ሳይታወቅ ጭንቀት ያመጣብኝ ችግር ከኔ ተማሩ// how i am trying to reduce stress

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 321

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 7 місяців тому +39

    እውነት ነው አልፋ እና ኦሜጋ የሆነው የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 7 місяців тому +89

    ሙሥሊሞች ጭንቅ ሢላችሁ መሥገጃችሁ ላይ ቁጭ ብላችሁ አልቅሡ ይወጣላችኋል ከተሞክሮየ ሁሉም በእምነቱ ወደጌታው መጮህ ማልቀሥ መማፀን ነው የሚሻለው

  • @hanabelayneh4345
    @hanabelayneh4345 7 місяців тому

    በረከቶቻችንን የለማየት ችግር አለብን እኔ በረከቶቼን መቁጠር ማሰብ ስጀምር እና የፈጣሪን ደግነት ቸርነት ሳሰላስል ስገረም ስደነቅ ጭንቀት ተጠራርጎ ይሄዳል ደስስስስ በሚል ሰላም ይሞላኛል. እግዚአብሔር "አትጨነቁ" ብሎናል ፈጣሪ ያሳርፈን🙏

  • @elshua9530
    @elshua9530 7 місяців тому

    Thanks for sharing meski...it means a lot ..I appreciate your courage to speak about it honestly ❤

  • @سلطان-ث7و
    @سلطان-ث7و 7 місяців тому +1

    Wellahi kechenket bezat abedku wedeyaw wede ❤Allah❤ mechoh beka wetere yazkut ya Allah alkule betely yelelite selotin wetere yazkut alhamdulillah kalminim medhanit tefa tefa semonun gen tinsh chenkonal becha ahun dehna neni alhamdulillah getaye min tesenot betely estikfar abzu muslimoch ❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 7 місяців тому

    እውነት ነው👍

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 7 місяців тому

    ስለሰው መጨነቅና የሚያዩትን መምረጥ ራስን መውደድ የመዳም ቅመሞች ኑ ሰብሰብ ብለን የመጽሐፍ ማንበብ ቻሌንጅ አለ እውነት ትጠቀሙበታላችሁ ።በቴሌግራም እንሰባሰብ ።

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 7 місяців тому +21

    ይሄ የርኩስ መንፈስ ስሜት ነው በየቀኑ ጠዋት እና ማታ ፀልይ የአምልኮት ስግደት ስገጂ ይተውሻል መድሀኒት መፍትሄ ሊሆን አይችልም ወደላይ ማንጋጠጥ ብቻ ነው ሚያዋጣው እመብርሀን ትፈውስሽ እህቴ አይዞሽ

    • @fireshigute4725
      @fireshigute4725 7 місяців тому +1

      እዉነት ነው ፀሎት ማድረግ

  • @bereketseifu-pz5si
    @bereketseifu-pz5si 7 місяців тому +19

    መሰኪዬ የጭነቀት መድሀኒቱ ጸበል መጠመቅ ፍቱን ፍቱን መድሀኒት ነው እኔ የተፈወስኩበት ነው

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 7 місяців тому +5

    ስልክ ስጠቀም በጣምነው የሚጨንቀኝ እንዴት መተው እንዳለብኝ አላቅም ውውይይ እግዚአብሔር ይርዳኝ 😢

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 7 місяців тому +9

    መስኪዬ ጭንቀት ሁላችንንም ያጋጥማል እኔም ገጥሞኝ ነበር አንዲት ጓደኛዬ መዝሙረ ዳዊትን አንብቢ ብላኝ በተደጋጋሚ ሳነብ እየተወኝ መጣ መፀለይ ፀበል መጠመቅ ፀሎት ማስያዝ ለውጥ ይኖረዋል።

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 7 місяців тому +7

    መሲዬ እኔ እንደ አንቺ ነኝ በጣም ጭንቀታም ነኝ ያለሁት አርብ ሀገር ነው እንቅልፍ እራሱ መተኛት አልቻልኩም እንዳልሹም ትንፋሼ መተፈሰ እራሱ በጣም ነው ሚያቅተኛ እስኪ ያልሻቸው ሁሉ አደርጋለሁ በፀሎት አስቡኝ የመሲ ቤተሰቦች😢😢

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 7 місяців тому +8

    የስራ የኑሮ ዉጥረት ከ unnecessary life style ጭምር ሊሆን ይችላል የኔ ቆንጆ ❤ይሄንን ለአጭር ጊዜም ቢሆን ሞክሪዉ እና ለዉጡን በአጭር ጊዜ ታይዋለሽ።ፆም እና ፀሎት along with vegan diet (only selected fruits and vegetables but not the starchy ones without any grain products + nuts)The result is un incredible ability of focusing to connect with God and your surroundings with lots of eneargy and happiness.በቃሉ "የዚህ አለም ገዢ ክፉ ነዉና በፆም እና በፀሎት ካልሆነ አታስወጡትም"ያለን ጌታችን እና መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነዉ።እሱ ለልብሽ የሚነግርሽን ብቻ መስማት በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ መፍትሄ ነዉ የኔ እናት ተባረኪልኝ❤❤❤

  • @TigistAwoke-tl6
    @TigistAwoke-tl6 7 місяців тому +7

    እኔ እራሱ ኮሮና ከገባ ጄምሮ እንደታመምሁ ጸጉሬ ሁሉ አለቀ😢

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 7 місяців тому +11

    አልሃምዱሊላህ አለኩሊሃል እኔም ጭንቅ ሲለኝ ዘወር ብየ ያለኝን ነገርና ጤነኛ መሆኔን ሳስብ ልቤ ይራጋጋል🥰🥰እንጅማ ግዜው ሁሉም ጭንቀት በተለይ የሃገር ነገር ሁለየ ጭንቀት ተስፋ እሚያጨልም ነው

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 7 місяців тому +5

    መስኪዬ ስደት ከባድ ነው አንዱ ስለው አንዱ ይተካልኛል በጤናዬ ግን ያመኛል ስመርመር ምንም አይኖርብኝም ግን ሁሌም ወድ እግዚአብሔር አለቅሳለሁ ማርኛ ህይወት ስጠኝ እያልኩኝእፍ😢😢😢😢

  • @የኝ
    @የኝ 7 місяців тому +2

    የሊቀ መዘሙራን ይልማ መዝሙር ነው
    በከንቱ መጨነቅ እራስን መጥላቱ
    ነውና ያጋንት መግቢያ ምልክቱ
    ሀዘን በህልና በፈሰሰግዜ ንገረው ላምላክህ የልብን ትካዜ ።
    ይላል ስንኙ
    ስትጨነቁ ፀልዩ እኔ ስጨነቅ የተጨነቅኩበትን አልቅሼ ለድንግል ማርያም እነግራታለው ድጋሚ አላስበውም እንደውም ምንሆኝ ነው የተጨነኩት እላለሁ ጭንቀት የሚያመጣው እርኩስ መንፈስ ነው ኦርቶዳክስ የሆናቹ ፀልዩ ስገዱ ፁሙ ከእኛ በጭንቀት መንፈስ ይርቃል

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 7 місяців тому +6

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ሁሌም ይመክረናል አናስተውልም እንጂ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው, ይቅር ይበለን እንጂ በእኛ በጤነኞቹ ይብሳል ማማረሩ. እንመሰግናለን እህት❤❤❤❤

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 7 місяців тому +4

    እህቴ ጭንቀት የሰይጣን ስራ ነው መድሀኒቱ ደግሞ ፀበልና ፀሎት ነው ።

  • @anegach9112
    @anegach9112 7 місяців тому +8

    እዉነት ነዉ:ምክርሸ ጥሩ ነዉ:ፀሎት በጣም ጥሩ ነዉ
    በጣም እናመሰግናለን እህት😍😍

  • @Eurael
    @Eurael 7 місяців тому +9

    You are the most honest habesha I have ever seen, Meskiye.

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 місяців тому +6

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለይላ ናታን ደህና ናቸው ወይ መሥክዬ እኔ በተፈጥሮዊ ጭቀታምነኝ ኢትዮፕ በኢትዮጵያ በለው ነገር ሁሉ ሶሥት አመት በሙሉ እያለቀሥኩ ፀጉሬ እየተነቃቀለ አሥቸገረኝ መሥዬ እንፀልይ ወደ ጌታ እንቅረብ

  • @helenhagos1864
    @helenhagos1864 7 місяців тому +5

    ወይ ጉድ የተናገርሽው በሙሉ እኔ ጋር አለ እ/ር ይርዳን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

    • @tinawolde9826
      @tinawolde9826 7 місяців тому

      እህቴ እባክሽ ጊዜን የሰጠን እራሱ ፈጣሪ ስለሆነ እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን.

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 7 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫እህቴ ትክክልነሽ ጸሎትና መዝሙር ሰላም ይሰጠናል ልዑል እግዚአብሔር ሰላም ይስጠን አሜን፫❤❤❤

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 7 місяців тому +3

    እዉነት ነዉ ጧዋታችንን በምሥጋና ነዉ መቀበል ያለብን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @seblewengelgebrehiwot3293
    @seblewengelgebrehiwot3293 7 місяців тому +3

    ወይኔ በማርያም እኔን የሚሰማኝን ነገር ነው ምትናገሪው እግዚአብሔር ይርዳን እና በጣም ነው ምወድሽ ከነ ልጆችሽ

  • @emuye869
    @emuye869 7 місяців тому +2

    መስኪዬ እኔ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ቢኖር ጭንቀት ነው 😥 አሁንማ መፍራት ጀምሬያለሁ የከፋ ነገር ላይ እንዳልወድቅ

  • @etegenetkebede2873
    @etegenetkebede2873 7 місяців тому +2

    አውነት አልሽ መስኪ አትጨነቁ ቢባል ቀላል ነው ግን አይሆንም

  • @dawitaragaw2166
    @dawitaragaw2166 7 місяців тому +2

    እዉነተኛ ፡ ደስታ የሚገኘዉ ፡ በክርስቶስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሁልግዜ ፡ በጌታ ፡ ደስ ፡ ይበላችሁ ፡ ተብሎ ፡ ተፅፋል ፡ ፡

  • @MeemiMeem
    @MeemiMeem 5 місяців тому +1

    በፈጠረሺ መልሺልኚ መስኪ እኔ የቫይታሚን d እጥረት አለብኚ እና አግብቸ ነበር. እና ስሜት የለኚም. ይህን ከታመምኩ ወዲህ. እዴዚህ ቺግር ያመጣልዴ. ስወዲሺ ወልሺልኚ.

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 місяців тому +1

      አዎ እማ የzinc, vitamin D, vitamin B12, and iron እጥረጦች ይሄን ችግር ሊያመጡ ይችላሉ ግን ማስተካከል ትችያለሽ እጥረት እንዳለ ካወቅሽ

    • @MeemiMeem
      @MeemiMeem 5 місяців тому

      @@meskitube16 እሺ አመሰግን አለሁ

  • @aynadissisay4504
    @aynadissisay4504 7 місяців тому +3

    እኔም በጣም እጨነቃለው ግን መፀለይ እግዚሐብሔር አጥፉልኝ እለዋለው ብዙ ሠላም ነኝ

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 7 місяців тому +1

    መስኪዬ እኔም በጣም ተቸግሬያለው በናትሽ ላውራሽ በምን ላግኝሽ በጣም ይመሳሰላል ፀባዬ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 7 місяців тому +1

    መስኪ ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፍሽልን ላይቭ ያልሽውን ሲመችሽ ነይልን ለኛኮ የዘመናችን እዮብ የዘማሪ ሃይሉ መንግስቴ ህመም ያስተምረን ነበር ስንቴ ቀዶጥገና ተሰራለት እሱን እያየን ተመስገን ማለት አለብን የሚያስጨንቀንን ለፈጣሪ መተው እኔ ስልክ ቀንሻለሁ የማዳምን ስራ ቶሎ ጨርሼ ማረፍ ነው የምፈልገው ማዳመጥ ያለብኘን እሰየሰራሁ አዳምጣለሁ አከተመ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 7 місяців тому

    በተለይ ኢትዮጵያ የሚኖሩት በትፈጥሮ አየር በህብረተሰቡ ሰላምታ መስጊድና ቤተክርስትያን የጭንቀት መድሀኒት ነው።

  • @MyLove-qb9jc
    @MyLove-qb9jc 7 місяців тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን በተለይ እናቶች ያለንበት እናቀዋለን

  • @workafesdemeke5539
    @workafesdemeke5539 6 місяців тому +2

    እንወድሻለን❤❤❤❤

  • @WheShsu
    @WheShsu 7 місяців тому

    እኔ እራሱ የሚያስጨንቀኝን አላውቅም ግን ይጨንቀኛል ውስጤን ያስጨንቀኛል አዳዴ ከመሬት ተነስቼ ያስለቅሰኛል

  • @Mekdes-s4f
    @Mekdes-s4f 7 місяців тому +1

    በእውነት እህቴ አንደበትሽ ፈጣሪ ጣፍጭ አድርጎ ፈጥሮሻል በእድሜ በጤና ከቤተሰብሽጋ ያቆይሽ

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 7 місяців тому

    የኔን ታሪክ ነው እምታወሪው ነው የመሰለኝ ወላሂ በጭቀት የተነሳ ልቤ ስበላ እራሱ ያፍነኛል ምን እደምልሽ አላቅም ብቻ እምታወሪው ሁላ እኔጋ አለ

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 7 місяців тому

    መስኪ የት ሀገር ነው የምትኖሪው???? እስኪ ንገሪን ጭንቀት የሚመጣው ዋናው ሰው ሀገር ላይ ከብቸኝነት የተነሳ ነው ቤተሰብ ስላለን ብቻ ሳይሆን ጎረቤት እና ማህበራዊ ኑሮን በሀገራችን እያየን አድገናል ታዲያ ወደ ሌላ ሀገር ሲመጣ ያ የለም ትንሽ ነገር ቢቸግረን ለማ እና ወራለን

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 7 місяців тому

    እኔ እራሱ ያስቸገረኝ ጭንቀት ነው ብዙ ህክምና ሄጄም መዳኒት ይሰጡኛል ግን ምንም አይተወኝም

  • @HaymiAmi-tm6bm
    @HaymiAmi-tm6bm 7 місяців тому

    Hi መስኪ እንዴነሽ ጥሩ ሃስብ ነው ያነሳሸው ያልሸው ነገር ሁሉ እኔ ላይ አሉ ለማስትካከል አሞክራለሁ ግን ለትንሽ ግዜ ነው መልሼ እዛው ነኝ በዚ የትነሳ የማይግሪን በሽተኝ ሆንኩ 😭😭😭😭በጣም እጨነቃለሁ እና በደንብ ብነውያይበት እላለሁ live ስገቢ 🙏🙏🙏

  • @etiolove2368
    @etiolove2368 7 місяців тому

    ስለወደፊት ህይወታችን አርቀን ስለምናስብ ይመስለኛል የምንጨነቀው

  • @Nesihanesi
    @Nesihanesi 7 місяців тому +2

    እኔ እራሱ ከራሴ ይልቅ በሌላ ነገር በጣም እጨነቃለሁ በተለይ ኢትዮ ባለዉ ነገር በጦርነቱ ሠዉ ሲራብ ሲንገላታ. አንዳንድ ጊዜ video መጨረስ ያቅተኛል ከዛ ስተኛ ያ ነገር ዉስጤን ይረብሸኛል.

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 місяців тому +1

      ትክክል እኔም ምንም የማላውቀው ሰው ራሱ እንዲ ሆነ ብለው ሲነግሩኝ ለስንት ቀን እንቅልፍ ነው ማጣው

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 7 місяців тому

      አችልጅ ዛሬ ይሄን ቪዶ አይቸ ተፅናናሁ ጓደኛ አለኝ ማለት ነው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር

  • @FevenGezae-vv5rq
    @FevenGezae-vv5rq 7 місяців тому +4

    ኣሜን መስኪየ ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ልባችን ቆሰለ!!

  • @victorieshero41
    @victorieshero41 7 місяців тому

    ሸክማቹ የከበዳቹ ኑ ወደ እኔ እኔም አሳርፋቹሀለው ። ብላል ጌታ እየሱስ።

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 7 місяців тому +2

    በተለይጭቀትእኔlove youብሎኛል

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 7 місяців тому

      እፍ ምን እደምል አላቅም ከኔም የባሰ አለ

  • @milli12354
    @milli12354 7 місяців тому

    እህቶቼ እኔ እየቆየ ልቤን በሃይል ይመታል ትንፋሽ ያጥረኛል ጭንቅችንቅ ይለኛል ምን ይሆን

  • @tgyednglelij2677
    @tgyednglelij2677 7 місяців тому +2

    መስኪዬ እኔ በጭቀት ምክንያት ፅጉሬንም ፊቴንም ከጥቅም ውጪ ሆኗል ተስፍዬ ተሟጧል

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 7 місяців тому +1

      እህቴ እኔም እዳንቺ ነኝ ግን ተስፋ አልቆርጥም እግዚአብሔር አንተ ታቃለህ ተጨንቄ ምንም አላመጣም እለዋለሁ እኔ ተስፋ አድርጊ ስደት ከሆንሽ ሁሉም ሀገር ስትገቤ ይመለሳል እኔ ሁሉ ነገሬ ትበካሽተዋል

  • @selamyestentube
    @selamyestentube 7 місяців тому +1

    Meski

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 7 місяців тому +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሰው❤❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 7 місяців тому +1

    አልሀምዱሊላ ውዴ የሰጠን ፀጋ ብናቅ የጎደለን የለም ፈጣሪ ይመስገን ትክክል ሀሳብ ነው ያነሳሹ ሁላችንም ጋአ ያለ ነገር ነው ወደ ፈጣሪ እንቃረብ እኔ ደሞ ውጥር አርጎ ይዘኛል እራሴ እደኔ ነሽ ውዴ በጣም እወድሻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትህትናሽ ዋው❤❤❤❤

  • @Alem229
    @Alem229 7 місяців тому +2

    እንደጭንቀት መጥፎ በሽታ የለም ፈጣሪ ይመስገን አሁን ደህና ነኝ

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 7 місяців тому

      Bemin teshalesh, lelelaw timirit yihonal biye new

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 7 місяців тому

      Be min teweshi benatish

  • @selamyestentube
    @selamyestentube 7 місяців тому +1

    Mski Bmn lelaklsh Linkun

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 7 місяців тому +1

    በውነት መስኪዬ እኔ የሆንኩትን ሁሉ ነው የነገርሺኝ ያላስተዋልኩትን አመስግናለሁ 🥰🥰🥰

  • @lemlemyohannes7043
    @lemlemyohannes7043 7 місяців тому +1

    መስኪ በጣም አመሰግናለው።ከጭንቀት እራስ ምታት ህመምተኛ ሆኛለው አሁን ለመቀነስ እየሞከርኩኝ ነው።ስለምትለቂው ሁሉ በጣም አመሰግናለው እውነተኛና ትምህርት አዘል ስለሆኑ

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 7 місяців тому +2

    መስኪ እኔ ደግሞ በጣም ያስተኛኛል 😢ስነቃ በቃ አብሮኝ ይነሳል ይጀምረኛል ለዛ ብዬ አለመጨነቅን አለመደበረን ለመሸሽ ስል በጣም በጣም ብዙ ሰአት እተኛለዉ አሁን ግን ተሸንፌ ፊቴ ላይ ማዲያት ወጣብኝ እሱን ሳይ ጭራሽ ጭንቀቴ ጨመረ ምን አባቴ ላድርግ ምንም የጎደለኝ ነገር የሚያስጨንቅም ኑሮ ሆነ ስራ የለኝም 😢ግን ምን እደነካኝ አላዉቅም

    • @yared7699
      @yared7699 7 місяців тому

      በእምነትሽ ፀሎት እና ሌሎች ሰዎች ፀጋ ያላቸው ሰዎች በፀሎት እንዲያግዙሽ አድርጊ እኔ ለብዙ አመት ግራ አሰከሚገባኝ አጨነቅና አለቅስ ነበር የሚገርምሽ አሁን ግን ተመሰገን በፈጣሪ እርዳታ ዳነኩኝ አይዞሽ።

    • @yared7699
      @yared7699 7 місяців тому

      በእምነትሽ ፀሎት እና ሌሎች ሰዎች ፀጋ ያላቸው ሰዎች በፀሎት እንዲያግዙሽ አድርጊ እኔ ለብዙ አመት ግራ አሰከሚገባኝ አጨነቅና አለቅስ ነበር የሚገርምሽ አሁን ግን ተመሰገን በፈጣሪ እርዳታ ዳነኩኝ አይዞሽ።

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 7 місяців тому

      ​@@yared7699be mindew yetewek ibaki nigeregn

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 5 місяців тому

      ​@@yared7699indet nw yedanikew ibaki nigeregn

  • @retatube2034
    @retatube2034 7 місяців тому +2

    እናመሰግናለን መሲየ እኔም ተቸግሪያለሁ

  • @selameselame9719
    @selameselame9719 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መሢኪዬ እንዴትነሽልኝ ባለቤትሽ ልጁች ደናናቸሁ እንኳን ደና መጣሽልን

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ 7 місяців тому +1

    መስኪዬ ምንም አይንካሽ በፀሎት መበርታት ና ፀበልሽን ተቀባቢው ጠጪ ተባረኪ መስኪዬ ምክርሽ ሁሉ የሚያሳርፋ ነው

  • @ፊጣሪለሁሎምመልሰአለዉ
    @ፊጣሪለሁሎምመልሰአለዉ 7 місяців тому +2

    አይዞሺ እህት እመብረሃን ታንሳልሺ

  • @Doc-cf2go
    @Doc-cf2go 7 місяців тому +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏❤️

  • @mehubayimer3274
    @mehubayimer3274 7 місяців тому +1

    መሰኪየ እንኮን ደና መጣሺ እኔ እራሱ በጭቀት አይምሮየ ሊፍነዳነው ወላሂ !

  • @mekdasmolla181
    @mekdasmolla181 7 місяців тому

    በትክክል እኔም እንደዚህ ነዝኝ ምንም ሳይጌለኝ

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 7 місяців тому +1

    የኔዉ ጉድ አንቺጋ አለ መስኪዬ የአላህ

  • @FatimaFftt-xg9vo
    @FatimaFftt-xg9vo 5 місяців тому

    ማስክዬ እውነት ነው ❤❤እኔም አጋጢሞኛል

  • @Sinbarenazelalem5420
    @Sinbarenazelalem5420 4 місяці тому

    Oooo migermew save kaderekut koyechalhu gen zare new yemayew ewnt lemenager ena becha miyamegn yemeslegnal ahun beqa merognale bemermer menem yelem anchi gen amsegenalhu

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 7 місяців тому

    Meskiye yeweche hager nuro wetrt nw kersachn giza yelm kesra keza ke lijoch gar menchachat nw enat Ethiopia hedshe tetemki bezelk eydewlu yemingrushnm atsemi ayzoshe 🥰🥰

  • @mubetube2
    @mubetube2 7 місяців тому

    ትክክል ነሽ መሲየ ማመስገንና ወደጌታዉ ዱአ ማድረግ ረከአተይን ሰግደን አላህን ከለመንን ኡነት ሰላም ይኖረናል👍

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 7 місяців тому

      ትክክክል ግን አድነገር ልገረህ ወድሜየ በሀይማኖታችን ሀጂነብይ የሆነች ሴት ማቀፍ ወይም ሰላም ማለት ሀራምነው አተደሞ ሰታቅፍአያለሁ እና አላህን ፍራ ለኛየማይጠቅመንን ነገርነው አላህም የከለከለን

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 7 місяців тому

    ምን እደሚያስጨንቀኝ እራሱ እኮ አላውቅም ከኔም አልፎ ምንም የማወራው ሰው ከማጣቴ የተነሳ ለልጄ ጭቀቴን የማወራው ያለእድሜው መስኪዬ በምን ላግኝሽ ብዙ ጊዜ ላወራሽ እፈልጋለው

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 місяців тому +1

      Meski tube Facebook page

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 7 місяців тому +2

    አይዞን እኔም የመዳም ስራ አከርቦኛል ወላሂ ደክሞኛል በጣም ስደት በቅቶኛል ግን____?😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @emanhabesha3176
      @emanhabesha3176 7 місяців тому +1

      አይዞሽ የኔ እህቴ ዋናው ጤና እራሥችን እየጠበቅሽ ስሪ ማማ❤

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 7 місяців тому +1

      ሌላ አሰሪ መቀየር አትቺይም?

    • @طيبهالحبشي-ز4ض
      @طيبهالحبشي-ز4ض 7 місяців тому

      @@emanhabesha3176 እሽ የኔ አለም😥😥ኢንሻአላህ

    • @طيبهالحبشي-ز4ض
      @طيبهالحبشي-ز4ض 7 місяців тому

      @@ketzergaw2593 መቸ ስራ አለ አሁን ሥራዬን ብለቅ ሌላ ስራ አላገኝም ብዬ ነው ማሬ

  • @ሁለገብTube-c8b
    @ሁለገብTube-c8b 7 місяців тому +1

    አላህ ይጠብቀን ጭንቀት መጥፎነው

  • @SHISHIGBELETE
    @SHISHIGBELETE 7 місяців тому

    እኔ የምጨነቀዉ ሆዴ ሲጎድል ነዉ😂😂 ከራበኝ እንቅልፍ እራሱ አይወስደኝም😅😅 ስደቡኝ አሉ

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 місяців тому +1

      አይ እዚ ሚሳደብ የለም አይዞሽ ብይ እየበላሽ እናቴ ለምን ብለሽ ነው ሳትበይ የምተኝው🤭😂😂

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 7 місяців тому +1

    ❤መስክዬ ❤እንኳንዱህናመጣሽ ❤
    ❤በርቺጥሩትምህርትነው ❤እናመሰግኔለን ❤❤❤

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 7 місяців тому

    መሲ ማለትሽ ይህ ቢታሚን ጭንቀት ያመጣል?
    ህኔ ወንድሜ ከናተጋ ልኮልኝ ህጠቀመዋለዉ ችግር አለዉ ።

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 місяців тому

      እጥረት ካለብሽ ነው

  • @denkreairboo4596
    @denkreairboo4596 7 місяців тому

    እኔ በጣም ነዉ የምጫንቀኝ ራሴን ለመጥፈት በጣም ሞክረለሁ ግን አሁንም አለሁ😢😢😢😢

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 7 місяців тому +1

      በርቺ ፀልይ ለሚያልፍ ነገር የምን ራስን ማጥፋት ነው አይዞሽ።

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 7 місяців тому +1

    Messye minalibat bizu tsehay 🌞 yelebet bota new yaleshiw tewat tewat tsehay muki

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 місяців тому +1

      በረዶ ነው ብዙውን ግዜ እማ 3-4 ወር ነው በጋ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 7 місяців тому +1

      @@meskitube16 meski that's seasonal disorder so if you can change a state think about it. Because many people thought satanic I read the comments.

  • @honeymaktube5925
    @honeymaktube5925 7 місяців тому +1

    thank you meskiye .....🙏🙏🙏🙏🙏 banichi bekul erasu egzabiher siyastemeregn kandem sosete ....!!!!!
    tebareki

  • @HealthySuccess-m
    @HealthySuccess-m 7 місяців тому +1

    Meski I understand what you are saying very well. Everyone has some kind of stress. There is a lot to say

  • @meronsilesh51
    @meronsilesh51 7 місяців тому

    Meskye yene ehite kechinket yedingil mariyam lij yigelaglish bertitesh tseliyi eshi

  • @Wagaye-j8d
    @Wagaye-j8d 2 місяці тому

    Enne. Endanchi nwgn segerm yemimeselen sew mennoru yegara cheger yehonal

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 7 місяців тому

    BIBLE ANBIBI TSELY SELAM KE EGZABHER BCHA NEW GN ENEM LE LE NORMAL YEHONE NEGR ENEN LE BESHTA DARGOGNAL
    KE MEDHANIT DEMO DOCTOR AMAKRI NGGR BCHA LFETALSH YCHLAL EGZABHER YRDASH !

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 7 місяців тому +18

    እየሱስ ያድናል አሜን🙏

  • @TigistTesema-r6u
    @TigistTesema-r6u 7 місяців тому

    የኔ ቆንጆ እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 7 місяців тому

    እኔም እንዳንቺ ነኝ አላህ ይርዳን

  • @eyerussheferaw
    @eyerussheferaw 7 місяців тому +1

    መስክዬ እኔም በጣም ነው ይጫቀኛል ❤❤

  • @berkutitadess
    @berkutitadess 5 місяців тому

    እው ነትነዉ መስክዬ ❤❤❤❤❤

  • @rahelwerkusahle4832
    @rahelwerkusahle4832 5 місяців тому

    Meskiye endet nesh mare please adot tube takiyatalesh ayedel yet gebta new betam teftalech if u have her information please always i remember her

  • @hawwamohamed4903
    @hawwamohamed4903 7 місяців тому +2

    የኔ ውድ እንኮን በሰላም መጣሽ እናቴ ጭንቀት መኖሪያው እኔ ውስጥ ወይም እኔጋ ነው ብል ማጋነን አይሆንም መስኪዬ ግን አልሀምዱሊላህ በህይወት አለሁ ላውራሽ ፈልጊ ኤፍ ቢሽ አልመጣልኝ አለ ፈጥሬ የምጨነቅበት ጊዜ አለ ሰው አይውጣልኝም ከውስጥም ከውጪም ብዙ ጊዜ ብቻየን ነው የምሆነው ከሰው ለመቅረብ እራሱ እፈራለሁ እና ብቻ ብዙ ብዙ ግን እስካሁን በፈጣሪ እገዛ ደህና ነኝ አለሁ እና ያው ስታውሪ ስለኔ መስሎኝ ነው ያየሁሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 місяців тому +1

      Meski tube page ብለሽ አዋሪኝ ይሄ ፎቶ ያለበት ነው አይዞሽ💕

    • @hawwamohamed4903
      @hawwamohamed4903 7 місяців тому +1

      @@meskitube16 እሺ የኔ ውድ

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 7 місяців тому

      The same to me .

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 7 місяців тому

      አረ ዛሬ ኮሜት ሳነብ ከኔ የባሰ እሚጨነቅ አለውይ ብየ እስክገረም ድረስ የኔማ ቢወሩትም አያልቅ በማያገባኝ ሁላ እምጨነቀው ሱበሀን አላህ እሱ ይገዘን

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 7 місяців тому

    እውነትእንደእኔየሚጨነቅሰውያለአይመስለኝም፣መቼምበቸርነቱአለውይመስገነው፣ሁሌምሰላምየራቀኝከሰውነትጎዳናወጣው😢😢

  • @elsabethgirma2789
    @elsabethgirma2789 7 місяців тому +2

    መስኪዬ እውነት ነው

  • @Weleta-g9x
    @Weleta-g9x 7 місяців тому +1

    Tseliy meski yene wede we love❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamyestentube
    @selamyestentube 7 місяців тому

    Cominity Lay post adergilgn

  • @Kiber1221
    @Kiber1221 7 місяців тому +1

    መፈትሄው ፀሎት ነው የጭንቀት መፈትሄው

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 7 місяців тому

    መስኪዬ መጀመሪያ ያወራሽው ስለኔ የምታወሪ ነው ዬመሰለኝ ወይ አስቸጋሪ ነው እደት እደሚተው

  • @MunnaMUnna-gx1ef
    @MunnaMUnna-gx1ef 7 місяців тому +1

    መስኪዬ አመሰግናለሁ አሁን ያለሁበት ሁኔ ነዉ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 7 місяців тому +1

    መሲየ እኔ ላብድ ነው እራሴን እስኪያመኝ ድርስ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 7 місяців тому

      በርቺ ፀልይ ይተውሻል።

  • @rakebgebiremaryam2965
    @rakebgebiremaryam2965 7 місяців тому +1

    The only solution for stress is 🙏🏻 pray to God

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 7 місяців тому +1

    እሺ መሰኪየይ ጥሩ ቃል /ንግግር ነው

  • @urud8496
    @urud8496 7 місяців тому

    እግዚአቤሔር ይርዳን በእወነት ጭቀት እኔም በደብ ነወ ያጋጠመኝ መፀለይ እንኳን አቃተኝ