የኢትዮጵያና ሱማሊያ ስምምነት አንድምታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 38

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለጀግናው መሪችን ለዶ/ር አብዬ አህመድ አሊ ይሁን❤❤❤❤

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Місяць тому +4

    ትክክለኛ በጉዳዩ በቂ እውቀት ያለው ሰው ነው የጋበዛችሁት።ይባርክልን።

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Місяць тому +19

    እኔ ከዚህ ስምምነት የተረዳሁት አብይ ሲበዛ ደፋር መሪ መሆኑን ነው ደሞም ኢትዮጵያ እድሜ ልክ ስታወድሰው ትኖራለች ትልቅ ስራ ነው የሰራው

    • @ah6121
      @ah6121 Місяць тому +1

      Jubaland😂😂😂😂
      Ba etiopia kald yelam💪

    • @marta2478
      @marta2478 Місяць тому

      ወደፊት እናያለን ሰምምነቱ ለሕዝቡ ግልፅ በሆነ መንገድ ቢገለፅ አሠብ ብዙ ገንዘብና ጉልበት ያወጣንበትን የባሕር በር መንገድ በመሥራት መገላገል ሲቻል በግንፍልተኝነትና በአለማወቅ አሰመለጠን ሌላ የአሁኑን ሰምምነት በደንብ ግለፁልን አትወሻክቱ

    • @meremmuhammad2467
      @meremmuhammad2467 Місяць тому

      በጣም🇪🇹❤

  • @GjHalima
    @GjHalima Місяць тому +4

    አብቹ ጀግና የኢትዮጵያ መሪያችን ነው 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @fitnessacademy-x4t
    @fitnessacademy-x4t Місяць тому +9

    የኢትዮጵያ ታላቅ ድል

  • @besumind9545
    @besumind9545 Місяць тому +6

    አብችዬ ጀግና ነው ።ኢ/ር እሱን መሪ አድርጎ ስለሰጠን እናመሰግነዋለን ።

  • @habekadugna917
    @habekadugna917 Місяць тому +4

    His excellency Dr.abiy has played acard which the future generation will harvest .what awise man..

  • @HomeMade-n7f
    @HomeMade-n7f Місяць тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tec566
    @tec566 Місяць тому +5

    ኣብይን ላለማድነቅ ኣልችልም።

  • @dawitdebena3109
    @dawitdebena3109 Місяць тому

    የእውነት እውነት እንናገር ይህ መንግስት ታሪካዊ ድል እየሰራ ነው 💜🌲❤ ኢትዮጵያዊ መንግስት ።

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 Місяць тому +3

    Asseb. Belong to Ethiopia let's focus from now on let's try to get it back

    • @ambessashield9360
      @ambessashield9360 Місяць тому

      We can never challenge Eritrea before our country is united. Don’t do the same mistake Derg did. Tigray must be fully integrated with Ethiopia again. 100% peace in Amhara with Fano. 100% peace in Oromiya with OLA. Only then can we talk about Assad, following international law.

    • @sofenbeseat4346
      @sofenbeseat4346 Місяць тому

      @ambessashield9360 I agree with you right we have to United that's a good point but at the same time we have to start make the outside world known starting with United Nations

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому

    እኒህ ሙሁርእናመሰግናለንበቀይባህርበዉሃችንዙሪያ የሚሰሩለሀገርከፍታህልዉናለምትደክሙሁሉክብርይገባችሆል

  • @yusufmohamed7549
    @yusufmohamed7549 Місяць тому

    የሶማሌ ህዝብ የአብይ እና የመንግስቱን ጠላትነት ስለሚያውቅ እነዚህን ነገሮች አናስብ

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Місяць тому

    ባለእራዩመሪያችንእንዲሁምልእኩለኢትዩጵያስለምትደክሙዛሬላገኘነዉስምምነትየተኬደበትጥበ ብሊዚህላደረሰንክብርለአምላክቀይባህርለመድረስእያኮበኮብንነዉእርቁከመናፈቅጎረቤቶችተባብረንአብረንእናድጋለንሌሎችምዘመንንዋጁ

  • @princead1239
    @princead1239 Місяць тому +2

    ጋዜጠኛዋ እረስሽን በመነቅነቅ ብቻ መስማት ትችይ ነበርኮ

  • @kidane6417
    @kidane6417 Місяць тому +2

    Ka jubti yatlya man ayint lyunt alw

  • @yirsawzewdie293
    @yirsawzewdie293 Місяць тому

    ውይይይ የፋና ቀደዳ በስመአብ እንደዚ አይነት ውታፍ ነቃይ ሚዲያ አላየሁም። ሲቀጥል ጠቅላዩ አማካሪ የላቸውም ወይም ምክር አይሰሙም።😢😢😢😢😢

  • @lucy-lf3ko
    @lucy-lf3ko Місяць тому +1

    ካድሬ ሆድ እንጂ የሚያሰላስል አዕምሮ የለውም። ህዝብ አታደናግር ባለፈውም ልክ ወደብ እንዳገኘን ስታስጨበጭቡ ነበር። እንደ ጅቡቲ ከፍለን መጠቀማችን ምኑን ነው ታሪካዊ የሚያደርገው???

  • @Tsolom
    @Tsolom Місяць тому

    ወንድሜ ምን ነካህ! ምን አይነት ትምህርት ቤት ነው አንተን ያፈራው። ሰሜን ሱማልያ ማለት አንድ ሉአላዊ ሀገር ናት። እውቅና ባይሰጣትም። ነገር ግን ሌላ ሀገር ከጎረቤት ሀገር ተነስቶ ወደብ ስለሌለን ይህ ወደብ ይገባናል ብሎ አንድ ሉአላዊን ሀገር ሀገሪቷ በኮንትራት እስካልፈቀደች ድረስ ይገባኛል ማለት አይቻልም። ገለጻህን ለምን ያህል ግዜ ኮንትራት እንዳደረገች መግለጽ ሲገባህ እንደግል ይዞታ እንደአገኘት ማምታታት የለብህም። የሚመጣውን ትውልድ የተሳሳተ ግንዛቤ እንዲኖረው አታድርግ። ምንአልባት የሰሜን ሱማልያ ከንጉሱ ማለትም ከቀዳማዊ ሀይለስላሴ ጀምሮ እኛ እንደ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር በፌዴሬሽን መተዳደር እንፈልጋለን በማለት ተደጋጋሚ ጥያቄ ያቀርቡ ነበር ግን በግዜው በነበረው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ችግር እና በንጉሱ ስር በስልጣን ላይ በነበሩ ባለስልጣኖች ሙስና እና የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ መላሸቅ ንጉሱን ጥንካሬ ነሳቸው። በዛን ዘመን ሰሜን ሱማሌ በፌደራል ብተዳደርም ሰሜን ሱማልያ ኢትዮጵያ ሆናለች ማለት አይደለም። ወደቡም የኛ ነው ማለት አይደለም። በገለጻህ ላይ መግለጽ ያለብህ የሰሜን ሱማልያ ህዝብ ከኢትዮጵያ ጋር እንደ ማናቸውም የኢትዮጵያ ክልሎች መተዳደር እንፈልጋለን ብሎ በምርጫ ቦርድ ቃሉን ሲሰጥ ብቻ ነው እንደገለጽከው ትልቅ ድል ነው ማለት የሚቻለው። ቃለመጠይቅ ያደረገችህ ጋዜጠኛ እንኳን ምንያህል ሾክ እንዳደረገች በመልስህ ላይ መልሰህ ጥይቃት። እኛ አፍሪካውያን ወይም ጥቁሮች ቆሻሻ ጭንቅላት ስላለን ነው እንጂ ኤርትራም፣ጂቡትም፣ሱማልያም ኬንያም እና ሱዳንም በአንድ ፕሬዝዳንት መተዳደር እንችል ነበር ። ነገር ግን ልባችን እንደ መልካችን ጭለማ ነው።

  • @NahooDegu
    @NahooDegu Місяць тому +2

    The loser ቱሪናፋው😅😅😅 የአንድን ሉዓላዊ ሀገር አንድነትን በሚፃረር መልኩ ከክልል መንግስት ጋር ባህር በር አገኘሁ ፈጣሪ ይመስገን ብሎ ከበሮ ያስደለቀ እብድ ጠቅላይ ሚኒስተር ዛሬ እጁን ተጠምዝዞ የተኮላሸ ወሸላ መሪን በማሞገስ ትልቅ ድል አገኘን እያልክ ሆዳምነትክን የሚያሰብቅ ትንታኔ ብትሠጥ ማን ይሰማሃል😅😅😅

    • @TewodrosGete
      @TewodrosGete Місяць тому

      ፅሁፍህ ነዎ የተኮላሸው ።

  • @fsahayeberaki9042
    @fsahayeberaki9042 Місяць тому +4

    Abi በኣንካራ ምን ሰጥቶ ምን ተቀበሉ ካልን ክብረት ሰጥቶ ውርደት ተቀበሉ

    • @EmanAbdurezak-li1lb
      @EmanAbdurezak-li1lb Місяць тому +1

      አረ አትጃጃሉ ለአብይ የቀይ ባህር ያወረሰው አለ እንዴ አብይ አራዳ ስለሆነ ስለ ባህር አወራ የኢትዮጵያ አዲሱ ትውልድ ባህር ምንድነው አይቶ አያውቅም ስለዚህ በጨበጣ አብይ አህመድ ንጉሱ አገኘ ጀግና

    • @marta2478
      @marta2478 Місяць тому

      ጅል አንብብ አዳምጥ ከታሪክ ተማር ላንተ ቢጤ ንጉሰህ አንደኛ ደንቆሮ ነው ወደፊት የሚሆነውን አብረን እናያለን ለእኛ ለምናመዛዝን ታረክን ለምናውቅ ለምናነብ አገሪትዋ ተብለጨለጨች በሰለን ለማናጨበጭብ ይገባናል የሱ ሰህት እንጭጭ መሪ ገበሬ ነበረ ግብርና ለይ መች ሠራ አብረው ያሉት ሁሉ ደነዝ ገበሬዎች ስንዴን ኩታ ገጠም ብሎ ገበሬዎቹ ከዱት በየመንደሩ ዳበ ቤት ከፈትኩ ቡሎ አውቶብሱ ቆሻሻ መጣያ ሆንዋ ል

  • @kidane6417
    @kidane6417 Місяць тому

    😂😂😂😂 hhhhh

    • @LawofGod
      @LawofGod Місяць тому

      Lezlam Hiwot ysekbehal! Senfe

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM Місяць тому +2

    😂😂 እረ ባካቹህ ሼም ጠፋ በቃ ? Access to the sea ኮ ነው የተፈቀደልህ ? ልክ እንደ የጅቡቲው ከፍለህ ነው የምትጠቀመው ። please ተረጋጉ ። ምንድ ነው ታሪካዊ ነቱ ?

  • @Proud-Eritrean-Binyam
    @Proud-Eritrean-Binyam Місяць тому +2

    እንደዚህ ውሸት የሚናገር ምን ቀምሶ በመጣ ነው?

    • @yaredbereket3458
      @yaredbereket3458 Місяць тому +1

      ስለምን ውሸት ነው የምታወራው?

    • @MBtube-mr2hf
      @MBtube-mr2hf Місяць тому

      😅😅😅አትማ ከፓት ነህ ፎቶ😂😂😂

    • @abiyodaraga9271
      @abiyodaraga9271 Місяць тому

      መሃይሞችን አይመለከትም።