ቃል በተግባር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 551

  • @mikaelegebrehywet5170
    @mikaelegebrehywet5170 3 роки тому +53

    በስተመጨረሻ አላህ የሰጠን ምርጥ መሪ ኑርልን

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 роки тому +62

    ባቢቹ ዘመን ዲቪ ወደ ኢትዮጵያ ነው ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ አቢቹ አንተ ባትፈልግ እኳን እኛ አንለቀህም
    በግድ ትመራናለህ ትመራናለህ አለቀ

  • @AlazG
    @AlazG 3 роки тому

    ልዑል እግዚአብሔር አንተን በዚህ ሰዓት ስለሰጠን በግሌ እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ። Am already have seen this documentary on TV but im not bored im watching this again and agian. We really need such leaders who respects what already told.

  • @abebagebre4897
    @abebagebre4897 3 роки тому +20

    እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ዶክተር ዐብይ አሕመድ ዘመኖነ ይባረክ ከነመላው በረተሰቦ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡ምርጫችን ነው

  • @mega8101
    @mega8101 3 роки тому +35

    እጄን በአፌ ላይ ከመጫን ውጭ ምንም ማለት አልቻልኩም!!!
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ!
    እድሜህን ያርዝመው!
    አቢቹ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ🇪🇹

  • @almazteferra9786
    @almazteferra9786 3 роки тому +2

    በምቶ አመት ያልተሰራ በሶስት አመት ምድሪቱ እየተለወጠች አይናችን አየው አንተ የኢትዮጵያ ተስፋዋ እ/ር በአንተ እያደሰ ነው ለዘላለም ኑርልን
    አንተ ለአፍሪካ ብጣም ትበዛልህ ኑርልን

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 3 роки тому +14

    *ተወልጄ ያደኩባት በሽንት ጠረን የታወደች ከተማ*
    የአስር ሺ ሜትር ሩጫ ላይ ፡ ሃይሌ ወደ ፊት ይፈተለክ እንደነበረው
    እሷም እንደ ስሟ አበባ መስላ ፡ ወደ ፊት ተፈትልካ ሳያት
    አምላክ ሆይ "የሽንት ቧንቧዎችን ዝጋ!" ብዬ
    ልክ እንደ ቱሪስት ፡ በአድናቆት ሸገርን ተመለከትኳት።
    ዛሬ ትልቅ የተስፋ ስንቅ ሰነኩኝ።
    በፈቃደኝነት ስደተኝነቴ የሚያበቃበት ወቅት ፡ ከፊቴ ቀርቦ ታየኝ።
    *ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይባርክ!!!*
    💚💛❤💕"ኢትዮጵያ"💕🍀🌻🌷
    መጨረሻው ላይ የሰማሁት የጠ/ሚ ዐብይ መደምደሚያ፥
    የ27 ዓመታት የጎሰኝነት ፊሊት ላደነዘዘው ዓይምሯችን
    እንደ ክትባት ያገለግላል ብዬ ስላመንኩኝ ፡ እንካችሁ።
    *"…ከምንም በላይ ወንድማማች ህዝቦች መሆናችንን አውቀን ፡ ሃይማኖታችን ቢለያይ ፡ ብሔራችን ቢለያይ ፡ ኢትዮጵያ የምትባል ውብ የሆነች አገር ፡ ሁላችንንም አቅፋ የምትይዝ እናት እንዳለችን አስበን ፥ ለትናንሽ ጉዳይ እጅ ሳንሰጥ ፡ ሸብረክ ሳንል ፡ ተባብረን ጠላቶቻችንን አሳፍረን ፥ አገራችንን ማበልጸግ ከሁላችን የሚጠበቅ ፡ መሆኑን አውቀን በትብብር እንድንሰራ አደራ ማለት እፈልጋለሁ!…"*

  • @ቆንጆኢትዮጲያ
    @ቆንጆኢትዮጲያ 3 роки тому +27

    እግዚአብሔር የሰጠህ በልብህ ትልቅ ሸክም አለ ስለ ኢትዮጵያ አሁንም በርትተህ እድትሰራ እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 3 роки тому +16

    THANK YOU DR ABIY , SHINE BRIGHT LIKE A DIAMOND ETHIOPIA.

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 роки тому +127

    በምርጫ ካርዴ አነግስሃለው!! ልቤን በደስታ ሞልተሃልና!!

  • @እናቴኢትዮጲያዬ
    @እናቴኢትዮጲያዬ 3 роки тому +33

    "በስራ ዘመን ማውራት እና በወሬ ዘመን መስራት "
    አለ ...ጠቢቡ ...ዶ/ር ዐብይ የገባዉ...ይግባው ::
    ያልገባውም ደግሞ ...ግራ ይጋባው ‼️ይመችህ..
    Long live 4 Prime Minister Abey Ahmed🙏🏼🇪🇹
    ኢትዮጲያችን በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኑርልን..ትመረጣለህ.ገና.ብዙ ታሳየናለህ ጀግናችን💪💪✅✅✅✅✅🇪🇹🇪🇹✅✅✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 3 роки тому +9

    I have no word, you are our gift Dr. Abiy!

  • @enataleme375
    @enataleme375 3 роки тому +5

    አብቹ እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝመዉ አንበሣ! መሪ እንደዚህ ነዉ ሃገር የሚገነባ ኩራታችን ነህ በርታልን እግዚአብሔር ይርዳህ!!!

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 3 роки тому +54

    አባቴ አቢቹ!!የ21ኛው ክፍለ ዘመን የተገኘህ ምርጥ መሪ! በአንተ ዘመን ኖሮ ማለፍ መታደል ነው!እትዮጵያችን በራዕይህ ትሰራለች እኛም ከጎንህ ነን ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 роки тому +51

    ወይ አብይ እግዚአብሔር የሰጠን መሪ ከወያኔ እዲት ነው የምንገላገለው እና ምንአይነት መሪ ይገጥመን ይሆን ስንል የማናቅህ ከውስጡ ብቅ ብለህ ለኢትዮጵያ መድሀኔት ሆንክልን እግዚአብሔር እስከቤተሰብህ እቅፍ ድግፍ አድርጏ ይጠብቅልን አንተን የጠላ ኢትዮጵያን የጠላ ነው

  • @ይነጋልለኢትዮጵያ
    @ይነጋልለኢትዮጵያ 3 роки тому +78

    እረረረረ ያንተሰ የጉድ ነው የሰጠንን እግዚአብሔር ከእነ እናቱ ይክበር ይመሰገን 🥰

  • @hailuzelalemtedela4223
    @hailuzelalemtedela4223 3 роки тому +4

    በጣም አስገራሚ ተግባር ነው ጠቅላይ ሚንስትር አቢይ ለማመን የሚከብድ ባለ ራእይ መሪ ነው እግዚአብሔር ለሀገራችን ይህንን ባለ ብሩህ አእምሮ ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ከጎኑ መሆን ምንም አማራጭ የሌለው ግዴታችን ነው ።

  • @jate8052
    @jate8052 3 роки тому +8

    Thank you my PM.

  • @L_E_M_I-12
    @L_E_M_I-12 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በዕድሜያችን ይህን ማየት የመሠለ ኩራት የለም
    የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ

    ጀግና ሰሽልክ እኮ በምክኒያት ነወ አላህ ያግዝህ አቢቾ እውነት ኢትዮጵያዊ እያየሁ ነው አስባልከኝ

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 3 роки тому +14

    ምርጥ ስራ እናመሰግናለን !!

  • @ancheallematnafu2032
    @ancheallematnafu2032 3 роки тому +12

    በስላሳ አመታት ምንም ያላየውን ነገር በሶስት ዓመት ውስጥ ይህንን ማየት ቀላል አይደለም
    ዶክተር ዐብይ አህመድ እድሜከጤና ይስጥህ
    ሀገሬ እግዜእብሄር ቀንይውጣልሽ ።

    • @aklilubashe7377
      @aklilubashe7377 3 роки тому

      ራዕይ ያለው መሪ ስለሆነና እግዚአብሔር ምርጫ ስላለበት ነው

  • @ethiopiaethiopia8573
    @ethiopiaethiopia8573 3 роки тому +3

    ጎበዝ አብቹ አፄ ሀይለ ስላሴ የትምህርት ሚኒስቴርን ደርበው ይሰሩ ነበር ለረጅም ጊዜ አንተም የቱሪዝም ሚኒስቴርን ደርበህ ምራው አንተ ተገልፆልሀል በርታ ምርጥ ሰው ስዊዘር ላንድ ፖርላማው ሁሉ አጥር የለውም አጥር ጎጥ ክልል አፈራርስልን አዲስ አበባን እንደ ስሟ አዲስ ሆና ማየት የአዲስ አበባ ራዕይ መሆን ነበረበት ቀደም ሲል ይህ የከተማዋ ራዕይ ሊሆን ተመርጦ ለምን እንደቀረ አልገባንም አሁንም አብይ አስተካክለው

  • @gezahagnwalelign7444
    @gezahagnwalelign7444 3 роки тому +13

    ዶ/ር አብይ ትክክል ነህ//// የኢትዮጵያውያን አንዱ ችግር የአጥር ፍቅር ነው፡፡ አጥር በአካል በመላው ኢትዮጵያ ማየት ይቻላል ስሙ ገመና ይባለል አንዳንዴም ጥበቃ አንዳንዴ ከቤት የበለጠ ትኩረት የሚሰጠው ለአጥር ነው፡:፡ የሀብት መለኪያው አጥር ነው፡፡ የመንግስትነት መለኪያው አንዱ ትልቅ አጥር ነው፡፡ አንዳንዴም ፎቶ ማንሳት ክልክል ነው የሚል እየተጻፈበት ጭምር፡፡ አጥር ራስን ከሌላው የመደበቅ አባዜ ብቻ ሳይሆን ሁሉም መንግስት የመሆን ውስጣዊ ፍላጎት መገለጫ፡፡ አጥር እኮ ትልቅ ድንበር ነው፡፡ ምክንያቱም እያንዳንዱ ሰው በአጥሩ ውስጥ መንግስት ስለሆነ፡፡ አንድ መንግስት ደግሞ ጎኑ ካለው መንግስት ለመቀራረብ ብዙ ህጎቸ ብዙ ሂደቶች አሉ፡፡ እንዳውም አንዳንዱ ጎረቤታም ካለው ግኑኝነት ሀገሪቷ ከጎረቤት ሀገር ጋር ያላት ግኑኝነት ይቀላል፡፡ አጥር ምን ያህል አስተሳሰብ ላይ ተጽእኖ እንዳለው ለማየት ከአዲስ አበባ 50 ኪ/ሜ መጓዝ በቂ ነው፡፡ አሁን አሁን የግንብ አጥር ሱስ ወደ ገጠሩም እየገባ ነው እንጂ አጥር በማየጥሩ ተቀጣጥለው በሚሰሩ አነስተኛ የከተማ መንደሮች ያለውን የህዝብ መግባባት ፤ፍቅር፤ መረዳዳት ከተማ ውስጥ ማግኘት አይቻልም ቢኖርም የታይታ ነው፡፡ እና አጥር አጣሪ ነው፡፡
    ግን አጥራችን በአካል በሚታየው ግንብ ውስጥ ብቻ የሚያበቃ አይደለም ጭንቅላታችንም ውስጥ አጥር አለ፡፡ለዚህ ቀላል ማስረጃው በመስርያ ቤቶች ፤ በስራ ክፍሎች እንዲሁም ባለሞያዎችና ሀላፊዎች መካከል ያለው ግኑኝነት ለዚህ ማሳያ ነው፡፡ ሰው ብዙ ጊዜ የሚተቸው የመንግስት መ/ቤቶች ለተገልጋዮቻቸው በቂ አገልግሎት አይሰጡም የሚል ነው ነገር ግን እንኳን ለውጭ ጎናቸው ለተቀመጠ ባልደረባቸውስ አገልግሎት የሰጣሉ? በፍጹም ስንቱ ባለሞያ ነው ከራሱ ስራ ክፍል ውጪ የሚፈለገውን መረጃ የሚያገኘው? ስንቱ መስርያ ቤት ነው ከሌላ መስርያቤት የሚፈልገውን አገልግሎት የሚያገኘው? ብዙ ችግሮች አሉ መነሻቸው ብዙ ቢሆንም ዋነኛው አጥር ነው፡፡ አጥር የፈጠረው ቀናነት ማጣት፡፡ ስለዚህ አጥር መፍረስ አለበት ያን ጊዜ አንዱ አንዱን ማየት ይጀምራል፡፡ ስለ ራሱ ብቻ ሳይሆን ባካባቢው ስላለው ሰው ማሰብ ይጀመራል ሰው ይሆናል፤ ኔ እናድጋለን ተባብረን፡፡ ኮንዶምንየም ውስጥ እየኖረ ተደብቆ በመስኮት ቁሻሻ የሚያስጥል አጥር እያለ ግን እንኳን ማደግ እንደ ሰው መኖር ማቆም ይመጣል፡፡

  • @hanahana2395
    @hanahana2395 3 роки тому +94

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ዶክተር አብይ ነዉ መሪያችት ብልፅግና ነዉ ምርጫችን!!💡💡💡💡💡💡❤️🇪🇹❤️🇪🇷❤️👍👍👍👍👍👍👍

    • @takyos8190
      @takyos8190 3 роки тому

      Beltsegena komment beyaneb echen getem lemercha keskesa yetekembat neber.

  • @hanahana2395
    @hanahana2395 3 роки тому +17

    እርጅም እድሜ ከጤናጋ አብቹ💚💛❤

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 3 роки тому +32

    I have no word to express my happiness.our prime minister you are our gift from our heavenly Father.the future generations are lucky to have a leader like you that they can dream and fulfill their ambitions and follow your footsteps.thank you .

  • @asnimola77
    @asnimola77 3 роки тому +41

    ዶ/ር አብይ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ!!

  • @haymanotwendel6121
    @haymanotwendel6121 3 роки тому +40

    I just got no words! አንተ ገና ገና ከፍፍፍፍፍፍ ታደርገናለህ። ታሪክም ሲዘክርህ ለትውልድ ይቀጥላል ። ኢትዮጵያ እጅግ እድለኛ ናት። ፩፬፬፬ አመት ኑርልን

  • @ዘላለምጥላዬ
    @ዘላለምጥላዬ 3 роки тому +25

    የእምዬ ኢትዮጵያን ፖለቲካዋንም እንዲህ ያሳምርልን።

  • @kassahunkidane215
    @kassahunkidane215 3 роки тому +21

    We love you አብይ 💚💛❤️ thanks alot.long live🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jemiosmesh6
    @jemiosmesh6 3 роки тому +27

    ምርጫችን ነህ ዶክተር

  • @michaelzewdu4566
    @michaelzewdu4566 3 роки тому +1

    Dr. Abiy what you have done to our country is not something that we can express in short words! All I can say is God protect you from enemies and evil people. Let all God’s angles surround you for long life! You are a bright young gentle man. We are so lucky to have you in our county as a leader! Your dream comes true!

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 3 роки тому +43

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድን በአጭሩ "የሀገር መሀንዲስ" ብንላቸው ይቀላል

  • @habibaseid1974
    @habibaseid1974 3 роки тому +39

    አላህ ሁሉን ቻይ ነዉሰጭም ነሽም አንድ አላህ ብቻዉ ስለዝ ይሔ ከፈጣሪ የተሰጠን ስጦታችን ነዉ

    • @Selmawet564
      @Selmawet564 3 роки тому +1

      ኢሻላህ እህት አለም ዱአ አድርጉ ሙስልሚ ወገኖች

  • @AT-fu3sp
    @AT-fu3sp 3 роки тому

    የተባረክ ስለሆንክ አሁንም የጀመርከውን ሁሉ እዳር ያድርስልህ እድሜና ጤናውን ከነቤተስብህና ከውድ አገርህ ጋር ይስጥህ እያልኩ የ80 ዓመት ዕድሜ ያለኝ እናት ነኝ እኔንም ሳልሞት ይህን ለማየት ስላበቃኸኝ ደግሜ ደጋግሜ የዓለምመድኃኒት አይለይህ አሜን!!!

  • @rmi3295
    @rmi3295 3 роки тому +7

    የኢትዮጵያችን ትንሳኤ በ እንተ በ ዶ/ር አብይ እንድናይ መድሀኔአለም ይርዳን 🙏🙏🙏 እድሜህ ይርዘምልን

  • @tigistnegusse8619
    @tigistnegusse8619 3 роки тому +2

    የኢትዮጵያ ኮራት ነክ ምርጥ ሠው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @alemtsehaymohammed8820
    @alemtsehaymohammed8820 3 роки тому

    የእውነት በብዙ መንገድ ትለያለህ እግዚያብሄር ካንተ ጋር ይሁን በጣም ነው የተደመምኩት በብዙ ችግር ውስጥ ሁነን እንዲህ ከተሰራ ሰላምና መተባበር ሲጨመርበት ምን እንደሚሆን መገመት አይከብድም ለኔ ሳይሆን ለሀገረ የሚል መሪ ጌታ ስለሰጠን ተመስገን ከአብይ ጋር ገና ብዙ እናያለን፨

  • @kurabachewkifle5321
    @kurabachewkifle5321 3 роки тому +21

    long live dr ably Ahmad

  • @abebaasfaw1763
    @abebaasfaw1763 3 роки тому +1

    ዶ/ አብይ ኑርልን ሀገር የምታኮራ መሪ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ በእውነት አኮራኸኝ ሁሌ የውጭውን ዓለም ባየሁ ቁጥር ይህ ሀገሬ ቢኖር እንዲህ ሀገሬ ብትጸዳ ይህ ቢደረግ እያልኩ በዚህ በምኖርበት ሀገር ያለውን ሁሉ ስመኝ እኖር ነበር ለካ እኛ መሪ አተን ነው እንዳሉትም ውጭ የተስደድነው አዎን ይህ ሀቅ ነው ይህ ራእዮ ነው ለኔ ሁሌ የሚታየኝ እና እርሶን ደጋፊ የሆንኩት ትንሽ ጊዜ እንስጣቸው ከሚሉት አንዷ ነበርኩ እግዚአብሔር ይስጥዋት ሳልሞት ይህን አይቻለሁ ቀጥሎም አያለሁ እንደሰሎሞን ጥበብ ይስጥኦት ይጨምርሎት ሀገሬን እንዲህ ስላሳዩኝ ይህ ለኔ ሀገሬን ለምወዳትና ጉዳቷ ሁሌ ለሚያመኝ ለኔ ተስፋዬ ኖት ትንሽ ዓመት ለመምራት ጊዜ ቢሰጥኦት እንዴት ባረጓት እያልኩ ቀጣዩን ምርጫ ተመኘሁሎት ሀገሬን ከፍ አርገው እያሳዩዋት ነውና እድሜ ይስጥልኝ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦ በጤና ያኑርልኝ የኢትዮጵያ ድንቅ መሪ የአባቶቻችንን አኩሪ ተግባር በድጋሚ እያሳዩን ነው አምላክ ይከትሎት ሌላ ምን እላለሁ!!!

  • @praiselordamen4328
    @praiselordamen4328 3 роки тому +36

    🇪🇷 do you know Africa future is on the hand of Dr Abiy Ahmed .

  • @lisayetsega
    @lisayetsega 3 роки тому +7

    ምርጥ መሪ። ክስተት የሆነ መሪ። ይህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ብዬ አድናቆቴን ገለጽኩ።

  • @c2beca272
    @c2beca272 3 роки тому +5

    ጠቅላይያችን እግዜሐቤር ይጠብቅህ ለኛ ብሎ ።

  • @heronasefaw7587
    @heronasefaw7587 3 роки тому +71

    ይሄን ኣይቶ ኣለማመስገን ኣይቻልም ገና ብዙ ነገር እንደ የምትሠራ ኣልጠራጠርም ።

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 роки тому +26

    የመካለከያ መስራቤቱ በጣም ያምራል

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 3 роки тому +22

    You know what my PM.. u just make me speechless🤔 my eyes filled with tears of joy ... Imagin walking,cycling in Arat kilo , going to the library , looking at greenery fountains and boats in Addis. I never dreamed of such a thing to happen in Addis, No other Governor had either ...Bless ur heart My PM Dr Abiy Ahmed we r lucky to have u as our Leader ...Thank u Soooooo Much!!!!!❤❤🇪🇹🇪🇹💃💃

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 3 роки тому +8

    😍
    ኢትዮጵያዊ ነኝ!
    💪🇪🇹
    የአቢቹ ትዉልድ

  • @አያሊ
    @አያሊ 3 роки тому +18

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ አንድ ማመዛዘን ያለብን አገራችን በዚህ ውስብስብ ችግር ጊዜ ልማቱ አለመቆሙ ጫካ ገብቶ ከመዋጋት በላይ ለችግራችን ትልቅ መፍትሔ ያመጣል ምክንያት ልማት ባይፋጠን ኖሮ ይሔ ሁሉ ችግር ባልተደቀነብን ምንም ፊዚክስ የለውም ዙሪያ ጥንጥም የሆነው ፓለቲካ አንድ እና ሁለት የልማት ጅማሮ ታርጌት ብንመታ በቃ አከተመ ሁሉም ቦታ ቦታ ማሲያዝ ቀላል ነው
    አብይ ሰው ይፈልጋል "ሰው" ዙሪያው ሁሉ ያሉት ላይጥሙት ይችላሉ !!!!

  • @Snowflake21-q7r
    @Snowflake21-q7r 3 роки тому +29

    ፀሀፊ ኤመን እባላለሁ የ16 አመት ታዳጊ ስሆን ስለኢትዮጵያ በተለይም ስለ አባይ የተለያዩ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ እባካችሁ ስፖንሰር ማድረግ ከቻላችሁ መፅሀፌን ላሳትም🙏

  • @m-_i27n.d
    @m-_i27n.d 3 роки тому +9

    What an impressive feasible accomplishment this leader is an authentic solution to our country Ethiopia. I have seen a good future based on this documentary. Good job our PM!

  • @hanahana2395
    @hanahana2395 3 роки тому +55

    አብቹዬ ፈጣሪ የምትመኛት ኢትዮጵያ ያሳይህ የኔ የደግ መሪ💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤❤❤

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 3 роки тому +3

    ከዚህም በላይ እግዚአብሔር አእምሮህን የእጆችህን ሰራ ይባርክ ተከናወን።
    We love you my Ethio king🇪🇹💕

  • @nardoslegesse7763
    @nardoslegesse7763 3 роки тому +9

    great work PM

  • @salamabera4476
    @salamabera4476 3 роки тому +1

    እንድህ ነው ብልፅግና ለውጥማ በጣም ነው ያለው. ቃል በተግባር ማለት ይሄ ነው እናመሰግናለን አብያችን 10000 ዓመት ምረን❤

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 роки тому +18

    በጉፋን እዳልታመምን አሁን አንተ መጥተህ ማእዛውን ቀይረህ ድሪቶውን ገፈህ እንደ ስሙ አበባ አደረካት አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም አገርህን ለመለወጥ ስለምትከፍለው ዋጋ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @habibaseid1974
      @habibaseid1974 3 роки тому +1

      እሊሮእ ተባረክ እዉነት ብለሻል

    • @johnf906
      @johnf906 3 роки тому +1

      True!

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 3 роки тому +46

    መሪዬ ስልህ በኩራት ነው

  • @teddywoldie1339
    @teddywoldie1339 3 роки тому +1

    Dear p.m. dr.abby the fact is our country ethiopia is truly blessed.before i am witness i left my beloved country becouse communests dirt.thanks god of israel put you there.you truly are what you see and what you get trustworthy and with pure conscience.i hope and pray you will do marvellous work.always loveteddy

  • @yilmaadem9765
    @yilmaadem9765 3 роки тому +4

    Excellent! Including your explanation for each steps and plans

  • @eskendermekonnen4186
    @eskendermekonnen4186 3 роки тому +2

    ተባረክልን። ሺ ዓመት ንገስ

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 роки тому +33

    ካቢቹ ውጪ ወደ ውጪ አንተ ጠላቶቻችን ባልጠበቁት መገድ ግራ እያጋባህ ካቢቹ ጋር ወደ ፊት

  • @freelali
    @freelali 3 роки тому +36

    አምላክ ውስጥህን እንደምንሰማው የቀና ያርገው። ሃገርና ህዝብህን እንዲ እንደምታከብር ክበር፣ ፈጣሪ ያክብርህ፣ ያጽናህም።

  • @tewodrostelila9495
    @tewodrostelila9495 3 роки тому +2

    የምትገርም ሰው ነህ።ለአንተ እኛ ቃላት የለንም።በአንተ ምክንያት የምንወዳትን ኢትዮጵያ እንደገና ወደድናት።ባለብሩህ አእምሮ የሀገራችን መሪ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው።መከናወንንም ይስጥህ።በአንተ ሀገራችን ወደ ከፍታ ትወጣለች።
    የክፍለ ዘመኑ ታላቅ መሪ ነህ።

  • @getanehabera78
    @getanehabera78 3 роки тому +14

    You walk the talk! An amazing job. May God be with you.

  • @eyrusalemmoltot2736
    @eyrusalemmoltot2736 3 роки тому +2

    ምንም ቃል የለኝም ልቤን ነው በሀሴት የሞላህዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ምርጥ መሪ💚💛❤️

  • @zenebechbekele7674
    @zenebechbekele7674 3 роки тому +3

    ውድ መሪያችን እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜውን ይስጥህ
    ኢትዮጵያ ሀገሬ መሪ አገኘች ፤ ፈጣሪ ባለህበት ሁሉ ይጠብቅህ

  • @Danielasham
    @Danielasham 3 роки тому +37

    Amazingly explained

  • @geteyelemma6793
    @geteyelemma6793 3 роки тому +1

    በህይወቴ ስሜቴን በቃላት ለመግለፅ የተቸገርኩባቸው ሁለት ነገሮች አንደኛው ፈጣሪ በህይወት ዘመኔ ያደረገልኝን በመቁጠር ምስጋናዬን ለመግለፅ የሚያስችሉኝን ቃላት ለመምረጥ የተቸገርኩበትና ሁለተኛው ደግሞ ዶ/ር አብይ ስልጣን ሲይዝ የተለመደ ፉገራ በሚመስል መንገድ የገባውን ቃል አገራችን ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት ፈተና ውስጥ ቃሉን በተግባር ፈፅሞ ሳይ በውስጤ የተሰማኝንና ምስጋናዬን ለመግለፅ የሚያስችለኝን ቃላት ለመምረጥ ተቸገርኩ “አብይ እናመሰግንሀለን”፡፡
    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ፈጣሪ ያሳለፍነውን መከራ አይቶ ለመካሻ አብይንና በውስጡ ካለው ኃሳብ የተሻለ ማንን ይስጠን ? ሁላችንም በተሰማራንበት አቅጣጫ ተነስተን እንደግፈው ካልቻልን የኃሳብ ልዩነታችንን ለሀገር በሚጠቅምና በሠላማዊ መንገድ እናድርገው “በወሬ ዘመን መስራት በስራ ዘመን ማውራት” ይከብዳል፡፡ የሚቀጥሉትን ሁለት ሶስት አራት … አመታትን ለማየት እጅግ በጣም ናፈቁኝ፡፡

  • @misginagebreamlak
    @misginagebreamlak 3 роки тому +11

    Amazing Dr Abi Ahmed

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 3 роки тому +1

    አብቹ የአምላክ ስጦታ ነህ! ደጋግሜ አሁት በጣም ኮራሁብህ ! ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ. እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!

  • @andyetadele5723
    @andyetadele5723 3 роки тому +27

    Ethiopia never ever get a person like you. Dr.Abiy we like you. You are surrounded by weak politicians, & ethnic narrow mind. God bless you. .

  • @meserettegegn9412
    @meserettegegn9412 3 роки тому +14

    I don’t have an any word God bless you we love you God to protect you🙏🏻🙏🏻🙏🏻🇪🇹💋We’re proud you

  • @alemayehugulema1905
    @alemayehugulema1905 3 роки тому +2

    አንተ እኮ የተግባር ሰው ነህ እግዚአብሔር የባረከህ ኑርልን

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 3 роки тому +8

    Best Leader of the decade!!! Best leader of this Generation. 🤲Thank you God🙇‍♀️🙏

  • @abukassultan9705
    @abukassultan9705 3 роки тому +18

    አንተው መሪ
    አንተው ሹፌር
    አንተው ገዜጠኛ
    አንተው መሀንዲስ
    አንተው ኢንጂነር
    አንተው ወተደር
    አንተው ደረሲ
    አንተው ገበሬ
    አንተው መምህር
    አንተው አበት
    አንተው ወንድም
    አንተው የሰላም አበት
    አንተ የሴረኞች አፍራሽ
    አንተ በቃ መልካም መሪ መልካም አበት ነህ ገና ሮጠህ የልጠገብክ
    የኢትዮጲያ ህዝብ ሆይ. ይህን ሰውዬ ውሃ ቀጠነ ወፈረ ብላህ ይህ ሰውዬ ስልጣን ቢልቅ. ምልስህን በጥርስህ እንዳትነክስ ቢያንስ የ5 አመት ጊዜ ስጠውና እስኪ እንየው 5 አመት ነገም ነችና እድል እንስጠው መልካም መሆን ለራስ ነው።

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 3 роки тому

      Why he is killing amaharas

    • @elroe.2172
      @elroe.2172 3 роки тому +2

      ምጡቅ አእምሮ ስላለው የማይችለው ነገር የለም እግዲ ምን ይደረግ ፈጣሪ መርጦ አድሎታል አቢቹ ጀግናችን

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 3 роки тому

      @@birhanuwoldegebriel1340 Great people talk about ideas. Average people talk about things. Small people talk about other people. Shallowness is truly a sad state of being... Wake up from your nightmare...

    • @ክብሬኢትዮሐግሬ
      @ክብሬኢትዮሐግሬ 3 роки тому +1

      @@birhanuwoldegebriel1340 ዝም ብለህ ተቀመጥ አብቹ ስራ አለበት እንደ እናንተ ስራፈት እይደለም
      ፖለቲከኛ ነን ባዪች ስውን የምታጋድሉ የሙቀጫልጅ ባንዳ ሁሉ

    • @johnf906
      @johnf906 3 роки тому

      @@birhanuwoldegebriel1340 my dear brother he is not killing anyone.. blame tplf, ONEG Shenie and all racist groups…. He is true son of Ethiopia!!

  • @haym_ethio
    @haym_ethio 3 роки тому +6

    ምርጡ እና ብቸኛው ቁጥር 1 የኔ መሪ ለእምየ ኢትዮጵያ 💪🏿

  • @gulelatenegash8086
    @gulelatenegash8086 3 роки тому +25

    የተናገረውን ሠርቶ የሚያሳይ መሪ ስለሠጠክን ፈጣሪን አመሰግናለው በርታ አቢቹ

  • @revenant6910
    @revenant6910 3 роки тому +6

    What a brilliant leader we got!!!
    Amazing work all around.

  • @enyewmhiret6254
    @enyewmhiret6254 3 роки тому +10

    መንግስታችን እንደዚህ ፕሮጀክቶችን መጨረስ ከቻለ ምንአለበት ሰፊውን የከተማችን የሁሉም ችግር የሆነውን ሁሌም እየሆነ የሚቀጥለውን የመኖሪያ ቤት ችግር በአጭር አመታት ውስጥ ለመፍታት ቢሞከረ የተሰሩትን ፕሮጀክቶችን የበለጠ ያጎላቸዋል፡፡

  • @ethiorebel4262
    @ethiorebel4262 3 роки тому +13

    Thank You Dr Abiy ( ያራዳ ልጅ አንተ ነህ)
    You'll Go Down in the History of Ethiopia as ONE of the Greatest!!!
    Bravo!!! ✊🏾

  • @mohammedseid6360
    @mohammedseid6360 3 роки тому +3

    Through his great works, I am able to see his pure mind! Proud to have him as a leader for my beloved Ethiopia; especially, at the time of my generation.

  • @tewabechsenbate1558
    @tewabechsenbate1558 3 роки тому +34

    እግዚአብሔር ይባርክህ እቡችዬ የኔ አንበስ ምን ላድርግህ አንተ ገና አፍሪካንም ትቀይራለህ እንዲያው ተፋካካሪ የሌለህ ነህ

  • @ethiopian3435
    @ethiopian3435 3 роки тому +2

    Thank you prime minister of Ethiopia Dr Abiy it's really really good job

  • @Oritali
    @Oritali 3 роки тому +16

    Abiy ahmed good job 🤲🤲🤲🤲💛💙❤👍👍👍👍👑👑👑👑👑🏆🏆🏆🏆

  • @erktube6843
    @erktube6843 3 роки тому +8

    No Word. Just ❤❤❤❤❤❤🙏

  • @እናቴኢትዮጲያዬ
    @እናቴኢትዮጲያዬ 3 роки тому +7

    All the crew..editing..camera man..etc. did an amazing job 👏👍thank you so much‼️‼️

  • @abebatassew9060
    @abebatassew9060 3 роки тому +19

    የዘመኑ ጠቢቡ ሰለሞን ልዩ ነህ መታደል ነው "ኢትዮጵያዊው ፓርክ "ብላለች ደራሲና ጋዜጠኛ እንግዳወርቅ ተረፈ እውነት ነው እግዚአብሄር ይባርክህ::

  • @savedbyhisgracert8061
    @savedbyhisgracert8061 3 роки тому +10

    Blessings blessings the great nations King.🤗🤗

    • @amiselamami3005
      @amiselamami3005 3 роки тому

      ኢትዮጵያችንን እንዲህ እንዳሳመርክልን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያሳምርልህ

  • @wubshetderibe6009
    @wubshetderibe6009 3 роки тому +33

    Every body has to watch this. _ይህ ሰው ምጡቅ ነው።

  • @tarikufekadu5412
    @tarikufekadu5412 3 роки тому +3

    ኢትዮጵያዬ እንኳ ደስ አለሽ ትንሳዬሽ ደርሷልና

  • @gion5503
    @gion5503 3 роки тому +3

    የወንድ ወንድ፣ የወንድ ቁና ከእግዛብሄር ለኔ የተሠጠኝ ውዱ መሪዬ ዶ/ር አብይ አህመድ ባንተ ኩራት ይሰማኛል።

  • @yosefberuk775
    @yosefberuk775 3 роки тому

    I have no word to express my Joy!!
    Amazing Job!!
    Thank you
    Pm Dr. Abiy Ahmed!!

  • @wendesendesta5103
    @wendesendesta5103 3 роки тому +5

    you are really great man, thank you....

  • @emunageemu1561
    @emunageemu1561 3 роки тому

    አብያችን እኔ በበኩሌ ከመጀመሪያ ጀምሮ አንተላይ ያለኝ እምነት መቼም አይጠጠፋም ብዙዎች የመናገርን መብት ስለሰጠካቸው በጠበበው ጭንቅላታቸው ልክ ይመዝኑሀል አንድቀን ግን ስህተታቸው ይገባቸዋል በዚሁሉ ትርምስ ውስጥ ሳትቆም እየሰራክ ስራክን በአይናችን እያሳየከን ነው እንዲሁም ቀዳማይት እመቤት ስንት ትምህርትቤት ነው የሰሩት ምስጋና ሲገባቹ ቅሬታ ወርቅ እንክዋን እንደአንተ አልተፈተነም መሪዬ ስልክ በኩራት ነው በርታ የውሾቹን ጩኸት ሳይሆን ትኩረትክን ጎልክ ላይ አድርግ💗

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 3 роки тому

    ከዉጪም ከዉስጥም እየጠዘጠዙህ! የኔ ዉድ መሪ ይህንን ያህል ተግተኸ ለዉዲቷ ኢትዮጵያ ብሎም ለዜጐች ይኸን ያኸል ጠንክረኸ በመትጋትኸ እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ከልብ አመሰግናለሁን! ኑርልን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🇪🇹❤️💛💚❤️💛💚💯💯

  • @wengelawitzeleke6061
    @wengelawitzeleke6061 3 роки тому

    እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ኢትዮጵያ አገሬን እግዚአብሔርይጠብቃት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @oneloveonelove6808
    @oneloveonelove6808 3 роки тому +11

    God bless you and protect you from small (tiny) negative people . Thank you thank you God bless you and your family 🇪🇹🇪🇹🙏🏿🙏🏿 your are truly Ethiopia 🇪🇹 son❤️❤️

  • @abdiradi5087
    @abdiradi5087 3 роки тому +7

    Prime minister Abby I respect you you have pure mind

  • @almaztafa2563
    @almaztafa2563 3 роки тому +1

    አብቹ ለማድንቅ ብዙ ድግሪ ያስፋልጋል እኛ መሀይ ሞች እነደት እነረዳው ታላቅ መሪዬዬዬ እግዚአብሔር ከ ክፍ ይጠብቅ ሺ ዓመት ነገስ ኢትዮጵያ ለዘላም ትኑረ

  • @sosinadaniel3185
    @sosinadaniel3185 3 роки тому +11

    የኔ መሪ ጀግና ❤️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼