Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጉዞ ጉዳይ በብዙ ማስተማር ያስፈልጋል ሌላው ሰእለ አድህኖ ጨረታ እያሉ የሚያደርጉት ነገር ምን ማለት ነው እባካችሁ ጠንክራችሁ ስሩ
አባቶች አባቶች እያላችሁ የምትሸወዱት ነገር ሁሌም ይቀጥላል ።ማንም አባት ይሁን ምንም በመፅሐፍ ቅዱስ መዝኑት ማንም ይሁን ማንም ።
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው
ሰይፍ በጤናህ ነው ተሳዳቢ የሸለምከው ምንድነው ያስተማርከን መልስ ብትሰጠን ደስ ይለኞል
ዳቢሎስ በአካል ፤ ደግነቱ ማንም በምድር እሳቸዉ ጋር ያለዉ ስለሚበልጥ የሚነካቸዉ የለም፡፡
በጣም ትክክል ልብሱን ለብሰዉ በየቡና ቤት ገብተዉ ልመና እረ አታሰድቡን
ኧረ ጉድ ነው ግርማን የሚደግፈውን ሰብስቤ እረሽናለሁ ነው ያልከው ወንድሜ ጤነኛ አይደለህምና ፀበል ግባ ቶሎ በል ጊዜ አትስጥ አለበለዚያ ፈረሱ አድርጎ ይጫወትብሀል የእህትነት ምክሬን ለግሸሃለሁ፡፡
ፀበል ብቻ ንስሃም ግባ ወንድሜ
አቶ ግርማ እኮ ጠንቋይ ነገር ነው
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተመችቶኛል የማውቀውን እውነትነው ያጋለጣቹት
እዉነት ለመናገር ስነምስሎችን ይዘዉ በየፈርማታዉ እና በየመገዱ እዲሁም የሰበት ተማሪዎች እዲሁም ከበሮ ይዘዉ ዳቆኖች ማቆም አለባቸዉ ይኽን ምመናኑ ያገኘዉን ቤተክሪስታን በመስጠት መተባበር የሰበት ተማሪዎችእና ዳቆናት ይኽን ባለማረግ ተጋግዘን ማስቆም አለብን
ኧረ ጉድ ነው !መረሸን ምን ማለት ነው ?ልቦና ይስጥህ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገረፉትን፣ያሰቃዩትንና የሰቀሉትን እንኳን የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው ስለዚህ እኛም እነሱንና ተከታዮቻቸውን ልቦና ሰጥቶ ይመልሳቸው ለንስሀ ያብቃቸው ነው ማለት ያለብን🙏🙏🙏
ቀልዱብን እንደዚ ሲጀመር ባንኩም አውቆ ነው እንጂ ለብቻቸው ለአንድ ሰው ለምን ያበድራል
በቅድምያ የመዝሙር ስርአት ሊገደብ እንደሚገባ ተሰናድቶ ለምእመናን ህግ ነው ተብሎ እንዲተገበር ቁጥጥር ማድረግ።
መምህር ግርማ በርቱልን ኑሩልን ህይወት ያለውን ተጋድሎ ያለዉን አስተምረዉናል በተለይ ከእርሷ የተማርኩት የመቁጠርያ ጥቅም አርኩስ መንፈስ የት አንደሚቀመጡ አምልኮ ስግደትን ተምሬአለሁ ።ከዘመናችን ፍሬ አልባና ከደነዘዘ ክርስትና ብዙዎችን አንቅተዋል ።ሴጣን ክስትናን ባልተረዱ ሰዎች ቢሳደብ አይግረሞት ክርስቶስን ማን ተቀበለ
ከተማርክ ልጠይቅኽ በመቁጠርያ እንድትደበድብ ያዘዘኽ ማን ነው? የትኛው መጽሐፍ ላይ? በቤ/ክ የመቁጠርያ ጥቅም ምን እንደሆነም ንገረኝ
መቁጠሪያ እንዴት እንደመጣ ጠይቁ መጀመሪያ የጥንት አባቶቻችን በፀሎት ሠአት እግዞታ እና በነተማሪያም ሲባል ሲቆጥሩ እንዳይጠፋባቸው ነው ሌላ ምንም የለም
@@Tsegayekiflu ምነውያሰራህው ንግግር እንዳይጋለጥ ፈራህ
@@mewdedsol1641 አጋልጠኝ አበዪው እስኪ
aye,lesitan,tebkena,yekumu,bezu,nachew,eski,abatuchen,tewachwna,selehamanotha,latfa,eslam,eyedoletlha,,eski,enakin,en,efoyen,agezachew,zebe,beleha,atkebater,endew,yelet,gures,mdanalemm,ayasataham,kezam,yetrfew,yat,yadelem,yelte,enjerachenn,setn,belu,new,yalen,medahanalem,abatachen,amelakachin,selemmhare,tesfaye,demo,letkbatre,ketro,yazeke,yemesmaha,yelem
I would like to appreciate what you’re doing keep it up but please don’t post your picture (photo) on the poster. Most of us didn’t like it. It doesn’t give sense.Thank you
የሬአክሽን ቻናል መሆኑ የሚታወቀው በፊታችን ላይ በምናሳየው ፎቶ ነው
አንተ እራሱ ማስተዋል ይስጥህ አትደባልቅ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን ቃሉን አንብበው
ስለምን እያወራሽ እንደሆነ ቢገባኝ ጥሩ ነበር
ወንድሜ የአስኮ ገብርኤልን ጉዳይ በተመለከተ እንደገና ማጣራት ብትሰራ ጥሩ ነዉ። ከደብዳቤዉ እንደምንረዳዉ ባእድ ነገር ተባለ እንጂ የግለሰብ ወይም የራሳቸዉን ስም ጻፉ የሚል ነገር የለም። ሲቀጥል ደብዳቤ የጻፉትን አካላት እና በደብሩ ላይ ያለዉ አሁናዊ ተጨባጭ ሁኔታ ምን ይመስላል የሚለዉን አጣርተህ ብታሳዉቀን ጥሩ ነዉ።
ማቴዎስ 23¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁵ ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፥⁶ በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥⁷ በገበያም ሰላምታና፦ መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።⁸ እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።⁹ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።¹⁰ ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።
እንዲህ እያሉማ ነው በኦሮሞ ክልል በአረሲ በሽርካ ኦርቶዶክሳዊንና የአማራን ህዝብ ደብተራ እያሉ ሚጨፈጭፉት ማን መብት ሰቶት ነው የሰው ነብስ ሚጠፋ😢
ባክህን ቤተክህነት በጣም ስለሚያስወድዱት እና እነሱም በቢሌየን እየወሰዱ አደል
ቃለሕይወት ያሰማልን! ወንድም ጥሩ አገልግሎት እያካሄድክ ነዉ፣ እግዜር ይባርክህ። መናፍቃን ትንሽ ቀዳዳ ካገኙ ቤተክርስቲያኒቱን ምንያህል እንደሚያብጠለጥሉና የዋሓኑን እንደሚያሰናክሉ ይታወቃል። ስለዚህ እንዲህ ዓይነቶቹን ምስጢረ ቤተክርስቲያን የሚመለከቱ ጉዳዮች በለዉሳስ፣ እዚያዉ በቤተክሕነቱ እንደሁኔታዉ በአመክሮ እንዲፈቱ የሚሻል ይመስለኛል።
ታቦትና ጽላት በኢትዮጵያ ቀርቶ በዓለም ላይ የለም ቤተመቅደስ ብቻ ነዉ ያለ ሌላዉ ማስፈራራ ነዉ ሴት አትገባም የሚባለዉ ቤቴመቅደሰ ማንም ቢገባ ችግር የለም
ቤተ መቅደስ ስለሌላችሁ በሰው መቅናት አዲስ አይደለም።
የአራት ኪሎ የስላሴን ጽሕንፃ አስይዘው እያለ ነው እኮ ወንድሜ ይሕ እኮ ቤትክርስቲያናችን ነው ተከታተሉልን 20 አመት ነገ ነው እዳው እዳችን ነው ተረባርበን እንከፍላታለን ከውጭም ከሐገር ውስጥም ሁላችንምየሚሰራው ዩኒበርስቲ ገቢ ያስገኛል ግን በደንብ አስበውበት ነው አባታችን
እነተክለ ሀይማኖትም ጊዮርጊስም አርሴማም ሌሎቹም የምታመልኩት በማወቅም ባለማወቅ ሰውን ነው ንሰሀግቡና በኢየሱስ እመኑና ዳኑ።
ይሄኔኮ ጳውሎስ አመልካለው ልትል ነው አይደል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስላለ
ይህሁሉገንዘብ ያለሲኖዶስ ፍቃድ ቤተክርስትያንን መጠቀምያአድርጎ ማውጣት ወንጀል መሆኑግልዕነው
ብፁዕ አባታችን አቡነ ፊሊጶስ ማለት ትልቅ ሥራ እየሠሩ ነው። ሲጀመርም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፖትርያርክ አውቀው ባርከው የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠው እንዳሁም ሊቃነ ጳጳሳት ተገኝተው የተጀመረ ሥራ ነው። ሥራውም በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ባለበት ሰዓት ይኸ ግርግር ለምን አስፈለገ። ሠራተኛ ከሆነ ፈተና ይበዛል። ብፁዕ አባታችን በድል እንደሚወጡ አልጠራጠርም
ያስፈለገበት ምክንያትማ 1 ቢሊየን ብር ቤ/ክ ሳታውቅ መበደራቸው ነዋ
Bro pld its not working my phone is samsung m13 reply to me plssssss
ምኑ ነው ያልሰራልኽ?
እጅ በአፍንጫ የሚያስጭን ጉድ እቤትህ ውስጥ አስቀምጠህ፣ የሰው ቤት ገመና አውጣሎህ ማለት ግብዝነት ነው!😂ዓይንህ ላይ ምሰሶ አለ፣ የሰው አይን ውስጥ ያለ ጉድፍ ለማየት እንዴት ይቻልሃል!?
ገና የመናፍቃኑን ጉድማ አሳይኻለሁኝ ታገሰኝ ብቻ
ስለስውሯ ማርያም እየነገርኩህ ነው ሄደህ ያለውን እውነት እድታይ ነው።
አንቺ ነሽ እንዴት ጉዞ አዘጋጇ?
@Tsegayekiflu እኔ ከፅዋ መሀበሮቼ ጋር ሄጄ ጉዞ አዘጋጅዋ በምትሰራውስ ሰራ ተናድጄ የተመለስኩት አሁን አንተ ስታነሳው ነው ሀሳቤን የገለፅኩት።
ስለብድሩ ጉዳይ በደንብ የተጣራ መረጀጃ ይዘህ አውራ። ።1.4 ሚሊዮን የማስያዣ ንብረት ግምት ወይስ የተፈቀደ ብድር?
የሚፈቀደውማ በስራ ሂደት እንደሆነ ግልጽ ነው። ምኑ ነው ያልተጣራ?
በሚሊየን ሳይሆን በሚሊየን የሚቆጠር እኮ ነው !!!
Er befetari mariyamn betam newu ko emiyaskut astemari baynor enkuan emiyasb chinklat setonal fetari tinishe lemaseb endinimokr fetari yirdan
በጣም ነዉ የሚገርመዉ። ይሄ ሲኖዲዎሱም ዝም ብሎ ማየቱ? አስተዲደሩ ከዚህ ገቢ ተካፋይ ስለሆነ ነዉ። እኔ ሂጄ ነበር የሚገርመዉ ስለ ስውራ ማሪያም ካህናት እያሉ እሳ ነበረች የምትገልፀው በጣም ነበር ያዘነው። ለመሆኑ ቤተ-ክርስትያኑ የራሱ ስልክ ቁጥር የለውም? ሌላዉ ቀርቶ የመቤታችን ስዕሎ አድኖ ላይ ያለው ቁጥር የሳ ነዉ ኦርቶዶክስ የራሳ ማተሚያ የላትም? ሲኖዶስ ሊመለከተዉ ይገባል።
ሲኖዶስ እኮ ስራዉን ከቀየረ ቆየ ለዚህ እኮ ነዉ ለማየት ቀርቶ ለመስማት እጅግ የሚዘገንኑ ወንጀሎች በምእመናንም ሆነ በቤተክርስቲያን ላይ ያለማቋረጥ እንደወንዝ የሚፈሰዉ ::
😂😂😂 ታቦት በስማቸው??😂😂😂 ደግ አደረጉ 😂😂😂 ኢትዮጵያውያን አይደሉ እንዴ? መቼስ ከነጊዮርጊስና አርሴማ አያንሱ!!😂😂😂😂😂
ሲኖዶሱ አሰራሩን አደረጃጀቱን ህጎቹን,,የጳጳሳት ግምገማና እርምጃ አወሳሰድና ተጠሪነት የመሳሰሉትን ማስተክከል ያልቻለ ዘመኑን የማይመጥን ነው,,
ዝም በይ!
ዋስትና ያስያዙትንማ ተናገረ እኮ የሥላሴ ግዙፉን ህንፃ ብሎ
የግላቸው ነው? ማን ፈቀደላቸው?
@@liyaabebe53 Awo wendme astemnew ersu new wastna yehonew ylal yawetahew zena
@@Tsegayekiflu tebederu yemilew besmachew aydelem
ኧረ ትገርማላችሁ ጠኦታትን የምፈበርኩ እናንተ መናፍቅ ሳትባሉ የወንጌል አማኞች መናፍ!! 😂😂😂ዮሐ 10፥9፣ 14፥6፣የሐስ 4፥12 ...አንብቡ መቼም አውደ ነገስት እንጂ ወንጌል አይመቻችሁም😂😂😂
ጉድ እኮ ነው ወይ የቤት አይጥ አይጣል ነው
ታቦት ስለልሆነ በሕዝብ ፊት ይቀጣል ጣኦት ነው
ወይኔ ኧረ ዘንድሮ እንዳያስቀዝፋን ለኦነሱ እንድንሰግድ ይሆን?
እያንዳንዱን ታቦት በማን ስም እንደተፃፈ ማስነበብ አለባቸው።
ከሷ ይበልጥ ተቀባዮቹ አይገርምም!
enezih besimachew tsilat yaskeretsut alamachew gin mindinew ???betam yasazinal HAYMANOTACHININ BETEKIRSTIYANACHININ yamiyasedibut Ortodoxsoch ayihonum sergo geb yelela haymanot teketayoch enji
ምን ችግር አለው ታዲያ የሌሎች አጥቢያዎች በሰው ስም የተቀረጹ አይደል እንዴ ?
ችግሩ እኮ በመናፍቃን ስም ስለማንቀርጽ ነው
ኮላተራሉ ቀድሞ የተገነባዉ ነባሩን ህንፃ ነው ዜናውን በደንብ አዳምጠው
ማን ፈቅዶላቸው የሚለው ነው እኮ ጉዳዩ! አባቶች እኛ አልሰማንም አሉ
አጣርተህ ብታወራ ይሻልካል ጳጳሱ ስራላይ ናቸው።
ይህ እኮ መዝሙር አይደለም ታቦትን ያጀቡ ምእመናን የሚያወድሱበት ነዉ ፡፡መዝሙር ነው አትበሉ ፡፡
አባታችን ትልቅ አባት ናቸው ግን ከመፍረድ ይልቅ ግን መመርመር ይሻላል ባይ ነኝ።
ስለምን ፍርድ እያወራችሁ ነው? ፍርድ ሳይሆን የቤ/ክ ጉዳይ ነው እያወራን ያለነው
አሁን ገና ልብ አገኘህ ስውሯማርያም ጉዞ አዘጋጅዋ ያለሷ ጉዞ እዲዘጋጅም ካሜራም ሌሎች እዲቀርፁ አይፈቀድም የቤተክርስቲያን ዳቤ በሷ ጉዞ ከመጡት ሌላ እንዲወስዱ አይፈቀድም ቤተክርስቲያኑ ልክ እንደሯሷ ንብረት ነው የምታዝበት እኔም በዚህ ተናድጄ ነው የተመለስኩት እራስህ ቦታው ላይ ሄደህ ለምን አታይም ቁጭ ብለህ መምህር ግርማን መተቸት ነው ያንተ ስራ ???
እየተቃወምሺኝ ይሁን እየደገፍሽ ግራ ያጋባ ኮሜንት ነው 😳
Mindinew yetsafshew? 😂
😅😅😅😅አይ ኬኩ ታድያ ናና ረሽነና አንተ የሰው ከንቱ ረሽናለው ሲባል መረሸን እንዳለ አትረሳ።።።እሺ ፀግሽ አንተም ልትረሽነን እያሰብክነው😅😅😅
አጋንንትን ማቅረብ ጀመርክ አንተ ግን ጉድ ነህ፡፡
Estifan endkachut ale hulachum orthodox betakirstyan sila estifa yikirta metyek alebat...
ብር ለማግኛ ብቻ ነው???????? ይሔ እጅግ ክፉ የሆነ ተልኮ ነው። ወደ ፊት ታቦት ላይ ለሚደረግ ዘመቻ ቅድመ ዝግጅት ነው።
ምን ለማድረግ ነው በስማቸው ታቦት ያስቀረጹት?
@@Tsegayekiflu ሲጀምር በስማቸው ታቦት ማስቀረጽ አይችሉም። ታቦት መሳይ ነገር ሊያሰሩ ይችላሉ እንጂ። ሲቀጥል አሁን እንዲህ ዓይነት ቁስ ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ያስቀምጡ እና ቤተ-ክርስቲያን ለማንኛውም ሰው ታቦት ስትቀርጽ እንደነበረ ማስረጃ ለማቅረብ የሚሰራ ስራ ነው የሚል ሀሳብ አለኝ። ለኃይለ ሥላሴ ታቦት ቀርጻለች ብለው እንደሚከሱ ሁሉ። ወንድሜ እኔ ሀሳብህን አልተቃወምኩም፣ ከዚያ በላይ እቅድ እንደሚኖራቸው ለማመላከት ነው።
Since when seyfu became mature, he is childish and never grew up, remember holywood magazine?
አሀ ያመኛል በለው የሚለው ከቤተ ክርስቲያኗ ውጭ ነው።ወዴት ወዴት እየሄድን ነው?በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስም መንፈሳዊ ማህበራት ፣ መንፈሳዊ ጉዞ የሚያዘጋጁ የሚያቋቁሙ ትን የሚቆጣጠር ፍቃድ የሚሰጥ አንድ መምሪያ ሊቋቋም ይገባል።
አለ ግን ለማን እንደሚሰጡ አያጣሩም
Sejemer,, Ante Manege ⁉️⁉️ Telikoh Mindenew ⁉️
ጸጋዬ እባላለሁኝ ተልእኮዬ ቤ/ክንን ከሀሰተኞች መጠበቅ እና ማጋለጥ ነው
ኬኩ እኔ አላውቀውም ግን ሀሳቡን የተረዳሁበት መገድ አለ እና አንዳንዴ የሚያሰኙሰወች አሉ ይሁንና ከቤተክርስቲያን የወጡት እሸ ግን ውስጥ ሆነው አውቀው የሚያጠፉ የሚነግዱ የሚያላግጡ የሚያፊዙ ወዘተ..ሲነገሩ ከኛበላይ አዋቂ የሚሉ ይሁን ታውቃላችሁ ሰራአቱን አክብሩ አልሰማም ፉራ የሚሉትን ቢቻልማ!!! ሀጢአት ይሁንን አላውቅም? ታጋሽ አምላክ በቤተክርስቲያን በአለም በሁሉም ቦታ ዘላን ሆንን ትእግስቱ መጠን ስፍር ቁጥር የለው እኛ እንዴት እንታገስ ደካሞች
@@KALaabBirhan-v9n mindinew yetsafkew.....
አጋናኝ ነህ!!!!!?!?
ለማስተማር ከሆነ ይሄ እጅ በፊት እየጫንክ ክው ብለህ የምትፖስተውን አቁም ምከንያቱም ሰው ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ አንጂ ማስተማር አይመስልም ንግድ ቢጤ አለበት ካስተዋልክ ተጠቀምበት ልከ ነው እነዚህ ዝባዝንኬ አጥማቂ ነን ባይች ስለማትደግፍ ጥሩ ነው
ይሄ ቻናል የሬአክሽን ቻናል ነው
??
😮እኔ የምለዉ ሁሉም ታቦት ከዚህ ዉጭ አለ እንዴ?ታቦት ሁሉ ባእድ አይደል እንዴ ቀድሞዉን
እኩል ያየነውን ቪዲዮ እሱኑ አዲስ ሀሳብ ሳትጨምር ....😂
አዲስ ሀሳብ ፈለክ?
Keku respect u but that is a muslim move
በጉዞ ጉዳይ በብዙ ማስተማር ያስፈልጋል ሌላው ሰእለ አድህኖ ጨረታ እያሉ የሚያደርጉት ነገር ምን ማለት ነው እባካችሁ ጠንክራችሁ ስሩ
አባቶች አባቶች እያላችሁ የምትሸወዱት ነገር ሁሌም ይቀጥላል ።ማንም አባት ይሁን ምንም በመፅሐፍ ቅዱስ መዝኑት ማንም ይሁን ማንም ።
መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ናቸው እሣቸውን የሚቃወሙ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው
ሰይፍ በጤናህ ነው ተሳዳቢ የሸለምከው ምንድነው ያስተማርከን መልስ ብትሰጠን ደስ ይለኞል
ዳቢሎስ በአካል ፤ ደግነቱ ማንም በምድር እሳቸዉ ጋር ያለዉ ስለሚበልጥ የሚነካቸዉ የለም፡፡
በጣም ትክክል ልብሱን ለብሰዉ በየቡና ቤት ገብተዉ ልመና እረ አታሰድቡን
ኧረ ጉድ ነው ግርማን የሚደግፈውን ሰብስቤ እረሽናለሁ ነው ያልከው ወንድሜ ጤነኛ አይደለህምና ፀበል ግባ ቶሎ በል ጊዜ አትስጥ አለበለዚያ ፈረሱ አድርጎ ይጫወትብሀል የእህትነት ምክሬን ለግሸሃለሁ፡፡
ፀበል ብቻ ንስሃም ግባ ወንድሜ
አቶ ግርማ እኮ ጠንቋይ ነገር ነው
በጣም ጥሩ መረጃ ነው ተመችቶኛል የማውቀውን እውነትነው ያጋለጣቹት
እዉነት ለመናገር ስነምስሎችን ይዘዉ በየፈርማታዉ እና በየመገዱ እዲሁም የሰበት ተማሪዎች እዲሁም ከበሮ ይዘዉ ዳቆኖች ማቆም አለባቸዉ ይኽን ምመናኑ ያገኘዉን ቤተክሪስታን በመስጠት መተባበር የሰበት ተማሪዎችእና ዳቆናት ይኽን ባለማረግ ተጋግዘን ማስቆም አለብን
ኧረ ጉድ ነው !መረሸን ምን ማለት ነው ?ልቦና ይስጥህ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገረፉትን፣ያሰቃዩትንና የሰቀሉትን እንኳን የሚያረጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ነው ያለው ስለዚህ እኛም እነሱንና ተከታዮቻቸውን ልቦና ሰጥቶ ይመልሳቸው ለንስሀ ያብቃቸው ነው ማለት ያለብን🙏🙏🙏
ቀልዱብን እንደዚ ሲጀመር ባንኩም አውቆ ነው እንጂ ለብቻቸው ለአንድ ሰው ለምን ያበድራል
በቅድምያ የመዝሙር ስርአት ሊገደብ እንደሚገባ ተሰናድቶ ለምእመናን ህግ ነው ተብሎ እንዲተገበር ቁጥጥር ማድረግ።
መምህር ግርማ በርቱልን ኑሩልን ህይወት ያለውን ተጋድሎ ያለዉን አስተምረዉናል በተለይ ከእርሷ የተማርኩት የመቁጠርያ ጥቅም አርኩስ መንፈስ የት አንደሚቀመጡ አምልኮ ስግደትን ተምሬአለሁ ።ከዘመናችን ፍሬ አልባና ከደነዘዘ ክርስትና ብዙዎችን አንቅተዋል ።ሴጣን ክስትናን ባልተረዱ ሰዎች ቢሳደብ አይግረሞት ክርስቶስን ማን ተቀበለ
ከተማርክ ልጠይቅኽ በመቁጠርያ እንድትደበድብ ያዘዘኽ ማን ነው? የትኛው መጽሐፍ ላይ? በቤ/ክ የመቁጠርያ ጥቅም ምን እንደሆነም ንገረኝ
መቁጠሪያ እንዴት እንደመጣ ጠይቁ መጀመሪያ የጥንት አባቶቻችን በፀሎት ሠአት እግዞታ እና በነተማሪያም ሲባል ሲቆጥሩ እንዳይጠፋባቸው ነው ሌላ ምንም የለም
@@Tsegayekiflu ምነውያሰራህው ንግግር እንዳይጋለጥ ፈራህ
@@mewdedsol1641 አጋልጠኝ አበዪው እስኪ
aye,lesitan,tebkena,yekumu,bezu,nachew,eski,abatuchen,tewachwna,selehamanotha,latfa,eslam,eyedoletlha,,eski,enakin,en,efoyen,agezachew,zebe,beleha,atkebater,endew,yelet,gures,mdanalemm,ayasataham,kezam,yetrfew,yat,yadelem,yelte,enjerachenn,setn,belu,new,yalen,medahanalem,abatachen,amelakachin,selemmhare,tesfaye,demo,letkbatre,ketro,yazeke,yemesmaha,yelem
I would like to appreciate what you’re doing keep it up but please don’t post your picture (photo) on the poster. Most of us didn’t like it. It doesn’t give sense.
Thank you
የሬአክሽን ቻናል መሆኑ የሚታወቀው በፊታችን ላይ በምናሳየው ፎቶ ነው
አንተ እራሱ ማስተዋል ይስጥህ አትደባልቅ እግዚአብሔር አይዘበትበትም ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን ቃሉን አንብበው
ስለምን እያወራሽ እንደሆነ ቢገባኝ ጥሩ ነበር
ወንድሜ የአስኮ ገብርኤልን ጉዳይ በተመለከተ እንደገና ማጣራት ብትሰራ ጥሩ ነዉ። ከደብዳቤዉ እንደምንረዳዉ ባእድ ነገር ተባለ እንጂ የግለሰብ ወይም የራሳቸዉን ስም ጻፉ የሚል ነገር የለም። ሲቀጥል ደብዳቤ የጻፉትን አካላት እና በደብሩ ላይ ያለዉ አሁናዊ ተጨባጭ ሁኔታ ምን ይመስላል የሚለዉን አጣርተህ ብታሳዉቀን ጥሩ ነዉ።
ማቴዎስ 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፥
⁶ በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥
⁷ በገበያም ሰላምታና፦ መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።
⁸ እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።
⁹ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።
¹⁰ ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።
እንዲህ እያሉማ ነው በኦሮሞ ክልል በአረሲ በሽርካ ኦርቶዶክሳዊንና የአማራን ህዝብ ደብተራ እያሉ ሚጨፈጭፉት ማን መብት ሰቶት ነው የሰው ነብስ ሚጠፋ😢
ባክህን ቤተክህነት በጣም ስለሚያስወድዱት እና እነሱም በቢሌየን እየወሰዱ አደል
ቃለሕይወት ያሰማልን! ወንድም ጥሩ አገልግሎት እያካሄድክ ነዉ፣ እግዜር ይባርክህ። መናፍቃን ትንሽ ቀዳዳ ካገኙ ቤተክርስቲያኒቱን ምንያህል እንደሚያብጠለጥሉና የዋሓኑን እንደሚያሰናክሉ ይታወቃል። ስለዚህ እንዲህ ዓይነቶቹን ምስጢረ ቤተክርስቲያን የሚመለከቱ ጉዳዮች በለዉሳስ፣ እዚያዉ በቤተክሕነቱ እንደሁኔታዉ በአመክሮ እንዲፈቱ የሚሻል ይመስለኛል።
ታቦትና ጽላት በኢትዮጵያ ቀርቶ በዓለም ላይ የለም ቤተመቅደስ ብቻ ነዉ ያለ ሌላዉ ማስፈራራ ነዉ ሴት አትገባም የሚባለዉ ቤቴመቅደሰ ማንም ቢገባ ችግር የለም
ቤተ መቅደስ ስለሌላችሁ በሰው መቅናት አዲስ አይደለም።
የአራት ኪሎ የስላሴን ጽሕንፃ አስይዘው እያለ ነው እኮ ወንድሜ ይሕ እኮ ቤትክርስቲያናችን ነው ተከታተሉልን 20 አመት ነገ ነው እዳው እዳችን ነው ተረባርበን እንከፍላታለን ከውጭም ከሐገር ውስጥም ሁላችንም
የሚሰራው ዩኒበርስቲ ገቢ ያስገኛል ግን በደንብ አስበውበት ነው አባታችን
እነተክለ ሀይማኖትም ጊዮርጊስም አርሴማም ሌሎቹም የምታመልኩት በማወቅም ባለማወቅ ሰውን ነው ንሰሀግቡና በኢየሱስ እመኑና ዳኑ።
ይሄኔኮ ጳውሎስ አመልካለው ልትል ነው አይደል በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ስላለ
ይህሁሉገንዘብ ያለሲኖዶስ ፍቃድ ቤተክርስትያንን መጠቀምያአድርጎ ማውጣት ወንጀል መሆኑግልዕነው
ብፁዕ አባታችን አቡነ ፊሊጶስ ማለት ትልቅ ሥራ እየሠሩ ነው። ሲጀመርም ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፖትርያርክ አውቀው ባርከው የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠው እንዳሁም ሊቃነ ጳጳሳት ተገኝተው የተጀመረ ሥራ ነው። ሥራውም በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ባለበት ሰዓት ይኸ ግርግር ለምን አስፈለገ። ሠራተኛ ከሆነ ፈተና ይበዛል። ብፁዕ አባታችን በድል እንደሚወጡ አልጠራጠርም
ያስፈለገበት ምክንያትማ 1 ቢሊየን ብር ቤ/ክ ሳታውቅ መበደራቸው ነዋ
Bro pld its not working my phone is samsung m13 reply to me plssssss
ምኑ ነው ያልሰራልኽ?
እጅ በአፍንጫ የሚያስጭን ጉድ እቤትህ ውስጥ አስቀምጠህ፣ የሰው ቤት ገመና አውጣሎህ ማለት ግብዝነት ነው!😂
ዓይንህ ላይ ምሰሶ አለ፣ የሰው አይን ውስጥ ያለ ጉድፍ ለማየት እንዴት ይቻልሃል!?
ገና የመናፍቃኑን ጉድማ አሳይኻለሁኝ ታገሰኝ ብቻ
ስለስውሯ ማርያም እየነገርኩህ ነው ሄደህ ያለውን እውነት እድታይ ነው።
አንቺ ነሽ እንዴት ጉዞ አዘጋጇ?
@Tsegayekiflu እኔ ከፅዋ መሀበሮቼ ጋር ሄጄ ጉዞ አዘጋጅዋ በምትሰራውስ ሰራ ተናድጄ የተመለስኩት አሁን አንተ ስታነሳው ነው ሀሳቤን የገለፅኩት።
ስለብድሩ ጉዳይ በደንብ የተጣራ መረጀጃ ይዘህ አውራ። ።1.4 ሚሊዮን የማስያዣ ንብረት ግምት ወይስ የተፈቀደ ብድር?
የሚፈቀደውማ በስራ ሂደት እንደሆነ ግልጽ ነው። ምኑ ነው ያልተጣራ?
በሚሊየን ሳይሆን በሚሊየን የሚቆጠር እኮ ነው !!!
Er befetari mariyamn betam newu ko emiyaskut astemari baynor enkuan emiyasb chinklat setonal fetari tinishe lemaseb endinimokr fetari yirdan
በጣም ነዉ የሚገርመዉ። ይሄ ሲኖዲዎሱም ዝም ብሎ ማየቱ? አስተዲደሩ ከዚህ ገቢ ተካፋይ ስለሆነ ነዉ። እኔ ሂጄ ነበር የሚገርመዉ ስለ ስውራ ማሪያም ካህናት እያሉ እሳ ነበረች የምትገልፀው በጣም ነበር ያዘነው። ለመሆኑ ቤተ-ክርስትያኑ የራሱ ስልክ ቁጥር የለውም? ሌላዉ ቀርቶ የመቤታችን ስዕሎ አድኖ ላይ ያለው ቁጥር የሳ ነዉ ኦርቶዶክስ የራሳ ማተሚያ የላትም? ሲኖዶስ ሊመለከተዉ ይገባል።
ሲኖዶስ እኮ ስራዉን ከቀየረ ቆየ ለዚህ እኮ ነዉ ለማየት ቀርቶ ለመስማት እጅግ የሚዘገንኑ ወንጀሎች በምእመናንም ሆነ በቤተክርስቲያን ላይ ያለማቋረጥ እንደወንዝ የሚፈሰዉ ::
😂😂😂 ታቦት በስማቸው??😂😂😂 ደግ አደረጉ 😂😂😂 ኢትዮጵያውያን አይደሉ እንዴ? መቼስ ከነጊዮርጊስና አርሴማ አያንሱ!!😂😂😂😂😂
ሲኖዶሱ አሰራሩን አደረጃጀቱን ህጎቹን,,የጳጳሳት ግምገማና እርምጃ አወሳሰድና ተጠሪነት የመሳሰሉትን ማስተክከል ያልቻለ ዘመኑን የማይመጥን ነው,,
ዝም በይ!
ዋስትና ያስያዙትንማ ተናገረ እኮ የሥላሴ ግዙፉን ህንፃ ብሎ
የግላቸው ነው? ማን ፈቀደላቸው?
@@liyaabebe53 Awo wendme astemnew ersu new wastna yehonew ylal yawetahew zena
@@Tsegayekiflu tebederu yemilew besmachew aydelem
ኧረ ትገርማላችሁ ጠኦታትን የምፈበርኩ እናንተ መናፍቅ ሳትባሉ የወንጌል አማኞች መናፍ!! 😂😂😂ዮሐ 10፥9፣ 14፥6፣የሐስ 4፥12 ...አንብቡ መቼም አውደ ነገስት እንጂ ወንጌል አይመቻችሁም😂😂😂
ጉድ እኮ ነው ወይ የቤት አይጥ አይጣል ነው
ታቦት ስለልሆነ በሕዝብ ፊት ይቀጣል ጣኦት ነው
ወይኔ ኧረ ዘንድሮ እንዳያስቀዝፋን ለኦነሱ እንድንሰግድ ይሆን?
እያንዳንዱን ታቦት በማን ስም እንደተፃፈ ማስነበብ አለባቸው።
ከሷ ይበልጥ ተቀባዮቹ አይገርምም!
enezih besimachew tsilat yaskeretsut alamachew gin mindinew ???betam yasazinal HAYMANOTACHININ BETEKIRSTIYANACHININ yamiyasedibut Ortodoxsoch ayihonum sergo geb yelela haymanot teketayoch enji
ምን ችግር አለው ታዲያ የሌሎች አጥቢያዎች በሰው ስም የተቀረጹ አይደል እንዴ ?
ችግሩ እኮ በመናፍቃን ስም ስለማንቀርጽ ነው
ኮላተራሉ ቀድሞ የተገነባዉ ነባሩን ህንፃ ነው ዜናውን በደንብ አዳምጠው
ማን ፈቅዶላቸው የሚለው ነው እኮ ጉዳዩ! አባቶች እኛ አልሰማንም አሉ
አጣርተህ ብታወራ ይሻልካል ጳጳሱ ስራላይ ናቸው።
ይህ እኮ መዝሙር አይደለም ታቦትን ያጀቡ ምእመናን የሚያወድሱበት ነዉ ፡፡መዝሙር ነው አትበሉ ፡፡
አባታችን ትልቅ አባት ናቸው ግን ከመፍረድ ይልቅ ግን መመርመር ይሻላል ባይ ነኝ።
ስለምን ፍርድ እያወራችሁ ነው? ፍርድ ሳይሆን የቤ/ክ ጉዳይ ነው እያወራን ያለነው
አሁን ገና ልብ አገኘህ ስውሯማርያም ጉዞ አዘጋጅዋ ያለሷ ጉዞ እዲዘጋጅም ካሜራም ሌሎች እዲቀርፁ አይፈቀድም የቤተክርስቲያን ዳቤ በሷ ጉዞ ከመጡት ሌላ እንዲወስዱ አይፈቀድም ቤተክርስቲያኑ ልክ እንደሯሷ ንብረት ነው የምታዝበት እኔም በዚህ ተናድጄ ነው የተመለስኩት እራስህ ቦታው ላይ ሄደህ ለምን አታይም ቁጭ ብለህ መምህር ግርማን መተቸት ነው ያንተ ስራ ???
እየተቃወምሺኝ ይሁን እየደገፍሽ ግራ ያጋባ ኮሜንት ነው 😳
Mindinew yetsafshew? 😂
😅😅😅😅አይ ኬኩ ታድያ ናና ረሽነና አንተ የሰው ከንቱ ረሽናለው ሲባል መረሸን እንዳለ አትረሳ።።።እሺ ፀግሽ አንተም ልትረሽነን እያሰብክነው😅😅😅
አጋንንትን ማቅረብ ጀመርክ አንተ ግን ጉድ ነህ፡፡
Estifan endkachut ale hulachum orthodox betakirstyan sila estifa yikirta metyek alebat...
ብር ለማግኛ ብቻ ነው???????? ይሔ እጅግ ክፉ የሆነ ተልኮ ነው። ወደ ፊት ታቦት ላይ ለሚደረግ ዘመቻ ቅድመ ዝግጅት ነው።
ምን ለማድረግ ነው በስማቸው ታቦት ያስቀረጹት?
@@Tsegayekiflu ሲጀምር በስማቸው ታቦት ማስቀረጽ አይችሉም። ታቦት መሳይ ነገር ሊያሰሩ ይችላሉ እንጂ። ሲቀጥል አሁን እንዲህ ዓይነት ቁስ ቤተ-ክርስቲያን ውስጥ ያስቀምጡ እና ቤተ-ክርስቲያን ለማንኛውም ሰው ታቦት ስትቀርጽ እንደነበረ ማስረጃ ለማቅረብ የሚሰራ ስራ ነው የሚል ሀሳብ አለኝ። ለኃይለ ሥላሴ ታቦት ቀርጻለች ብለው እንደሚከሱ ሁሉ። ወንድሜ እኔ ሀሳብህን አልተቃወምኩም፣ ከዚያ በላይ እቅድ እንደሚኖራቸው ለማመላከት ነው።
Since when seyfu became mature, he is childish and never grew up, remember holywood magazine?
አሀ ያመኛል በለው የሚለው ከቤተ ክርስቲያኗ ውጭ ነው።
ወዴት ወዴት እየሄድን ነው?
በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስም መንፈሳዊ ማህበራት ፣ መንፈሳዊ ጉዞ የሚያዘጋጁ የሚያቋቁሙ ትን የሚቆጣጠር ፍቃድ የሚሰጥ አንድ መምሪያ ሊቋቋም ይገባል።
አለ ግን ለማን እንደሚሰጡ አያጣሩም
Sejemer,, Ante Manege ⁉️⁉️
Telikoh Mindenew ⁉️
ጸጋዬ እባላለሁኝ ተልእኮዬ ቤ/ክንን ከሀሰተኞች መጠበቅ እና ማጋለጥ ነው
ኬኩ እኔ አላውቀውም ግን ሀሳቡን የተረዳሁበት መገድ አለ እና አንዳንዴ የሚያሰኙሰወች አሉ ይሁንና ከቤተክርስቲያን የወጡት እሸ ግን ውስጥ ሆነው አውቀው የሚያጠፉ የሚነግዱ የሚያላግጡ የሚያፊዙ ወዘተ..ሲነገሩ ከኛበላይ አዋቂ የሚሉ ይሁን ታውቃላችሁ ሰራአቱን አክብሩ አልሰማም ፉራ የሚሉትን ቢቻልማ!!! ሀጢአት ይሁንን አላውቅም? ታጋሽ አምላክ በቤተክርስቲያን በአለም በሁሉም ቦታ ዘላን ሆንን ትእግስቱ መጠን ስፍር ቁጥር የለው እኛ እንዴት እንታገስ ደካሞች
@@KALaabBirhan-v9n mindinew yetsafkew.....
አጋናኝ ነህ!!!!!?!?
ለማስተማር ከሆነ ይሄ እጅ በፊት እየጫንክ ክው ብለህ የምትፖስተውን አቁም ምከንያቱም ሰው ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ አንጂ ማስተማር አይመስልም ንግድ ቢጤ አለበት ካስተዋልክ ተጠቀምበት ልከ ነው እነዚህ ዝባዝንኬ አጥማቂ ነን ባይች ስለማትደግፍ ጥሩ ነው
ይሄ ቻናል የሬአክሽን ቻናል ነው
??
😮እኔ የምለዉ ሁሉም ታቦት ከዚህ ዉጭ አለ እንዴ?
ታቦት ሁሉ ባእድ አይደል እንዴ ቀድሞዉን