ቅድስት እንባ መሪና - ክፍል 2 / Kidest Emba Merina - Ye Kidusan Tarik

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • ቅድስት እንባ መሪና
    በዘመነ ጻድቃን በምድረ ግብጽ የተወለደች::
    ከአባቷ ጋር መንና ወደ ወንዶች ገዳም የገባች::
    ወንድ መስላ የወንዶችን ቀኖና በምንኩስና የተቀበለች::
    ያለ አበሳዋ ወንድ መስላቸው ዝሙት ሰርተሻል ተብላ ወደ በርሃ የተባረረች::
    ያልወለደችውን ልጅ ያሳደገች::
    ያለ ምግብና ውሃ ለ3 ዓመታት የተሰቃየች::
    ብርድና ፀሐይ የተፈራረቀባትና:
    ስታርፍ ክብሯ የተገለጠላት ቡርክት እናት ናት::
    ታሕሳስ 8 ልደቷ ነው፡፡
    በረከቷ ይደርብን አምላከ ቅድስት እንባ መሪና ይቅር ይበለን፡፡ አሜን፡፡
    ጻድቃን ጮሁ:: እግዚአብሔርም ሰማቸው::
    ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው::
    እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው::
    መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል::
    የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው::
    እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል::
    እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል:: መዝ. 33:17
    ከዲን ዮርዳኖስ ፅሁፍ የተወሰደ
    ይህን መንፈሳዊ ፊልም ተርጉመው ላቀረቡልን አጋፔ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት እግዚአብሔር ይስጥልን::

КОМЕНТАРІ • 962