ቃል በተግባር- ቃልን መጠበቅ ወሳኝ ነገር ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @asterabraham5384
    @asterabraham5384 3 роки тому +150

    Dr.Abiy, I am an Eritrean living in Canada, who praises God for Ethiopia having you. What strong and good heart you have to go forward to fulfill your dreams to change Addis Ababa, respectively Ethiopia. I pray to God to give you good health, and long life to change the lives of Ethiopians, and peace to my own country and the world at large. I am really proud that you are an excellent example to all African leaders. God bless you and your family..

    • @Brikti
      @Brikti 3 роки тому +3

      Thank you sister ❤️😍🥰🇪🇹❤️🇪🇷. We’re indeed very lucky. May God bless Ethiopia and Eritrea. 🇪🇹❤️🇪🇷

    • @dagabgaz3129
      @dagabgaz3129 3 роки тому +4

      thanks. much love and best wishes to you too!1

    • @kibiroessa2215
      @kibiroessa2215 3 роки тому +5

      thank you Eritreans Ethiopia is your second country and our destiny is one and common to develop. we learn a lot from Eritrea how you resist western enemy.

    • @eliasmengesha8409
      @eliasmengesha8409 3 роки тому +3

      Good hearted our beloved Eritrian brothers and sisters we love you so much❤

    • @besufikad8924
      @besufikad8924 3 роки тому +2

      ገፋፍ ሻዕቢያ ።ዲቃላ ጣልያ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 3 роки тому +119

    በእንግሊዘኛ ,በአረብኛ,በፈረንሳይኛ ….እና በተለያየ ቋንቋ ቢተረጎም የአገራችንን ገፅታ የመቀየር ብቃት አለው my beloved prime minister ,I love you so much I wish long life !!!

    • @lominaye-2251
      @lominaye-2251 3 роки тому +5

      ምርጥ አስተያየት👌

    • @madenamohammed3514
      @madenamohammed3514 3 роки тому +1

      👌

    • @ndb6093
      @ndb6093 3 роки тому

      አሁን ችግር የሆነብን ያለው ኢንተርናሽናል ቋንቋ ማነስ ነው።

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 роки тому +67

    አጸባራቂው ኮከብ አቢቹ እናመሰግናለን በእውነት ቃል የለኝም ላንተ የሚሆን እንወድሀለን በጣም ውዱ መሪዬ

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 3 роки тому +3

    በኔ ዘመን አገሬ ላይ እንዳንተ ያለ ደንቅ መሪ ስላየሁ ጌታን አመሰግኖለሁ

  • @saramanyahilal8635
    @saramanyahilal8635 3 роки тому +56

    እግዚአብሔር ልፋትህን ይቁጠርልህ !!ተባረክ ቅን ሰው ስለሆንክ እዝንልሀለው አከብርህማለሁ🙏🙏

  • @msherif5267
    @msherif5267 3 роки тому +156

    If you did all this in three years I would imagine how much you can do in the future
    Thank you a million times

  • @erkabosew.giorgis7425
    @erkabosew.giorgis7425 3 роки тому +137

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ።
    You are a blessing to this GENERATION!!!
    Yes you are perfectly correct! መርዳት እንጀምራለን።

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 роки тому

      Lol please??

    • @besufikad8924
      @besufikad8924 3 роки тому +1

      በዛው ልክም የትግራይ ንፁህ ደም የፈሰሰው ይዚህ አብይ ተብየው ሰውየም ደሙ ይፍሰስ ።

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 роки тому +2

      Yes he is A Blessing to us

  • @mowel576
    @mowel576 3 роки тому +15

    I am from Eritrea 🇪🇷 I am happy for Ethiopia 🇪🇹 to see good changes.

    • @brightsideethiopia1276
      @brightsideethiopia1276 3 роки тому +3

      We will come to our second country Eritrea and we will make beautiful Eritrea just wait our brothers we will stand together 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹💪💪💪💪

  • @kokobeseyoum4875
    @kokobeseyoum4875 3 роки тому +252

    እልል በይ ሀገሬ በተግባር ሰርቶ የሚያሳይ መሪ አግኝተሻል አብቹ ሺእ አመት ንገስ👌♥️♥️♥️💚💛♥️

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 3 роки тому

      በጣም የሚገርም ነው እሱ እና እኔ እንድ ነን በስራ እንጂ በውሬ አናምንም ክክክክክ

    • @ashg.2066
      @ashg.2066 3 роки тому

      አሽቃብጪ

    • @habiba8418
      @habiba8418 2 роки тому

      አሥቃባጭ ሠው በሠው ሀገር እያለቀነው ዲምጥሁኑ

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 3 роки тому +15

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን !፣ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እግዚአብሔር በአዕምሮህ ውስጥ ያስቀመጠውን ራዕይ ሠርተህ ለማየትና ለማሳየት እንኳን አበቃህ!ዘመንህ ይባረክ !🙏

  • @genetdagem2409
    @genetdagem2409 3 роки тому +93

    አቤቱ ሁሉም አንዳንተ ኢትዮጵያ ልጅ ይስጣት የኛ ብርሀን ነህ ኢትዮጵያ ባንተ ተካሰች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶህ የዘራኸውን ፍሬ የምትበላ ያርግህ አብቹ እወድሃለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅህ።

  • @suzanfaniel5325
    @suzanfaniel5325 3 роки тому +32

    I am Eritrean I don’t have words for Abiy in three years all this I can all say God bless .

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 3 роки тому +1

      Thanks our brothers for your support for our country ❤

    • @jemilayihdego4713
      @jemilayihdego4713 3 роки тому

      Afta maraya ehwatik ab Tigray madabariy ykunu alwo naza rabh nay mangasti kabrat zabolu tadank zalki

  • @pr5432-c2p
    @pr5432-c2p 3 роки тому +136

    I don’t have a word. I promise to pray for you and for Ethiopia.

    • @tamiratworku5808
      @tamiratworku5808 3 роки тому

      አንቴ መለት ለ ሃገሬ ቢሪሃን ነህ bartlgne wee love you More abiye

  • @Addisatter
    @Addisatter 3 роки тому +32

    When we have a conversation with my friends about this man there is one thing we always agree about . he is a visionary and very wise man! Selam

  • @mickeydi
    @mickeydi 3 роки тому +67

    All These in Just 3 Year's! I see Where We Are Heading The Coming 10years. Our Visionary Prime Minister We Thank You Very Very Much!! Ethiopia Is In a Very Good Hand! God Bless Dr Abiy Ahmed,💚💛❤️🇪🇹

  • @Rightpath12
    @Rightpath12 3 роки тому +30

    TO be honest this is the only documentary that I have watched from beginning till the end while my heart is felt with happiness and my eyes are tearing with joy. At the end I tried to check all the comments and I couldn't find even a single comment which is Negative, really really this is incredible. My people Please let us Help this great leader at least with our prayer. I am not in Ethiopia and now I got an opportunity of speaking of my country with full heart and proudly as usual. God bless us all.

  • @peacelove467
    @peacelove467 3 роки тому +92

    My favorite, PM Abiy . You fascinated millions in ethiopia . As a diaspora, my respect and admire to you and your administration for the beginning of mew Ethiopian era , bright future for coming generations and a try to Start for peaceful coexistence of the multi ethnic society.

  • @gracemilkias2094
    @gracemilkias2094 3 роки тому +1

    ለምድራችን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ።

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 3 роки тому +57

    እውነትም ቃል በተግባር ለኢትዮጵያ ህዝብ የተሰጠህ ውድ ስጦታ እናመሰግናለን መሪያችን ስለመልካም ስራህ በርታልን ከጎንህ ነን !!

  • @sagalhirsi2284
    @sagalhirsi2284 3 роки тому +66

    I am somalia 🇸🇴 and I love Ethiopia 🇪🇹 for life to country to have the same ideals

    • @brightsideethiopia1276
      @brightsideethiopia1276 3 роки тому +5

      We will come to Somalia when we done our work we will build our neighbors don’t worry bro ok just wait us we will stand together

    • @dagabgaz3129
      @dagabgaz3129 3 роки тому

      thanks! hopefully a better day is coming for we the people of the horn :) we can do it

    • @sagalhirsi2284
      @sagalhirsi2284 3 роки тому

      @@brightsideethiopia1276 take you bro 😎

  • @dammaqi944
    @dammaqi944 3 роки тому +94

    Ethiopians must fight to keep this prime minister in power for as long as possible! Visionary leader comes once in a lifetime and we must hang on to it!! The Ethiopian Renaissance is within reach 🇪🇹

    • @mimik1569
      @mimik1569 3 роки тому +5

      በጣምም ትክክል ነህ

    • @debebeteklu1451
      @debebeteklu1451 3 роки тому +5

      I would not even think twice to vote for him to lead us for as long as he is alive.

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 роки тому +3

      Definitely !!!.

  • @abell3903
    @abell3903 3 роки тому +4

    Now we can definitely say Ethiopian’s prayer is answered. God bless Dr Abiy. God Bless Ethiopia and its people. Amazing work! Thank you 🙏!

  • @fikerm1752
    @fikerm1752 3 роки тому +27

    I never seen this kind of leader. 🙏 God bless you our PM we love you 💕

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 10 місяців тому +1

    እጅግ የመያሥደስት እጅግ የሚያዝናና መንግሥታችን አቢይ የፍቅራችን ዜና ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zadeyoutube8963
    @zadeyoutube8963 3 роки тому +76

    በጣም ያምራል ወደፊት የተሻለ ሀገር ይኖረናል ብዬ አስባለሁ ከሁሉም በላይ ሰላም ነው አላህ ህገራችን ሰላም ያርግልን

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 3 роки тому +3

      ሚዛናዊ አስትያይት ሌላውማ ወረተኛ እደሆነ ነው ያየሁት

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 роки тому

    ተባረክ አብያችን ጌታ ይባረክህ እንወድ፩ሃለን እናመሰግናለን ስለምታደርገዉ ነገር ሁሉ ጌታ ይርዳህ

  • @marrykifle875
    @marrykifle875 3 роки тому +62

    ውዱ መሪአችን አንተ መልካም መሪ ነህ ምርጥ የኢትዮጵያ ጅግና ሥራ ፍጣሪ እና ፍቅር አሥተማር ሥለሁንክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Youtuber_g123
    @Youtuber_g123 3 роки тому +17

    What a leader! What a generation!
    🇪🇹
    Thanks for our PM & all the workers who participated!
    🇪🇹
    Well done! ✅
    The future is brighter than ever with God & the amazing person Dr. Abiy Ahmed!
    Ethiopiaaaayeeee🇪🇹

  • @bbvvv8406
    @bbvvv8406 3 роки тому +80

    መሻላህ አገራችን ያረብ ያአላህ
    አገራችንን አንተው ሰላም አርግልን
    ያረብ ያረብ በዝነትህ በረህመትህ
    አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @solomonghebrese9412
    @solomonghebrese9412 3 роки тому +17

    He absolutely inspiring. Every Ethiopian should be proud of to have a leader like Dr.Abiy Ahmed.

  • @salilishbira7480
    @salilishbira7480 3 роки тому +54

    ሺ አመት ኑርልን

    • @heudeghdyerg1897
      @heudeghdyerg1897 3 роки тому +2

      Amen

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 3 роки тому +1

      በምድር ላይ ሺህ አመት የኖረ አለ እንዴ

    • @salilishbira7480
      @salilishbira7480 3 роки тому +2

      @@sosunamerid5638 ለሱ ተመኘው

    • @sosunamerid5638
      @sosunamerid5638 3 роки тому +1

      @@salilishbira7480 የልተስማ ያልታየ ነገር አትመኚ የነበረና የሚኖረውን ተመኚ

    • @tirashe4995
      @tirashe4995 3 роки тому +1

      @@sosunamerid5638 ከተቻለ ምንው ከፋሽ

  • @samt7785
    @samt7785 3 роки тому +3

    O God! very inspirational. Leading by example 👌 You are a precious gift from the Lord Abichu. I am an Eritrean , and I have been astonished and amazed by what you have been accomplishing since you came to power. Just 👏. Praise the Lord! በእውነት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @henokgebree
    @henokgebree 3 роки тому +77

    YES WE CAN WITH YOUR LEADERSHIP WE ARE GOING FORWARD WITH PROSPERITY AND RESPECT EACH OTHER. GOD BLESS YOU ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🙏🙏🙏

  • @ekramabdu2289
    @ekramabdu2289 3 роки тому +2

    you really are gift of God for us. amazing leader. May God give you more wisdom

  • @revenant6910
    @revenant6910 3 роки тому +135

    The best leader ever. Indeed Ethiopia is on track to prosperity. All we need is stick together. We need Dr. Abiy for a few more terms!

    • @lucileboscher7627
      @lucileboscher7627 3 роки тому +2

      No stupid...he's supposed to be showing what he improved in terms of agriculture, health etc...not parks that only one percent of the population will get to visit. Ethiopia is a poor country...what has he done for the farmers??

    • @revenant6910
      @revenant6910 3 роки тому +1

      @@lucileboscher7627 I wouldn't start my convo by insulting someone, because I was raised better! Anyhow, it seems like you haven't done your homework, or else you would have appreciated how much work his administration has done for farmers. He was able to achieve all this while there is a lot of conflict around the country. Dr. Abiy is not perfect but he is bright, educated, optimist, young, bi-racial, experienced, ... the list goes on. Which is what Ethiopia needs.

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 роки тому

      @@lucileboscher7627 you call someone stupid because he is admireing someone's good work .when you don't know much what Abiy all the work he did ..if you can't admire pls atlist don't swear

  • @meselecheabebe731
    @meselecheabebe731 3 роки тому +13

    እግዚአብሔር መርጦ ለኢትዮጵያኖች የሰጠን ልዩ ስጦታ ነህ አይዞህ ማንም አይደርስብህም እንደአንተ 4 ሰው ከጎንህ ብታገኝ ዓለም ቁንጮ ላይ አገርህን ታስቀምጣታለህ እድሜ ተቀንሶ ቢሰጥ እኔ ቀንሼ እሰጥ ነበር የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅ

  • @solomonkasa7196
    @solomonkasa7196 3 роки тому +84

    ኢትዮጵያን ክፍ የሚያደርገን ምርጥ መሪ ተፈተኖ ያልፋ ቁርጥ መሪ የእኛ ዘመን የሚመጠን የእኛ መሪያችን አብያችን ነው

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut 3 роки тому +10

    እጅግ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ. እኔ ካልበላሁት ጭሬ ልድፋው በሚባልበት ጊዜ እንደዚህ ከተሰራ, ሀገር ሰላም ከሆነ ገና ብዙ እናያለን. ኢትዮጵያ ገና ከፍ ትላለች. አፈር ስሆን ብሎ አፈር ከሚያበላ ስግብግብ መሪ እንኳን ተገላገልን. አለም ሁሉ አይኑ ወደ ኢትዮጵያ ነው እንዴት ደስ ይላል።.አመሰግናለሁ ሀገሬን ዝቅ ብለህ ከፍ ለምታደርጋት ዶ/ር አብይ(አቢቹ)❤

  • @MmMm-dd6vu
    @MmMm-dd6vu 3 роки тому +31

    በአይናችንም አላየንም በጆራችንም አልሳማንም አግራችን አሮፓ አደርክልን አበቹ አህም ኑረልን ሺ አመት

  • @hannamengistu6293
    @hannamengistu6293 3 роки тому +4

    Simply the best!! Brilliant!! I'm proud of myself to support & believe in you all the way since day 1!! Thank you PM , 1st Lady & all teams.
    May Almighty GOD bless & protect you & your family. Amen

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 3 роки тому +44

    ፍርድን የሚጠብቁ፥ ጽድቅንም ሁልጊዜ የሚያደርጉ ምስጉኖች ናቸው።
    አቤቱ፥ በሕዝብህ ሞገስ አስበን፥ በመድኃኒትህም ጐብኘን፤🌹🌹🌷🌷🙏🙏

  • @aynalemassefa7598
    @aynalemassefa7598 3 роки тому

    አብያችን ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾እግዚአብሄር እውቀትን🙏🏾ጥበብንና 🙏🏾ማስተዋልን ያብዛልህ🙏🏾💚💛❤️እግዚአብሄር ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ህዝቧንም ይባርክልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ጠላቶቿን ያጥፋልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    በዚህ ሁሉ መከራ ተረጋግተህ ትንሽም ሸብረክሳትል የተስፋ ስንቅ ይዘህ ተስፋ ሳትቆርጥ ይህን ሁሉ ነገር ማከናወንህ እጅግ የሚደንቅ ከመሆኑም በላይ እግዚአብሄር ከእንተና ከሀገራችን ጋር መሆኑን የሚያሳይ ነው🙏🏾😍🙏🏾አብያችን አይዞህ በርታልን😍😍😍አምላካችንይጠብቅህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤️😍😍😍

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 роки тому +228

    አብቹ ጀግና ኢትዮጵያን በሰላም በፍቅር ወደ ብልፅግና ይዘን እንሻገራለን እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋር ነው እናመሰግናለን ፋና አማረባት ሀገሬ በርታልን አብቹ ከጎንህ ነን Abichu My Hero💚💛❤

    • @እናቴኢትዮጲያዬ
      @እናቴኢትዮጲያዬ 3 роки тому +6

      He is my hero as well👍👍👍👍

    • @dananegeow3102
      @dananegeow3102 3 роки тому +2

      የኔ፡ጀግና፡አብቹየ፡በርታ፡ከጎንክ፡ነን

    • @sintayehutadese8824
      @sintayehutadese8824 3 роки тому +4

      ጠላት ይህን አይቶ አይደለ የተወራጫ የለዉ ለምን ኢትዮጵያ እንደ ሌላ አገራት ተድገለች ነዉ እንጂ እንደዚህ የለዉ መሪ ኢትዮጵያ ከዚህ በፊትም አላገኘችም አሁን አተገኝም እዩ ስራ ፋቶች ስራ በተግባር ማለት እንድ ነዉ

    • @eyuelnegash2681
      @eyuelnegash2681 3 роки тому +1

      @@sintayehutadese8824 ትክክል አብቹ ታታሪ ነዉ💚💛❤

    • @yayahala615
      @yayahala615 3 роки тому +1

      እውነት ነው ብልፀግና ግዴት ለሀገር ጠቃሚ ነው

  • @jajah7767
    @jajah7767 3 роки тому +23

    የኛ ዘመን መሪዎች ... ፍታቸው ... እራሱ የማይፈታ... የተጨማደዱ... አዲሱ... ትውልድ እድለኛ.., ነው እግዚአብሔር ያዘጋጀላችሁ... መሪ ድንቅ ነው...!!!

  • @joshkeb3471
    @joshkeb3471 3 роки тому +55

    PM Abiy thank you for sharing your vision we support you and we are with you.
    A leader without a vision , Airplane with out a pilot.
    This accomplished in 3 years Can you imagine what will happen if we give him 5 more years? ! ? !
    God is good all the time.

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 3 роки тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አብዝቶ ይጠብቅህ እንካን ቃልህን አክብረህ ቃልህ ባይሆን እንካን ለሃገርህ የምትለፋው የምትመኘው መልካም ነገር እጅግ ድንቅ ከአእምሮ በላይ ነው ::ይህንን በኔ ዘመን በማየቴ ነገ ለልጅ ልጆቻችን ውብ ኢትዮጵያ ታሪካ ታላቅ የሆነ ውድ ሃገሬን ነገን እውን እንደምትሆን ትልቅ ተስፋ ነው::ተባረክልን

  • @amanueltadesse1490
    @amanueltadesse1490 3 роки тому +74

    He has got a motive and so energetic. pls let's allow him to rush forward n transform the country

  • @AmexDend
    @AmexDend 3 роки тому +1

    ገራሚ! ገራሚ! እግዚአብሔር ይርዳህ። በዚህ አጭር ጊዜ ይህ ሁሉ!! እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን! አሜን።

  • @solomecha279
    @solomecha279 3 роки тому +70

    He isn't just talking, he is walking the walk. Very proud of him. Long live Abby and Ethiopia 🇪🇹

  • @danieltesfaye5401
    @danieltesfaye5401 3 роки тому +10

    Abiy is a Gift from GOD, may GOD protect him and lengthen his life!!!

  • @konjitaliwolie4736
    @konjitaliwolie4736 3 роки тому +46

    ለኢትዮጵያ አንተ ኑርላት እናም የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው አሁን ለአንተ ጠላቶች የሆኑት ስለሆነም የሀገሬን ጠላቶች ፈጣሪ ከእግርህ በታች ያንበርክካቸው!
    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏🏾

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 роки тому +3

    ይህ ነው የኔ ጠቅላይ ሚንስትር!! እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልመው!! ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን!!💚💚💛💛❤❤🙏🙏

  • @tamiratkebede434
    @tamiratkebede434 3 роки тому +112

    ድምፃውያን ኣሁን ነው ስለ እናት ኣገር ኢትዮጵያ ውበትና ልምላሜ ማቀንቀን ያለባቸው፡ እንዲህ እንደመሪያችን እየሰሩ እያሰሩ ያንጎራጉሩ "ውብ ሐገሬ" ማለት ኣሁን ነው!!!

  • @selamawitsolomon1918
    @selamawitsolomon1918 3 роки тому +2

    GOD BLESS YOU....በ ክንፎቹ ጥላ ይስውርሕ እንደ አይን ብለን ይጠብክህ

  • @eke1914
    @eke1914 3 роки тому +66

    PM Abby you’re our super hero long life and health we stand together for our country

  • @Erena2023
    @Erena2023 3 роки тому +27

    Dr Abiy God bless you forever and forever 🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🌻🌻🌻😄😄😄❤❤❤

  • @kifleabiye4246
    @kifleabiye4246 3 роки тому +15

    ልዑል አምላክ ትጋትህንና ቅንነትህን ለዘላለም ያፅናልህ።

  • @selahulenagar7424
    @selahulenagar7424 3 роки тому +1

    አብቾ ወለሂ እነት ለልጃ እንደሚሰሰ ነው ሚሰሰልህ አለህ ከጠለቶች ይጠብቅህ ሀቢቢ

  • @wazwazfan3990
    @wazwazfan3990 3 роки тому +53

    የኔ መሪ እንደሆንክ 1000 አመት ኑር የኔ አንበሣ ።ምቀኞች እንግዲ አይናችሁ ደም ይልበስ

    • @Rahma_Abdoo
      @Rahma_Abdoo 3 роки тому

      ምን ?? 😅😁😅
      አንድ ሺህ አመት አላነሰም?

    • @danieltaffera5183
      @danieltaffera5183 3 роки тому

      አዎ ! አዎ ! አዎ ! ( በዜማ ነው የወረድኩት ) ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @yeshimebetalemayehu5066
    @yeshimebetalemayehu5066 3 роки тому +6

    The best leader ever, you are blessing may God protect you

  • @meliyemaryamlij9982
    @meliyemaryamlij9982 3 роки тому +159

    ምርጡ መሪዬ
    እግዚአብሔር
    ይጠብቅህ

    • @jerymareyam4709
      @jerymareyam4709 3 роки тому +1

      ጅል ቤተክርስትያን እያሰደድልሽ ነው ቦታዋን ይዞታው እየነጠቀ ልሽ ነው

    • @wientatesfay7069
      @wientatesfay7069 3 роки тому +2

      ይህ ሁሉ ህዝብ በኢትዮጵያ ምድር እየረገፈ
      እንግዚአብሔር አብይን ለይቶ የሚጠብቀው ይመስልሀል ❓❓❓❓
      ወይስ ለኢትዮጵያውያን የተለየ እግዛብሔር አላቸው ❓

    • @user-qo8ni4tq4o
      @user-qo8ni4tq4o 3 роки тому

      @@wientatesfay7069 ጭፍን ደጋፊዋች የስው ህይወት መርገፍ ጉዳያቸው አይደለም ፍርድ ከላይ እንጠብቃለን

    • @tirashe4995
      @tirashe4995 3 роки тому

      @@jerymareyam4709 be positive

    • @wientatesfay7069
      @wientatesfay7069 3 роки тому

      @@user-qo8ni4tq4o ትክክል ሰው የዘራውን ያጭዳል ❗ ይህ ሰውዬ ውድቀቱን ያፋጠነው በገዛ ራሱ ነው ። ይህን ድሀ ህብረተሰብ በሰበካ እና በቁሳቁስ ነገር ሊያታልል ይሞሞክራ ።

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 3 роки тому

    ኑርልን መርያችን በተግባር እያሳየህን ነው እሱ ይጠብቅህ ከ አውሬዋቹ እሱ ከለላ ይሁንህ ኑርልን

  • @selamlalem2062
    @selamlalem2062 3 роки тому +56

    ጠ ላትሕን ዐይንኑን ጨለማ ጉልበቱን ቄጤማ ያርግልሕ. በ ርታ ወንድሜ

  • @biruktawittessema7952
    @biruktawittessema7952 3 роки тому +2

    What an amazing Leader you are. May God bless you and protect you ! Thank you so much for everything you have done and you are planning to do.

  • @yaredg140
    @yaredg140 3 роки тому +62

    Dr Abiy is doing amazing job. He is more than a word to say about him. Keep doing look forward Great job.👏

    • @dagabgaz3129
      @dagabgaz3129 3 роки тому

      Hell yea!! he is also young, humble, historically woke, environmentally conscious, technology yegebaw, believes in the youth, a spy, a soldier, a visionary and strategic thinker ...........continues

  • @beyeneejiguayano5574
    @beyeneejiguayano5574 3 роки тому +10

    This is the leader that needs our country. God bless Abiy and Ethiopia!

  • @NefsehoyGlorifyJesus
    @NefsehoyGlorifyJesus 3 роки тому +15

    Dr Abiy you are one of a kind. No words!አንተ ብሩህ ልብ ያለህ የተለየህ መሪ ነህ
    I pray you have good health and long life to see the fruit of your hard work - Ethiopia’s peace and prosperity. I thank God for you🙏🏾❤️

  • @user-Eth
    @user-Eth 3 роки тому +69

    ዶ/አብይ፡ ያንተን፡ውለታ፡ እንዴት፡ እንክፈልህ! ብቻ፡ ይምለው!የኢትዪጵያ፡ አምላክ፡ በሄይክበት፡ በገባህበት፡ ሁሌም፡ ይከተልህ! 🙏🏾

  • @jemalreshed8306
    @jemalreshed8306 3 роки тому +17

    እናመሰግናለን ምርጡ መሪያችን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @endtimemessengers5315
    @endtimemessengers5315 3 роки тому

    ጠቅላያችን እናመሰግናለን በዚህ ሁሉ ውጥረት ውስጥ ሆነህ ይህን ግሩም ስራ ማሳየትህ የእግዚአብሔር እርዳታ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን

  • @michaelnigussie1933
    @michaelnigussie1933 3 роки тому +28

    Dr. Abey you’re a true gift for the people of Ethiopia, your positivity is infectious! Thank you for being such a great leader, you are Amazing 🙏

  • @taegayedessalegn7763
    @taegayedessalegn7763 3 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ ቅን መሪ ነህ :: ብሩህ የሆነው ኀሳብህ እትዬጵያን ምን ያህል ትልቅ ስፍራ እንሚያደርሳት መገመት አይከብድም::

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 3 роки тому +47

    መስታወት ፍቅር የሆንክ መሪያችን አብያችን. ኖርልን 🌹

  • @ገጠርዩቶብ
    @ገጠርዩቶብ 3 роки тому

    እኔ. ላንተ እማመሠግንበት ቃል አንተን መግለጫ ፊደል. የለኝም. እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ እመኛለሁ. አንተ የኢዮ አራት ነህ. ያሠብከዉን አላህ ያሳካልህ

  • @ሰላም-ፈ7ኰ
    @ሰላም-ፈ7ኰ 3 роки тому +48

    you are sign of Ethiopia, Africa and the world.

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому +1

      ዘልዓለማዊ ሕይወት ለዘፀአት መርያችን አብይ ።
      ዘልዓለማዊ ሞት ለጠላቶችህ ኤርሚያስ ለገሰና ሃብታሙ ኣያሌው ።

  • @ታገልበቀለ
    @ታገልበቀለ 3 роки тому

    ቃላት እኮ አጠረኝ! አቢቹ ዘመን ይባረክ! እድሜ ይስጥህ.... እውነትም ቃልን በተግባር...እኔም ለሀገሬ ባለሁበት መስክ የድርሻዬን ለመወጣት በደንብ እንዳስብበት የሞራል ስንቅ ሆኖኛል!

  • @ace9758
    @ace9758 3 роки тому +36

    I can't say this enough.. You are INCREDIBLE!

  • @amatomone
    @amatomone 3 роки тому +5

    Our sweet leader, you are a gift from God for Ethiopia. We love you

  • @ce139839
    @ce139839 3 роки тому +59

    አቢቹ ዘመን ሁሉ የተባረከ ይሁን:: ዓዕምሮህን ጨማምሮ ያብራልህ:: እጅግ ውብ ስራ ነው:: ኮራንብህ!!!

  • @samuelmogessie4663
    @samuelmogessie4663 3 роки тому

    በእውነት የሚገርም ድንቅ ሥራ ነው አብያችን አንተብቻ ጠንክረ ሥራልን እድሜ ይሥጥህ ለሀገር ለወገን መሥራት እንዴት ያሥደሥታል መታደል ነው የታሪክ ተወቃሽ እንዳንሆን ሁላችንም እንዲ ተጋግዘን ኢትዮጵያችንን ከፍፍ ማድረግ ይጠበቅብናል...

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 3 роки тому +53

    A great leader of the 21 century. We need u forever. He can make the city beautiful as Dubai if we give him another 10 years

  • @bekesound6202
    @bekesound6202 3 роки тому +120

    አብይን መቃወም መብታችን ነው! መልካም ስራውን አለማድነቅ ግን የጭንቅላት ድርቀት ነው!!!🙄

    • @gelilae7184
      @gelilae7184 3 роки тому

      Betekekel👍

    • @addisd5661
      @addisd5661 3 роки тому +2

      Bravo!!!Well said!!!
      That justify, You are real Ethiopiawi!!!

    • @peterdavid9636
      @peterdavid9636 3 роки тому +2

      ህዝብን፣መጨፍጨፍ፣መልካም፣ስራ፣ነው፣እንዴ? ሞኝ፣ህዝብ፣ይሄ፣ባሌገ፣የሸርሙጣ፣ልጅ፣

    • @addisd5661
      @addisd5661 3 роки тому +1

      @@peterdavid9636
      yetegnawene hezebe
      ante enatkin yebedahe gematam.anten nebere leke masgebate
      Kezenehe temotalhe. aheya yebedahena yegedelehe...ante yedikala ledji...setasete...akee entufee...yegemahe geme..nehe eshi

    • @gelilae7184
      @gelilae7184 3 роки тому +1

      @@peterdavid9636 aten belo Peter ate balege junta shermuta ante neh degay ras👎🏽

  • @ashamaatube1439
    @ashamaatube1439 3 роки тому +71

    Abiy must lead .... My hero ❤ 🙌 ♥ 💙 😍 💕 ❤ 🙌 ♥ 💙 😍 💕 Abiy Ahmed Ali my prime Minister for the next 30 years.....

  • @seyoumteshome4420
    @seyoumteshome4420 3 роки тому +4

    Thanks so much for your hard work!!!! God Bless you all the time!!!

  • @warsayeayaya8193
    @warsayeayaya8193 3 роки тому +177

    ምርጫዬ አንድ እና አንድ ነው!! ጠላቴን ድህነት እየወቀጠልኝ ያለው እና 24/7 እንቅልፍ አጥቶ ለሚሰራው ሸበላው መሪዬ አብይ ብቻ ነው ክፍ አይንካህ😘😘😘😘

  • @tezeradesalegne1217
    @tezeradesalegne1217 3 роки тому

    ዶር አብዬ እውነተኛ የኢትዮጵያ መሪ ፣ ልጄ በእውነት በጣም በጣም የምወድህ ልጄ መሪዬ ነህ እግዜአብሔር ጌታችን መድሐኔታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ይሄ የሁል ጊዜ ፀሎቲ ነው፡፡ ኢትዮጵያን ሆኖ ማየት የምትፈልገውን እንዲያሳይህ ፈጣሪዬን፣ ፈጣሪያችንን ጌታችን መድሐኔታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ ሆሌም እለምነዋለሁ በድንግል ማሪያም አማላጅነት እንደሚሰማኝ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ከኢትዮጵያ እናቶች አንዶ ነኝ፡፡

  • @tgmcmaster2639
    @tgmcmaster2639 3 роки тому +21

    I want to say Thank you Thank you for PM Abeye, Mrs Adanech Abebe and everyone that is involved with this project. If you can do this with all this noise and distraction, I can’t wait to see what you can do for the next few years. Words can’t express how much I appreciate you all. May God continue to bless you all and our beloved Ethiopia.

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz 3 роки тому +32

    ከዜህ በፊት እንዳንተ አይነት መሪ ቢኖረን ንሮ ለስደት አንወጣም ነበር አሁንም በርታልን እንመለሳለን እግዛብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳህ

    • @mesfin818
      @mesfin818 3 роки тому

      ፓርክና መናፈሻ ቸግሮህ ነው የተሰደድከው ማለት ነው? ታድያ መጥተህ ተንከባለልበታ ታድያ!

    • @kelemeworkhmariambalo9536
      @kelemeworkhmariambalo9536 3 роки тому

      Nn--ĥjjjn. Bbb bbb. B+ nnn. +nnn. +b. 650

    • @gelamule2388
      @gelamule2388 3 роки тому

      @@mesfin818 ant dedeb

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 3 роки тому

      አሜን 🙏🏾🙌🏿

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 3 роки тому

      @@mesfin818 keshem astesasbe alek

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 3 роки тому +107

    Dr. Abey Stay strong make them wonder how you still are smiling.

    • @dagabgaz3129
      @dagabgaz3129 3 роки тому +5

      yes!! his is also a soldier and a spy. all the challenges will make him stronger and smarter :) and when the dust clears, people will see him for the great leader he is

    • @saratadesse305
      @saratadesse305 3 роки тому +1

      Yes He Is Doing It 👍

  • @ethiopialover9245
    @ethiopialover9245 3 роки тому +1

    እማማ ኢትዮጵያ አፈርሽ እንዴት እንደሚመስጥ አምላክ አዳምን የፈጠረበት አፈር ልዩዬ ነሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ አሁንም ለዘለአለም እጆችሽን ወደእግዚአብሔር መዘርጋትሽን አትዘነጊም አምላክሽ ላይዘነጋሽ በድንግል ማርያም ቃልኪዳን ውሎልሻል ክብርሽን ይመልሳል ትውልድ ያመሰግኑሻል ብፅእት እያሉ የኢትዮጵያ መመኪያ እርሷ ናት ድንግል ማርያም እናታችን የማትተወን በደል ቢሆንም ያሳለፍነው ስራችን

  • @kng4900
    @kng4900 3 роки тому +112

    የኔ ዘመን የኢትዮጵያ ንጉሥ ሰው ንጉሥ ለመባል ዘውድ መድፋት እና መቁረጥ መፍለጥ አይጠበቅበትም በቃ እንዲሁ በስራ በብቃት በሰው ልብ ላይ በብቃት መንገስ ይቻላል 👏👏👏
    💚💛❤ እናመሰግናለን

    • @danielhadgu
      @danielhadgu 3 роки тому

      ዘልዓለማዊ ሕይወት ለዘፀአት መርያችን አብይ ።
      ዘልዓለማዊ ሞት ለጠላቶችህ ኤርሚያስ ለገሰና ሃብታሙ ኣያሌው ።

  • @meseretmengesha4996
    @meseretmengesha4996 3 роки тому +14

    Dr Abey show them your talents if they understand. we’re really really appreciate you thank you.!! God bless you🙏🏿 We love you.. Long live Ethiopia with Dr Abey 💚💛❤️

  • @zz3042
    @zz3042 3 роки тому +22

    You always has been my hero my king 💚💛❤️

  • @misrakbayou4206
    @misrakbayou4206 3 роки тому

    እግዚአብሔር ብርታቱና ትእግስቱን አብዝቶ ይስጥህ አገራችንን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን በፀሎት እናስብሀለን

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 3 роки тому +66

    አንድ ቀን እድል ሰጥቶኝ እቅፍቅፍ አርጌ ብስምህ ጉልበትህን የኢትዮጵያ በረከት ደስታ ነህ። እግዚአብሔር አምላክ የጓጓህላትን ኢትዮጵያ እንድታይ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ በሁሉ እግዚአብሔር ይምራህ ይጠብቅህ ኑርልኝ

    • @Gozhini
      @Gozhini 3 роки тому

      Amen Amen Amen

  • @abebaasefa5619
    @abebaasefa5619 3 роки тому

    አብቹ እንዴት እንደምወድህ የዘመናችን የእግዚአብሔር ውድና እንቁ ስጦታችን ነህ

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 3 роки тому +14

    I don't have a word to say Thank you Doctor Abeyy for your service!!! You're the next level!!!God bless you. God bless Ethiopia💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @banchayehuteshale606
    @banchayehuteshale606 3 роки тому +2

    የኔ ጀግና አባት love you

  • @chutulotanbaro2507
    @chutulotanbaro2507 3 роки тому +169

    This man is amazing. Imagine if this guy stays in power for ten years. He is very bright and genuinely eager to transform the country. The TPLF leftovers and other ethnic thugs have tried their best to undermine him.

    • @sofenbeseat4346
      @sofenbeseat4346 3 роки тому +15

      There's no doubt there's no question in my mind that it would be the leader of Ethiopia for the next 10 years

    • @chutulotanbaro2507
      @chutulotanbaro2507 3 роки тому +5

      @@sofenbeseat4346 We have no choice, bro!

    • @chutulotanbaro2507
      @chutulotanbaro2507 3 роки тому +8

      ሞት ቀደመዉ እንጂ መለሰ ዜናዊ የተባለ ሴጣን ከሌባ ሚስቱ ጋር ዘና ብሎ ለመኖር አስቦ 38 ሚለየን ብር አስወጥቶ ቤተመንግስቱን ለማስፋት አስቦ ነበር። በተቃራኒው አብይ ህዝብ የሚጠቀምባቸውን infrastructures ሰርቶ እጨረሰ ያሳየናል ። What a visionary leader Abiy is!!!

    • @lovenature4241
      @lovenature4241 3 роки тому +5

      YOU ARE SO RIGHT

    • @stephanieadams9702
      @stephanieadams9702 3 роки тому +4

      Chutulo: I agree with you wholeheartedly. He is really very gifted and visionary. So far the future looks very bright and promising. The dark years of haileselasie, Hailemariam, Meles shouldn’t be repeated .

  • @seifemelaku119
    @seifemelaku119 3 роки тому

    አውነቱን ለመናገር ቃላቶች ያንሱኛል አግዘአብሔር አትዮጵያን ይባርክ