ቅድስት እንባ መሪና part-1 / Kidest Emba Merina - Ye Kidusan Tarik

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ቅድስት እንባ መሪና
    በዘመነ ጻድቃን በምድረ ግብጽ የተወለደች::
    ከአባቷ ጋር መንና ወደ ወንዶች ገዳም የገባች::
    ወንድ መስላ የወንዶችን ቀኖና በምንኩስና የተቀበለች::
    ያለ አበሳዋ ወንድ መስላቸው ዝሙት ሰርተሻል ተብላ ወደ በርሃ የተባረረች::
    ያልወለደችውን ልጅ ያሳደገች::
    ያለ ምግብና ውሃ ለ3 ዓመታት የተሰቃየች::
    ብርድና ፀሐይ የተፈራረቀባትና:
    ስታርፍ ክብሯ የተገለጠላት ቡርክት እናት ናት::
    ታሕሳስ 8 ልደቷ ነው፡፡
    በረከቷ ይደርብን አምላከ ቅድስት እንባ መሪና ይቅር ይበለን፡፡ አሜን፡፡
    ጻድቃን ጮሁ:: እግዚአብሔርም ሰማቸው::
    ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው::
    እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው::
    መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል::
    የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው::
    እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል::
    እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል:: መዝ. 33:17
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ከዲን ዮርዳኖስ ፅሁፍ የተወሰደ
    ይህን መንፈሳዊ ፊልም ተርጉመው ላቀረቡልን አጋፔ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት እግዚአብሔር ይስጥልን::
    ክፍል አንድ (1) የማይሰራላችሁ ከሆነ ይህን ሊንከ ነክታችሁ ክፍል አንድን ማየት ትችላላችሁ (በድጋሜ አፐሎድ የተደረገ ነው) • Video

КОМЕНТАРІ • 412

  • @ahlamahlam912
    @ahlamahlam912 8 років тому +61

    የቅድሥት አንባ መሪና እረዴት እና በረከት በሁላችንም ላይ ይደር አሜን ፫
    እኛንም በሀይማኖታችን ያፅናን አሜን
    ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን

  • @هيامالعيسائي-ب9ه
    @هيامالعيسائي-ب9ه 5 років тому +32

    የቅድስቲ መሪና በረከትና ኣማላጅዋ ይጠብቀን ኣሜን

  • @anaktiagamanproper1073
    @anaktiagamanproper1073 8 років тому +99

    የቅድስት ማሪና በረከትና እረዴት ፀሎትና ምልጃዋ አይለዬን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን፡፡ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @tigistkdist3467
      @tigistkdist3467 6 років тому +1

      Amal Abalkhail አሜን አሜን አሜን ♥♥♥!!!

    • @ayuamanu6229
      @ayuamanu6229 4 роки тому +2

      Amen Amen Amen

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 роки тому +4

      በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን የእናታችን መሪና በረከት አይለየን አሜን ፫

    • @yasabn9003
      @yasabn9003 4 роки тому +3

      ኣሜን
      ኣሜን
      ኣሜን

    • @sallamkann3472
      @sallamkann3472 3 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን በጣም ሀሪፍ ትምህርትነው እፍፍፍፍፍ ልብን የሚያርስ መንፈሳዊ ትምህርት

  • @hennaab9136
    @hennaab9136 5 років тому +44

    የቅድስት ማርያም ፀሎት ይጠብቀን 😢😢
    ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን በተዋህዶ እምነታችን ያኑረን

  • @የማርያምልጅየቅዱሳንወዳጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት እንባ መራና በረከት ይደርብን አሜን

  • @ፍቅርእምነትተሰፋ
    @ፍቅርእምነትተሰፋ 6 років тому +35

    እናታችን ቅዱሰት እንባ መሪና በርከት ከሁላችን ጋር ደጋግሜ ባየው የማልጠግበው ነው በእውነት

  • @hanabuna2898
    @hanabuna2898 Рік тому +1

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ የቅዱሳን ታሪክ።በረከታቸው ይደርብን።

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 5 років тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ የቅድስት እምባ መሪና በረከት አሳድርብን አሜን

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 6 років тому +24

    በእዉነት የእናታችን የቅድስት መሪና ፀሎት ይደርበን እግዚአብሔር አምላክ በመንግስትህ አስበን አሜን ፫

  • @atikilittezera982
    @atikilittezera982 6 років тому +131

    የምንግዜም ምርጥ አስተማሪ መንፈሳዊ ፊልም ነው ባየው ባየው አልጠግበው አልኩ

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    ሌላ ምን እላሎህ ተመስገን ነው እንጂ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር።በርከታቸው አይለየን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለሁላችን መንገዳችብ ክፈትልን።

  • @ቃል-ወ8ተ
    @ቃል-ወ8ተ 5 років тому +12

    የቅድስት ማሪና በረከትና ረድኤት አይለየን
    አሜን አሜን

  • @lamlamkonjo8770
    @lamlamkonjo8770 5 років тому +20

    አቤቱ ለኛም እንደ ማርያም ብርታትና ጥንካሬ ለኝም አድርግልን

  • @michaelmehari1053
    @michaelmehari1053 3 роки тому +3

    በረከት ናይ ቅድስት እንባ መሪና ይሕደረና አሜን

  • @mohammadnoor9744
    @mohammadnoor9744 8 років тому +13

    እናቴ ቅድስት አንባመሪና በረከትሽ ይደርብን አሜን
    እናቴቅድስት አንባመሪና ከአምላክሽ አማልጅን
    ንጹህልብይስጠን

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel Рік тому +1

    ቅድስት እንባ መሪና በረከቷ ይደርብን ከጌታችን አማልጅን እንቺ ቅድስት እናታችን

  • @ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ

    ቃለሂዎት ያሰማልን ዕፁብ ድንቅ ነው የእግዚአሔር ስራ

  • @ቤዛወለተሚካኤል
    @ቤዛወለተሚካኤል 2 роки тому +7

    በረከታቸዉ ይደርብን የአባቶቻችን 😥😥😥❤️🙏✝️

  • @ኤፍታህወለተእየሱስ
    @ኤፍታህወለተእየሱስ 2 роки тому +3

    የናታችን የአንባ መሪና በረከቷና እረድኤቷ አይለየን👏👏👏

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist3467 6 років тому +90

    አቤቱጌታ ሆይ ለማርያም የሰጠከውን አለምን የሚንቅ ልብና ማስተዋልን አድለን ምልጃ ጾለትዋ አይለየን !!!

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 9 місяців тому

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከእኛ፣ጋር፣ይሁን፣ለዘላለም

  • @mbbn1026
    @mbbn1026 6 років тому +14

    መዳኒያለም ሆይ እኔንም ለውጠኝ አድነኝ ወዳተ ምራኝ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ እመቤቴ ሆይ ልጅሽ ይቅር እዲለኝ ለምኝልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @bimrewenawgaw9183
    @bimrewenawgaw9183 Рік тому +2

    አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @mekdesdagnaw3452
    @mekdesdagnaw3452 6 років тому +17

    ቃለህይወትን ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን አሜን!!!

  • @haniget6645
    @haniget6645 6 років тому +62

    ዕፁብ ድንቅ ትዕግስት እና ትህትና ….. ራስን መካድ በተግባር ሲገለጥ…….. የቅ.ማርያም ፀሎቷ ለነፍሳችን ትህትና እና ትዕግስት ያድለን!

  • @mcc2645
    @mcc2645 6 років тому +10

    ቃለ ሂውት ያሰማልን በረከታቹው በኛላይ ይደርብን አሜን

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 3 роки тому +2

    የእናታችን ቅድስት መሪና በረከቶ ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @melkamnesh3659
    @melkamnesh3659 4 роки тому +1

    ቃለህውት ያሰማልኝ የናተፅድቃ ለኛም ያዲለኝ አቤቱ አምላክ ሆይ

  • @Asas12as123
    @Asas12as123 Рік тому

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የቅድስት አንባ መሪና እረዲኤ በረከት ይደርብን አሜን፫❤

  • @emamu21
    @emamu21 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅድስት እንባ መሪና በረከቷ ይደርብን የቅዱሳን አባቶች አማላጅነታችው አይለየን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን በምረት አይኑ የየልን ሰቆቃውን በቃ ይበላን በበደላችን ልክ ሳይሆን በቸርነቱ ይቅር ይበለን

    • @BanChu-d4g
      @BanChu-d4g 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @የአይኔብርሀንእመብርሐንየ

    በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @ኣደይማዓረይብርሃንገዛና

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ይሰመዐና የቅድሳን ጸሎት በረከት ኣይለየን

  • @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ
    @ገኒነኝየተዋህዶፍሬ 2 роки тому +1

    በጣሞ ደስ የሚል መንፈሳዉይትምህርትነው🥰🥰

  • @LoveLove-ps3lm
    @LoveLove-ps3lm Місяць тому

    አሜን እናመስግን እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ አይቸዋለሁ ገዳም በጣም ደስ ይላል የተዋህዶልጆች ለደጁ ያብቃችው❤🙏

  • @SaraSara-mh1gv
    @SaraSara-mh1gv 5 місяців тому

    አቤት ትህትና የእግዚአብሔር ሙሽራ ቅድስት እንባ መሪና ረድኤት በረከት ይደረብን

  • @mekdeswalde3207
    @mekdeswalde3207 3 роки тому

    በረከታቹ እረዴታቹ አይለየን አሜን አሜን አሜን እንዴት መታደልነው

  • @zawdiza-ps1ln
    @zawdiza-ps1ln Рік тому

    ተዎድራ
    መነኩሴ አውጋኒዎስ እና
    ቅድስት እንባ መሪና በረከታቸው አይለየን
    ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ምልጃ ጸሎት በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    የአባቶቻችን ፆለት ምልጃና በረከታቸው አይለየን አሜን፫

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 3 роки тому

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይሁን ይደረግልን የቅዱሳን በረከት እረድኤት ይደርብን አሜን፫

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    ቃል ህወት ያሰማልን አጎልጉሎት ዘመናቹ ይባርክልን።እድመ ጤና ይስጦት ጌታ ሆይ መንፈስ ቅድስህን ላክልን

  • @blackpinkinyourarea2358
    @blackpinkinyourarea2358 2 роки тому

    የቅድስት እንባ መሪና በረከት አይለየን

  • @biritukanjenere3549
    @biritukanjenere3549 3 роки тому

    አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን ያባቶቻችን በረከት ይደርብን እኛም እንደ አባቶቻችን ቅን አስተሳሰብና ምድራዊ ህይወትን ሳይሆን ሰማያዊ እየሩሳሌምን እንድናስብ ይርዳን አልፋና ኦሜጋ የድንግል ማርያም ስም

  • @myayearsemalij8333
    @myayearsemalij8333 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድሰት እንባ መሪና በርከት ይደርብን🙏😢

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት የቅድስት እናታችን መሪና እረዴኤት በረከትን ይደርብን

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም

    የቅዱሳኑ እረድኤት በረከት ፀሎት ልመና አይለየን አሜን፫
    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን፫

  • @ፍቅርያሸንፋልእግዚአብሔር

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanahosaye9480
    @hanahosaye9480 2 роки тому

    የቅድስት አምባ መሪና በረከት ረድኤት ለሀገራችን ሰላም ይላክልን

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ መሪና ረድእት እና በረከት ዋ ከኛጋ ለዘላለም ፆንቶ ይኑር አሜን በፆሎት አስብኝ አፀደ ማርያም ከነ በተሰቦቼ አስብኝ የተዋህዶ ልጆችየ

  • @askuyetewahdolji4119
    @askuyetewahdolji4119 6 років тому +1

    የቅድስት ማርያም።በረከቷ ይደርብን አሜን፫

  • @toma12a92
    @toma12a92 8 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት ሆይ ያንች ረዕደትሽ በረከትሽ ይደርብን አሜን

  • @SelamBelayhun
    @SelamBelayhun Рік тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 20 днів тому

    የቅዱሣን በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 2 роки тому +1

    የእናታችን ምልጀዋ ይድረስልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በሀገረ ሊባኖስ የምትኖሩ የተጋደለችው እዚሁ ሊባኖስ ስለሆነ ሳታዩት አገራችሁን እንዳትገቡ ብዙ ታምር በአይኔ አይቻለሁ

    • @TsegaYouTube-w9p
      @TsegaYouTube-w9p 2 роки тому

      በርከትህ ይድረሰን እኔ በስደት ዓረብ ሃገር ነው የሚነርው

  • @ተመስግንአምላኬ
    @ተመስግንአምላኬ 4 роки тому

    ያቅድስት ማሪና በረከትና ፀሎትናምልጃዋ አይለዬን አሜን አሜን አሜን

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 6 років тому +2

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የቅድሳን ሬዴኤት በረከት ሬዴኤታቸው ይደርብን የአቦቶቻችን አምላክ ስምህን ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን

    • @reda6328
      @reda6328 6 років тому

      ኣሜን. ኣሜን. ኣሜን ማር

  • @kelemkerema7602
    @kelemkerema7602 6 років тому +4

    አቤቱ ጌታሆይ ለቅድስት መሪና የሰተኇውን ልብ ለኛም አድለን በረከቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

    • @havinor
      @havinor Рік тому

      Amén Amén Amén

  • @uo306
    @uo306 4 роки тому +1

    ባበረከታቸው ያሳድርብ እግዚአብሔር አምላክ !

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ቸ8ቨ

    የእናታችንበረከትይደርበንአሜን፫

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ

    ክርስትና ስገባን እንድህ ነን
    በረከቷ አይለየን

  • @debesayshambel3806
    @debesayshambel3806 8 років тому +6

    ጸሎታን በረኽትስን ናይ ቅድስተ እንባ መሪና ምስ ኩላቲና ህዝበ ክርስቲያን ትኩን

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 3 роки тому +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስምዐልና

  • @maergberihun598
    @maergberihun598 Місяць тому

    Amen qalehewot yasemaln ye qedst enba merina bereket redeit kehulachen gar yhun

  • @peterpaul897
    @peterpaul897 5 років тому +10

    God is great always. God bless you all amen amen amen.

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 23 дні тому

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላክ ሆይ ፍቅር ብልቢ አስደርብኝ ጌታ ሆይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት

    ቃል ሂወት ያሰማን የቅዱሳን አምላክ የፃዲቋ የናታችን አምላክ ይደርብን አሜን፫

    • @uaruae2190
      @uaruae2190 5 років тому

      ቃል ሂውት የስሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልማርያምዋሓስህወተይ

    አሜን፫ቃለህወት ያሰማልን ይቅድስት መሪና በረከትዋ ይደርበን

  • @ethiopiaabsinya6300
    @ethiopiaabsinya6300 3 роки тому

    ይሔ ቀን ለኔ መቼ እንደሚፈቀድልኝ አላዉቅም
    ጌታ ሆይ እባክህ ፍቃድህ ይቅረብልኝ እባክህ እንደስራዬ ሣይሆን እንደቸርነትህ ባሪያህ እሆን ዘንድ ፍቀድልኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏☝

  • @tesfuwedisaryam4812
    @tesfuwedisaryam4812 6 років тому +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 6 місяців тому

    የቅድስት እንባ መሪና እረድኤት አይለየን በስደት ቤተመቅደሷን ስላየሁ በጣም ደስ አለኝ እንደኔ ሀጥያት ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት

  • @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ
    @እመንእጂአትፍራ-በ5ደ 2 роки тому +2

    ቅድሥትማሪናበረከታችሁጶሎታችሁአይለየን። አገራችንንጠብቅልንአሜን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በእውነት ይሄንን ላቀረባችሁልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለኛም እደቅድስት መሪና ብርታትና ጥንኬሬን ስጠን😭😭🤲🤲🤲

  • @asdaasa2568
    @asdaasa2568 20 днів тому

    የቅዱሳን ፀሎትና ምልጃ አይለየን ሀገራችንን ይባርክልን

  • @happy1468
    @happy1468 8 років тому +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemstay6217
    @alemstay6217 2 роки тому

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
    የቅዱሳን በረከት ይደርብን

  • @ሠላሜነሽድንግልበደሙየገዛ

    አቤቱ አምላኬ እኛ እኮ የታደልን ነበርነ ተመስገን ጌታየ

  • @abeerabeer-qj6qh
    @abeerabeer-qj6qh Рік тому

    Ameen Ameen Ameen
    AmeenAmeen Ameen
    Ameen Ameen Ameen
    Barakatachw yidariben ameen

  • @hhhi8534
    @hhhi8534 5 років тому

    አቤቱ ጌታየ እርዳኝ ወዳተ እድ ቅርብ ና እድፃይ እርዳኝ አሜን አሜን አሜን

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 5 місяців тому

    ቅድስ መሪና በረከቷ እረዴቷ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴአንተዉጠ

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን፫

  • @mazseidmazseif7775
    @mazseidmazseif7775 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን የቅድስት መሀሪ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት በኛ ላይይደርብን አሜን

  • @ወርቅየየድግልማርያምልጅወ

    ወርቅየ የድግል ማርያም ልጅ ወርቅየ የድግል ማርያም ልጅ

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @eyobabay1800
    @eyobabay1800 Рік тому

    ቅድስት እንባ መሪና ትባርከን አሜን

  • @amlakselam1843
    @amlakselam1843 7 років тому +1

    amen amen amen brekita kdst enba merina ms kulu hizbe kiristiyan ykun

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 3 роки тому

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 2 роки тому +1

    አሜን3

  • @GgggGg-k6e
    @GgggGg-k6e Рік тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤

  • @ShewitKinfe
    @ShewitKinfe 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @tigteshome627
    @tigteshome627 Рік тому

    የእናታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ2ዀ

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @tizitaworku4498
    @tizitaworku4498 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mihretgebretinsae8064
    @mihretgebretinsae8064 5 років тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ይስምዓልና

  • @ዳሩሰላም
    @ዳሩሰላም 3 роки тому

    እ.ር ኣምላክ ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ኣስተማሪ ነው ማስተዋልን ያድለን

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 2 роки тому

    ቃል ህይወት የሰመዐና አሜን አሜን አሜን

  • @eyobgebreluel3115
    @eyobgebreluel3115 5 років тому +1

    Amen amen amen

  • @ሠላምነኝየማረያምልጅ

    አሜን ቃልህይዎት ያሠማልን
    በረከታችሁ አይለየን

  • @JonGidey-d6x
    @JonGidey-d6x 5 місяців тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @እሙዬታደሰ
    @እሙዬታደሰ Рік тому

    Amen amem bereketuwa yderbn🤲🤲🤲

  • @meseibraham6226
    @meseibraham6226 Рік тому

    በረከታችሁ ይደርብን አባ አሜን አሜን

  • @ይትባረክኣምላከኣበዊነኣሜ

    ቃል ሂወት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን