ፋኖ ናሁሰናይን ያስገደለው ማነው? ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር | እስክንድር ምን እያለ ነው?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 135

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 годин тому +1

    የዘመዴ ወፎች ጉደኞች ጉደኞች ጉደኞች ናቸው!!! ብትንትኑን ብትንትኑን????? ዋው

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 2 дні тому +10

    ናሆየ አንተን መሰሎች ሁሉ መስዋት የሆናችው ሁሉ መቸም አንረሳችውም❤።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 6 годин тому +1

    ዋዉ ዋው ዋው ዋው ዋው ወራዶች!!! እስክንድርን ዘመዴቀደም ብሎ ነው የነቃበት!!!

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 дні тому +5

    በአማራ ክልል የሚገኘው የፋኖ አደረጃጀት በሙሉ የሕዝብ እንጂ የግለሰቦች እንዳልሆነ ማንኛውም ሰው ማወቅ አለበት።

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 3 дні тому +12

    የዐማራ ህዝብን መብትና ነጻነት ጠላፊ የትግሬ ዲቃላ ስኳዶች ።
    ጎንደር ነቅቷል
    ጎጃም ነቅቷል
    ወሎ ነቅቷል
    ሸዋ በነ መከታው ለስኳዱ ተሸጧል ትክዷል። ስኳዱ ይደመሰሳል ። ሸዋ ይጠራል።

  • @meskizemariam9911
    @meskizemariam9911 2 дні тому +1

    ነፍስ ይማር ናሁሰናይ የኝ ጀግና በሉህ

  • @tagel6270
    @tagel6270 14 годин тому +1

    አለን አማራ ን

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 2 дні тому +6

    አለን ዘመድኩን በቀለ ነጭነጫን

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 2 дні тому +2

    ሰውን ማቀራረብ እንጂ ለሊትና ቀን ተጨንቆ ለማጣላትና ለማለያየት መጣር ጤነኝነት አይደለም።

  • @miheretetibebe8838
    @miheretetibebe8838 2 дні тому +2

    😮 ለየትኛውም ወገን የማይጠቅሙ አታላይ ነጋዴዎች 😢

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 2 дні тому +4

    እህህህህህ ጀግኖቻችን እስከመቸ ድረስ በእንሽላልት እየተበሉ እያለቀስን እንቀጥላለን በቃ ሊባል ይገባል እስክንድር ነጋ የሚባል ተለጣፊ ባንዳ
    ጀግናው የነፃነት ታጋይ የህዝብ ልጂ ኩራቴ መመኪያየ ደፍሩ የማይደፈረውን የደፈርክ የአባቱ ልጂ ፈር ቀዳጅ ጀግናው ናሁስናይ አንዳርጌ አቤኔዘር ጋሻው ጀግኖች ወንድሞቻችሁ ፍኖዎቻችን ደማችሁ ይመለሳል።
    ዶላር እዝ ፍርፍሪ ለቃሚ ጡረተኛ ዋጋህን ታገኛለህ የቀን ጉዳይ እንጅ ውባንተን አዋክበው በሉ ጋሽ አስግድን እያዋከቡ ለጠላት አሳልፈው ስጡት ምን ያልስሩት ስራ አለ ይህ ባንዳ ነቀርሳ በቅርብ መወገዱ አይቀርም የጀግኖቻችን ደም ፍሶ አይቀርም።

  • @BelachewAsaye
    @BelachewAsaye День тому

    ለዚህነዉ ሚስጥር እጠብቅ እያልነ ምንለፈልፍ ነገር ግን ስንት ጀግና ወድሞቻችን
    ያላግባብ እያስበላን ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከምር አይዞህ በርታ

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 3 дні тому +9

    😂ነፍስ ይማር ናሆ ሰናይ የአማራ ጀግና።

  • @BethEd-u4m
    @BethEd-u4m 3 дні тому +6

    Eskinder 666 mefes newu yemimeslewu ayinun gelet siyaregewu fitu erasu sewebela newu awurea fit Egziyabhear yifredbet😢😢

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 3 дні тому +9

    Eskinder wushetam wonjelegna new

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 3 дні тому +10

    ዘመኔ ደመላሽ ነህ:
    ናሁሰናይን የገደለውን ግፋበት;;በርታ::

  • @cherutesema601
    @cherutesema601 3 дні тому +7

    Eskindir Must go.

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 дні тому +6

    ዘመዴ ዘመድዋ የአማራ ጠበቃ ዘመዴ ዘመዴ ዘመዴ እረዥም ዕድሜ ጤና ይስጥህ ትዳርህ ልጆችህ ዘርህ ይባረክ ።ዘመድዋ ዘመዴ ዘመድኩን በጌታ በእየሱስ ደም ሸፈንኩህ እወድህአለሁ። ዘመድኩን ጀግናው ሕሊናህን የማትሸጥ የማትለወጥ የቁርጥ ቀን ወገን ጀግና ዘመድ ነህ። ዘመድኩን ምንጊዜም ታሪክ የማይረሳህ የአማራ ባለውለታችን ነህ ከክፉ ይሰውርህ።

  • @agonaferaklilu5900
    @agonaferaklilu5900 3 дні тому +4

    ይህን የስልክ ጥሪ ከየት አገኘህ ከመንግስት ጋር ግንኙነት ከሌለህ በስተቀር

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 2 дні тому +1

      ይቻላል

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 2 дні тому

      ውታፍ ነቃዮች ቀድመው አውጥተውታል ጅሎ አልሰማህም ?

  • @YrgedGebre
    @YrgedGebre 2 дні тому +3

    ናሁሜ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @GenetWeldemedhin
    @GenetWeldemedhin 3 дні тому +4

    አለን ዘመዴ

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 2 дні тому +2

    ኡውውውውው እንዴት አንተ አስቀያሚ ሉጥ ፈጣሪ ይድፋችሁ። ስእንት ወርቆች ወገኖቻችን አስፈጃችሁት የጣና ይዋጣችሁ። አንድ የሞተ ሹል አፍ ሥራም የማይወድ እየዞረ ከርሱን የሚሞላ ጨምላቃ ባል ነበረኝ እግዚአብሔር ቸር አምላክ ጉልበት ሰጥቶኝ ከአጠገቤ አባርሬ ወድቆ አንዴቀር አደረገልኝ ፈጣሪ አምላክ ስንቱን ወገኖቸን አስፈጂቶብኝ ነበር እርሱም እንደወጣ ቀረልኝ። እናንተንም ፈጣሪ ያጥፋችሁ ሌላማ ምን ይባላል ስንቱን አስፈጅተህ እንዴህ ስትዋረድ ይድፋክ እስቱፒድ አንልሀለን

  • @kiduamharaAmhara
    @kiduamharaAmhara 2 дні тому +2

    ናሁሜ😥💔

  • @gebrelgebre1500
    @gebrelgebre1500 День тому

    Eskindir is hero

    • @DTB-ej9sm
      @DTB-ej9sm День тому

      Azeleshew azelehew zur 😂

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 3 дні тому +5

    ምነው ያደረከው ስንሰማ ሾክ ያዘንአንተ ናሁ
    ጀግና ነበር ኧረ ተዎ አንዳዶች ፀሀይይወጣል///

  • @KindalemFetene-g4k
    @KindalemFetene-g4k 3 дні тому +5

    አለን በርታ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 годин тому

    ዘመድ ጀግናው ዋው ዋው ዋው አጋልጣቸው የተጋለጡትን ወደ ገደል ጣልዋቸው!!! ቀልድ የለም!!

  • @MekedesKebed
    @MekedesKebed 3 дні тому +5

    Asged is the true fanooo

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 дні тому +3

    ታዲያ ምን ይጠበስ

  • @MolyeDejen-b4v
    @MolyeDejen-b4v 3 дні тому +6

    አለን ከ ዋጃ

    • @ኢትዮጵያ-ተ1ገ
      @ኢትዮጵያ-ተ1ገ 3 дні тому

      አይ አማራ? እንዲህ የአንድ ቆቱ ደብተራ መጫወቻ ትሆን? ስንት ለትግሉ መስዋእት የከፈሉትን ታጋዮች እንዲህ ያለ ባለጌ በወሬ ሲከፋፍልና ትግሉን አፈር ሲያበላ እንዴት ተው አይባልም?

  • @fikrukindie9020
    @fikrukindie9020 День тому

    ሮሁ የሚለውን በፅሁፍ አስቀምጥልን?

  • @YedneY-g8o
    @YedneY-g8o 3 дні тому +6

    አለን

  • @BeNegashti
    @BeNegashti 2 дні тому

    Ebrahimyimer 9231 men Eyelk new Nahu semi wend anbesa gegens new endnt ebt lekame aydelem .

  • @HailuAT-pr7dg
    @HailuAT-pr7dg 3 дні тому +7

    የነዘመነና የነዘመድኩን ስልክ በብልፅግና አይጠለፍም:: ነገር ግን ብልፅግና ጠለፍኩ የሚለውን ስልክ ውይይት የሚያሰራጨው ይህ የዘመነ-ዘመድኩን ቡድን ነው? እውነቱ እዚህ ላይ ነው!

    • @abutube6506
      @abutube6506 2 дні тому +1

      😂😂😂😂አይዞህ ቅርሻታሙ እስኳድ

    • @HailuAT-pr7dg
      @HailuAT-pr7dg 2 дні тому

      @
      ሎተሪ ስታዞር ከጎዳና ተዳዳሪዎች የቃረምከው ስድብ መሆኑ ነው አያ ውሃ ጃሪ :-(

    • @AbrehamTesfaw-b5r
      @AbrehamTesfaw-b5r 2 дні тому

      Ebet

    • @WorkuAsefa-b1k
      @WorkuAsefa-b1k День тому

      ተው እንጂ ጦርነት ቀን ከሊት 24 ሰአት ውግያ የሚደረገው የት ነው? ጎጃም ነው ጦርነት የሚደረገው ለምንድነው ድሮን በየቀኑ የሚወድቀው የት ነው ጎጃም። በእስክንድር ቀጠና ቀን በቀን ጦርነት አለ ድሮንስ በየቀኑ ይጣላል.....?

    • @WorkuAsefa-b1k
      @WorkuAsefa-b1k День тому

      ዘመነ እና እስክንድር የሚደዋወሉት በሳተላይት ስልክ ነው። እስክንድር መሸ እና ሰለሞን አጠና የሚያወሩት በቴሌ ስልክ ነው......

  • @YibeltalWondimagegn
    @YibeltalWondimagegn 2 дні тому +2

    Selomon atenaw fano ayidelem

  • @meskizemariam9911
    @meskizemariam9911 2 дні тому

    አውጣው አለን አለን

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 3 дні тому +4

    Siniti meriwochi mesewat mehon alebet woy liteyikachu fanowochi adera adera ye squad ye zinash ye agegnewo endihum erasun sinekabet lela ye mafiya budin lifetir yasebe endihum lifeter silemichil back up endihum be wost srachihun liyateramis yemichi akal kititil arigu

  • @BethEd-u4m
    @BethEd-u4m 3 дні тому +2

    😢😢😢😢😢😭😭🙏🙏 agant fit burko eskinder chrak

  • @TesfayeBiru-j5p
    @TesfayeBiru-j5p 2 дні тому +1

    አንተ ምን ቸገርህ ሠላም አገር ቁጭ ብለህ አጫርሳቸዉ።ቅዱስ ጦርነት ነዉ ትላለህ ባለመሸማቀቅ እርስ በርስ በመገዳደል በእገታና በዝርፍያ የራሱን ህዝብ እያሰቃየ ፍታዊነቱን ምኑ ጋ ነዉ? በሠላም መመለስ ዋጋ አለዉና ሠላሙነ ስበካቸዉ በጦርነት አሸናፊ የለምና ወደልቦናችሁ ተመለሱ።ህዜብና አገር ይቀጥላሉል ፕሮፓጋንዲስቶችና ፖለቲከኞች መረገፋችሁ አይቀሬ ነዉ።ሠላም ለኢትዮጽያና ሕዝቦቿ።😢

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 3 дні тому +2

    የጀግናችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ነብስ ይማርልን ዘመዴ ካተጋር አለን የስልጣን እርሀብተኛው የጀግኖቹን ፋኖዎችን ለመበታተን የሚሰራው ሌባው እስክንድርን አስወግዱት ትግሉን ሊያስጠልፍ እና ፋኖን ሊበትን ነው ከፋኖ ትግል አስወግዱና ፋኖዎች አንድ ሁኑ ሁሌም ጀግኖቹ ፋኖዎች ያሸንፋሉ ካንሰሩን የስልጣን እርሀብተኛውን እስክድር ሌባውን አስሠሳዮን አስወግዱት ከመሀልላችሁ ንቀሉት ካለበለዚያው ትግሉ ይጠለፋል

  • @TigistTiku
    @TigistTiku 2 дні тому +1

    እረ ዘመዴ ወቅታዊ ለፋኖ የሚጠቅም ወሬ አጣህ??? ማንም አማራ ከፋፋይ ወሬ መስማት አይፈልግም፡፡ ችግር ካላቸው በራሳቸው ይፈቱታል፡፡ ደጋፊዎችህ ከስር የብልፅግናዎች ተከፋዮች ናቸው፡፡ በገዛ እጅህ ደጋፊ አጣህ፤

  • @ashenafiwudneh
    @ashenafiwudneh 9 годин тому

    😢አለን

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 3 дні тому +10

    እስክንድር ሾተላዩ መፍረስ ነው አባዜህ የጫካው ሠይጣን የዞህ እኮ ነው።

  • @BeleteBantihun-z1x
    @BeleteBantihun-z1x 2 дні тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 2 дні тому +1

    አደገኛው ጠላት ጠልቶ የሚያሰጠላ ነው

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 3 дні тому +4

    አነዚህ ናቸው የአማ።?ራን ነጻነት የሚያስከብሩ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 3 дні тому +2

    I’m sorry 😢 🇬🇧🇲🇱💔😢

  • @MarthaSemi-fb2lz
    @MarthaSemi-fb2lz 2 дні тому +1

    Alne

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 3 дні тому +3

    Ye amara tigil ye kidus tigil newo ende woyani key ayidelem tikur bonet lebisk bitimeta atelifewom mikiniyatum ye geta eji endalebet tigilo yinagerea 1 yemiredawo yelem erasu telatin geta eyeredawo yemitatek 2 atiredun atigidelun ehil atakatili setochin ke hisane eske molekise atigidelum ke tigilu befitim be sera atatifun bilo newo emigel ena emiyadin degimo geta enji balesilitan minisha adima betagn woyim araju yemimerawo mekelakeya ayidelem ena yihin newo geta emiredawo woyis kelay yetekesikut eyehone yemigelewo akal awoko lalamene gin geta yiridawo

  • @እህተሚካኤል
    @እህተሚካኤል 2 дні тому +1

    እግዜወ በምን አሥጠልተን በምንከጎደር ናሦጣ

  • @yohannesadmasu2693
    @yohannesadmasu2693 2 дні тому +2

    አቤት አንተ ለመንግሥተ ሰማይ እንጂ እንደዚህ ያለ ለምድር ለሀገር የሚሠራ ጠንቋይ አላዬንም!

  • @ShoaTube.ሸዋ
    @ShoaTube.ሸዋ 2 дні тому

    አይ ብልጽግና
    እንደዚ አጀንዳ እያቀበላችሁ የአማራ ሕዝብን የህልውና ትግል፣ የፋኖን ተጋድሎ ልታምሱ ትሞክራላችሁ ግን አይሳካም
    ብልጽግናም እናንተም ትወድቃላችሁ!

  • @selamgetachew5046
    @selamgetachew5046 2 дні тому

    you are twisting everything you should be banned from the UA-cam. you are toxic to the Amhara movement. This shows you are working against The Amhara People.

  • @YibeltalWondimagegn
    @YibeltalWondimagegn 2 дні тому +1

    Awo zemede ene habtamu ayalew ewunet sinegerachew tesadabe belew yaworalu

  • @mekonnenmisganaw2728
    @mekonnenmisganaw2728 3 дні тому +9

    ዘ መ ደ ል ጅ ይ ው ታ ል ህ

  • @tewabechyifru5123
    @tewabechyifru5123 2 дні тому

    Enezih ebaboch fetari beqoferut gudguwad yasgebachew demu yifredbachew

  • @meseretWase
    @meseretWase 2 дні тому +2

    አዬዘመዴ አንተ ራስህ ከመንግሥት ግንኙነት ከሌለህ ይህን የስልክ ጥሪ እንዴት አገኘኸው በስልክ ልውውጡስ ምን ጥፋት አገኘህበት ምንም ጥፋት የሚባል በጭራሽ የለውምም ይልቁንስ አንተ ነህ መረጃ የሚባል ሚዲያ ከከፍተህ ልክ እንደሯንዳ የእርስ በርስ ጭፍጨፋ ለማድረግ እንቅልፍ ያጣህ ልብ ይስጥህ

  • @marde684
    @marde684 3 дні тому +8

    እስክንድር እና ሐብታሙ አያሌው እንዳስገደሉት የታወቀ ነው

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 3 дні тому +4

    ሰለሞን አጠናውን ፋኖ ብየ ልጠራው አልችልም:: በአማራ ደም የሚነግድ ወራዳ ነው የምለው:: ዘመዴ ጀግና አምጰርጵርልኝ እሄንን አወናባጅ ሁላ::

  • @abutube6506
    @abutube6506 2 дні тому

    ዘመዴ የሌቦች፣የሽለፈታሞች፣የድልብ ማህይሞች ጥርቅሞች መድኃኒት ነህ!!!!

  • @fasiloSisay
    @fasiloSisay День тому

    እስክንድር ይችላል 🙏🙏🙏

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 дні тому +1

    እሰካሁን የዘመነ ስልክ በአብይ ለምን ተጠለፈ ሲባል አንሰማም በየቀኑ ሰልክ ለይ ቲከ ቶክ ላይ ተጥዶ የሚውለው እሱ ነው ውጊያ ቦታ ቦቅቧቃ ስለሆነ ድርሽ ብሎ አየቅም ጠመነጀ ይዞ ፎቶ ከመነሳት በስተቀር

  • @BelayGebresilasiege
    @BelayGebresilasiege 2 дні тому +1

    አንተ አንዱን ከአንዱ ደበላልቀህ ሙቀት ፈጥረህ ነገሩን አጋግለህ እዳር ቁጭ ብለህ ልትሞቅ አስበሀል የአፍፃጸም ጉዳይ እንጄ ሁሉም የአማራ ፋኖ አንድነቱ እንደሚጠቅማቸው ያውቃሉ ግን እንደ እናንተ አይነቱ አራጋቤና በጥባጭ እያለ በየት ይሰክናል እስኪ እናንተ ከመሀከላቸው ውጡ በተለይ አንተ ብትል ብትል ወንድማማቾቹ አስተዋይ ባሆይኑ ኖሮ ገና ድሮ አጋድለሀቸው ነበር

  • @SolJij
    @SolJij 10 годин тому

    እና ምን

  • @yohannesadmasu2693
    @yohannesadmasu2693 2 дні тому +1

    ስምአይጠሩ አንተ የመንግስት ማሽን ነህ

  • @BiazinDerb
    @BiazinDerb 2 дні тому

    Alen

  • @ageretsegaye9315
    @ageretsegaye9315 2 дні тому

    እና ምን ይሁን አትጃጃሉ መንግስት ነው አውጥቶ የሰጠህ

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 10 годин тому

    Atentachu yebeten banda hula afere belue

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 14 годин тому

    Jeginaw fetari nefsihin beatsede genet yanurew wendime

  • @ebrahimyimer9231
    @ebrahimyimer9231 2 дні тому

    ናሁ ሰናይ ማለት ያ ሴት ፍለጋ አድስ አበባ መጥቶ የተገደለው እንዴ?

    • @tewabechyifru5123
      @tewabechyifru5123 2 дні тому

      Enante keset chin sir slematwetu hulum endenante yimeslachihuwal chin amuwaki hula nahusenay wend new abatu yeweledew

  • @BasicItTraining
    @BasicItTraining 2 дні тому

    yihechi demets mamesasel eko yetebelabat ekub nech

  • @NibretAbuhay
    @NibretAbuhay 3 дні тому +3

    Enidanite yale kenikoro sew Ayiche Alawkim keshasha

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 3 дні тому

    ማርሸት ወደ የትኛው ግሩፕ ነው ??

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 годин тому

    እስክንድር ተዋረድክ ተዋረድክ ናቡሰናይን ያስገደለው እስክንድር ነው???? አፍር ብላ ዘመነ ላይ ማነው እሚነሳበት????

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 дні тому

    መን ይጠበስ ታዲያ:

  • @bmardriver
    @bmardriver 3 дні тому

    አረ በማሪያም እረፍት አድርግ

  • @Humanity-c9w
    @Humanity-c9w 2 дні тому

    Endet endemtastelu
    Maferya

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 2 дні тому

    የለንም ቀውሴ

  • @FevenGetachew-p9i
    @FevenGetachew-p9i 8 годин тому

    AsoGdute

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 дні тому

    ምን ይጠበስ

  • @SolomonZemedkun-r5z
    @SolomonZemedkun-r5z 3 дні тому

    Alen zemde

  • @abasemenegesetu2284
    @abasemenegesetu2284 3 дні тому +4

    ማሰጠህ መግስት የዘመነ ለመን አልተጠለፈም ጅል አትችለም

    • @marknugsa3696
      @marknugsa3696 3 дні тому +1

      ዘመነ እራሱ የመንግስትን ይጠልፋል
      ኤርትራ በርሃ የጠ/ሚ እነ ኃይለ ማርያም ይጠልፍ ነበር

    • @BethEd-u4m
      @BethEd-u4m 3 дні тому

      Dedeb 666 squodo mkegna bekinat be caser talkalachihi shermuta seatoch Wed ayibekachihu wedoch liksks yewed weyizero 🤮🤮🤮 benataf Zemea ayigebachihum neber you tube silicone eji

    • @abutube6506
      @abutube6506 2 дні тому

      ምድረ እስኳድ ሽንታም

  • @ErmiyasMebrat-o5x
    @ErmiyasMebrat-o5x 3 дні тому

    አ ለ ን

  • @abelyalelet3485
    @abelyalelet3485 2 дні тому

    አንተ ብጥርቅ

  • @mulugetaejigu8003
    @mulugetaejigu8003 2 дні тому

    ምን ማለት ነው አንተ ከመንግስት ጋር ካልሰራህ ከየት አመጣኽው ቅጅውን ዘመድኩን ???????

  • @Ritaamy-o2x
    @Ritaamy-o2x День тому

    አለን ዘመዴ

  • @ZerihunAlemayehu-lo9cg
    @ZerihunAlemayehu-lo9cg 3 дні тому +2

    አለን

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 дні тому

    ምን ይጠበስ

  • @MesfinKebede-fr8cn
    @MesfinKebede-fr8cn 2 дні тому

    Alen

  • @TigistTiku
    @TigistTiku 2 дні тому

    እረ ዘመዴ ወቅታዊ ለፋኖ የሚጠቅም ወሬ አጣህ??? ማንም አማራ ከፋፋይ ወሬ መስማት አይፈልግም፡፡ ችግር ካላቸው በራሳቸው ይፈቱታል፡፡ ደጋፊዎችህ ከስር የብልፅግናዎች ተከፋዮች ናቸው፡፡ በገዛ እጅህ ደጋፊ አጣህ፤

  • @emuyezeru
    @emuyezeru 2 дні тому

    Alen

  • @tamratfentahne
    @tamratfentahne 3 години тому

    አለን ዘመዴ

  • @asefatekw2983
    @asefatekw2983 3 дні тому

    አለን

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 дні тому

    ምን ይጠበስ

  • @tiguaded-t7k
    @tiguaded-t7k 3 дні тому

    አለን

  • @feedelband205
    @feedelband205 3 дні тому

    ምን ይጠበስ

  • @AynalemGebrehana
    @AynalemGebrehana 9 годин тому

    Alen

  • @FlsFjv
    @FlsFjv 3 дні тому

    አለን

  • @samesinishaw
    @samesinishaw 3 дні тому

    አለን

  • @ZelalemZolla-h3m
    @ZelalemZolla-h3m 2 дні тому

    አለን