በአሸዋ የሚቆላው "የደብረ ሲና ቆሎ"Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2

  • @bekelegirma9787
    @bekelegirma9787 3 місяці тому +1

    ክብር ለእናቶች

  • @ዋሰ
    @ዋሰ Рік тому +2

    በልጅነቴ በጣም ቆሎ እወድ ነበር ሰነፍ ቆሎ የሚባል ነበር አሁን ለብዙ ዘመናት አገር ቤት አልተመለሰኩም ግን ለቆሎ ፍቅሬ ሰላለቀኝ ከላኪዎች እየገዛዉ እበላለሁ ነገር ግን ቆሎዉ ከልጆነቴ ከማወቀዉ ጋራ ሳወዳድረዉ በጣም በጣም ይዩነት አለዉ ። ያሁኑ ቆሎ ለዛ ቢሰ አመዳማ ምንም የማይጣፍጥ ነዉ ለወዝም የጨምሩበታል ለዉዙም እንቾለኒ እንቾለኒ አይልም ለዛ ቢሰ ነዉ፠ ይህ የሆነዉ ገበሬዉ ኬሚካል ማዳበረያ መጠቀሙና ምርጥ ዘር ብሎ የፈረንጆቹን ዘር በመጠቀሙ ለዛዉ ጠፍቶዋል፠ እህቴ ትክክል ነሸ ከአፈሩ ነዉ አፈሩ ወሰጥ ያሉት ንጥረ-ነገሮች ተዋሳቶች ለቦታዉ ልዩ ናቸዉ። ለምሳሌ በአለም ላይ ኢጣሊያኖች አይቦቸዉ በጣም የተለየ ነዉ ይህንን ያረጉት ጣሊያን የሚገኙ ማይክሮብ እርሾ የሚሰሩት ዘራቸዉ በጣም የተለየ በመሆኑ ጣሊያኖች እነዚህን በዓይን የማይታዩ ማይከሮብ አራብተዉ በታላቅ ሚሰጥር የዘዉት አይባቸዉን ለዓለም ይሸጣሉ፠ እኛም ጤፋችንን ፤ ቡናችንን፤ ሰንዴያችንን መዝረፍ ይችላሉ ነገር ግን በፍፁም የመሬታችንን አፈር የዉሃችንን ጠሃም ሊሰርቁን አይችለም
    ለምሳሌ ጤፍን ኤርትራዊዉ ሰርቀዉ አሜሪካ ዉሰጥ ዘርቶት በጣም ሀብታ ሆኖዋል ግን ጤፉ በጣም መራራ ነዉ ከዝያ እሱን ወሰደሸ እንጀራ ለመሰራት ብታቦኪዉ ሊጡን ወደ እረሾነት የሚቀይሩት ማይክሮቦች ዘራቸዉ ከኢትዬጵያ በጣም ሰለተለዩ ጣሙ አንድ ዓይነት አይመጣም ዉሃም ንጥረ-ነገሩ ሰለሚለይ ከሀገራችን ተመሳሳይ ተሀም አይቻልም ምን ማለት ፈልጌ ነዉ ቆሎዋቹህን ዘሩን በፈረንጆች ዘር ሳትደባልቁ በተፈጥሮ ማዳበርያ ቆላቹሁን የምታመርቱ ከሆነ በእርግጥ ልዩነት አለዉ መጠበቅም አለዉ ይህንን ከተረዳቹህ በኃላ ወደ አሰራሩ እንሂድ
    ቆሎዉ በጭሰ በእንጨት መቆላቱ በፈፁም መቆም አለበት በባዬ ጋዝ መጠቀም አለባቸዉ ግብርና ሚኒሰተር ይህን ቴክኖለጂ መሰተዋወቅ አለበት ጠይቋቸወ ይረዱቹሀል የእንጀራ ምጣድ ባዬ ጋዝ የሚሰሩ ልጆችም አሉ
    ከዚያ በትልቅ ማሸን በብና መቁያ ቆሎቸዉን አሸገዉ መንደር ለመንደር መሮጥ ሳይሆን በአገራችን ባሉ ሱቆች በሙሉ ማሰቀመጥ አለባቸዉ ይህ ከሆነ ሱማሌ ጅጅጋ ላይ ቆላቸዉን መብላት ይችላል በየሱቁ ክብር ሰጥተነዉ ካሰቀመጥነዉ
    ከዚያ ዉጭ ሀገር ለመላክ ገበያዉን ሰብሮ ለመግበት እንዳልኩት የአበሻ ቆሎ ዘርን ማዳን ከቻልን ጥበቃ ካደረግንለት በኬሚካል ማዳበርያ ካልዘራነዉ በቀላሉ ገበያዉን ሰብሮ መግባት ይቻላል
    ገንዘብ ያዥ አና ሰራ አሰከሃጅ መቅጠር አቅም አላቸዉ ወይ ነዉ ፠ ከዚህ ሁሉ በየቀኑ የተገኘዉን ገንዘብ ባንክ ማሰገባት ይሻላል በቀን ምን ያህል ሸጥን ምን ያህል ወጪ አረግን ማወቅ እንችላለን ዛሬ ባለሶቆች በሙሉ አዋሸ ብርን ሰለሚቀበሉ በድጅታል መገበያየት ይቻላል ለማን ምን ተቀጠ ሁሉ መታወቅ ይቻላል ሰለዚህ ገንዘብ ያዠዉን መቅጠር ቢዘገይ
    ሰራ አሰከሃጅ ያሰፈልጋል ግን መጀመር ያለበት በነፃ በአማካሪነት ነዉ ድርደሩ አሁን ካላቸዉ ገቢ በአሰር እጥፍ ከጨመሩ 1% የትርፍ ተጋሪ ይሆናል ግን ገቢያቸዉ ከድሮ በምንም ካልጨመረ ምንም አያገኝም አለበለዚያ ዝም,ብሎ ቤት ክራይ ይመሰል ለሰራ አሰከሀጅ መክፈሉ አይታየኝም