149ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ባለትዳሩ መነኩሴ ሁለት ሴት ወልዶ ጭራሽ ወንድ ውለጂልኝ ይላታል ጉድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 889

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230  10 днів тому +353

    የዚህ ገጠመኝ መለቀቅ ዋና አላማ ሰውየውን ማዋረድ ቢሆን ኖሮ መልኩን ባሳየን ነበር ስሙንም በጠቀስን ነበር ደብሩን በገለፅን ነበር
    ስለዚህ የዚል vcd ዋና አላማ እህታችንን ከዚህ አይነት ሰውዬና ከእንደዚህል አይነት መቅሰፍት ሙሉ በሙሉ መለየትና ለብቻዋ ፈጣሪዋን አግኝታ እንድትማፀን ብቻ ነው ከፈተናውና ከሀጢአቱ ክብደት አንፃር ራሷን ማጥፋት ወይም ሃይማኖት መቀየር ወይም ቤተክርስቲያንን መናቅ ወዘተ የመሳሰሉት ሀሳቦቿን አስወግጄ ነው በናንተ ፊት ለእርዳታ የቆምኩት ስለዚህ እኔ የተቻለኝን ያህል ሄጄ አጠገቤ ካሉ የህግ አማካሪዎች ጋር ተማክሬ ጉዳዩ የት መድረስ እንዳለበት እየተማከርኩ ነው እህታችንንም ከነበረችበት ማስወጣት የመጀመሪያ ስራዬ ቢሆንም ከፀበሏ ስትመለስ ግን ልጆቿን የምታሳድግበት እርዳታ በደንብ ያስፈልጋታል ሁላችሁም የግድ ማዋጣት አለባችሁ ወይም አንድ ሰው የቤት ኪራይ ቢያግዘኝ አንድ ሰው ደግሞ አስቤዛ ቢችልልኝ ብዬ እማፀናለሁ አካውንቷ የንግድ ባንክ ነው
    1000476994776 ሙሉ ግርማ ትባላለች የበኩልዎን ከተወጡ ሦስት ነፍስ አተረፉ ማለት ነው ከናንተ ትልቅ ነገር እጠብቃለሁ የተጨነቀችና ተስፋ የቆረጠችን ነፍስ አንድ ጥግ አድርሱልኝ
    1000476994776 ሙሉ ግርማ

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ 10 днів тому +5

      እሺ መምህሬ ጥንቁቅ መምህራችን መላኩ ሚካኤል ይጠብቅህ 👐
      መምህር ከኛ ሰፈር በባሉአ ላይ(አሁን ተፋተዋል) መስተፋቅር አሰርታበት ግን ወደሱአ ተገልብጦ ይሄው ልብሱአን ልትጥል ነው ።ሰውየውንም መውጫ መግቢያ አሳጥታ እሱአም እራሱአን ጥላለች ታሳዝናለች ።

    • @sun.love8575
      @sun.love8575 10 днів тому +23

      🥹🥹🥹አይይ የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔ አንቺን ማገዝ እምችለው በፀሎት ብቻ ነው 😭 እኔም አቅም የለኘም በሰዎች እርዳታ ነው ያለሁት

    • @Hana-q6i
      @Hana-q6i 10 днів тому

      @@eftahtesfasilase4230 እሺ ማምርዬ 🤲🤲🤲

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 10 днів тому +4

      ይገርማል አቤት ጌታ ሆይ ይቅርበለን

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 10 днів тому +4

      አይዞሺ ሁሉም ያልፋ ደብተራ ነዉ በእግዚአብሔር ይቀልዳል 😢😢😢😢😢

  • @Netsi2023
    @Netsi2023 10 днів тому +129

    ማምር ተስፋዬ ግን ማነው አንዴ ኔ ምወደው 👍

  • @selamfiker-kn1kk
    @selamfiker-kn1kk 10 днів тому +78

    እኔም ያልሰራሁት ሀጥያት የለም በሰው አልፈርድም ፈጣሪ ይማረን እንጅ ከባድ ነው ሀጥያታችን😢😢

    • @yekidanemehretlegamen860
      @yekidanemehretlegamen860 9 днів тому +1

      Nesh geba

    • @haileekealo8339
      @haileekealo8339 7 днів тому

      አንተ በቅተሀል። ትክክለኛ ክርስቲያን ነህ። እግዚአብሔር ይወደሀል።

  • @gerumtadesse
    @gerumtadesse 10 днів тому +80

    መምህር ተስፋዬ በርታ በዛር ውላጆች በመተተኛ በደብተራ ጩኸት እንዳትረበሽ ወንድሞችህ ማህበረ መድሀኒያለም ኪዳነ ምህረት ልጆች ግሩም በርታ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 10 днів тому +79

    እግዲህ እደዚህ ነው ደብተራና ተቀጣሪ ብቻን ነው የሞላት እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 10 днів тому +55

    የመምህራችን ተማሪዎች የበለጠ ለመምህራችን ልንፀልይ ይገባል የአገለጠ የአለዉ ነገር በጣም ከባድ ነዉ.... አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለኝ

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 10 днів тому +50

    ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ!! ነው ነገሩ ለማንኛውም ልጅቷ ሙሉ ጥበቃ ይደረግላት አለበለዚያ ሚስጢር አወጣሽ ብሎ እሱም ጓደኞቹም እንዳይገድሏት በፖሊስ ጥበቃ አስደርግላት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል ።

    • @Zemenmedia111
      @Zemenmedia111 5 днів тому +1

      ትክክል አድራሻዋ እና ስልኳን ትቀይር እንዲሁም ለፖሊስ ዋስ ታድርግ።

  • @meheret6030
    @meheret6030 10 днів тому +60

    የእግዚአብሔር ፈቃድ ሳይጠይቁ በስሜት መመንኮስ መጨረሻው ይህ ነው የድፍረት ሃጥያት።
    አቤቱ እኔን ፈራጅ አታድርገኝ ከድፍረት ሃጥያት ጠብቀን🤲😭😭😭

    • @Zemenmedia111
      @Zemenmedia111 5 днів тому

      ሲጀመር ምንኩስናው አልተረጋገጠም ምናልባት ቄስ ሊሆን ይችላል

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 10 днів тому +32

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የዛሬው ለጀሮ የሚሰቀጥጥ ነገር ነው እንደዚህ አይነት ነገር እሰማለሁ ብዬ አንድም ቀን አስቤ አላቅም እጅግ በጣም ከባድ ነው ያሳዝናል ስንት ምእመን ጠፋ ባገልጋይና በደብተራ ምክንያት ጌታ ሆይ ቤትህን አጽዳ አሁን ለመምህር ከሌላው ግዜ በተሻለ ልንጸልይለት ይገባል አርፈው አይቀመጡም ይልኩበታል መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ዳዊትዶልሶ
    @ዳዊትዶልሶ 10 днів тому +42

    ኢሄ ሁሉ ጉድ ይዘን በየት መልኩ እግዚአብሔር ይጎብኘን

    • @martaabraha1305
      @martaabraha1305 9 днів тому

      😢😢😢😢ፍጣሪ የቅር የብላኝ😢😢😢

  • @zenayalew9779
    @zenayalew9779 10 днів тому +37

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን(፫)
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ (፫)

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 10 днів тому +39

    መምህረ እንድህ ያለ ታሪክ እኔም ጋር አጋጥሞኝ ነበር ሞነክሴ ሆነው አሁንም አድስ አበባ ውስጥ ትልቅ ደብር አስተዳዳሪ ናቸው እኔ ከእሲልምና እንደመጣው መነክሰውም መድረክ ላይቁሞ የሚያስተምር ዲያቆን መምህር ተመሳሳይ ጥያቄ ነበር የቀረበልኝ ደነገጥኩኝ እንደ ተዋህዶ አንዲህ ናት እንደ ብየ ወደ መናፈቅ ሄድኩኝ ያኔ እንደዚህ ጠንካራ ብሆን ኑሮ ወደለላ ሃይማኖት ባልሄድኩኝ ነበር ብቻ ብዙ ታሪክ አለኝ መምህር እኔ እንደዚህ ልፈትኑኝ ሲሉ ጠፋው ራቅኳቸው እና ከባድ ነው

    • @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
      @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ 10 днів тому +5

      ወደ እምነትሽ ተመለሽ ስት ደሞ ጥሩ አባቶች አሉ

    • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
      @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 10 днів тому +26

      @ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ አሁንማ ቆየው ከተመለስኩ 7ዓመት ሆነኝ ተዋህዶዬ እድሜ ለመምህር ተስፋዬ☺💗

    • @TujareTibebuWeyesa
      @TujareTibebuWeyesa 10 днів тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏​@@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f

    • @haymanotmoges2386
      @haymanotmoges2386 9 днів тому

      ወደእምነትሽ የመለሠሽ እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ትኑር​@@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f

    • @bsikiros7171
      @bsikiros7171 9 днів тому +3

      ኣብ ትግራይ ድዮ ዘሎ😢😢😢 በገዳሙም የወለዱ ኣሉ ይበላል እኮ😢😢😢

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 10 днів тому +19

    ገጠመኝ ስሰማ 4አመትሊሞላኝ ነው በጣም ብዙ ተምሪያለሁ ብዙ የሚቀፍነገር ሰምቻለሁ ብዙ የሚያስደነግጥ ነገር ሰምቻለሁ የዛሬው ግን አልቻልኩም ወይኔ መምህርዬ አእምሮህን ቅዱስኡራኤል ይጠብቅልህ እኔ እየጨነቀኝ ነው እግዚኦ ያልጠፋንው በቸርነትህ ነው ጌታሆይ🙆

    • @asedMariyame
      @asedMariyame 10 днів тому +2

      እኔ ለራሱ ሰቀጠጠኝ😢😢😢

    • @weynshetzewde6960
      @weynshetzewde6960 9 днів тому +2

      እግዚአብሔር ይጥብቅህ መምህርዬ

  • @Embete-
    @Embete- 10 днів тому +31

    ማርያምዬ ድረሽልን 😮

  • @MeskeremZeray
    @MeskeremZeray 10 днів тому +20

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የእግዚአብሔ ቸርነቱን ትእግስቱን ፋቅሩን ማሰብ ከምችለው በላይ ተረድቻለሁ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ!!!!!!

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 10 днів тому +17

    እግዝኦ ማህርነ ክርስቶስ መምህር ትግስቱን ይስጥህ እኔ እየሰገጠጠኝ ነው የሰማሁት 🎉የእግዚአብሔር ቸርነቱ አለመቀሰፍችን

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x 10 днів тому +25

    እግዚአብሔር ይረዳሽ ሜስጥሬን አወጣሽ ብሎ እንዳይገልሽ

  • @ShebabweAbebawe
    @ShebabweAbebawe 10 днів тому +5

    አባት ሆይ ማረን ይቅር በለንሆይ ማረን ይቅር በለን አባት ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LamlmeLamlme
    @LamlmeLamlme 10 днів тому +20

    ለምን የለም አል እኔም የደረሰብኝ ነገር አለ መምህር እኔም አኅኝቼክ ባወራሁክ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 10 днів тому +10

    የመምህር ተማሪዎች ሁላችንም እህታችን መርዳት አለብን ከዚህ መጥፎ ህይወት መውጣት አለባት እጅግ ከባድ ነው ልጆቼ ማሳደግ አልችልም ብላ ነው እስካሁን አብራው የነበረችው ስለዚህ ብንረዳት በራሷ ልጆቿን እያሳደገች ትኖራለች ህይወቷ ይለወጣል የዲያቆኑና የንስሐ አባቷ የነሱ ደሞ ባሰ እግዚኦ አይዞሽ ከጎንሽ ነን🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 10 днів тому +47

    ዛሬስ አንደኛ ነኝ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ገጠመኝ የት ናችሁ ቤተሰቦች ገባ ገባ በሉ ላይክ እያደረግን ከገጠመኙ እንማር

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 10 днів тому +10

    በመጨረሻ ዘመን ጆሮ ጮህ የሚያደርግ ነገር ትሰማላችሁ የለው ቃል በእርግጥ አይተናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @AsedeMariam
    @AsedeMariam 10 днів тому +24

    መምህር እኔን የገጠመኝ ከልጄ አባት ጋር ተጣልተን ወደቤተክርስቲያን ሂጄ ለአንድ አባት የደብሩ አገልጋይ ለሆኑ በኑሮየ በሂወቴ ያለብኝን ፈተና ፀልዪልኝ ብየ ብነግራቸው በድብቅ ጓደኛየ ሁኝ አሉኝ።እንደዚህ አይነት ቅድስት ቤተክርስቲያንና ምእመናን የምናፍርባቸው አባቶች አሉን።

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 10 днів тому +1

      በስላሴ ስም😢

    • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
      @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 10 днів тому +1

      በስላሴ ስም😢😢

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye 9 днів тому +2

      ሲጅምር አንቺ ከባሌሽ ጋር ያለው ችግር ለእግዚአብሔር ብቻ መናገር ያልብሽ ለሰው ሳይሆን ምክያቱም ጊዜው ክባደ ነው እሚረዳን እግዚአብሔር ና እግዚአብሔር ብቻ ነው

    • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
      @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 9 днів тому

      ያሳዝናል 😢😭እግዚኦ ጌታዬ ችግር ፈቺ እግዚአብሔር ብቻ ነው በቃ አባቶቺ በውነት ማስተዋልን ይስጥልን 😢

    • @NitsuhGetachewu
      @NitsuhGetachewu 9 днів тому

      በስላሴ ስም😢😢😢 አቡቱ ይቅር በለን መደሀኒለም😢😢😢😢

  • @senaitTamru
    @senaitTamru 10 днів тому +14

    መምህር. ሰሰማ ብርድ ብርድ. አለኝ ሌላ ቃል የለኝም. እህቴ. ጀግና ነሽ. ሀይማኖትሽን. አለመቀየርሽ. በእውነት. ጀግና ነሽ

  • @MertaBelay
    @MertaBelay 10 днів тому +80

    መምህር እኔም በሰምበት ትምህርት ቤት መዘምራን ክፍል አንድ ጎደኛዬን አጥቻታለሁ ሰውየው የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ነው መነኩሴ ነው ቆሞስ ይባልል ኮርስ ያስተምረናል እናም እንደመምህር እንቀርበዋለን አንድ ቀን ጎደኛዬን ደፈራት አረገዘች ሀገር ቀይራ ጠፋችብን ስናፈላልጋት ናዝሬት ተገኘች ወልዳ በበሽታ ታማ ብዙም አልቆየችም ሞተች ሰውየውም በሶዋ ጉዳይ ሳይሆን በሌላ ጉዳይ ከቤተ ክርስቲያን ተባረረ በስተመጨረሻ በምሰራበት መስሪያ ቤት ደንበኛ ባለጉዳይ ሆኖ አለማዊ ሆኖ አገኘሁት በጣም ያዛዝናል

  • @heli6512
    @heli6512 9 днів тому +5

    እውነት ነው የሚወራው እኔም እግዚአብሄር በቸርነቱ ጠብቆኝ ነው እንጂ አጋጥሞኛል የሚወራው ሁሉ እውነት ነው ያጋጥማል ፈጣሪ ንቁ ያርገን እንጂ ቤተክርስቲያንአችን ውስጥ ፍፁም የሆነ ሰው የለም ።

  • @terbinosmolla1695
    @terbinosmolla1695 9 днів тому +3

    መምህር ተስፋየን እግዚአብሔር ከክፉ ሰዎችና ከማይታዩ እርኩሳን መናፍስት ከክፉ እይታቸው ሽንገላቸው ሀሜታቸው ከቀስታቸውና ፍላሳቸው በመለኮታዊ ሀይሉ ይጠብቅልን ይሰውርልን። አሜን።

  • @meron7563
    @meron7563 9 днів тому +4

    ለዚህ ነውኮ አባቶች ጋር ስትቀርቡ ተሸፋፈኑ የሚባለው።እኛ ሴቶች ችግር አለብን።ራሳችን ልክ እንዳልሆነ እያወቅን ዝም ብለን ችግር የለውም ስላለ ሰው, ልክ ነው ማለት አንችልም።በቃ የዛኔውኑ ማቆም ትችዪ ነበር።ራስሽ እየጠየቅሽ?ይፈቀድላችኋል ወይ እያልሽ?እዚህጋር መራቅና ኖ ማለት ትችያለሽ። ብዙ ጥያቄዎች እየጠየቅሻቸው?እንዴዴዴዴዴ መነኩሴ ቤት ሴት ልጅ ለምን ትሄዳለች ቆይ?እነሱ የራሳቸው ፈተና አለባቸው።እንኳን እኛ ሄደንባቸው።እኔ ይቅርታ አድርጉልኝና እሷ ትልቅ ጥፋተኛ ነች።ኦኬ ልጅ ተፈጠረ ,ማቆም ትችል ነበር ምን ችግር አለው ስላለሽ እሱ እግዚአብሔር ነው?የእግዚአብሔር ቃል ነው ?.............እንደገና 2ተኛ ልጅ???????😢እግዚኦኦኦኦኦኦ ሁሉንም ነገር በመንፈስ ማሳበብ?አይከብድም መምህሬ ተስፋዬ ,በመንፈስ የተያዘ ሠውኮ ጥያቄ አይጠይቅም።ይቺ ልጅኮ ከነአይምሮዋ ናት።still know.3ተኛ ልጅ ሲል ነው የባነነችው?እኔ ከአይምሮ በላይ ነው የዛሬው።ታቦት እየተሸከመ?🙄እንዴት አይነት ድፍረት ነው ግን።ቅዳሴ እየገባ።እረረረረመድሀኒአለም በምህረቱ ነው ያለነውኮ።ሠማይና ምድር አለመጣበቁ።እያየ ዝም።አቤት ቸርነቱ😢 አቤት ትግስቱ አቤቱ ይቅር በለን

  • @EmebetMabre
    @EmebetMabre 10 днів тому +13

    ይሄ ሰው በስንክሳር መፀሀፍ ሰኔ 17 በቅዱስ አባ ልትፁና ታሪክ ነው የሚባሉ አባት በፀሎት አሰቡኝ ያለው ሰውዬ ሀጢያቱን ሲናገር እናቱን ደፍሮል በቁርባን ሰውን ገድሎል ይሄ ዛሬ ብቻ አይደለም እግዝኦ ማረን ማረን ማረን

  • @sisayderebe5449
    @sisayderebe5449 10 днів тому +27

    መምህር ተስፋዬ የቤተክርስቲያንን ገበና ላለማዉጣት ነዉ እንጂ አፋቸዉ እንዳመጣ የሚናገሩትን መመለስ ቀላል ነዉ ከዚህ በላይ መረጃዎች ብዙ እጃችን ላይ አለ አላርፍ ካሉ እንዲወጣ ከመምህር ጋር ተነጋግረን አንድ ቀን ይወጣል

    • @bsikiros7171
      @bsikiros7171 8 днів тому

      @@sisayderebe5449 እባካችሁ ኣውጡት😢😥በነሱ ብዙ ሰው እያረከሱ ናቸው

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 8 днів тому +1

      ትክክል

    • @ሰነዱስዱደ
      @ሰነዱስዱደ 6 днів тому

      አዎዎዎዎዎዎዎ ይጋለጡ ዝም እየተባለ ነዉ ስር የሰደዱት ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ😢😢😢😢

    • @Zemenmedia111
      @Zemenmedia111 5 днів тому

      አዎ ትክክል መምህር በተደጋጋሚ ነግሬዋለው በተለይ ቪዲዮ ማስረጃ የተገኘባቸው ደብተራዎች የአንድ ሁለቱ ቢለቀቅ በቂ ምስክር ነው።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 10 днів тому +7

    ምን እንበል አሁን መምህርን የምትቃወሙ ኑ ስሙ እንደዚህ የተዋረዱ ቤተክርስትያን ስር ተጠግተው የሚያቆሹሹትን ስላጋለጠ ትቃወማላቹ አረ ንቁ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን

    መምህ ተስፋ ስላስ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ከእንደዚህ ያለ መአት ሰውረን😥

  • @SamriFikir-y3g
    @SamriFikir-y3g 9 днів тому +3

    መምህር ላንተ እኔ አመመኝ😂 አረ መድዓኔ አለም አይምሮህን ይጠብቅልህ ተስፋ ስላሴ ብለን ፀሎተ ማርያም እናድርግለት።

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 10 днів тому +6

    ተቃጠልን ነደድን ኡፍ ታዲያ እኛን ነዉ የሚምረን ከሊቅ እስከደቂቅ እየበደልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @AemteMaryame-qu7gl
    @AemteMaryame-qu7gl 10 днів тому +6

    እግዚኦ 😢😢😢ማህረነ ክርስቶስ
    እማ አምላክ ትጠብቅሽ ከነ ልጆችሽ አይዞሽ እህታለም ከዚህ በኋላ ወደ ኋላ እንዳትይ በርች
    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እማ አምላክ ትጠብቅህ ይሄን ፀባይህን አይቀይረው የኔ የዋህ ሩህሩህ ተባረክ እሺ በፍቃዱ እንረዳታለን
    "ብረሪ ነብሴ ሆይ ለፅድቅሽ ብረሪ
    በሠማዩ መንገድ ፀባይሽን ግሪ"😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 днів тому +7

    ደብተራ ነዉ ዳቆኑም ሁለት አጋንት ሳቢ ናቸዉ አጋንትን እግዚአብሔር ይጣለዉ ይርገጠዉ አሜን አሜን አሜን

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 10 днів тому +6

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😥😥😥
    ጀሮ ጭው ሚያደርግ ነገር እኮ ነው ምንሰማው ወገኖቸ 💔💔😥😥 እናልቅስ

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 10 днів тому +14

    ለምንድን መነኩሴውን በግልፅ አነጋግሮ ከቤተክህነት ተሰናብቶ ትዳሩን ይዞ ልጆቹን እማያሳድገው !!!!!ከአሁን በኋላ እኮ መነኩሴ አይደለም !!!!እርዳታን እንደ መፍትሔ መቁጠር አያዋጣም ።።።

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 9 днів тому +1

    መ/ር አሁንም የምፈራዉ ነገር ይህ ሰዉ እንኳን ይችን ምስኪነን እህት አምላክን ንቆ ምን ይመጣል ብሎ አይኑን በጨዉ ታጥቦ እግዚአብሔርን ሳይሆን ሰዉን የሚሸሸግ ጨካኝ ስለሆነ አሁንም እህታችን በጾም በጸሎት በስግደት እግዚአብሔርን እየተማጸነች ያሸከማትን መንፈስ ካላሰረችና በጸበል ካልተላቀቀች አሁንም ይህ ሰዉ ብዙ ነገር ከማረግ አይመለስም እባካችሁ ከገንዘቡ ጋር በጸሎት እነድትተጋ እንድትበረታ ማድረግና በጸሎት መሰብ ያስፈልጋል እኔም አንድ አስተማሪ በእነደዚህ ሁኔታ ሁለት ልጅ አስወልዶ ለብቻዋ እንድትኖር እና አይምሮዋም ትክክል አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቀን ተታድያ የማንን መስቀል አአምነን እንሳለም እዚኦ መሀረነ ክርስትዎስ

  • @MekdiMekdi-q9f
    @MekdiMekdi-q9f 10 днів тому +5

    ትክክል ናት መምህር እኔም እደዚ ብለውኛል በተክርስቲያን የሚያሰድቡ አሉ ተመሳስለው

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 10 днів тому +9

    እመቤቴ ድረሽልኝ😢የዲያቆኑ ይባስ!

  • @HD202v
    @HD202v 10 днів тому +12

    የካቶሊክ ቄሶች የተለመደ ስራ ነው ጣሊያን አገር አብዛኞቹ ቅምጥ አላቻው ልጆች አላቸው ሴቶቹም እያወቁም ሳያውቁ ይቀበሉታል ነገር ግን በኦርቶዶክስ ግን በጣም አሳፋሪ ነው ስለዚህ ይህ ሰው ቅባዕትና ፀጋ መሆን አለበት መምህር ይሄንን ሰውዪ አሳልፈህ ለቤተክህነትና ለህግ አቅርበው እግዚአብሔር ዋጋውን ይሰጠዋል ሌላ እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር አለ።

    • @TsegayBerhanu
      @TsegayBerhanu 10 днів тому +1

      Kibat tsega bilo madbesbes ayasfeligim yegahochu man honew new betam yetrgemu nachew endet endemikefug

  • @Goguf-dd4jl
    @Goguf-dd4jl 10 днів тому +13

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢
    ጉዱ ነዉ መምህር የምንሰማዉ ብቻ 😢

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 10 днів тому +9

    ምን አይነት ዘመን ደረስነ አሁን ይሄን ይዘዉ ነገ መናፍቃን በዚህ ቪዲዬ ይሳለቁብናል😢😢😢

  • @alemchane8283
    @alemchane8283 10 днів тому +10

    መምህር ይህ ነገር እውነት ነው ወደ4 ኪሎ የሚሰሩ መነኩሲዎች በጣም ችግር አለባቸው ሳሚት አካባቢ ምግብ ቤት የሚጠቀሙ የማያቸው ነበሩ አስተናጋጇን እንመቻች የሚሉ አሉ እምነቱን ለማንቋሸሽሽ የሚሰሩ እንዳሉ አስባለሁ።

    • @user-tc9de3si6x
      @user-tc9de3si6x 10 днів тому

      አውነት አውእኔምአጋጥሞኛል ሳሚትአካባቢ እግዛብሔር ልቦናይስጣቸው

  • @helensisay1404
    @helensisay1404 10 днів тому +5

    41:46 አብረን ነው የሳቅነው መምህር ..ንስሃ አባት ልሁንሽ

  • @hilinae512
    @hilinae512 9 днів тому +4

    እኔም ቶሎ ጥያቄ ሲቀርብልኝ እራኩ እንጂ እግዚአብሔር እረድቶኝ እንደሷነበር እምሆነው ። ለምን አትቀጣቸውም ጌታ ሆይ መቅደስ ቆመው ሀጢያት ሲሰሩ እልና እራሴ የሰራሁት ብዙ ሀጢያት ይታየኝና ምን ያህል ተሸፍኖልኝ እንደምኖር ይታሰበኝ እና አቤቱ ማረን እላለሁ።

  • @kokifikadu
    @kokifikadu 10 днів тому +19

    ፈራጅ እግዚአብሄር ነው ያንቺም ጥፋት አለበት ለቤተክርስቲያን ማሳወቅ ትችይ ነበር መራቅ ብትፈልጊ ሁላችንንም ይቅር ይበለን

    • @TeklayMeresa-k4g
      @TeklayMeresa-k4g 10 днів тому

      Tikikl

    • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
      @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 10 днів тому

      የሚቻል ይመስለኝ ነበር እያለች እኮ አላዳመጥሽም እንደ

    • @NnGga-gd5oj
      @NnGga-gd5oj 9 днів тому +3

      አንፍረድ እግዚአብሔር ያቃል ፍርድ የእግዚአብሔር ነዉ እኛ በፊቱ ቆሻሻ ነን ጨርሰሽ ስሚ ቡዙዎቻችን ነጠላ ከመልበስ የዘለለ ምናቀዉ ነገር የለም ነበር አሁን ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @paolodariogadaleta4421
      @paolodariogadaleta4421 9 днів тому +1

      ብትናገርስ ማንነው እውነት ነው ብሎ የሚቀበላት

    • @ወልደዮሃንስ
      @ወልደዮሃንስ 7 днів тому

      ባህርዳር መነኩሴዋን ኣስገድዶ ደፍሮ ኣስወልዷት ለኣቡነ ኣብርሃም ተነግሯቸው በማስ ሚዲያ ሁሉ ህፃኗን ይዛ እያለቀሰች ቤተ ክህነት ምንም ያለው ነገር የለም ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድልን እንጅ በየቤቱ ብዙ ጉድ ኣለ

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 10 днів тому +3

    መምህር ስስቴ በርታልን ተማሪዎቹ ሁሉ አሁን ጠንከር ጠበቅ አድርገን በንሰሃ ስለመምህር እንጸልይ ለጤናው ለጸጋው ለቤተሰቡም ጭምር እግዚኦ እያሉ ብቻ መቀመጥ ይብቃ አሁን በአጥፊዎቹ ብቻ አንፍረድ ምክንያቱም እኛም ለመባለጋቸው አግዘናል ባለማስተዋል ይበላሉ ይጠጣሉ ከዛን በቃ የገባቸው በቁም የሞቱትማ ዋሻ ናቸው ጌታ ሆይ አሁን ውረድ በቃን ጅራፍህን አንሳ በድንግል በዛ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 10 днів тому +4

    ሰዉዬዉቀይሩት እባካቹ ቀርበህ አናግረዉ ተስፍሽ እግዚኦ አድነኝ እኔ የዘነነኝ ቅዱስ ቁርባን ተቀብላ አብሮት ሲተኛ ነዉ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 9 днів тому +2

    መምራችን እመብርሃን በዘርፋፋዉ ቀሚሷ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ትከልል የቅዱስ ሚካኤል የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለይ ክንፋቸዉ ጥላ ከለላ ይሁኑክ

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው

    ሰአሊ ለነ ቅድስት 😭እመብርሃን ከደዚ አይነት ማአት ሰውሪን መምህርን በቃል ኪዳንሺ ጠብቂልን 🙏🙏

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 10 днів тому +4

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    እግዚኦ ማኅረነ ክርስቶስ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 10 днів тому +6

    እንኩዋን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐኒስ አደረሳችሁ።
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏
    ተሥፍ ስላሴ እና እህታችን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ ።
    ሼር 👍👍👈👈✅✅
    ሰብስክራይብ 👈✅✅✅
    ላይክ 👍👍👈✅✅ እናድርግ
    ምን እንደምል አላውቅም እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ👐 ይህ ሰው ሌላ ቦታም ሌላ ትዳር እና ልጄች ይኖሩታል በጣም የሚሸክክክ ነገር ነው ።እህቴ ምንም እንዳትፈሪው እከስሀለሁ አዋርድሀለሁ ድርሽ እንዳትል ብትይው ስለሚፈራ አይደርስብሽም ።
    ግን እራቅ ብለሽ ገዳም ሂጂ እዛ ስገጂ ፣ተጠመቂ
    አይዞሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ 👏💐

  • @hanateshome9713
    @hanateshome9713 10 днів тому +3

    መድሃኒያለም ገና ብዙ ያሰማናል እንደዚ እየተዘባበትንበት መቼም አይምረንም😢😢😢😢😢😢

  • @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h
    @BIRTUKANBIRTUKAN-k3h 10 днів тому +11

    መምህርዬ ሰላም ነህ

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 10 днів тому +4

    እግዚኦ በዚህ ዘመን የምንሰማው ጉድ ጆሮ ጭው ያደርጋል ጌታሆይ ይቅር በለን በደላችን በዛ ማረን

  • @sikosolo3276
    @sikosolo3276 9 днів тому +1

    መምህርየ በጣም ብዙ ናቸው እንደዚህ አይነት ስራ እሚሰሩት መነኩሴወች እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አውቃለሁ በጣም ከባድ ነው ተመሳስለው ነው እሚኖሩት እንደጨዋ ሰው

  • @tegakasayi1569
    @tegakasayi1569 10 днів тому +4

    ጉድ በለሊ ጎንደር ምን ይደንቃል ወንድሚ እባክህ አጋልጣቸው እኛም እንረፍ እግዚአብሔር ያልፈሩ ሰው አይፈሩም ገንዘብ ፈልገው ነው እንጂ

  • @ብሌንእራያእራዮማ
    @ብሌንእራያእራዮማ 9 днів тому +2

    ተመስገን አምላኬ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታሆይ ለፍቃደ ወፍላጎቴ አሳልፈህ አትስጠኝ አተ ጠብቀኝ እደፍቃድህ አኑርኝ

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 10 днів тому +8

    መምህር ይህንን ክፉ ስራ ስላወጣህባቸው ነው የጠሉህ የሚፈታተኑህ እግዚአብሔር አምላክ ቤቱን ያጽዳ በአንተ በኩል ብዙ ስራ ሰርቷል አሁንም ያበርታህ
    በጣም ከባድ ነው በእውነት እኔ አድስ አበባ እያለሁ ዘነብ ወርቅ ድልድዩ ጋር አንድ አባት ቀሚስ ለብሰው በጣም ያስጨንቁኝ ነበር እኔም ምን ፈልገው ነው የት ያቁኛል እያልኩ ራሴን እጠይቅ ነበር አሉ እንዲህ አይነት በኃጢአት የተጠመዱ ወደ ሱቅ ስወጣ በጣም እፈራ ነበር ብቻ ከባድ ነው

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 10 днів тому +2

    ማረን ማረን ማረን ይቅርም በለን ከማለት ውጭ ለመናገር ከበደኝ በጣም ያሳዝናል የነአባ እንጦስ የነ አባ ፓውሊ አምላክ ይፍረድ ይቅርም ይበለን😭

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 10 днів тому +3

    አቤቱ ጌታሆይ የሆነብንን አስብ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበን 😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ በጣም ዘግናኝ ነገር ነው የእግዚአብሔር ምህረት ግን ምን ያህል ሰፊ ነው!!

  • @MertaBelay
    @MertaBelay 10 днів тому +3

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ

  • @Dhjbhigdjbckfbjdhkmfuog
    @Dhjbhigdjbckfbjdhkmfuog 10 днів тому +4

    እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ ምን አይነት ዘመን ነው😢😢😢

  • @mazaadubai
    @mazaadubai 10 днів тому +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን🥲🥲
    ለመስማት የሚሰቀጥጥ ነገር😢😢
    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 10 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የመምህር ቤተሰቦቼ ሰላም እግዚአብሔር አምላክ ከእሰራታችን ይፍታን እንኳን ለጻዱቁ ለአቡነ ገብረመንፈሰ ቅዱሰ አባቴ አደረሰን የጻዱቁ አባቴ በረከታቸው ሬድኤታቸውን ይደርብን አሜንንን🙏🙏🙏❤❤

  • @hanahh9302
    @hanahh9302 10 днів тому +4

    መምህር ይህ ሰው መዋረድ አለበት ማንነቱ መገለፅ አለበት ይህ የቤተክርስቲያን ንቀትን ነው የሚያሳየው ።

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 2 дні тому

    መምህር ስላምህ ይብዛ
    ይሄንን ነገር መልቀቅህ አባቶችን እና ቤተክርስቲያንን ልይ እምነትና ጥርጣሪ እንዲኖርብን ያረጋል እባክህን ይሄንን አንሳው

  • @tesfayghebru9262
    @tesfayghebru9262 10 днів тому +2

    ማፍረስ የሚባል የለም እንዴ!
    ያግባ: ይውለድ ግን ልጆቹን ማሳደግ ኣለበት:
    ቀስ ሆኖ ማገልገል ኣለበት!

  • @MekdiW-m5j
    @MekdiW-m5j 10 днів тому +5

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ።

  • @ShebabweAbebawe
    @ShebabweAbebawe 10 днів тому +5

    ወንድሞቼ እህቶቼሼር አድርጉ ሼር አድርጎ ሁላችሁም ሼር አድርጉ

  • @Hana-q6i
    @Hana-q6i 10 днів тому +7

    ባጉጉት የምን ታብቆው ጋጣመኝ ነው የትናችሁ የማምር ልጆቹ ጋባ ጋባ ባሉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hglh8910
    @hglh8910 9 днів тому +1

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
    ልዑል እግዚአብሔር አቤትቸርነትህ ልቦናይስጣቸው ሌላምን ይባላን😢😢😢😢😢😢😢

  • @fyry8481
    @fyry8481 10 днів тому +2

    ✅😥አቤቱ ማረን ክርስቶስ አቤቱ ማረን ጌታሆይ 😭ጌታሆይ ቶሎና መምህሬ ይህን ነገር የሚሰማ አምሮህን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ይጠብቅህ ማሀበረ ቅዱሳን ❗ናቸዉ የሚአስ ደፍሩን ስር ማሺ ቅጣል በጣሺን ደብተራን በቤቱ አስቀምጠዉ ለምን ደብተራን አታወግዙም✅😭 መምህርየ ኑርልን 🌿

  • @mdkkssns5053
    @mdkkssns5053 9 днів тому +1

    መምህር በጣም ለጆሮ ይከብዳል አቤተ ጠቋር ድፍርት እኔ ግን የእግዚአብሔር ቸረነት ይገርመኛል ማስተዋልን ያድለን ምን አልባት ታህዶሶ እንዳይሆን

  • @danieladmasu5119
    @danieladmasu5119 10 днів тому +2

    ይገርማል ኪዳነምህረት ካንቺ ጋር ትሁን ♥

  • @LileTufa
    @LileTufa 9 днів тому +1

    በእውነት ይሄን ያክል ድፍረት ምንድነው ጉዱ ብቻ እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳልን በዚህ ዘመን ምእመናን ይሻላል ከአገልጋዮች

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 5 днів тому

    እግዛብሔርን መድፈር ነዉ።
    በቤክርስትያን አገልጋይ ነኝ እያሉ ስንት ሰዎች ን ያታለሉ ቁጥራቸው ብዙ ነዉ።

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 10 днів тому +1

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😭😭😭፲፪ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ምህረት ይቅርታህ ቸርነትህ አይራቀን 😭😭😭 በጣም ከባድ ነገር ነው

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 10 днів тому +2

    እግዚኦ አቤቱ ማረን ይቅር በለኝ ጌታ ሆይ ቤትህን አፅዳ 😭😭☝

  • @ElfeNegh
    @ElfeNegh 10 днів тому +2

    ምሕር ተስፋዬ እኔበጣም ነው የምከታተለው ሁሉምበጣ ጥሩአሥተማሪ ነው ነገርግን ይኸኛው ግን ያማልያማልያማል ምን ማለትነው ሀይማኖታችንን እያሥደፈ

  • @tesfayghebru9262
    @tesfayghebru9262 10 днів тому +2

    ኖ: ስህተተኛ ነው::
    ትዳራቸውን ያድርጉ! ኣታፋታቸው! ከልጆቹ ኣትለየው! ያሳድጋቸው!
    የገንዘብ ገቢ ስለሌለው ነው እዛ እዞረ ያለ!
    እባክህ: ይሄን ከኣቅምህ በላይ ነው!
    ለኣምላክ ተወዉ! እባክህ ኣትዳፈር! ኣንዴ ወድቀዋል! እሱና እግዚእቤሄር ነው የሚፈቱት!
    እንዳትገባ

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 9 днів тому +1

    ኡፍፍፍፍ መምህረየ የሴት ልጅ ፈተና በጣም እየሰቀቀኝ ነው የጨረስኩት።

  • @Sara-u4j3z
    @Sara-u4j3z 10 днів тому +2

    አቤቱ እደበደላችን ሳይሆን እደምህርትህ ባርን መምህርየ ካቅሜ በላይ የሆነ ገጠመኝ ነው በጣም ነው ያዘኩት ስላተም ተጨነኩ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahelkurabachew-ql9le
    @Rahelkurabachew-ql9le 10 днів тому +5

    በድንግል ማርያም ስም በጣም እሚዘገንን ነው እግዚያብሄር ልቦና ስጠን እባክህ መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን ሻመት ኑርልን ከጤና ጋር❤❤❤❤❤

  • @bereketterefe7936
    @bereketterefe7936 10 днів тому +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢 እህታችን በርቺ ትጊ ወዮዮዮዮ አሁንስ ማልቀስ ይሻላል 😔😔😔😔

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 9 днів тому

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ድካምህን ይቁጠርልህ። እግዚኦ የሐጢያታችን ብዛት የመድሐኒአለም ትዕግስቱ

  • @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ
    @ልጇነውአምላኳ-ቘ6ቘ 10 днів тому +2

    የዛሬውስ ከባድ ነው እግዚኦ ማረን እምዬ ተዋሕዶ ስንቱን ጉድ ተሸክመሽዋል 😢

  • @አጸደማርያምዘተዋሕዶ
    @አጸደማርያምዘተዋሕዶ 10 днів тому +1

    እግዚኦ ጌታ ሆይ መድሃኔዓለም ማረን

  • @SabulaTadese
    @SabulaTadese 9 днів тому +2

    የመምህር ተማሪወች በፀሎት አስብኝ ይኤ የኔ ኢወት ነዉ ከዚ ነገር እኔም እድወጣ በፀሎት አስብኝ
    ምስጥረ ስላሴ ብላችሁ ከዚ የበለጠ ብዙ ጉድ አለ ሳልሞት ንስሀ እድገባ በፀሎት አግዙኝ😢😢😢😢

  • @tesfateddy
    @tesfateddy 10 днів тому +1

    መምህርዬ በጣም ነው የሚገርመው እና የሚያሳዝነው እኔ ምን ገጠመኝ መሰለህ አንድ መነኩሴ ግቢያችን ተከራይተው መጥተው ነበር በሰአቱ ከውጭ ሀገር ከአገልግሎት መልስ እንደመጡ ምናምን ነበር የነገሩን አኗኗራቸው ምናምን በቃ ቀምጥል ያለ ኑሮ ነው ስጋው ወተቱ ማሩ ቅቤው አትክልቱ ፍራፍሬው በቃ ሁሉ ሙሉ ነው በቃ በጣም ከሚገርመኝ ነገር ውስጥ ጽጌን እና ገና ፆምን እንኳን አይፆሙም ነበር ግን አልፎ አልፎ እየተጋበዙ ቅዳሴ ይቀድሳሉ አዳር ሲኖር እና የብር ችግር የለባቸውም በቃ ቡና ምናምን ሲፈላ እና ከተጠሩ ስጋ ቢራ ወይን ለስላሳ ምናምን ነው ይዘው የሚመጡት ከዛ ከአመታት በኃላ ቤተክርስቲያኒቷ ቤት ሰጠችኝ ብለው ለቀው ሄዱ እና ቤተክርስትያን ገቢ ውስጥ መኖር ጀመሩ እኔም ስልካቸውን ስለማውቀው ለሰላምታ እንደዋወላለን ስንደዋወልም እንደ አባት ሳይሆን እንደ ጓደኛ ማውራት ስለለመድን ፖለቲካም የጊቢውን ወሬ ምናምን በቃ ፈታ ብለን ነው የምናወራው ለምን አትመጪም ለምን አታዪኝም በተደጋጋሚ የሚሉኝ ነገር ነበር እና አንዴ ሄጄ አይቻቸዋለሁ ስሄድ ግን እየደበረኝ ነበር የሄድኩ እግዚአብሄር ይመስገን አጋጣሚ ይሁን በእግዚአብሔር ጥበቃ የሆነ ሰው መጥቶ ቁጭ አለ ወደ ቤቴ ስሄድ ነው ሰውየውም የሄዱት እና ያው መደዋወላችን እንዳለ ሆኖ በሌላ ጊዜም እንዲሁ ሲጨቀጭቁኝ ሄድኩኝ ግን ስሄድ ልጆቼን እየያዝኩ ነው የምሄደው የዛኑ ቀንም እንዲሁ የንሰሃ ልጆቻቸው በእንግድነት ድንገት መጥተው በሰው ተሞልቶ ተለያየን፡፡ ባይገርምህ መምህርዬ ቤታቸው ቢራ ምናምን አይጠፋም ሁሌም ግን በውስጤ ጥያቄ አለብኝ የዚህን ያህል መደወል እና ነይ ነይ የሚሉኝ እያልኩ አስባለሁ፡፡ የሆነ ቀን ላይ ብቻሽን እንድትመጪ ነው የምፈልገው ብለው ደወሉልኝ ደነገጥኩኝና እመጣለሁ ቸግር የለውም ብዬ ዝም አልኳቸው በሌላ ቀን በጣም አፍቅሬሻለሁ ብለው ጻፉልኝ እጅግ በጣም ነው የደነገጥኩት አዪ ነው በቃ ያልኩት ይዚህን ያህል ደረጃ መድረሳችንን ሳስብ አፈርኩኝ እኔ በእግዚአብሄ ጥባቆት ብቻውን ሳያገኘኝ ጠብቆኛል ብቻውን ቢያገኘኝ በእርግጠኝነት ከመድፈር አያልፍም ነበር፡፡ ወጣት ነገር ነው ያው የምንኩስናውን ካባ ስለለበሱ አንቱ እላቸዋለሁ በነውረኛነቱ ግን አንተ ነው የምለው

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 8 днів тому

    አቤቱ የንስሀ እድሜ ሰጠኝ ጌታሆይ ምንአይነት ጊዜ ደረስን መምህርራችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን ማሰተዋል ያድለን ጌታሆይ 😢😢😢

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 9 днів тому

    እግዚኦ ተሳአለነ
    እግዚኦ ተሳለነ
    እግዚኦ ተሳዓለነ
    አቤቱ ማረን ይቅረ በለን እግዚአብሔር ሆይ ከህሊና በላይ ነው ለመስማት ይከብዳል እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @BirtukanBelayhun-wl3th
    @BirtukanBelayhun-wl3th 4 дні тому

    ወይ አምላኬ ልቦና ስጠን እባክህ😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bizuayehumolla7669
    @bizuayehumolla7669 10 днів тому +1

    ለሚማር ብዙ ያሥተምራል። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።

  • @Mnb-b8h
    @Mnb-b8h 5 днів тому

    እግኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚአብሔር ታግሶን ታግሶን መጨረሻችን ግን ምን ይሆን ኡፍ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 10 днів тому +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከድፍረት ሀፅያት አንተ ጠብቀን ማረን እንደቸርነትህ እንጂ እንደሀፅያታችን አይሁን❤❤❤

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 10 днів тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደሀጢያታችን ብዛት እደበደላችን ክፋት ሳይሆን እደቸርነትህ ማርን😢😢😢
    ወለተ ገወረጊስ
    ወለተ ሚካኤል ብላቹሁ በፀሎታቹሁ አስቡን በስደት በጭንቀት ልሞትነው😢😢😢