Betoch - "ጥቃት" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 247

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • የቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 247 "ጥቃት" | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 247

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @EthioNas
    @EthioNas 5 років тому +527

    *እንኳን ለሴቶች ቀን አደረሳችሁ*
    *የሴቶችን ቀን ሳይሆን ሴቶችን እናክብር*
    *መልካም ቅዳሜ*

    • @hayatabdy7107
      @hayatabdy7107 5 років тому +3

      wallo app ንገርልኝ እስኪ ከሰሙ

    • @Yabiyaomermilcom
      @Yabiyaomermilcom 5 років тому +2

      እናመሠግናለን አሥተዊይሠውነህ

    • @halimaawel5689
      @halimaawel5689 5 років тому +3

      እረ ያልገባኝ ነገር ምን ማለት ነው የሴቶች ቀን ማለት በአላህ አስረዱኝ

    • @abaybahrain1637
      @abaybahrain1637 5 років тому

      wallo app hiydbmgegrsntnwy

    • @abaybahrain1637
      @abaybahrain1637 5 років тому +1

      wallo app

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ8ረ

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ የእምዬ ኢትዮጵያ ነገር ያሳሰባችሁ ሙስሊም ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ ስለ ሀገራችን እንፀልይ 💚💛💓

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 5 років тому +48

    ያአላህ #ኸይረኛው ወር ረመዷንን በጉጉት እየጠበኩት ነው ኢሻላህ ያድርሰን የኛ ውዱ ፆም ብቸኛው

  • @vvvbn5826
    @vvvbn5826 5 років тому +384

    የሁለት ወር እርጉዝ ነኝ ሰላም እድወልድ ላይክ ግጩኝ ውዶችየ

  • @mesitube318
    @mesitube318 5 років тому +51

    ቤቶች እንኩአን በደና መጣቹ የአገር ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹ 😍😍 በያላቹበት

  • @በጠምከፍቶኛል
    @በጠምከፍቶኛል 5 років тому +613

    ሙስሊም እህት ወንዲሞቼ ረመደን እየመጠ ነው ዝግጅ ለይ ነቹን?

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ክክክክክክ ሻሺዬ እንግዲህ የመጣውን ቻይው 😂😂😂 ግን ትልቅ መልእክት አለው በጣም። እንኳን ለሁለተኛ ሳምንት ቅድስት ፆም አደረሳችሁ የበረከት የሰላምና የፍቅር ፆም ያድርግልን🙏

  • @sadeabduyoutubs4898
    @sadeabduyoutubs4898 5 років тому +652

    ኧረ እከ የት ጠፋ እስኪ እከን የናፈቀው ማነው

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 5 років тому +101

    ነገ እኮ እናታችን ልደታ ምማሪያም ናት እንኳን አደርሳችሁ አደርስን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ረዴኤት በረከቷ ምልጃ ጥበቃዋ አይለየን እግዚአብሔር አምላካችን ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ
    @ሁሉምያልፋል-ሠ4ፐ 5 років тому +75

    ላይክ አመረኝኝኝኝኝ ደሞ እርጉዝ ነኝኝ👆👆👆👆👆👆👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏🙎

  • @bnitmahi4477
    @bnitmahi4477 5 років тому +112

    እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም 2ኛ ዙር አደረሳችሁ 💚💛♥

  • @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ
    @ማምዬየኔተናፋቂመከታዬ 5 років тому +53

    ፍቅር ሰላምና ጤና ለውዷና ተለዋጭ ለሌላቷ ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ

  • @የረሡልወዳጅየረሡልኡመትእ

    እሥኪ እንደ እኔ ሥደት የመረረው እናት የናፈቃችሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @ቃልበቃል-ፐ2ገ
    @ቃልበቃል-ፐ2ገ 5 років тому +180

    ቤተሰቤን በሞት ተነጠቅሁ 😢😢😢😢በፀሎታችሁ እሱቡኝ በስደት ላይ😢😢😢

    • @salasala6499
      @salasala6499 5 років тому +3

      ውይይይፈጣሪያበርታሽየኔእህት

    • @riyadh1751
      @riyadh1751 5 років тому

      አላህ ይረህማቸው አላህ ሶብርይስጣችሁ የናተም ያረብ

    • @خضره-ح6ي
      @خضره-ح6ي 5 років тому +6

      አይዞሽ የኔ እህት ፅናቱን ይስጥሽ

    • @rahmetmhmd406
      @rahmetmhmd406 5 років тому

      አይዞሽ እህት አላህ ይሶብርሽ ሁላችንም ከሱአንቀረም ማሬ እኔም ካለ እናት አለሁኝብቻ ላያስችል አይስ ጥም ይባላል ግን ያማል

    • @ejgneshadino4944
      @ejgneshadino4944 5 років тому +1

      ጥናቱን ይስጥስ እህት አይዞሽ

  • @meronadane2921
    @meronadane2921 5 років тому +178

    እስኪ ዛሬ ላይክ ስጡኝ አምሮኛል 😕😂😕

  • @ቤዛዊተየማርያምልጅ
    @ቤዛዊተየማርያምልጅ 5 років тому +45

    የተዋህዶ ልጆች ነገ እኮ እናታችን እመቤቴ ልደታ ናት እመቤቴ ልደታ ከከፋ ነገር ትሰወራችሁ
    እንኳንም ለሁለተኛው ስምንት የአብይ ፆመ አደረሳችሁ አሜን

  • @samibassil5749
    @samibassil5749 5 років тому +3

    ዋውውውውውውውውው ቤቶችዬ ስወዳችሁ የስራችሁት በጣም አሪፍ ነው እና በጣም አስተማሪ ነው ለዚህ እኮ ነው የምወዳችሁ አስተማሪ ነገር ስለ ምታቀርቡ ነው ሺ አመት ኑሪልን

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ8ዠ

    ነገ ዘመን ድራማ ይለቀቃል እስኪ የደስ ደስ 👍👈 በሻሽየ ሞት 😀😂

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 5 років тому +179

    መኮመት ዘግቶኛል😊የሴት ቀን ከማክበር ሴቶችን አክብሩ ወንዶች😜

    • @kareemhussain5179
      @kareemhussain5179 5 років тому +1

      እኛንም እናንተ

    • @eyuel5041
      @eyuel5041 5 років тому

      How is your Instagram Name

    • @susuhassen7220
      @susuhassen7220 5 років тому

      seadi

    • @SaraSara-yx8km
      @SaraSara-yx8km 5 років тому

      😁😁😁😁😁😁😁😄😄😄😄😄😎😎😎😎😄😄😎😎😎😄😄😃😃😃😎😎😁😁😁😁😁😁😁😁😁😀😀😀😁😁😁😁😁😄😄😄😃😎

    • @አብርሽየቄራዉ2ውስጤነው
      @አብርሽየቄራዉ2ውስጤነው 5 років тому

      እኔ እደሴት የማከብረው የለም ጊን ለምን ሴቶች አያከብሩኙም

  • @እመንእንጅአትፍራ-ቐ6ጐ
    @እመንእንጅአትፍራ-ቐ6ጐ 5 років тому +31

    ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም የሀገሬ ልጆች እንኳን ለሁለተኛ ሳምንት ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ምርጦችየ ውይ ሻሽየ ቀወጠችው ቤቶች ውስጤ ናችሁ እኔ ነኝ የእናቷ ናፋቂ

    • @wesenalemu3945
      @wesenalemu3945 5 років тому

      አሜን አሜን እንካን አብሮ አደርስን እህቴ

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 років тому

      እመን እንጅ አትፍራ ኢንኻን አብሮ አደራሰን ማሪ

    • @ahedahed9599
      @ahedahed9599 4 роки тому

      ከከከ

  • @halimayu6768
    @halimayu6768 5 років тому +46

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እንኳን አደረሳችሁ በመላው አለም የምትገኙ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ ለታላቁ አብይ ፆም

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 років тому +31

    እከድ አከን ማንችሎት በጉልበት ሆነ በብልጠት ሁሌም ከወንድ በላይ አበጄ የናፈቃቹ ላይክ አገርጭው☑☑☑

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 років тому +46

    ዛሬ ገና አለፈልኝ አንደኛ ነኝ ግን ላይክ ፈልጌ አደለም 👍😀😃😃😊

  • @ሰላምለሀገሬ-አ5በ
    @ሰላምለሀገሬ-አ5በ 5 років тому +8

    ውይ እንኳን ደህና መጣችሁ እንደጓጓሁ ገና ዛሬ ሶስተኛነኝ።የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በውጭም ያላችሁ በሀገርም ያላችሁ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝትይበልልኝ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 років тому +116

    እስኪ ዛሬ ወግ ማርጉ ይድርሰኝ ላይክ ግጩኝ ብዬ አላውቅም በቤቶች ሞት😏😄🤭

  • @usrausra7530
    @usrausra7530 5 років тому +101

    አንደኛ ዛሬ ስጠብ ቃቹ ነበር እስቲ ዛሬ ላከይ ግጩኝ በጣም ድብር ብሎኛል

    • @newlook3489
      @newlook3489 5 років тому +1

      በጥፊ ወላ በርግጫ

    • @halimamossa2104
      @halimamossa2104 5 років тому +1

      ፈታበይ።አለምዘጠኝ።ናት።እህቴ

    • @እየሱስየአላህባሪያነውእየ
      @እየሱስየአላህባሪያነውእየ 5 років тому

      አይዞሽማርፋታበይድብርበሁላችንምላይነውፈጣሪካንችጋይሁን

    • @tube-me3pd
      @tube-me3pd 5 років тому

      @@newlook3489 enate layek layeke yemetelo leseto 👍👍👍👍👍layeke large madame kemezegea ga tagachachue

    • @medhinn8589
      @medhinn8589 5 років тому

      @@newlook3489 )fF

  • @ሁሉቻይጌታ
    @ሁሉቻይጌታ 5 років тому +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች የኔ ቅመም አሜንዬ ስወድሽ እኮ❤
    ለመላው አለም የምትገኙ የክርስትያን እምነት ተከታዮች እንኳን ያብይ ጾም ሁለተኛ ሳምን ቅድስት እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በያላችሁበት የእግዚአብሔር ሰላምና ደስታ ከናተ ጋር ይሁን አሜን።
    ወደ ፈተና እዳትገቡ
    ቱጉና ጸልዩ።የሉቃስ ወንጌል 22፣40-41

  • @አቤኔዘርእግዚአብሔርረድቶ

    ዋው ቤቶች ከሰራችሁት በላይ አሁን ገና ሰራችሁ በእውነት እጅግ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sfanabdo1169
    @sfanabdo1169 5 років тому +4

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው በርቱ ቤቶች ድራማ ብዙ ነገሮችን ይዳሳል አድናቂያችሁ ነኝ !!!

  • @እሌኒየማሪያምልጅ
    @እሌኒየማሪያምልጅ 5 років тому +12

    ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 5 років тому +8

    ሀገርችንን ስላም አላህ ያርግልን.ሶሉ አለነቢይ ሶለለህ.አለነብይ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 років тому +13

    ውድ ኢትዮጵያዊያን እንዴት ናችውልኝ በያለንበት "ያአለማቱ ጌታችን አላህ ሰላምና እዝነቱ አይለየን"!!! ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለውገኔ!!!

  • @zenebe1239
    @zenebe1239 5 років тому +3

    ትክክል እንደዚህ ነው በሰው ላይ ግፍ የሚሰራት አሁን ገና ኢትዮጵያ ላይ የሚገኝ
    ግፍ አሳያቹን እናመሰግናለን በርቱ።

  • @EzanaYoni
    @EzanaYoni Місяць тому +1

    የሰው ልጅ እንደ የወን🎉🎉😢😢😢❤❤❤❤

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ስላም የአግሬ ልጅ ዎች ነግ አግሬን ልግባ ነው የመጭርሻ ኮምንቴ ነው ስላም ግቢ በሎኝ ክአስቅየምኃችሁ ይቅርታ በክርስቶስ ፍቅር እውዳችኃልሁ !*

    • @መታደልበጌታ
      @መታደልበጌታ 5 років тому +1

      እግዚአብሔር አምላክ ይከተልሽ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ የኔ ማር ❤❤❤😘😘😘🌹🌹🌹

    • @ወሎየዋየወረባቦልጅ-ነ1አ
      @ወሎየዋየወረባቦልጅ-ነ1አ 5 років тому +1

      ሰላም ግቢ ሀቢብቲ እንኳን ለሀገርሽ ያበቃሽ መልካም ጉዞ እህት

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 5 років тому +1

      ሠላም ግቢልን እመብርሃን ከፊትም ከሃላሽ ትከተልሽ♥♥♣

    • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ
      @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ 5 років тому +1

      እግዚአብሄር ይከተልሽ እህት

    • @ethiokonjo7477
      @ethiokonjo7477 5 років тому +1

      ሰላም ግቤልኝ ማር እመቤቴ ትከተልሺ

  • @የመርሳዋየዜድእህት
    @የመርሳዋየዜድእህት 5 років тому +34

    ቤቶችየ እኳን ደህና መጣችሁ😘❤✔✔

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 років тому +91

    ውዉ ቤቶች ኢንኻን ደሀና መጣቹ ዬቤቶ ድራማ ተከተታዮች በሙሉ ሃገሬን ልገበ ነው ኢስክ በለይክ ሸኙኝ

  • @atfucjhthcjh7325
    @atfucjhthcjh7325 4 роки тому

    እንኳ ለእናትነት ክብር አበቃሽ እህታችን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @ራቢየወረባቦማኛእስላምነው

    ሠላም ሠላም ቤቶች ስውዳችሁ እስኪ ማነውእደኔ ቤቶች ድራማ የሚያዝናናው እፉ መዳምአስከፉታኝ ነበር ዘናአርጋችሁኝ. 😭እኔ ያለመዳም ፉቃድ ማልቀስኮ አይቻልም. ወይስደት ለካእድህነው.

    • @sebeilfiker2776
      @sebeilfiker2776 5 років тому

      አይዞን ማር

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 років тому +1

      ራቢ የወረባቦ ማኛ እስላም ነው ህይወቴ አይዞሺ ማሬ አይዞሽ ሁሉም ያልፈል በነሱ ነገር መበሸጣት ለሴይጣን ደስታ ነው ስላዝ አትስምያቸው አዊቃሽ ፈታ በይ፡

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ጸ5ቸ

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ስላሟን አብዛልን አሜን

  • @abiabenzertemsgen3105
    @abiabenzertemsgen3105 5 років тому +9

    ኢትዮጵያን የምትወዱ ከcomment ስር ሰላም ለኢትዮጵያ በሉ
    ለኢትዮጵያ መፍትሔው ከፈጣሪ ዘንድ ነውና ፈጣሪን ለምኑ

    • @abiabenzertemsgen3105
      @abiabenzertemsgen3105 5 років тому

      አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ የሁላችንንም ሀጢያት ይቅር በል።
      ምድራችንን ኢትዮጵያ አስባት!

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ
    @እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 років тому +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ ልደታ ማሪያም አደረሳቹህ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም በረከት ምልጃዋ አይለየን

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 5 років тому +10

    ሠላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት አመሻቹ መለኮት መጥመቁ የኃንስ በረከት እረዴት አይለያቹ

  • @meharibrothershenokmeharik3073
    @meharibrothershenokmeharik3073 5 років тому +11

    Well come to betochiye happy women's day all girls love you 😍😍😍

    • @aishahmdan8696
      @aishahmdan8696 5 років тому +1

      ቤቶችአረአረአረአረኤከዬትሄደ

  • @buzekonjo
    @buzekonjo 5 років тому +12

    Betoch bagaa nagaan dhuftaan Mee ijjollee oromoo jiraa jiraa jedhaa💓✋

    • @loottiitubee2290
      @loottiitubee2290 5 років тому

      Jiraa

    • @dawitworku9788
      @dawitworku9788 5 років тому

      buze konjo 81 692310 jirachullee jirrayu asitis akka gandaa fi sanyiin Wal hin qodneen soodadhe malee

    • @buzekonjo
      @buzekonjo 5 років тому +1

      @@dawitworku9788 Hin sodatiin Annaf namnii kamiyuu tokoo Namaa addan qoduuf yeroo qabuu hundafuu jalalaa tokkummaa fayyinaa nan hawaaff. Namnii kamiyuu bakkaa jiruttii nagaa yaa ta.uu . Namaa addaan qoduuff Angoo hin qabuu anii okay Obbolesaa yoon dogongoree dhifamaa jechaa

    • @cheltukader9501
      @cheltukader9501 5 років тому +1

      Jira yaa lubbuu betochi baayyee ni jaaladha dhugaa

    • @rahimajimma4968
      @rahimajimma4968 5 років тому

      Jiraa jiradha ijole oromo

  • @bettyethiopian4544
    @bettyethiopian4544 5 років тому +5

    ሰላም
    ፍቅር
    አንድነት
    መተሰሰብ
    ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት አሜን ።

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 років тому +8

    ሸቃሎች ውስጤ ናቼው ሻሼ 😃😃😃😃

  • @ሙቅዲሻወሎዬዋ
    @ሙቅዲሻወሎዬዋ 5 років тому

    ወይኔ በሣቅ አይ አቢዬ በቃ አንቺ እና ፊልም አትለያዩም😅😄😄😄😃😃😃😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂😄😅😆😆😆😅😄ሥወዳችሁ ሁላችሁንም ቤቶችዬ ኑሩልኝ👌👌👌

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому +12

    ትርፌን አስታወሰኝ ይሄ ክፍል
    ዳቦዋን ይዛ አልከፍትም ያለችው
    ነብሷን ይማረው አይ ሻሸ
    ባላወቀችው ቀረፃ እነ ማፊያ ተጫወተባት

    • @toybahimam9301
      @toybahimam9301 5 років тому

      😘😘😘😘😘😘🤗🤗🤔🤔

  • @bintabderehmanbintabderehm2819
    @bintabderehmanbintabderehm2819 4 роки тому +1

    ወይኔ ሻሼ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @enatnega8618
    @enatnega8618 5 років тому +22

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ስደት መረረኝ እግዚአብሔር በሰላም ይመልስሽ በሉኝ

    • @selamlove6428
      @selamlove6428 5 років тому +1

      Enem endachiwu marognal e/r beselam yimelsesh yimelisen

    • @አልወሀብ
      @አልወሀብ 5 років тому +1

      የኔእህት አይዞሽ በሰላም ላገርሽያብቃሽ የኔ ቆጆ ስደትየሁላችንም ምኝወትነው

    • @selamlove6428
      @selamlove6428 5 років тому

      Amen Amen

    • @enatnega8618
      @enatnega8618 5 років тому +1

      @@አልወሀብ አሜን አሜን አሜን እህቴ

    • @sabahbaydoun7423
      @sabahbaydoun7423 5 років тому +1

      Beselamiemlseshe

  • @sadeabduyoutubs4898
    @sadeabduyoutubs4898 5 років тому +10

    ክክክክ ሻሼ ኩሽናውን ነው ቢሮ ያልሽው ለነገሩ ከቢሮም ይበልጣል

  • @መሰረት-ሠ9ኘ
    @መሰረት-ሠ9ኘ 5 років тому +6

    እስኬ ጣፋጭን ጣፋጭ ነች የምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @leylabintshifa1207
    @leylabintshifa1207 5 років тому +1

    ቤቶችዬ እኳን በሰላም መጣቹ ሀገሬ እዴትናት ወገኔስ እኔ አለው በሰው ሀገር ሰላም ለethiopia ይሁን አሚንን በሉ

  • @mesilove3400
    @mesilove3400 5 років тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ በመላው አለም የምትገኙ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ ለታላቁ አብይ ፆም
    Well Betoch
    የሴት ልጅ ክብር በአፍ ሳይሆን በተግባር ይሁን

  • @enenegn3484
    @enenegn3484 5 років тому

    ዛሬ ይህንን ድራማ በደንብ አልተከታተልሁትም።ምክንያቱ ደግሞ ሀገሬ እራሳቸውን መምራት ሳይችሉ እንመራታለን በሚሉ አክራሪዎች እጅ ወድቃ ሰላማችንን ነስተውናል።

  • @debemintayetojesus7506
    @debemintayetojesus7506 5 років тому +4

    ቤቶች ውጮች ውስጦች ውስጤ ናችሁ ስትመቹኝ በተላይም ቆጣብሁ

  • @seadatube6426
    @seadatube6426 4 роки тому +1

    Kkkkkkkk ወይኔ ሻሻ አተርመሳችሁት

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ማነው እንዴኔ ቤተሠብ ሀገር መግባት ትዳር መያዝና መውለድ ያማረው ማነው ማሚ የናፈቀችው
    እኔ በጣም ናፍቀውኛል ያረቢ በሠላም ለሀገሬና ለቤተሠቤ አብቃኝ

    • @shwayashawy136
      @shwayashawy136 5 років тому

      አይዞሽ ማሬ

    • @shwayashawy136
      @shwayashawy136 5 років тому

      በሰላም ከቤተሰብሽ ይደብልቅሽ ምርጥ ትዳር ይስጥሽ ማሬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው

    • @ematube
      @ematube 5 років тому

      ትዳሩንስ ነበረኝ ልጅ ግን የምወልድበት ና እናቴን የማይበት የናፈቀኝ

  • @zharaadem3001
    @zharaadem3001 5 років тому +1

    ከዚህ ድራማ አዛሉ እና አሜንየ ወሰጤ ናቸወ አዛሉ የእወነት እናት ነሽ 😍😍😍😍😍

  • @ሀሲነትሙሀመድ
    @ሀሲነትሙሀመድ 5 років тому +33

    እኛ ሙስሊሞች ሁለት ኢድ ብቻ ነው ያለነ 44 ነጥብ የሴቶች ቀን የወዶች ቀን የናቶች ቀን አናከብርም አከተመ

  • @DesTubeWorld
    @DesTubeWorld 5 років тому +2

    ውድ በመላው አለም ያላችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏 በፍቅር የተቃኘ ደስታን ያድለን

  • @መታደልበጌታ
    @መታደልበጌታ 5 років тому +13

    ሀይ ቤቶችዬ አንደኛ ነኝ ዛሬስ ተሳክቶልኝ ማዳም ትሙት በጣም ደስ አለኝ

    • @ሚዛነምድርአንበጣ
      @ሚዛነምድርአንበጣ 5 років тому +1

      እንኳን ደስ አለሽ ስራ መፍታትት ለወሬ ይመቻል አይደል ሴት ስትባሉ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @መታደልበጌታ
      @መታደልበጌታ 5 років тому

      @@ሚዛነምድርአንበጣ ምን ለማለት ነው ሆድዬ ??????

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 років тому

      መታደል በጌታ ክክክ ለመንኛዉም ኢንኻን ተሰከልሽ መደም ለልጆቹው ትኑሪ

    • @መታደልበጌታ
      @መታደልበጌታ 5 років тому

      @@cugkgjoo9232 እውነት ነው ማማዬ ስቀልድ ነው እኔ ለልጄ እንደማስፈልጋት እሷም ለልጃ ታስፈልጋታለች አንድ ሴት አላት አንድ ሴት አለኝ እኩል ነን 🙏🙏🙏🙏😂😂😂😂

    • @cugkgjoo9232
      @cugkgjoo9232 5 років тому

      መታደል በጌታ ውዉ1ኢኩዋል ነቹ ፎሮፈይል ለይ የስቀመጥሸት ነት መሰለኝ ስታምር ዬኔ ቆንጆ ስምልኝ ኢሽ ? ታድለሽ ግን ልጂ በጣም ኢውዳለው ኢኔም ከስደት መልስ ዱቢ አራገሎ ኢንዴ አምለክ ፍቃድ

  • @ድረስልኝበምልጃህሚካኤልሆ

    መዳም የለች ሁኖ አደኛ ነኝ 😜😁 ቤቶችየ የኔ ማሮች እኮን በሰላም መጣቹሁ 😘😘

  • @zinet3640
    @zinet3640 5 років тому +8

    የድራማው ግርማ ሞገስ እከ ነው እከየን አምጡልን ንፍቅ ብሎኛል

  • @abdullahail7471
    @abdullahail7471 5 років тому

    ውይ ይመቻቹ በማዳም አልቅሼ በናተልሳህ አምላክይጠብቃቹ እኛንም አምላክ ላገራችን ያብቃን

  • @ድንግልእናቴእጠበኝቆሺሻለ

    ነገ እኮ ልደታ ማሪያም ነው እንኳን አደረሳችሁ

  • @hiwoteeshtou4927
    @hiwoteeshtou4927 5 років тому

    በመጀመሪያ እንኩዋን ለሴቶች ቀን በስላም አደረሳችው ቤቶችዬ ወዋ በጣም ነው የሳኩት ደስ የሚል ትምህርት አዘል ሲት ኮም ነው ቤቶችይ ሁላችንም ውድድድ ነው ማደርጋችው

  • @shoma8844
    @shoma8844 5 років тому +16

    እከን አጡልን እሲ እከ የናፈቀዉ

  • @ራህማወሎየ
    @ራህማወሎየ 5 років тому +1

    ውይ ቤቶች ስወዳችሁ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ዋው ስትመቹ ብዙ ትምህረት አለው

  • @Genettube
    @Genettube 5 років тому +3

    ቅዳሜ መሆኑ ትዝ ያለኝ እናንተ ስትመጡ ነው ለካ ቅዳሜ ነው ዛሬ🤕🤕

  • @habebaarage8047
    @habebaarage8047 5 років тому

    እንኳንበስላም መጣችሁ በመቀጣል ስንት ስው ነው አንደኛ የሚሆነው ይገርማል ውይ ይሄ ሀረብ ሀገር በሀገርም ውስጥ ሆና በስደት አለም የምትገን ውድ የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ።ብያለሁ በስላም በደስታ ፁማችሁ የምጨርሱት አላህ ያርግላችሁ እወዳችሕለሁ

  • @emahulemewedshalewuema4455
    @emahulemewedshalewuema4455 5 років тому +10

    ኡኡኡ ዛሬ ፩ኛ ነኝ
    የመዳም ልጆች ተኛቹ እንዴ

  • @soliyenaethiopiawit7027
    @soliyenaethiopiawit7027 5 років тому +3

    ሴቶች እንኳን ለ ሴቶች ቃን አድርስችሁ
    እውደችለው የመዳም ሽቀላውች

    • @m.5431
      @m.5431 5 років тому

      የወንዶች ቀን መቼ ነው ደግሞ በቅናት እንዳይደፉ ክክክክ

  • @filimonmahari5736
    @filimonmahari5736 5 років тому +4

    Betoch እንካዕ ዳሓን መጻኩም ታሃንጢና እካ ክንጽበ።💯✔✔✔

  • @እልፍዬነኝ
    @እልፍዬነኝ 5 років тому +1

    በነገው እለት አዲስ አበባ ላይ ለሚደረገው የአዲሳበባውያን ስብሰባ ላይ ሁላችሁም እንድትገኙ ሸገር የኛ የኢትዮጵያውያን ናት ጋዜጠኛ እስክንድር ከጎንህ ነን
    የሸገር ወጣት ነገን በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @ውድቀትንኢሰያስምስሑስምስ

    First በቶች አንኯ ደሃን መጡ

  • @SelamyeMaryam-r5l
    @SelamyeMaryam-r5l 5 років тому

    ቤቶች እናመሰግናለን ሁሌም በናፍቆት ነዉ የምንጠብቃቹ በርቱልን

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 5 років тому +5

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
    አንድ ገጠመኝ ልንገራችሁ ትዝ ስላለኝ ነው
    ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ለቅሶ ቤት ሄደን የጓደኛችን አያት ሞታ ነው እና ስናለቅስ እንባ እንቢ አለን ከዛን እንባ ካልወጣን ልትታዘበን ሆነ እና ለጓደኛዬ ምን አልኳት ሂጂ ከእኛ ቤት ቃሪያ አምጭ ብያት ሄዳ አመጣች ከዛን ውጭ ወጥተን አይናችን ውስጥ ቀባነው ማየት ተሳነን ከዛን ቡሀላ እሪ አይናችን ጨፍነን እቴዋ እቴዋ ስንል ጉረቤቱ በቃ ልጆች ይሉናል እኛኮ አይናችንን አቃጥሎን ነው ውጭ እየተደጋገፍን ወጥተን እናቷን ጠርተን መጥታ ወሰደችን አይ ልጅነት በተለይ የገጠር ልጅ መሆን😂😂😂😂

  • @iloveyoumaresltvmeseloveme6002
    @iloveyoumaresltvmeseloveme6002 5 років тому

    Betochi idaminachuuu 😄😄😄👏❤️❤️👌👍all wuddddd

  • @ኢትዮጵያ-መ6ቀ
    @ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 років тому +3

    ሳታዩ አትኮምቱ ለወሬ መቼኮል ምን ይሉታል እኔም ኮመንት አስቀምጨ ልተኛ ነው ነገ አየዋሐሁ 😂😂ጊዜው የሴቶች ነው ዲል ለሴቶች 😍😍

  • @መሬምነኝየረሱልወዳጅ
    @መሬምነኝየረሱልወዳጅ 5 років тому +1

    ቤቶች መተዋላል ሰማችሁ ወይ መሬም ነኝ የኮሜቶች አፍቃሪ ስወዳችሁ እኮ የኔ ምርጦች ❤❤🇪🇹

  • @Eyesus2727
    @Eyesus2727 5 років тому +6

    *#በ** 15 ደቂቃ #167 ኮሜንት ይገርማል ለውጥማ ነፍ ነገር ይመስላል # ሻሼን የምትወዱ ካላቹ እስቲ እንያቹ*

  • @lm6771
    @lm6771 5 років тому +1

    ዌል ቤቶች እኳን ደህና መጣቹ ኧረ የሻሼን ነገር የእውነት መሠለኝ በተረፈ በርቱ

  • @حياهمحمد-ف7ق
    @حياهمحمد-ف7ق 5 років тому +3

    አሹን አምታመጡት እከዬን ብታመጡልን ከዚህ ከበጥራቃ መቼም ይሻላል

  • @naniteshomenanfiker3639
    @naniteshomenanfiker3639 5 років тому

    wayyyyyyyyyy shashye....endezare be sake gedeli argeshagna atawkim abo nurilinnnnn.....thank u all

  • @meronadane2921
    @meronadane2921 5 років тому +11

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ዋው!!!😍😍😍

  • @muller19961
    @muller19961 5 років тому +1

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ !! ብርቱልን

  • @atsedealemu2437
    @atsedealemu2437 5 років тому +20

    ጋዶችየ ጉንፋን አሞኛል ይማርሽ በሉኘ

  • @ሳምሪየተዋህዶልጂ
    @ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 років тому +1

    ወይኔ በሳቅ ማነህ እሯጩ ሢል በሳቅ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @eimanabdullah9864
    @eimanabdullah9864 5 років тому +25

    ቆይ እኔምለው ኩሜቱች ከመችዉ ነዉ 43 አዉን አይደለም ወይ የትለቀቀዉ ጉድ ኡኮነዉ😕

  • @ማርያምእናቴየሰማይቤቴእግ

    ዉይ እሻሼ አድናቂሽ ነኝ💞😘😘 ቤቶች እኖዳችኋለን በርቱልን ጠክሩልን የናተ ድራማ ያስተምራል ፈታም ያደርጋል👍👍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈ለዘለዓለም ትኑር

  • @khtf9270
    @khtf9270 5 років тому +3

    wawawawaw betochiyee inkuwaan dahnaa maxachuu qidamee inantan bayinoreny indet nabar yamidabirany gobazoch ine yanantan dirama naw yayhut qanun yamayirsa lik qaxaroo indalbat saw kach kachkach naw yamitilut maafiyee indatinashi izaw yamxulish kkkk era badinigaxee gadalshiw atletun bartuliin yimachachuu

  • @makideabebe4794
    @makideabebe4794 5 років тому

    betam des yemil deram ena astemari new enamesegnalen tebareku

  • @sfanabdo1169
    @sfanabdo1169 5 років тому +4

    ቤቶች ጀመረ ጋይስ ገባገባ በሉ እልልልልክልልልል ዋዉ

  • @ማርነኝለእናቴማርነኝለእና

    ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ ❤🌷👌 ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹 ሀሙስ ቀን ልገባ ነው ዋይፋዩ አሳሰበኝ እህቶች ደና ሁኑ 🙌 በያላችሁበት ፈጣሪ የጠብቃቹ ።🌹🌹

  • @mimilove2495
    @mimilove2495 5 років тому +4

    ምነው ሳታዮ ኮመንት ላይ ዱቅ ክክክክክክክክክ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 5 років тому +2

    Welcome guys by the way respect all ladies in the world like your mother your sister your daughter your grandmother our neighbor all coworkers and so on and so on and so on God bless.

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 5 років тому +10

    ወልካም ውዶች የይሜ አድናቂ ላይክ

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 5 років тому

    የበላችሁ እና ልትበሉ ስትሉ እንደዚህ ነው ሚያረጋችሁ ዘሩ ገና ዛሬ ቁምነገር ሠማሁብህ👌