸዉ

  • @user-em3jf7bt7c
    @user-em3jf7bt7c Місяць тому +66

    በዚህ ታሪክ በየቤቱ ያልተጨነቀ ሰው የለም እኔ ከነጎረቤቶቼ ገማሹ መሬት ግማሹ ተንበርክኮ ውጤቱን ሲጠብቅ ነበር አቤት የነበረው ደስታ ለቅሶ ልዬ ነበር ኢቢኤሶች እንባ ኣባሾች እናመሰግናለን

    • @merawit2074
      @merawit2074 Місяць тому

      ስንት ልዮ ህዝብ እንዳለ ነው ፀሀፊዋ እናመሰግናለን መልካሞችን ያብዛልን

  • @beliyukasse7475
    @beliyukasse7475 Місяць тому +39

    እኔ ግን በአጎትየው በጣም ተናድጃለሁ። እስከዛሬ የት ወደቅሽ ሳይል ዛሬ ልጇ ከሆላንድ ስለመጣ ነው። መቼስ ከወንድሙ እንደወለደች ለማደጎ እንደተሰጠ ያውቃል። ደሞ ዛሬ ነው አጎትነቱ ትዝ ያለው። ለምን እስከዛሬ አልፈለጉትም ውጪ ተቀምጠው። በዚህ በጣም ተናድጃለሁ። እናቴ እንኳን ደስ አሎት እሱም እንባው ታበሰለት።

    • @hanaisler3325
      @hanaisler3325 Місяць тому

      Enesuma kedemo neger wendemachew ke serategna welede endaybal awtetw yetalut lelaw biker ye enat sem saytsefu ke ager yaswetut

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Місяць тому

      ከወድሟ ነው እዴ የወለደቺው 😢

    • @aleyneshyehngus
      @aleyneshyehngus Місяць тому

      ​@@sishaia6875የአባቱ ወንድምን ነዉ ያለችዉ ለሱ አጎቱ ነዉ ሚባለዉና😊

    • @mamilove-fz3fd
      @mamilove-fz3fd Місяць тому

      አጎቱ የአባቱ ወንድም ነው​@@sishaia6875

    • @seranatube1366
      @seranatube1366 Місяць тому

      Yenem tiyaqe new yamal

  • @sofiyamohammed2184
    @sofiyamohammed2184 Місяць тому +87

    እንደዚህም አይናት ጀግነ የሆኑ እናቶችን አላህ ያብዛቹ እናት ሺ ዓማት ኑር 👍🏻👍🏻👍🏻

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 Місяць тому +23

    በጣም የምትገርም እናት ናት። እግዚአብሔር በህይወት አቆይቶ ልጇን አሳያት። ልጁም በጣም ትሁት ነው።

  • @TradeMasterassiddiq6792
    @TradeMasterassiddiq6792 Місяць тому +137

    A.Lilah ሙሉ ቤተሰቦቼ ጭንቀት ላይ ነበሩ በተለይ እናቴ እያለቀሰች ነበር ዱዐ ስታደርግላቸው የነበረው አላህ ስራው ድንቅ ነው አልሀምዱሊላህ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ ያላቹ🎉🎉🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому +2

      ውዷእሕቴደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @Fthyhtube
      @Fthyhtube Місяць тому

      አልሀምዶሊላህ

  • @jelalukemal1623
    @jelalukemal1623 Місяць тому +42

    በጣም ጠንካራ እናት። በፍፁም በአምላኳ ተስፋ የማትቆርጥ። በእውነት የእናት ውለታ ከባድ ነው።

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 Місяць тому +61

    ለአንድ ቀን ጊዜያዊ ደስታ ስትሉ የምትረጩትን ዘር የማታስቡ ወንዶች ከዚህ ተማሩ! አረገዘችብኝ ብላችሁ የሴት ጓደኛችሁን የምትክዱ ወየዉ ለናንተ ከዚህ ተማሩ፣ እንደ እማማ አይነት በወጣትነት ቁንጅናቸዉን አስቡ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረዉ ከሚሰሩበት ቤት ተደፍረዉም ይሆናል ማን ያዉቃል🥲የቤተሰባችን ክብር ተነካ ብለዉ የአሰሪዎቻቸዉ ጎረሞሳ ልጅ አስረግዞ ሲተዋቸዉ እምዬ ግን የልጇን ጠረን እስከምሞት አልጥልም ብላ በእምባዋ እየራሰ አቆየችዉ። ፈጣሪም ሰማት። what an incredible story it is!!! Wish them love, peace and happiness to both.

    • @user-hl4kl5pr2v
      @user-hl4kl5pr2v Місяць тому +8

      እውነት ነው በሰው ላይ አሁን አጎት የተባለው ገረመኝ ያደገን ልጅ ማን ይጠለዋል

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw Місяць тому +3

      በዛን ዘመን ተደፍረው መሆኑ እርግጥ ነው

    • @user-ys4sc5gz9b
      @user-ys4sc5gz9b Місяць тому +9

      ልፅፈው ያሰብኩትን ስለተናገርክ/ሽ ሃሳቤን ትቼዋለው ቢሆንም ትንሽ ልበል አጎት ተብየው ጥሩ ደረጃ ላይ ስለደረስ ነው እንጂ አልፈለጉትም ነበር በዚን ያክል ከቤተሰባቸው ጋር ቅርርብ ከነበራቸው እናቱ ወንድሙ ልጅ እንዳለው ያቃል ማለት ነው ለ 40 አመታት አንድም ቀን የት ደረስሽ አላሏትም ምክንያቱም ንብረት ካለ ወራሽ ነኝ ይላሉ በማለት ማዘርዬ እንኳንም የምታመልኩት አምላክ የልቦትን ፀሎት ሰማዎት እንኳን ደስ አሎት ቀሪ ዘመንዎ ከልጆችዎ ጋር ደስተኛ ይሁንሎት

    • @hanaisler3325
      @hanaisler3325 Місяць тому +3

      Endenezih aynet aremene Familie, ahun leju sew basadegew ke goneh negne entebekewalen yelal ende koshasha eka yetaluten ahunema erasun chelo metebek men yasfelegal be lejenetu bitebekut enateyewem atesekayem nebere!!!! Sory betam lezih lije

    • @neju748
      @neju748 Місяць тому +1

      No በሁለቱ ሰዎች ፍቅር ግንኙነት ነበር ግን የ አባትየው ወላጆች ደስተኛ አልነበሩም በድብቅ ግንኙት ከመፍጠር ለቤተሠብ ተናግረው ልጅ ሣይፈጠር በፊት ነገሮች ይስተካከሉ ነበር ግን በማሀል ቤት ልጁ ተጎዳ

  • @user-uv9eq6xf7l
    @user-uv9eq6xf7l Місяць тому +26

    ፅጊ እና ዬኒ ስላናተ ምንም ቃል የለኝም የስው ጉዳይ ጉዳያችሁ አድርጋችሁ የስው ደስታ ደስታችሁ የስው ሀዘን ሀዘናችሁ አድርጋችሁ በመመልከት ከስው ጎን ናችሁ ሁል ግዜ !!!! እድሜ ይስጣችሁ

  • @tigistkebedegulma7942
    @tigistkebedegulma7942 Місяць тому +107

    አነባሁ ተንሰቅስቄ በደስታ አለቀስኩ ልቤ ተነክቶ ነበር ገና እናቴ የቤት ሠራተኛ ነበረች ብሎ ሲመጣ የዚህች እናት ጥፋትዋ ድህነትዋ ብቻ ነበር በጉልበት ተደፍራ ልጅ ስትወልድ ግን ያሳሰባቸው የነሱ ክብር እንጂ የልጁ የት ይወድቃል ይህቺ ምስኪን ሴት ልጇን አጥታ ስለሚደርስባቸው የአካልም ይሁን የአእምሮ ቀውስ ግድ አልሰጣቸውም እናትና ልጅ ግን ከሁሉም በላይ እምነታቸው ፅኑ በመሆናቸው ጌታ በፈቀደ ቀን ተገናኙ አምላክ በማምሻ እድሜም ቢሆን ፀሎቷን ሰምቶ ከአንድ ልጇ ጋር ስላገናኛቸው ክብር ምሥጋና ይገባዋል አባት ሙት ወቃሽ አትበሉኝ እንጂ የሠራውን ያውቃል ይሄ የብዙ በሀብት ዝናና ዘር የሚመፃደቁ ቤተሰቦች ጉድ ነው
    እማምዬና ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኃለሁ::

    • @GoldCell-lp4dw
      @GoldCell-lp4dw Місяць тому +6

      በጣም አለም የበዳዮችና የጉልበተኞች ፍርድ ሰጪ መሆኗን ያየንበት ነው❤

    • @worknesgagiza9931
      @worknesgagiza9931 Місяць тому

      Enem yasileqesugni medeferachewi sayas lemadego mesitetachew eski biyasaigutis 😢😢😭. Eisu gin ayrsam qen alewi

    • @neju748
      @neju748 Місяць тому

      No ተደፍራ አደለም

    • @hanahagosabraham4490
      @hanahagosabraham4490 Місяць тому

      ❤❤❤

    • @micabeyene2754
      @micabeyene2754 Місяць тому

      Endet awek​@@neju748

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 Місяць тому +134

    ተመስገን ውዱ ጌታዬ ለዚች ምስኪን እናት የደረስክ አምላክ ሀገሬንም ባልታሰበ መንገድ ከዘር በሽታ አውጥተህ አንድ የምታደርገን ቀን አቤቱ ቅርብ አርግልን

  • @natey16
    @natey16 Місяць тому +69

    የዛሬ ኮመንቴ በቃ ማልቀስ ነው😢😢😢
    ሌላ ሊገልጽልኝ የሚችል ሌላ ቃል የለኝም‼️
    እንኳን ደስ አለሽ አንቺ ልዩ ኢትዮጵያዊ እናት‼️
    እንኳን ደስ አለህ አንተ እድለኛ ልጅ‼️

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому

      እሕቴደምሪኝ😢

    • @AarAar-hh6sd
      @AarAar-hh6sd Місяць тому

      😢እፍ በጥም ነው ያልቅስኩት ልጆችም ስለናፍቁኝ

  • @abebechjufar8805
    @abebechjufar8805 Місяць тому +9

    ጎረቤታቸውንም ልጆችሽ ይባረኩልሽ።ebs በሌላ ቀን እንግዳ አርጎ ቢያቀርባቸው ምኛቴ ነው።

    • @tsionmulugate891
      @tsionmulugate891 18 днів тому

      ትክክል.... ምንግዜም የራስ ቤተሰብ ሲተው መልካም ሰውን አምላክ ይሰጣል አለዛማ ይሄ ምድር ከባድ ነው

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Місяць тому +86

    እኔ ፖስታውን ባይሆን እንኳን ደብዳቤ የቀየረ ቅ/ሚካኤል ይቀይረው እያልኩኝ ሳለቅስ ነበር ደስታዬ ወደር የለውም የመጠበቅ መታገስ ጣእሙ ደስታው ተመስገን

  • @DagnewShumye
    @DagnewShumye Місяць тому +64

    እማይዬ ወልዳ ግን ደግሞ 39 ዐመት አርግዛ በተስፋ የጠበቀች እናት እምዬ እንኳን ደስ አለሽ።
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    I love you MOM you are a very special woman.
    ይህችን ኮሜንት ለመፃፍ ስሞክር አይኖቸ በእንባ ተሸፍኖ ጣቶቸ እየተንቀጠቀጡ ነው።

  • @hssana8939
    @hssana8939 Місяць тому +129

    የአባቱ ቤተሰቦች ደሀ ናት ብላችሁ ይችንን እናት 39 አመት ያስለቀሳችሁ ሳይመሽ ይቅርታ ጠይቋቸው አብቱንም ስማችሁንም ጥላችሁ ልትሄዱ ነዉ የልጅ ልጅሽን ለማደጎ የሰጠሽ አያት በሕይወት ካለሽ ይቅርታ ጠይቂ ምን ወርቅ አታበሉት በልቶም ቢያድግ እንጀራ ነዉ😢😢😢😢

    • @meditube4525
      @meditube4525 Місяць тому +8

      ወላሂ አንዳድ ሰው በስግብግብነት የሚወስኑት ውሳኔ በሰው ልጆች ላይ ከባድ ጠባሳ ይጥላል

    • @user-kf6rs6hy2p
      @user-kf6rs6hy2p Місяць тому

      Tekekel

    • @YenaAlem-f6j
      @YenaAlem-f6j Місяць тому +11

      ዛሬም የመጡት ኑሮዉ የቸሻለ ስለሆኘ ነዉ እንጂ ደሀን ማን ይፈልገዋል

    • @SamriTekia
      @SamriTekia Місяць тому

      መቼ ይሆን እኔም እንደዚህ እህቴን የማገኘው

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs Місяць тому +1

      አላህያስገኝልሽ​@@SamriTekia

  • @user-eh7jh4wk3m
    @user-eh7jh4wk3m 22 дні тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን፣ እናታችን፣
    እናትነትን በጥበብ ላይ ጥበብ፣ በውበት ላይ ውበት፣ በፀጋ ላይ ፀጋ፣ ጅግንነትና አሸናፊነትን ደራረቡበት።
    ትልቅ ትምህርት መማሪያ የጠንካራ እምነት መገለጫ።
    ክብር ይስጥልን እናታችን
    ለልጅዎ ትህትና አውርሰውታል፣ እናቱን መሳይ ❤

  • @foziwoilotube79
    @foziwoilotube79 Місяць тому +105

    አልሀዱ ሊላህ እኔ በጣም አልቅሸ አላህየ እኒህ እናት ልጀወ ይሁን ውጤቱ እውነት ከሆነ 10 ፆም እፆማለሁ ብየ ነበር አልሀዱ ሊላህ ነገ እጀምራለሁ እማ የኔ አግና እናት እንካን ደስ አላቸው❤❤❤❤

    • @samrawitgetu7849
      @samrawitgetu7849 Місяць тому

      🥰🥰🥰

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Місяць тому +1

      ❤❤❤❤

    • @user-py9vn6mq1f
      @user-py9vn6mq1f Місяць тому +9

      የኔ ልበ መልካም ፈጣሪ ስለትሽን ስለሰማሽ ተመስገን ተባሪኪ ያንቺንም ያልተፈቱ ህልሞችሽን እግዚአብሔር እውን ያድርግልሽ በሀይማኖት ክፍፍል ሳይኖረን ወደ ፈጣሪአችን ስናጎነብስ እግዚአብሔር ሁሉንም ያሳካልናል ተባረኪ❤❤❤❤

    • @user-lr6dk3wt4e
      @user-lr6dk3wt4e Місяць тому +1

      የኔውዲ አላህ ይቀበልሺ ፆምሺን

    • @sefujihad1576
      @sefujihad1576 Місяць тому

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q Місяць тому +91

    ሴትዮዋ ዝምብለው ሲያቱም ታሳዝናለች እንኳን ዴስ አለሽ የኔ እናት ኡፍፍፍፍ በጣም ዴስስስስ አለኝ ወላሂ

  • @senaittarekegn385
    @senaittarekegn385 Місяць тому +143

    ማርያምን በጣም ደስ ብሉኛል እናቴ ልጆት ስለሆነ የዘመናት ናፍቆቶትን በደስታ ስላገኑ ልቦት ስላረፈ እግዜብሄር ይመስገን በጣም ደስ ብሉኛል❤❤❤

  • @Jamila-p1w
    @Jamila-p1w Місяць тому +10

    የእናቶች እና የሚገርሙ እናት አላህ ሁን ሲለው ሁሉም ይሆናል እንኳን ተገናቹሁ ከሪውን ዘመን በደስታ ኑሩ❤❤❤❤❤❤

  • @meselumezelkla3619
    @meselumezelkla3619 Місяць тому +127

    እሰይ የጎስቋላዋን እናት ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል።

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 Місяць тому +2

      ሊሸለሙ ይገባቸዋል ጀግና እናት ናቸው።

    • @SeSe-go4co
      @SeSe-go4co Місяць тому

      ትክክል😢😢😢😢​@@abebawbelay2584

    • @user-sr7to6lx3m
      @user-sr7to6lx3m Місяць тому

      ​@@abebawbelay2584 አይይይይ የኔ ውድ እናትኮ ለልጅዋ ለምትከፍለው ዋጋ መሸለም አደለም ምስጋና እንኳን አትፈልግም ❤ ።

  • @-se9hk
    @-se9hk Місяць тому +48

    ኣነ ኤርትራዊ አየ አናቱ መሆንዋ ግን ከመጀምውርያ ርግጠኛ ነበርኩ
    ኣምላኽ ይመስገን አንዳንድ ሰው ስት ተተሽገረ ሰው አለ
    ኣምላኽይ ንኹሉ ርዳዮኡ ❤️❤️

    • @HayatEmam-iy3ir
      @HayatEmam-iy3ir Місяць тому +1

      አሚን ወዲ ኤረይ አናመሰግናለን😍😍😍

    • @solnayatube-tx8xn
      @solnayatube-tx8xn Місяць тому

      ብጣዕሚ እየ ዘመስግን ❤❤

  • @AbushAbu-oh4oo
    @AbushAbu-oh4oo Місяць тому +29

    ለልጇ ከዘመድ እስከመቆራረጥ የደረሰች ለልጄ ብላ ያላትን ሃብትና ማዘያ ይዛ ሰላሳዘጠኝ ዓመት የጠበቀች ጀግና እናት እ/ር ረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶሽ ከልጅሽ ጋር ረጅም ጊዜ እንድታሳልፊ እንመኛለን

  • @emebethaile2477
    @emebethaile2477 Місяць тому +25

    ይህን ታምር የሚመስል የቤተሰብ መገናኘት እቤቴ ቁጭ ብዬ በቲቪ በእንባ ሶስቴ አየሁት አሁን ደሞ ኮመንት አይቅርብኝ ብዬ ማንበብ ስጀምር በነዚህ ሁለት ነብሶች ደስታውን የሚገልፅበት ቃላት እኞ ኢትዬጵያውያን ምን ያክል የዋሆች ፍቅሮች እንደሆንን ያሳያል ይህ ንፅሁ ልቦናችንን አይተው ፖለቲከኞቻችን ይጫወቱብናል እግዚአብሔር ሁል ግዜ በጋራ የሚያስደስቱ ነገሮችን ያብዛልን

    • @tenagnemekonnen6687
      @tenagnemekonnen6687 Місяць тому +1

      እንደኔ ሆነሻላ ድራማ ይመስለኛል

    • @tenagnemekonnen6687
      @tenagnemekonnen6687 Місяць тому +2

      እናትየው በትልቅ የስነልቦና ችግር ውስጥ አሳልፈዋታል ዛሬም የነሱ ሰራተኛ የሆነች ያክል ትሽቀጠቆጣለች ክፉ ቃሉ አይገልጻቸውም ብደላት ካጎትየው በላይ መልከመልካም ነች ድህነት ግን ሰውን ያበላልጣል

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 Місяць тому +30

    የአባት ቤተሰብ ግን አውሬ ናቸው ማደጎ መስጠታችሁ ሳያንስ የናት ስም ሳትሰጡ ካለፈ በሆላ እንኩዋ ችግሩን ማስተካከል ትችሉ ነበር። ታሳዝናለችሁ አሁን አለንልህ ስትሉት አታፍሩም እናቱን ዘመን ሁላ ስታሰቃዩ ኖራችሁ ማፈሪያዎች ናችሁ ።ከጎዳና ቢገኝ ይሄኔ እንዲህ አትሉም ጨካኞች ግን እግዚአብሔር ደረሰላቸው

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 Місяць тому +1

      አይገርምም አሁንማ አደገ ባለም ከፍ አደረገው ቅዱስ ሚካኤል አሁን ምንም አይፈልግ ከነሱ አግዚአብሔር ይፍረድባቸው አውሬ አስመሳይ ናቸው እናቴ እንኳንም እንባዎትን የሞቱን ደብዳቤ የቀየረው ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አበሰለትዎት።

  • @bittukanbirhanu-jw8ki
    @bittukanbirhanu-jw8ki Місяць тому +84

    አልሀምዱሊላህ እሱ ሁሉን ማድረግ የሚችል ጌታ በሰላም እንካን ተገናኛቹ በጎፋ የሞቱትንም ወገኖቻችን አላህ ሰብር ይስጣቹ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому

      እሕቴደምሪኝ❤

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk Місяць тому +66

    የኔ እናት😢 ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ❤❤🎉🎉 አላህ የጎንደሩንም ልጅ ያስገኝለት

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Місяць тому +3

      አሚንያረብ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому +2

      ውዷእሕቴደምሪኝ❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому

      ​@user-vs8እሕቴደምሪኝ❤kq4zi4p

  • @bethelabate3611
    @bethelabate3611 Місяць тому +14

    አሁን ከሆዴ ውስጥ የወጣውን እንዴት እረሳለሁ? 😢😢😢 የሳለፉትን ዘመን እንደ እናት ሳስበው ሆዴ ተንሰፈሰፈ።ክብር ሁሉን ለፈጠረ እግዚያብሔር ይሁን ስራው ረቂቅ ነው።🎉🎉🎉

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Місяць тому

      በጠም አምን !

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f Місяць тому

      በጣም ሰፍሰፍ ያደርጋል አሜን ምስጋና ለእግዚአብሔር !!

  • @askaletesema8057
    @askaletesema8057 Місяць тому +56

    በጣም ደስ የሚል ውጤት ነው መቸም የቀድሞ ባለስልጣናት ተንኮል ከደሀ ስለተወለደ አሳልፈው ለማደጎ ሰጡት የደሀ ልጅ ነው ብለው እግዚአብሔር ይመስገን እንቆቅልሽው ተፈታ ክብር ለቸሩ መድሀኒአለም ለእናቱ ድንግል ማርያም!!!

    • @Tube-ns2xj
      @Tube-ns2xj Місяць тому +2

      ትክክል መድሀኒያለም ያያል❤❤❤❤❤

  • @messymessy6911
    @messymessy6911 Місяць тому +18

    እንደ ዛሬ የፈለኩት ሆኖ አይውቅም ተመስገን የሰማዩ ጌታ ኑሮ ያጎሳቆላት እናት ታሳዝናለች

  • @berhanudegu7229
    @berhanudegu7229 Місяць тому +30

    እምነት ፅናት ተስፋ ከዚህች የተከበረች እናት ይበልጥ ተምራለሁ አምላክ ስራው ግሩም ድንቅ ነው ልጁ ደስ የሚል አስተዋይ ሰው ነው አንኳን ደስ አላችሁ

  • @MeremSeid-vp7ol
    @MeremSeid-vp7ol Місяць тому +8

    በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት አቤት እናትነት❤❤❤❤❤❤❤እማ ተስፉ አትቆርጥም ስታረግዝ ስትወልድ ስት መከራ ስላሳለፈች ኧረስንቱ ይዘረዘራል ከፈጣሪዋም ከልጇም አንድቀን ይመጣል39አመት ጋቢ ማስቀመጥ እኳምን ኖረች ፈጣሪ እረጅም እድሜ ሰጣት ይሄን ሊያሳያት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rc1no4tu2k
    @user-rc1no4tu2k Місяць тому +51

    ይቺ እናት ቆማ የምትሄድ ትምሰል እንጅ ከመፃጎህ አይትናነስም ነበር ኑሮዋ እግዚአብሔር ይመስገን ያባቱ ቤተሰቦች ግን ከባድ የእንባ እዳ አለባችሁ ያውም የእናት የልጅ ሃጥያቷ ሰራተኛ ምሆኗ ብቻ ነው ሳይቸግራችሁ ስሟን እንኳ ሳትፅፉ ከልጃዋ ለይታችሁ ስታስለቅሱ የኖራችሁ የወጣትነት እድሜዋን ያባከናችሁ ሌላእንኳን አግብታ ወልእዳ እንዳትኖር እንቅፋት የሆናችሁ ሰዎች ንስሐ ግቡ ድግሞ አሁንም ቋንቋ እናቅለን ብላችሁ ስተችሁን ለመደበቅ ልጁን እንዳትዋሹት !!!!!

    • @yostinacrafts645
      @yostinacrafts645 Місяць тому

      Ljun ngerut eski ....endayatalilut enezi sewoch( ye abatu beteseb meriz new mimeslut ebaboch. Egziabher yetebikat miskin enat

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 Місяць тому +1

      @@yostinacrafts645betam ahunm yefralu sewywen seyayu endat teshaotewtu

    • @user-qd6ez5zi9i
      @user-qd6ez5zi9i Місяць тому +5

      ወላሂ የኔን ሀሳብነው የገለፅሺ ልጁ የግድ አማረኛ መልመድ አለበት ለናቱ ሲል በደሏን በደብ እዲረዳት የአባት ወገን አሁን አዙረው እሷ ጥፋተኛ እደሆነይ አርገው እዳይነግሩት ፈረቸለት አለሁ

    • @Tarikkediro
      @Tarikkediro 26 днів тому +1

      full vido I,m cry 😢😢😢😢😢👉👉👉mom long life God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Adissmit
    @Adissmit Місяць тому +46

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ጥላሁን ከእናቱ ስለተገናኘ እኔም ወንድም አለኝ ከ37ዓመት በፊት የጠፋ እናቴ አንድ ቀን ይመጣል ብላ የምትጠብቀው ጌታቸው ገብረ ወ/ዝጊና የሚባል!!

    • @SleepyBowtieCat-wc6gb
      @SleepyBowtieCat-wc6gb Місяць тому +1

      እና ለነሱ ንገሪቸውና ይፈልጉት ይገኛል እህቴ

    • @IfgdJduif
      @IfgdJduif Місяць тому

      😢😢😢😢😢ayizon

    • @Xx_N01awitheexe_Xx
      @Xx_N01awitheexe_Xx Місяць тому +3

      እህቴ ሙሉ ስሙን የት ብሎ እንደወጣ እና ሌላ ኢንፎርሜሽን ጨምረሽ አስተካክለሽ ወንድምሽን አፈላልጊ እናትሽን አስደስቺ ልጇ ሲጠፋባት የእናት ስቃይ ከባድ ነዉ

    • @firehiwotefirem6034
      @firehiwotefirem6034 Місяць тому +1

      @@Adissmit እግዛብሔር እናትሽን እና አንችን ለእንደዚህ አይነት ደስታ ያብቃችሁ

  • @firehiwotefirem6034
    @firehiwotefirem6034 Місяць тому +30

    100% እርግጠኛ ነበርኩ ምክንያቱም
    በጣም ይመሳሰላሉ
    እግዛብሔር ይመስገን
    እንኮን ደስ አላችሁ
    በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @netsanetabera-g7e
    @netsanetabera-g7e Місяць тому +13

    ዓድሜ ተቀይሮ የሚሰጥ ቢሆን እሰጦት ነበር በጣም ደስ ይላል

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi Місяць тому +30

    Wooooooow በጣም ነው ደስስስስስ ያለን አንድ ወር ብቻ አልመሰለንም እኮ አንድ አመት እንጅ ስንጨቀጭቃቹህ የነበረው ተዳፍኖ ቀረ ብለን ነው 🙏🙏የዛ ህፃን የጎንደሩ ልጅ ለእናቱ ግጥም የገጠመው ልጅ እናት አለሁ ብለሽ ነይ እባክሽ እኛም ልባችን ይረፍ እግዚአብሔር እባክህ አገናኘው ከእናቱ ጋ🙏🙏🙏

  • @jemilahelil4086
    @jemilahelil4086 Місяць тому +53

    ከእስከ ዛሬ ከቀረቡት እንደዚህ ሚያዛዝን ታሪክ አልሰማሁም ፊልም ነው ሚመስለው 39 አመት አንቀልባ 😢የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት

  • @BeemnetBayeah
    @BeemnetBayeah Місяць тому +25

    እንቺ ደግ ናት ምንትክ የሌላሽ በምን ቃል ልግለጸሽ በምንስ ቃል ላመስገንሽ አንቺ ልዩ የኢትዮጵያ ናት ፍቅርሽ ከባድ ነው።
    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤

  • @workitube7351
    @workitube7351 Місяць тому +8

    Thank God for this story. I've watched this video more than 20 times. It's really amazing. I feel sad for his father's family, but it's all for the best.

  • @magiyil1918
    @magiyil1918 Місяць тому +27

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ውጤቱ ባይወጣም 100% እርግጠኛ ነበርኩበት የእናትየው ትህትና ብርታት ጥንካሬ የምትገርም እናት ❤❤ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ ብቻ ብዙ ስሜት የተስተናገደበት ፕሮግራም 🎉🎉🎉

  • @tigistasrat3382
    @tigistasrat3382 Місяць тому +29

    የኝህን እናት ዉጤት በጣም በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር የሰዉ ደስታ ለካ እንደዚህ ያስደስታል ዛሬ የሆነ ነገር ለኔ ያገኘሁ ያህል ነው የተሰማኝ። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏

  • @user-oq9jg5vx3x
    @user-oq9jg5vx3x Місяць тому +59

    እስኪ እልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ እመቤቴን እፍፍፍፍ ምን አይነት እናት ነሽ ጀግና ልጇን 39 አመት በተስፍ የጠበቀች የልጇን ማዘያ በክብር ያስቀመጠች ቃላት አጣሁልሽ ምልበልሽ 😭😭😭😭

    • @micabeyene2754
      @micabeyene2754 Місяць тому

      Ellllll

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 Місяць тому

      እልልልል እልልልልልል እልልልልል አሜን

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l Місяць тому

      Elelelelelel ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-qv1df8dh9m
      @user-qv1df8dh9m Місяць тому

      እልልልልልልልእመብርሀን ከነልጁ ክብር ምስጋና ይውስዱ

  • @LeliaJw
    @LeliaJw Місяць тому +4

    እድሜዋን ሁሉ መሰዋት የከፈለች ጀግና ጠንካራ እናት❤❤ እድሜና ጤና ቀሪ ዘመኖ የደስታ ይሁንሎት እናቴ።
    ደገምኩ ደጋገምኩ አየው ቃላት አጠረኝ ለእርሶ እናቴ እንኩዋን ሳቆህ ተመለሰ እማዬ❤🎉🎉🎉

  • @GoldCell-lp4dw
    @GoldCell-lp4dw Місяць тому +33

    ኢቲዮጲያዊ ከናቱጋር የምትግባባ ሚስት አግብቶ ቀሪ ዘመናቸውን የልጂ ልጂ አይተው የልጂ ጥማቸው ቢቆርጥላቸው ደስ ይለኛል❤❤❤

    • @Mitewab
      @Mitewab Місяць тому +12

      ያቆዩትን ቤት አሳምሮ ገንብቶ ውርሱን ተረክቦ አግብቶ ወልዶ ያስደስታቸው።አሜን።

    • @user-jx3qj8ju6w
      @user-jx3qj8ju6w Місяць тому

      አሜን

  • @KebekZad
    @KebekZad Місяць тому +56

    ክብር ለመዳኒያለም ❤❤❤ ድስ ብሎኛል ኤሄ ድስታ ሁሉ ሰዉ ቤት ይግባ እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tejaq8618
    @tejaq8618 Місяць тому +40

    ፊታቸው ኮፒ ከልጁ ጋር የኢትዩጵያ እናቶች ሁሌም ሳቁ ደስታቹ ይብዛ ክፉ አይካቹ እኛ በእንተ ፀሎት ነው ቆመን የምንሄደው እማማዬ እንኳን ደስስ አለሽ❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому +1

      ውዷደምሪኝ😢

  • @user-bu2bw6ug3w
    @user-bu2bw6ug3w Місяць тому +12

    ሪኢካ ዘይሙነ ታሪክ ዕድመ ንጥዕናን ይሃብኩም ጡላሁን ምስ ወላዲትካ ዝሓወ ይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @melesetesfaye7456
    @melesetesfaye7456 Місяць тому +22

    የዛሬው ይለያል እናት አለኝ በየ ቀኑም አወራታለሁ ግን የእናትን ድካምና ልፋት ስመለከት በእውነት መሳሳት ጀመርኩ አይኔ እንባየ ሊያቆም አልቻለም በእውነት ስለዝች ምስኪን እናት እግዚአብሔር ከአጽናፍ አጥናፍ ይመስገን

  • @SEID-v-kassaw
    @SEID-v-kassaw Місяць тому +57

    እስካሁን ካየሁት የተለየብኝ እናትነት በምን ይገለፃል እማ እንኳን ደስ አለወት

  • @wogayehuhabtamu9388
    @wogayehuhabtamu9388 Місяць тому +19

    ይህን በፊልም ቢሰራ ድንቅ ታሪክ ድንቅ እናት ስትዘከር ትኖር ነበር የልጁም ማንነት ጠስተማሪ ነው

  • @fgty4821
    @fgty4821 Місяць тому +8

    የዩሱፍ እና የ ያእቁብን ታሪክ የሚመስል ህይወት😢በደስታ ተቋጨ አልሃምዱሊላህ

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 Місяць тому +65

    ከቅደሜ ከሰዓት ይህንን ፕሮግራም እንዳኔ መነው ምወደሁ❤❤

  • @mengeshaassefa1911
    @mengeshaassefa1911 Місяць тому +42

    ስለ እውነት አለቀስኩ አንድ ወልደው ከ39 ዓመት በኋላ ማግኘታቸው ደስ ይላል። ከብር ለእዜር ይሁን

  • @Angela_436
    @Angela_436 Місяць тому +38

    ኡፍፍፍፍፍ በዚ አመት እንደዛሬው ቀን ደስ ብሎኝ አያውቅም እንዴት ደስ እንዳለኝ?እኔ እንጃ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክክክክ!!¡ደግሞ እኮ የአፍንጫቸው ቅርጽ አንድ አይነት ነው እያልኩ ከወንድሜ ጋር እየተከራከርኩ ነበር የሚገርም ነው እሰይይይ ልጁም እፎይ አለ እናትም ልጇን ለመሳም አበቃት እርጅናዋ እራሱ በዚ ልክ ሊሆን አይችልም ነበር በውስጧ እየተብሰለስለች ያለግዜዋ ድቅቅ ያለች ይመስለኛል ስታሳዝን ስገምት ከ70 ምትበልጥ አይመስለኝም ፥የኔ እናት በ 76 አመቷ 60አመት አትመስልም ልጅየው እንኳን ደስስስስ አለህ እናትህን ተንከባከባት ከቻልክ አንተ ጋር ወስደህ ብትጦራት ጥሩ ነው ።መልካም የአብሮነት ግዜ ይሁንላቹ!???

  • @firnussietissima5187
    @firnussietissima5187 Місяць тому +4

    የእናቱ በህይወት መኖር ማንነቱን ለማወቅ በቃ የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው ጭራሽ የጣሉት አታስፈልገንም ብለው የወረወሩት የአባቱ ቤተስብና ወላጅ አባቱ አምላክ በክብር እናቱን አገናኝቶ የአባቱ ቤተስብም ለመፀፀት አበቃቸው እድለኛ ነህ በግፍ ብትጣልም አምላክ ለዚህ ክብር አበቃህ

  • @sntayehuahmed8530
    @sntayehuahmed8530 Місяць тому +51

    ሁለት ወር ሙሉ ቅዳሜ በደረስ ቁጥር ሳስብ ነበር ገና መጣሁ ደስ ይላል እርእሱ
    አልሃምዱሊላህ የስ

    • @user-dy8lu9oi3x
      @user-dy8lu9oi3x Місяць тому

      ለምን ቆየ ግን

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx Місяць тому

      ​@@user-dy8lu9oi3xhager west almeselegnem mermeraw leza new yekoyew

    • @Lore9072
      @Lore9072 Місяць тому

      እኛም።

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому

      እሕቴ ደምሪኝ ለአሏሕ ብለሽ😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Місяць тому

      ​@@user-dy8lu9oi3xውዷደምሪኝ

  • @hamelmalbeyene6329
    @hamelmalbeyene6329 Місяць тому +75

    ማነው እንደ እኔ በደስታ ያለቀሰ
    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tigistkenase398
      @tigistkenase398 Місяць тому +1

      💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭

    • @AlTamkeen-ot7zl
      @AlTamkeen-ot7zl Місяць тому

      ኽክክ​@@tigistkenase398

  • @HewanNigateTessema
    @HewanNigateTessema Місяць тому +22

    እንደዚህ ውጤት ያስጨነቀኝ የናፈቅኩት ነገር የለም ውጤቱን ስሰማ በታላቅ የደስታ ለቅሶ ውስጥ ሆኜ ነው ለሦሥተኛ ጊዜም ደጋግሜ አየሁት እንባዬ አልተቋረጠም ለእናቱም ለልጁም እግዚአብሔር መልካም አደረገ ስሙ ይባረክ 😂😂😂

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 Місяць тому +8

    ኦ ጌታሆይ ስምህ ይባረክ አንተ መልካም እንኳን የእናታችንን እንባ አበስክ ወንድሙንም ረዳኸው እልልል እልልል❤❤🎉

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 Місяць тому +22

    ከቶ እምነት ያለው ሰው የታደለ ነውኮ ጅግና ሴት በእውነቱ የቀደመ እናቶቻችንን አባቶቻችንን እምነት ጽናት ያድለን እንኳን ደስስስስ አላችሁ😢

  • @sabahagos9645
    @sabahagos9645 Місяць тому +17

    አረ እነዚህ እናትና ልጅ ይለያሉ በጣም መልካምና ቅን ሰወች ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችው እናቴ እንኳን ደስ አሎት❤

  • @meremahussen5431
    @meremahussen5431 Місяць тому +8

    እናቴ እንኳን ደስ አለሁ በልጁ ጥረት ነው የተገናኙት እና ሰው በመሆኑ ብቻ የኔም ህመም ነው ብንል ይህች እናት እድሜ ልኳን ስታለቅስ የኖረች ናት ይቅርታ ጠይቋት የአባቱ ዘመዶች

  • @omufirdos5883
    @omufirdos5883 Місяць тому +56

    በጣም በጣም ደስ ይላል የብዙ አመት ስቃይዋ ተፈታ የኔ እናት

    • @Lore9072
      @Lore9072 Місяць тому

      ይሄ ታሪክ ብዙዎቻችንን የነካና አንድ ያደረገን ሳይሆን አይቀርም። እኛም አብረን ሁለት ወር አማጥን።