ገብስ ቆሎ መቁያ ማሽን | Barley Roasting (Kolo) Making Machine

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @zanuzanu7054
    @zanuzanu7054 Рік тому +1

    የማሽኑ ዋጋ እና የመሸጫ ቦታ

  • @AbrihamMinalu
    @AbrihamMinalu 7 місяців тому

    የመግዛት ሀሳብ አለኝ ስንት ነው

  • @FirehiwotGetachew-i3r
    @FirehiwotGetachew-i3r Рік тому

    ስልካችሁ አይነሳም

  • @lidyamandefro6919
    @lidyamandefro6919 Рік тому +1

    የአተር መቁያና መከካ አለ?

    • @hayleengineering798
      @hayleengineering798  Рік тому

      አለ!
      አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ
      ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155
      የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f2778
      የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com
      የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/
      ፋክስ: +251114626171
      ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993

    • @zanuzanu7054
      @zanuzanu7054 Рік тому +1

      ዋጋውን ንገሩን ተጨማሪም አቆላሉን ስልጠና ትሰጣላችሁ

  • @MesiiHamde-ls9xn
    @MesiiHamde-ls9xn Рік тому

    ስንት ነው ዋጋው

    • @hayleengineering798
      @hayleengineering798  Рік тому

      የማሽን ዝርዝር መረጃ ከ ኃይሌ ኢንጂነሪንግ
      ቀን፦ 12/09/2015 E.C
      የማሽን ስም፦ የቆሎ መቁያ ማሽን
      የማሽን ተግባር ፦ ገብስ ቆሎ እና ተዛማጅ ምርቶችን መቁላት
      የተሰራበት ቁስ ፦ ማይልድ ስቲል ወይም ስቴለስ ስቲል
      የሙቀት ኃይል ምንጭ ፦ በ ሲሊንደር ጋዝ
      እንዲቆላ የሚያሽከረክረው የ ኃይል ምንጭ፦ በ ኤሌክትሪክ ኃይል
      የጥገና ዋስትና ፦ አንድ አመት
      የመለዋወጫ አቅርቦት ፦ ለሁሉም የማሽን ክፍሎች የመለዋወጫ ዕቃዎች እናቀርባለን
      ማስታወሻ አንድ ፦ ማሽኑ የራሱ ማስዎጫ እና ፍጥነት መቆጣጠሪያ አለው
      ማስታወሻ ሁለት ፦ ማንኛውንም ከዚህ ዝቅተኛ ወይም ከፍተኛ ማሽን እንደ ፍላጎትዎ እናመርታለን።
      ማስታወሻ ሶስት፦ የ አመራረት ስልጠና እና የ ቴክኒካል ጥገና ስልጠና እንሰጣልን
      ማስታወሻ አራት፦ ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ፡ ua-cam.com/video/t5za1NtgOD0/v-deo.html
      የሁሉም ማሽን ዋጋ ቫትን ጨምሮ ነው
      በ 1 ሰዓት 20 ኪሎግራም የሚያመርት በማይልድ ስቲል ፦ 440,910 ብር
      በ 1 ሰዓት 20 ኪሎግራም የሚያመርት በስቴለስ ስቲል ፦ 670,144 ብር
      በ 1 ሰዓት 50 ኪሎግራም የሚያመርት በማይልድ ስቲል ፦ 721,525 ብር
      በ 1 ሰዓት 50 ኪሎግራም የሚያመርት በስቴለስ ስቲል ፦ 1,271,109 ብር
      አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ፣ቁስቋም ማርያም መንገድ ፕሪማ ፓስታ አጠግብ
      የኢሜይል አድራሻ: marketing@hayleengineering.com
      የድህረገፅ አድራሻ: www.hayleengineering.com/products/
      ፖስታ ሳጥን ቁጥር: 56993
      ስልክ ቁጥር፡- +251114626173/+251118589954/+251910626155
      ፋክስ: +251114626171
      የጎግል መገኛ አድራሻ: goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f277

  • @sufiyannuradinSufiyannuradin
    @sufiyannuradinSufiyannuradin 7 місяців тому

    ገብስ ቆሎ