በጣም ጣፋጭ ቀላል የዳቦ ቆሎ አሰራር || Ethiopian food ||super-delicious Dabo Kolo

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 266

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  3 роки тому +18

    ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ስለምታረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ አበረታቱኝ ለቻናሌ ማደግ ትልቅ እገዛ ለምታደርግልኝ ሜላት ቲዩብን ከልቤ አመሰግናለሁ 🙏❤

    • @laylawelotube
      @laylawelotube 2 роки тому +1

      ያምራል ደምሪኚ እህት

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 9 місяців тому +20

    እኔ መሥራት ፈልጌ የዳቦ ቆሎ አሠራር ብየ ፅፌ ነው ያየሁሽ በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      ከድጃዬ እንኳን ሰላም መጣሽ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 роки тому +5

    ቆንጆ ዳቦ ቆሎ አሰራር በዘይት ስለተጠበሰ ደግሞ በጣም ይጣፍጣል ያስታውቃል 👍👍😍like

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ቤዝዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +9

    የቤትዋስ እጅሽ ይባረክ ማሬ የሰራሽዉ ዳቦ ቆሎ በጣም ነዉ የወደድኩት ሌላዉ ደሞ የወደድኩት ጥሩ ያረገልሽን ሰዉ ማመስገንሽ ተደስቻለሁ እኔም ሜላትን በጣም ነዉ የምወዳት ሰዉ ጥሩ ያረገለትን ሲያመሰግን በጣም ደስ ይላል ዉድድድድድድድድድ

  • @wengelawitwendu7668
    @wengelawitwendu7668 6 місяців тому +3

    ቆንጆ ነው ብዙ ጊዜ ስራዎችሽን አያለው በርቺ
    እኛም ተመልካቾችሽ እናመሰግናለን
    ሬሲፒዎችሽን በጽሁፍ ዲስክሪፕሽን ቦክስ ላይ ብታስቀምጪልን ደግሞ ይበልጥ ያቀልልናል
    ተባረኪ

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому +2

    በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ @shared

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      የእኔ ቅን እህት በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏❤

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому +2

    ቤቷዬ በጣም ያምራልልዬ ዳቦቆሎ የወፎቹ ድምፅ ራሱ ደስ ሲል በትዝታ ገደልሽኝ እኮ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሚልካዬ በጣም አመሰግናለሁ ለትዝታ ሁሉም ጥሩ ነው ብዬ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏❤❤

  • @fatinugusy
    @fatinugusy Рік тому +1

    እጅሽ ይባረክ ቀለል ያለ አሰራር እኔም ሰርቼ እመክረዋለው❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 роки тому

    ውይ ከሰል ስታቀጣጥይ በትዝታ ኢትዮጵያ ወሰድሽኝ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому +1

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @InspirationalBreadLoaf-gd8yw
    @InspirationalBreadLoaf-gd8yw 2 місяці тому

    ከሰሉ ለማዳም ቅመሞች ትዝታ ነው😊 እያየሁ ልሰራ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      የእኔ ውድ እውነት ነው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 роки тому +9

    ቆንጆ መልኩ እራሱ ሲያምር ትዝታዬን ቀሰሰስሽብኝ ቤትዋዬ👌🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሀሴትዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏❤❤

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 роки тому +2

    ቆንጆ ነው በጣም ሲያዩት እራሱ በጣም ምርጥ ነው ቤትዬ በርቺልኝ 🙏👌👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      የእኔ መልካም እህት በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏❤❤❤

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 2 роки тому +1

    የእኔ ቆንጆ የከስል ወጥ በጣም እወዳለሁ ትዝታ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤️

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому

    ለየት ባለ መልኩ ቆንጆ ግዜ ቆጣቢ ።በርቺልኝ ውዴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      አይኒ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤❤

  • @eliyasobe5719
    @eliyasobe5719 3 роки тому +1

    ቤቲዬ ዳቦቆሎ እወዳለሁ።የአንቺ አሰራር ደግሞ እጅ ያስቆረጥማል😘😁👏👍👌🌈🌈⭐️🌟💖💞💛💚💙💜💝💟🔯Beautyful

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኤልያዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ ስላበረታታሽኝ🙏🙏🙏🥰❤🥰

  • @Mazakiros
    @Mazakiros 3 роки тому +1

    ዋውው በጣም አሪፍ ነው
    እናመሰግናለን እህታችን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ማአዛዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤❤❤

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው በዘይት መጠበሱ ምርጥ ያረገዋል አሳምረሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሳባዬ የእኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ብርክ በይልኝ🙏❤❤

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 роки тому +1

    Really nice dabokolo l can't wait thank you for sharing

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ገስታኒዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @kushnatube258
    @kushnatube258 3 роки тому +1

    በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ብርክ በይልኝ የእኔ እህት🙏❤❤

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому +2

    ቤቲየ ቆንጆ ዳቦ ቆሎነው ቀላል ዘዴ ነው ያሳየሽን 👌👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኤልሲዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому +1

    የቤቶዬ ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እናመስግናለን🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሉላዬ የእኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏❤❤❤

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 роки тому +1

    የኔ ዉድ ዛሬ ነዉ ቤትሽን ያየዉት ዳቦ ቆሎ እያየዉ ልሰራ ነዉ ያንቺ ግን ያምራል በርቺልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሀንዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 3 роки тому +2

    በጣም ቆንጆ እና ፈጣን ዳቦ ቆሎ ነው የኔ ውድ👍👌🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ልዩዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት ብርክ በይልኝ🙏❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 роки тому

    ዋዉ ባለሞያ ነሽ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን🙏🏾

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      ቴናዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏❤❤❤

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ከለሩም ቅርፁም በጣም ያምራል አስጎመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      አሜን የእኔ እህት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 роки тому +2

    ዋው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👍❤🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @omosamatube
    @omosamatube 3 роки тому +2

    እስላም አለይኩም መሸአላህ ይስለሙ የድል👍👍👍

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +2

    ቤቲዬ በጣም ቆንጆ ልዩ የዳቦ ቆሎ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ 😍💯

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ያሚዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏❤❤❤

  • @selenatbegashaw5173
    @selenatbegashaw5173 3 роки тому +1

    Betwayee anchi yenkashew hulu yitafital betwyee ! Betam knjooo new eserawelw yene gobez berchilign!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      ስልዬ የእኔ ብርታት በጣም አመሰግናለሁ የሰማይ አምላክ እሱ ይክፈልልኝ ብርክ በይ🙏❤❤❤

    • @selenatbegashaw5173
      @selenatbegashaw5173 3 роки тому

      @@bettwascorner Amen Amen 🙏 anchim tebarki!

  • @JudyHabeshawit
    @JudyHabeshawit 3 роки тому +2

    thank you for sharing 🙏 bettwaye i love dabokolo

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ጁዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ መልካም እህት🙏❤❤❤

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 11 місяців тому

    Beeeeetaam yameral ejesh yibarek!!!!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      የእኔ ውድ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል በላይክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሶፌዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤

  • @Solzna
    @Solzna 3 роки тому +2

    ቤቲዬ ምርጥ ዳቦ ቆሎ እደሚጣፍጥ ያስታዉቃል እናመሰግናለን ❤️🤗

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      መአዚዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 роки тому +1

    ቤትየ💖 በጣም ቆንጆ ዳቦ ቆሎ ነው👍 አቀራረብሽም በጣም ያምራል ቡና ጠጣ እያደረቁ ቆርጠም 💖💖💖🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      ከብዬ ከልቤ ነው የማመሰግነው ብርክ በይልኝ የእኔ እህት🙏❤❤

  • @HayaAsafa
    @HayaAsafa 7 місяців тому

    ማሻአላህ,በርችያምራል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @lenat3112
    @lenat3112 3 роки тому +1

    ቆንጆ ዳቦ ቆሎ እኔም አሁን እየሰራሁት ነው😍😍😍 አመሰግንሻለሁ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      ሊናዬ በጣም አመሰግናለሁ ውጤቱን ንገሪኝ ብርክ በይልኝ የእኔ እህት🙏❤💞💖

    • @lenat3112
      @lenat3112 3 роки тому

      @@bettwascorner በጣም ቆንጆ😍😍 ልጆቼ እራሱ እንዴት እንደወደዱት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      ሊናዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏❤

  • @abeba2241
    @abeba2241 3 роки тому

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      አበባዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому

    ጥሩ አስራር ጎብዝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      መሲዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @rahelhaftielsa1652
    @rahelhaftielsa1652 3 місяці тому

    ቤቷ እኔ ኤርትራዊት ነኝ ቪድዮሽ ባጋጣሚ ኣይቸው ኣሰራርሽ ወድኩትና ሞከርኩት እንዴት እንደሚጥፍጥ የሆነልኝ ደስ ኣ ለኝ እጅሽ ይባረክ ።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 місяці тому

      ራሔልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ, እንኳን አደረሰሽ የእኔ ውድ ሞክረሽ ስለወዱድሽው እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ብርታቶቼ🌻🙏😍❤🌻

  • @mudis7458
    @mudis7458 3 роки тому

    አሪፍ የቡና ቁርስ ነው በርቺ Sis ....

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏❤

  • @mastewalbelay441
    @mastewalbelay441 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ዳቦቆሎ ነዉ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ማስተዋልዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 3 роки тому

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽይባርክ ውዴ ሲያምር🥰💕🙏share

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ቲጂዬ ከልቤ ነው የማመሰግንሽ ብርክ በይ🙏❤❤

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 роки тому +1

    ቢትዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ቆሎ ነው የሰራሽው ደስ ሲል የከሰሉ ትዝታ ደስ ሲል አስታወሺኝ ብዙ ትዝታ ነው እናመሰግናለን🙏💕👍🏼

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሰላምዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏❤❤❤

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 3 роки тому

    ቤቲ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      አልማዝዬ ከልቤ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤❤

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Рік тому

    እጅሽ ይባረክ እስኪ እሞክረዋለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 3 роки тому

    Leyu dabo kolo new selakafelshen enamesegemalen👍❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ፋናዬ የእኔ እህት ብርክ በይልኝ 🙏❤❤❤

  • @enathagere1270
    @enathagere1270 3 роки тому +1

    በርቺ በጣም አሪፍ ነው ወደፊት ብያለሁ😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      እናት ሀገሬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ወንድም 🙏🙏🙏

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 2 роки тому

    በጣም ያምራለ ይጣፍጣል

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ፀጊዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️

  • @WorldETHIO
    @WorldETHIO 3 роки тому

    Wow yemewdeshe edite edemimir ejeshe yebarki

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ቅድስትዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቴሌግራምሽን ላኪልኝ🙏❤❤

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 11 місяців тому

    ማሻ አሏህ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @chefdawit
    @chefdawit 3 роки тому +1

    በጣም ቅንጆ ነው ትዝታው መጥብኝ 👍🏽

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ሼፍ ዳዊት አንተ ቤት ጥሩ ጥሩ ስራዋች ነው ያሉት ጎበዝ ነህ በርታልኝ🙏🙏🙏

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    በጣም እሚያምር እንደዚ ደሞእሞክረዋለው እጅሽብርክ ይበልየቤቷ🥰🥰🥰👌👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      ፀዲዬ አመሰግናለሁ የእኔ እህት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤❤

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      በጠም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @mmmmmbjjjd7250
    @mmmmmbjjjd7250 Рік тому

    Masha.allah.batame.naw.yamiyamerwo

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @girmaytsegay1402
    @girmaytsegay1402 Рік тому

    በጣም.ቆንጆ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @heratazmamenzo8326
    @heratazmamenzo8326 3 роки тому

    Waw Eges ybarek baty

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      ሂራትዬ አበረታቼ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤❤❤

  • @tesdibey826
    @tesdibey826 Рік тому

    እንደምን ነሽ እህቴ። በዓል ጥሩነወይ በጣም ባለሙያ ነሽ እንዲገባን አድርገሽ ስለምታሳይን አመሰግናለሁ ብዙ ዕውቀት አግኝቻለሁ አመስግናሉሁ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @rahelshawa4500
    @rahelshawa4500 3 роки тому

    ሰላም የምወድሽ በርቺ አሪፍ ነዉ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ራሔልዬ በጣም አመሰግናለሁ ብርክ በይ🙏❤

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 роки тому

    ቤቲዬ አሪፍ ዳቦ ቆሎ ነው ያሳየሽን ከስል ማያያዙ የእውነት ትዝታ ብቻ አይደለም ንፍቅ እንድንል ነው ያደረግሽን የኔውድ የተባረክ ይሁን:: ሜላትዬ በጣም የቆየች ቤተስቤ ነች በጣም ነው የምወድላት ሁሉ ነገራን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ፍቅርዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት🙏❤❤

  • @dorshamohamd3082
    @dorshamohamd3082 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤በርችልን እህታችን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MedinaMuhammed-wu1ed
    @MedinaMuhammed-wu1ed 11 місяців тому

    ዋው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      መዲናዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @helentekle7099
    @helentekle7099 3 роки тому +1

    ሜሉ በጣም የምወዳት ልጅ ናት እን ችንሳይሽ መቼ አገሬ ገብቼ ለልጆቼ የአገርን ባህል አሳይቼ እላለው በጣም ነው የማመሰግንሽ በተለይ ደጅ ስትሰሪ ውስጤ እርክት ነው ሚለው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      ሔለንዬ የእኔ አክባሪ እህት በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ ደሞ እንድሰራልሽ የምትፈልጊው ካለ ፃፌልኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው 🙏❤❤❤

  • @mdrk0921
    @mdrk0921 9 місяців тому

    ጎበዝ በርቺ🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  9 місяців тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 роки тому

    Wow betam yemiyasgomej betam new yewededkut ejesh yebarek ehete 😍😍🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      መሢዬ አመሰግናለሁ የእኔ እህት እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @sarchotube7773
    @sarchotube7773 3 роки тому

    Bettwaya egesh yebarek berchilen🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሳሪቾዬ የእኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Рік тому

    እጅሽ የባራክ 🌹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ትግስትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

    • @tigistDemeke-he7hi
      @tigistDemeke-he7hi Рік тому

      @@bettwascorner አሜንአሜን 🌹🌹🌹

  • @elshadayghiwot2169
    @elshadayghiwot2169 3 роки тому

    I love it thanks dear

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኤልሻዳይዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ አክባሪ🙏🙏🙏❤💞💖

  • @elsabetweldegebriel6833
    @elsabetweldegebriel6833 3 роки тому

    Betam konjo.berchi

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      አመሰግናለሁ ቻይና እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому

    ዋው የእናቴን ቤት ትዝታ አመጣሽብኝ ቤቲዬ በጣም ልዩ ነው 😍😍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ቀለምዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @medinatube9285
    @medinatube9285 6 місяців тому

    በርቺጎቦዝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 місяців тому

      መዲናዬ እሺ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @kidistkidist-f5m
    @kidistkidist-f5m 2 місяці тому

    በርች እህታችን አሬፋነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      ቅድስትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @sisaykidane1234
    @sisaykidane1234 Рік тому

    good job

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @ጥንቅሽሚዲያ
    @ጥንቅሽሚዲያ 3 роки тому

    ሰላም የቤቷ ሰላም ነሺ ወይ ዳቦ ቆሎ እህቶቸ እዚህ እያለሁ ለበአል ማለትም ለኢድ ይሰሩ ነበር አሁን አገራቸው ገብተዋል እጅሽ ይባረክ 👍👍👍👌👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ጥንቅሽዬ አመሰግናለሁ ብርክ በይልኝ🙏❤

  • @SintayehuAbere
    @SintayehuAbere Місяць тому

    ኪሽ ኪሽ እንዲል ምን መጨመር አለብን

  • @meskeremdegafe1752
    @meskeremdegafe1752 3 роки тому

    Good job

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      መስክዬ የእኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤❤

  • @mylineashenafi692
    @mylineashenafi692 2 роки тому

    ቂቤ የገበታ ነው ?እማ good job

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      በመጀመሪያ በጣም ነው አመሰግናለሁ አዎ የገበታ ቂቤ ነው የሚሆነው🙏😍❤️

  • @harmonyhabesha8380
    @harmonyhabesha8380 3 роки тому

    I love dabokolo betam konjo aserar👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ሀርሞኒዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤❤

  • @Esrom-and-Amen
    @Esrom-and-Amen 3 роки тому

    BETUYE EJUSH YBAREK YENE KONJO

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኤስሮምዬ በጣም አመሰግናለሁ ብርክ በይ🙏❤❤

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 3 роки тому

    Thank you .God bless you Betty.

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      ፍርዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት ተባረኪልኝ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 роки тому

    Watching

  • @jegnitmama4306
    @jegnitmama4306 3 роки тому

    It looks yummy . I should try it . Thanks for sharing 🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏❤❤💞

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 роки тому

    watching!

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 роки тому +2

    የቤቷዬ እሳት ማቀጣጠል አይሆንልኝም ካሁካሁን ጠፋ እያልኩኝ ነበር 😂 ቆንጆ ዳቦ ቆሎ እናመሰግናለን የኔ ባለሞያ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ማራኪዬ አክባሪዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ማራኪዬ አመሰግናለሁ የእኔ አህት እሺ አጥፊው ወስጃሐሁ

    • @yesufbahredin173
      @yesufbahredin173 2 роки тому

      ትዝታአ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    watching

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 роки тому

    Wow

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኤሚዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ ወንድም🙏❤

  • @ethio-sweet3982
    @ethio-sweet3982 3 роки тому

    waw 👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኢትዩ ስዊትዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏❤❤

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому +2

    Looks amazing 🤩 thank you Betyaa for sharing 👍🏾😍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ምስራቅዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🧥❤️🌼❤️🧥

  • @yeneneshnigussie6924
    @yeneneshnigussie6924 2 роки тому

    የኔ

  • @SARAሳራyouTube
    @SARAሳራyouTube Рік тому

    እጅሽ ይባርክ እነመስግነልን❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሳራዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @axatube3194
    @axatube3194 3 роки тому

    Bettye aserarsh kelal akerarebish Liyu new 🤩 berchiln ehitachin

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      አክሳዬ የእኔ እህት ከወንበሬ ተነስቼ ነው የማመሰግንሽ ብርክ በይልኝ🙏❤❤❤

    • @axatube3194
      @axatube3194 3 роки тому

      Bettye anchi temesgegni enji yene balemuya

  • @ኡሙአሚራሌራ
    @ኡሙአሚራሌራ 3 роки тому

    ግን ዘይት ለይ ስሆን ኮሽ ኮሽ ይለል ወይ እንደ ብስኩት አይሆንም

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 роки тому

    Wawoo looks good 👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኢሌኒዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ መልካም እህት🙏❤❤

  • @MerafmamoAsfaw-mt8vq
    @MerafmamoAsfaw-mt8vq Рік тому

    waw

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @fsoromiatube3419
    @fsoromiatube3419 3 роки тому

    Nej betasabe huni inne bitasabish neny 💞🥰🥰🥰🥰🍇🍇🍇

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      እሺ አመሰግናለሁ ትንሽ ቆይቼ እመልሳለሁ🙏❤

  • @serkhussn750
    @serkhussn750 Рік тому

    ማሸአላህ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @dohaalwatan5309
    @dohaalwatan5309 Рік тому

    ዉዶችየ ግን በዘይት ስለሆነ እያደረ አይለዝም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ አይለዝም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @muluworkzeleke239
    @muluworkzeleke239 2 роки тому

    ጏበዝ እኔም እምክረዋለሁ እንደዚህ በቀላሉ ክተሰሪአመስግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 роки тому

      ሙሉወርቅዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 роки тому

    Wachting

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 місяці тому

    Thank u dear

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому +1

      የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @omosamatube
    @omosamatube 3 роки тому

    በላይክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 роки тому

      ኦም ኦሳማዬ በጣም አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏❤❤