ጋሽ መሐመድ አላሙዲ ቂርቆስ መኪናቸውን ክፍት ትተው...|ድምፃዊ ብፅአት ሥዩም|MIRAF |Nahoo Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 123

  • @abyssinian01
    @abyssinian01 2 роки тому +12

    My goodness! This brings a lot of memories to me , although I didn’t live in Cherkos area, but very familiar with everything you have mentioned. I used to visit my aunt whose husband was a military officer and lived in one of the building of populari. I also attended Shimeles Habete for one semester then transferred to Menilk II. I wonder if Beserat or Elias had the opportunity to buy a liquor candy .25 cents each(very expensive then) from the Italian grocery a block down from Genet pharmacy or taste the ፉል at Asmera tea room next to ጠማማ ፎቅ! I have a lot but will stop here. Thank you Elias

  • @fantahunabera3829
    @fantahunabera3829 2 роки тому +15

    እንዲህ ነው የአዲስ አበባ ልጅ (የአረዳ ልጅ) እግዚአብሔር ስላም ጤና እረጅም እድሜ ይስጥሽ ።

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 2 роки тому +2

    #እንዴት ደስስስ እንደምትሉ !!!
    #የቂርቆስ(#ጨርቆስ ) ሰፈር ልጆች ግን ገራሚው ፍቅራችሁ♥♥♥ ከመተሐራ ጀምሮ ያለው ሐረር ፥ሐረር ልጆች ፍቅር እና ግልፅነት ያለው ዓይነት ነው፥#ሐመልማል አባተ በቅርቡ ቆንጆ clip video የሰራችለት ዓይነት ነው ነገራችሁ፡፡

    #አቦ ተባረኩ!!!
    #የሐብታምና የደሐ ልጅ ብሎ ነገር የለም፥ተመሳሳይ ነው ኑሮኣችን፥እናም ከልጅነት ጨዋታችሁ ያንን ምስል ከሳች ነው ጣፋጭ ቆይታችሁ!!!
    #እናመሠግናለን!!!
    #ኑሩልን!!!#ዘረኝነት ብሎ ነገር የለም የከተማ ኑራችን ላይ፥ልክ ነክ ወንድም ኤልያስ፡፡

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 2 роки тому +8

    የጨርቆስ ልጅ በጣም ነው የምወደው፡፡ ታማኞች ናቸው ብዙ ጓደኞች ነበሩኝ

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 2 роки тому +4

    ብፅአት
    ከብዙ ዘመን በሗላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል::
    የአዲስ አበባ ልጆች ዘር ቆጥረን አናውቅም ነበር:: ጉዋደኝነታችን በአስተሳሰብ ላይ የተመሰረተ እንጂ በዘር አልነበረም:: ዘና ፈታ ብለን የኖርንባት አገራችን ዛሬ ጠረንዋ ዘር: ማንዘርዘር ይሸታል::
    ዘረኝነት የመጣው ከዘረኛ ባለግዜዎች ጋር ነው::
    ሰላም ሁኑ የጨርቆስ ልጆች/ አዲስ እበቤዎች

  • @shimelesl7854
    @shimelesl7854 2 роки тому +2

    አስቴር አወቀም የቸማረችው ፈሌ ነው
    ፈሌ ምርጥ ትምህርት ቤት ነበረ የቂርቆስ ፈርጦቹ ሰላየሆችሁ ደስ ብሎኛል

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 роки тому +10

    ጨርቆስ ተወልዳ ላደገችው ብፅአት ያልሆነ ህዝብ ለራሱ መሆን አይችልም ❤❤❤❤ እኛ ያደግነው የብፅአትን ዘፈን እየሰማን ነው

  • @selamkidane4655
    @selamkidane4655 2 роки тому +5

    የጨርቆስ ልጅ ሙድ አለው የአራዳ ልጅ ቢያገኝም ያበላል ቢያጣም ያዝናል ሆዱ ሰፈሬን በጣም ነው የምወደው" አደራ ልጄን አደራ" የምወደው ዘፈንሽ ነው ፈሌ ትምህርት ቤት ... ..

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 2 роки тому +12

    የአዲስ:አበባ:እና:ያራዳ:ልጆች:እኮ:ለየት:የሚያደርጋቸው:ጨዋታቸው:ለዛ:ያለው:ሩህሩህ:አዛኝ:መሆናቸው:ብቻ:ሳይሆኑ:ዘር:ብሔር:የላቸውም::ኤልያስና:ብጻት:ምስክር:ናቸው::

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 2 роки тому +3

    My brother watching your show took me back to childhood memories, and made me feel so good. Everything in your show is amazing, please keep on doing your excellent job, and I really appreciate .

  • @theethioboy5407
    @theethioboy5407 2 роки тому +1

    Waw what a memory ! you guys took me back , from felege yordanos to legehar and my beloved cherkos ብፅአት የስፈሬ ልጅ ኤልያስ ልጅ እያለሁ አስታውስሀለው thank you for all of this 🙏

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 2 роки тому +2

    It was the best interview 🙌 Big respected. Thanks guys 👦

  • @tulu027
    @tulu027 2 роки тому

    ግሩም ጣፋጭ ውይይት አዘጋጅና አቅራቢ ኤልያስ አወቀ እጅግ ልትመሰገን እጅግ ልትደነቅ ይገባል ምክንያቱም ሰፈርህ ሰፈሬ ነውና ትዝታዬን ስላስታወስከኝ አመሰግናለሁ::

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 2 роки тому

    ብፅአትያ እናት እኮነሸ ሰወድሽ ለማንኛውም እረጅም እድሜ አዲሰ አበባ ነይ ትናፍቅሻለች መቼም ለማን ጥለሻት ትጠፊአለሸ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @negusthegsd8057
    @negusthegsd8057 2 роки тому +2

    ጨርቆስ ሰፈሪ ፈሊ ትምህርትቤቴ ያደኩበት የተማርኩበት

  • @omeradem2125
    @omeradem2125 2 роки тому +1

    እኔ የሰፈሬ ልጅ ናት ትግሬ መሆኖአን አቃለሁ ብፅአት እንደዚህ አይነት ነገር አታቅም ምርጥ ሰው ናት ብፅዬን ለቀቅ እዛው ተባሉ

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 6 місяців тому

      Esu becha aydelem be astesaseb enji be zer atedegefem.

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 2 роки тому

    እናመሰግናለን ❤🙏

  • @tigisttadesse5186
    @tigisttadesse5186 2 роки тому +1

    ምስጋናዬ ይድረስህ አቶ ኤሊያስ እኔም የጨርቆስ ልጅ ነኝ በጣም ጥሩ ትዝታ ነው ጨርቆስ ስንት ጀግኖችን ያፈራ አካባቢ ነውበኛ አካባቢ ቀበሌ 22 ኮኔኔል ዘውዴ የተባሉ በመጨረሻው የኤርትራ ጦርነት ባንዲራቸውን ተከናንበው እራሳቸውን አጥፍተዋል:

  • @yohannesdesta6954
    @yohannesdesta6954 2 роки тому +2

    Selam .ደስ የሚል ነው
    ተነሱ እንቅልፍ አትውደዱ ።በጥዋት
    ስው ሲቀሰቅሱ ።👍👍👏👏🎼🎼🎶🎶

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 2 роки тому +2

    ብፀዓት ልጃች ሆነን ዘፈናን እየሰማን ነው ያደግነው የጨርቆስ ልጃች ትዝታ አይልቅም :: ወርቅ ጊዚ :: I wish those days can be re done!!

  • @igo1071
    @igo1071 2 роки тому

    ትክክል ብጽአት የስውልጅ የተወለደበትን ቦታ ቢያሳድግ, ቢረዳ, አይኑን ገልጦ ወደተወለደበት ቦታላይ ሁሉም ይሂድና ያተኩር መሀል አገር እየመጡ አዲስ አበባን ከሚያጣብብ ከሚመቀኝ , ታሪኩን አመጣጡን አክብሮት ይስጥ ይሻላል ትክክል ብጽአት እናመስግናለን💚💛❤️🙏🏼ሁሉም ሀገር አፍራሽ እየሆነ ነው

  • @mamemame7275
    @mamemame7275 2 роки тому +2

    Thanks a lot Eliyas & Bitsate best childhood friends

  • @imenbitaddise5448
    @imenbitaddise5448 2 роки тому +2

    ጨርቆስ ያደገ ያውቃል10ሳንቲም እጣን እንዳንገረፍ የምንችለው ለቂርቆስ ቤተክርስትያን አይረሳኝም ።

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 2 роки тому

    ኡ… ፈሌ .. ራመቶ ሻይ ቤት .. ወይ ልጅነት ..ኤልያስ ብፅአት በጣም thankyou ፤ የልጅነቱ ላይ ብዙ ብትቆዩ ደስ ባለኝ ያቺ ጥምቀት ላይ መጨፈር የማይፈቀድላት ልጅ እንዴት ወደ ዘፈን አለም ገባች? እንደፌስታል የሚያንጠለጥላት አጎቷ ሞቶ ነው ወይስ በህይወት እያለ🙂 ምን ዋጋ አለው ወያኔ ከመጣ ጀምሮ! የአዲሳባ ልጅ ዜግነቱን ማንነቱን ነው የተቀማው! YESSSSS ብፅአት ጥሩ ብለሻል አያውቁንም! ያለ ዘር እና ብሔር ሰው ሆኖ መኖር ምን እንደሆነ አያውቁትም! ስለዚህ ሊገባቸው አይችልም! ምን ዋጋ አለው አገራችን እነሱ መዳፍ ውስጥ ገብታ ትውልድ በጥላቻ ተመረዘ ! No More! ያልነው ጥላቻን ዘረኝነትን ነው! ዳግማዊት ሔርሜላነት ክብር እንጂ ውርደት አይደለም! ኑሪልን፤ ክበሪልን፡፡

  • @dannydiaspora8326
    @dannydiaspora8326 2 роки тому +1

    የአራዳ ልጆች የአዲስ አበባ የአዱ ገነት ከዘር የፀዱ ብፅአትን እያየሁ ነው ያደኩት ከሁሉም የሚገርመኝ የሴት ቤቢ ፌስ ወይም የማያረጅ ሁሌም ለስላሳ ፊት አሁንም በዚህ እድሜ መልኳ ወጣት ነዉ ተፈጥሮ እኔም ብፅአት ትግሬ መሆኗን ያወኩት በቅርብ ነው ደግነቱ የአራዳ ልጅ አገር እንጂ ዘር የለውም ረጅም እድሜ ና ጤና ለሁለታችሁም 👍✌️👌🙏🙏

  • @juditekle2919
    @juditekle2919 2 роки тому

    የምወዳችሁ ጓደኞቼ
    የፈሌ ትዝታ ምንም ቄራ ቡልጋሪያ ባድግም የጨርቆስ ልጅ ያህል ጨርቆስን በደንብ አውቀዋለሁ እናንተን ጨምሮ ጓደኞቼ በሙሉ ከጨርቆስ ከፍቅር ሰፈር ናቸው እወዳችህዋለሁ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ።

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 2 роки тому +1

    ቂርቆስ በጣም ደስ የሚል ሰፈር ነው

  • @yohannesdesta6954
    @yohannesdesta6954 2 роки тому +4

    ትግሬ ብትሁንም ፣opposition,መሁን ይቻላል ።ቀናናናነት እና አገር ምውደድ ።
    ቅዱሳን ቄርቁስ ነው የሜጠብቀኝ።👏👏👏👏✊✊✊💝💝💝💝💝💝💝ተውልደ ስጋ ቤት ።

  • @ንፁህበላይተረፈ
    @ንፁህበላይተረፈ 2 роки тому +1

    ብፅሀት ስዩም እውነት እውነት ያራዳ ጥግ ናት ለድሀ አዛኝ የፍቅር ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @abanav57
    @abanav57 2 роки тому +1

    ዩኔ እህትም ያመጣችው 98% ነበር። ትዝ የሚለኝም ከኔ የተሽለ ውጤት ስለነበረ ነው።

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 2 роки тому

    ምርጥዬ እውነት የከተማልጅ ለራሳችን ቢተሁን አደከሙን መደሬዋች ትግራይና ኤርትራ የተለየ መሆኑን የነገሩን ኑሪ በነፃነት ኑሪ በፍቅር አደራ ልጄን ስወደው እረጅም እድሜ ከጤናጋር አምላክ ያድልሽ።

  • @biniyambekele1703
    @biniyambekele1703 2 роки тому

    በጣም ናው ደሰ ያለኝ ወደ ሀላ መለሳቸህኝ ያራዳ ልጅ ምግቡ እናቴ ጎረቤት ነበር የምታሰቀምጥልኝ አንጀራ ካለ ጎረቤት ወጥ አድረግ ነበር የምትባለው ቡቻ የለገሀር ልጀ የጨርቆስ ልጀ በኮሰ አይታማም አንድ እኔ ነኝ የቆሎተራ ልጀ ቡላክ።

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 2 роки тому

    ያ የተረገመ ትውልድ!!
    ህጻናት ን በመደብደብ በማሰቃየት የሚታወቅ!! ቀጣን እያሉ ያሰቃዩ ን ነበር።
    ትዝታየን አስታወስኩ!!

  • @eyobgebrerufael9564
    @eyobgebrerufael9564 8 місяців тому

    በስመ አብ የቂርቆስ ሰፈር። ራሕመቶ ሻይ ቤት ልጅ ሆኜ በነጻ በልተን ሳንከፍል ወጥተናል። እስከዛሬ ድረስ አዝናለሁ። ደግሞም እስቃለሁ።

  • @emuzew437
    @emuzew437 2 роки тому +4

    ብፅአትዬ ቅዱስ ቂርቆስ እኮ ማለት የማይለቅ የማይተው ስፍር ነው

  • @girmamoges941
    @girmamoges941 2 роки тому +1

    The best so far

  • @alisirage8810
    @alisirage8810 2 роки тому

    ስላም ናችሁ የድሮ ጋደኞቼ

  • @kedijamanora8034
    @kedijamanora8034 2 роки тому +1

    Betsateye,You the best 👌

  • @kidistgirma919
    @kidistgirma919 2 роки тому +1

    ወየው ትምህርት ቤቴ አስተማሪዋቼ ጐደኞቼ እነ ሃሳቦ ሔለን ሰመረ ሔለን ኢሳያስ ቂርቆስ ገበያው መሃል የሚሸጠው ፓስቲ ቅርንጫፍ ት/ቤ የምትቀመጠው ወፍራም የምታምር እብዶ ፎቶ ታደሰ ስንቱን አስታወሳችሁኝ ። ጥምቀት የእንዳለ ቆስጣ የሚባል ቀይ ልጅ ሲዘምር ስንቱን ላስታውሰው አይ ግዜ አይ ዘመን አይደለም እኔ ቄራ ሆኜ ቂርቆስ ትዝታ አለኝ ።

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 роки тому

      haha
      ua-cam.com/video/v0HbK5rfYME/v-deo.html

    • @alazarhabte4670
      @alazarhabte4670 2 роки тому

      I remembered Endal Kosta, Minlu Kosta and Tito Kosta, the whole family used to serving in Cherkos. Thier father rooted from Greek.

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 роки тому

    ጥሩ ዝግጅት ነው።

  • @dejenyemane8141
    @dejenyemane8141 2 роки тому +1

    አቶ ኤልያስ ሰው ሆነን እንየው ፣ fair እንሁን ምናምን እያልክ የምታሻግራቸው ኢሰብአዊና fair ያልሆኑ ሐሳቦችን ልሞግትህ እፈልጋለሁ። በተለይ በትግራይ ጉዳይ ስታወራ የምትፈልገው የሚደግሙልህ ሳይሆን ሌሎችንም መጋበዝ ይኖርብሃል።

  • @emuzew437
    @emuzew437 2 роки тому +3

    መላ ሻይ ቤት

  • @AD-st2bi
    @AD-st2bi 2 роки тому +1

    ብፅአትን ከልጅነት አቃታለሁ ትግሬ መሆኑዋን አሁን ነው ያወኩት አዲሳባ መሆን ይሄ ነው።

  • @tsegayedarge702
    @tsegayedarge702 10 місяців тому

    እኔ የነጌሌ ቦረና ልጅ ነኝ ወደ አዲስ አበባ ስመጣ በነፃነት እንደፈለኩ የምንቀሳቀስበት ሳላየው የማልመለሰው ሰፈር ቢኖር ጨርቆስን ነው የጨርቆስ ልጆችም ፍቅር ናቸው ሰው ቦሌ ምናምን አያለ ሲዞር እኔ የሚመቸኝ ጨርቆስ ውስጥ ለውስጥ መዞር ነው

  • @tgyilma5955
    @tgyilma5955 2 роки тому

    Waw betam dese yemile segern asetawsachge beteley mela sayebet sibale sewneten zenerew wey chekekose yefeker sefer ❤❤❤

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 2 роки тому +1

    ብፅአትዬ ስታስቂ 😂😂😂it’s good to see you!

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 2 роки тому +1

    Betsateye Edmena Tenashn yesteln❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 роки тому +2

    I REMEMBER ABYA LOGA

  • @wossenmekonnen2465
    @wossenmekonnen2465 2 роки тому

    አቦ ደስ ስትሉ 😂😂😂 ብፅዐት ገደልሽኝ

  • @KirchaTube
    @KirchaTube 2 роки тому +1

    የፈሌ ተማሪ ምኑን ተማረና.......
    ዜማው ሁሉ አይረሳም

  • @benai5241
    @benai5241 2 роки тому

    I used to go her azmari bet cheeks when she performed with Abebe and Eyayu masinko it was great time she is so sweet and very funny ..keep shining konjo ye arada lij .I'm glad I met her after long time in Virginia 2yrs ago

  • @temesgenendashaw9423
    @temesgenendashaw9423 2 роки тому

    ኤልያስ ከናንተ በኋላ ቢሆንም ፈሌ ብዙ ትዝታ አለ ።ከለገሀር እንዳሻው እባላለሁ

  • @naolimoti4423
    @naolimoti4423 2 роки тому

    "አንድ አራዳ ሞተ ከሚሉኝ ዘጠኝ መቶ ፋራ ያርዱኝ "
    I like that catch phrase.

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 роки тому

    Teacher GERMA TEACHER ABDULE WOW FELAY GOOD MEMORIES TEACHER SESAYE

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 2 роки тому +2

    Mechem Ayetegeb Musicash❤❤❤❤❤❤

  • @BeThankfulHelpEachOther-s4h
    @BeThankfulHelpEachOther-s4h 2 роки тому +1

    WRKAMA GIZE

  • @emuzew437
    @emuzew437 2 роки тому +3

    አይ ግዜ

  • @yibeltalashenafi123
    @yibeltalashenafi123 2 роки тому +1

    ኤልያስ ጥሩ ዝግጅት ነው።

  • @solomont9371
    @solomont9371 2 роки тому

    እንወዳችሃለን በርቱ

  • @ermyasayele
    @ermyasayele 2 роки тому

    Ela I remember your general knowledge, you tsgsho, also teklu Shay bate. Yosef habtay......
    Etc........

  • @negawehavetogivetimeforhim3860
    @negawehavetogivetimeforhim3860 2 роки тому

    ይሄ ትክክለኛው የአዲሳባ ልጅ አስተሳሰብ ነው፣ እኛ የምናውቀው ይሄንን ነው፣ለምን አትዘቅጡም ነው። ስልጣንና፣ገንዘብ ፋራ እጅ ላይ አይውደቅ።

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 роки тому

    😍👍

  • @emuzew437
    @emuzew437 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @samidani7441
    @samidani7441 2 роки тому

    Wat is the ming of nah?.

  • @emuzew437
    @emuzew437 2 роки тому +3

    ፓሊስ ጣቢያውስ?

  • @hassenkedir9143
    @hassenkedir9143 2 роки тому +1

    ትግሬና ህውሀትን እየለየን

  • @nebiyuberhane3052
    @nebiyuberhane3052 2 роки тому +1

    This is Ethiopia

  • @emuzew437
    @emuzew437 2 роки тому +4

    አቤ ሎጋው 😂😂😂

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 2 роки тому

    ✨yeQEDUS QIRQOS FERTOCH 💕

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 6 місяців тому

    No more ወጥቼ ነበር???????....

  • @filas3179
    @filas3179 2 роки тому

    ትግሬ ተብሎ አይደልም እንዴ ካምፕ ውስጥ ያጎሩን ብፅዐት ስዩም

  • @aynalemgeletu46
    @aynalemgeletu46 2 роки тому

    Abo yabarkshe.30 Amate yamakate.frinda Bazar akorfchen.

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 2 роки тому +3

    ያራዳ ልጅ

  • @mefed1760
    @mefed1760 2 роки тому

    me as well the same I build home but I can't move out

  • @emuzew437
    @emuzew437 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @naolimoti4423
    @naolimoti4423 2 роки тому

    Charcos to me it's similar to South Central Los Angeles.

  • @seidjila838
    @seidjila838 2 роки тому

    በግል ተካካቡ ለተመልካቾች አስቡ ይህ እኮ የግላቹ ነው

  • @mimiphone6030
    @mimiphone6030 2 роки тому

    እንኳን እሱንም አስታወስክ እኔማ አልረሳህም በባዶ እግሬ ያስኬድከኝን ጫማዬን ሸጣችሁ እሮዛ ሻይ ቤት ጉልት ዉስጥ የቃምክበትን እንዳትረሳ

  • @amarekasaye1278
    @amarekasaye1278 2 роки тому +1

    Cherkos is a geto what are talking about

  • @en8615
    @en8615 2 роки тому

    ደል ብትገል አና ቀይ ኮኮብ ✌️

  • @menen6697
    @menen6697 2 роки тому

    Badmie, yecherkos gizat Nat?
    Lemindinew ? Be Ethio-Eritrea torinet yecherkos lijoch beteley ke Bole Ena ke piasa Lijoch kedimachihu yezemetachihut?

  • @tewoldebrehanearega6489
    @tewoldebrehanearega6489 2 роки тому

    Begashawe nebere cykel yemikerayewe

  • @shiferaw1873
    @shiferaw1873 2 роки тому +1

    Kirkos is unbelievable.

  • @menen6697
    @menen6697 2 роки тому

    (78 )sela Beliligni mallet minmalt new

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 6 місяців тому

    ሄርመላ ጦርነት ይቀጥል አመርካ እጂሽን አንሺ እኮ ነው no more

  • @filas3179
    @filas3179 2 роки тому

    ኤልያስ አማራ ሁኝ እያለሽ ነው እኮ !! እውነትም አይገባሽም

    • @azebweldearegay339
      @azebweldearegay339 2 роки тому

      ጭንቅላተ ጠባብ አትሁን ብፅአትን እታውቃትም እኔ እንደማውቃትእሷ ለዘር ቦታ የምትሰጥ እይደለችም ።ከእማራ ተወለድ ከትግሬ ተወለድ ምንም ልዩነት የለውም በኛ ግዜአማራ ትግሬ የሚባል የለም ቅድም የሚይስታውሰውና ቦታ የሚሰጠው የለም ሰውን በሰውነቱ የምታይበት የተቀደሰ ግዜ ነበር።አሁን ግን የተረገመ ግዜና የተረገማችሁ ስለሆናችሁ የምታስቡት ጠማማ ነገር በጣም ታሳዝናላችሁ።እንድ ሰው በፈለገው ዘር ውስጥ እይፈጠርም ስራው የፈጣሬነው።ብፅእት ን አማራ ሊይደርጋት ንው ካልክብፅአት የትፈጠረችው በትግራዊይን ቤተሰብ ውስጥ ቢሆንም ዘረኛእይደለችም አማራም መሆን አትችልም።ስለዚህ ዘረኝነት ይስይጣን በሽታ ስለሆን ወደክርስቶስ ቅርብ ንስሀ ግባ አለበለዚያ መጨርሻህ ገሀነም ነው ።ዘረኝነት ይስይጣን ጉዳይ እስፈፃሚነት ነው ና ለማንም እይበጅም ና በግዜ ንቁበት።

  • @emuzew437
    @emuzew437 2 роки тому +1

    ትግልፍሬ እና ድልበር

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 2 роки тому

    Denishi eyale Yemiasadig enat ale ende? Enatu. Betesebma ayfekdim

  • @mimiphone6030
    @mimiphone6030 2 роки тому

    ፍቅሩ ወልዱን ትረሳዋለህ ግን

  • @tewoldebrehanearega6489
    @tewoldebrehanearega6489 2 роки тому

    Teramage kerembula-cherkose Abebe Haile (4nga kefle tore) Riche; shenbeko gebi mela fitlefite; Genete ena almaze bete deze mengede brehane shaye bete! Regebe tege bete ( metasebyana besrate) ere sentu!!!!

  • @dangotedangote7910
    @dangotedangote7910 2 роки тому

    Wesha nesh tigrawy yegedelu belesh new yewtashew azemari azemari new

  • @emuzew437
    @emuzew437 2 роки тому +1

    😀😀😀😀

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 2 роки тому

    ራመቶ ሻይ ቤት ፓስቲ ይሽጡ የነበረ ነው

  • @likumitiku2460
    @likumitiku2460 2 роки тому

    You look like country boy too you're not downtown

  • @mimiphone6030
    @mimiphone6030 2 роки тому

    አንተ አለህ ግን የምትገርም ሰው ነህ ግን

  • @alisirage8810
    @alisirage8810 2 роки тому

    የተፈሪ ባንቲ ልጅ የክፍል ጋድኛያ ነበር

  • @dangotedangote7910
    @dangotedangote7910 2 роки тому

    Tplf jegena new fesamoch

  • @tewoldebrehanearega6489
    @tewoldebrehanearega6489 2 роки тому

    Yelma wefcho bet

  • @tewoldebrehanearega6489
    @tewoldebrehanearega6489 2 роки тому

    Warkwa ser be armonika

    • @ayalewmesfin7799
      @ayalewmesfin7799 2 роки тому

      የምወድሽ ብጻትዬ ሰዩም !! በናሁ ቲቪ ቀርበሽ ሳይሽና ድምጽሽን ስሰማ እጅግ በጣም ነው ደስያለኝ ብጻትዬ ፣ አንችና ጥያቄ ያቀረበልሽ ወንድሜ ሰለጭርቆስ ሰፈር መልካምነት ያቀረባችሁት በጣም ደስ የሚል የትዝታ ውጤት ነው !! እኔም ትዝታ አለኝ ፣ ስለ ህዝቡ መልካምነትእና ደግነት ትንሽ ልናገር ፣ ታሪኩ የናት አገር ጥሪ ፕሮግራም በጭርቆስ ቀበሌ አዘጋጅነት በነበረው የናት አገር ጠሪ ፕሮግሪም ላይ ፣ የሙዚቃ አቅራቢ የኔ ጥቁር አንበሳ ባንድ ነበር ፣ በዚህ እለት እኔ ያቀረብኩት ስራ ህዝቡን ስላነሳሳ ከፍተኛ እልልታና ጭብጨባና በጬኸት ዜማውን ደጋግሜ እንዳቀርብ ይደገም ይደገም ስላሉና ለሶስት ግዜ በመቅረቡ !! ካድሬው በጣም ተበሳጭቶ ሊያስረኝ መሆኑን የሰሙት የጨርቆስ ወጣቶች !! ከድንኳኑ ኋላ ጠርተው ስለነገሩኝ ፣ ባሳቻ መንገድ አውጥተው መኪናዬ ድረስ አድርሰው ፣ ህየይወቴን አትረፌውልኛል !! የጨርቆስ ልጆችአና መላው የጨርቆስ ነዋሪ ታላቅ ባለውለታዎቼ ናቸው !! ብጽአትዬ አንተም የጨርቆስ ልጅ በመሆንሽ ነው ደግና ኩሩ ኢትዮጵያዊት የሆንሽው ኩሪ !! የፒያሳ የራት ኪሎ ያፈንጮበር የካሳንችስ የመርካቶ የቄራና የቦሌ በጠቅላላው የአዲስ አበባ ልጆች በመሆናችን እድለኞች ነን !! ይኸ ታላቅ መታደል ነው ብጻትዬ ሥዪም !! የትም ተወለደ አዲስ አበባ እደግ !! ነውእኮ የሚባለው ሳይሽ በጣም ነው ደስያለኝ !! የኔ ኩሩ ኢትዮጵያዊት እህቴ በርች !! እኔና ባለቤቴ ወ/ሮ ሔለን አስፋው በጣም አንወድሽ አለን !? አክባሪሽ አርቲስት ---------

  • @tewoldebrehanearega6489
    @tewoldebrehanearega6489 2 роки тому

    Tadesse balchute; Role kefene;grume; kuneche; yemela tezeta