ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በኢትዮጵያና ሶማሊያ ስምምነት ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 91

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud День тому +20

    እንኳን ተስማሙ ዋናው ጦርነት መቅረቱ ነው ሁሉም ከውስጥም ከውጭም ጦርነት ይጀመራል ብለው ቋምጦ ነበር ቀርቷል ተስፋችሁን ቁረጡ እኛ አንጣላም አብቹ አንበሳ ጥሩ ስራ ሰርተሀል የኔ ጀግና በሰላም ተመለስ

    • @MehdiMaru
      @MehdiMaru День тому

      ሀሀሀሀ ያጣ ብዙ ያወራል ቀዳዳ

    • @MehdiMaru
      @MehdiMaru День тому

      ልብይላልኮ ለመግጠም

    • @xhakaggfvhh
      @xhakaggfvhh День тому

      ስደተኛ 38 ዓመት የገዛችህ ሀገር እኮናት የምን መግጠም ነው ምታወራዉ​😂😢?😊😜@@MehdiMaru

    • @AbubakarAbbass
      @AbubakarAbbass День тому

      , thank you my brother

    • @MehdiMaru
      @MehdiMaru День тому

      @xhakaggfvhh መጀመሪያ ተማሩ ደቆሮ ብሽቲ

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 День тому +7

    Great Abyichen we are proud of you the great leader (Dokter Abyie Ahmed)❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w День тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Thank you for Our Hero Pm Historical move!

  • @ahmedjama7757
    @ahmedjama7757 День тому +8

    አብቹ ጀግናው መሪያችን ጀምሮ ያልጨረሰው ተናግሮ ያልፈፀመው አንዳች ነገር የለም
    ኑርልን ✊

  • @kiyyanafyad9201
    @kiyyanafyad9201 День тому +5

    የ"50 ዓመት ኮንትራትና ባህር ሃይል ቤዝ" ውሃ በላው። ለዚህ ሚስኪን ህዝ የአንድ ቀን "ፍንደቃ" በቂው ነው።

  • @NigatuSeifu
    @NigatuSeifu День тому +5

    አሁንም መልካም ጅምር ነው።።።። ነው የምለው ያዋጣናል አደለም ይበጀናል። እኔ የጦርነት ይጀመራል ስጋት እንኳን አልነበረኝም ግን ጅምሩ ይበረታታል መጨረሻው ይመርልን ሁሌም ለኢትዮጵያ ዘላቂ ብሄራዊ ጥቅም ቅድሚያ መስጠት ተቀዳሚ ተግባራችን ይሁን ለኛ ኢትዮጵያዊያን ...ይህን ስናረግ ሌላውም ሀገር ብሄራዊ ጥቅሙን እንደሚያስቀድም በመረዳት በዲፕሎማሲ መርታትን ትኩረት መስጠት ግድ እንደሚል አፅዕኖት መስጠት ይገባል

  • @gambelladobuolpet1716
    @gambelladobuolpet1716 День тому +4

    Congratulations

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 День тому +2

    Iinshaallahe Allahe wz Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FentahunFenta
    @FentahunFenta День тому +1

    Great job P Abyie God blessed you.

  • @MubarekAhmedin-r2j
    @MubarekAhmedin-r2j День тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Endris-nu7il
    @Endris-nu7il День тому +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BereketTsegai-g9b
    @BereketTsegai-g9b 23 години тому +1

    የት ኣለ ተመስገን እንጂ ሌላ ምን ይባላል የተባለላት ባህር ምስኪኑ ህዝብ ያሳዝናል

  • @MekiyaBule
    @MekiyaBule День тому +2

    May God protect all Africa

  • @wogayehuzewdie1399
    @wogayehuzewdie1399 День тому +4

    It is adevoted message that fastened regional peace , security & development ❤❤❤
    *** God Bless our leaders !!!

  • @FentaYasin-o4g
    @FentaYasin-o4g 22 години тому

    ያሣዝናል ሁሉም ፖለቲከኛዉም ጋዜጠኛዉም አላህ ይድፋቹህ ትጫወታቹህብን 120m

  • @amoletube1934
    @amoletube1934 День тому +2

    ዜማ፣ው ተቀየረ ወደብ አገኘን እንኳን ደስ አላችሁ ያላ፣ችሁትን ባይሆን አጥፉት

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 День тому +6

    My Allah save Abichu and Ethiopia amd Ethiopian people

  • @AbdulkerimJemal-e1n
    @AbdulkerimJemal-e1n День тому +1

    ጀግና አብቾ

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 День тому +2

    ብረቅዬው መሪአችን ጠቅላይ. ሚኒስቴረ ዶክተረ. አብይ አመድ እኮራባሐለን አላህ ይጠብቅልን አሚን አሚን❤❤❤❤

  • @ababulochante6127
    @ababulochante6127 22 години тому

    አይ!!!ኢትዮጵያ !!!

  • @DAWITYEKIDANLIJJ
    @DAWITYEKIDANLIJJ День тому +1

    𝚐𝚕𝚘𝚛𝚎 𝚝𝚘 𝚐𝚕𝚘𝚛𝚎 𝚎𝚝𝚑𝚒𝚘𝚙𝚒𝚊
    𝙼𝚒𝚍𝚒𝚛𝚊 𝙱𝚊𝚗𝚍𝚊𝚠𝚘𝚌𝚑 𝙰𝚑𝚞𝚗 𝙴𝚛𝚒𝚒𝚛𝚒𝚒𝚛 𝚀𝚒𝚡𝚒𝚕𝚕𝚒 𝚋𝚊𝚕𝚕𝚞😂

  • @betateta4442
    @betateta4442 День тому

    Selam le africa kend hulu yihun❤abichu❤❤

  • @GuinBjol
    @GuinBjol День тому

    Ife you wache soshale midiya please vizite sawode afirika please 😢😢😢😢

  • @BilalOmer-px2yn
    @BilalOmer-px2yn День тому

    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷⚘⚘⚘⚘

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z День тому

    Yes it is true blood pressure both in ciro& asmara is high above normal.b/s w/t they conspired against eth. & Somalia is defiused.

  • @yifredewgessesse7203
    @yifredewgessesse7203 16 годин тому

    እንኳን ደስ አላችሁ የተባልነው አሁን መፅናናትን ይስጣችሁ እንባል ይሆን?

  • @bigeent1615
    @bigeent1615 День тому +1

    He said warrant instead of wanted. This is your PHD PM. 😂😂😂😂😂😂

  • @BilalOmer-px2yn
    @BilalOmer-px2yn День тому

    ☔☔☔☔☔

  • @KeyruShafi-xr5rc
    @KeyruShafi-xr5rc 11 годин тому

    አንበሰው መሪያችን አብቹ አበማለ ጠለቶችህ አንድ በአንድ ይከስመሉ ኢትዮጲያ ወደፍት❤❤❤❤

  • @nurzeleke3018
    @nurzeleke3018 4 години тому

    Koshashsa,how much stu

  • @Commonuin1585
    @Commonuin1585 23 години тому

    የልብ ትርታው ጤናማና የተረጋጋ ስሜት ያለው አይመስለኝም

  • @jemaljemal8070
    @jemaljemal8070 День тому

    እናተባዳወች አስመሳይ

  • @kefaleatinafu-it4jm
    @kefaleatinafu-it4jm 23 години тому

    ጨቅላ

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 День тому

    ሺቢያ ኩምምም አለች😂😂😂

  • @HaiTess-b7s
    @HaiTess-b7s День тому +5

    ሶማሊያ ሳትቀር ይህን ወሮበላ ፋሽሽት አገዛዝ አንበረከከችው.

    • @yosephabebe5144
      @yosephabebe5144 День тому +1

      ye Banda Comment😂😂😂

    • @Endris-nu7il
      @Endris-nu7il День тому

      Mekegna menati

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm День тому

      ፋሽስቱማ አባትህ ወዲ ሀፎም ነው! ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘቱዋ የማይቀር ነው! ወዲ ሀፎም አስመራ ያረጀው ቤተመንግስት እጁ አጣምሮ ቆመ ወይም ግብፅ ሄዶ አለቀስ!😊

  • @AmenHabtamu-ju2nu
    @AmenHabtamu-ju2nu 23 години тому

    የሱማሌ ላንድ ቀደዳቸውት አያዬ ምን ነው

  • @GuinBjol
    @GuinBjol День тому

    Vizitas not somala distame sawode afirika please

  • @teralewlijie2267
    @teralewlijie2267 День тому

    Going forward, PP and its leader should refrain from taking false steps and amateurish political gestures with the intent to dupe the innocent peoples of Ethiopia. This is the lesson Ethiopia should take from this unnecessary and dangerous wrangling with Somalia. Now, the the question that remains is how to deal with Egypt which was desperately keen to exploit the crisis

  • @AdemeAhmed
    @AdemeAhmed День тому

    ጽፎ ማንበብ ብረቅ ነው? አምና ከሱማሌ ላንድ ተፈራርሞ ዘንድሮ ከሐሰን ጋር ቀደደው ።

  • @kidistwolde7502
    @kidistwolde7502 14 годин тому

    😂😂😂

  • @Non-e8j
    @Non-e8j День тому

    Abyi Ahmed and the prosperity party must swallow its pride for the sake of the country. Ethiopia is as we see surrounded with more enemies than friends even though Ethiopia has been stretching its hand. The best way to win the outside enemies you have to make peace with in the country! It’s just absolutely fundamental key. They’re taking advantage of the inner conflict. If Somalia continues with Egypt it’ll lose in the long run its relationship regardless of any newcomer government. The same with Eritreas obvious alignment of with Egypt, Somalia and Sudan against Ethiopians interests. Ethiopians must understand clearly who’s the enemy and constant problem for Ethiopian development.
    But I must emphasize again and again Abyi Ahmed must sit down and talk with Amharas Fano and resolve whatever political and economic issues. If the country united as we have seen in the past all the other problems can be resolved. Remove all this ethic and religious biases and unite Ethiopians as one nation each citizen must take responsibility to support the government but remove ethnic dominance talk to Fano! The majority problem will be resolved.

  • @BilalYesuf-td4wq
    @BilalYesuf-td4wq 13 годин тому

    አብቹ ትችላለህ

  • @EthioNetChannel
    @EthioNetChannel День тому

    በመጀመርያ ነዳጅ አገኘን ብሎ ቀደዳ፣ ቀጥሎ ወያኔ ዱቄት ሆና ተበትናልች ብሎ ቀደዳ ፤ ከዚያም ወደብ አገኘን ብሎ ቀደዳ ። አሁን ደግሞ ሁሉም ቀረና አዲስ አጀንዳ ፡፡ አስር ድስት ጥዶ አንዱን እንኳን በቅጡ ሳያበስል ጊዜውን በቅዥት የሚያባክን፡፡ ምን አይንት ሼም የማያውቅ ሰው አጋጠመን!

  • @elisatessema6159
    @elisatessema6159 День тому

    Fano, welcome to Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹 .

    • @betateta4442
      @betateta4442 День тому +1

      Fanoo lemagnu jibu gedel giba. Lemagnu 😂

    • @Modagne23
      @Modagne23 День тому

      Ethiopia keeps Winning!🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MebrahtuHadgu
    @MebrahtuHadgu День тому

    ምን ይባላል እግዚአብሄር ይመስገ፡ኢትዮጵያ የባህር ባለቤት ሆናለች ተብሎ የተዋሸ ዛርየ በአንካራ የኢትዮጵያው ጩጬው የውሸቱን የህፍረቱን ፅዋእ ጭልጥ አደረገው።😂😂😂😂😂

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm День тому +1

      ወዲ ሀድጉ : ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘቱ አይቀርም! አንተም የምትጠላት ሀገርና ህዝቦቹዋ ጋር መስደድህ ይቀጥላል!

    • @dasnaextrab2034
      @dasnaextrab2034 20 годин тому

      የለም ኣታገኙም በህልምህም እውን ኣይሆንም ። ​@@Coffee-do1gm

  • @Ywgara
    @Ywgara День тому +1

    ጠ/ም አብይ ለሀገር እድገት ይተጋሉ ፡ ለላው ለሀገር ውድቀት አቦ ተች!!

    • @MehdiMaru
      @MehdiMaru День тому +1

      ሀሀሀሀሀ መሀይም ሌላስ

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 День тому

    አቢቹ እንግሊዝኛ ካላነበበ በቃ መናገር አይችል ማለት ነው? come on you are a PHD holder. እስከመቸ brothers and sisters እያለ ሊያነብ ነው🫢

  • @eritreaeyakibrtey2129
    @eritreaeyakibrtey2129 День тому +1

    Ay Ethiopia 👞 😂😂😂

    • @FAMAFama-d3h
      @FAMAFama-d3h День тому +2

      አይ እነ አርቲ ተቃጠሉ ምድረ ምቀኛ😂😂😂

    • @betateta4442
      @betateta4442 День тому +1

      Fano lemagnu, hid kezi jib😂

    • @Modagne23
      @Modagne23 День тому

      ERITERIA the poorest Country in the World. 😂😂😂 You keep losing Daily.

    • @Modagne23
      @Modagne23 День тому +1

      Ethiopia keeps Winning! Its Beautiful.🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm День тому +1

      ኢትዮጵያ ውስጥ ስደተኞች ናችሁ እኳ!? ለምን ወደ ሀገራችሁ አትመለሱም; ካልተመቻችሁ?😊

  • @BerchiEthiopia
    @BerchiEthiopia День тому +3

    የቻይናው ሚዲያ ቢሆን ሀገራዊ ጉዳዮን ዜጎቹ በሚሰሙት ቻይንኛ ተርጉሞ ያቀርባል እናተስ ለማን ተደራሽ ለመሆን ይሆን?????

  • @jemaljemal8070
    @jemaljemal8070 День тому

    ልብዳህችሁ

  • @TsegayeAbebe-ol8cv
    @TsegayeAbebe-ol8cv День тому

    ምነው ጨንቆታል እኮ

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 День тому +1

    ዳንኤል ክስረት ካለ ችግር አለ

  • @MehdiMaru
    @MehdiMaru День тому

    ሀሀሀሀሀሀ ጨቅላው አጀዳ ለማስቀየሪያ ለፍልፎ ተጨነቀኮ

  • @awraristaye377
    @awraristaye377 День тому

    ምድረ ከርከሮ

    • @abdonasir-le8fb
      @abdonasir-le8fb День тому

      ምነዉ ለምን ተናደድክ ጦሪነት አስበህ ነበር ?

    • @semirhassen9824
      @semirhassen9824 День тому

      Banda is crying

  • @alexandershiferaw4082
    @alexandershiferaw4082 День тому

    Shameful speech!

  • @dasnaextrab2034
    @dasnaextrab2034 20 годин тому

    ኣይ ኣቢይ ኣቅምህን ሳታቅ ይሄ ሁሉ ጉራ 😂😂😂 ፡ ኣሁን ተስማማን ምናምን ክክክክ ፡ በየትኛው ኣቅምህ ነው ከ ሶማሊያ ኣንድ ክልል ለመቀማት የምትጣጣረው ? የለም ፈሪ እና ፈስ መሪ ይደብረናል ። ኢሳያስ ላመነበት ተዋጊ እና ኣድራጊ ነው ። 50 ኣመት ስምምነት ከ ኣማጽያን ጋራ 😂😂😂😂። የለም። ፈስ ።