ያስታውቅብኛል || Yastawukibignal || Helina Dawit || New Official Music Video 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • #helinadawit #zemecha #gospel #gospelsongs #amharicmezmur #worship

КОМЕНТАРІ • 424

  • @natanimmediayoutube
    @natanimmediayoutube Рік тому +182

    እንዴት እድለኛ ነን እንዳንቺ ያሉ ዘማሪዎች ስላሉን!❤

  • @adanetakele9308
    @adanetakele9308 Рік тому +39

    የአንቺን ከመጀመሪያው መዝሙርሽ ጀምሮ የማላውቀው አንድ መዝሙር እንኳ የለም!!ሁሉንም ሰምቻቸዋለሁ።ግን ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ነኝ።

  • @tgtak3916
    @tgtak3916 Рік тому +59

    ባርኬሽ ባርኬሽ አልወጣልሽ አለኝ🤗 ዛሬም #እግዚአብሔር ለክብሩ የሚቆሙ ልጆች እንዳሉት አንቺ ምስክር ነሽ! ወደጌታ በብዙ እንድንመለስ #ምክንያት ሆነሻልና ተባረኪ! #ዘመንሽይባረክ❗❗❗❗

  • @liqesubalew1098
    @liqesubalew1098 Рік тому +36

    መዝሙርሽ ትልቅ ሀይል አለው ለገባውና ለተረዳው ተባረኪ እህታችን

  • @yidnekachewteka9679
    @yidnekachewteka9679 Рік тому +103

    Heliye bereketachin nesh. How we all are blessed by your anointed songs. Great to have you in the body of Christ.

  • @mercyma2136
    @mercyma2136 Рік тому +30

    በዘመናት መካከል ጌታ እየሱስ ትውልድ አለው በዚህ ዘመን ከትውልድ መካከል አንዷ አንቺ ነሽ ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @bettyketema4394
    @bettyketema4394 Рік тому +42

    ዝማሬሽ ሁሉ ከሱ ጋ እንደነበርሽ ያስታውቅብሻል ታድለሽ ተባረኪ!

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Рік тому +10

    አንቺ ደንቅ ነሺ ሰለ አንቺ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!!!❤❤❤❤❤❤😇😇😇😇

  • @kakozack
    @kakozack 10 місяців тому +8

    I'm orthodox gn beqa albumsh its blessed plis make concert kmr alkerem this is my worddddddddddddddd tebareki

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 Рік тому +14

    እወ ነት ነው እንሸ ሽገው ዘንድ ኢየሱ ስነ አይቻለንም ያሰታውቅብናል ያሳብቅብናል! ክብር ለወደደን ኢየሱስ ይሁን!

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew7238 Рік тому +9

    አላውቀውም እያልኩ አረ ማን ይሰመኛል
    በጣም እንደምወድህ ያስታውቅብኛል
    ዘመንሽን ሙሉ ጌታ ይጠቀመው🙏
    ጸጋው ይብዛልሽ ህሉ አንቺ የትውልድ በረከት ነሽ❤😍

  • @hannahmekonnen-9717
    @hannahmekonnen-9717 Рік тому +7

    በፀሎት የተገኘ መዝሙር ከጅምሩ ስታውቃል ልብን ሰርስሮ አጥንት ውስጥ ይገባል መንፈስን ያድሳል። ምን አይነት መዝሙር ነው ደጋግሜ ብሰማው አልወጣልሽ አለኝ ። በvideo ስለሰራሽው ደስ ብሎኛል ጌታ ይባርክሽ።
    አላቀውም እያልኩ ኧረ ማን ይሰማኛል
    በጣም እንደምወድህ ያስታውቅብኛል
    አላቀውም እያልኩ ኧረ ማን ይሰማኛል
    በጣም እንደምወድህ ያስታውቅብኛል
    ያስታውቅብኛል ያስታውቅብኛል ። ይሄ መዝሙር የጴጥሮስ ልብ ውስጥ ያለውን ድብቅ ፍቅር ያሳያል ። ኢየሱስዬ እወዳለሁ ሰዎች መሃል ሆኜ ማስመሰል አልችልም 😭😭 ውስጤ ያለው ፍቅር ያስታውቅብኛል። አንቺ የዘመናችን ሊሊ ነሽ ዘመንሽ ይለምልም እድሜሽ በቤቱ ይለቅ ። የልቡን ሃሳብ የምትፈፅሚ ያርግሽ እንደልቤ ይበልሽ ። ተባረኪልኝ ህሊዬ ። ❤️❤️🔥🔥🔥🔥

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 Рік тому +4

    ይህ የሃዋሪያው ዼጥሮስ ታሪክ ሲነሳ ከዳተኛ በመባል ነበር አንች ግን የምወደውን ሃዋሪያ ስሜት ተርድተሽ እና ከሌሎች ክፍሎች ፋር እንዲህ መዘመርሽ አስለቀስኝ ።
    ስወች ሁሉ እንዲህ መርዳት እንድንች ጌታ ይርዳን
    ፀጋው ይብዛልሽ ።

  • @yishakmida4891
    @yishakmida4891 Рік тому +7

    ተባረኪ እውነት ልቤን ገዝቶታል ገና ይህን መዝሙር ስሰማ ልቤ በንባ ይሞላል
    እና ለኛ ለግለሰብ ለቤተክርስትያን ያደሰ የብዙዎች የፀሎት ርዕስ እየሆነ ያልለ አልበም ነው ጌታ በልብሽ ያኖረው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የብዙ ጉልበቶች የብዙ አንደበቶች ያንበረከከ እና ያስወራ ልብን የገዛ አልበም ምን ልበል ይህ ነገር አይወሰደብሽ

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 Рік тому +3

    ❤ ተባራኩልኝ የሚላው የለኝም ።
    ❤ እውናትም የደዊት ልጆች ተባራኩልኝ ።
    ❤ መልካም ዘር ናችሁ ።

  • @ሬማኦፍሻልቲዪብ
    @ሬማኦፍሻልቲዪብ Рік тому +52

    የኢየሱስ እንደመሆን መታደል አ/ጋዩም እ ንደ መሆን መታመንና መወደድ የለም ፡፡ የተሳካልሽ ዛሬ ሳይሆን ጌታ ወደ አንቺ የመጣበት አንቺም የተማረክሺለት እለታ ነው፡፡

  • @cheruabilemma8338
    @cheruabilemma8338 Рік тому +6

    ፍቅርህ ይደንቃኛል ከሰዎች መካከል አልችልም መስመሰል እግዚአብሔር ይባርክሽ በብዙ ፀጋ 🙏🙏

  • @asnakechgasho9005
    @asnakechgasho9005 Рік тому +4

    Yene enat
    Bale ewket
    Bale moges set
    Bale ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይደብቅልን

  • @msrachtadele6441
    @msrachtadele6441 Рік тому +4

    ዋው ቃላት የለኝም ምን እንደምልሽ ጠፋኝ ብቻ ዘመንሽ ህይወትሽ ሁሉ ነገርሽ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልሽ ሰምቸም ልጠግበው አልቻልኩም ኡፉፉፉ

  • @Adane_Girma.
    @Adane_Girma. Рік тому +3

    የተባረክሽ ብሩክ ሁኚልን በድጋሚ 💜💜

  • @GOD_IS_Great_11
    @GOD_IS_Great_11 Рік тому +4

    የጴጥሮስ ግልጽ በሆነ ፍቺ ተባረኪ❤❤

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 Рік тому +3

    መዝሙርሽን ከመውዳዴ የተናሳ Comment ማንበብ አቆምኩና መዝሙርሽን መደመጥ ቀጠልኩ በስሜ ስለተጠራሽ ደድ ብሎኛል ውድ ህልዱ❤❤❤🎉❤❤❤

  • @mercyteshite7967
    @mercyteshite7967 Рік тому

    Hiwet yalew mezmur new tebarekilgn

  • @demforjesus422
    @demforjesus422 Рік тому +5

    የሚገርም መዝሙር ነው ሰምቼው ዘምሬው ላቆም አልቻልኩ እራሴን የማይበት የቃሉ ሚስጥር ነው

  • @AscheMan-k2e
    @AscheMan-k2e 8 місяців тому +2

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @tsehayassefa7316
    @tsehayassefa7316 Рік тому +13

    አንቺ የተባረክሽ የአባቴ ልጅ ድንቅ የሆነው የአምላክ ጥበብ የሚታይበት መዝሙር ነው ድንቅ እይታን የተሞላ መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ተባረኪልን😍 በዘመናት መካከል ሁሉ ጌታ ልጆች አሉት ስሙ ይባረክ🙏

  • @tigistnegash7938
    @tigistnegash7938 Рік тому +3

    አንቺንም መዝሙርሽንም በጣም new ምወዳቺሁ ብዙ ተባረከልኝ ❤❤❤🙏🙏

  • @happyhaset5210
    @happyhaset5210 Рік тому +2

    ህሊናዬ ሞገስ የሆነሽ ጥበብን የሰጠሽ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!!!!!አላውቀውም እያልኩኝ አረ ማን ይሰማኛል በጣም እንደምወድህ ያስታውቅብኛል!!!!!!!

  • @YetemworkRobe
    @YetemworkRobe 8 місяців тому +1

    Wow ❤❤❤😘😍😀💖

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 Рік тому +3

    አቦ ተባረኪ ተበርክኪ ነዉ የሰማሁት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነዉ ዘመንሺ ይባረክ አንቼን የሰጠን ጌታ ይባረክ ❤

  • @yenuwakeyo4412
    @yenuwakeyo4412 Рік тому +1

    ተባረኪ አይወሰድብሽ።

  • @yeabbilu1698
    @yeabbilu1698 Рік тому +3

    በዚህ ልክ ጌታን ማገልገል ምንኛ መታደል ነው
    ጌታ ዘመሸን ይባርክ

  • @areyoureadyfortherapture7726
    @areyoureadyfortherapture7726 10 місяців тому +1

    ኢየሱስ ሆይ እንደምወድህ ያስታውቅብኛል!

  • @lucky-y4v7i
    @lucky-y4v7i Рік тому +6

    ትልቅ መገለጥ ነው ተባረኪ!!

    • @EagleEye4118
      @EagleEye4118 Рік тому +1

      እውነት ነው : በጣም ትልቅ መገለጥ comments ከ ማንበቤ በፋት ያሰብኩትን 🤣🤣
      Agree , what a gift she have

    • @lucky-y4v7i
      @lucky-y4v7i Рік тому

      በጣም ጌታ ባንቺ ገና ብዙ ይባርከናል ይመክረናል ያስተምረናል ጌታ ብርክ ያርግሽ ።

  • @hebronmelese1636
    @hebronmelese1636 Рік тому +5

    ህሉዬ እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይባሪክሽ ታቅያሌሽ መዝሙሮችሽን እስካሁን መስማት አላቆምኩም ምን አይነት መገለጥ ነው እላለሁ የእውነቴ ነው ምልሽ መዝሙሮችሽ መንፈስን ያራሳሪሰሉ ሰለ አንች እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316

    ወደድኩት ሁሉን ቻይ ከሆነው ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያለሽን አንድነት ሄሉ ተባረክልኝ

  • @selamudeselagn641
    @selamudeselagn641 Рік тому +3

    አሜን
    እንዴት ደሰ ይላል
    ተለቅ ሴት
    ጌታ ፀጋ የብዛልሽ!!!

  • @NahomFisha-n5i
    @NahomFisha-n5i Місяць тому +1

    Be ewentm ke eyesus gari mehonshi ysitaweqal God bless you 😊

  • @MeazaMathias
    @MeazaMathias 7 місяців тому +1

    ❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +3

    ተባረኩ ለምልሙ ዘመንሽ ይባረክ ሄልዬ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +2

    ተባረኪ እኔም ነበርኩ ያልታየ እውነት ምንም ብሆን ከኢየሱስ ተለይቼ መኖር አልችልም !!!

  • @hosidesign3061
    @hosidesign3061 Рік тому +3

    በዘመርኩት ቁጥር እንባዬ ይመጣል❤❤❤❤
    የጴጥሮስን የተደበቀ ፍቅር ይገልጣል
    🙏🙏🙏ብርክክክክክክክ በይልን🙏🙏🙏

  • @seblewongelwasihun776
    @seblewongelwasihun776 Рік тому +2

    የምወድሽ በዝማሬዎችሽ ጌታን ህልውና ሲቀርበኝ እየተሰማኝ
    ተባረኪልኝ

  • @frobula3462
    @frobula3462 Рік тому

    Heliye❤❤❤❤❤ indet indemiwedish zimarewochis getan yemiyasnafiku nachew

  • @YordanosYemane-nr2qh
    @YordanosYemane-nr2qh 10 місяців тому +1

    አሜን ያነፃል ጌታ ይባርክሽ ይብዛልሽ ፊቱን ያብራልሽ በህይወት ዘመንሽ ህልውናውን ከጎንሽ አትጪ ❤❤❤

  • @MesiAyalew-v3q
    @MesiAyalew-v3q 8 місяців тому +1

    ❤❤❤birk beyilgn

  • @sintetube
    @sintetube Рік тому +2

    በጣም ከወደደኳቻው ከአንቺ መዝሙሮች መካካል ልዩ እና አንዱ ነው።ጌታ በዘማነችን በአንቺ ሆኖ ከነጋርን መልዕክት አንዱ እና ወሳኝ የሆነ ነው።/መዝሙር ነው እና ፀጋ ይብዛልሺ
    በእውነት በጣም ይተመቻኝ ጌታ ይበርክሺ
    እና የአዘመማር ስልትሺን እንድትቀይርው please እንደዛመኑ ሆነ ግን የእግዚአብሔር ሀሳብ ግልጥ ብሎ ሚታይበት ነው የአንቺ መዝሙር: አንቺ ን ጌታ ለእኛ የሰጠሺ የዘመናችን ዕንቁ ዘማሪ ነሽ።

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Рік тому +8

    ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤
    ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤
    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @henokdereje-fb8bv
    @henokdereje-fb8bv 10 місяців тому +1

    blessed you

  • @ruthgirma6976
    @ruthgirma6976 Рік тому +2

    አንቺ የተባረክሽ 😘😘😘😘 ere be eysus sem sefi medern wereshi geta yegeletleshi tebarkelgn yene fkr zemneshi yebarek

  • @yeneneshewentu9055
    @yeneneshewentu9055 Рік тому +2

    ውይ እውነት እንዲህ አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር በጣም ናፍቀኝ ነበር ሙሉ አልበሙ በጣም ስሰ ይላል ተባረኪልኝ በተለይ ይሔኛው ዋው

  • @ZeneTariku
    @ZeneTariku Рік тому +1

    may god bless you

  • @tinamulat1745
    @tinamulat1745 Рік тому +1

    ቃል የለኝም እግዚያብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤

  • @abinyewentyoutubevideo1126
    @abinyewentyoutubevideo1126 Рік тому

    It best mezemur in the Ethiopia

  • @mulateersino9725
    @mulateersino9725 Рік тому +2

    ድንቅ መዝሙር🙏በብዙ ተባረኪ!

  • @Semayawitube723
    @Semayawitube723 Рік тому

    ተበራክ ❤❤

  • @nebiyoutesfaye4800
    @nebiyoutesfaye4800 Рік тому +2

    😃👏👏👏#Yastawekibignal#helinadawit! Love it!

  • @abeni4280
    @abeni4280 Рік тому +11

    I can't stop listening your album such a blessing ❤❤🙏

  • @firaoltufa9023
    @firaoltufa9023 Рік тому

    zemensh ybarek helu kezi belay yabzalsh geta

  • @filmonmehari8053
    @filmonmehari8053 Місяць тому

    This person is Me! Hallelujah

  • @ليوبوناتيني-ع4ز
    @ليوبوناتيني-ع4ز Рік тому +3

    ዘመንሽ ይባረክ የኔ 👸ንግስት ይብዛልሽ በኢየሱስ ስም 🥰

  • @teshagertesfaye5551
    @teshagertesfaye5551 Рік тому

    Tebareki yewunet mesmat makom akategn

  • @mntesnotmnte-oh7ib
    @mntesnotmnte-oh7ib Рік тому

    Weyen yekirestosn Sega banchi lay nw ❤❤❤❤❤

  • @josseyofficial
    @josseyofficial Рік тому +4

    ዋው ሄልዬ ስለ አንች ጌታ ኢየሱስ ይመስገን በጣም ትልቅ መልዕክት ያለው መዝሙር ነው❤🙌። ከዚህም በላይ የሆነውን ዜማ እግዚአብሔር ይስጥሽ💙 ያስታውቅብኛል

  • @meselehanchiso5397
    @meselehanchiso5397 Рік тому +9

    I can't stop listing this song 😍😍

  • @kassituyalew147
    @kassituyalew147 Рік тому +1

    Tebarkesh Keri le zelalem

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 Рік тому +3

    Waaaaaaaaaaw praise God, bless you all,,,,,,,, ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @lidiyatizazu3306
    @lidiyatizazu3306 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሸ ዘመንሸ ይባረክ

  • @nebeyudaniel675
    @nebeyudaniel675 Рік тому +3

    God is my life my history,ewnet naw masemesel anchelem🥰🥰

  • @biruktegal4822
    @biruktegal4822 Рік тому +1

    ❤ሀሌሉያ🎉

  • @temesgenfanta8551
    @temesgenfanta8551 Рік тому +1

    Bewnet ke rejim gize bewala...be enba tebarekuuu🥰...tebareki

  • @natan-dawit-official
    @natan-dawit-official Рік тому

    Zemneshiyebarek❤❤❤

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 10 місяців тому

    ተባረኪ የሚገርም መዝሙር ነው

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 4 місяці тому

    ባች የምሰራው ኢየሱስ ድቅ ነው❤❤❤

  • @yabon87
    @yabon87 Рік тому

    Helu tebareki berchi banchi yalew tsega nekitognal geta moges yihunish

  • @MaregMrwaso
    @MaregMrwaso 5 місяців тому

    ያስታውቅብኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘመንሽ ይባረክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinamulat1745
    @tinamulat1745 Рік тому

    በጣም ምርጥ መዝሙር ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪

  • @obsehika5518
    @obsehika5518 Рік тому

    ❤❤❤❤❤ betam des yemil mezmur new geta abzeto ybarksh

  • @eyasuberg2717
    @eyasuberg2717 Рік тому +11

    Dear Sister Helina,
    I thank God for the gift given to you and the blessing your songs are for the church of Christ & me personally.
    May the Lord keep you safe and protect you in Christ!

    • @tinamulat1745
      @tinamulat1745 Рік тому

      Good 😊😊😊😅😅😅😂😂😂😂

  • @endalegebre
    @endalegebre Рік тому +1

    ተባረኪ ዘመንሽን ጌታ ይውረሰው።❤❤❤❤❤

  • @ninaninu910
    @ninaninu910 Рік тому +1

    Alawkewm eyalkugn ereman yisemagnal betam edemwedk yastawkbegnal 🙏 🙏 🙏 ❤

  • @GetachewshunkiTibba
    @GetachewshunkiTibba Рік тому +1

    Heluye tebaraki❤❤❤❤❤

  • @netsanetshemeles9690
    @netsanetshemeles9690 Рік тому +1

    Tabarke

  • @eshetuwolde8549
    @eshetuwolde8549 Рік тому

    Tebereki yene ehit

  • @ejersasafayi3274
    @ejersasafayi3274 Рік тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!!! አሁንም የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ!!!!!!!!

  • @hosaenabuzuneh5786
    @hosaenabuzuneh5786 Рік тому +2

    i really like this song

  • @yohanisyuye4608
    @yohanisyuye4608 Рік тому

    Ehte getan endet menor endeminchil astemireshinal
    Geta yibarkish

  • @matitibob5735
    @matitibob5735 4 місяці тому

    ተባረኪልኝ እህቴ ❤ጌታ ሁልጊዜ በሱ መንፈስ ተቀጣጠይ ወድሻለሁ ባንቺ ውስጥ ያለው ጌታ ይባረክ 🙏🙏💞

  • @fevenpaulos1710
    @fevenpaulos1710 Рік тому

    Tebrku

  • @EnkwanemAgegenhegn
    @EnkwanemAgegenhegn Рік тому

    የእግዚአብሔር ዓላማ የጴጥሮስን ድካም ለመንገር ብቻ ሳይሆን እንድንማርበት ዘንዳ ነው። ወይ አርቴፊሻል ብርሃን ወይ የኢየሱስን ብርሃን አብርተን መኖር? በየትኛውም ሁኔታ ብንሆን እውነተኛውን ብርሃን መምረጥ ይሁንልን። በዚህ ዓለም እኛ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔር ቃል '' ብርሃናችሁ በሰው ሁሉ ፊት ይብራ '' እንደሚል በተገኘንበት ቦታ በመንገዳችን ሁሉ በትንሳሄው ብርሃን ደምቀን፣ በሕይወት እንጀራችን ብርሃን ፍንትው ብለን፣ በመልካሙ እረኛ ብርሃን ተመርተን፣ በወይኑ ግንዳችን ብርሃን አድገን፣ በፅድቅ በራችን ብርሃን ገብተን፣ እንደ ብርሃን ልጆች እንመላለስ (ኤፌ 5፥10)። የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሽ!!!!!!!! አሜን።

  • @medhanitkelboro2204
    @medhanitkelboro2204 Рік тому +3

    I've never seen such blessed singer😊😊❤❤

  • @awulachewabose3469
    @awulachewabose3469 Рік тому +1

    ሂሉዬ ተባረኪልኝ ``ያስታዉቅብኛል``🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimodarge7944
    @mimodarge7944 Рік тому +2

    ዘመንሽ ይባረክ!! ❤❤

  • @barnabasgudeta7584
    @barnabasgudeta7584 9 місяців тому

    bless you Heluye 🙏🙏 🥰🥰

  • @selinamixo2988
    @selinamixo2988 Рік тому +2

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ❣️❣️

  • @TerefeTaye
    @TerefeTaye 3 місяці тому

    I didn't head your sing of God the passed two years.Let Almighty God with you.

  • @rahelalemu2471
    @rahelalemu2471 Рік тому +5

    I listen to this song everyday and never fails to bless me each time. Helinaye You really are anointed singer and songwriter. I really hope I’ll met you someday. ❤❤❤

  • @isaackingdom4529
    @isaackingdom4529 Рік тому

    tebareki hilu

  • @BeluBerd
    @BeluBerd Рік тому

    ❤❤❤ያስታውቅብኛል

  • @nardoswondu4367
    @nardoswondu4367 Рік тому

    Bereke beye