ቅድስት መሪና ሰማዕት ዘአንፆኪያ / Saint Marina the Antsokia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 960

  • @markanhenokalemayehu9963
    @markanhenokalemayehu9963 9 місяців тому +21

    የእናታችን የሰማዕቷ ቅድስት መሪና ፀሎቷ በረከቷ ልመናዋ ቃልኪዳንዋ በእኛ ሀጢያተኞች ላይ ይደር አሜን ።

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Рік тому +19

    😭😭 አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለፍቅርህ ሲሉ ሰመአታት ደማቸዉን አፈሰሱ እኔ የስም ክርስትና ይቅር በለኝና አምላኬ የዉነት ክርስቲያን አድረገኝ😭😭⛪🙏

    • @gdi8771
      @gdi8771 2 місяці тому +1

      አሜን፫😢😢

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 3 роки тому +22

    ቅድስት መሪና ሆይ ጌታችን ይቅር እንድላኝ በፀሎትሽ አሳስቦልኝ 😢😢😢 እናቴ በአይማኖቴ ፀንቼ እንድኖር አባርችኝ ደካማ ነኝ እና ሀገሬ ኢትዮጵያን እባክሽ እንድምርልን በጸሎትሽ ለምኝልን አፋችን ሞልታን ስለአይማኖታችን ምስክር እንድኖን አድርገን ቅድስት መሪና ፀሎት

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i 7 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ እንደ ሀጥያቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ አስበኝ አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hss5966
    @hss5966 3 роки тому +4

    amen amen amen ቃል ሂወት የስማልኝ ቅድስቲ መሪና ስለ እንየ ፀልዪ ባክሽ

  • @EnatTerefe-b3o
    @EnatTerefe-b3o 2 місяці тому +2

    አምላኪና ጌታየ እየሱስ ክርስቶስ ሆይበወዳጅችህ እራሳቸውን ላተ አሳልጀፈፈው ለሰጡት ሰማእታት ብለህ ባርያህን እኔን ማረኝ እናቴ ቅድስት መሪና ሆይ በረከትሽ ከነ ከባርያሽ ጋይ ይሁን

  • @fthawitnuwaye1293
    @fthawitnuwaye1293 Рік тому +7

    Qal hiwet yesmalna brkta nay adena qdsti enba merina ms kulatna hzbe krstian ykun ❤❤❤❤✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 2 місяці тому +2

    የእናታቸን ቅዲስት መሪና በርከቷ ይደርብ ን አሜን አሜን አሜን❤❤❤💒💒⛪⛪❤❤😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aber5403
    @aber5403 4 місяці тому +4

    በዉነት ጌታችን መዳኒታችን ክብር ይገባሀል እኔንም እደማሪና ከልቤ አመልክህ ዘንድ እርዳኝ የመሪና ፀጋ በረከቷ አይለየን አሜን➕🤲🙏🤲➕🤲🤲🙏🤲➕➕🤲🤲🙏🤲➕➕🙏🙏🤲➕🤲🙏🤲🤲➕🤲🙏

  • @لنننن-ه7ج
    @لنننن-ه7ج 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት የሰመዐልና የየቅድስት መርና ፀሉታን በረከታን ምሰኩላትና ህዝበ ክርሰትያን ይኹን አሜን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 7 місяців тому +4

    አቤቱ ጌታ ሆይ ንጽሕ ልቦና ፍጥረልኝ 😢😢የእናታችን የእንባ መሪና በረከት ረድኤትን ይድረሰን 😊😊🙏🙏🙏

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ

    አቤቱ ቅድስት መሪና ሆይ በረከትሽ ፅሎት ልመናሽ ለኔ ለሃጥያተኛዋ😥ይደረሰኝ ፈጣሪዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ ቅድስት መሪና ብለህ ማረኝ ቆሽሻለዉ እና ስለ ቅድስናዋ ብለህ እጠበኝ😭😭😭

  • @nsantslmon
    @nsantslmon 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅድስት መሬና እርዳን ማረን አይልህን ስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel Рік тому +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በሀጥያቱ ሰምጫለሁና እጥበኝ ቆሽሻለሁ ስለ ቅዱሳንና ሰማእታት እርዳኝ እባክህ እርዳኝ ጌታየ

  • @meticar4025
    @meticar4025 Рік тому +9

    የቅድት መሪና ረድኤተቷ ምልጀዋ በሁሉም ህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @AbebaAyene
    @AbebaAyene 2 місяці тому +2

    ስለቅድስት መሪና ጸሎት ልመናዋ በረከቷ ቃል ኪዳነ ጽኑ ተጋድሎዋ ስትል እኛን ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀብታምቲዮብ
    @ሀብታምቲዮብ 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    የቅድስት እምባ መሪና እረደኤትና በረከት በኛላ ላይ ትደር
    አሜን አሜን አሜን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ቅድስት መሪና ምልጃና ፆለቷ በረከትና እረዴቷ ይደርብን አሜን

  • @muluaerykoboyoutubmulu1187
    @muluaerykoboyoutubmulu1187 3 роки тому +3

    አሜን በርከትሽ አይለዬን ቅድስት መሪነ ሆይ ሀጢያቴን ይቅር አስብይለኝ እኔ ሀጥእ የምሆን የክርስቶስ ባሪያ ወለተ ሰንበትን አሜን

  • @ShwayaNugs
    @ShwayaNugs 2 місяці тому +1

    የእናታችን የሳማዕቷ ቅድስት መሪና ፀሎቷ በረከቷ ልማናዋ ቃል ኪዳንዋ በእኛ ሀጥያተኞች ላይ ይደር ኣሜን🙏👏

  • @saraeth6752
    @saraeth6752 4 роки тому +125

    የእናታቸን ቅዲስት መሪና በርከቷ ይደርብን አሜን፫

  • @ሀና-ለ1ጀ
    @ሀና-ለ1ጀ 3 місяці тому +2

    በእውነት የቅዱሳን እረድኤት በረከታቻው ይደርብን አሜን እሜን አሜን

  • @temesgen637
    @temesgen637 Рік тому +13

    ይህንን የሰራችሁ እና የተረጎማችሁ ሁሉ የህይወት ቃል ያሰማችሁ
    የኔ እናት ቅድስት ሰማዕት በረከትሽ ይደርብን የክርስቶስ ሙሽራ መሪና ሆይ

  • @MeseretDayo
    @MeseretDayo Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን የቅድስት መሪና በረከት ይደርብን, የቅእድስት መሪና አምላክ እኛንም በቸርነትክ, በይቅርታክ, በምህረትክ አስበን ይቅርም በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @AdeseAd
    @AdeseAd 6 місяців тому +3

    የቅድስት መሪና ፆሎቷ ልመናዋ አይለየን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሜን አሜን

  • @ሀና-ለ1ጀ
    @ሀና-ለ1ጀ 3 місяці тому +2

    አምላኬ ሆይ እኔ በአለም የተዋጥሁ ልጅህነኝ እና ልቦናዬ በመንፈስ ይሞላ ዘንድ እርዳኝ አሜን አሜን አሜን

  • @HanaMulugeta-o7r
    @HanaMulugeta-o7r 5 місяців тому +5

    ቅድስት መሪና ሆይ በረከትሽ እጥፋ ድርብሆኖ ይደርብኝ

  • @EyosyasGetamesay
    @EyosyasGetamesay 3 місяці тому +2

    ቅድስት መሪና በጸሎቷ አትርሳን አሜን።

  • @nardosayesew8588
    @nardosayesew8588 4 роки тому +79

    በእውነት የእናታችን ቅድስት እንባመሪና በረከት አይለየን አሜን ፫

    • @asheash3448
      @asheash3448 4 роки тому

      AMEN AMEN AMENNN MILJAWA AYILEYEN AMENNN

    • @af732
      @af732 3 роки тому

      Amen amen amen

    • @enatd8786
      @enatd8786 3 роки тому

      አሜን

    • @birtukaen3255
      @birtukaen3255 Рік тому +4

      አሜን አሜን አሜን ግን ቅድስት እባ መሬና አይደለችም ቅድስት መርና ነች ❤❤❤❤❤

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 Рік тому

      አሜን

  • @asemarushibabaw8480
    @asemarushibabaw8480 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቅድስት መሪና ሆይ በምልጃሽ አስቢኝ በረከትሽ በልባችን ይሁን🙏🙏🙏😢😢😢

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 5 місяців тому +3

    እናታችን ቅድስት መሪና በረከቷ ይደርብን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ ቅድስት መሪና ስለእኛ ስለ ሀጢያታተኞች ስለበደለኞች ከምድር አሸዋ እጅግ ለበዛው ሀጢያቴ ለእኔ በምልጃሽ አስቢኝ ከጌታዬ ከመድሀኒቴ ከእየሱስ አማልጅኝ ስለ ኢትዬጵያና ህዝቧ የስቃይ ኑሮም አሳስቢልን ኢትዬጵያ የደም መሬት ሆናለች ስለ እናቱ ስለቅድስት ድንግል ብሎ ይምረን ይቅር ይለን ዘንድ ቅድስትአሳስቢን አማልጂን 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretasfaw4363
    @meseretasfaw4363 Рік тому +2

    የቅድስት መሪና ረድኤት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @tegisttaalam4729
    @tegisttaalam4729 3 роки тому +5

    አሜን የቅድስት መሪና ፆሎት ልመናዋ ከኛ ጋር ይሁን በስጋ ድካሜ የታወከች ነፍሴና በሰወች ምክንያት የተሰበረ ልቤን ቶሎ ደርሰሽ በፆለትሽ እዳሸንፍና በአምላኬም ዘንድ ፆሎት ልመናየ እድሰማልን ዘንድ አማልጅኝ

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የናታችን የቅድስት መሪና በረከት ረደኤት ምልጃ ይደርብን በሐይማኖታችን ያፅናን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel Рік тому +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ፈቃድህን አስተምረኝ በህይወት ዘመኔ አንተን የሚያስደስት ስራ እሰራ ዘንድ አንተ እርዳኝ

  • @hanalove2467
    @hanalove2467 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዕረዴት በረከቷ ይደርብን በጸሎቷም ይማረን ይቅር ይበለን

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 5 місяців тому +3

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏Abetu geta,o marina kiristoos 🤲🤲🤲

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 2 місяці тому +2

    አሜን🤲 አሜን 🤲አሜን🤲 ቅድስት ሰማዕት ማሪና እናቴ በረከትሽ ይደርብኝ ከነመላቤተሰቦቼ ፀሎት ምልጃሽም እማ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሜሎና_1316
    @ሜሎና_1316 8 місяців тому +3

    ቅድስት መሪና ሆይ ምልጃሽ ፀሎትሽ አይለየኝ ወለተ ሩፋኤል በፀሎት አስቡኝ

  • @Dawit-y1j
    @Dawit-y1j 3 місяці тому +2

    የቅድስት መሪና በረከት ከእኛ ጋር ይሁን ።አሜን 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️💒💒💒✝️✝️✝️☦️☦️☦️

  • @Hrhg-sq2vs
    @Hrhg-sq2vs 5 місяців тому +4

    ቅድስት መሪና ሆይ ጌታችን መዳኒታችን ይቅር እዲለኝ በፅሎትሽ አሳሲቢልኝ እናቴ በሀይማኖቴ ፀንቼ እድኖር አበርችኝ እኔ ደካማ ነኝ 🙏😢😢😢

  • @meseretzike
    @meseretzike 10 місяців тому +2

    ተመስገን
    አቤቱ ጌታየ ፈጣሪየ እየሱስ ክርስቶስ
    ስለ ሰቅድሳን ብለክ ማረን🙏🙏🙏

  • @Zeneb-gr8cj
    @Zeneb-gr8cj 8 місяців тому +3

    ቅድስት መርና ሆይ ለኔ ለኋጣተኛው ከመዳኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ለምኝልኝ አሜን

  • @Dawit-y1j
    @Dawit-y1j 3 місяці тому +2

    ቅድስት መሪና ሆይ በአንቺ የደረሰው ግፍ በሙሉ በእኔ በሀጢሃተኛው ይሁን ።

  • @user-ef4fw6mt3h
    @user-ef4fw6mt3h 5 місяців тому +3

    የናታችን ቅድስት መሪና በረከትሽ ይደርብን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ከ1ቐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ከ1ቐ 8 місяців тому +2

    የክርስቶስ ሙሽራ ቅድስት መሪና ሆይ በረከት ረድኤቷ ይደርብን

  • @brhanemelake7560
    @brhanemelake7560 4 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን የቅድስት መሪና በረከት በአለም ላይሁሉ ይደር በተሰጣት ቃልኪዳንም የዘልአለምን በረከት እድናገኚ የሀያሉ እግዚአብሔር መድሀኒያለም መንፈስ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን ቅድስት መሪና እንወድሻለን በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በቃል ኪዳንሽ አስቢን ለዘልአለሙ አሜን በመስቀሉክብር

    • @lusa6109
      @lusa6109 2 роки тому

      Amen amen amen

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 2 місяці тому +2

    የእናታችን የሰማእቷ የቅድስት መሪና በረከቷ ምልጃዋ በህዝበ ክርስቲያኖች ላይ ይደር

  • @saraaylew8586
    @saraaylew8586 5 місяців тому +3

    ቅድስት መሪና እረድኤቴ በርከቴ ይደርብን ለኔም ለሀጥያተኛዋ

  • @betybetye1206
    @betybetye1206 2 роки тому +2

    ቃለህወትን ያሰማልን ለሁላችንም ቅድስት መሪና ሆይ ለአገራትን በቃል ኪዳንሽ ምህረትን አሰጭን አምላከ ጊወርጊስ ሆይ ማረን ይቅር በለን እራራልን አሜን

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 5 місяців тому +4

    የቅድስት ማሪና እረዴትበረከቷ ምልጃዋ በመላ ክርስቲን ይደርብን አቤቱ ማረን ይቅርበለን በሰማእታት በገባኋዉ ጊዳን አገራችንን ኢቶቢያን የመጣብንን መአት መልስልን በምህረት እየን አቤቱማረን😭😭😭🤲🤲🤲🤲✝️

  • @ethiopiahavere3324
    @ethiopiahavere3324 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ይቅ ድስት መሪና በረከቷይደርብን

  • @user-ig5bq3xn5t
    @user-ig5bq3xn5t 4 роки тому +284

    እስኪ የተዋህዶልጆች የታላችሁ አሁን አለማዊቢሆን ኑሮ 😭😭😭😭😭😭😭😭የሚቀድመን የለምነበር ገታሆይ ማስተዋልን ሰጠን

  • @kannathkaranam2856
    @kannathkaranam2856 Рік тому +2

    የናታችን የሰማእቷ የቅድስት መሪና በረከት ይደርብን

  • @hhhy9855
    @hhhy9855 Рік тому +3

    የእናታችን የቅድስት መሪና በረከቷ ይደርብን አሜን//፫//በጸሎቷ አምላካችን ይማረን

  • @BantayehuTadesse-hz1pr
    @BantayehuTadesse-hz1pr Рік тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት እንባ መሪና በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን! አሜን! አሜን!❤

  • @حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء

    የእናታችን የሰማእቷ የመሪና ፆሎትና ምልጃ እረዴት በረከቷ ይደርብን አሜን፫

  • @RehimaMisbah-je1hk
    @RehimaMisbah-je1hk 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን የሰማዕቷ በረከት ይደርብን የቅዴሳን አምላክ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበለን

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 2 роки тому +24

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅድስት መርና ረደኤትዋ በረከትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ጋ ይሁን👏👏👏

  • @ትእግስት
    @ትእግስት 11 місяців тому +2

    የእናቴችን ቅድስት መሪና ፆሎት ልመናዋ በሁላችን ይደረምልጆዋ በረከቾ ኣይለይነ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ውበቴነሽማርያምውበቴ-ቐ1አ

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    የቅድስት መሪና ረድኤት በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን 🤲

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 Рік тому +2

    ቃለ ህወት ያሠማልን የቅድሥት መሪና ረድኤት ምልጃና ፀሎት አይለየን

  • @AA-kt5zj
    @AA-kt5zj 3 роки тому +5

    Kala heiwot yasmaln kedst marina yasama amlka egam yesman amen🙏🙏🕊

  • @gidu-em1sq
    @gidu-em1sq Рік тому +7

    የእናታችን ቅድስት መሪና በረከቷ ይደርብን አሜን፫🤲

  • @yehualashetabebe939
    @yehualashetabebe939 3 роки тому +6

    የቅድስት መሪና አምላክ ርዳን ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቀን
    ቅድስት መሪና በረከትሽ በእኛ ላይ ይደር ፊልሙን አዘጋጅታችሁ ያቀረባችሁልንን እግዚአብሔር የሥራ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
    አሜን

  • @hanaayela2023
    @hanaayela2023 Рік тому +2

    የእናታችን ቅድስት መሪና በረከት ይደርብን አሜን

  • @tirngonigusshiferaw2433
    @tirngonigusshiferaw2433 5 місяців тому +3

    የናታችን ቅድስት መሪ በረከታችንን ይደርብልን 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሂወትደስታጓልትግራይ-ረ9ቨ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና ፆሎታን መረከታን ምስ ኩላትና ህዝበ ክርስትያን ይኩን

  • @musearayagaltigray8682
    @musearayagaltigray8682 4 роки тому +84

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
    የኣገልግሎት ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባረክ
    የእናታችን ቅድስት #መሪና ፀሎትና በረከቷን ይደርብን ከሁላችን ህዝበ ክርሰቲያን ኣይለየን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @lusa6109
    @lusa6109 2 роки тому +2

    Ab xolotki zekrana kdsti merina xolotna berketan nay semaet merina yhderena amen amen amen

  • @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ
    @ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ 4 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት እረድኤታቸው በእኛ ላይ ይደርብን ተርጉማችሁ በዚህ ለምትለቁልን የሰማይ ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን Рік тому +2

    የእናታችን የቅድስት መሪና በረከቷ ይድረሰን ፀሎት አማላጄነቷ አይለየን

  • @ኢየሩሳሌምሀገረሰላም
    @ኢየሩሳሌምሀገረሰላም 4 роки тому +30

    በእውነት የቅድስት መሪና በረከት ይድረሰን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛም ሀይል ሆኖን ከዚህ ከከንቱ አለም እና የምኞት እስርቤት በቸርነቱ ይፍታን 😭🙌

  • @ሰብሊየማርያምልጅ-ጐ2ኰ

    አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት መሪና በረከቷ ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj Рік тому +10

    ፈጣሪ ሆይ ልቦናስጠን ወዴመንገድህ ምራን ከአለማዊ ኑሮ እድኖጣ አግዘን😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iy 7 місяців тому +1

    የቅድስት መሪና ምልጃና ፀሎት አይለየን በረከቷም ሕያው ከእኛ ጋር ይሁን አሜን👏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤😢😢😢

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 роки тому +3

    አሜን፫ አባታችን ባለንበት ይባሩኩን በፀሎትወ አስቡን ላቱም እድሜና ጤና ይስጠወት 💒🇪🇹
    በሰደታ እኛንም ሰደተኞችን ታሰበን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💔💔💔💔💔💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x Рік тому +2

    የእናታቺን ቅድስት መሪና በረከት ይደርብን አሜን

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku2722 4 роки тому +30

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ቅዱሳትን ያጸና እኛንም በኃይማኖት በምግባር ያጽናን በረከትዋ ይደርብን

  • @هيامالعيسائي-ب9ه
    @هيامالعيسائي-ب9ه 4 роки тому +22

    የቅድስቲ እንባ መሪና በረከት ይደርብን

    • @እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ
      @እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ 4 роки тому +4

      አባ መሪና እና ቅድስት መሪና ያለያያሉ አባ መሪና በምንኩስና ሂወት የኖርች ስትሆን ቅድስት መሪና ደግሞ ሰማያትነትን የተቀበለች ሀያማኖትን ከሞግዚቶ የተማርች ናት አባ መሪና ሀያማኖቶ ከተባርኩ እናት እና አባቶ የወረሰቸዉ በፍራአ እግዚአብሄርን ያደገች ናት ከአባቶ ጋር ወደገዳም የገባች ሴት ስትሆን በወንድ ስም በጠራት ከወንዶች ገዳም መነኮሳት ጋር እንደነሡ እኩል የእየሰራች ናት የቅድሳን በርከት ያደርብን

  • @lovemana-ri3ug
    @lovemana-ri3ug Рік тому +6

    ማነው እንደ ኔ ደጋግሞ የማይ እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት መሪና በረከትሽ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብርቄወለተገብርእልእኔሟች

    የእናታችን የቅድስት መሪናና የቅዱሳኖቹ እረድኤት በረከታቸው በእኛላይ ይደርብን አሜን

  • @fntrggboy19
    @fntrggboy19 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት መሪነ እነቴ በረከትሽ በኔ በሀጢያተኛዋ ላይ ይደር ስለቃልኪዳኖ ብለህ ማረኝ ምረትህንም በኔ ላይ አብዛ አሜን

  • @نايف-ف9ي1ط
    @نايف-ف9ي1ط 11 місяців тому +2

    የእናታችን ቅድስት መሪና ፆሎት ልመናዋ በሁላችን ይደረ ምልጃዋ በረከቷ ኣይለይል 🙏🙏 አሜን..

  • @atikiltmulualem2783
    @atikiltmulualem2783 3 роки тому +3

    አታችን ቅድስት መሪና በረከቷ ይደርብን አሜን ገድሏን ላሰማችሁን አምላክ ቃለህይወት ያሰማልን የገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @mammam-ti8nf
    @mammam-ti8nf Рік тому +2

    የእናታችን የቅስት መሪና ልመናዋ ምልጃዋ ይደርብን😢😢😢😢

  • @medhinkeshi1019
    @medhinkeshi1019 3 роки тому +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጸሎታን በረከታን ናይ ቅዲስቲ ኣደና መሪና ኣይፈለየና

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +5

    ሰማዕት ቅድስት መሪና ዘ አንፆኪያ በረከት ይደርብን😭😭😭😭 ለምኝልን ስለ ሃጢያታችን 😭 በእውነቱ ሁሉም ወጣት እየገባ ቢማር መልካም ነው እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን

  • @ሕልናቲዩብ
    @ሕልናቲዩብ 2 роки тому +6

    ይህን እንዳይ የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምል ሰማእት ነው የቅድስት መርና በረከት ረድኤት ለዘለአለም ከኛ አይለይ አሜን👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤

  • @ErtTre-gk8ck
    @ErtTre-gk8ck Місяць тому

    ሰማአቷ ቅድስት መሪና ሆይ😢 እባክሽ በፆለትሽ ከጌታችን ከየሱስ ክርስቶስ 😢😢😢አስታሪቂኝ😢😢እግዛቤር ሆይ 😢እባክህ🤲🤲🤲 እኔ ሀፂያተኛነኝና😢😢😢😢😢 በጣም ቆሻሻነኝና እባክህ ልቦናየን ምራልኝኝኝኝኝ😢😢😢😢😢😢 ለንስሀ አብቃነ አደራህን🤲🤲🤲አተን ያመነ ሁሉን ፈተና ያልፍንና አደራህን ተለመነኝ እኔ ሀፂያተኛ ልጅህ ነኝና😢😢😢😢😢😢😢😭😭

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 роки тому +5

    ቃለህይወት ያሰማልን የቅድስት መሪና በረከቷ ይደርብን በትምህርት ይሄ የደነዘዘ አይምሮየ አይገባውም ነበር መምህሬ ዲን ዮወርዳኖስም ፀጋውን ያብዛለት ስለ ቅዱሳን ሲያስተምረን ልብ ላለው ብዙ ይሸምታል ለኔ አይነቱ ደግሞ ማሰሮ ቀዳዳ በፊልም መልኩ በደንብ ይገባናል እኛን ለመለወጥ የቅዱሳንን ታሪክ እንድናውቅ ለምታደርጉን በዕውነት ሰማያዊ መዝገብ ስማችሁን ይፃፍልን።

  • @habitam
    @habitam Рік тому +2

    ስማህቷ ቅድስት መሪና በረከትሽ ይደርብን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Pav861
    @Pav861 2 роки тому +6

    ብዙ የ ቅዱሳን ታሪኮችን ብትሰሩልን
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @እመብርሃንየልቤብርሃ-ዀ8ፐ

    በሰማያት የምትኖር ቅዱስ አባት ሆይ ቅዱሳን የቀድስክ ሆይ ኃጢእትየን ይቅር በለን ለቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላምዋ መስጠት አሜን

  • @rsrs1723
    @rsrs1723 3 роки тому +12

    የአናታችን ቅድስት መሪና በፅለትዋን በረከትዋን ትዘክረን ዜንድ የእርስዋ ኣምላኽ ይጠብቀን ዜንድ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 💞💞💞 የተዋህዶ ልጆች ሆይ ብኤምነት ያፅናን ዜንድ ክብርን ውዳሴን ኣምልኾትን ለልዑል አግዚኣብሄር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን 💗💗💗

  • @BelayGetanh-k3r
    @BelayGetanh-k3r Рік тому +2

    የቅድስት መሪና በረከቷ ይደርብን አሜን❤

  • @ሶልያና-ሸ4ቐ
    @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 роки тому +4

    ኣሜን የእናታችን ቅድስት መሪና በረከቷ ረድኤቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን

  • @Guzguz-m4x
    @Guzguz-m4x 10 місяців тому +1

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ የቅድስት መሪና እረዴት በረከት አይለየን በቃል ኪዳንህ ማረን አሜን አሜን አሚን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ
    @ሙሉወለተኪዳን-ጸ3ገ 3 роки тому +7

    የእናታችን ቅድስት መሪና በረከቶ ይደርብን አሜን፫
    እኛም በሀይማኖታችን እንድፀና የናታችን መሪና ፀሎት ልመና ይደርብን አሜን፫

  • @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ

    አንቺ የተባረክሽ ቅድስት ሆይ ከአምላክሽ ጋር አማልጅኝ ሀጢአተኛ ልጅሽን አሳስቢኝ እናቴ😢